እልህ አሰጨራሹ ክርክር ከሮቤል ባለማህተቡ ጋር! ቤልጂየም ላይ ምን ነበር የገጠመው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 3 500

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q26 күн бұрын

    ልጁ እኮ ያስታውቃል የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልገዋል አለምዬ ዛሬ ከልቤ አዘንኩልህ ብርታቱን እግዚአብሔር ይሰጥህ ዘንድ ተመኘሁልህ

  • @wacaalewalloo5224

    @wacaalewalloo5224

    26 күн бұрын

    Yes

  • @dirbelemma1377

    @dirbelemma1377

    26 күн бұрын

    ክፉ መንፈስ ነዉ ማርያምን ሀበሻ ለክፋት አይተኛም እኮ😢😢

  • @Ayehut

    @Ayehut

    26 күн бұрын

    ልክ ነው ሚስኪን አግኝቶ ማጣት ለጥላትም አይስጥ 😢😢😢

  • @RomanRomma

    @RomanRomma

    26 күн бұрын

    እዉነት ነው እህቴ 🥺

  • @housemaid5021

    @housemaid5021

    26 күн бұрын

    አይ አላሕን የሚምን የለም አደመዘዙት ልበል አልገባኝም

  • @lucihymaryi7483
    @lucihymaryi748326 күн бұрын

    ይሔ ልጅ የሆነ ነገር ተደርጓል አእምሮው ተነክቷል ችግሩን የሚያቀው አንድ እሱና ፈጣሪ ብቻ ነው ፈጣሪ የናንተ ንብረት እጥፍ ሆኖ ይመለስላቹሁ እሱም ጤና ይስጠው

  • @selamselina1321

    @selamselina1321

    26 күн бұрын

    ለምን አይነካ አምሮው አይደለም ቆሞም መሄዱ የልጆቹ እምባ ቀላል ነው ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ

  • @Emebetmoges932

    @Emebetmoges932

    26 күн бұрын

    ሳይደፈር አይቀርም ግን ልጁ😊

  • @sunnightone1006

    @sunnightone1006

    26 күн бұрын

    Deferewtal ebacacho tewewe

  • @user-rg4tx7jz3w

    @user-rg4tx7jz3w

    26 күн бұрын

    አረ ወዬው ወሬ አራምባና ቆቦ ልጂቱ ናብሬን እንድትወስድ ከመኪና ወርጄ እዚህ ነኝ እዚህ ነኝ አለችኝ አለ በዛው ላይ ደግሞ ሰውዬው አሰቃየኝ ልጅቱ ቀድማ ገብታለች አረ ስንቱን ዘባረቀው የጋዜጠኛው ችሎታና ትዕግስት ጆሮውን በአርቲ ቡርቲ ሊያፈነዳው ነውኮ

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    25 күн бұрын

    @@selamselina1321 ጌታ እንቺን ይምታሽ ክፋ👹⛏️

  • @user-jp9hj2xr4r
    @user-jp9hj2xr4r26 күн бұрын

    ይህ ልጅ እኔ ድሮም አቀዋለሁ በቲክቶክ እና በየት ላግኘዉ እል ነበር ምክነያቱም ሀበሻ እያበላከዉ የሚገልህ ህዝብ ነዉ።😭እና ልጁ የሰላቢ መተትነዉ ብሩን የወሰዱት እሱነረ ያብር አከርት መንፈስ አርገዉበታል መልኩም እደምታዪት ነዉ ሰዉነቱ በጣም ተጎሳቁሏል ።እናም እባካችሁን ልጁን ተዉት አታሳቃዪት ሰርቶ ይፍላችኋል።በፀሎታችሁ አስቡት እና ወድሜ እኔ የምመክርክ የመምህር ግርማን ትምህት ከየክ በስግደት በፀሎት መንፈሱ ይያዛል።🙏

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    25 күн бұрын

    ትክክል ነሽ ያደረጉበት የመጥፎ መን ፈስ እማ በደንብ እለ ...ልጁን ብሩን እባክነው በባዶ እስቀሩት እሁን ደግሞ ሊያሳብዱት ነው😢😢😢 እየሱስ ያድናል እንፀልይለት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Ismael-isa

    @Ismael-isa

    25 күн бұрын

    ስጠው እና ብሩን ይመለስ የኛ ጻድቅ።አንቺም ኣንደሱ አጭበርባሪ ነገር ነሽ መሰለኝ ነግ በኔ ነው፡አባቱ።9 ወር 1አመት ምናምባቱ የሰው ብር አስያዘው።

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    25 күн бұрын

    @@Ismael-isa እንቺ ድንጋይ 🧠⛏️ራስ ምቀኛ ይሄ ልጅ እንካን የሽቃላ ብር የራሱንም በሚሊዮን የሚቆጠር ብር እንደእናንተ ባሉ በስላቢ ድግምተኞች ተበልቶዋል እጥቶዋል.... እና ስጋውን ቆርጠሽ ልትበይ ነው እንቺ እረመኔ ቡዳ የቡዳ ዘር....👹⛏️👹⛏️👹⛏️ ካልቻለ እልቻለም ነም ህግም እኮ ለዛውም እሱ ያመነውን ብቻ ስርተህ ክፈል ይለዋል እንጂ እንዳንቺ ስጋውን ልብላ እይልም ስላቢ መተተኞች ምቀኛ ሁላ👹⛏️👹⛏️👹⛏️

  • @zahralama8064

    @zahralama8064

    25 күн бұрын

    ሊሆንም ይችላል ሰው ከፍቷል

  • @king_maker9285

    @king_maker9285

    25 күн бұрын

    ሀሀሀ አይ የሀበሻ መጨረሻ

  • @tigistdmk5728
    @tigistdmk572825 күн бұрын

    እውነት ልጁ እንዲ አይነት ሰው አልነበረም መልካም ሰው ነበር ዱባይ ላሉ ደላሎች እራስ ምታት ነበር አብራኝ የምሰራው ልጅ ከቤሩት ስትመጣ ያመጣት ደላላ እቃሽ ወደ ሀገርሽ እልክልሻለው ብሎ ብር ላኪ ብሏት ብርዋንም ሻንጣዋንም ሲበላት ለሮቤል በውስጥ አውርታው ብዞ ተከራክሮላት በስዋ ይምክንያት በጣም ተጨቃጭቀው ነበር እና ከሰው ስተት አይጠፋም ባንፈርድ መልካም ነው ለሱም ፈጣሪ ወደድሮ ማንነቱ ይመልሰው

  • @user-zo3bm4vq6e

    @user-zo3bm4vq6e

    24 күн бұрын

    እሲ ተይውውውው ከመጥፎ ሰወቺ አጋጣሚ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2p26 күн бұрын

    ሲጀመር ልጁ ትክክል አይመሥለኝም ማለት የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ😢

  • @user-iy4wx3xn7h

    @user-iy4wx3xn7h

    26 күн бұрын

    የሰው ብር ይመልስ ጤናው ይመለሳል የሰው ብር ሰው ያጠፋል ለዛውም ደሞ ተፍተው 🥹🥺

  • @merkelleunity1933

    @merkelleunity1933

    26 күн бұрын

    ዘዴው እንዲህኮ ነው የአይምሮ ችግር ስላለብኝ ነው አላለም እንዴ አንዱ 2ልጆቹን በቤንዚን አፍኖ ገሎ እሳት በቤቱ ለኩሶ?ያ ማለት የቅናት ዛሩ ተነስቶበት እንጂ ሰይጣንም ልጆቹን አይገልም አንድ ሰው አይምሮ በሽተኛ መሆኑን ሐኪም እንጂ እራሱ አያረጋግጥም😭😭

  • @aragasharagash1540

    @aragasharagash1540

    26 күн бұрын

    ጭቀቱስ አያስብድውምደ የኔ ሚስኪንዋ እግዚአብሔር ያግዘው😢

  • @SameraSamera-ym5ww

    @SameraSamera-ym5ww

    26 күн бұрын

    በትክክል ፈጣሪ ይርዳው

  • @tig-dm8pb

    @tig-dm8pb

    26 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል 😢😢​@@aragasharagash1540

  • @majetetube
    @majetetube26 күн бұрын

    ልጁ ግን ትክክል አይመስልኝም እግዚአብሔር ወደ እራሱ ይመልሰው አይዞህ ወንድሜ ሰርተህ የህቶችንም ብር ለመክፈል ያብቃህ

  • @tesgeredawolde4522

    @tesgeredawolde4522

    26 күн бұрын

    🎚አሜን🤲

  • @user-fo3cm4nq4n

    @user-fo3cm4nq4n

    25 күн бұрын

    ምግባራውይ ያላት ወይም ያለው ክርስትና አስተያየት ❤

  • @Aynalem-em5dw

    @Aynalem-em5dw

    24 күн бұрын

    በጣም እግዚአብሔር ይርዳው ያውም እኮ ፃታ የምቀየርበት ቦታ ሁሉ ደርሶታል

  • @fhhjffghh
    @fhhjffghh25 күн бұрын

    የልጁን ጡሩነት አይተው ሰዎች በክፉ መናፍስት ጎድተውት ነው ወድሜ እራስክን እዳታጣ ወደ ፀበል ሄደህ ተጠመቅ ፁም ፀልይ ከዛ ሁሉም ይፈታልሀል እኛ ሰዎች በጣም ክፉዎች ነን አሚሮህ በመፈስ እደተያዘ በደብ ያስታውቃል እግዚአብሔር መገዱን ይምራህ😢😢

  • @user-sx7sn9qc4w

    @user-sx7sn9qc4w

    24 күн бұрын

    አዎ በእውነት እደዛነው ሚመስለው😢😢

  • @gabriellatekle3990

    @gabriellatekle3990

    22 күн бұрын

    Amennnnnnnnnn leleam saw endeze tegetemaw awekalew

  • @tameratamera

    @tameratamera

    20 күн бұрын

    የትነዉ ያለዉ?

  • @adgi5072
    @adgi507225 күн бұрын

    ልጁ ግን ጤነኛም አይደለም ተንግግሩ ተረዱት ፀበል ይግባ ከባድ ነው😢😢

  • @HananEman

    @HananEman

    22 күн бұрын

    አትርረዱ እሱ በፊት እንደዚ አልነበረም እኮ

  • @easypc559
    @easypc55926 күн бұрын

    የሆነ ሰው አጭበርብሮታል ወይም ሰወችን አጭበርብሮል በዚህ ምክንያት ጤነኛ አደለም ልጁ መታከም አለበት

  • @aynalove3382

    @aynalove3382

    25 күн бұрын

    ብሩን ስላጠፋው ነው የሚዘባርቀው 😂😂

  • @user-ym7oh7gd9e

    @user-ym7oh7gd9e

    24 күн бұрын

    በትክክል​@@aynalove3382

  • @mnh8176

    @mnh8176

    23 күн бұрын

    የሆድኑ ማን ያውቃል😭😭😭

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw99226 күн бұрын

    በእዉነቱ ልጁን ለመረዳት መንፈሳዊ እዉቀት ያስፈልጋን እመቤቴ ትድረስልህ😢

  • @tesgeredawolde4522

    @tesgeredawolde4522

    26 күн бұрын

    🎚አሜን🤲

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    25 күн бұрын

    Amen 🙏 Amen Amen

  • @aeeazz6909

    @aeeazz6909

    25 күн бұрын

    ለምን ሸቅለሽ አከፍይለትም ታዳ😂

  • @EtheneshTadu

    @EtheneshTadu

    25 күн бұрын

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏💒💒💒😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @milenaashifaa5268

    @milenaashifaa5268

    25 күн бұрын

    አሜን

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi247126 күн бұрын

    መምህር ግርማ ጋር ውሰዱት ልጂ ጤንነቱ ያሰጋል

  • @TffGfyy

    @TffGfyy

    16 күн бұрын

    እዉነት

  • @tiduf8991

    @tiduf8991

    14 күн бұрын

    አድራሻውን ጠቁሙኝ የነ አባን 😢😭

  • @zinasha-od7ul

    @zinasha-od7ul

    6 күн бұрын

    አሁንማ ተፈውሷል ቀረፃው የቆየነው

  • @SmilingBoaSnake-nq1dc
    @SmilingBoaSnake-nq1dc25 күн бұрын

    እመብርሃን ትርዳክ የወደቀ ላይ እጅ የሚጠቁም ይበዛል ሀበሻ እንደዛ ነው ፈጣሪ ይርዳክ ወንድም

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz835126 күн бұрын

    ግን ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም አቤት ትግስቱ እኔ ብሆን ደሜ ነው የሚፈላው😂😂

  • @MekdiTube-yo8fq

    @MekdiTube-yo8fq

    26 күн бұрын

    አን አገባሽ🤔

  • @kidistarsema6361

    @kidistarsema6361

    26 күн бұрын

    ማርያምን አረ አረ ትግስት እኔ ብሆን እሳሳት ነበር አይይ

  • @alembekele3253

    @alembekele3253

    26 күн бұрын

    ውይይይ የትእግስት ጥግ

  • @user-zw8si1zm7w

    @user-zw8si1zm7w

    26 күн бұрын

    😂😂😂

  • @cozientertainment

    @cozientertainment

    26 күн бұрын

    እኔስ ደሜ ፍላ😂😂😂😂

  • @semiramohaned
    @semiramohaned26 күн бұрын

    እባካቺሁ የሰው ቺግርና ህመም ሳትረዱ ለመፍረድ አትቸኩሉ ወንድሜ ካለህበት መከራና ጭንቀት ፈጣሪ ያዉጣህ!!!:: የሰውን ልጅ ከፍም ዝቅም የሚያደርገው ፈጣሪ ነው:: በእስትክክል ቆም ብለን እናስበው ያለበትን ሁኔታ በጣም ልብ ይነካል 😭😭😭

  • @betelhembedane6950

    @betelhembedane6950

    26 күн бұрын

    Yenezi sewoch emba gena kesew tera yawetahal melis

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    26 күн бұрын

    @@betelhembedane6950 ቤቲዬ ሰዉኮ ወዶና ፈቅዶ ቺግር አይመጣበት ጤናው አይታወክ ፈጣሪ ቢፈቅድበት እንጂ ይሄ ወንድማቺን ትናንት ጥሩ ሲሰራ የነበረ ሰው ነው ዛሬ ላይ ግን አላህ በዚህ መልኩ ለኛም ለሱም ለፍሳቺን መገመቻ ይሄም መከራ ጣለበት የፊቱ ወዝ እራሱ ይናገራል ቺግር እንደገጠመው ስለዚህ ነግ በኔ እንበል ክፉ በናገር ግፍ አናስቀምጥ ከቻልን ጥሩ ቃላት ይዉጣን

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    25 күн бұрын

    @@betelhembedane6950 እሁን ይሄ ልጅ የበላ ይመስላል ደንቆሮ ብስብስ ነሽ ገልቱ እንቺው ደም እልቅሽ ጨካኝ 👹⛏️

  • @user-hb8rm2kr9z

    @user-hb8rm2kr9z

    25 күн бұрын

    😊​@@betelhembedane6950

  • @MunaMohammed-wy2nc

    @MunaMohammed-wy2nc

    25 күн бұрын

    የሰዉ ሀቅ ሀቅ ያለበት ሰዉ መጨረሻዉ

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam76124 күн бұрын

    ይህ ልጅ አምኗል አይዞህ ተረጋጋ ሰርተህ እንደምትከፍላቸው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed24 күн бұрын

    ውይ ሉጁ በጣም ተጎድተዋል. ኪዳና ምህረት ትርዳህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k26 күн бұрын

    የሚገርመኝ የ አለም ሰገድ ትዕግስት ፈጣሪ አሁንም ይጨምርልህ ።

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors812626 күн бұрын

    ልጁ ግን በጣም ተጎድቷል ምን አግኝቶት ይሁን ዝም ብሎ በቅዥት እኮ ነው ያለው 😢😢😢😢😢 አይ ፈተና ወንድሜ እግዚአብሔር ከንተ ገር ይሁን አይዞህ

  • @Umubilalul-

    @Umubilalul-

    26 күн бұрын

    የሆነ ችግርማ ሳይደርስበት አይቀርም በጤናውማ አይደለም

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    26 күн бұрын

    ሆን ብሎ ነው።

  • @AlemTeka-ej3yq

    @AlemTeka-ej3yq

    26 күн бұрын

    ​@@Umubilalul-የሚመልሰው ግራ ገብቶት ነው ።ሌባ ። የሚያወራው ጠፍቶታል ። የሰው ገንዘብ ነው የሚያቀባዥረው ። መታሰርና መመርመር አለበት ሀገሪቱንም ጭምር ነው የሰረቀው በህገ ወጥ በሀዋላ ሲዘርፍ ነው የከረመው ።

  • @user-hg4si4gy8w

    @user-hg4si4gy8w

    26 күн бұрын

    ​@@thevoiceofethiopia-9295ባለዶማው እስካሁን ይሄን ኮሜንት አላየውም😂😂😂😂

  • @nabeela4979

    @nabeela4979

    24 күн бұрын

    Siyasazn😢 😢aemrow tkkl aydelem😢

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh917126 күн бұрын

    አሳዘነኚ ልጁ የስነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልገዋል አትፍርዱ ይፈርድባችሃል የእግዛብሄር ቃል እና ወገኖች

  • @ArsemaAm
    @ArsemaAm23 күн бұрын

    እውነት ለመናገር በጣም ነው ያሣዘነኝ እግዚአብሔር ከጭንቀት ውስጥ ያውጣህ በጣም ጥሩ ልጅ ነበረ ሠው ክፉ ነው አይዞህ ክፉ አይንካህ 😢

  • @TigistWorku-jn9yz
    @TigistWorku-jn9yz26 күн бұрын

    የዚ ልጅ ንግግር ይቅርታ አርጉልኝ ምኑም አይጥምም አዝግ ነዉ ዉሸትማ አለበት

  • @queenzuzu710

    @queenzuzu710

    26 күн бұрын

    እሱ በጣም ይዋሻል

  • @dirbelemma1377

    @dirbelemma1377

    26 күн бұрын

    አትፍረዱ ልጁ በክፉ መንፈስ ታጠምዶዋል ተረዱት ክርስቲያን ከሆናችሁ😢😢😢😢

  • @muhamedmuhamed5114

    @muhamedmuhamed5114

    26 күн бұрын

    ወሬው ሁሉ አይገጣጠምም የሚጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላ

  • @user-fg1zm9ex4l

    @user-fg1zm9ex4l

    26 күн бұрын

    አትፍረዱ የትናንቱንም አይቻለሁ ጭንቀት ይሁን ብቻ የሆነ የጤና ችግር አለበት ሙሉ ጤነኛ አይመስለኝም

  • @fatma6629

    @fatma6629

    26 күн бұрын

    😂ጤነኛ አይመስለኝም​@@muhamedmuhamed5114

  • @user-rt6vr6zf3n
    @user-rt6vr6zf3n26 күн бұрын

    ወንድሜ አላም ሰገድ ትግስቱን ይስጥህ የጠየከውን ሳይሆን እሱ የፈለገውን ነው የሚያወራው ውይ ምን አይነት ነገር ነው

  • @Haregi849

    @Haregi849

    26 күн бұрын

    አይገርምም

  • @AberashLema

    @AberashLema

    26 күн бұрын

    Enganim endi nw gira yagabani

  • @embet-po9qz

    @embet-po9qz

    26 күн бұрын

    እውነት እኮ ነው

  • @embet-po9qz

    @embet-po9qz

    26 күн бұрын

    አይገርምም

  • @kidistarsema6361

    @kidistarsema6361

    26 күн бұрын

    😂😂

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne392026 күн бұрын

    አለም ሰገድ የኔ ወንድም ምኑን ነው የጣለብህ ዛሬ ትግስትህን አደንቃለሁ ‼️ much respect ✊

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h24 күн бұрын

    ሮቤል መልካም ልጅ ነው የተቸገሩትን ሰዎች የሚረዳ የሚያዝን የዋህ ልብ ያለው ልጅ ነው 😭😭😭 ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 💚💛❤️🙏

  • @SariiSariye
    @SariiSariye26 күн бұрын

    ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን 🌹❤

  • @user-xu5yh1ko1v

    @user-xu5yh1ko1v

    26 күн бұрын

    ሳሪዬ የኔ አንደበተ ጨዋ ደናነሽ በቲክታክ ነበር የማቅሽ እኔ አሁን ቲክታክ አቁሚያለሁ ድጋሚ እዚህ ሳገኝሽ ደስ አለኝ

  • @edenamecha6921

    @edenamecha6921

    26 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-pd6ym5lq4l

    @user-pd6ym5lq4l

    26 күн бұрын

    አሜን እህትችን❤❤❤❤

  • @jaakjaak8038

    @jaakjaak8038

    26 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AberashLema

    @AberashLema

    26 күн бұрын

    Amen yen astewayi❤❤❤❤❤

  • @seenaachala2522
    @seenaachala252226 күн бұрын

    ልጁ ትክክል አይደለም ስለ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋል የተጠየቀ ሌላ የመመልሶ ግን ሌላ ነው😢😢

  • @EtheneshTadu

    @EtheneshTadu

    25 күн бұрын

    😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏በጣም ያስተዉቀል 😢😢

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta894625 күн бұрын

    እሮቤልን ቤተሰብ ካለው ጎደኞች ከላቹሁ በደህና ግዜ ብዙ ያደረገላቹሁ እዳላቹሁ እናቃለን ሰለዚህ ይህን ልጂ አእምሮውን አሳክሙት ገዘብ ይጠፋል ይገኛል ልጁ ደህና ከሆነ በኃለ ሰለገዘቡ ይጠየቃል እኔ ልጁ የሆነ ነገር ሁኖል

  • @user-ml8sd5do7r
    @user-ml8sd5do7r23 күн бұрын

    ሚስኪን በጣም የተጎዳ ልጅ ነው አላህ ይረዳህ

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen798326 күн бұрын

    በጣም ያሰለቻል ብዙ ሀተታ ነው የሚያወራው ልጁ ጤነኛ ነው ግን😢😢😢😢😢😢

  • @makiabent7055

    @makiabent7055

    26 күн бұрын

    እብድ ነው እንዲባል ነው ገገማ ሌባ

  • @makiabent7055

    @makiabent7055

    26 күн бұрын

    ቲክታክ ላይ ቅልጥፍ ብሎነበር የሚያወራው አሁን ምን ያንበዛብዘዋል ይመልስ ወይ ለህግ ይቅረብ።

  • @user-dc1wb6td5o

    @user-dc1wb6td5o

    26 күн бұрын

    @@makiabent7055የምን እባሽ ህግ ምን እደረገና ???

  • @abrahamtemesgen

    @abrahamtemesgen

    26 күн бұрын

    @@user-dc1wb6td5o mini mlt nw mini aderege abireh belitehali ende birun leba

  • @mimiyegetalij3090
    @mimiyegetalij309026 күн бұрын

    አበት ሕዝቤ 🤔እስቲ ተረጋጉ የምር በጣም መልካም ልጅ ነበር እኔ አቀዋለሁ እኛ ሰውች ዛሬን እንጅ ነገን አናቅም የሆነው ሁሉም በጣም ከባድ ነው አትፍርዱ ጊዜ ክፉ ነው 🥺🥺

  • @MekdiTube-yo8fq

    @MekdiTube-yo8fq

    26 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል ማርያምን 😢😢😢

  • @fary6042

    @fary6042

    26 күн бұрын

    ትክክል ነሽ😢

  • @eyobelfentaw8745

    @eyobelfentaw8745

    26 күн бұрын

    አውጣኝ ነው !!

  • @ggghhh-cr5jt

    @ggghhh-cr5jt

    26 күн бұрын

    ልጁግን የሆነ የሚያሥፈራራ ሠውአለ ልበል ውስጡ የተረበሸ ይመሥላል በርግጥ ልጁን እዝሁላይ ነው ያየሁት መፍረዲም አልችልም ግን ደህናአይመሥለኝም በያለንበት ሁላችንንም ከጭቀት ከሀሣብይገላግለን የተምታተነገርነው የምሠማው

  • @helenalamin9762

    @helenalamin9762

    26 күн бұрын

    ዝበሉ እናተናችሁ ሌባ እያበረታታችሁ እዳይጠፋ ያረጋችሁ ምኑ ነዉ የሚያሳዝነዉ። የሰዉ ገንዘቡ መቡላቱ ነዉ አቆ አበድነቱ ነዉ

  • @shalomselam9293
    @shalomselam929326 күн бұрын

    ወይኔ እሄ ልጅ ብሩን ተበልቶ ነው ዱባይ ላይ ሰውን እምታምኑ ከሆነ ባዷችሁን ነው የሚያስቀሯችሁ እሮቤል በልተውት ነው የሚመስለኝ

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    25 күн бұрын

    ትክክል በመተት እደንዝ ዘው በልተውታል 😢😢😢

  • @askal6470
    @askal647021 күн бұрын

    እማምላክ ትርዳህ ወገን አትፍረዱ ልጅ ከቀልቡ አይደለም

  • @selamselam5939
    @selamselam593926 күн бұрын

    ከዚህ ልጅ የተረዳሁት ቢኖር የሰው ገንዘብ እንደሚያጠፍ እና ህይወትን ባዶ እደሚያደርግ ነው እና የሰው ገንዘብ የሰው ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @user-vx7pe9jk3z

    @user-vx7pe9jk3z

    26 күн бұрын

    አይምሮው ተንክቷል እውነት እግዚአብሔር ይማርህ

  • @fatmasaeed6043

    @fatmasaeed6043

    26 күн бұрын

    እኔም እሱን ተረድቻለሁ የ40 ስደተኞች ገዘብ ወስዶ አጥፍቶ እደት ጤነኛ ሊሆን ይችላል

  • @user-gy9vj9pf8x

    @user-gy9vj9pf8x

    26 күн бұрын

    አሁን ከዱባይ ወደ ሀገር አሳፍረውታል ወይ??

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    26 күн бұрын

    በትክክል የሰው ሃቅ የሰው ነው ይዋል ይዳር እንጁ አይቀርም ሳሚ ሳሚ ለምን ይላል ሰለልጆቹ መልሰ አጭበርባሪ

  • @user-oj5di3br7o

    @user-oj5di3br7o

    26 күн бұрын

    በተለይ የአረብ ሐገር ብር የሆነ ነገር አለው ስራም እዲስራበት ቢበደሩ ስራው ይከስራል ብቻ ችግር አለው ብዙ ልጆች ወድቀዋል በተለይ ባለ ማህተቦች

  • @alemitudebebechala7242
    @alemitudebebechala724226 күн бұрын

    የተጠየቀውን ብቻ ለምን አይመልስም ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ

  • @tigieyob6383

    @tigieyob6383

    26 күн бұрын

    Betam zem belue yezebrekal besmam yemiteykew lila yemiyaewraw lila

  • @tenayedagne3951

    @tenayedagne3951

    26 күн бұрын

    ለውሸት እንዲመቸው ነዋ

  • @agereaddis1762

    @agereaddis1762

    26 күн бұрын

    አትፍረዱ ሀብት የሰዉ ላቭ ሲበዛ ስነልቦናንም ያቀዉሳል እሱ ከቀልቡ አይደለም ለዛ ነዉ የሚዘባርቀዉ የስነልቦና ምክርና ፀበል ያዝፈልገዋል

  • @peteroswordofa8943

    @peteroswordofa8943

    26 күн бұрын

    Yesew genzeb endezy yaregal yasabdal

  • @selam8546

    @selam8546

    26 күн бұрын

    ግራ ገብቶት ነው ኮ ተጨንቀዋል የሰው ገንዘብ ከብዶት እዘኑልኘ እያለ ነው የገጠመው ያወራ ነው ያለው መጥፍ ሰው አይደለሁም ነው አባባሊ ግልጽ ነው ። እውነቱ ግን ፈጣሪ ነው ሚውቀው።

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah2426 күн бұрын

    እደው ይኸ ልጅ ታሞአል እግዚአብሔር ከዚህ ጭቀት ያውጣህ ፀበል ህድ ወደ ጤናህ ተመለስ😢😢

  • @user-cc4kc2uk4u
    @user-cc4kc2uk4u24 күн бұрын

    ልጁ መተት ተደርጎበታል ትክክል አደለም በሰው አትፍረዱ😢

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw26 күн бұрын

    አሌክስ ለመጀመሪያ ጊዜ የታለለበት ፕሮግራም ብዬዋለው። ልጁ በጣም ቀጣፊ ነው።

  • @user-dc1wb6td5o

    @user-dc1wb6td5o

    26 күн бұрын

    በምን እባሽ እወቅሽ ቀዳዳ👅⛏️

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    26 күн бұрын

    በትክክል የአለም አጭበርባሪ ነው ማፍያ እንደ አሳ የሚሸውድ ቀዳዳ አይ እምዬ ኦርቶዶክሰ በቃ ምድር ሌባ በሰምሸ ይነግዳል

  • @eyarslaewarkneh4548

    @eyarslaewarkneh4548

    26 күн бұрын

    አትፍረድ ይፈረድብሀል

  • @amytk6095

    @amytk6095

    26 күн бұрын

    @@user-dc1wb6td5oባለማተቡ ነህ ? 😂😂😂😂😂

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw

    @TsehayneshTeklu-rl4iw

    26 күн бұрын

    አሁን በጣም ግልጽ ሆነ።ቲፎዞዎች ብቅ በቅ እያሉ ነው።ያወኩትምማ በውሸቱ ነው😁😁😁

  • @welansalesasa239
    @welansalesasa23926 күн бұрын

    አሁንም ሮቤል ትክክል አይደለም አይምሮው ልክ አይደለም በተቻለን አቅም እህቶቼ መቅደም ያለበት ጤና ነውን ጤንነቱን የሚስተካከልበትን መንገድ እንፈልግለት ከዛም በኃላ ሁሉም ይስተካከላል

  • @Bayeshkasa-zo1di

    @Bayeshkasa-zo1di

    26 күн бұрын

    ልክነሽ በጣም አሳዘነኝ

  • @hantamuman5130

    @hantamuman5130

    23 күн бұрын

    Aweko new bakish endi mehonaw

  • @Roze-do1qq
    @Roze-do1qq25 күн бұрын

    መልካምነቱን ማንም አይዘነጋም የሮቤልን እን ጤነኛ አደለም በቃ ጤናው ሲመለሰ ሰርቶ ይክፈል

  • @user-mz5ic2qt9j
    @user-mz5ic2qt9j26 күн бұрын

    ኧረ ተዉ ኮሜንት ሊያነብ ይችላል አይምሮ ጤነኛ አይደለም ምናምን በዚህ ንግግራቹ አእምሮዉን ትነኩታላቹ ወይም ጥሩ ነገር ተናገሩ ምናለበት የስነ ልቦና ባለሞያ ያስፈልገዋል ብትሉ ወላሂ ምንም ቢሆን የሰዉ ልጅ ነዉማይሳሳት የለም😢 በቃ ወንድም😢😢😢 አለን ለኛም

  • @RaniBelaye

    @RaniBelaye

    3 күн бұрын

    አስተዋይ ነሽ ሲበዛ

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn26 күн бұрын

    የሌባ አይነደረቅ መልሰ ልብ አድርቅ አሉ አቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታአ ሆሆሆ

  • @fary6042

    @fary6042

    26 күн бұрын

    ይለብልሽ እሳት😢

  • @user-xs3gp2ng7x

    @user-xs3gp2ng7x

    26 күн бұрын

    ስንት ልበ ድንጋይ አለ እሳት ይልቀቅባቹ

  • @fatma6629

    @fatma6629

    26 күн бұрын

    😂

  • @SusuHesen

    @SusuHesen

    26 күн бұрын

    የሌባተባባሪወች ራሳችሁስታስጠሉ​@@user-xs3gp2ng7x

  • @SusuHesen

    @SusuHesen

    26 күн бұрын

    ​@@fary6042አንችንይለብልብሽ እሷምንአረገችሽ ሌባየሌባተባባሪ ጊጅአብረሽው ስረቂ😮😮

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.26 күн бұрын

    የሰው ዘር በሙሉ ክፍ አይንካችሁ በስደት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን❤

  • @nigattesfaye9221

    @nigattesfaye9221

    25 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @jdhdhjdjeje9915

    @jdhdhjdjeje9915

    25 күн бұрын

    አሚን

  • @lemlemtakele4108

    @lemlemtakele4108

    24 күн бұрын

    Amenn❤

  • @meronteklu7956
    @meronteklu795626 күн бұрын

    እንዲህ ብዬ እፀልያሁ: ቸሩ ደጉ እግዚአብሔር ችግርህን ይፍታልህ እሱ ብቻ ነው የሚረዳህ በአንተ ተጎድተናል ለ ሚሉት ሁሉ ስርተህ ገንዘባቸውን ለመመልስ ያብቃህ ሰው የዘራውን ያጭዳል ቀሪውን ዘመን ለሌላው በረከት ያድርግህ🙏

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    25 күн бұрын

    እባክሽ እንፀልይለት የሆነ ነገር እስነክተው ብሩን ዘርፈውታል 😢😢😢😢 እግዚእብሄር ይርዳህ እሜን እሜን እሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ZmzmZmzm-lj6pr
    @ZmzmZmzm-lj6pr23 күн бұрын

    ቸሩ መድሐኒአለም ይርዳህ ወንድም አለም እንዳተ ሸበላ ሸበላ ወንድሞች አሉኝ ሰውች ለመፍረድ አትቸኩሉ ልጁን የሆነ ነገር አድርገውታል ህዝቤ በመተት በሰው እድል ነገር እሚሰራው ይህ ልጅ ደግሞ የእዛ ተጠቂ ነው እመብርሐን ትዳብስህ የኔ አባት 😢😢

  • @fetiandm-yu5vc
    @fetiandm-yu5vc26 күн бұрын

    ወላሂ በጣም ነው ሚያሳዝነው ልጁ ጤነኛ አይመስለኝም. ግን የሱን ብር የእውነት የበላችሁ ሰዎች ነግ በኔ በሉ ፈጣሪ ይፍረዳችሁ የሱን ስቃይ ለናንተ ያርገው😢😢

  • @amele1378

    @amele1378

    26 күн бұрын

    ጤነኛ ነው ሲያጭበረብር ነው

  • @rahelzeleke958

    @rahelzeleke958

    26 күн бұрын

    አነሱ መጥተው እያለቀሱ ሌላው ላይ ሲያላክኩ ደግሞ ሌላውን ትራገሚያለሽ።

  • @user-kc8mw3zk3g

    @user-kc8mw3zk3g

    26 күн бұрын

    ጤነኛ ነዉ ሲያጭበረብር ነዉ ካሀዲ እታጨብጭቡ ደሞ ነገ ይዋጣለት እዳትሉ ጉዳችሁ እያልቅም

  • @FAElzAFAElzASeid

    @FAElzAFAElzASeid

    25 күн бұрын

    ተይ ሙሰሊም አይራገምም ከቻልሺ ዱአ አርጊለት የሁሉንም አዋቂ አንድ አላህ ብቻነዉ

  • @EtheneshTadu

    @EtheneshTadu

    25 күн бұрын

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho669826 күн бұрын

    አጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ከዚህ ጭንቅ ያውጣህ የኔ ጌታ💔🙏🙇☝

  • @user-ot6rx5pu4p

    @user-ot6rx5pu4p

    25 күн бұрын

    😢

  • @EtheneshTadu

    @EtheneshTadu

    25 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    25 күн бұрын

    አሜንንንንን😢

  • @selamawitkassa381

    @selamawitkassa381

    25 күн бұрын

    አሜን❤

  • @Lieltlawugaw

    @Lieltlawugaw

    23 күн бұрын

    አሜን

  • @zed8788
    @zed878826 күн бұрын

    ልጁ ጭንቀት ውስጥ ነው ያለው ጌታ እየሱስ ይድረስለት ::🙏🙏🙏

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p24 күн бұрын

    የሚያንተባትበው ሌብነቱና ማጭበርበሩ ነው አለምሰገን በጣም ጎበዝ ነህ ያለህ ትህትናና ትዕግስትህ ይገርማል በርታ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @afrata2939
    @afrata293926 күн бұрын

    ልጁ ያልተናገርው የተጎዳበት ምክኒያት አለው ፀበል ይሂድ የምትሉ👍

  • @tesfayeberhan5338

    @tesfayeberhan5338

    26 күн бұрын

    ፀበል ሳይሆን ከርቸሌ ይግባ!!

  • @heientegstu
    @heientegstu26 күн бұрын

    ማርያምን አትፍረዱ ልጁም በጣም ያሳዝናል እዲህ አነበረም ቲክቶክ ሲሰራ እግዚአብሔር ወደ ጤናህ ይመልስህ አትፍረዱ አትፋረዱ ነገ እዳይፈረድባችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ነገ ሌላ ቀነው ፀበል ተጠመቅ ፀልይ ስገድ የመምህር ተስፍዬ አበራ ትምህርቶች አድምጥ አይዞህ

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    26 күн бұрын

    ይህን ጊዜ የወሰደብሽ ያንችን ብር ቢሆን እንዲህ አትይም ነበር። ቀፋፊ ልጁ ሆን ብሎ አውቆ ነው የወሰደውን ገንዘብ መልስ እንዳይባል ሳይኮ የሚጫወተው።

  • @abdulnaserjamsheer7914

    @abdulnaserjamsheer7914

    26 күн бұрын

    መምህር ተስፋዬ አላየሽም በአጋንንት ሲሰቃይ እኔ የፍልሰታ ፆም ሲያልቅ አባርረዋለሁ ብሎ ቀጠሮ ለሰይጣን የሚሰጥ😂😂 ሰይጣን የሚፈራው ክርስቶስ እንጂ ተስፋዬ መተተኛ ደጋሚውን አይደለም ቃሉን አንብቢ😢😢😢

  • @AlemTeka-ej3yq

    @AlemTeka-ej3yq

    26 күн бұрын

    የሰውን ገንዘብ አጭበርብሮ የበላውን ይመልስና ከዚያ በህዋላ ፀበልም ይሂድ ህክምናም ይሂድ ።ይሄ ሌባ ገንዘቡን ግን ምን አድርጐት ይሆን ቤት ገዝቶበት ከሆነ ቤቱ ተሽጦ ለተሰርቁት ይመለስላቸው ።ሚስቱም ሌባ ነች ።

  • @user-uz5ph2ch8m

    @user-uz5ph2ch8m

    26 күн бұрын

    ተዋረዳ ክብሩ ተገፎ እኮ ነው ሌባ ፓሊስ ይህን መረጃ አድርጓ በህግ ቢጠይቀው

  • @Tube-vt5se

    @Tube-vt5se

    26 күн бұрын

    እዉነት ነው ልክ አይደለም ግን ሰዉ ውሉ እራቀው

  • @Marta-fq3td
    @Marta-fq3td22 күн бұрын

    ሳላቅ ስለፈርድኩብህ ይቅርታ እሮቤል ለካስ አንተ ብዙ ስቃይ እና እንግልት አሳልፈሀል የኔ ወንድም😢😢😢😢😢😢

  • @AssefaGt-tl1jp
    @AssefaGt-tl1jp25 күн бұрын

    እኔ ስረዳው ግን ይህ ልጅ አይምሮው ጤነኛ አይመስለኝም የስነ ልቦና እርዳታ ያስፈልገዋል

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum52626 күн бұрын

    ጋዜጠኛው ማመሰገን እወዳለሁ በጣም ትእግሰተኛ ነህ። ጌታ ይባርክህ። ለመሆኑ ጤኛ ነው እኔግ ተቃጥያለሁ የሱ ታሪክ መስማት የባሰ ያናድደኛል

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu138926 күн бұрын

    አረ ልጁ ጤነኛ ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው በብለክ የሚሰራ ነገር መረጃ ስለሌለ በልተውታል😮

  • @firewarekzeyede1526

    @firewarekzeyede1526

    26 күн бұрын

    ጥሩ እይታ🙏❤ጎበዝ😢🙏

  • @selam8546

    @selam8546

    26 күн бұрын

    ጤነኛ ሰለሆነ ኮ ነው (የታመመው) የብዙ ሰው ዕዳ ዕዳ ጭንቅላቱ መሸከም አቃተው። አምሮአችን ኮ ይታመማል ስራ ሳበዛበት ።positiv ikan bihon.

  • @TsigeEthioTube
    @TsigeEthioTube24 күн бұрын

    Robiye Egziabiher yirdak tenahin yimalisilih yane wendim betam asazakengi

  • @girlisworld251
    @girlisworld25120 күн бұрын

    ብቻል ብቻል እንዳዚ በታም የተካፉ ብስነ ልቦና የተጋዳ ስው ምያባብስ ነገር ባንፀፊ በዚ ምድሪ የስው ህይወት ፈተና ለሁሉ የማይቀር ነው ግን ፈተናዋች ይለያያል እውነት በጣም ከባዲ ነው ፈጣሪ ከ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🙏

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete5126 күн бұрын

    ልጁ ግን አዝግ ነገር ነው ወሬውም ለቅሶውም ምንም አይገባም መቼም ልጆቹ ሳይወሰድባቸው ሚዲያ ላይ ወተው አይናገሩም

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite

    @sinaethiopiawiteethiopiawite

    26 күн бұрын

    Ateferji ema robi endi ayinte sew ayidelm

  • @user-jx4uh7xj6d

    @user-jx4uh7xj6d

    26 күн бұрын

    በጣም😂😂

  • @habibasaid9142

    @habibasaid9142

    26 күн бұрын

    እኔ ጋዜጠኛ ብሄን በጥፊ ነበር ምነው ኡፍ አልምጥ ነገር ነው

  • @fatiya8477

    @fatiya8477

    26 күн бұрын

    በጣም😂

  • @gfg4073

    @gfg4073

    26 күн бұрын

    ተይ እህቴ አትፍረጂ ይፈረድብሻል ፈጣሪ ይወቅ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere943326 күн бұрын

    ይቅርታ አርግልኝና የምታወራው ሁሉ ከእውነት የራቀ ነው😮

  • @ttww9470

    @ttww9470

    26 күн бұрын

    ወሬው የውሸት ነው

  • @minageorgo5855

    @minageorgo5855

    25 күн бұрын

    ምንም ከእውነት የራቀ ነገር የለውም ለጁ የአነጋገር ስልቱ ስለሌለው እንጂ !! አነ አፈ ቀላጤዎቹንማ አየናቸው እኔ በሚገባኝ ልክ ገብቶኛል😊

  • @user-wr2lb9rj4j

    @user-wr2lb9rj4j

    23 күн бұрын

    ልጅ ልክ አይደለም በጌታ አትፍረዱ

  • @BelShfra-zo3qj
    @BelShfra-zo3qj23 күн бұрын

    እረእሮቤል በጣም ጥሩሰውነበር እኔም ብርስልክበት በትክክል ነው የሚያደርስልኝ ።አሁን ግን የጤናችግር ደርሶበትነው ያስታውቃል ፈጣሪ ጤናውን ይመልስልት።

  • @user-mh8er6ip9m

    @user-mh8er6ip9m

    19 күн бұрын

    😢😢😢

  • @zouzoutaklyee3047
    @zouzoutaklyee304725 күн бұрын

    አምላክ ትግሰቱን ያሰጥክ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo26 күн бұрын

    ሲጀመረ የትናንትናዉም የዛሬዉም አልገባኝም ሰለዚህ ልጂ የሆነ ነገሩ ታሟል መጀመረያ የክረሰትና ሀይማኖት ተከታይ የሆናችሁ ሰወች ፀበል ዉሰዱ እና እራሱን ይወቅ በሰ

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG2726 күн бұрын

    ማርያምን አሳክመው ይሄን ልጅ ምንም ጤነኛ አደለም በጣም ነው ያሳዘነኝ ምንም እኮ ሚያወራው አይያዝም በጌታ😢😢

  • @helenalamin9762

    @helenalamin9762

    26 күн бұрын

    አታመመ ም ሌላ ማጭበርበሪያ ዘዴዉ ነዉ

  • @fatma6629

    @fatma6629

    26 күн бұрын

    ​@@helenalamin9762😂

  • @seblealemtsehay6207

    @seblealemtsehay6207

    26 күн бұрын

    አቦ ሙድ እየያዘ ነው .

  • @user-dc1wb6td5o

    @user-dc1wb6td5o

    26 күн бұрын

    @@helenalamin9762እረመኔዎች ናችሁ👹⛏️

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    26 күн бұрын

    እስኪ አንች አሳክሚው ይህኔ የሱ ተባባሪ ሌባ ትሆኛለሽ። ቀፋፊዎች

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn161414 күн бұрын

    ❤ ይህ ሰው ንፁህ ሰው ነው ። በሰው ህይወት ውጣ ውራድ ያለ የሚኖር ነው ። ስለዚህ የእግዚአብሔር ዕጣ ፈንታ አይተዋቅም ። ለንሰሀ ና ለይቅርታ ማዘጋጀት እጅግ መልካም ነው እለለሁ ።

  • @user-cl5kv4cb5b
    @user-cl5kv4cb5b24 күн бұрын

    ውይ በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed622726 күн бұрын

    ንግግሩ ግን እደኔ የተበታተነበት ማነው ምንም አልገባኝም

  • @user-dp6fr4we8r

    @user-dp6fr4we8r

    26 күн бұрын

    👍👍👍

  • @Haregi849

    @Haregi849

    26 күн бұрын

    እኔም

  • @user-fg2mf6bg9i

    @user-fg2mf6bg9i

    26 күн бұрын

    እኔም ግራ ያጋባል ልስማው አልስማው በማለት ላይ ነኝ

  • @samrukadire1005

    @samrukadire1005

    26 күн бұрын

    እኔም

  • @FantawDeribe-yp8ul

    @FantawDeribe-yp8ul

    26 күн бұрын

    አሁን ገና እየገባዉ ነዉ ግን ትላት በጣም ከጥያቂ ያራቀዉ ነበር ሢመልሥ ነበር የሠዉ ልጂ መጨርሻዉ ሢያምር እደት ደሥ ይላል የሁላችንንም መጨርሻ ያሣምርልን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon986026 күн бұрын

    የሆነ ጭንቅ ውስጥ ያለ ይመስላል ልጁ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይድረስልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፀሎት ምልጃዋ ታሳስብልህ😢😢😢

  • @ethioruhma2613

    @ethioruhma2613

    26 күн бұрын

    እውነት ነው 😢

  • @helenalamin9762

    @helenalamin9762

    26 күн бұрын

    አዉቆ አበድ ሌባ ነዉ ምንም ሌባ ማበረታታትም ሆነ ማዘን አያስፈልግም

  • @bzuneshdagen2850

    @bzuneshdagen2850

    26 күн бұрын

    Ewunet new?

  • @user-xm5qr9lq1w

    @user-xm5qr9lq1w

    26 күн бұрын

    በጣም😢😢😢😢😢

  • @tutubeke8157

    @tutubeke8157

    26 күн бұрын

    Amen amen amen Egziabhern yeredaw

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv26 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሄድ ማርያምን ሁሉንም ነገር መፍትሄ ታገኛለህ ወንድሜ

  • @welansalesasa239
    @welansalesasa23926 күн бұрын

    በተቻለን አቅም ለስድብ ባንሮጥ መልካም ነው ፈጣሪ ጤንነቱን ይመልስለት ትልቁ ነገር ይሄ ነው

  • @user-tk5jr8jd7e

    @user-tk5jr8jd7e

    25 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ፈራጅ አያርገን

  • @Mubetube2
    @Mubetube226 күн бұрын

    የሰዉ ገንዘብ ለጊዜዉ ሊጠቅመን ይችላል ነገር ግን እኛኑ ይዞን ይጠፋል የሰዉ ሀቅ የሰዉ ነዉ አላህ ይጠብቀን❤

  • @NigstWelde
    @NigstWelde23 күн бұрын

    ሁሉንም እንቆቅልሽህን እግዚአብሔር ይፍታህልህ እህቶቼም ሀቃቹን ፈጣሪ ይመልስላቹ ከባድ ነው

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o21 күн бұрын

    እሄ ልጅ ከራሱ ጋር አይደለም ፀበል ይግባ አትፍረዱበት ብር መጥፎ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @Hanif323
    @Hanif32326 күн бұрын

    ልጁ ከእራሱ ጋ አይደለም በጣም ያዛዝናል😢😢😢 ጭቅላቱን አዙረውታል

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p26 күн бұрын

    ልጁ እኮ አልካደም ድባይን አውቀዋለሁ እንዳለው ተበልቶ ነው የሀበሻ ክፋትና ምቀኝነት በድባይ አውቀዋለሁ ግን ተበላ ምን ያድርግ አትፍረዱ ወገኖቼ

  • @tig-dm8pb

    @tig-dm8pb

    26 күн бұрын

    በጣም በማያውቀው ሁኔታ ወስደውበት ነው እዴት እዳሳሰነኝ😢😢😢

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    26 күн бұрын

    ሁለታችሁንም ይብሏችሁ የሌባ ጠበቃ ሌባ ነው።

  • @sirgutamera4806

    @sirgutamera4806

    26 күн бұрын

    ተበላሁ ይበላ ለምን ይደብቃል

  • @tig-dm8pb

    @tig-dm8pb

    26 күн бұрын

    @@sirgutamera4806 እያለ እኮ ነው አሰሚም

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    25 күн бұрын

    እራሱ እለም-ስገድ ሊረዳው እልቻለም ጨካኝ ፈራጅ ሆናል 😢😢😢

  • @selamawitgizaw-ru1yn
    @selamawitgizaw-ru1yn25 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ።

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid749925 күн бұрын

    እንደኔ ይህ ስው ጪንቀት አለበት ይህን ያህል የሚያወራው የሚያቀው አይመስልም ይህ ስውጤና ችግር አለው ቡዙውን ልክ አይደለም

  • @user-jw8gl8el4x
    @user-jw8gl8el4x26 күн бұрын

    ሀይለኛ መንፈስ አለበት እመብርሀን ትርዳህ አሳዘነኝ

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro26 күн бұрын

    ልጁ ብትክክል እሚያስብ አይመሰለኝም እሚያወራውን አያቅም አምላኬ ሆይ 😥😥

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l24 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @everydayuse305
    @everydayuse30525 күн бұрын

    ወይኔ ብዙ ጎበዝ ወንዶች ዱባይ ላይ ሰርተው መና ሆነዋል ይፈዛሉ ይመስለኛል ማጂክ ምናምን እየተደረገላችሁ ይሄ ልጅ ጥሩ ልጅ ነበር አይሆኑ ሆኖ ነው ቢፀበል ይሻላል ትክክል አይደለም

  • @tige-ky9ng
    @tige-ky9ng26 күн бұрын

    የኔ ጌታ ነገሮች ሳይመቻቹ ደክመህ ፈተናወች ሲበዙ በቃ ሲደክምህ አእምሮህም ይደክማል😢 ይሄ ልጀ ጎበዝና የነበርው ሰነ ልቦና አሁን እድህ ሰሆን የምትጮሁ ነገ እኛም ምን እደምንሆን አናውቅም አይዞህ የኔ ወድም

  • @exodusexodus8636

    @exodusexodus8636

    26 күн бұрын

    Ba la mahitamu kahona lebaam yihun nawe? Kkkkk

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    25 күн бұрын

    ትክክል የደረስበት ያውቃል..... እዎን እህቴ ያስነኩት ነገር እማ እለ እይምሮው በጣም ትጨናንቆዋል ወንድሜ😢😢😢 ፈጣሬ ይጠብቀው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kidistyitayew2721

    @kidistyitayew2721

    25 күн бұрын

    በጣም ትክክል ነው የሰው ልጅ ምን እንደሚገጥመው አይታወቅም

  • @tige-ky9ng

    @tige-ky9ng

    24 күн бұрын

    @@exodusexodus8636 ባለጌ ጭቅላትህ የእምነት ፍክክር ላይ እጀ የተጠመደ እጀ እምትህ እና ፍቅርህ ከፈጠርህ ጌታ ጋ አይደለም የእምነት ዘርኝነት ላይ ነህ እኔ ሰው የመሰለን ፍጡር በእምነት አላወዳድርም ምክንያቱም ኦሮቶዶክሰም ሙሰሊምም የሜምነው እምነት እሰካለው ድርሰ የሚገዛለት ፈጣሪ አለው ያ በቂ ነው እምነት የሌለው ሰይጣን አምላኪ ቢሆንኮ በሰውነቱ አክብርህና በፍቅር መሰመሩን ታሳየዋለህ ታዝንለታለህ እምነት ባለመኖሩ ሰው ሰለሆነ የሰው ልጀ የፈጠር አምላካችን ሰለሆነ እሱን መንካት ነው ማንኛውንም ነፍሰ ያለው ነገር ማክበር ግድ ነው የምታምነውን ፈጣሪህን ሰታፈቅርና የእውነት አማኝ ሰትሆን እድህነው እጀ እዳተ የውሸት አማኝ ሁኖ በእምነት ዘርኝነት ተጠምደህ የምታምነው ሀይማኖት አይፈቅድልህም የምታሰበውን ቆሻሻ አሰተሳሰብ ወደ አእምሮህ ተመለሰ

  • @da5039
    @da503926 күн бұрын

    አወ እሮቤል😢 አጭበርባሪወችን ያጋልጥ ነበር😕ሌቦች ናቸው ወጥመድ ውስጥ ከተው ያከሰሩት😢😢

  • @makdesetopia4134

    @makdesetopia4134

    24 күн бұрын

    እውንነት ትመነምናለች እንጂ አጠፍም ሮቤል ባለማተቡ የደላሎች እራስ ምታት ነበር ግን እንደዚህ አፍዝዘው አስቀመጡ😢😢😢😢😢😢

  • @bemnetlomii2453
    @bemnetlomii245325 күн бұрын

    እኔ በጣም የተረዳሁት መተት ተደርጎበታል። እውነቱን ተናግሯል ብር አለብኝ አለ አልካደም እኮ ግን ቢረዱት ጥሩ ነኤ የሰው ልጅ በመድሀኒት አበላሽተው የስንት ሰው ሂወት ይበላሻል ተረዱት በጣም አሳዝኖናል እግዚአብሄር ይርዳው ኪዳነ ምህረት ትርዳህ

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp26 күн бұрын

    ሢጀመር እሮቤል ሥነ ልቦናዉ ተነክቷል እንደዚ አይነት ሠዉ አልነበረም 😢

  • @user-xb4pd5gt3m
    @user-xb4pd5gt3m26 күн бұрын

    ዋው ምን አይነት አክተር ነህ እባክህ? ጋዜጠኛው ምን አይነት ትግስት ነው ያለህ ትረካውን ሲተርክብህ ሰልቾቶኝ ነው ያዳመጥኩት ይልቅ ንስሐ ግባ አትቀባጥር

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t24 күн бұрын

    አይዞህ በደህና ጊዜ ነው ወዳጅ ያለው ምናለ ብትረዱት ጤነኛ አይመስለኝም

  • @hiwot8723
    @hiwot872326 күн бұрын

    ጥያቄው እና መልሱ ምንም አይገናኝም

  • @user-zn6fw1mb4g

    @user-zn6fw1mb4g

    26 күн бұрын

    Tekekle nesh gera yegbale

  • @RahmetYimer

    @RahmetYimer

    26 күн бұрын

    እኮ

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa26 күн бұрын

    በዚህ ቻናል ለብዙ አመት ቤተሰብ ነኝ እንደዚህ ኢንተርቪዉ ግራ ያጋባኝ ያልገባኝ ነገር ነዉ ፈጣሪዬ ልጁ ግን ኣሳዝኖኛል ኡፍፍፍ😢😢

  • @Zeidderibe-qb1fx

    @Zeidderibe-qb1fx

    26 күн бұрын

    በጣም

  • @fyyd9676

    @fyyd9676

    26 күн бұрын

    KBDnw😢😢😢

  • @yelgademoz8839
    @yelgademoz883925 күн бұрын

    ከዚህ በላይ ምን ያርጋችሁ ስቃይ ውስጥ ሆኖ ብር አስጨነቃችሁ ምህረት ያውርድልክ

  • @user-zk2ro4mi4v
    @user-zk2ro4mi4v25 күн бұрын

    ፊጣሪ ያግዝህ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s26 күн бұрын

    ሮቤል ጥያቄውን በግልፀ ማሥርዳት አልፈለገም መሠል ሲጠየቅ ሌላ ታሪክ የተወሣሠበ ታሪክ ያወራል ለምን እሡ ለጠየቀህ ነጥቧን ቁጭ ማድርግ ነበርብህ መልሡ አጥጋቢ ሁኖ አላገኘሁትም እየወተወዛገባ ያወራል

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    26 күн бұрын

    እያስፈራሩት ይሆናላ ብሩን እኮ ተብልቷል ብለዋል

  • @tigesttigest75

    @tigesttigest75

    26 күн бұрын

    አዎ ግን ልጁ ሰርቶ ይከፍላል ዋናው መርጋጋት አለበት ስርጋጋ መክፈል ይቻላል ዋናው ማመኑ ነው

  • @Seni1286

    @Seni1286

    26 күн бұрын

    Are enem algebagm werew ye leju mndnew milew

  • @user-ff8wp1jf7s

    @user-ff8wp1jf7s

    26 күн бұрын

    @@tigesttigest75 አወ አልከዳም ግን እሡ የደርሠበት ችግር አለ በቅርብ ሠውተበድሏል

  • @seblealemtsehay6207

    @seblealemtsehay6207

    26 күн бұрын

    የእራሱን ደግነት እና የሰውን ክፋት በማውራት የራሱን ጥፋት ለመሸፈን ነው .

  • @Si20511
    @Si2051126 күн бұрын

    የምሶኪን እህቶችን ህይወት ያበላሸ አስመሳይ ነዉ። እግዚአብሄር የእህቶችን እንባ ያብስ።

  • @mduae782

    @mduae782

    24 күн бұрын

    እኔም ሙሉመረጃአለኝ ብሬን ብሬን አትውሸት አትቀ ባጥር ብሩስአተእባብ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_6212720 күн бұрын

    ልጁ ሙሉ ለሙሉ ጤነኛ አይደለም አንዳንድ ጊዜ ያልተጠየቀውን ይመልሳል እግዚአብሔር ይማረው ለተበዳዮችም እግዚአብሔር የለፋችሁበትን እንድታገኙ ይርዳችሁ

  • @beamlakfitsum3176
    @beamlakfitsum317624 күн бұрын

    በስማም አለምሰገድ አግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የስቱን እሮሮ በትግስት መስማት መቻል መታደል ነው

  • @beemntethiobia6654
    @beemntethiobia665426 күн бұрын

    ይህን ለመረዳት መፈሳዊ እውቀት ይጠይቃል እመብረሀን ነፃ ታውጣህ ልጁ ተይዞል አትፍረዱ

  • @user-fh8fr7gv3r

    @user-fh8fr7gv3r

    26 күн бұрын

    አዎ ማርያምን ከፊቱ ከናጋጋሩ ተይዞል ፀበል ያስፈልገዋል 👏👏👏

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    26 күн бұрын

    አንችንም ይያዝሽ። ዝንተአለም የድሀ ገንዘብ መዝረፍን እንድ እርድና የምትቆጥሩ ድንጋዮች። ደግሞ እመብርሀን ትርዳህ ትላለች እንዴ? ቀፋፊ ዘራፊዎች።

  • @amytk6095

    @amytk6095

    26 күн бұрын

    😂😂😂ሁሉም እየበላ እብድ እብድ ይጫወታል

  • @RozaS-jv9mt

    @RozaS-jv9mt

    26 күн бұрын

    ዉሸቱን ነው የሚያወራው

  • @ganatali-fx2sx

    @ganatali-fx2sx

    26 күн бұрын

    Egzihaber yimarew ine alferdem tenaw tekawsuwal yesew lab Selam aysetem

  • @rahawtube4916
    @rahawtube491626 күн бұрын

    የምትሳደቡ ሰዎች ግን ታሳዝናላቹሁ እሄ ልጅ ትክክል አይደለም ያለው ሁለተኛ እየተናገረ ነው የሆነ መፈስ እዳስቸገረው እየተናገረ ነው ምናለ ዝም ብትሉ

  • @SebleGetachew-wo9wq

    @SebleGetachew-wo9wq

    25 күн бұрын

    ገንዘብ ላኪለት አባቷ የሞተባት ምን ትበል?የቀጣፊ እንባ ባቄላ ያክላል ይህ ሰው ገንዘብ አዘዋዋሪ ከሆነ ከእንቺ ይቀበላል አገርውስጥ ያለው ወኪሉ ለቤተሰቦችሽ ይሰጣል ለምን ዘጠኝ ወር የሰው ገንዘብ ይይዛል?ችግር ካለበትስ ለምን የሌሎቹን ይቀበላል

  • @Searit-rich

    @Searit-rich

    23 күн бұрын

    Ere 🤔 molacha nw yemn menfes

  • @godhelp7020

    @godhelp7020

    23 күн бұрын

    Enem yihen Hulu bachiberebir ebid ebid new michawetew ! Leba new

  • @godhelp7020

    @godhelp7020

    23 күн бұрын

    yesew birr layasabid new ? Leba new abede

  • @user-sq1cm7jp2h
    @user-sq1cm7jp2h25 күн бұрын

    አይዞክ ፈጣሪ ይርዳክና የሰው ሀቅ መልሰ ደግሞም ይርዳካል አንተ ሰላመንክ

  • @jdhdhjdjeje9915
    @jdhdhjdjeje991525 күн бұрын

    ልጁ በስነ ልቦና ተጎድቷል ህክምና ያስፈልገዋል😢

  • @AminatAbdu-rn2jk
    @AminatAbdu-rn2jk26 күн бұрын

    የመዳም ቅመሞችየ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @GanetGanet-ku6ic

    @GanetGanet-ku6ic

    26 күн бұрын

    አአሜን🙏🙏🙏

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    26 күн бұрын

    እውነት ነው እራሳችውን ጠብቁ የፍለገ ይሁን ኦርቶዶክ ሆነ ጴንጤ የፍለገ ይሁን እንዳታምኑ ምድር ሌባ በሃይማኖት የምትነግዶ የሰራችውን ይሰጣቹ

  • @user-uw8ny3qk4d

    @user-uw8ny3qk4d

    25 күн бұрын

    አሜን❤

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube26 күн бұрын

    ለህግ ይቅረብ ይመልስ ብራቸውን ቀባጣሪ ነው እኛ የመዳም ቅመሞች ሳይወስዱብን ቀርቶ የወሰዱብንንም አጠይቅም መልስ 💪

  • @tigestmals6949

    @tigestmals6949

    26 күн бұрын

    ውዶችዬ ገብቶቹሀል ሚያወራው ሌላ ጥያቄው ሌላ ጉዴ ኦምድነው ጥሩነኝለማለትም ይጥራል የሆነ ጅዝም ቅምጥርጥር አሐሳ

  • @user-gz9um7kn3d

    @user-gz9um7kn3d

    26 күн бұрын

    አሞታል ጤነኛ አደለም

  • @mahadereshenkute4136

    @mahadereshenkute4136

    26 күн бұрын

    እውነት ብለሻል እህቴ

  • @martamekonen7455

    @martamekonen7455

    26 күн бұрын

    ምኑ ነው እሚአስሩት እሱኩ ተነክቷል ትክክለኛ ንግግር አይናገርም

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    26 күн бұрын

    ታስሮ ወፌላላ መገረፍ አለበት።

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp17 күн бұрын

    የኔ. ምስክን. እግዚአብሔር. ይርዳህ.

Келесі