🛑 ያሳዝናል በሰርጋቸው ቀን በቦንብ ፈጃቸው አርቲስቶቹ በ 50 ሺ ብር ዋስ ሊለቀቁ ነው

Ойын-сауық

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 249

  • @benjatube2
    @benjatube2Ай бұрын

    አምስቱ አስደናቂ የሰሞኑ ጉዳዮችን ለማየት kzread.info/dash/bejne/qZ2eyKyGf5nKlJs.htmlsi=ilOnx43zgdy0N1V0

  • @user-wp9me3oj1x

    @user-wp9me3oj1x

    Ай бұрын

    @benjatube2

  • @semarawitsat
    @semarawitsatАй бұрын

    ሰወች እስኪ ሁላችሁም ፀልዩ የሀገራችን የኢትዮጵያ ሰላም እንዲመለስ❤❤❤❤❤

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    Ай бұрын

    HULY.YMISASEBGE.YGERY.GUDY.AMYN.ENTLYLNE❤❤

  • @semarawitsat

    @semarawitsat

    Ай бұрын

    @@HshwqiHsuauw በጣ ሌላ ምን መግቢያ አለን😢

  • @user-kp2lq9jo5m
    @user-kp2lq9jo5mАй бұрын

    ልጅ ሲወለድ ያለው ደስታ ለኔ ከሰርግ ይበልጣል

  • @zizitino6797
    @zizitino6797Ай бұрын

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሕብረት የላቸውም እርስበርስ ይቀናናሉ ወደነፈሰበት ነው የሚሂዱት

  • @user-bk9yn3ql1q
    @user-bk9yn3ql1qАй бұрын

    ባል ማለት ይህ ነው አባት እዉነት ይህ ነዉ አባቶች ባሎች ከዚ ሰዉ ተማሩ እሱ ስላለዉ እናንተ ደግሞ መልካም በመሆንቻላችሁትን በማረግ የልጆች እናትን አስደስቱ ይህን የምለዉ ለእናት ስትወልድ የሚያሰቃይ አባት ወይም ወንድን ነዉ በጣም ምርጥ አባቶችና ምርጥ ወንዶች እህቶቻችሁን ሚስትንና እናትን የምታከብሩ እንዳላችሁ እርግጠኛ ነኝ ለመልካም አባቶች ቢዘገይም በዚህ አጋጣሚ እንኩዋን ለ አባቶች ቀን አደረሳችሁ፡፡

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne3920Ай бұрын

    💯 ሊመዚን ያንሳል ክብር ለእናትነት🎉

  • @Neww452
    @Neww452Ай бұрын

    እንደ አንተ አይነት ቅን ሰው ያብዛልን ቤንጃ ቅንነትህ ያስቀናል እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21HannaАй бұрын

    እማማ በጣም ነውር ነው ከአንዲት እናት አይጠበቅም በልጆችዎት እና በልጅ ልጆችዎት እንደማይደርስ በምን አወቁ ከርሶ አይጠበቅም እናም ደግሞ ወላጆቻችሁን በእናንተ ነውር ላይ የምታሳትፉ ሰዎች በሰላም ነው ግን?እፈሩ

  • @user-by8lg8np7f
    @user-by8lg8np7fАй бұрын

    ለማንም ድምፅ መሆን ኢትዩጵያ ውስጥ ቁጭ ብለህ ከባድ ነው እነዚህም የታሰሩት ካለጥፋታቸው ነው እና ለምን ድምፅ አይሆኑም ብሎ መፍረድ እይቻልም ነፃነት በሌለበት ሀገር

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele4200Ай бұрын

    በነሱ ገንዘብ ምን ሂሳብ ማድረግ ያስፈልጋል።እንካን ማርያም ማረችሽ።

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zgАй бұрын

    እረ ፈጣሪዪ ዉሀ አጣቼን ስጠኝ እና በሊሞዚን ልሂድ ለአራስ ሊሞዚን ኖርናታ

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317Ай бұрын

    እንኳን ልጅ ተወልዶ ይቅርና ሳይተዋወቁ ለሚጋቡትስ ይደግሱ የለ እንዴ ።።።እኔ በጣም ነው ደስ ያሉኝ ምንም አልተጋነነም ካላቸው ከዚ ቀን በላይ ምን አለ

  • @EyobKalkidaney
    @EyobKalkidaneyАй бұрын

    ማሪያምን ለሚስት ያንሳታል ገንዘብ ለዚህ ደስታ ካልሆነ ለምን ይሆናል በጣም አክብሬካለው ወንድሜ i wish you long life youre family's ❤❤❤❤

  • @maresketaf4308

    @maresketaf4308

    Ай бұрын

    ብር መሰብሰብያ ሆነ ሀምሳ ሺ ብር

  • @SelamAlene-ix3zh
    @SelamAlene-ix3zhАй бұрын

    ባል ብሎ ዝም መዉለድ ማለት መታደል ነው እግዚአብሔር ለ ፈቀድለት ሞት የውሰዳቸው ቡዙ ናቸው እሄ ማለት ሚስቱን ልጁን በሰላም ይዞ ለገባ አደለም ልሞዝን ፕለኔ ቢሆንም ምን አለበት 👌🥰🥰🥰🙏

  • @user-wf9wd3yl8n

    @user-wf9wd3yl8n

    Ай бұрын

    እዉነት መዉለድ ማለት እኮ ከሞት መትረፍ ነዉ ይመቸዉ ምርጥ ባል ነዉ ደስ ስል

  • @dagemadis6424

    @dagemadis6424

    Ай бұрын

    እስማማለሁ❤❤❤❤

  • @peaceandlove8679
    @peaceandlove8679Ай бұрын

    እኔ ምልህ በጣም የዘወትር ተከታታዮችህ ነን በመቀጠል ዳግማዊትና ሳምሶን ቤቢ ተለያዩ ብለህ በደንብ ዘግበህ ነበር ልጁን በጣም በደለኛ አድርገህ አሁን ታድያ ታረቁ ብለህ አልዘገብክም በጣም ትልቅ ትዝብት ውስጥ ነው የገባሃው እናዝናለን አንተም እንደዚ በመሆንህ ድሮም የስዋ ጎን እንደነበርክ ታስታውቅ ነበር ከዘገባህ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wnАй бұрын

    አሁን ላይ ኢትዮጵያ ዝምታ ወርቅ ነው.......አልፈርድም

  • @GenteSofe
    @GenteSofeАй бұрын

    እግዜወ አምላኬ ቶሎ ናአ 😢 አነሱስ የገነት ሙሽሮች ናቸዉ ይባላኝ ለቤተሰብ ለቋሚ 😢 ወይ ኢትዮጵያ እደህ የረመኔወች መናህረያ ትሆን??😢

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424Ай бұрын

    እኔ እንደውም ሳገባ ከሚደግስ ስወልድ እንዲ ቢደገስልኝ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤

  • @user-gc3xd6tw9h
    @user-gc3xd6tw9hАй бұрын

    ቤንጃዬ እርግት ያልክ ምርጥ ልጅ ነህ

  • @benjatube2

    @benjatube2

    Ай бұрын

    አመሰግናለው

  • @user-xu5yh1ko1v

    @user-xu5yh1ko1v

    Ай бұрын

    እኔ እራሱ እርጋታው አፍዞኛል😛😛😛

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783Ай бұрын

    ኣረ እኅዚኦ እንበል ኣረ ምን ጊዜ ነው የመጣብን ኣረ እርስ በእርሳችን ኣለቅን ኣረ እግዚኦ እንበል

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7yАй бұрын

    By the way, thank you God I’m listening. I’m listening and work everything I swear to God I’m listening everything. I have to listen my problem not writing. I’m listening. Listen is so good. Good good.

  • @user-rz2wz5ug4p
    @user-rz2wz5ug4pАй бұрын

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ይገባታል ለእናት ለወለደች

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    ለማነው አቤት የሚባለው ይገርማል

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7yАй бұрын

    በዚያ ያጋጣሚ እኛ ቤት በጣም ብዙዎች አሉ ሲይዛቸው የቴዲ አፍሮንና የአስቴርን የቴዲ አፍሮንና የዘሪቱን ሙዚቃ ስሙ የምትል አስቸጋሪ ልጅ አለች

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7yАй бұрын

    ፈጃይቱ እንወድሃለን ሁላችንም እንወድሃለን በጣም ተቸግሬም የማስተርጎም ስራ አሰቃየችኝ አሰቃቂ ሳባቴ አስተቃየች

  • @Lore9072
    @Lore9072Ай бұрын

    ሲወለድ በሊመዝን! ለምን ያሳዩናል? ለምን ለብቻቸው enjoy አያደርጉትም?

  • @jalenedinka4752

    @jalenedinka4752

    Ай бұрын

    100% agreed

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7yАй бұрын

    ለምንድን ነው ጐግል እኔ አማረኛ ማውራት እፈልግ ለምንድነው ጎግል በእኔ ላይ እንደዚህ የጨካነው አለብኝ

  • @endalkwesagn1193
    @endalkwesagn1193Ай бұрын

    Ere benja bakih bakihhhhh le aras arif new tilaleh minshe newwww eyasebin enjii

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o28 күн бұрын

    thank you

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7yАй бұрын

    thank you so much many many many many

  • @sahilesilasie
    @sahilesilasieАй бұрын

    የሚገርመው የሃብታም ልጆች ናቸው ድብርት የሚያጠቃቸው እራሳቸውን የሚያጠፉት እኔ ደሃ ነኝ ድህነቴ የገዘብ ነው እጅ የአስተሳሰብ አይደለም እና ፕሮግራሙ ጨቆኛል ሃብት ሲበዛ ይጨቃል ገዘቡን የት እደሚያጠፉት ግራ ገብቷቸው ነው እኮ ።እኔ እስከማቀው ድረስ የማንም ሃብታም ልጅ የወጣ የለም እግዚአብሄር ይርዳን ልብ ይስጠን 😢 ቤጃ ደግሞ ፕሮግራምክን በጣም ነው የምወደው ጨዎነት የተሞላው ነው አስተያየትክ አገር ቤት ኔቶርክ ስሌለለ አልፎ አልፎ ነው የማይክ በርታ ❤❤❤❤❤

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffaАй бұрын

    አርቲስቶቹ ድምፅ ያልሆኑበት የታሰሩትም ያለምክንያት ስለሆነም ለራሳቸው ፈርተው ነው አይፈረድባቸውም።

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7yАй бұрын

    ሦስታችንም ችግር አለብን አማርኛ ጽሁፍ አተታዘቡን እባካችሁ ግን ኢትዮጵያውያንን ጠላችሁም ኢትዮጵያዊያን አዲስ አበባ

  • @enemewonde
    @enemewondeАй бұрын

    ውይይይ በጣም በጣም ያሳዝናል

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7yАй бұрын

    Got please God, please Ethiopian oh my goodness Ethiopia still late

  • @user-lq8yi9zn4f
    @user-lq8yi9zn4fАй бұрын

    ማሻአላህ የተባረክ ባልነው እረጅምእድሜ ያኑራችሁ

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetibАй бұрын

    Enamesegnalen

  • @Hana-qf1bq
    @Hana-qf1bqАй бұрын

    ለእኛም ያርገው 🥰

  • @KalabeWase
    @KalabeWaseАй бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7yАй бұрын

    ካልገባ ጉግል ንገረዋለሁ

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222Ай бұрын

    ትክክል

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704Ай бұрын

    ያስቃሉ ግን ያልተረዱት እነሱስ ቁምጣ ለብሰው ቢታዩ ምን እመስላለሁ አለማለታቸው ነው።

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7jАй бұрын

    Best♥️

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6gАй бұрын

    ወይኔ የታሜ ሙዚቃ 😢😢😢😢

  • @user-tx4zc2jx2d
    @user-tx4zc2jx2dАй бұрын

    በሙሉ ሌሎች ዩትዩበሮች የሰሩትን ነው ደግመህ የሰራኸው

  • @tigistdenekew4797
    @tigistdenekew4797Ай бұрын

    የአምስተር ኮይን ነው1,2ሚልየን ማለት😢😂😂😂😂

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6iАй бұрын

    እናስገባም ሰርገኛ😂😂😂ወይና ጥፍጠፋ ልጅ ግን አሳዘነኝ 😂😂😂

  • @user-iv8vi4so8u
    @user-iv8vi4so8uАй бұрын

    እኔ ያዛዘኑኝ ወንዶች ናቸው እየንን ያዪ ሴቶነች ለኔም እደዠ ይደረግልን ብለው ትዳራቸው አዳይፈቱ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124Ай бұрын

    welda be limousine yehedechew.. geletse eko new.. ESEWA NAT habetamewa .. leza new.. atachebechebu

  • @user-qu1vq4of5b
    @user-qu1vq4of5bАй бұрын

    በመከራ relax ይደረጋል እንዴ

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6rАй бұрын

    አዘጋጅ እንዴት ነህ !!! የኔ አስተያየት ልጅ ስለ ወለድት ቤተሰቦች ነው ። በጣም ጥሩ ነው ባልየው ለሚስቱ እክብሮቱን ስላሳያት ። ግን በጣም ተጋኗል !!!

  • @yemariam628
    @yemariam628Ай бұрын

    ውዶቼ ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት ደምሩኝ❤

  • @mohammedibra9444
    @mohammedibra9444Ай бұрын

    በሰው ብር ምን አገባን

  • @enemewonde
    @enemewondeАй бұрын

    እውነት የሄን ሶፋ እና ቱታ በእዛ ዋጋ የሚገዛ ባለ ሀብት አፈር ብላ አትቀመጥበት አትልበሰው አፈር ያልብሰህ ስንት በተራበበት ሀገር ሆነህ የአንድ ሚሎየን ብር ሶፋ እና የ60 ሽ ብር ቱታ ይሸጣለ ትላለችሁ ገዥውም ሻጭውም ገደሉ ግቡ

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    Ай бұрын

    tikkle master abnetn biyu dessyele neber

  • @user-wu2tb4ks3m
    @user-wu2tb4ks3m29 күн бұрын

    አደለም ሠው ሲወለድ ለቅሶም መደገስ ጀምሯል ይቺ ቀን ለነሱ በጣም ለየት ያለ ቀን ነው ስላላቸው አደርጉ የሌለውም በአቅሙ ይደግሳል ስለዚህ በጣም ደስ ይላል

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941Ай бұрын

    እንኳን ፈጃቸው! የባንዳ ልጅ ይገደል፡ የታባቱ!!

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010Ай бұрын

    Bakaa meen chiger alaw Emmess kalat mabdat naaw

  • @chuchutube-3560
    @chuchutube-356024 күн бұрын

    Hey Benja how are you doing? I am one of your followers ...keep it up! Gin at the right side of your sit yealew horse some partu teshefino ayitayim. Please asitekakilew.

  • @netsib3805
    @netsib380529 күн бұрын

    Leje woledo ke mesetet belayi, mene setotale.❤❤❤

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005Ай бұрын

    ቤንጃ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o28 күн бұрын

    like nehe benja

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqoАй бұрын

    በፈጣሪ ስራ አይሳቅም ነውር ነው።እናት እኮ ፈጣሪ የሰጣትን እንጂ ጠፍጥፋ አትሰራውም ። ለማንኛውም እህዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ።

  • @merrylegesse953
    @merrylegesse953Ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaileАй бұрын

    ለአራሷ ይገባታል ከሞት ነዉ የተመለሰችዉ

  • @user-kl8hc4vv6r
    @user-kl8hc4vv6rАй бұрын

    የአማራ ህዝብ ታይቶ በማይታወቅ መንገድ እንደበግ ሲታርድ በጀምላ ሢጨፈጨፍ ድምጽ ማትሆኑት ለምንድነው

  • @merhawitembaye7473

    @merhawitembaye7473

    Ай бұрын

    Egzabiher melemen ayshalm

  • @Hana-3838
    @Hana-3838Ай бұрын

    ❤❤❤👍

  • @Bilikew
    @BilikewАй бұрын

    benja vlog sira enji lemn akomh

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rdАй бұрын

    በሴጣን ብር ማጌጥ ያስቀጥፋል። ምን ያስፈልጋል? ደሀ አትረዳም? በክት! ያልተለፋበት ብር

  • @Fantastic-b9h

    @Fantastic-b9h

    Ай бұрын

    በቃ ከምቀኝነት ውጪ የሰው ደስታ አያስደስትሽም አይደል እና ሰይጣን ከሰጠ አንቺ ጠልተሽ ነው ብሩን?😂

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlogАй бұрын

    ahyee benjish kante sak ena kum nager aytefam

  • @AbebechMekonen-gy5ii
    @AbebechMekonen-gy5iiАй бұрын

    ከልጅ ወዲያ ትልቅ ስጦታ ምን አለ ይሔም ሴያንሳት ነው በዚሁ ይቀጥል እንኳን ማርያም ማረችሽ 😮😮😮😮

  • @mikeberhanu55
    @mikeberhanu55Ай бұрын

    ሰንድል ነዉ የሚያክለዉ😂😂😂😂😂

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8bАй бұрын

    እልልልልልልልል

  • @user-fm4hn2ng9y
    @user-fm4hn2ng9yАй бұрын

    benjayyeyeeyeeee Kedemku Zare🎉🎉🎉🎉🎉😅

  • @NewCestemer
    @NewCestemerАй бұрын

    Benja terebaw minamen yiker yesewun manenet medafer naw

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536Ай бұрын

    Kebetachu betam 😊

  • @user-sl7rl3hl1x
    @user-sl7rl3hl1x27 күн бұрын

    👍👍👍👍

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918Ай бұрын

    ባልየው ለትንሽ ጊዜ ነው ቢያዝን የምታሳዝነው እሷ ናት

  • @AbdulRahman-op7qz
    @AbdulRahman-op7qzАй бұрын

    ❤❤

  • @user-td3nr1nq6k
    @user-td3nr1nq6kАй бұрын

    Bonjour shebelaw

  • @mestawel
    @mestawelАй бұрын

    Betam mesazebew never ethiopia senti sew eyeterabe belemozey mekebiti ale betam yrgermali😂😂😂😂😂😂

  • @Maserte3213
    @Maserte3213Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Stopbodyshaming.
    @Stopbodyshaming.Ай бұрын

    Stop body shaming 😡

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o28 күн бұрын

    how you know

  • @gashshugute
    @gashshuguteАй бұрын

    ልጆቼ ኣዲስ Reaction KZread ቻናል ክፍቺላቹ ኣልንደረደር ኣለኝ አበረታቱኝ🙏🙏

  • @merrylegesse953
    @merrylegesse953Ай бұрын

    😂😂😂😂አይ ድምፅ

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d29 күн бұрын

    ለአራሷ ይገባታል እግዚአብሔር ትዳሯን ይባርክላት ። ለማግባት ያሰባችሁ ልክ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ። የሚቃወም ካለ ጤነኛ አይመስለኝም ልክ ስታረግዝ ትቶ ለጠፋም እንዲህ ለሚንከባከብም አንድ አይነት አስተያየት የምትሰጡ ከምር ጥሩ መንፈስ በውስጣችሁ የለም ።

  • @hani9864
    @hani9864Ай бұрын

    እንዴት አገባች መጀመሪያውነ ?

  • @Netsanet_Tirusew
    @Netsanet_TirusewАй бұрын

    Benjachen❤❤❤

  • @user-yt5gp3bq6x
    @user-yt5gp3bq6xАй бұрын

    Koshasha nak

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6iАй бұрын

    ሰላም ባንጃ

  • @benjatube2

    @benjatube2

    Ай бұрын

    ሰላም

  • @fozii9685
    @fozii9685Ай бұрын

    Sarg new

  • @ayneyletumiliadem2994
    @ayneyletumiliadem2994Ай бұрын

    በየ ሆስፒታሉ የ ሕፃን መጠቅለያ ጨርቅ አጥተው የሚቸገሩትን ማየት አርስ መጎብኘት ይቻላል እዩልኝ ደብቁኝ ይመጣል ከ ክፉ አይን ጠብቆ ያሳድግልሽ ❤

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlogАй бұрын

    mariamen yegebatal ayedlem welda la sergim eko yedegesal mitin atawekutim malat new amita welida limonzi siansat new

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetibАй бұрын

    Areee yihes mengst sayihon zerafe naw

  • @user-ug3mh7et2b
    @user-ug3mh7et2bАй бұрын

    እኔ የምለው በቀን አንድ ሺ ብር የሃምሳ ቀን ወጪያቸውን ከፍለው እንዲፈቱ ተደረገ አሪፍ ማካካስ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi332325 күн бұрын

    ፔሬድ ካላየች ችግር እንዳለ መገንዘብ ነበረባት

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334Ай бұрын

    ተው ተው ቤንጅ ሁሉ ነገር ልክ አለው ! አየህ የእብደት ዘመን ላይ ስለደረስን ሰው የመሰለውን ሁሉ ያረጋል ያ ደግሞ ልቅነት ነው ! ይሄ በብዙ ችግር ውስጥ እያለፈና እየተሰቃየ ያለ ህዝብ ላይ እደዚ መሆን አስፈላጊ አይመስለኝም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለቅሶው ሰርጉ ልደቱ አሁን ደግሞ ይሄ ልክ እያጣ መቷል ደግሞም ለታይታ ነው! ነገ ግን እደ ሀገር ብዙ መዘዝ ያመጣል!

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481Ай бұрын

    ሠርቶ ያገኘው ቢሆንም ልጅ በመውለዳቸው ይሄን ያህል ወጪ ማድረግ አይጠበቅባቸውም።

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7yАй бұрын

    Oh my goodness, my friend. She told me before I’m sorry my friend. This is true. Oh my goodness oh my goodness oh my goodness oh my goodness please God with me. I know God with me. Oh my goodness.

Келесі