በአሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁሉ! ማንነቴ ድንገት የተቀየረበት አጋጣሚ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 530

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k3 күн бұрын

    እስኪ አንዳንዴ እንደዚህ ሰቀቀን የሌለበት ታሪክ እንስማ ጆሮኣችንን ጨነቀው እኮ።

  • @user-xu5yh1ko1v

    @user-xu5yh1ko1v

    3 күн бұрын

    በጣም የምር 😁😁😁😁😁😂😂😂😂😁

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    3 күн бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @haimont9075

    @haimont9075

    3 күн бұрын

    ተባረኪ እውነት ብለሻል

  • @tigistdamene1928

    @tigistdamene1928

    3 күн бұрын

    እውነት ብለሻል

  • @user-hg4si4gy8w

    @user-hg4si4gy8w

    3 күн бұрын

    ቀላል እኔማ ትንሽ አዳምጥና ላይክ አድርጌ ላጥ ይጨንቃል ሁሌም ችግር መስማት

  • @yemariam628
    @yemariam6283 күн бұрын

    ምሰጋና ለአብ ምሰጋና ለወልድ ምሰጋና ለመፈሰ ቅዱሰ ይገባል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሁላችንም በቤቱ ያፀናን አ🤲አሜንንን❤

  • @TgG-cb9fd
    @TgG-cb9fd3 күн бұрын

    ልቤን ሞላሽው የድንግል ልጅ አማኑኤል የጎደለሽን ሁሉ ይሙላ እህት አለም

  • @meronbekele1555
    @meronbekele15553 күн бұрын

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው። የጥበብ መጨረሻ እግዚአብሔርን ፈልጎ ማግኘት ነው።

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit42493 күн бұрын

    የሰሞኑ ፕሮግራሞች አስጨናቂዎች ነበሩ እንደዚህ የስኬት ልምድ በማቅረብህ እናመሰግናለን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59313 күн бұрын

    የምትገርም ሴት ናት❤ ሁሉን አሟልቶ የስጣት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾 ሁሉ ነገር ኢምንት ነው ፈጣሪሽን ማክበርሽ እንድትከበሪ አርጎሻል አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏾 ❤

  • @user-yy9px3nk8o

    @user-yy9px3nk8o

    3 күн бұрын

    ህይወትዋን የት አየኸው???ስላወራች ነው።????ማውራት የሚያቅተው የለም።

  • @zteshome75

    @zteshome75

    3 күн бұрын

    ምነው ቀናህ​@@user-yy9px3nk8o

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    2 күн бұрын

    ሳያዩ ያመኑ ብጹአን ናቸው ነው የሚለው ማንም ስው ህይወት ውስጥ ጎዶሎ አለ የስውን ህይወት ምን አስመረመረን ደግ ሁን እግዚአብሔር ፍቅር ነው🙏🏾❤️

  • @yordanosmulugeta9736

    @yordanosmulugeta9736

    2 күн бұрын

    @@user-yy9px3nk8o endante tiru mawerat altesanatim biyans🙄🙄

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities233 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    3 күн бұрын

    አሚን

  • @godlover7602
    @godlover76023 күн бұрын

    ምሥጋናና እና ውዳሴ እራሱን ለኛ ሀጢያት ሲል እራሱን ለሰጠ ለእየሱስ ይድረሰው የሚያመሰግን እርሱ የተባረከ ነው ይላል ቃሉ ዘመንሻ ይባረክ ❤❤❤

  • @ንማጀ
    @ንማጀ3 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት እህታችን በእዉነት ጀግና ሴት ሌሎቹ ከሀገር ሲወጡ ሜካብ ተለቅልቀዉ ይኮራሉ እራሳቸዉን ይቀይራሉ እግዚአብሔር የመረጠዉ ግን እንደዚ ያበራል

  • @solomonhailmariam1316
    @solomonhailmariam13163 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምልን❤❤❤❤❤

  • @amaregedefaw2952
    @amaregedefaw29523 күн бұрын

    ዝማሬ መልዓክ ያሰማልን እፁብ ድንቅ መልክት ነው ከኤዶም ገነት ነው የፈሰሰ ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ በቤቱ ይጠብቅሽ።

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq3 күн бұрын

    እድሜለአለምሰገድ።ስንቱንአእምሮ።አደስህ እድሜና ጤናይስጥህ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 күн бұрын

    እሰይ እንዲህ ደስ የሚል ነገርም አቅርቡልን 👍👍 እንደዚህ አይነት ሴቶችን ሳይ ልቤ ይደሰታል ።በርቺ እግዚአብሔር ሁሌም በመንገድሽ ይከተልሽ ኪዳነምህረት ትጋርድሽ እህቴ።👏👏👏👏💕💕

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50223 күн бұрын

    ቃለ ዝማሬን ያሰማልን❤❤❤ ወደ እግዚአብሔር ቤት🤲 ወደ ፂዮን ተራራ እንሂድ ሲሉኝ🤲 እጅግ ደስ አለኝ🤲 አሜን።

  • @amanuelfitsum624
    @amanuelfitsum6243 күн бұрын

    እንዴት የምትገርም ብርቅየ የኦርቱዳክስ ልጅ እንዳች ያለውን የብዛልን እግዝያብሄር

  • @TruthEz

    @TruthEz

    3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ✅ እግዚያብሄር ❌

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    2 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k3 күн бұрын

    ቃለህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አሁንም ቅዱስ ሩፋኤል አይለይሽ ዘመንሽን ሙሉ እህት አለም አለም ሰገድ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte70103 күн бұрын

    አንተ የተባረክ ወንድማችን ምርጥ እና አስተማሪ ፕሮግራሞች ነው ያሉክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የሰው ምርጥ ብዬካለው በርታልን

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl8613 күн бұрын

    አስጨናቂ አመታትን በቃልህ ጥላ ስር ከልለህ ያሳላፍከኝ የአባቶቻችን አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-hg8mm3kf9l

    @user-hg8mm3kf9l

    3 күн бұрын

    አሜን🙏🏾

  • @saraamagreedavid6763

    @saraamagreedavid6763

    2 күн бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen58763 күн бұрын

    ሰላም አለምሰገድ ሰላምህ ይብዛ አተግን ምናነት ቤተሰብ አሳደገህ እናትና አባትህ እድሜ ጤና ረጅጅጅም እድሜ እመኛለሁ ጨዋ ዲስብሊ የሞላህ ዘመንህ ይባረክ

  • @wardawarda4153
    @wardawarda41533 күн бұрын

    እፁብ ድንቅ ሴት🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷👌

  • @mengistutena5164
    @mengistutena51643 күн бұрын

    በጣም የሚደንቅ ነው ቃለእይወት ያሰማልን

  • @sarayetbarek2863
    @sarayetbarek28633 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን የገባል ምስጋና ለቸሩ መድሐኒያለም ተባረኪ እህቴ

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro78153 күн бұрын

    wow ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱም ያፅናሽ እህታችን ❤❤❤😂

  • @user-rp1bd5fh9w
    @user-rp1bd5fh9w3 күн бұрын

    እዉነት ነው ሁሌም ምስጋና ይገባል ተባረኪ

  • @yodityodit5312
    @yodityodit53123 күн бұрын

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የሰዉ ልጅ እደዚህ በአይማኖቱ ጠንካራ ሲኦን ደስ ይላል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SaraAhmed-lm1rp
    @SaraAhmed-lm1rp3 күн бұрын

    ቢገባን ስብከት ነው ፈጣሪ ይለውጠን ጀግና

  • @yoyk9153
    @yoyk91533 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። እንዴት አይነት አይነት ደስ የምትል ሴት ነች። እግዚአብሔር አሁንም ያሰብሽውን ሁሉ ከዚህ በላይ ያሳካልሽ።

  • @TruthEz

    @TruthEz

    3 күн бұрын

    ግእዝ መሰል የመጠሪያ ስሟንም ትርጉም ቢነግሩን መልካም ነበር።

  • @richtefera7449

    @richtefera7449

    3 күн бұрын

    ሰርግ ማለት ነዉ​@@TruthEz

  • @user-dr6hy7nt7d
    @user-dr6hy7nt7d3 күн бұрын

    አረ እኔ ነኝ Eyohaሚዲያን ቀድሜ like የመረገው

  • @mare7241

    @mare7241

    3 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    3 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @melessechdegu

    @melessechdegu

    3 күн бұрын

    እኔስ?😂❤❤❤❤❤

  • @haimont9075

    @haimont9075

    3 күн бұрын

    እኔም❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e3 күн бұрын

    እሕቴ❤❤አስዳደግሽ በስራትሽ ያስታውቃል የተማረ ይግደለኝ አሉ አለባበስሽ ❤ተላት ታወቁሑ ብሎ ቅጥያጣሉ አችግን ሑሉ እያለሽ❤❤❤ ተባረኪ በኢየሱስም❤❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon70083 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልእኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መጨረሻሽን ያሳምረው ድምፅሽ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruneshkostre8290
    @tiruneshkostre82903 күн бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z3 күн бұрын

    ስታምሪ እመቤቴ ትጠብቅሺ ተፈጥሮአዊ ዉበት ያለ ዶቄት

  • @raheltesfaye8386
    @raheltesfaye83863 күн бұрын

    እኔ የምትሰሪበት ቧታ እመጣለሁ ከፍዬም ቢሆን እገባና አናግርሻለሁ ስለ ወረቀት ሳይሆን ስለ እግዚያብሆር እንድትመክሪኝ እና እንዳንቺ እንድጠነክር እፈልጋለሁ

  • @TruthEz

    @TruthEz

    3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ✅ እግዚያብሆር ❌

  • @danieltsegaye2437

    @danieltsegaye2437

    3 күн бұрын

    Funny, telk sew rasun kalmekere aymroun kefto maseb kaljemere,,, medenakor new 😂😂😂

  • @BeBetter25803
    @BeBetter258033 күн бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን።

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu98873 күн бұрын

    በጣም በብዙ መልኩ አብዝቼ ወደ እግዚአብሔር እንድቀርብ ነው ያደረግሽኝ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው!!!

  • @misrakmendaye6635
    @misrakmendaye66353 күн бұрын

    I can't believe how a good lesson you provided to us. God bless you 🙏

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda23682 күн бұрын

    እውነት ነው የሚያበረታ የሚያፅናና እምሮን የሚያልፍ ሰላም የሚሰጠው የእግዚአብሔር ቃል እና መንፈስ ቅዱስ ነው። ተባረኩ❤🙏 በየአይማኖታችን እንፀልይ እናንብብ ዝማሬን ማዳመጥ ልዩ የሆነውን ሰላም እንደቃሉ ይሰጠናል። ሁሉ የከንቱ ከንቱ ነውና።

  • @alamaj588
    @alamaj5883 күн бұрын

    ተመስገን አንዳንዴ እንኳን እንደዚህ አሳርፉን🥰

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa16062 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋናን ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርቺ አለምዬ ተባረክ

  • @user-gg6tm3pj7o
    @user-gg6tm3pj7o2 күн бұрын

    This is by far the best interview I've seen in this media. What an incredible testament unto God's might. I am orthodox, and I have heard Aba Gebrekidan educating about the power of the Bible. Then I start reading it, particularly Psalm 150 and John. It completely transformed my life. Thank you for sharing your experience with us. Please try to work with kids since they require this type of life-changing experience. God is speaking through you for us. Thank you again.

  • @BetelTekl
    @BetelTekl3 күн бұрын

    እንዴት ድስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማን ❤❤🙏

  • @melessechdegu
    @melessechdegu3 күн бұрын

    ዋው ድንቅ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam1163 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሕታችን ❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu83893 күн бұрын

    የኔቆንጅ እግዚአብሔር መጨርሻን ያሳምርዉ ብሩክ ሁኝ

  • @lemlemethiotube1253
    @lemlemethiotube12533 күн бұрын

    ክብካብዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo3 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሌክስ እግዚአብሔር ይባርክህ የዛሬዋ እንግዳችንን ስላቀረብክልን❤❤❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma13 күн бұрын

    ተባረኪ እህቴ እውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ስለሰጠሽ እኔ የምኖረው አሜሪካ virginia ነው ብዙ የባለትዳር ጉድ እንሰማለን ወንድ ብቻ ሳይሆን ስህተቱ ከሴትም አለ ብዙ ትዳር በጥቅም ላይ የተመሰረተ ምንም የትዳር እውቀት ሳይኖር ትዳር ውስጥ ለወረቀት ብዬ አልገባም ነበር ለማንኛውም አሁንምበመቻቻል በትዳር ብዙ አመት እየኖርኩ ነው

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie3093 күн бұрын

    ክብካብዬ በጣም ድስ የሚል መዝሙር ነው በርቺ እህቴ

  • @wollodesie2116
    @wollodesie21163 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃል ሲበራልሽ መንገድች ሁሉ ተቃና የትኛውም ሀይማኖት ውስጥ ብንሆን የእግዚአብሔር ቃል ሀያል የሚሰራም ነው ደግሞም ያበራል እናመሰግናለን ልምድሽን ስላካፈልሽን ተባረኪ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf3 күн бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልሽ እህቴ❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21483 күн бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ::

  • @zematube8985
    @zematube89853 күн бұрын

    እውነትሽን ነው እምነታችንን ምንጨምረው በእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot23173 күн бұрын

    እግዛብሔር ይባርክሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ✅ እግዛብሔር ❌

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam68133 күн бұрын

    የዛሬዉ Program ልዬነዉ የ እግዚአቡሔር ስም የ ከበረበት ትልቅ ትምህርት ነዉ ቃለህይወትን ያስማልን!በእድሜ እና በጤና ያኑርሽ🙏🏽❤️

  • @misrakmendaye6635

    @misrakmendaye6635

    3 күн бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @TruthEz

    @TruthEz

    3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ✅ እግዚአቡሔር ❌

  • @TruthEz

    @TruthEz

    3 күн бұрын

    ዝግጅት = program

  • @DinkineshKiray
    @DinkineshKiray3 күн бұрын

    ዝማራመላህከት ይስጥልን አጠንትን ይሜአልለመልም በቤቱያፀናሽ ያውነትአንባይ ነው

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam2063 күн бұрын

    እኔም የዲሲ ማሪያም ልጁ ነኝ እውነት ነው እኔ ሰዎች የሚያዩት ብዙ ችግር አለብኝ ግን ሰዎች ችግሬን ሁልግዜ ቢያስታውሱኝም እኔ ግን ሁልግዜ የሚሰማኝ እግዚአብሔር ከኔ ጋር እንደሆነ ነው እና ችግር የሚመስል ህመም የሚመስል እንጂ ችግር ህመም የለብኝም ብዙ ቤተክርስቲያን ተገፍቻለሁ ዘመዶቼ ትክክል ባልሆነ መልኩ ሊያዝኑልኝ ሲሞክሩ እኔ ለእነሱ አዝናለሁ BC አብሮኝ ያለውን ማየት ስላልቻሉ:: ብቻ እግዚአብሔር ፊት ጨለማ የለም ስለዚህ እኔም ጋር ጨለማ ሊኖር አይችልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ እህቴ እሱ በፈቅድ እንገናኛለን።

  • @mulatwayirga598

    @mulatwayirga598

    2 күн бұрын

    ይህች ዓለም ኃላፊ ጠፊ ናት እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው የዘላለም ቤት አዘጋጅቶልናል ክብር ይግባው ለአምላካችን እንደ ፈቃዱ ያኑረን

  • @selina4190
    @selina41903 күн бұрын

    ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው

  • @jelo3241

    @jelo3241

    2 күн бұрын

    Amen !!!!!

  • @rahelmoges9403

    @rahelmoges9403

    2 күн бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ ወልድ አምላክ ነው

  • @jelo3241

    @jelo3241

    2 күн бұрын

    @@rahelmoges9403 አሜን

  • @zed8788
    @zed87883 күн бұрын

    የአሜሪካ ኑሮ በተለይ በዚህ ወቅት ከእግዚአብሔር ርቀን አይገፋም:: ከብዙ መባከን ልቤን መልሰህ እግዛህን ያበዛህልኝ ጌታ ስምህ ይባረክ በርቺ እህት እህታችን ሰለመፅሀፍቅዱስ ያለሽ እውቀት 👍👍🙏🙏👍

  • @gebreyohannesgoitom
    @gebreyohannesgoitom3 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ በርቺ በርቺ

  • @user-mp8tw1ff5e
    @user-mp8tw1ff5e3 күн бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196Күн бұрын

    ምስጋና ለአብ ይገባል ምስጋና ለወልድ ይገባል ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ይገባል ዝማሬመላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @demissietigist
    @demissietigist3 күн бұрын

    በጣም አስገራሚ ሴት ናት ❤

  • @FaniTom16
    @FaniTom162 күн бұрын

    አንቺ እድለኛ ጎበዝ ዉብ እናት ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @Emube1
    @Emube12 күн бұрын

    ዋው የምር ጥሩ ትምህረትያለውቃለ ምልልስ ባለማውይውም በመፈሱም ጠካራሴት እረጅምእድሜይስጥሽ አለምሰገድየምር በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እርጋታህ ማሻላህ ሰላምፍቅርለእምየሀገራችንን😢

  • @edentesfaye1597
    @edentesfaye15973 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤ በእግዚያብሄር ላይ ያለሽ እምነት እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10593 күн бұрын

    አለምስገድ ዛሬ አይምሮህን የሚያድስ እንጂ የሚረብሽህ ወይም የሚያስጨንቅህ አልነበረም ተመስገን 🙏🏽

  • @lekiea2384
    @lekiea23843 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu55453 күн бұрын

    በእውነት አንቺ ሴት እ/ር ይባርክሽ በኦርቶዶክስ ቤት እንዲህ አይነት ወንጌል መስማት በጣም ደስ ነው ያለኝ እኔም ልክ እንደ አንቺ ወንገልን ኦርቶዶክስ ቤት ተረድቼ ቢሆን ከቤተክርስትያን አልወጣም ነበር እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ቅዱሳን አይወጡም ነበር

  • @ethiopialove2772

    @ethiopialove2772

    3 күн бұрын

    አሁንም አልዘገየም ተመለሺ ታተርፊበታለሽ

  • @tigest3176

    @tigest3176

    3 күн бұрын

    Oktodox tewahdu minme yigodlwe yilme eyugne chgre nwe wengle an seme lubachne kidusane mayihde selhonke nwr

  • @TigestNigussie-dc4oj

    @TigestNigussie-dc4oj

    3 күн бұрын

    Awunim temelesh arefedebishim

  • @mekelesalemayehu6279

    @mekelesalemayehu6279

    3 күн бұрын

    ይኸ ኦርቶዶክስን ለመካድ ምክንያት ሊሆንሽ አአይችልም ሰዎችን አትመልከች መፀሀፍ ቅዱስን አብቢ ቤቴክርስቲያን ወይም ኦርቶዶክስ ሁሌም ትክክል ናት ሰዎች ናቸው የሚያጠፉት ኦርቶዶክስ እኮ ከተወለደበት እስከሞተበት በቅዳሴው የሚያስተምርሽ ነይ ወደቤትሽ ወደ ኦረቶዶክስ ተመለሽ ቄሱን አትይ ቃሉን እንጂ

  • @geniigenni3262

    @geniigenni3262

    3 күн бұрын

    ዘልዛል ኦርቶዶክስ ከማንም በላይ ወንጌል የምትይውን መፅሐፍ ቅድሱን ከማሳወቅ አልፋ ትኖርባታልች ቤተክርስቲያንን ሳታውቋት የስም ክርስቲያን ሆናችሁ ትኖሩ እና ከዛ ወደ ምንፍቅና ትሮጣላችሁ ልክ ቤተክርስቲያንን እንዳላዋቂ አድርጋችሁ አፋችሁን ትከፍታላችሁ መጀመሪያውኑ መቼ አወቃችሀት ኖራችሁባት እና ነው።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13973 күн бұрын

    የአለም ሰገድ አድናቂዎች 🥰

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo24303 күн бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን ዳና ስንብትንል ❤️❤️❤️🎉

  • @selammulatu3807
    @selammulatu38073 күн бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን የኔ እህት መዝሙሩን የት ነው የሰማሁት ብዬ ለካ DC Mariam አቅርበሽልናል የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ዋውው ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @hailem9116
    @hailem91163 күн бұрын

    እንዴት ነው ስትናገሪ ደስ የምትይው አቦ ተባርኪ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu3 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር❤

  • @user-hg4si4gy8w
    @user-hg4si4gy8w3 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስገን ዛሬ ጥሩ ነገር ሰማው

  • @sosinaweldika5471
    @sosinaweldika54712 күн бұрын

    አለምሰገድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እህታችን በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሽ ብዙ ተማርኩብሽ ቃለህይወት ያሰማሽ እመብርሃን በኑሮሽ ሁሉ ትባርክሽ ከፈተና ትጠብቅሽ መክሊትሽን ታፅናልሽ

  • @sarahwoldegebriel4247
    @sarahwoldegebriel42473 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን ::

  • @tsehayterefe5406
    @tsehayterefe54063 күн бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @zteshome75
    @zteshome753 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @meronabebe99
    @meronabebe993 күн бұрын

    እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ አንቺን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196Күн бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ መታደል ነው

  • @heymidssye8127
    @heymidssye81272 күн бұрын

    የጥበብ መጀመርያ እግዛቤርን መፋራት ነው ከእየሱስ ክርስቶስ ውጭ ሌላ አምላክ የለም ድግል ማርያም አማላጀ ተመስገን

  • @senigi530
    @senigi5302 күн бұрын

    እሰይ ዛሬስ ደስ የሚል መዝሙር ሰማን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4kКүн бұрын

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ፈፃሜውም ጥሩ ነው ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HevenTesfaye
    @HevenTesfaye3 күн бұрын

    ኣመሰግናሎ ሁለታቹሁንም ወደ ሃይማኖቴ እንድቀርብ ስላገዛቹሁኘ!

  • @etgirl1984
    @etgirl19842 күн бұрын

    Amen to this. አብዝቶ ይባርክሽ❤

  • @mounasager4940
    @mounasager49403 күн бұрын

    ይህንን ነው እኛ መስማት የምንፈልገው የማንንም ባለጌ እዛው በቤቱ

  • @user-su2mt8fi7u

    @user-su2mt8fi7u

    3 күн бұрын

    አይባልም እህቴ ሁሉም የራሱን ብሶት ማውራት መብቱ ነው

  • @melessechdegu

    @melessechdegu

    3 күн бұрын

    አይባልም😢

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    3 күн бұрын

    አይባልም ከአንደበታችን ጥሩ ቃላት ይውጣ::

  • @TruthEz

    @TruthEz

    3 күн бұрын

    ጥሩም ሆነ መጥፎ ታሪኮች ፡ በሕይወት ውስጥ የሚያጋጥሙ ክስተቶች ናቸው። ብልህ ሰዎች እንደ መማሪያ ይጠቀሙባቸዋል።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rfКүн бұрын

    ልብ የሚሰብር መዝሙር ነው እያለከስኩ ነው የሰማሁሽ ተባረኪ ተባርከሻል ሁላችንንም በመንግስቱ የሰብስበን ኣሚን

  • @SelamawitMinassie
    @SelamawitMinassie3 күн бұрын

    እንዲህ ያለ ትምህርታዊ ነገር ብታቀርብ ደስይላል

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom13273 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @irnahoffmann9330
    @irnahoffmann9330Күн бұрын

    ተባረኪ

  • @abdiaumar1868
    @abdiaumar18683 күн бұрын

    ዋው ደስ ይላል

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21273 күн бұрын

    ዩቱብ ላይለቀቅ ድንቅ መዝሙር ዋው🥹

  • @eyerusalemgebreselassie7298
    @eyerusalemgebreselassie72983 күн бұрын

    You’re so beautiful and blessed.

  • @mersi-xz4mf
    @mersi-xz4mf3 күн бұрын

    Wowww❤❤❤❤

  • @yafetabel2474
    @yafetabel24743 күн бұрын

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ🎉

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53843 күн бұрын

    ቆንጆ ቆንጆ በርች ህዝቦችሽን እርጂ እባክሽ እባክሽ በታማኝነት ብዙ ግዜ የኛ ሰዎች ትንሽ ንማር ከሶሳይቲው እንርቃለን!!! ትንሽ አብሮ መስራት ቢያስቸግረንም አብሮ መብላት እንጂ እባካችሁ ይሄን ስሙ ተክታተልዋት በጣም የተማረች ናት!!!! ሁላችንም ወደ ትምህርት እናዘንብል እባካችሁ ውስጠ ቆንጆ ጎበዝ ናት ህዝቢ ከቲክቶክ ስጋ እና እስክስታ ይሄን ተከታተሉ ያ ሆዳም አድርጎ ነው እሚያስቀራችሁ!!!!

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o3 күн бұрын

    thank you

  • @eritreagoldenstate7900
    @eritreagoldenstate79003 күн бұрын

    ተባረኪ ደስ የሚል የተስፋ ስሜት ዘራሽብኝ❤

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v3 күн бұрын

    ማነው አደኔ አሜሪካ ሲባል 9 1 1 +መንሱር😛😜😜😜 ትዝ የሚለው😂😂😂😂

  • @hewanadamanazreth443

    @hewanadamanazreth443

    3 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂አይ መንሱር

  • @askaalmasa1359

    @askaalmasa1359

    3 күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-ev1ch8uc5f

    @user-ev1ch8uc5f

    3 күн бұрын

    😂😂😂👍👍

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    3 күн бұрын

    911👉😂😂😂😂😂

  • @lemlemlili7110

    @lemlemlili7110

    3 күн бұрын

    😂😂😂

Келесі