ዶክተሩ አሳዛኝ ዜና ነገረኝ። በእግሬ ቆሜ ለመሄድ ብዙ ጊዜ ይፈጅብኛል።

Фильм және анимация

ዶክተሩ አሳዛኝ ዜና ነገረኝ። በእግሬ ቆሜ ለመሄድ ብዙ ጊዜ ይፈጅብኛል።

Пікірлер: 2 600

  • @Zenaes-cc3wt
    @Zenaes-cc3wt20 күн бұрын

    እኔ ለመራመድ ብዙጊዜ ይፈጅብሀል በሚለው ቃል አልሥማማም የቅዱስ ኡራኤል ን ፀበል ተጠመቅ ሲጠሩት አቤት የሚል መላክ ነው

  • @lulimuslim_eth

    @lulimuslim_eth

    20 күн бұрын

    ok tsebelochum yileyayalu malet nw?

  • @hadastekle2644

    @hadastekle2644

    20 күн бұрын

    hakim yalew hulu ewnet aydelem tmotalachihu yetebalut hulu Egziabiher tarikun keyrotal tidnaleh lewtun eyayeh new

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    19 күн бұрын

    ትክክል

  • @Eagle106come

    @Eagle106come

    19 күн бұрын

    ​@@lulimuslim_eth ahizabi

  • @tsehaysitotaw3843

    @tsehaysitotaw3843

    19 күн бұрын

    ❤❤❤❤ለሁሉም ቸሩ ፈጣሪ ይርዳህ አንተም ጏበዝ ነህ አምላክ ይርዳህ:;

  • @abezash921
    @abezash92120 күн бұрын

    ተመስገን እጆቹ ስንቀሳቀስ አይቶ ደስ ያለው ብቻ ኑ🎉😢👍👈

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    20 күн бұрын

    እኔ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    20 күн бұрын

    እኔየ አላህ ጨርሶ ይማርው😢😢

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    19 күн бұрын

    ደስታም አይገልፀውም ፍንድቅ ነው ያልኩት

  • @user-ld2th3qb3l

    @user-ld2th3qb3l

    19 күн бұрын

    እኔ

  • @astermoges8190
    @astermoges819020 күн бұрын

    ከዶክተር በላይ የሆነው መድኃኔዓለም ክርስቶስ አለልህ። እኔ የዛሬ ሁለት ዓመት ባለቤቴ ድንገት ስትሮክ አጋጥሞት ዶክተሩ ቆሞ የመሄድ ተስፋ የለውም ብሎኝ አስደንግጦኝ ነበር ።ሆኖም ግን ከሆስፒታል ወጥቶ ፊዚዮቴራፒ በጀመረ በ5ኛው ቀን ከዊልቼር በድጋፍ መሄድ ጀመረ።ቀስ እያለም በዱላ ፣ አሁን ደግሞ ትንሽ አንከስ ማለት ቢኖርም ያለዱላ የፈለገበት መሄድ ችሏል። ስለዚህ ወንድሜ ዶክተሩን ትተህ እግዚአብሔርን ተደገፍ። በአጭር ጊዜ ቆመህ እንደምትሄድም ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @user-cw3qt3xy1p

    @user-cw3qt3xy1p

    19 күн бұрын

    ኧረ የመዘግየት መነፈስ ሃኪም ያለውን አትስማ እየሱስሰ ጌታ ነው መዳን በክርስቶስ ድጋፍ እንጅ በሀኪም ስላልሆነ ጌታ በሀኪሞች አልፎ ሊረዱህ ይችላሉ የፈጠረህ አምላክ ግን ያሻግርሀል ያድንሀል እመን በቅርብ ቀን እንደልብህ መራመድ ትጀምራለች የእናትህንም ሆነ የተከታዮችህን ደስታ እንጠብቃለን ፈጽሞ ይማርህ 🙏❤

  • @belaynshabebe8129

    @belaynshabebe8129

    19 күн бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ጨሪሶይማርህ።

  • @ehabetameskal

    @ehabetameskal

    18 күн бұрын

    ወንድም ዘላለም እግዚአብሄር ይባርክህ ጓደኛ ሳይሆን እውነተኛ ወንድም ነህ የአንተን ስራ ጌታ ይስራልህ

  • @etalem3581
    @etalem358120 күн бұрын

    ከዶክተሩ ይልቅ የእግዚአብሂር ይበልጥል የኔ ጀግና ወንድም አይዙን በርታ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris483320 күн бұрын

    ይህን ጀግና አላህ ጤናውን ይመልስለት የምትሉ ❤❤❤

  • @danyakadir5131

    @danyakadir5131

    20 күн бұрын

    MashaAllah Allah edemena tena yesetachu Ayezhk inshaallah cherso Yemarek 🎉❤❤❤

  • @jafare6250

    @jafare6250

    20 күн бұрын

    አላህ ጣነይህ እማልሲ ላቴህ አህ አይገባም ነባሪ አላህ ጫሪሶ ይማሪ❤❤❤

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    ድምሪኚ

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    @@jafare6250 ድምሪኚ

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    20 күн бұрын

    አላሁመ አሚንንንን

  • @teklubirru5780
    @teklubirru578020 күн бұрын

    ከዶክተሮች ሁሉ በላይ ዶክተር የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ፈውሱን በተአምራቱ ያድርግልህ።

  • @user-hw4ed6tp9n

    @user-hw4ed6tp9n

    20 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zebu8565

    @zebu8565

    20 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    20 күн бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    19 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @yisaqweldemariyam6599

    @yisaqweldemariyam6599

    19 күн бұрын

    አቤት የመድሃኒያለም ስራዉ እጹብድንቅነውሃያሉ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን ለዚያበቃህ ሁለታች ደግሞ በጣም ደስትላላችሁ በርቱጠንክሩ ፈጣሪ ከፈተና ይሰዉራችሁ እመቴ ድንግል ማርያም አትለይህ።

  • @user-hh6ep6er2q
    @user-hh6ep6er2q19 күн бұрын

    ፀበል ተጠመቅ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ወንድማችን ዘላለምም እናመሰግናለን❤

  • @user-xn3lr4fh8y
    @user-xn3lr4fh8y19 күн бұрын

    እናተ ሁለት ድንቅ ሰዎች በረቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @medinatube5989
    @medinatube598920 күн бұрын

    ቆይ ልጅቱ እምን ደረሰች እደው አላህ እንደወጣች ያስቀራት ይች እባብ የልጅቱንም ነገር ንገሪን ለህግ ትቅረብ የምትሉ likeአድርጉ😢

  • @Menelik27

    @Menelik27

    20 күн бұрын

    እሷንማ መያዝ ካልቻሉ ምኑን የንስር አይን ሆነ! ስንት ሌባ ሲያሳድድ የነበረ ጀግና ይቺ ነውረኛና የሴይጣን ዘርማ ከገባችበት መውጣት አለበት። እንኳንም ጓደኞቹ አብረውት ሆኖ። ፈልገው ማግኘትማ አለባቸው።

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    19 күн бұрын

    ​@@Menelik27 Tikkil

  • @user-us6ld6ln9c

    @user-us6ld6ln9c

    19 күн бұрын

    ያጠፋ መቀጣት አለበት ሁሉም ሰው ከህግ በታች ነው

  • @Samera-kd5nz

    @Samera-kd5nz

    19 күн бұрын

    ​@@user-us6ld6ln9cኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የት አለ እሁን እማ ጨርሶ ህግ የሚባል ነገር የለም

  • @yemachaltube

    @yemachaltube

    19 күн бұрын

    ልጅቷን ይዘክ የሰጧትን ሰዎች ተሰያቹና አስፈቱት

  • @afarcomedy2765
    @afarcomedy276520 күн бұрын

    200k እናስገባዋ እባካችሁ እኔ ከአፋር ነኝ Ethiopiaዊ እስከሆነ ድረስ ወንድሜ ነው ❤❤❤❤

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    20 күн бұрын

    ❤❤

  • @ommohmed1843

    @ommohmed1843

    19 күн бұрын

    🌹🌹🌹🥀🥀🥀✅✅✅

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GhffvVhgvh

    @GhffvVhgvh

    19 күн бұрын

    ​@@sishaia6875የኔቅንአሳቢ እኔ በጣምእወዳችሁ አለሁ አፋር 😘እኔአማራነኝ ግን በጣም ነውምወዳችሁ

  • @seblipomi3684

    @seblipomi3684

    19 күн бұрын

    ❤❤❤ተባረክ ሁላችንም አንድ ነን

  • @seni_21
    @seni_2119 күн бұрын

    😭😭😭😭እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም አደራሽን ዳብሽው😢

  • @user-fk8xq9qg6n
    @user-fk8xq9qg6n19 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የእኔጀግና ወንድም❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @riste857
    @riste85720 күн бұрын

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እርሱ ይዳብስህ ወንድሜ ❤😢

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    ውድድምሪኚ

  • @FikralemMengestu

    @FikralemMengestu

    20 күн бұрын

    ውዴደምሪኝ

  • @user-lc5fl6sb8r

    @user-lc5fl6sb8r

    20 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰👍👍👌👌🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶

  • @ayinalem6227

    @ayinalem6227

    20 күн бұрын

    Amen bawent asu yidabsek lazi yebaqah faxeri new ayizok

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    @@ayinalem6227 ድምሪኚ

  • @AyalAdmasu-zk9jx
    @AyalAdmasu-zk9jx20 күн бұрын

    እመቤቴ አለች ወድም ፀበሉን እዳታቋርጥ

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    ውድድምሪኚ

  • @adeen2013

    @adeen2013

    20 күн бұрын

    እመብርሀን ምርቱን ተስጠህ ውንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    @@adeen2013 ድምሪኚ

  • @abebech3154
    @abebech315419 күн бұрын

    በሰዉ ልጆች ላይ መተት የደብተራ ክፍት የመስተፍቀርን ስራ ከሰዉ ላይ በጀግንነት ተሞገትህ ስላንተ እየሱስ ይሟገትልህ ይዋጋልህ ከስራትህ በየሱስ ሰም ተፈታ እግዛቤር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375319 күн бұрын

    ጀግናችን ❤እንደዚህ ድነህ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ጨርሶ ይምርሀል ምንም አትጨነቅ ❤❤❤❤

  • @GaladOsss
    @GaladOsss20 күн бұрын

    ዘላለም በጣም እናመሰግናለን ዶከተር ይሱፋ እግዛብሔር ይባርከህ ሁላችሁም ተባረኩ ❤❤❤

  • @masarat2998
    @masarat299820 күн бұрын

    ወይኔ 😢😢😢ጠላትከሩቅ አይመጣም ዱካሾም ተጠቅቅ እራስህንጠብቅ😢😢

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube435219 күн бұрын

    የኔ ወንድም አይዞህ ዶክተር ከፈጣሪ በታች እንጅ በላይ አይደሉም ስለዚህ መልካም ስራህን የሚያይ አምላክ ምንም አይሳነውም ሁሉን ማድረግ ይችላል አይዞክ በቅርብ ምህረት ሊሰጥህ ይችላል አሁንም ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h19 күн бұрын

    ዶክተር የሱፍ እጁን አይቆርጥመው ክፉ አይንካው ዘላለም እራሳቹሁን ጠብቁ።ከእግዚአብሄር ጋር

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h20 күн бұрын

    ዶ/ር የሱፍ የምታመልከው አላህ የጥበቡ ባለቤት ጥበብን እጥፍ ድርብ ያብዛልህ ተባረክ እጅህ ይባረክ ለብዙዎች እረፍት ለብዙዎች አባት ያድርግህ፣ አንተ ከልብህ ሰው ነህ በጣም ሰብአዊነት የሚሰማህ የቅን ልብ ባለቤት ሁሌም የአምላክ እገዛ አይለይህ ዶ/ርዬ ከወንድማችን ጎን እንደቆምክ ፈጣሪ አምላክ ሁሌም ከጎንህ ይቁም ስራዎችህን እሱ ይቀበልልህ እንወድሐለን እናመሰግንሐለን❤

  • @user-ud4tv3yb5p

    @user-ud4tv3yb5p

    19 күн бұрын

    አሚን ያረብ❤

  • @trhastesfay1706
    @trhastesfay170620 күн бұрын

    ኣይዞህ ወንድማችን በቀርቡ ትድናለህ መትት ስለሆና ፀበል መጠመቅ ኣታቃርጥ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤

  • @user-hu4wi2fd5k
    @user-hu4wi2fd5k19 күн бұрын

    ዶክተሮችን የሰጠን ጌታ ይባረክ ፈዋሽ ግን እየሱስ ብቻ ነው አይዞሀ ወንድም አለም🙏🏼🙏🏼❤️

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy19 күн бұрын

    የኔ ወንድም አንተን ለዚህ ይብቃህ በጎነትህ ነው ብዙ ገንዘብ ሰው ያለዉ ቤት ይቁጠረው በጎነት ለራስ ነው ❤❤❤

  • @jemilasheferaw8445
    @jemilasheferaw844520 күн бұрын

    ዶክትር ዩሱፍ ዱካ ላይ እናቀሀል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንደማችን

  • @user-ne7zi1cz8x
    @user-ne7zi1cz8x20 күн бұрын

    አላህ አፈያ ያረገህ እኛ የዘወትር ደዋችን ነዉ ወደማችን ነህ ለሁላችን ❤❤❤❤❤

  • @DggChgy
    @DggChgy20 күн бұрын

    እስከዛህም ስአት የአደረሰህ እግዜ አብሂር ወደፊትም ከአንተጋ ነዉ አይዛህ ዉንድሜ

  • @MebratieLema
    @MebratieLema18 күн бұрын

    ወንድሜ አይዞክ ጌታ አለ በእግረክ ቆመክ ተሄዳለክ ጠላቶችህ እያዩ ጌና ጤናክ ይመለሳል ፈጣረ ጨሪሶ ይማረክ

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen526220 күн бұрын

    ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሄር ይመስገን ጌታ የዛችን ሴት ደም እንዳቆመ ያንተንም ፈውስ ያፍጥነው ተባረኩ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d20 күн бұрын

    ጌታ ይመስገን ጀግናው ወንድማችን ታሪክን ቀያሪ አምላክ በደንብ ስትራመድ በቅርቡ ያሳየን ፀሎቴ ነው ዘላለም ወንድሞች ዶክተር ዪሱፍ እጅግ በጣም እናመሰግናችኋለን ተባረኩ🙏🙏

  • @eteneshliben4666

    @eteneshliben4666

    19 күн бұрын

    ወንድሜ በፀበል በርታ

  • @astetgesaso9141
    @astetgesaso914119 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባሪከዉ ለምልምልኝ የኔ ወንድም

  • @user-fo4cf7mu8v
    @user-fo4cf7mu8v20 күн бұрын

    ወንድሜ መጀመርያ አንደዚ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሁሉ በአግዛቢሄር ይሆናል ደኩተሩ ቢሁን ሰው ነው ኮ ስለዚ አንደበፊትህ በሰው ሳይሁን በአግዚኣቢሀር ብቻ ታመን ሁሉ ባጪር ጊዜ ይሆናል ኣይዞህ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu276820 күн бұрын

    እ/ር የተመሰገነ ይሁን የእጅህ እንቅስቃሴ እጅግ ተስፋ ይሰጣል ቀስ በቀስ ሁሉም እንደሚስተካከል ማመን አይከብድም

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    19 күн бұрын

    እግዚአብሔር

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp20 күн бұрын

    አብሽሪ አሏህ ያሽርህ ዶክተሩ እራሱ ሰው ነው አዳኙ አሏህ ነው በፈጣሪ ተስፋ አድርግ ዋናው ተመልሰህ መቆም መቻልህ ነው አይዞህ አላህ እንደዚህ ያደርጉህን የስራቸውን ይስጣቸው

  • @Bet1771
    @Bet177120 күн бұрын

    እግዚያብሄር ከዶክተር በላይ ነው። ትድናለህ ሙሉ በሙሉ እየፀለይን ነው ሁላችንም። ፈጣሪ ይዳብስህ

  • @asterbossen8178
    @asterbossen817820 күн бұрын

    እየሱሰ ያድናል!! የሴይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስክርስቶስ ተገለጠ ድግምት ከሰይጣን ነው የሚፍርሰው በእየሱስ ስም ነው. በ እየሱስምሙሉ ፈውስ ይሁልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam132320 күн бұрын

    ሊቃ ምልክት ቅዱስ ሚካኤል መጨረሸ ይባርክል ወንድሜ የሚስክኖቺን እውነት ድርሻ ነበርክ ሀይዞ እናት ጅግና ሰው ነው 💯

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d20 күн бұрын

    ዶ/ር የሱፍ እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ bro🎉🎉

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg19 күн бұрын

    የኔ አባት አብሽር አይዞክ አሏህ ሁለም ነገር ለአሏህ ቀላል ነው ዶክተር ባለው ብቻ እራስክን አታሳምነው ኢንሻአሏህ ቶሎ ትሀዳለክ የኛ ጀግና

  • @simondtt3126
    @simondtt312619 күн бұрын

    ፈጠረ ምህረት ይውርደልካ ፅብቅ ዝገበረ ፅቡቅ አይፍደይን አጆካ❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane996720 күн бұрын

    እስይ ክብር ምስጋና ይሁን ለቅዱስ ሚካኤል በእውነት ለዚህ ጠብቆ ለደርስክ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሁንም ጫርሶ ይመርክ ጅግና ወንድማችን

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat344020 күн бұрын

    ዶ/ር እናመሰግናለን እሱ እግዛብሔር እረድቶታል ተመስገን

  • @almazakalu
    @almazakalu19 күн бұрын

    ሁለታችሁ ወንድማማች ነውየምትመስሉኝ ስለምትረዳዱም ደስ ትሉኛላችሁ እግዚአብሔር አሁንም አይቀይርባችሁ። እድሜያችሁን ያርዝምላችሁ ። ምቀኞቻችሁን ከእግራችሁ በታች ያድርግላችሁ።

  • @FjG-ot9dn
    @FjG-ot9dn19 күн бұрын

    አይዞህ አላህ ካንተጋር ይሁን ዘሌም ዶር የሱፉን በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum140420 күн бұрын

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ባሎቱ ይፈውስህ አይዞህ የኔ ልጅ በእግዚአብሄር የታምነ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @sabatsegay9572
    @sabatsegay957220 күн бұрын

    ወንድምዬ ህመሙ ከአይምሮ ጋር ስለምያያዝ በጣም እራስህ ማዝናናት አለብህ ጤንነትህ በፍጥነት ይመለሳል የፈጣሪ እጅ ተጨምሮበት ።

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d19 күн бұрын

    አላህ ያሽርልን ሁሌ ነው ዱአ የምናደርገው አይዞክ ጀግናችን ዱካ ሾዎ በጣም እናመሠግናለን ተባረክ የምትሠራው ሁሉ የሚደነቅ ነው

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p19 күн бұрын

    ዶክተር ሰይፈ በጣም መልካም ሰው ነህ የተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv20 күн бұрын

    ከዶክተሩ በላይ እግዚአብሔር ነው ያንተን ድነት የሚያውቀው በፀበል አሁንም በርታ በቅርቡ ቆመህ እናይሀይለን በዚህ አምናለሁ

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus239420 күн бұрын

    የንስር አይን ወንድማችን አይዞህ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ከደረሰብህ መከራ ይልቅ የደረሰልህ እግዚአብሔር ይበልጣል ዛሬም ሁሌም በጸሎት ከጎንህ ነኝ ብቻ በርታ አይዞህ ሁሌም እንወድሀለን ተባረክ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetasgedom7537
    @genetasgedom753719 күн бұрын

    ዶክተር በጣም ጠንካራ ሀኪም ነህ አላህ (እግዚአብሔር ) ይባርክህ ዘርህ ይባረክ

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom780219 күн бұрын

    እሰይ እጅህም በጥሩ ሁኔታ ሲንቀሳቀስ በማየቴ በጣም ደስ ብሉኛል ። ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ። እግርህም ይድናል። ጌታ እየሱስ ይባረክ።

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c20 күн бұрын

    መጨረሻውን ያሳምርልህ ተስፈ በእግዛብሔር ነው

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik20 күн бұрын

    ኣይዞህ የሰራዊት ጌታ የት ሄዶ ዶክተር ሰው ነው ኣንተ ብቻ እመን ተጠመቅ በቅርብ ቀን ማራቶን ትሮጣለህ ኣሜን ኣምላከ ፅዮን ይባረክ።

  • @Bet1771

    @Bet1771

    20 күн бұрын

    አሜን እውነት ነው

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    19 күн бұрын

    አሜን እውነት ነው

  • @frusye6380
    @frusye638019 күн бұрын

    ዘሌ ተባረክ❤❤❤ ትድናለህ ቅዱስ ሚከኤል ይዳብስህ

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw912019 күн бұрын

    መጀመሪያ እተርቢው ስታደርጋት ሰራተኛዋን አውቂአለሁ she is the one እደዚህ ያረገችው። ልቤ ወዳውነው የነገረኝ ወዳውነው የፃፍኩ። I hope ሰራተኛዋ እድሜልኳን እስርቤት በበሰበሰች።

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v20 күн бұрын

    አብሺር ያላህይበልጣል እኛ ዱአ እናረጋለን ከዶክተሩየበለጠዉ እሱንምእኛንምየፈጠረ አላህአለ አብሺርወዲሜ ዱአ የኛመሳሪያነዉ

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    ውድድምሪኚ

  • @sofiabadri8350

    @sofiabadri8350

    20 күн бұрын

    ለሌላ ወገኖቻችን ወገኖቸ ነውጂ እምንላቸው ወድም እህቶቻችን ልንላቸው አይገባም ማለት ያለብን ወገኔ ወይንም ወገኖቻችን ነው ማለት ያለብን ከኛ እሚጠበቀው እሄነው

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    @@sofiabadri8350 ድምሪኚ

  • @cgf8399

    @cgf8399

    20 күн бұрын

    ​@@sofiabadri8350ትክክልአላህሂዳይስጣችዉ ለሁላችዉም

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    19 күн бұрын

    ትክክል

  • @user-ix9iw2vs8e
    @user-ix9iw2vs8e20 күн бұрын

    ይህንን ዶክተር እያሰብኩት ነበር ምክንያቱም ምናልባት አንዳንዶች የጥቅም አደሮች ዳግም እዳይጎዱት ዶክተር የሱፍ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ለዶክተሩ ግን አዳራ ጥንቃቄ አድርጉለት አድራሻ ምናምን ተጠንቀቁ

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    20 күн бұрын

    ቅድስ ሚካኤል ጨርሶ ይማርህ

  • @user-tq8cc3ed3h

    @user-tq8cc3ed3h

    20 күн бұрын

    ስወደው ይሄንን ዶክተር መልካምነቱ አላህ ያሽርክ ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ትራመዳለህ

  • @MeriGeber
    @MeriGeber19 күн бұрын

    እግዚኣብሔር ሙሉኡ ምሕረት የወርደልካ ሓወይ ናተይ ደኩተር ሳይሁን ፀበል ነዉ ፈዉሱ ማዓረይ❤❤

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz19 күн бұрын

    እሰይ አምሮብሀል በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል እጅህን የፈወሰ አምላክ እግርን ማዳን አያቅተውም ለወዳጆችህ ደስታ ለጠላቶችህ ሀዘን እየሆነባቸው ቆመህ እናይሀለን ዶክተሩ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስላለ ደጋግ ሰዎችን ፈጣሪ ይባርካችሁ አሁንም በጸሎት ከጎንህ እንሆናለን

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema20 күн бұрын

    አይዞህ አይዞህ ወንድሜ ደግሞ ደሰ የሚለው ዘላለም አብሮህ ሰላለ ደሰታችንን እጥፍ ድርብ ያረገዋል በርቱልን እናንተ የህዝብ ጀግናዎች

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress571820 күн бұрын

    ጋዜጠኛ ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ።❤❤❤ ከጋዜጠኛው ቀጥየ ያንተን ጵሮግራም በጉጉት እጠብቃለሁ። አሁንም በርቱ ምን ጊዜም ቢሆን ሰይጣን ሰለማይተኛላችሁ ራሳችሁን ጠብቁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። በርቱ እሱ ይጠብቃችሁ።❤❤❤❤

  • @allahwokil5777
    @allahwokil577719 күн бұрын

    ዜለ ምርጥ ሰው እንኳን ጓደኛህን ወንድምህን መተህ ጠየከው ይሄነው ጓደኝነት በችግር ግዜ የሚደርስ

  • @SaraSara-hi4zj
    @SaraSara-hi4zj19 күн бұрын

    ስለቴን እመብርሃን ትስማኝ አንተ በሁለት እግርህ ቆመክ መራመድ ከጀመርክ የቱሳልኩትን ለመብርሃን ጥላ አስገቤለው በእውነት ኮመንት ባልፅፍም አልቅሻለው ደንግጫለው እንዲህ ሆነክ ሳይክ በጣም ነው የምኩታተልህ ዶክተሩ ጥይት ሲደቅንብህ ኑፍሴ ተጨንቃ ነበር አንተ ጀግና በቅርቡ ወደስራህ እንድትመለስ እፀልይልካለው የናትህን ጭንቀት ታቅልልህ እመብዙአን ወሌዲት አምላክ ሁሌም አድናቄክ ነኝ

  • @jesusway3790
    @jesusway379020 күн бұрын

    እኔ ሁለታችሁ በጣም ነው የምትመሳሰሉብኝ መንትዮች ነው የምትመስሉት ከነ ድምፃችሁ ጭምር በመተጋገዛችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ፈፅሞ ይፈውስህ ኦ MY God ጀዶክተሩ እነንዳለው ከሆነ ጠላት የመጣብህ ሰባብሮ አካለ ጎደሎ አደድርጎ ለማስቀም ነበር ወንድም ገና ብዙ የምትሰራው ስራ ስላለ ነገሩነን ቀይሮልሃል

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    ውድድምሪኚ

  • @user-vy2jn8dg9r

    @user-vy2jn8dg9r

    20 күн бұрын

    Omg me to the are look twin's 😍 and God bless you guys and you have to be careful all the time and God be always with you brother's 🙏

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    @@user-vy2jn8dg9r ውድድምሪኚ

  • @berhanuengidaw6516

    @berhanuengidaw6516

    20 күн бұрын

    እኔም ለመለዬት ረጅም ጊዜ ወሶዶብኛል።

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    @@berhanuengidaw6516 ድምሪኚ

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga19 күн бұрын

    ወላዲት አምላክ እመብርሃን ጨረሳ ትማርህ ወንድሜ😢😢

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa1122320 күн бұрын

    መጀመሪያም ቢሆን እኮ እኔ ነግሬህ ነበር ምንም እንደማትሆን እንዴት ደስ አለኝ መሰለህ አሁንም ከዚህ የበለጠ በጣም ትድናለህ አይዞህ ወንድሜ አሁን እንኩዋን እንዴት የድሮው ሁኔታህ እንደተመለሰ ታምር ነው ዘሌ ትልቅ ሰው በችግር ጊዜ ደራሽ የተቸገረን እምባ አባሽ እንደዚህ ነው ሰው ማለት ተባረክ ወንድሜ ክፉ አይንካህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ አይዞህ በርታ ወንድምህንም አበርታው ዘሌ የክፉ ቀን ወዳጅ ነህ ተባረክ

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1h20 күн бұрын

    የአሏህ የረብ ማነው አንዳኔ ዶክታሩ እንዳ አሏህ ፍቃድ ሆና ስል ልቡ የረሳ ኡፉፉፉ አሏህ ይጠብቅህ ለሱም ሙሉ አፊየውን ይስጣው

  • @user-vq2pq3ov3w

    @user-vq2pq3ov3w

    20 күн бұрын

    እኔ ወላሂ

  • @Pnice-uq3gs

    @Pnice-uq3gs

    20 күн бұрын

    እኔወላሂልቤትርትርአለ

  • @taybatube194

    @taybatube194

    20 күн бұрын

    ትክክል አላህ ሁን የለዉ ብቻ ነዉ የምሆነዉ።

  • @cgf8399

    @cgf8399

    20 күн бұрын

    አደምጨልጣ አልሀምዱሊላሂሙስሊምላድርግንምስጋና ይገባዉለአለማቱጌታለአላህሱባሀነወታአሏ🎉🎉🎉

  • @user-iw4mu8ir8s

    @user-iw4mu8ir8s

    20 күн бұрын

    ያረቢ እኔም ደስ ብሎኛል ደክተሩ ሙስሊም በመሆኑ እረበና ያሺርህ አላህ ያድንህ ያረቢ

  • @alemshetbutena1872
    @alemshetbutena187220 күн бұрын

    ዘሌ እ/ር ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ አሁን ደግሞ ወንድምህን በዚህ ደረጃ ሰለምትከታተል ዘመንህ ይባረክ ልጆቼን ነው የምትመስልኝ

  • @user-kv7gn5wo1h

    @user-kv7gn5wo1h

    20 күн бұрын

    አሜን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375319 күн бұрын

    ጀግግናዉ❤ ዘልዬ አንተን መግለፅ ቃላት አጣሁኝ ወላሂ ከምለዉ በላይ እስማርት መልካም ሰዉ ነህ ጀግናዉ ደጋግመህ ❤❤ስለምትጠይቀዉ አመሰግናለሁ አከብርሀለዉ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ዞላ❤❤

  • @martinaa2438
    @martinaa243820 күн бұрын

    ጸበል እንዳታቋርጥ የሰዉ እጅ ሰለሆነ አይዞህ በእግዚአብሔር ሀይል ትድናለህ

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj20 күн бұрын

    ዶክተሩን ሳይሆን እግዚአብሔር ነው ተስፋ ማድረግ ያለብህ እና ደሞ በፈጠረህ ከዛው ከፀበሉ ሁነህ ተጠመቅ ይሻልሀል 😢❤❤

  • @SamiraIbrahim-fq8dp
    @SamiraIbrahim-fq8dp19 күн бұрын

    አይዞክ ወድሜ ለአላህ ምንም አየሳነውም ትደናለክ አይዞክ እኔ እግሪ ታምሜ ትቆረጭ ብዬ አልቆረጥም አላህ ያውቃል ብዬ ሳልቆረጥ ቀረው ግን ለአላህ ምንም አይሳነውም ከቆይታ በዋላ ቢሆንም ቆሜ ለመየድ መቅቻለው አላህምዲሊላ እና አንተም ቆመክ ትይዳለክ ኢሻ አላህ

  • @LinaKAdir-es8wy
    @LinaKAdir-es8wy19 күн бұрын

    እንኳን አላህ ለዚህ አባቃህ የቀረውን አላህ ያሽርህ ዶክተር የሱፍ እና ጋዘጤኛ ለዘላለም ዘገየም አላህ ጤናና ረዥም እድሜ ይስጣቹ

  • @temutemu9137
    @temutemu913720 күн бұрын

    አይዞክ መተት ነው በኔም ደርሶብኛል ፈጣሪ ምሮኛልና አንተንም ሚካኤልየዳብስክ🙏

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye7420 күн бұрын

    እንደልጅነትህ ተንከር ለማለት ጌታ እንዳበቃህ ።ነገ ደግሞ እንደወትሮህ እየተሯሯጥክ የብዙ ወገኖቻችን እንባ ስታብስ ለማየት ያብቃን አሜን።

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    ውድድምሪኚ

  • @abayahirbo1167
    @abayahirbo116720 күн бұрын

    ዶክተሮች ያክማሉ ፈዋሽዉ እግዝአብሔር ነዉ ጀግና በቶሎ ትድናለህ ፀሎት ላይ ነን ግን እፈራለዉ ሰዎችን አትእመን ፈጣር ይጠብቃቹ

  • @InnocentChemistryExperim-ix3sr
    @InnocentChemistryExperim-ix3sr19 күн бұрын

    ዘላለም ተባረክ እግዚአብሔር መልካም ነገር አብዝቶ ይስጥህ

  • @FikirBerihun
    @FikirBerihun20 күн бұрын

    የዶክተሮች ሁሉ ዶክተር ልዑል እግዚአብሔር በፀበል ተስፋህን ይመልስልህ❤

  • @tamema8928
    @tamema892820 күн бұрын

    ኮሜትም ላይክም አደኛነኝ🥰🥰🥰 አይዝህ ወድሜ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ 😢😢😢

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    19 күн бұрын

    አሜን

  • @wedwed9036
    @wedwed903619 күн бұрын

    እንደ መልካምነትህ እንደ ደግነትህ እመቤቴ ትዳብሰህ ወንድማችን

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq19 күн бұрын

    ጥላት ከሩቅ አይመጣም እና ፀበል እንዳታቋርጥ በተርፈ አሁንም እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ዲካሾም ጥንቃቄ አድርግ በተርፈ እግዛብሄር ይጠብቃቹሁ

  • @RahwaBrhanu
    @RahwaBrhanu20 күн бұрын

    ወንድሜ የኣቡነ ተክለሀይማኖት ፀበል ተፀበል እባክህ እንዳንተ ያጋጠማቸዉ ሲፈወሱ ኣቃለሁ

  • @zaimzaim9950
    @zaimzaim995020 күн бұрын

    ጋዜጠኝ ያለህበት ሁኒታ በጥም ያስድስታል እግዛብሕር ጨርሶ የማርህ ውንድሜ ትድናልህ እዪዞህ❤❤❤❤❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste191319 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፈዉሱን ይላክልህ አንተ መልካሙ ልጅ ፣በቅርቡ ድነህ ትሮጣለህ።❤❤❤

  • @tagellabena4348
    @tagellabena434818 күн бұрын

    የስዉሯ ማርያም ትፈዉስህ።ፀበሏንም ብትጠመቅ ትረዳለች

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwa20 күн бұрын

    ምንም ነገር ከአላህ ባላይ አይሆንም. ከበፊቱ በላይ ትድነላህ አብሽር

  • @ZEDTube-mt8mm

    @ZEDTube-mt8mm

    20 күн бұрын

    ውድድምሪኚ

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo20 күн бұрын

    አላሀምድሊላህ ለፈጠር ምንም አይሰነውም ከፈጠሪ በተች ሹኩርን ዶክተር ዩስፍ

  • @user-hb3bz8cs7x
    @user-hb3bz8cs7x19 күн бұрын

    የኔኛ ጀግና እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ የምትሉ❤❤❤

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed993119 күн бұрын

    Dr.yasufe JazakAllah Hyre🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena690920 күн бұрын

    ሁሉምነገር በእግዚአብሔር እጅነውያለው አይዞህ ወንድማችን በቅርቡ ትድናለህ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ አሜን ፫

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o20 күн бұрын

    ወንድሜ ፈጣሪ ጨሪሶ ይማሪክ የኔ የዋ ዛሌ አንተም እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር😢😢😢

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem709320 күн бұрын

    ዘሌ እባክህን የዶክተረ የሱፍን የህክም ቦታ ሊንኩ ላይ አሰቀምጥልን ታማሚ እህት ሰላለችኝ እባክህ አግዘኝ

  • @atinafe5880
    @atinafe588019 күн бұрын

    ይህን ጀግና እ/ ግ ጤናውን ይመልስለት የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq20 күн бұрын

    ዶክተር ከፈጣሪ በታች ነው ያንተ ነገር በፈጣሪ እጅ ነው ፈጣሪ ይማርክ ቅዱስ ሚካአሌ አባቴ ጤናክን ይመልስልክ

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu49320 күн бұрын

    ወንድሜ አዳኝ እግዚአብሔር ነው,ሃኪም ብዙ ሊያወራ ይችላል በፀበል እና ፀሎት ወበርታት ነው፡ አይዞህ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king19 күн бұрын

    ልክ ነው እኔ እጄ ወድቄ አልሰራ ብሎኝ 2 አመት በኋላ ነው የተመለሰልኝ ፀበል ሒድ ቶሎ ለመዳን ከፈለክ ብል/ /እንፋሎት // ፀበል አለ አዲስ አበባ አለ ሒድ እግዚያብሔር ምሮሀል ደግ ስራህ

  • @user-qp3uj2pf8t
    @user-qp3uj2pf8t16 күн бұрын

    የኔ ጀግና ወድም አይዞክ ይሄም ያልፋል እሺ ሰማእታ ቅድስት አርሴማ ጨርሳ ትማርክ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel665920 күн бұрын

    ይችን የምታነብ በሙሉ አሏህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @ttww9470

    @ttww9470

    20 күн бұрын

    አሚን ያረብ ለሁላችንም ሠላምና ጤና ይሥጠን ዟሊሞችን አላህ ያዋረዳቸው

  • @haimont9075

    @haimont9075

    20 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Murshida.KadirShukre

    @Murshida.KadirShukre

    20 күн бұрын

    አሚንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cgf8399

    @cgf8399

    20 күн бұрын

    አሚን

  • @lensami2970

    @lensami2970

    19 күн бұрын

    Ameen

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed511420 күн бұрын

    ጀግኖች እኳን ደህና መጣችሁ የነሥር አይን አላህ ያሺርህ ጨርሶ እራሣችሁን ጠብቁ ጠላት ተሩቅ አይመጣም እነዛ የተረገሙ ሠወች የጃቸውን ማገኘት አለባቸው

Келесі