ሽጉጥ ደቀነብኝ ... በድብቅ እንዳገናኘሁአቸው ሰማ ከሞት ጋር ፊት ለፊት ተጋፈጥኩ.. እናቴ ትዝ አለችኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈራሁ።

ሽጉጥ ደቀነብኝ ... በድብቅ እንዳገናኘሁአቸው ሰማ ከሞት ጋር ፊት ለፊት ተጋፈጥኩ.. እናቴ ትዝ አለችኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈራሁ።

Пікірлер: 4 800

  • @emu88
    @emu883 ай бұрын

    Thanks!

  • @ynserayne

    @ynserayne

    3 ай бұрын

    Emu ❤🙏🙏

  • @LemmaAtomsa-fp9pv

    @LemmaAtomsa-fp9pv

    3 ай бұрын

    ሰውዬውን ለምን ትከልላላችሁ ? ሽጉጥ አውጥቶ እያለ እባካችሁ የብዙ ገጓዜጠኞች ችግር ነው ይስተካከል ።

  • @febhinafebhina744

    @febhinafebhina744

    3 ай бұрын

  • @sitratube1193

    @sitratube1193

    3 ай бұрын

    በማሥረጃ ለህግ አቅርቡ​@@ynserayne

  • @DagmAsegdew-vc1wi

    @DagmAsegdew-vc1wi

    3 ай бұрын

    ራስህን ጠብቅ

  • @MediFikr
    @MediFikr3 ай бұрын

    ቅመሞቼ ለዚህ ጀግና የህግ ከለላ ይደረግለት የምትሉ ላይክ

  • @medid.454

    @medid.454

    3 ай бұрын

    Medi fikr agbiteshal endie.? Call me letdar

  • @user-qg3be8bx7h

    @user-qg3be8bx7h

    3 ай бұрын

    የትኛው ህግ ጭራሽ ልታስገድሉትነው🤔

  • @user-sm9sd3iq2l

    @user-sm9sd3iq2l

    3 ай бұрын

    Lba Qat ala

  • @user-cp6zg6bu1o

    @user-cp6zg6bu1o

    3 ай бұрын

    ሆ ሰው ጭንቀት ላይ እናንተ ጅንጀና እረ ሰው ግን 🥺🥺🥺🙄🙄🙄​@@medid.454

  • @user-wk9qw9oq2p

    @user-wk9qw9oq2p

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ😢😢😢

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q3 ай бұрын

    ለዚህ ልጅ የህግ ከለላ ይደረግለት የምትሉ ላይክ እራሱን አደጋላይነዉ እየጣለ ያለዉ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢

  • @Birtukansiyumhunde

    @Birtukansiyumhunde

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @tirualemeyihuna1086

    @tirualemeyihuna1086

    3 ай бұрын

    ምን ህግ አለ እግዚአብሔር ብቻ ጥላ ከለላ ይሁነው ብቻ ነው😢😢

  • @kukuyedubisa1393

    @kukuyedubisa1393

    2 ай бұрын

    Mendenew. Zem bel. Esh. Zega

  • @kukuyedubisa1393

    @kukuyedubisa1393

    2 ай бұрын

    Zeta afehen. Zemmmmmmmmmbel. Kezkaza

  • @kukuyedubisa1393

    @kukuyedubisa1393

    2 ай бұрын

    Men gudegnaw. New. Yehy. Wend Aydelehem

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja42953 ай бұрын

    አተልጅ በናትህ እኔ እደእናት አተ እደልጅ ስማኝ ልጆች ስላሉኝ መሳርያ ያዝ ሁለት ሆናቹ ስሩ ወይም ተው መኖር አለብህ❤❤

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g2 ай бұрын

    የኔ ጅግና ጋዜጠኛ አተን የወለደች እናት ታድላ. ለዛውም አተንየመሰለልጅ ጅግና ❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse12153 ай бұрын

    መንግስት ለዚህ ልጅ የህግ ከለላ ሊያደርግለት ይገባል ለህዝብ ብሎ እራሱን አሳልፎ የሰጠ ልጅ እኮ ነው😢 በዛውም ኑ ጸጉራችን የምናሳድግበት መላ ላሳያችሁ እህቶቸ

  • @user-ty2dc7le6s

    @user-ty2dc7le6s

    3 ай бұрын

    አዎ የሕግ ከለላ ይደረግለት 😥😥

  • @bipbip8988

    @bipbip8988

    3 ай бұрын

    መንግስትኮ ጀግናአይወድም ሺልጥልጦቹንይደግፍእንጂ

  • @komaistekle4512

    @komaistekle4512

    3 ай бұрын

    በትክክክልልል

  • @fhjfj-vt9ei

    @fhjfj-vt9ei

    3 ай бұрын

    በጣም እንጂ ከመንግስት በላይ እኮ ነው የሚስራዉ ያርብ አላህ ይጠብቀዉ ለዝህ ሚስኪን ህዝብ ሲል አንተን የወለደች እናት እድሜ ልኳን ስትስቅ ትኑር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-so8md6mr4e

    @user-so8md6mr4e

    3 ай бұрын

    አዉ ወላሂ ይገባዋ መንግስት የህግ ከለላ ሊያደርግ ይገባል

  • @user-fu1tc1rz8j
    @user-fu1tc1rz8j3 ай бұрын

    መንግሰት ለዚህ ልጅ የህግ ከለላ ሊያደርግለት ይገባል ለህዝብ ብሎ እራሱን አሳልፎ የሰጠ ልጅ እኮ ነው 😢😢😢❤

  • @zainasied615

    @zainasied615

    3 ай бұрын

    ማንኛው መግስት እሱ መስሎኝ አገራችን ባህላችን አደነታችን በቆሻሻ ማንነቱ የበከለን😢😢 ብቻ አላህ ይዘንልን

  • @zewedefekade8949

    @zewedefekade8949

    3 ай бұрын

    የትኛው መንግስት እናቱ

  • @promobil5835

    @promobil5835

    3 ай бұрын

    hige yetegnw hige eko Ethiopia weset denkim hige yesemayu Fetari yiferde😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v3 ай бұрын

    እንደፈለግ የሚሆነው ከመንግስት ጋር ረጅም እጅ ይኖረዋል ልጅቷ ምናልባት እያስፈራራት ይሆናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-jr2tj4xv5r
    @user-jr2tj4xv5r3 ай бұрын

    ይህን ሰውየ ቶሎ በህግ ካልተያዘ እባክህ ያጠቃሃል ውድሜ ቶሎ በህግ አሲዙት እባክህ አሁንም ልጅትን ይዘህ ሄድክ ቤቱን አየች ትነግረዋለች ለባሏ ያለበትን ቦታ ታውቀ ይገለዋል😢😢😢😢

  • @user-um6cm8er6k

    @user-um6cm8er6k

    Ай бұрын

    እኔኮ የምትገርሙኝ ህግ ህግ ስትሉ ነዉ። ሀገራችን ህግ አልባ ከሆነች ዘመናት አለፉ። ዉለን የምንገባዉ በእግዚአብሔር ጥበቃ ብቻና ብቻ ነዉ።

  • @user-wd3pf2wq6x

    @user-wd3pf2wq6x

    Ай бұрын

    ​@@user-um6cm8er6kእውነት ነው የትኛው ህግ አለና በፈጣሪ ብቻና ብቻ ነው ያለነው

  • @user-rt2st5fe4r
    @user-rt2st5fe4r3 ай бұрын

    ዶክተር ተብየዉም ልጅቷንም ለፍርድ መቅረብ አለባቸዉ የመርእድ ህይወት እንደዚህ ሆኖ መቅረት የለበትም አደራ ጥግ ድረስ አድርሰዉ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏

  • @emylewol819

    @emylewol819

    3 ай бұрын

    😂😂😂😊😊😊😊

  • @MekdesEshetu-to7jy

    @MekdesEshetu-to7jy

    3 ай бұрын

    Tekekel

  • @sadaaaliali4479

    @sadaaaliali4479

    3 ай бұрын

    ችግሩ እኮ ህግ አለመኖሩ ነው መሳረያ ገባየ ላይ ሲውል የሰው ነፈስም እደዚህ እረከስ ሀሰቢንአላህ😢 አይ ሀገሬ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo3 ай бұрын

    እኔ ደግሜ አላይም ይህ ስራ ይቅርብህ መልካም ሰወች አይበረክቱም ለቤተሠቦችህ ኑረ የኢትዮጵያ ችግር አያልቅም

  • @Sarah-kg6mb

    @Sarah-kg6mb

    3 ай бұрын

    ለምን ጋርድ ይቀጥራል እንኮን ተረፉ

  • @AtliAtli-st7jv

    @AtliAtli-st7jv

    3 ай бұрын

    Tarfaalgin?

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    ግድ ነው​@@Sarah-kg6mb

  • @tsigenigatu3922

    @tsigenigatu3922

    3 ай бұрын

    አዎ በጣም ይከብዳል። እኔም በጣም እፈራለሁ ግን የእውነት አምላክ ፈጣሪ ይጠብቀው የእርሱ ጥበቃ ይበልጣል።

  • @Aleye-tx3br

    @Aleye-tx3br

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr3 ай бұрын

    የኔ ውድ ኃያል ጀግና ብርቱ ኤሔ ሰውዬ ፍርድ ይገበዋል ያ የተጎዳ ልጅ መፍቴ እባካችሁ❤❤❤❤😮😮😮😢

  • @user-ri1uq9bn1m
    @user-ri1uq9bn1m3 ай бұрын

    ወንድሜ አንተ በጣም ገራሚ የእውነት ሰው ነህ እርሱንም በተግባር አሳይተህናል በዚህ ላይ ሳልናገር የማላልፈው በእውነት የፈጣሪ ጥበቃው አይለይህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ነገር ግን አንተ የተደበቀችን እውነት ለማውጣት ብለህ በጣም በጣም አደገኛ፣ የጠገቡ ትእቢተኞች፣ አረመኔ ጨካኝ እና ፈርሀ እግዚአብሄር የሌላቸውን ሰዎች እየተጋፈጥክ ነው እናም እነዚህ ሰዎች ህግ ተብዬውን ራሱ በገንዘብ የሚያሸንፉ ናቸው እናም ፍትህ በሌለበት በተለይ በኛ ሀገር እነዚህን ሰዎች መጋፈጥ አደጋ አለው ስለዚህ እውነት በሌለበት አለም ላይ ሆነህ ራስህን አደጋ ላይ አትጣል ቢያንስ በተለይ ለእናትህ እናም ለቤተሰቦችህ በሰላም ኑርላቸው ወንድሜ የብዙዎች ስቃይ አለ ያሳዝናል ነገር ግን ያንተ ህይወትስ ቢቀርብህ ደስ ይለኛል እመብርሀን ከጎን አትለይህ መሉውን አንብበው አመሰግናለሁ።

  • @user-xz2eu1wo2g
    @user-xz2eu1wo2g3 ай бұрын

    በስማአም ልቤ ወለቀች😢😢 እንካን ተረፍክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @Sarah-kg6mb

    @Sarah-kg6mb

    3 ай бұрын

    ተረፈ አላየሁትም በስማም

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    ከባድ ነው

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🙏🥺💔

  • @user-xz2eu1wo2g

    @user-xz2eu1wo2g

    3 ай бұрын

    @@Sarah-kg6mb እው ተረፈ ተመስገን ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @user-jo2td8mq8e

    @user-jo2td8mq8e

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki3 ай бұрын

    ማርያምን ይሄን ጋዜጠኛ ቃል አጣሁለት በመድሀኒአለም እደዉ እሱ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ ወድሜ😢😢😢

  • @user-jz9vc2pv4n
    @user-jz9vc2pv4n3 ай бұрын

    በስማም በጣም ነው የደነገጥኩት እኛ ሀገር ለይ ጥሩ ሰው እድሜ የለውም እባክህ ይህ ስራ ይበቃሀል በእውነት እንደወንድሜ ሁሉ ነው እምሳሳልህ ጀግና ቆራጥ አስተዋይ ሰው ነህ ነገር ግን ለራስህ ደሞ መቆም አለብህ ባይ ነኝ።

  • @SamsungA-od5ez

    @SamsungA-od5ez

    2 ай бұрын

    በጣም😢😢

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne38873 ай бұрын

    ወንድሜ አይዞህ ከእውነት ጋር ስለሆንክ እውነት ያወጣሃል እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ነው ወደ ኋላ እንዳትል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ማን ሊቃወምህ ይችላል በርታ

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y3 ай бұрын

    ለሁሉም ነገር ተጠያቂ ልጅቷ ናት የወንጀሉ ተባባሪ ናት። ጀግናው ባክህ እራስህን ጠብቅ ነፍስ የረከሰበት አገር ሆናለች አገራችን።

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    3 ай бұрын

    ኣዎ

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    2 ай бұрын

    እኔም ጠርጥሬ ነበር🤔ገላዋለች በቃ ሰው እህህ

  • @tigisit2534
    @tigisit25343 ай бұрын

    ይህ ሰዉየው ከባድ መተተኛ እና ክፉ ወንጀለኛ ነው ሲቀጥል ወንድሜ ስትወጣ ጸሎት አርገህ ስግደህ ወጣ የቅዱስ ያሬድን እምነት የቅዱስ አቡነ ቀወስጦስ እምነት በኪስህ ያዝ

  • @betelhemmekuria2901

    @betelhemmekuria2901

    3 ай бұрын

  • @Menelik27

    @Menelik27

    3 ай бұрын

    እውነት ነው ሰውዬው መተተኛ ነው።ጌታ ይጠብቀው የኛ ክፋት የኛ ተንኮል ብዙ ነው። በዚህ መሃል ምንም የማይመለከትፕው ንፁህ ሰው መጎዳት የለበትም።

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    3 ай бұрын

    @@Menelik27 ትክክል 🥹

  • @user-en4zq7lf4n
    @user-en4zq7lf4n3 ай бұрын

    በተቻለ መጠን እራስህን ጠብቅ ከራስህ ሰዎች ጋ ተንቀሳቀስ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ጥንቃቄ እያረክ❤❤❤❤❤

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew38523 ай бұрын

    ምን አይነት ሴት ናት ደግሞ አታፍርም እናቴ ብላ ትጠራለች፡፡ ዶ/ር ተብየውም ነፍሰ ገደየ ነው፡፡ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ከእግዚአብሔር ጋር ራስን ጠብቅ፡፡ አይንአውጣ ባለቤቴ ስትል አታፍርም አይንአውጣ፡፡

  • @layla-pt9vs
    @layla-pt9vs3 ай бұрын

    ለዚህ ጀግናማ ክፉውን እዳያሠማን ዬህግከለላ ይደረግለት ምትሉ ላይክ😮😮

  • @hopeGod2023
    @hopeGod20233 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እለምንሃለሁ ይህንን ጀግና ሰው በደምህ ሸፍን ::

  • @tigistgirma6941

    @tigistgirma6941

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @bellatedros4839

    @bellatedros4839

    Ай бұрын

    አሜን🙏

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun97083 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኛ መልካም ወንድማችን እንዳንተ ያሉትን ያብዛል እውነት እረ ውይ ስው የለም እኮኮኮኮ😢😢

  • @kalebdancer5029
    @kalebdancer502914 күн бұрын

    ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ ሰራተኛህም ከዚህ ክፋ እቶ አዲሱ ጋር ይመስለኛል አንተን በመርፌ መድሀኒት ያደረጉብህእይዞህ ምንም አትሆንም የእውንት አምላክ ካንተ ጋር ነው

  • @habiseifu2921

    @habiseifu2921

    13 күн бұрын

    Wiyne erasu nawe liju erasu asazingne

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky3 ай бұрын

    ይሄን ጀግና ወድማችን 100k እናሥገባው ቅመሞችየ❤

  • @Selam694
    @Selam6943 ай бұрын

    ይሄ ትምህርት ይሁንህ ወንድሜ ለሌላ ጊዜ::ሲጠሩህ ዝምብለህ የቀጠሩህ ቦታ አትሂድ :ባለፈውም ኮሜንት ፅፌ ነበር : እንፈልግሀለን ብለው ጠርተው እንዳይበቀሉህ ተጠንቀቅ ብዬ: በጣም ያሰጋኝ ነበር እንዲህ አይነት ድርጊት እንዳይከሰት :: በጣም አስደንጋጭ ነው የሰውየው ድርጊት ::እግዝያብሄር እንኳን አንተን ሰወረልን 🙏 ሰውየው እጁ በደም የተጨማለቀ አደገኛ ወንጀለኛ ይመስለኛል::

  • @tigistabebe7139

    @tigistabebe7139

    3 ай бұрын

    በጣም በጣም

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv3 ай бұрын

    የኔ ወንድም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከክፉ ነገር ትከልልህ እራስህን ጠብቅ አሳቀቀን እኮ ሰውየው መርድ ደሞ ጠንከር በል በቃ ልጅቷ ለአላማ ነው የቀረበችህ ንቃ የምን ማልቀስ ነው ከተቻለ ፀበል ብትገባ ጥሩ ነው

  • @user-uf8lh1tg7z
    @user-uf8lh1tg7z3 ай бұрын

    ጋዜጤኛዉ ተባረክ በየቤቱ ስንት አይነት አረመኔ አለ

  • @nas7117
    @nas71173 ай бұрын

    ወይኔ እራስህን ጠብቅ በማርያም 😭😭😭😭

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA3 ай бұрын

    በጌታ ስም ይህ ዶክቶር የቡዙዎቹን ህይወት ያጠፋ ሰው ነው እራስህን ጠብቅ የኛ ጀግና በጌታ😢❤ ልጁ በጣም ያሳዝናል ምስኪኒ😢😢😢😢😢ደክቶሩ ጌታ የእጅህን ይስጥህ😢😢😢

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    3 ай бұрын

    🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @soomebaby83

    @soomebaby83

    3 ай бұрын

    እውነትነው

  • @Gombet25
    @Gombet253 ай бұрын

    ጀግና ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም:: please protect Mered and his mom

  • @yosefasefa4953
    @yosefasefa49533 ай бұрын

    ጋዜጠኛው በጣም ነው የማደቅህ በርታ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q3 ай бұрын

    እረ በእናትህ ለብዙዎቻችን ታስፈልገናለህ መድሐኔዓለም ይጠብቅህ የኔ ጎበዝ አንበሳ !!!

  • @DinkneshKebede
    @DinkneshKebede3 ай бұрын

    ዎይኔ ማልካም ሰው አይበረከትም አሄንን ልጅ ፋጣሪ ይጣብቅህ የምትሉ ባላይክ አሳዩኝ 😭❤🙏

  • @user-kc3rz6ej4u

    @user-kc3rz6ej4u

    Ай бұрын

    Ameen Ameen 🙏 yetebikew

  • @user-tc5zp3ch4q
    @user-tc5zp3ch4q3 ай бұрын

    እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል አይዞህ ወንድሜ እመብርሃን ትርዳህ ጤንነትህ ተመልሶ እናትህን ለመርዳት ያብቃህ። ፈጣሪ ሳይረፍድ ፍርዱን ይስጥ። እባክህ አንተ ደሞ ራስህን ጠብቅ እባክህ

  • @user-gb7jy9up6i
    @user-gb7jy9up6i3 ай бұрын

    ወይኔ የነኔ አባት እንኳን እግዜር አተረፈህ ሰዉየዉ አይንያወጣ ወንጀለኛ ነዉ አባቴ እራስክን ጠብቅ

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse76843 ай бұрын

    በመጀመሪያ ይቺ ሴት ለበቀል አባቷ ነው የላካት ልጁ የዋህ እና ምስኪን ነው እግዚአብሔር ይድረስል አባቴ

  • @hgghcghhfn1786

    @hgghcghhfn1786

    3 ай бұрын

    መስተፋቅሪ ነዉ መሰል

  • @emetieabebe3468
    @emetieabebe34683 ай бұрын

    ልጁን እንደዚህ እንዳሠቃያቹሁት ፈጣሪየ ያሰቃያቹህ ዱክተሩና ልጅቱ 😢😢😢😢😢

  • @zinetaragie6261

    @zinetaragie6261

    3 ай бұрын

    ልጅቱም መተት አሠርታበት ቢሆንስ በዚህ ሁኔታ ላይኳ ሆኖ ሥለሷ የሚያሥበው

  • @seadaseada-bb1og

    @seadaseada-bb1og

    3 ай бұрын

    አሚን የጃቸውን ይሰጠቸው😢😢

  • @hawaabagaaz7552

    @hawaabagaaz7552

    3 ай бұрын

    mean ya Allah

  • @Lulitiyeassefa1955
    @Lulitiyeassefa1955Ай бұрын

    ይህ ዶክተር የተማረውን ትምህርት ስው ለማዳን ምሎ ተገዝቶ ስራ ላይ ከዋለ በሗላ በችሎታው ተማምኖ ሰው ለመግደል ከሆነ ነገሩን የሚመለከተው ክፍል ላይሰንሱን ነጥቆ ከስራው መባረር አልበት:: በጣም ነው የሚያስፈራው ::

  • @rtfdift143
    @rtfdift1433 ай бұрын

    የሰማውን ነገር ባይሰማ መልካም ነበር ካለበት ህይወት አንፃር ከባድ ነው። ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ ከክፉዎች እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Sofi24434
    @Sofi244343 ай бұрын

    አረ በአላህ ፈርቼ ነበር እኔም😌 አተ ልጅ አላህ ይጠብቅ እባክ ራስህን ጠብቅ ይህ እርኩስ ሰው ነው በጣም ስጠብቅ ነበር ሰውየው ልጅን በቁሙ ነው የገደለው ለህግ ይቅረብ :: አንደኛ ነኝ ዛሬ ኮሜት ላይ 👌

  • @fikir.com.

    @fikir.com.

    3 ай бұрын

    ኢትዮጵያውስጥ እግ ያለው ወረቀትላይ ብቻነው ያለው

  • @zinetaragie6261

    @zinetaragie6261

    3 ай бұрын

    እኔም እደዚህ ጉዳይ ያሥፈራኝ የለም

  • @bhbh7108
    @bhbh71083 ай бұрын

    እውነት ይሄን ጀግና ወንድማችን 100k እናስገባ እውነት ይገበዋል ❤❤❤❤

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei3 күн бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ለምሰራው መልካም ስራ ከፈጣሪህ ታገኝበታለህ አይዞህ እራስህን ጠብቅ አንተ በጣም ዲንቅ ሰው ነህ በርታ

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu50543 ай бұрын

    ከመጀመሪያው ተጠንቅ ሰውየው አደገኛ መሆኑን ነግሮህ ነበር እኮ። ይህ ልጅ ተባብረን መታከም አለበት ይድናል። ጠበልም ይጠመቅ። ዶክተር ተብየው ግን አንተንም የመግደል ሙከራ ነው ያደረገው፣ ሽባ አደርግሀለሁ ያለው ስራውን እየተናዘዘ ስለሆነ አንተንም ከጎንህ ሆነን በሚያስፈልግህ እንረዳሀለን። እስካሁን በ3 ሰው ህይወት ተጠያቂ ነው። ለደብረዘይት ህዝብ እና ላጠፋው ነፍስ ለመርድ ሲባል የሚሰራበት ክሊኒክ ሳይቀር የጤና ባለሙያዎቹም ይህን ነፍሰገዳይ እና ተባባሪዎቹን ለፍርድ ያቅርቡልን።እስካሁን የስንት ሰው ህይወት አጥፍቶ ይሆን? ቸሩ መድሀኔአለም ይፋረደው እውነቱን ያውጣልን። ሁሉም ሰው ለተጎዱት ካልወገነ እንደዚህ አይነቱን ግፍ ይዘን እንዴት አምላክ ይታረቀን?

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba3 ай бұрын

    የእኔ አባት እንዴት እንደደነገጥኩ አንተ ጀግና የህዝብ ልጅ እባክህን ብቻህን አትሥራ ጋርዲዎች ይኑርህ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90633 ай бұрын

    ,ይህ ሰውዬ በትክክል የተማመነበት ፖሊስና ዳኛ አለ በርግጠኝነት ህግ እንደማይሰራ ስለሚያውቅ ነው እንዲህ የልብ ልብ የተሰማው እባክህን መርዕድን ፀበል ውሰደው ቶሎ።

  • @rishonlecion5777

    @rishonlecion5777

    3 ай бұрын

    זסל של בן אדם איזרי אלק ד"כ סטן

  • @fitztek8119
    @fitztek81192 ай бұрын

    የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢የኔ አባት ምን አይነት አረመኔ ሰው ነው የገጠመህ ይሄ የሰው ደም የለመደ ነው እባክህ እራሱን ለማዳን ሲል ይጎዳሀል ተጠንቀቅ ከተቀደምክ በኋላ ፀፀቱ ላንተና ለቤተሰቦችህ ነው እንደዚህ ከበድ የሚሉ ጉዳዮችን ስትከታተል የህግ አካል ያዝ በእርግጥ የህግ አካል እንደዚህ አይነት ጉዳዮችን አይፈልጉም አውቃለሁ አሁን አእምሮአቸው በገንዘብ እና በዘር ተቀይሮአል ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እርሱ የእውነት አምላክ ነውና

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam32213 ай бұрын

    አረ ሰውዬው በጣም ከባድ ሰው ነው እባክህ ወንድሜ እራስህ ጠብቅ እናት ካለክ ደብዛሃነው ማጠፋው ማለቱ እራሱ ትልቅ ማስረጃ ነው እባክህ እባክህ እራስን ጠብቅ የእሱ አይነት ወንበዴዎች ፖሊስ አይጠፋም ብሩን ተማምኖ ነው ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ አንተ ጀግና ነክ ❤

  • @amelbabi8859
    @amelbabi88593 ай бұрын

    ለዚህ ጀግና አብረን እንቁም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅ ስላሴዎች ይጠብቁህ🙏🙏🙏

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi3 ай бұрын

    እሄዳለሁ ችግር የህግመላላት ነው በምነለብኝነት በወጀል ላይ ሌላወጀል በጣም ያሰዝናል 😢😢 እባካችሁ የህግ አካሎች ለተጎጅው ወገን ድረሱለት እባካችሁ እባካችሁ 😢😢 ፈጣሪ ይማርህ ነገሌላ ቀን ነው ።በርቱ በርቱ እራሳቹሁን እየጠበቃቹሁ የእውነት አምላክ ከነተጋር ይሁን።

  • @user-vy1up7qu5t
    @user-vy1up7qu5t3 ай бұрын

    ጀግናዬ ይመችህ እራስህን ጠብቅ አላህ ካንተጋር ይሁን❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu39223 ай бұрын

    ሞትን ለእውነት የተጋፈጠ ጀግና!! ፈጣሪ ጠባቂ መላእክትን ይላክልህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vj9kd8dk2l
    @user-vj9kd8dk2l3 ай бұрын

    ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ሰዉዬዉ ባለቤቱን ከልጆቱ ጋር ግንኑነት ስላየነዉ በርግጠኝነት የገደሏት የልጁንም አባት የገደለዉ እራሱ ነዉ በእርግጠኝነት አሁን ላይ ጥሩ ማስረጃ ይዘሀል በአስቸኳይ ለህግ አቅርበዉ እባክህ ወንድሜ ልጁም ይቁረጥለት ህይወቱ ይበልጣል ልጅቱ ቤቱን ስላየች እንዳ ታስገድለዉ እባክህ ወንድሜ እቺ አረመኔ

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_0013 ай бұрын

    ህግ ይዳኘው አንተ ራሤሕን ጠብቅ ወንድም

  • @gdhnfcbdhhffu8594
    @gdhnfcbdhhffu85943 ай бұрын

    ግን እህህህህ ፈራሁ ሽጉጡ አስደነገጠኝ የእውነት በቃ ተኮሠ ብዬ 😢😢😢😢ምን ያክል ውሥጥጥ ድረሥ የተደበቀ ሚሥጥር ቢኖርነው ግን 😢በቃ ራሥህን ጠብቅ

  • @user-fd7nx8qs7m
    @user-fd7nx8qs7m3 ай бұрын

    አነተ ልጅ እኔ በጣም ፈርቼ ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ ክፉ ሰዎችን ፍለፊት አትጋፈጥ ወድሜ አደራ አደራ

  • @meseretroge1232
    @meseretroge12323 ай бұрын

    አሁንም ቶሎ ወደ ህግ የመግደል ሙከራ ነው ቶሎ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy3 ай бұрын

    የፈራሁት ደረሰ ግን እንኳን እ/ሄር አተረፈህ ራስህን ጠብቅ እባክህ ወንድሜ

  • @AwetTube
    @AwetTube3 ай бұрын

    አፍፍፍፍ እንዴት ልብ የወለቀ የኔ አባት አረረረ ራሳ ጠብቅ❤❤

  • @zerihunhaile
    @zerihunhaile3 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ደጋግ ሰዎች ለዚህ ወንድም መልካም በማድረግ ከጎኑ ቁሙ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok3 ай бұрын

    ይሄ ጋዜጠኛ በጣም ጀግና ነው ግን የሕግ ጥበቃ ቢደረግለት መልካም ነው!!

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    3 ай бұрын

    ጀግና የሚለዉ ቃል አይገሌፀዉም ሌላ ቃል ሁሉ ቢገኝ ጥሩ ነበር😢

  • @selamkoo1566
    @selamkoo15663 ай бұрын

    እዉነት ነዉ ዶክተር እደዚህ ከሆነ በአፍንጫ ይዉጣ ጀግና ነህ የምር በርታ ከኋላ ጠበቃ ያስፈልግሃል😢

  • @gefubeza80
    @gefubeza803 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘወትርም እግዚአብሔርም በፊትህ ይቅደም እንደወንድም ምመክርህ እንደነዚህ ያሉ ተማርን የሚሉና ገንዘብ ያላቸው ሰዎች እጀ ረዥም በደም የተጨመላለቁ እንዲሁም የወንጀሎቻቸው ተባባሪ የሆኑ ልክስክስ ባለስልጣን ፖሊስ ጠበቃም ዳኛም ቅጥር ነብሰ በላም ጭምር ስለሚቀጥሩ ተጠንቀቅ ወጥመዳቸው ውስጥ እንዳትገባ አንተን ቢጎዱህ ጉዳቱ ያንተ ብቻ ሳይሆን እንደ መርዕድ እኔንም ጨምሮ በከሀዲ ሰዎች ህይዎታቸው ለሚመሳቀልባቸው ገንዘብም ዘመድም የሌላቸው ከግፉም በለይ ፍትህ ለተነፈጉ እልፍ ድሃ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ሞት ነው እን እራስክን ጠብቅ በተረፈ ፈጣሪ ሁሌም በመንገድህ ሁሉ ይቅደም ለእራስህ ጥላ ለእግርህ ከለላ ይሁን እጅህንም እውቀትህ ስራህ ሁሉ ይባረክ ለእኛም እንዳንተ አይነት ወገን አለኝታ አያሳጣን

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw41753 ай бұрын

    የዚህን ጀግና ለድሀ የቆመ ነው እባካችሁ የህግ ከለላ ያሰፈልገዋል አኔ ከፉውን አያሰማይ በጣም ነው የምንወደው የኛ ጀግና

  • @user-re5yf3yg1i

    @user-re5yf3yg1i

    3 ай бұрын

    አንተ እሱ ጋ ብቻህን አትሂድ ራሰህን ጠብቅ😮

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k3 ай бұрын

    ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እናትህን ተፈልጋሃለች ግዴታ የሚቲሄደው እንቀስቃሴ የህግ ከለላ ያስፈልጋሃል እኛም አንተ ልትጎዳብን አንፈልግም😢እመብርሃን እናቴ ትጠብቅህ❤❤ህልና💊💊💊 ነኝ

  • @user-bp3br6ou3k

    @user-bp3br6ou3k

    3 ай бұрын

    @user-rq7hz1gv2p እረ ይሞችሽ ትጂየይ😘♥️

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo2 ай бұрын

    የካሚራ አማናወቹ አከዱለትም ሙህናችሆል እኩሮ አላህ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt3 ай бұрын

    ኦ እግዚኦ ምን አይነት ተግባር ነው ምኪን ማርያምን አንጀቴን ነው የበላው ምክንያቱም ወንድሞች ወሉኝ ኡፍ ከባድ ነው 😢😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66593 ай бұрын

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰👍❤❤😢😢😢

  • @rahmaadam1469

    @rahmaadam1469

    3 ай бұрын

    ወንድሜእራስክንጠብቅይህስራጥሩአይደልምምመልካምስራአያመሹምከዚህስራውጣለናትህእዘንላቸው

  • @user-yc3kr1to2s
    @user-yc3kr1to2s3 ай бұрын

    ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ሰውየው እጁ እረዥም ይመስላል እሱ ባይሳካለት እንኮን በጅ አዙር እንዳያጠቃህ 😢 እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ❤🙏❤️

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028Ай бұрын

    ይሂሰውየ ነው አደጋ ያደረሰበት ወድማችንን😢 ፋትህ ለወንድማችን ለጋዜጠኛው ፍትህ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b2 ай бұрын

    ውይ የወንድ ልፍስፍስ አልወድም ዝብሎ የሚድንበትን ምንገድ አያስብምወይ እንዳውም ጠንካራ መሆን አለብህ የታመመው ሲያናድደኝ ጋዜጠኛው ደሞ አሳዘነኝ ነብሴ ልወጣነበር ስለተረፍክ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y3 ай бұрын

    የፈራሁት ነገር በአላህ እራስህ ጠብቅ ለዚ ጀብ ለሆነ ህዝብ😭😭😭

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59403 ай бұрын

    👉 አንጋፋው ጋዜጠኛ ወንድማችን ፣ እባክህ እራስክን ጠብቅ ፣ ያለጥበቃ 🙏 አትንቀሳቀስ❗ በጌታ በእየሱስ ሥምና ደም ተሸፈን❗ተባረክ❗🙏

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @argaasefa1146
    @argaasefa11463 ай бұрын

    አንተ ጀግና እውነት ትገርማለህ ሁሌም ጠንካራ ትደንቃለህ ብቻ እራስህን ጠብቅ አደራ ተጠንቀቅ ይህ ተንኮለኛ ሰው በአንተ እንዳይሳለቅ አቤት መዓት ስንት ጉድ አሠማን የሰው ቅሌቱ ስንቱን እያሳየን።

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm3 ай бұрын

    ልጂቷ እንዳታስገድለዉ ፈራሁ አሁንም ቤት ይቀይር ጋዜጠኛዉ ራስህን ጠብቅ የገባህበት ነገር ከባድ ነዉ እባክህን የህግ አካል ጋ መንቀሳቀስ አለብህ

  • @hemihemi4715
    @hemihemi47153 ай бұрын

    እራስህን ጠብቅ ወንድማችን በዚህ ስዓት ህግ የለም😥😥 እመብርሃን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ👏

  • @MadinaEimar
    @MadinaEimar21 күн бұрын

    ወይኔ ልጅቱ ግን ምን አይነት ጨካኝ ናት የዚህን ልጅ ህይወት አላህ ያስተካክልለት ጋዜጠኛዉ ደግሞ እራስህን ጠብቅ የመንስት እርዳታ ይደረግለት

  • @tetetete7436
    @tetetete74363 ай бұрын

    ወይኔ ልቤ ልትሾልክ ነበር አንተን ክፋ አይንካብን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠላቶችህ በእየሱስ ስም እጅና እግራቸው የታሰረ ይሁን ❤❤

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile88483 ай бұрын

    አንድ ፖሊስ ሁሌም አብሮህ ከጎንህ ሊሆን ይገባል😮😮

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-sv3ht1cc1u

    @user-sv3ht1cc1u

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-jo1tb5qb1r
    @user-jo1tb5qb1r3 ай бұрын

    ይች አገር ተማርን ባሉ ሰወች ነው እኮ 50 አመት ሙሉ መከራዋን እምታየው ። መማር እኛ አገር ላይ ... ጀግናው ራስክን ጠብቅ የምታገኛቸውን ሰወች ቀጠሮ ስትይዝ ጠባቂ ይዘህ የመሳሪያ ፍተሻ ማስደረግ አለብህ ። በዘመናዊ ፍተሻ በድምፅ የሚጠቁም መፈተሻ መጠቀም አለብህ ። በተለመደው በእጅ የዳሰሳ ፍተሻ ሊያልፉ ወይም ላይገኙ የሚችሉ ስለትን ጨምሮ መሳሪያዎች አሉ ። እኔ አንድ ቀን ይኸ ነገር ሊፈጠር እንደሚችል ግምቴ ነበር ምክንያቱም የምትይዘው ኬዝ ከጀርባው በጣም ከባድ የወንጀል ታሪክ ያለው ስለሆነ ነው ። እባክህ አታሳቀን ራስክን ጠብቅ ።

  • @kidehaile7797

    @kidehaile7797

    3 ай бұрын

    That's true 👍

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela97613 ай бұрын

    ዎንድሜ አንተ እኮ ለቡዙ ኢትዮጵያዋን ታስፈልገናለክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ..... እንዲሁም በጣም ነው ምንዎዲህ ምናከብርክ!!የቡዙ ሰዎች የሂዎት ጎዳና ሆነሃል... ቡዙ ሰው ከስቃይ, ከመከራ አድነሃል... በአንተ ላይ ምንም ነገር እንዲህ ደርስ አንፈልግም.. እንሻላህ አይደርስህም.. ሁሉም ቀን በዱአቺን/ፆሎታቺን ጎንክ ነን አምሺር... እና ለብቻ አት ሂድ በ በፈተረክ... ይህ የሕይወት ጉዳይ ነው ጋርድ መኖር አለብክ please 🥺🙏🙆‍♀️..... እና አንተን መረዳት ካለብን እነረዳለን... እንዴት እንደሚንረዳክ ብቻ ንገረን . 🙏🙏...ሰው ስን ናደድ ማረገዉን አያቂም...... ራስክን ጠብቅ ከፈጣሪ በታቺ.. አሁን ሰው አዉሬ ሆኖዋል..አንተ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ታስፈልገናለክ... 🥺❤️❤️❤️❤️

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37333 ай бұрын

    እባክህን ራስህን ጠብቅ በናትህ😢አንተ ልዩ ጀግና ነህ አከብርሀለው ለህግ አቅርበው ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም ይጠብቅህ

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e3 ай бұрын

    እግዚኦ ምን አይነት ሰውነው እባክህን እራስህን ጠብቅ ፆለት አድርግ ይህ ስጋለበስ አጋንት ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu3 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በእውነት የህግ ከለላ ቢደረግለት ጥሩ ነው ለብዙዎች ተስፋ የሆነ ልጅነው

  • @RuhamaArgaw
    @RuhamaArgaw20 күн бұрын

    ወንድም እመቤቴ ማርያም በህይወት ትግባ ስላም ብዝት ይበልል

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet14653 ай бұрын

    ወይ አገሬ የእኛ አባቶቻችን እንዲህ አልነበሩም:: ዋወ ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ከእውነተኞቸ ጋር ስላለ ጠብቆሀል ወደፊትም ይጠብቅሀል:: ተባረክ

  • @user-my7vd3ic3g
    @user-my7vd3ic3g3 ай бұрын

    ወንድሜ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ አንተን ሳይህ እሳሳልሃለሁ ክርስቶስ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @zehramuhamed6489
    @zehramuhamed64893 ай бұрын

    ኡፉፉፉፉ😢😢የኔ ወንድም ቪዲዮው በፍረሀትና በስጋት ነው የጨረስኩት ወላሂ እንኳን አላህ አወጣህ ከዚህ አውሬ ሰውዬ።እና ለህግ ቀርቦ ይታሰር የምትሉ👍አሳዩኝ❤🎉🎉🎉

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🙏🥺💔

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🙏🥺💔

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo3 ай бұрын

    ወንድሜ አመብርሃን ትጠብቅ ወንድማችን ተጠንቅቅ ወንድማችን ስው ኩፉ ሁንዋል

  • @user-mq3gv4um4p
    @user-mq3gv4um4pАй бұрын

    ይህ ልጅ የኢ/ያ ፖሊሶች እማይሰሩት ስራ ነው እሚሰራው ጀግና

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba21413 ай бұрын

    ህግ የሌለበት ሀገር እጅግ በጣም ያማል:: ሰውየውን ግን በቀላሉ ማስወገድ ይቻላል ::

  • @goodwork8046
    @goodwork80463 ай бұрын

    የልጅቱንም እናት ገሎ ነው ልጅ ስለሌለው የወሰደው ይህን ንምመርምሩ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ የዚህ ሰው መያዝ ይብዙዎች ህይውት ይተርፋል እውነት ያሸንፋል በርታልን💪🏾ጀግና ጋዜጠኛ💪🏾💪🏾💪🏾❤️

  • @msgjh3659

    @msgjh3659

    3 ай бұрын

    በደብ ዉነሺነዉ መመርመር ያሰፈልጋል

  • @user-wx3nw8vw8r
    @user-wx3nw8vw8r3 ай бұрын

    ኪደነምህረትትጠብቅክ

  • @MuluH-yc3kp
    @MuluH-yc3kp2 ай бұрын

    በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o3 ай бұрын

    በገዛ ብሬ የገዛሁት ስልኬ ነፍሴን አስጨነቀ ማነዉ ለዚህ ልጅ እንደኔ ምሳሳለት ፈጣሪ በሄድክበት ይከተለህ እራስን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር ወንድሜ እባክህን 😢😢😢😢😢😢

  • @aishasaed9247

    @aishasaed9247

    3 ай бұрын

    እረእኒአለሁሽ

  • @firehiwotbekalu585

    @firehiwotbekalu585

    3 ай бұрын

    እኔም በጣም

  • @seadaseada-bb1og

    @seadaseada-bb1og

    3 ай бұрын

    እኔለራስ እደትደምፈራለት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j3 ай бұрын

    እንተ ጀግና ገዳዬች በልበ ሙሉነት የሚኖርባት ሃገር ኢትዮጵያ እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይነት ጀግኖችን ስናይ እንፅናናለን

  • @alimehar113
    @alimehar1133 ай бұрын

    ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ራስህን ጠበቅ

  • @RosesCafeRestaurantCateringRos
    @RosesCafeRestaurantCateringRos3 ай бұрын

    Put him away for rest of his life. He is responsible for three lives. You are a hero 🙌 brave 👏

Келесі