ህዝብ ጉድ ያስባለው ጎዳና የወጣው ሚሊየነር. ሚስቱን ያለውን ሀብት በቁማር ተበልቶ በድህነት የሚማቅቀው ካመታት በፊት ቱጃር የነቀረው የከተማችን ባለሀብት..

ህዝብ ጉድ ያስባለው ጎዳና የወጣው ሚሊየነር.. ሚስቱን ያለውን ሀብት በቁማር ተበልቶ በድህነት የሚማቅቀው ካመታት በፊት ቱጃር የነቀረው የከተማችን ባለሀብት...

Пікірлер: 2 900

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia80983 ай бұрын

    ማርያምን ጓደኛው በኑሮው ይቀና ነበር ለዛ ነው እዚ ነገር ውስጥ ያስገባው ። አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤

  • @Gggg-gl8hp

    @Gggg-gl8hp

    3 ай бұрын

    ትክክል ውላሂ ሲቀጥል የገርመኚ የባሏን ጥላት ተከትላ መሄዷ ፍይ ሸይ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    @@Gggg-gl8hpጠላት ከሩቅ አይመጣም አውቆ ነው ጓደኛው ነው ጠላት ከዱሮም ቀን ይጠብቅለት ነበር ተሳካለት ከዚህ ሁሉ ግን የሚገርመው የሚስቱ ነው ድሮም ከጓደኛው ጋር ግንኙነት ነበራት ማለት ነው ያሳዝናል የሰው ልጂ ሰይጣን እስኪቀናበት ድረስ በዚህ መልኩ ክፉ ሲሆን እድሜሺ ይጠር ልክስክስ

  • @hannge7073

    @hannge7073

    3 ай бұрын

    ሚስቱና ጓደኛው ድሮም ግንኙነት አላቸው አውቀው ነው እሷም ደግሞ የማትወልደው ሃይሉ ሴራ ነው ንብረቱን የግሉ ለቤተሰቡ ውርስ የኔ ግምት ነው

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    @@hannge7073 በትክክል

  • @user-zb1ff1sl9o

    @user-zb1ff1sl9o

    3 ай бұрын

    የቁማር መጨረሻ ይህ ነው ሁሉም እንዴ ጤዛ ይረገፈል😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66593 ай бұрын

    ጅግናችን እንኳን ደህና መጣህ ማነው እንደኔ የሚወደው ይሄንን ጋዜጠኛ ❤❤❤

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq3 ай бұрын

    ሲጀመር አንቺ በጣም እርካሽ የገንዘብ ወዳጅ ነሽ አወዳደቅሽ አያምርም ሴት አሰዳቢ ነሽ ሁለታችውም እግዚሐብሂር ይበቀላችዋል በርግጥ ❤ ❤ ❤ ጋዜጠኛዉ እግዚሐብር ይጠብቅክ ❤ ❤ ❤

  • @user-kh1jx6gc7s

    @user-kh1jx6gc7s

    3 ай бұрын

    አደዛ አትበይ እስዋም እዚዋት ነው። መተቱ ቤተሰብ እዲበታተን ነው። የተደረገው

  • @NatiEshetu-du7fk
    @NatiEshetu-du7fk2 ай бұрын

    የአጠያየቅህን ጥበብ አደንቃለሁ። ቀስ ቀስ አድርገህ በብልሀት ወደ ጡዘት ወሰድከው። መሠረት አጣጣልህ አካሄድህና ድምዳሜ ላይ አደራረስህ። በርታልን ከእንዲህ ያሉ ጅቦችና አሣማዎች ይጠብቅ።

  • @aleyayoutebe947
    @aleyayoutebe9473 ай бұрын

    መተት አሰርቶበት ነዉ ኣን ብሎ ነዉ ወደ ቁማር ያስገባህ የቁማር መተት ነዉ ያሰራብህ ፀበል ጠተመቅ በናትህ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ወንድማችን ፀበል ዉሰደዉ

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @emmydagne6692

    @emmydagne6692

    3 ай бұрын

    No gambling is worse than alcohol or drugs . Metete is not powerfully than God. OK

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @Birtukan21

    @Birtukan21

    3 ай бұрын

    አዎ ያለ ምንም ጥርጥር

  • @user-ny6qz2bf8x

    @user-ny6qz2bf8x

    3 ай бұрын

    በትክክክል በመተት ነዉ

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c3 ай бұрын

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ ሺ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @HareguAbebe
    @HareguAbebe3 ай бұрын

    ሀገራችን ላይ እንዳንተ አይነት ጥቂት ጀግና ጋዜጠኞች ቢኖሩ ብዙ ችግሮች መቅረፍ ይቻል ነበር, በርታ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ

  • @tetetete7436
    @tetetete74363 ай бұрын

    አንተ ጀግና ልጅ እራስህን ጠብቅ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ስስታችን ነህ❤❤❤❤❤

  • @user-zf3uf1pk9d
    @user-zf3uf1pk9d3 ай бұрын

    አንተጀግና ጋዜጠኛ የአገልገሎት ዘመንሕ ይብዛልህ እባክሕ ጸበል ወሰደዉ የቁማር መተት አሰርቶበትነዉ

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v3 ай бұрын

    ቁማር ወንጀል ነው ግን መፍትሄ አታጣም ወንድማችን አንተ ትለያለህ ጀግና ነህ!!!

  • @janetareda2577
    @janetareda25773 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኞ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ ❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon70923 ай бұрын

    እባክህ ወድሜ እኛ እፈልግሀለን እራስህን ጠብቅ አደቅሀለው እሱም ፈጣሪ ወደነበረበት ቦታ ተመልሶ እድናየው እጸልያለን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99673 ай бұрын

    የኔ ጌታ እንኳንም በስለም መጣ የበላፈውን ነገር አይቼ ስጨነቅ ነበር እመብርሃን ከጎንህ ቁመ ትጠብቅክ

  • @cut2fun

    @cut2fun

    3 ай бұрын

    አይገርምም እኔ ራሱ በጣም ሰግቼ ነበር አሁንም ግን በጣም ቢጠነቀቅ እመክራለሁ፡፡

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    @@cut2fun ሚስትየው ግን በትዳር ላይ ሺርሙጥና ነው ያዘችው ማለት ነው ለባልየው እዚህ መድረስ ከሰውየው ጋ የሷም እጂ አለበት ይች ሸሌ

  • @TsehayMelese-qq9sz

    @TsehayMelese-qq9sz

    3 ай бұрын

    እኔም በጣም ሲጨነቅ ነበረ ግን እግዚአብሔር ይመሰገነ❤❤

  • @hikingfan3665

    @hikingfan3665

    3 ай бұрын

    አፍዝዝ አደንግዝ አድርገውበት ነው ይተመቱ ሀገሪቱ ልይ ያሉ ድግምተኛ ሟርተኛ ሁሉንም ሰብስቦ በአደባባይ መግደል ነው አረመኔዎች የይስንቱን ህይወት አበላሹት👊

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed92383 ай бұрын

    እባክህ አተ ልጅ እራስህን ጠብቅ ደግሞ እንደ እድሉ የሚያጋጥሙት ባለሀብቶች ናተቸው ለነገሩ አንተም ጀግና ነህ በዛላይ አላህ የጠብቅህ።

  • @fhjfj-vt9ei

    @fhjfj-vt9ei

    3 ай бұрын

    በጣም የሚገጥሙት በጣም ከባድ ናቸው እሱም ይወጠዋል ሚስቱ ግን ታድላ ጀግና እና ኩሩ ባል አላት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @halimasaeed9238

    @halimasaeed9238

    3 ай бұрын

    @@fhjfj-vt9ei ወላሂ ወድ ማለት እንደዚህ ኮስተር ሲል ደስ ይላል በጣም እድለኛ ናት ይሔን ነበር ፍርድ ቤት ማስገባት ብቻ አላህ ይገዘው።

  • @user-ee2iu1uj1j
    @user-ee2iu1uj1j3 ай бұрын

    ስለአንተ በቃላት ለመግለጽ ያቅተኛል ቃላትም የለኝም ማለት የምችለው ለተጨቆኑት ሁሉ ሰው ለሌላቸው አባት ነህ አምላክ የሥራህን ይክፈልህ ከክፋት ሁሉ አምላክ እንዲጠብቅህ እጸልያለሁ በርታ ሁሌም ከጎንህ ነኝ።

  • @roseissa7483
    @roseissa74833 ай бұрын

    ፀበል ተጠመቅ ሱባኤ ያዝ እመብረሀን ትርዳክ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @habibaali8766

    @habibaali8766

    2 ай бұрын

    ቈማር በፈጣሪ ዘንድ በጣም የተጠላ ነው በቁማር ብር የምታካብቱ መጨረሻችሁ አያምረም

  • @user-ep7pk2uq9d
    @user-ep7pk2uq9d3 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛነክ ቀጥልበት❤❤❤❤ነብሱ ይማረው የነአብረሀም ገዳይ አክስቱ ምንላይ ደረሰ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh63503 ай бұрын

    ጀግናችን፡እጅግ፡በጣም፡የምትደነቅ፡ጋዜጠኛ፡ነህ።እንከታተልሃለንና፡በርታ።

  • @user-my7vd3ic3g
    @user-my7vd3ic3g3 ай бұрын

    አንተ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ !!ጀግና በርታ ገና ብዙ ለትምህርት የሚሆን ጉድ ታሳዬናለህ!!!!😢😢

  • @Ebrahimsied-yz3ox
    @Ebrahimsied-yz3ox3 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ከንቴ ጋር ይሁን በሀገረችን ስንት ክፉ ነገር አላ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37533 ай бұрын

    ስማርት ጋዜጠኛችን እንደዚህ አይነት ትልቅ ወንጀል አንተ እጅ ላይ ሲመጣ እልባት ትሰጠዋለህ ግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ የኔ አንበሳ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-gj8nb8gr8t

    @user-gj8nb8gr8t

    3 ай бұрын

    አረ፣ምንአይነት፣ጋዜጠኛ፣ነውአቦይመችህ፣ለኔ፣ሁሌም፣አደጎበዝ

  • @TsehayMelese-qq9sz

    @TsehayMelese-qq9sz

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ከሱ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos43083 ай бұрын

    አንተን የሚያጋጥምህ ጉዳዮች ይለያሉ እጅግ ከባባድና ውስብስብ ናቸው እና የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    ጓደኛው ቀንቶ መተት አሰርቶ ለዚህ አበቃው ባለጌ ጊዜ አይታ የጣለችው ለዛውም በቅናት ባዶ እንዲሆን ያደረገውን ሚዜውን አግብታ ተንደላቃ የምትኖረው ሚስት ተብየዋ ጨካኝ አረመኔ ቀን አይታ ከጂ ፈጣሪ ፀጋ አይስጥሺ ወልደሺ አትሳሚ መሀፀንሺ ይድረቅ በወንድምሺ ቢደርስ ትወጃለሺ ዳቢሎስ አይገልፅሺም

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    3 ай бұрын

    አላህ የውሥጧ አይቶ ልጅ አልሠጣትም​@@user-zb2zf6yp1l

  • @user-nm5xg5uy3b

    @user-nm5xg5uy3b

    3 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ጋዜጠኛዉ ❤❤❤

  • @user-hk8wj2pd1y
    @user-hk8wj2pd1y3 ай бұрын

    እጅግ በጣም የሚገርም እና ልብ አንጠልጣይ ሰራ ነው የምትሠራው ለህይዋትህ አሥጊ ፈጣሪይጠብቅህ ።አኔም እፈልገሀለው በምን አይነት ነው የማገኛቺሁ ሰልከቺሁን ባገኝ ጉደይ ነበረኝ እጀግበጣም የሚያሥጨንቀኝ

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k3 ай бұрын

    ወንድም አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ❤ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ🙏

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d3 ай бұрын

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም ምን አይነት አውሬ ጎደኛ ነው አይዞህ ወንድሜ የተሻለውን ጊዜ ያምጣልህ ጀግናው ጋዜጠኛ ወንዴሜ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ጋርድም ይኑርህ እባክህ😢😢😢😢

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x3 ай бұрын

    የእውነት ሰው ነክ እምነት ከሀይሞኖት ጋር ታማኝነት ጅግንነት መዳኒ አለም በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @hayatgidena2431

    @hayatgidena2431

    3 ай бұрын

  • @lolypot7316
    @lolypot73163 ай бұрын

    ጀግና እና ልበሙሉ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-et3em2hn9b
    @user-et3em2hn9b3 ай бұрын

    አንተ ጀግና በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጂን በዴብ ጤናውን እንዳገኝ አበረታታው ተቁማር ሂወት አላህ ይጠብቀን

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa17493 ай бұрын

    በጣም:የምወድህ: ጅግና: ጋዘጤኛ: ሁል ግዜ የህግ አካል ካንተ ጋር ይኑር :እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን::

  • @user-zl6uj6nk7j
    @user-zl6uj6nk7j3 ай бұрын

    መተት አሰርቶበት ነው የምትሉ👍👍 ጸበል ያስፈልገዋል በእናትህ😢

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j3 ай бұрын

    እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ምንም አልልም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ እባክህ ይህን ልጅ ሰዉ አርገዉ ሚስት ተብዬዋ እራሱ ዉሻ ናት በጣም ነዉ ሚአሳዝነዉ

  • @hodyeyilma6183

    @hodyeyilma6183

    3 ай бұрын

    እማ እኅቴ የመናፈሱቱ ሴራ አልገባሽም መስል እሷዋኮ በመንፈስ ነው ወደሱ ያመጣት አንድኛ የመስተፋቅር መንፈስ አርጎባታል እሺ እማ ወዳ አይደለም እምታውቀው ታሪክ የለም እሱዋ እኔ በሷዋ አልፍርደም

  • @user-wr2lb9rj4j

    @user-wr2lb9rj4j

    3 ай бұрын

    @@hodyeyilma6183 እሺ ዉዴ ሊሆን ይችላል

  • @EphremkasuAbebe-kg5eu
    @EphremkasuAbebe-kg5eu3 ай бұрын

    አዳዲስ ኬዞች ከመያዝህ በፊት ያልጨረስካቸው ብትቆጫቸው መልካም ነው ወዳጄ በነገራችን ላይ አድናቂህ ነኝ ስራው አደገኛ እና ሂወትን የሚያሳጣ ነው እራስን አካባቢን የመቀያየር አይነት ከባድ ስልጠና አልያ ወንጀል አነፍናፋ ፖሎሴች ወይም ሰላዮች የተፃፈ መፃፍ አንብብ ይጠቅምሀል

  • @AtoomGudda

    @AtoomGudda

    3 ай бұрын

    የወንጀል ኬዞች ውስብስብና፡ረቂቅ፡ስለሆኑ፡ውንጀሎቹን፡ከመከተሉ፡በፊት፡መነሻቸውናውጤታቸውን፡መጤን፡የግድ፡ይላል።

  • @myfano

    @myfano

    3 ай бұрын

    የወሬ ጥማት 😮

  • @user-zj8md2ri5p
    @user-zj8md2ri5p3 ай бұрын

    አተኮ የእውነት ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    3 ай бұрын

    ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ

  • @FtuuSelamawitAberra
    @FtuuSelamawitAberra3 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ ጀግናችን እስክ ይህንን ጅግና እንደ እኔ የምወድ 👍አርጉ

  • @user-gb4fo4bq2w
    @user-gb4fo4bq2wАй бұрын

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ በእውነት ከእሳት ውስጥ የተነጠቅህ ትንታግ ነህ !!! እግዚአብሄር ይጠብቅህ!!!

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g3 ай бұрын

    እናቶች ሁላችንም ወልደናል ጥን በዚህ ደረጃ ለሰው የሚደርስ ይኖራል ብዬ አላምንም ይህን ልጅ የወለደች እናት የታደለች ናት ደግነቱ የሁሉም ልጅ ጀግናችን ነህ ወደፊትም ቢሆን ጥሩ ነገር ከፊትህ ይቅደም

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi69393 ай бұрын

    መተት ነዉ ምክንያቱም ህመሜ ይነሳብኛል አለ እኮ ሰለዚ አዉነቱን ብታወጣልን ከፈጣሪ ጋር😢😢😢😢 አይዞክ ወንድሜ

  • @user-it6lm9jq2n

    @user-it6lm9jq2n

    3 ай бұрын

    ሳህ ይህ የቁማር ሰሱአይመሰልኝም

  • @hemihemi4715
    @hemihemi47153 ай бұрын

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ👏❤️

  • @bettyt9714
    @bettyt97143 ай бұрын

    ምንም ጥያቄ የለውም መተት አለበት ,ፀበልህን አታቁዋርጥ አይዞህ የኔጌታ😭ወይ ጉዋደኛ ጠላት ከሩቅ አይምጣም ሚባለ ትክክል ነው

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m3 ай бұрын

    ጋዜጠኛዉ:ጀግናችን:በጣም:አድናቂህ:ነኝ:በርታልን:

  • @user-ih5gw5mq7l
    @user-ih5gw5mq7l3 ай бұрын

    ወይኔ ይህንን ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቀው እኔ ላተ ቃላት አጠረኝ እውነት አተን የወለደች እናት መሀፀንዋ ይለምልም እድሜና ጤና ይስጣት

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z3 ай бұрын

    ከደዚህ አይነት ጓድኛ ይጠብቀን የኔ ምስጊን ንብረቱን አስመልስለት ጀግናችን በጣም ያማል😢መተት አሰርቶበት ነው

  • @workenshworkens642

    @workenshworkens642

    3 ай бұрын

    😊

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene13423 ай бұрын

    በጣም ግፈኛ ነሽ ይገርማል ሆዳም ሴት ለብር ብሎ ምስት ገዛ።

  • @samiwedidebay6445
    @samiwedidebay64453 ай бұрын

    በርታ ወንድሜ እቺ አጋር እንደናንተ እና እንደ ኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ አይነት ጀግኖች እና ቆራጥ ጋዜጠኞች ማፍረትዋን የመፈወስ አዝማሚያ እንዳላት ግልፅ ነው ምክንያቱም የናንተ ትግል ከሰይጣኖች ጋር ፊት ለፊት ነው የገጠማችሁ ፈጣሪ እስከ መጨረሻ ከጎናችሁ ኣይለይ በርቱልን

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie2593 ай бұрын

    ጉድ ጉድ ኧረ ወንደሜ አሣሥበኸኝ ነበር ግን ደህናነህ የሠሞኑን ዶክተር ተብዬው ምን አርጎሀል ብዬ ነበር አሏህ ሆ ይ ከንደዚ አይነት ፈተና ጠብቀን ምን ጉድ ነው አንተም ውድ ውድ የሆንክ ወንማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቴ 💪

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh3 ай бұрын

    በመተት ነው ሐብቱን የቀማው ወንድማችን ወጣት ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ ሁሉም ያልፋል ፀበሉን አታቋርጥ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58883 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ነገር አለ ብዬ ማመን አቅቶኛል ያሳዝናል😢

  • @user-sg1sq7co7r
    @user-sg1sq7co7r3 ай бұрын

    ወይኔ የሰዉ ልጅ በቃ ኢሔ ነዉ አቤት ኢትዮጵያዊ እንደዉ ቃል የለም

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste46333 ай бұрын

    ቁማሩ ውስጥ እሷም አለችበት ተመካክረው ነው ያሳበዱት በመተት ነው እንዲህ እራሱን አሳልፎ ለቁማር እንዲሰጥ ያደረጉት ወንድሜ ፀበል ውሰደው እግዚአብሔር በምህረቱ ወደእራሱ ይመልሰዋል

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    እኔም የምለው ይሄን ነው ሚስቱም ለባሏ እዚህ ደረጃ መድረስ ተባባሪ ነች ነው የምለው እንጂ በጭራሺ በሚስቱ አሲዞ ተጫውቶ ተበላ ሲባል ዘላ የባሏን ጓደኛ ሀብቱን ሁሉ በመተት የዘረፈውን አግብታ መቀመጥ ምን ይሉታል እሷም ተባባሪ ነች

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    የሆነ ከዝማ አለ በሙድ በሉት ያአሏህ አሏህዋ ሀቁን ያውጣ

  • @user-ur4ol2lv1m

    @user-ur4ol2lv1m

    3 ай бұрын

    ​@@user-zb2zf6yp1lእውትት ነው እሷም ተባባሪነች

  • @rechilove6490

    @rechilove6490

    3 ай бұрын

    እኔም የተሰማኝ ስሜት ይሄ ነው

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari3 ай бұрын

    ሃይሉ እሚባለው ክፉ ጓደኛ ሆን ብሎ ነው ወደ ቁማር ቤት ወስዶ ባዶ ያስቀረው እና ሃይሉ በህግ ይጠየቅ የበላው የዚህ ምስኪን ሰው ገንዘቡ ንብረቱ ቤቱ ይመለስለት።

  • @ughngnbvc2846

    @ughngnbvc2846

    3 ай бұрын

    Kumar yerasu hige alew, ketchawetke tebelalke, alke, lemin yechawetal😮😮

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    3 ай бұрын

    ልክነሽ በእሱ ኑሮ ቃንቶ ነው አሰደግሞ ወዴዝ ሥረ ውስጥ ያሰገበው

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd3 ай бұрын

    የዝህ ልጅ ጀግንነት ይደቃል አላህየ ጠብቀው ለሰወች ጠቃሚ ነውና❤❤❤

  • @mershakebede-yd3gc
    @mershakebede-yd3gc2 ай бұрын

    ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሁሉ ባእለፀጋ እግዚአብሔር የኢዮብን ሙሉ ጤናና ሀብት የመለሰ ፈጣሬ የእርሱንም ሙሉ ጤናና ሀብት ይመልስለት ስትሉ ሁላችሁም አሜን በማለት ጸልዩለት የጓደኛ ተብየውም ሀብት የመከራና የስቃይ ያድርግርግለት ገንዘብና ሀብት ጤዛነው የስራውን ይስጠው

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni3 ай бұрын

    የኸ ልጅ እኮ የኛ ዱአ ነው የሚጠብቀው ኡፍ ለሀቅ የቆመ ልጅ አላህየ ይጠብቅህ አበሳየ እናቱ ሁለት ደቆሮወች አላህ የጃቸሁን ይስጣችሁ ጎደኝነት እኮ ቀላል አደለም

  • @genetworku4774
    @genetworku47743 ай бұрын

    እነዚህ በፊትም ግኑኝነት አላቸው እንጂ በቁማር ስለተበላች ብቻ አይደለም በጣም ክፉዎች ናቸው

  • @KalekaleShimels
    @KalekaleShimels3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሊያስተምረን ሲፈልግ በብዙ ነገር ይመጣል አይዞህ

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm3 ай бұрын

    የኔ ጀግና በመጀመሪያ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅ ስቀጥል ጓደኛው ይቀናበት ነበረ ማለት ነው ወድሜ አይዞክ እዮብ ያንሁሉ መከራ አልፋል ፈጣሪ ወደቀድሞ ቦታክ ይመልስ ❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu92893 ай бұрын

    በመተት ነው ማርያምን በቁማር ልክ እንደሱ የደረሰበት እውነተኛ ገጠመኝ አለ እና እሄ ሰውዬ በደብተራ መተት ተደርጎበት ነው እንደዚህ ሊሆን የቻለው በመምህር ተስፋ አበራ የመንፈሳዊ ትምህርት አለ ና ገብተህ ስማው እንዴት እንዳስመለሰው ግን የመጀመርያ ስራ ጸበል ግባ ይመለሳል😢😢😢

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    3 ай бұрын

    በትክክል እነዚህ የተረገሙ ደብተራ ናቸዉ 😢😢

  • @habtamutadesse9109

    @habtamutadesse9109

    3 ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ ቢረዳው

  • @abebaalemu9289

    @abebaalemu9289

    3 ай бұрын

    @@habtamutadesse9109 ከደወሉለት ይርዳል

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    3 ай бұрын

    በትክክል ገልጸሽዋል

  • @tigraymymather7597

    @tigraymymather7597

    3 ай бұрын

    የኔም ሃሳብ ነው ልጅ ስልኩን ኣፈላልገን ትምህርቱ እንዲከታተልና እንዲያስመልስ እንርዳው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13973 ай бұрын

    ጀግናችን የአብረሃምን አማማት አጣርተህ እንደምታሳዉቀን ተስፍ አለን

  • @tedichicharito512
    @tedichicharito5122 ай бұрын

    አተ ጋዜጠኛ ጀግና ነሕ ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x3 ай бұрын

    Keep exposing this kind of experience.Because others can learn from it.

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w3 ай бұрын

    ጀግናው ይሄን ነገር በደብ ተከታተለው መተት ነው የሚሆነው😢😢😢

  • @user-nf8qc1rq3y

    @user-nf8qc1rq3y

    3 ай бұрын

    ትክክል?????

  • @aminaa4058

    @aminaa4058

    3 ай бұрын

    እኔም ጠረጠርኩ😢

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    እና መተት መሆኑ ከታወቀ ይመልስለታል ንገሪኝ እስኪ ጨነቀኝኮ😥😥

  • @hodyeyilma6183

    @hodyeyilma6183

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-es9wq4zx4w

    @user-es9wq4zx4w

    2 ай бұрын

    @@user-tt5ne9uv4s ገዘቡ በውል ባይታወቅም ዋጋ ይከፍላል እሱም

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op3 ай бұрын

    የሴት ዉሻሻሻሻ አፈርኩ ሴት በመሆኔ አፈር ብይ ቃልኪዳን ማለት ብታጣም ብታገኝም ቃልኪዳንዋ መካድ አነበረባትም ጥቅመኛ እፍፍፍፍ ወይዘንድሮ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ 😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-zc1wc6zk3t
    @user-zc1wc6zk3t3 ай бұрын

    ወድማችን ጀግናነህ ፈጣረ ይጠብቅህ ❤❤❤ ጋደኛ ዛሬ ቀባረነው ያሳዝናል😢😢😢

  • @ismaelahmed5048
    @ismaelahmed50483 ай бұрын

    እድሜ ልክህ የልጅ አይን ፍሬህን አታይም የስራህን ይሰጥሀል ፈጣሬ ይከፍልሀልየሰው እንባ ይከፍልሀል።

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w3 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ 🙏የምናየው የምንሰማው ነገርማ መኖር እራሱ እያስፈራን መጥቷል 😢😢🇪🇷

  • @jdjxx9648
    @jdjxx96483 ай бұрын

    አንተ ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ የልታሰበ እንጀራ ይስጥክ ክበርልን❤ 🙏🙏

  • @wubetaabraha8858
    @wubetaabraha88583 ай бұрын

    Great job Brother god Bless you🙏🙏🙏

  • @user-nw6yf9tf5t
    @user-nw6yf9tf5t3 ай бұрын

    አይሁድ በጣም ያማል አላህ ያሰመልሰለህ

  • @aberashayele66
    @aberashayele663 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን ባለፈው ዶክተሩ በጣም አስደንግጦኝ ነበር አይዞ እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው።

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t3 ай бұрын

    የእኔ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ እነዚህ ወራዶች አላህ ያዋርዳችሁ ሁለቱም ማፈሪያ ናችሁ

  • @ZenitEthio-wh9kd
    @ZenitEthio-wh9kd3 ай бұрын

    ይቸክርሶም👂👂🇪🇹🇪🇹ጀግናጋዜጢኞ👍👍👍👍

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru53163 ай бұрын

    ለሠው ልጂ ሀቅ መስራት ጥሩነው ጋዜጠኛው ግን ጀግናነሕ

  • @shemima5580
    @shemima55803 ай бұрын

    እውነት እሄ ሰው በጣም ጠንካራ ነው😢 የደረሰበት ነገር ድቡዳ ነው ከባድ ነው ለጠላትም የማልመኘው ህይወት😢

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m3 ай бұрын

    እኔ የኢትዮጵያ ሀብታሞች በጣም ነው የሚያስጠሉኝ ምክንያቱም ንብረታቸው በድሃ እንባ በድሃ ደም የተጨማለቀ የቆሸሸ ነው

  • @user-jn2ut4kt5d

    @user-jn2ut4kt5d

    3 ай бұрын

    አዎ ወላሂ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    አላህ ከጥመት ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሣምረልንን

  • @user-tf2kx4dc6d

    @user-tf2kx4dc6d

    3 ай бұрын

    በትክክል ግፈኞች ቀማኞች ጌታ ሃገራችንን ያስባት😢😢

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges85123 ай бұрын

    የኔ ጀግና ተባረክ ሚስቱ እራሷ አሳማ ናት ጅብ አረመኔ።መግረፍ ነበር ።

  • @user-xu4he2zn2z

    @user-xu4he2zn2z

    3 ай бұрын

    ከጅብም በላይ ነቺ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51323 ай бұрын

    እመመምለመክ:እባክሺ:ለዚህ ሰው:ድረሺለት:ወደ አደለም:ማርያምን:ወድማችን:ክባክህ:ወደአዱገባም:እዲሔድ:እርዳው😢😢😢😢😢

  • @missesflove9291
    @missesflove92913 ай бұрын

    እኛ ልጅ እዴት አደምሳሳለት😢😢😢 አላህ ይጠብቅህ አደራግን ጋርድ ቅጠር እራስህን ጠብቅ😢

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s3 ай бұрын

    እስቲ ይህን ጀግና የምትወዱ ላይክ 👍ወንድማችን የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ምን ላይ ደረሰ ዘበኛው ተፈረደበት አክስታቸውስ? እራስክን ጠብቅ እደ ዶክር አዲሱ አይነት ክፉ ሰው ስላለ እራስክን ጠብቅ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅ🙏 የስንቱን ቤት ያፈረሰው ቁማር ነው እባካቹ ወንዶች ከደዚህ አይነት ጓደኛ ተጠበቁ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ጭራሽ ሚስቱን አሲዝ 😢 በጣም ያማል ሆን ብሎ አደንዝዞክ ነው ለዚህች አላፊ ምድር በዚህ ልክ መጨካከን 😢 ወይኔ ሴቷ እዴት እሊናዋ ፈቅዶ ለጓደኛው ሚስት ሁና መኖር ጀመረች ከመጀርያም ይፈላለጉ ነበር ማለት ነው በእውነት በጣም ነው የበሸኩት😢

  • @user-lr6fl3ye1v

    @user-lr6fl3ye1v

    3 ай бұрын

    ቸይናል ከፈቶላቸው ሰጣ እኮ❤

  • @user-fp4ly2tg6y

    @user-fp4ly2tg6y

    3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ የዘመናችን እንቁ እትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ወንድማችን

  • @user-cj5wi3vu3k
    @user-cj5wi3vu3k2 ай бұрын

    እኔ የሚስቱ አድናቂ ነኝ በቁማር እንደ እቃ የያስያዛት ባለቤቷ ነው ለሰውየው ዘር ሳትተካ በውስጧ ይህን በሽታ ይዛ መቆየቷ ተአምር ነው በቁማር ተበልታ ቁማሩን የገለበጠች ጀግና ሴት ናት ምን ያህል ለቀድሞ ባለቤቷ ያላትን ፍቅር ብቻ ሳይሆን የተበሉትን ገንዘብ ያጠራቀመችበት ጥበብ ቁማርተኛውን ግፈኛ የገለበጠችበት ስራዋ አንቱ ያሰኛታል ጎበዝ ኮሜንት ከመስጠታችሁ በፊት ቃለ መጠይቁን ደግማችሁ አዳምጡት ክብር ለሐና

  • @TarikuAlemayehu-kl6pi
    @TarikuAlemayehu-kl6pi3 ай бұрын

    በጣም ጥሩ በዚህ ቀጥል

  • @Qaild-lw2wm
    @Qaild-lw2wm3 ай бұрын

    አግዚአብሔር ከደዚህ አይነት አርዎስ ጋደኛ ይሰዉረን አዉነት መተተ አደርጎብት ነው የኝ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲😭😭

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire45603 ай бұрын

    እራስህን ጠብቅ ወንድማችን ጀግናው ጋዜጠኛ!

  • @saralove8099
    @saralove80993 ай бұрын

    እገዜው እማይሰማ ጉድ የለም ዘድሮ 😢እዉነት ለመናገር የሰላም አይደለም ማለቴ አስመትቶበት ቢሆንስ

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia98563 ай бұрын

    ጀግናዬዬዬዬ አንተን ስጠብቅ ስጠብቅ ዩቱፕ ዘበኛ ሆኜ ቀረው የማዳም ስራም ቀር በእናፍቆት በጉጉት ነው የምጠብቅክ እማምላክ ከክፉ ነገር ሁሉም ትጠብቅልኝ ጥላ ከለላ ትሁንክ ጀግናዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fk7qi4vr3i
    @user-fk7qi4vr3i3 ай бұрын

    የኔ ጀግና እምየ ማሪያም ከጎንህ አለች አይዞህ🙏👍💚💛❤

  • @yeshewasemeru3041
    @yeshewasemeru30412 ай бұрын

    I appreciate the man for his honesty and politeness too. Guys with the way the journalists investigate him no one can tolerate.

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj3 ай бұрын

    ጀግናዉ ጋዜጠኛ እንኳን ደናመጣህ❤️❤️❤️

  • @MMm-um5cy
    @MMm-um5cy3 ай бұрын

    መተት ነዉ ምክንያቱም ህመሜ ይነሳብኛል አለ እኮ ሰለዚ እዉነቱ በታወጣልን ከፈጣሪ ጋር 😢😢😢😢😢ወንድሜ በሄድክበት ፈጣሪ እዲ ጠብቅህ ምኞቴነዉ የኔ ወንድም😢😢

  • @user-qy2ju3bx5n
    @user-qy2ju3bx5n2 ай бұрын

    ጀግና ጅገና ጋዜጠኝ ተባርክ

  • @BerehanuAa
    @BerehanuAa3 ай бұрын

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ አግዛቤሄር የጠብቅህ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 ай бұрын

    አንተ ጅግና ጋዜጠኛ ስለሆንክ ተመስገን ታስመልሰለዋለህ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube3 ай бұрын

    አላህ መጨረሻን ያሳምረው አግኝቶ ከማጣት አልህ ይስውረን አሳስቶ ከሚያሳስት ጋደኛ ከስህርተኛ ከድጋሚዎቹ ይጠብቀን😢

  • @negashakele4873
    @negashakele48733 ай бұрын

    እድሜህን እረጅም ያድርግልህ በርታ ከእግዚአብሔርጋር እባክህ እራስህን ጠብቅ እሽ፡

  • @Eyob797
    @Eyob7972 ай бұрын

    እግዚኦ መሐረነ መሢሕ። መተት ዓድርጎበት ነው። በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው። እግዚአብሔር በትልቅ ሀብት በትዳር ባርኮት ሁሉንም በቁማር ማጣት በጣም ያማል። እግዚአብሔር የወደፊቱን ህይወትህን ያሳምርልህ። እውነትም ይህ ሰይጣን ነው ጓደ(ኛ) ያውም ዓብሮ ዓደግ ሰው ወንድም ማለት ነው ዕንዴት ዕንደዚህ ይ(ጨ)ክናል።

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v3 ай бұрын

    ፈጣሪ ሲሰጠንም ጥበበኛ አላስተዋይ አለመሆን ከባድ ነው የማታ እንጀራ ስጠኝ የምባለው ትክክል ነው

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op3 ай бұрын

    ሰላም ወድማችን ሰላምህ ይብዛ አንበሳየ አንተ የጀመርከዉ ግቡ ሳይደርስ አይቀርም እና በርታልን ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን የአብርሃም የሚለኑ ልጅ የትደረሰልህ በተረፈ የድሃ አባት ተጠንቀቅ ታስፈልገናለህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @user-ke4yh7no8m
    @user-ke4yh7no8m2 ай бұрын

    ይህን ጋዘጠኛ በጣም ጎበዝ ነው ልሸለም ይገባል። ስየትዋ የሰው ስብእና የላትም አቶ ሀይሉ ግን መጀመርያ ወደቁማር ያሰገባው እሱነው ተጠያቂ በአድስ አበባ መኖር ማለት በስኦል መኖር ማለትነው ኢትዮጵያ ቡዙ ቅጣት አላት ምክንያቱም ከዚ የከፋ ህወት የለም ሰው ወደሰይጣን የተለወጠ ከዚህ ኩፉ መስማት ይሰውረን።

  • @abubilal887
    @abubilal8873 ай бұрын

    አቤት የሰውየው ታጋሽነትና የመልስ አሰጣጡ እጅግ በጣም ከባድ ሰው ነው

  • @serkalemnigusse-je4kl

    @serkalemnigusse-je4kl

    2 ай бұрын

    Liju gin yechohale kes bilo beyawera lelawe gin gobez new

  • @K-Arsema
    @K-Arsema3 ай бұрын

    በጣም የምትገርም ልጅ ነህ😊እግዚአብሔር ይጠብቅህ። እነዚህ እጃቸው ረዥም ነው እንዳያጠፉህ ተጠንቀቅ።

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather75973 ай бұрын

    እንዲህ ነው የሚስጢር መተት በፈጣሪ ስም ላይክ ኣርጉ ከመምህር ተስፋየ ትምህርት እንዲያገኝውው😢

Келесі