Eyoha Media

Eyoha Media



እዮሃ ሚድያ በተለያየ ቦታ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰባቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል!
ለእዮሃ ሚዲያ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like 👍 ያድርጉ!
ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ደግሞ በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን!
መረጃ እና ጥቆማ ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ
በ+251-930-58-97-58 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያድርሱን! አብረውን ስለሆኑ እናመሰግናለን🙏🏾

Пікірлер

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe29332 минут бұрын

    በጣም የምትገርሚ መልካም ሴት ነሽ 🩵ስለ አስተሳሰብሽ እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏 የልጅሸን ቁም ነገር እግዚአብሔር ያሳይሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🙏💚💛❤️

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet55115 минут бұрын

    የተቸገርሽውን ተቸግረሽ እራስሽ ብታስታሚሚው እስርቤት የፈለገው ይሁን እንዴት አስቻለሽ ለነገሩ አሁን የተረዳውት ነገር በዚህ ምድር ላይ እስከመጨረሻው የሚወዳቹ ብትወድቁ ብትነሱ እናታቹ ብቻ ነች እግዚአብሔር በሰውጅ አይጠላቹ ።

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s17 минут бұрын

    አይዞሺ የባል ቤተሰብ ገደል ይግቡ እኔንም 13አመት ባሌን እነሱጋ በጦረነቱ ሰአት ብንሆን እደውሻ አርገው ቤቴንም ነብርቴንም ጥየ ልጆቸን ይዢ ወጣሁላቸው ከተለያየ ሁለት አመት አለፋን እኔም ልጆቸን ብቻየን እያሳደኩነው የተርገሙ

  • @geneteden4343
    @geneteden434318 минут бұрын

    ሰው ተበደልኩ ባይል ወጥቶ አደባባይ መልካም ነበር ምክንያቱ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ::--እኔም አንድ ወቅት እንዲሁ እንደ ልጅትዋ ሁኛለሁ ሁለት ልጆች ይዤ ገና በ 21አመቴ የልጆቼ አባት ወንድሞች ሀብታም ሴት ባልዋ የሞተባት እቤታቸው ውስጥ ደግሰው አጋቡት ሁኔታው አላምር ሲለኝ ውጭ ውጭ ሲል ወጥቶ ሲጠፋ ጠቅልሎ እንዲወጣ አደረግኩት እኔ ልጆቼ ይዤ የማይወጣ ተራራ የማይወረድ ቁልቁለት ወረድኩ ዛሬ እኔ ከመሬት በላይ እሱ ከመሬት በታች እኔ ቤት እና ገንዘብ ይዤ ታሪኬን ተለውጦ ልጆቼ እራሳቸውን የሚችሉበት መንገድ ተዘጋጅቶላቸዋል በጤና በደስታ አለን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ስንበደል ዝም ብለን በዝምታ ማሳለፍ ለበዳዮች ታላቅ ቅጣት ለተበዳይ ሰፊ ማዕድ ነው ዝምታ ወርቅ ነው 🙏🙏2

  • @user-rk7bf6ry9g
    @user-rk7bf6ry9g24 минут бұрын

    በ12 አመትሽ ነው አ12ተኛ ክፍል የጨረሽው

  • @bruktesema3432
    @bruktesema343230 минут бұрын

    እኔ ክርስቲያን እህትሽ ነኝ። ከመንፈሳዊ ህይወትሽና መልከምነትሽ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት።

  • @user-py4pt8nr4p
    @user-py4pt8nr4p30 минут бұрын

    የዛሬ ተረት ነው

  • @sebleeabay3570
    @sebleeabay357032 минут бұрын

    ያሳዝናል ስሜቱ ጥሩ አደለም እንዳይጎዳት።

  • @user-py4pt8nr4p
    @user-py4pt8nr4p34 минут бұрын

    ምንም አልገባኝም ይደገም ዝብርቅርቅ ያለ ወሬ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma137 минут бұрын

    የኔ እህት እንኳን ወጥተሽ ስለደረሰብሽ ነገር ተናገርሽ ለምን ሚዲያ ላይ ወጣች ለሚሉ ሚዲያ ማንነታችንን ክፋታችንን ተንኮላችንን የተሰራውን ነው ያወጣው ጉዳችን ለምን ተሰማ ከሆነ ያለመመልከት ነው :ሁሉም ኢትዮጵያዊ ክፋ አይደለም :ትምህርት ይሰጣል ታማኝ ሴት ነሽ በርቺ ❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed814842 минут бұрын

    በጣም አሳዘነኝ ምን አይነት ፈተና ነው ዎይ ከትዳሩ ዎይ ከቤተሰብ ዎይ ከራሱ ሳይሆን 😭😭

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen43 минут бұрын

    😂😂😂😂😂ጉድ

  • @sebleeabay3570
    @sebleeabay357044 минут бұрын

    አለም ሰገድ ግን እያለመጥክ ነው።😂

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku913346 минут бұрын

    ሁሉም ቁስል ይድናል ፈጣሪ ያገናኛቹ የፍቅር ከሀዲዎች ተመልከቱ የፍቅርን ዋጋ የኔ ጀግና ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ

  • @MekdesTesgaye
    @MekdesTesgayeСағат бұрын

    እውነትውልጅየፈጣሪስጦታነው

  • @asenakudeme451
    @asenakudeme451Сағат бұрын

    ❤❤❤🎉🎉

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8qСағат бұрын

    አረ እደት ነው በ2 አመቷ አባቷ ሱፍ ለብሶ የምታስታውሰው እሯ ሌላ ውሽማ ይዘሽ አባቷ መስሏት እደሆነ😂😂😂😂😂😂

  • @ayshaahmed5006
    @ayshaahmed5006Сағат бұрын

    አለምሰገድ የሴት ልጅ አይጠየቅም ለሚቀጥለው አሻሽል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802Сағат бұрын

    ቸሩ መደሀኒአለም ከይር ወሬ ያስማችሁ ይገኝላችሁ😢

  • @azmaraaazmara545
    @azmaraaazmara545Сағат бұрын

    መጀመርያ የልጅሽ ኣባት እንድታገኚ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ።በተጨማሪ በትግራይ ህዝብ ምነ ዓይነት ዘግናኝ ጭፍጨፋ እና እስር እንደፈፀማቹ ይገርማል ይሀ ወታደር ኣይደለም ኣንቺግን ተማርኮዋል ትላለሽ ያሳዘናል ምን ስሰራ ነዉ የተማረከዉ ትግራዋይ ስለ ሆነ ሑሞራ የእኛ ነዉ ብላቹ ነዉ የተያዘዉ በጣም የሚገርም የዘር ፍጅት ፈፅማችዋል ጦብያዊያን እኔ ሁሉም ጭፍጨፋ ለምሳሌ እንደ ማህበረ ደጎ ፣ ማርያም ደንገላት፣ ኣኩስም ፣ቦራ ወዘተ ያንቺ ንግግር ግን በጣም ነዉ ያስጠላኝ ተማርከዋል ትላለሽ ኣፍሽን ሞለተሽ እንዴ ብዘሩ ተይዘዋል ኣትይም እዉነቱ እያወቅሽ ኣትሽሺ በተረፈ ልጅሽ ከኣባትዋ ያገናኛት

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7cСағат бұрын

    እንደው በጣም እኮ ነው የምትገርሙት:: እንደ ማራቶን ተንደርድራችሁ ለገባችሁበት ጦርነት የኢትዮጲያን ህዝብ ትወቅሳላችሁ::

  • @Marmawussn
    @MarmawussnСағат бұрын

    እፊቶ ላይ ጥሩ ነገር አይታይም ይሄ የሷ መዘዝ ነዉ እመኑኝ ሌላዋ ካረገችበት እሷን ለምን ወደደ ዉሸታም የምታወራዉ እራሱ ሁሉም ዉሸት

  • @JMGD44
    @JMGD44Сағат бұрын

    ኢትዬጵያ😢😢😢 በተጋሩ ላይ ያደረገችው ግፍ😢😢😢 ገና ብዙ ያስከፍለናል😢😢😢። ተጋሩ ይቅር በሉን😢😢😢

  • @WesenMisiker-so5zx
    @WesenMisiker-so5zxСағат бұрын

    እህቶቼ የአክስቴ ልጅ ብሎ ያስተዋወቀሽ የልጅነት × ××× እና የእቃ እቃ ሚስቶቹ ናቸዉ!!! ሴቶች ወንድ ልጅ በልጆች ብዛት ለመያዝ የምታደርጉት ነገር በጣም እራስ ወዳድነት ነው!!!!!!!!!!!! ምንም? ያቁ ህፃናት ላይ መፍረድ ልጆቹ በእናንተ ምክንያት ለሞት ለጭንቀት ለመደፈር ......እረ ስንቱ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228Сағат бұрын

    ጀግና አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ አታልቅሽ ቆንጆ ፍቅርሽን የልጅነታችሁ አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን በህይወት ተገናኝታችሁ በተለይ ልጅቱ የፍስሃ ያድርግላችሁ በፍቅረኞች መካከል የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እጅግ በጣም ያሳዝናል አይ ሃገሬ ስታሳዝን ሴት ምንም ቅድሚያ የላትም ምህረቱ የእግዚአብሔር ያግኛችሁ በሰላም ያገናኛችሁ ከተቻለ please አግኛቸው ደውልላቸው በሚቀጥለው በህይወት እናግኛችሁ

  • @martakibret6293
    @martakibret6293Сағат бұрын

    ንፁህ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤

  • @sarataloun9515
    @sarataloun9515Сағат бұрын

    ክብር ምሰጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @sofiyaabusosiya2737
    @sofiyaabusosiya2737Сағат бұрын

    Misikini 💔💔💔💔💔

  • @user-cm9jo9fh5i
    @user-cm9jo9fh5iСағат бұрын

    ene eko yemigrmgn ye abesha setoch dedbna new wend bemistu lay lemamnzr manw yefkdlet? lanchi lela wend gar mehed tefkdolshal? wendm setem ekul yetsota semet new yalchw hultum letdarchw tamgn mehon albachew eshi

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821Сағат бұрын

    ጀግና ሴት እውነተኛ አፍቃሪ እውነት ተባረኪ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9iСағат бұрын

    አለምዬ ሰላምክ ይብዛ የእኔ እህት ቢኖር ልጁን ቢያገኛት ደስተኛ ነኝ አንቺ ጠንካራ ነሽ ሴት ልጅ ባል የምታገባው ትልቁ ነገር እግዚአብሔር ልጅ ሰጠሽ ከዚ በኃላ ትዳር ምን ሊያረግ መቃጠል ነው ከልጅ ጋር ተፍቅረሽ ኑሪ

  • @atamenta6019
    @atamenta6019Сағат бұрын

    አሁን ይሄ ሁሉ ለብር ነዉ አይደል?

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243Сағат бұрын

    መልካም ሰዉ ነች እድሜ ይስጣት ❤

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243Сағат бұрын

    በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ ተባረኪ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አንቺም ጤና እና እድሜ ይስጥሽ እሱም በሰላም ይገኝላችሁ ❤❤

  • @zebiderweldie9127
    @zebiderweldie9127Сағат бұрын

    የሴሜን ወገኖቸ ከለቅሶ ከሞት ከሀዘን ፈጣሪ ይገላግላችሁ

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1zСағат бұрын

    የወለቻቸው ልጆች. የሱስ. ላሆኑ. ይችላሉ ካነጋገርዋ

  • @hirut7396
    @hirut7396Сағат бұрын

    እምትገርም ሚስት ናት ❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424Сағат бұрын

    የእህታችን ታሪክ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው እዛና እዚህ ያልተረጋጋ ነው:: ግን አለምሰገድ እንዳለው ባልየው እሷንና ልጁን ሣይረሳ ገንዘብ መላኩ የሚያስመሰግነው ነው:: ያው በአጋንንት አሠራር ስለተያዘ ነው::

  • @user-yl2vh1kx4t
    @user-yl2vh1kx4tСағат бұрын

    What? 😢

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4pСағат бұрын

    Well done ❤❤❤❤ God bless you

  • @genetadefres7204
    @genetadefres7204Сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678Сағат бұрын

    ጠካራ ሴት ለኔ ጀግና ናት ብዙ መስዋት ከፍላለች። ብዙ ሴቶች ለባላቸው እዲህ መስዋት ሊከፍሉ የማይታሰብ ነው። መሆን ያለብሽን ሆነሻል ለልጅሽና ለራስሽ ኑሩ ክርስቶስም ረድቶሻል ይርዳሽ

  • @pee2694
    @pee26942 сағат бұрын

    This is the result of Abiy’s ethnic politics. So many families have been torn apart. That’s the reality in this historic country that once enjoyed the strongest social fabric in the world.

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97382 сағат бұрын

    ጋዜጠኛ አለምዬን ታደስን እንደ እሄ እሚያከብረው .. እሚያደንቀው @ እሚወደው ፕሊስ እጁን ያውጣ ??? 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 ደሴ ገራገሩ የናቴ ትውልድ ሀገርዋ :: ወይሄ ስለ ደሴ ቫኬሽን ስሄድ ስለማውቀው በቃላት አልገልፃችውም የደግነት ጥግ :: የስው ልኮች ... ዳይመንዶች ❤️❤️❤️🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97382 сағат бұрын

    አሌክስዬ ታደስ አቦ ይሄ ሁሉ ግፍ ግን እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ግን ??? እመቤቴን እሄ ሽገር ነው ተወልጄ ያደኩት በ እኛ ግዜ እንኩዋን ይሄ ሁሉ በደል ግዜያዊ ኩርፊያ ቢሆን ነው እሱም ለግዜው ወይሄ የግዜው መበላሽት ያማል ... አላውቃትም ይቺን ኢትዮጵያን እመቤቴን :: 💔💔💔🙏🙏🙏

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess12352 сағат бұрын

    ጀግና ሴት ከሁሉም ያሳለፍሽው መከራ እጅግ በጣም ከባድ ግን ወድቀሽ አልወደቅሽም በርቺ ከሁሉም ደግሞ የማንም እጅ ሳታይ ተፍጨርጭረሽ ራስሽም ችለሽ ለለይላም ተረፍሽ በርቺ ሁሌም ፈጣሪሽ አመስግኝ እሱ መልካሙ መንገድ ይመራሻል በርቺ በርቺ:: ጋዜጠኛው አለምሰገድ ቱሁት መልካም ሰው በርታ እናመሰግናለን

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l2 сағат бұрын

    ሰላም አሉኬስዬ እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ።

  • @mulugadu6121
    @mulugadu61212 сағат бұрын

    ጎበዝ ሚስት ቢታመምም ፍቅር ያው ነው

  • @elhamabdu1763
    @elhamabdu17632 сағат бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 сағат бұрын

    ይሄ ነውር ነው የእናታቼውን የደም ካሳ ማግኘት አለባቼው እናታቼውን አጥተው ለምን ገንዘባቼውን ይቀማሉ ስታሳዝን

  • @tbaheru
    @tbaheru2 сағат бұрын

    የኔ አባት አላህ ይስጥህ ሲያሳዝን ወድሜ አይዞህ