Lualawiሉዓላዊ-የሕወሐት ተኩስ እና የኢትዮጵያ ብድር /“አዲስ አበባን ኢሬሌቫንት እናደጋታለን” /አ.አዩኒቨርስቲ 771 ኛ/40 ሚሊዮን ዶላር በማጭበርበር

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 247

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082Ай бұрын

    ጠ/ሚ ቃሉን በተግባር እያሳየ ነው።የውስጥም የውጭም ጠላት፣ምቀኛና አሉባልተኛ ሁሉ እርር ድብን ይበል።ኢትዮጵያችንና ለውጥ ወዳድ ልጆቿ ደስ ደስ ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wesenllemma-vt4oc

    @wesenllemma-vt4oc

    Ай бұрын

    Praise God 👏 🙌 👏 🙌 👏 🙌 👏

  • @AbusulayemanAhemad
    @AbusulayemanAhemadАй бұрын

    እኔ አንታን የመደንቀው ምንም ችግር ብኖርም ሀገርህን አሰልፈህ አላመስጠትህ ነው ጀግና

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7qАй бұрын

    የጠቅላይ ሚኒስትር አብይና የመከላከያ ሰራዊታችን ትዕግስትና ጀግንነት በድጋሚ እናያለን።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunetАй бұрын

    አገሬ በመሪየ ትሰራለች ገና ይብላኝ አይን እያላቸው ለማያዩ የአገሬ ከፍታ ይቀጥል እናመሰግናለን ❤❤

  • @RejoiceEthiopia

    @RejoiceEthiopia

    Ай бұрын

    Amen ❤

  • @LukeGeta
    @LukeGetaАй бұрын

    ሲሳይ እውነተኛ ለህሊና የሚትኖር ውድ ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥልን፣ "ሲሎ ለመጨረስ ጊዜ የሚወስዱ ወይ ደግሞ በአርክቴክቶች በፕላን ደረጃ ለማስቀመጥ በዚህ አይነት ፍጥነት ያደርጉታል ወይ" ያልከው ትክክለኛና ለህሊናው ለሚኖር ማንኛውም ሰው ግልጽ ነው፣ የኛ ችግር እኔ ካልሰራሁ ብለን መንገድ መዝጋት ነው፣ ስራ ተብለን ስንሰጥ እንደ ከበሮው ታሪክ ይሆንብናል። ሆኖም ግን ይህንን ድንቅና ታላቅ ሥራ በአጭር ጊዜ ሰርተው ላሳዩን ውድ መሪዎቻችን ክብር ይገባቸዋል።

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4tАй бұрын

    ባያደነቃቅፉት አብይ አህመድ ይሄኔ የአፍሪካ ሲንጋፖር ያደርገን ነበር!

  • @bektak9714

    @bektak9714

    Ай бұрын

    እንዴ እያደረጋት ነው እኮ. This is the beginning and miracles are happening in Ethiopia everyday

  • @samiabera7894
    @samiabera7894Ай бұрын

    ገና ብዙ እና ያለን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @yeshashworkbeyene2082

    @yeshashworkbeyene2082

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏🌹❤💐

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopiaАй бұрын

    የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ❤ ጌታዬ እግዚአብሔር እንደተናገረው እንዲሁ አደረገው!! Prosperity Party leaders የጊዜው የእግዚአብሔር ዕቅድ ሠራተኞች ❤ በርቱ!!

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6dАй бұрын

    እናመሰግናለን ሲስዬ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 🎉🎉

  • @yosabhaile5333
    @yosabhaile5333Ай бұрын

    በጣም ፡ በግልፅነት ፡ የምትሰጠው ፡ አስተያየቶችህን ፡ አደንቃለሁ

  • @user-yx5zq6ki9m
    @user-yx5zq6ki9mАй бұрын

    እውነት ነው ሚዛንህ ሲሳይ በርታ ሁሌም በዶ/ር አብይ እምነት አለን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415Ай бұрын

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት ስላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ ባለህበት ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን የኢትዮጵያ ልጅ ምርጫችን ሊሆን የሚገባው ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @robelmekonen2174
    @robelmekonen2174Ай бұрын

    አቶ ሲሳይ ወንድሜ ያንተ ማስረዳት ሰሚ ካለ የተኛ ከእንቅልፍ ይቀሰቅሳል አቦ አላህ ይስጥህ ሃገር ወደለውጥ ጎዳና አየሄደች እያየን ለማደፍረስ ለሚሯሯጡት ልብ ይስጥልን በዱአ በፀሉት እናግዛቸው አቦ ሲስ እድሜና ጤና ይስጥህ💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌷🌺🌷🌺🌷

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240Ай бұрын

    ሲሳዬ እግዚአብሔር እረጅም እደሜ እና ጤና ከነቤተስብህ ይስጥህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-gc2pw3lb9k
    @user-gc2pw3lb9kАй бұрын

    ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለሲሳይ እመኛለሁ

  • @serkalemnessibu4600
    @serkalemnessibu4600Ай бұрын

    ኑርልን ገና ብዙ ተአምር ታሰየናለህ። 🎉🎉🎉

  • @sophialandgraf5961
    @sophialandgraf5961Ай бұрын

    Dr Abyi 🌹🌹🌹🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻Dr Abyi 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻Dr Abyi ❤️🍀

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049Ай бұрын

    ጀግናው ሲስተም ለእውነት ሟች🇪🇹👌❤

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zzАй бұрын

    የልማቱ ፍጥነት በጣም ገራሚ ነው

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2lnАй бұрын

    ሲስ በርታ ነጭ ነጭዋን

  • @abrahamtsegaye8972
    @abrahamtsegaye8972Ай бұрын

    🎉 PM Abiy is Walking his talking 🎉 . Tnks a lot.

  • @SolomonLemma-pk3dx
    @SolomonLemma-pk3dxАй бұрын

    ለምትቀርበው ሚዛናዊ ዘገባና አስተያየት ያለኝን አድናቆት እየገለጽኩ በርታ እላለሁ !!

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860Ай бұрын

    ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ አምረሺ በልጽገሺ ሰላምሺ በዝቶ ምቀኛው ጠፍቶ ያሳየን እናመሰግናለን መሪያችን💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067Ай бұрын

    የእውነተኛ መረጃ ምንጭ❤❤❤

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBinАй бұрын

    ይሄ ስራ የተሰራው ከየአቅጣጫው ጦርነት ተከፍቶበት ያለ መንግስት ነው ከሁሉም በላይ ስራውን የሰሩት የተደራጁ ወጣቶች መሆናቸው የወጣቶቹ ትጋት እጅግ ደስ ያሰኛል

  • @TigistBushaw-tw3xx
    @TigistBushaw-tw3xxАй бұрын

    True- Sisay your are absolutely right. let’s appreciate what we see happening

  • @endaledebela1202
    @endaledebela1202Ай бұрын

    እያንዳንዱ ባለስልጣን የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ ባለመወጣቱ የሚፈጠሩ ችግሮች መሆናቸውን የሚያሳየን የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በሶስት ወር ያመጣው ለውጥ ነው

  • @Markanberihun
    @MarkanberihunАй бұрын

    ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280Ай бұрын

    እውነት ነህ ሲሳይ በቀደም እለት በዚህ ሳምንት ውስጥ እኔ ካለሁበት ከተማ ላይ ለረጅም ጊዜ የተለየሁትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን ከእነግርማ ሞገሱ በከተማው ላይ ሲያልፍ ኢትዮ ኤር ላንስ ብዬ ወደ ሰማይ አንጋጥጬ ስጮኽ ፈርጅ ሁሉ እያሳቁብኝ ሁሉም ከእኔው ጋር ሲያንጋጥጡ ነበር ለራሴ በልቅሶ ሞራል ተሰማኝ !

  • @naolamenu5615
    @naolamenu5615Ай бұрын

    ጀግናዉ በርታ 👍

  • @robairess4147
    @robairess4147Ай бұрын

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458Ай бұрын

    SISAY I APPRECIATE YOUR HONESTY AND TRUTHFULNESS.....

  • @BaraAsan
    @BaraAsanАй бұрын

    ሲስ አለህ ይጠብቅህ ጀግነ ሠዉ

  • @fantasennay
    @fantasennayАй бұрын

    13:30 ሲሳይ አንተ ምታስበውን ቢያሱቡና : ጤናማ ጥያቄ ቢጠይቁ በምን እድላችን ። ያም ይነሳና የኔ ችግር አይገባህም ብሎ እሱ ብቻ ሰእባዊነት የሚሰማው ግብዝ ብቻ ነው አገሩን የሞላው ።

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596Ай бұрын

    ሰላም ለልማት አስፈላጊ እንደሆነ ሁሉ ልማት ሰላምን ለማፅና ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው።ተራ በተራ ሳይሆን ጎን ለጎን ሲፈፀሙ ነው የሚደጋገፉት

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ulАй бұрын

    ሠላም ሠላም ሲሱና የሉዓላዊ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemudesta5793

    @alemudesta5793

    Ай бұрын

    ሠላም በአንድ ወገን ጥረት ብቻ አይመጣም።ሁሉም የበኩሉን ጥረት ያድርግ።ለአገራዊ ምክክር እራሱን ያዘጋጅ።50 ዓመትሞክረናል፣ በአፈሙዝ ሠላም አይመጣም።መመካከር ይበጃል።

  • @Snowy-vn1ez
    @Snowy-vn1ezАй бұрын

    straight forward ሰላም ነሕ? አካም ጅርታ ከመለኺ ክክክ i love language l wish I could speak 5 of our language . humanly possible .

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100Ай бұрын

    Obviously Addis abeba becomes Relevant city🎉🎉 infant among top 10 African city ❤❤

  • @dejenejiru3009
    @dejenejiru3009Ай бұрын

    Really I appreciate you for understanding. God bless you.

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much for Everything you do 🙏 ❤️

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651Ай бұрын

    Professional Journalist!!!

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBinАй бұрын

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBinАй бұрын

    አገር ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ብትከፍት ጥሩ ነው 🙏🙏🙏

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2rАй бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ ትክክል ነህ ጌታቸው እረዳ ያመሰገነውን ማን ሊከዳው

  • @BaraAsan
    @BaraAsanАй бұрын

    ሲስ ኑሮ ታአወደአዳ መአንግስ ቢአረገጋልን ምን ትለአልህ አብይን አንቴን እትዮ ፋጠሪ ይጠብቅልን

  • @eshetuwaktoli542
    @eshetuwaktoli542Ай бұрын

    My big brother Sisay Your mama Ethiopia so proud of you and We respect you forever

  • @murad65635
    @murad65635Ай бұрын

    ሰላም ሲሰ ታማኝ ሚዲያ

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zsАй бұрын

    ባንዳውች ተቃጠሉ መሬያችን ቃሉን በተግባር አሳይቶል ክብር ለኢትዬጰያ መከላክያጨሰራዊት

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280Ай бұрын

    ሲሳይ እናመሰግንሃለን ውጪ ሁነህ እራስህን ብትሰማ እንዴት እንምትስብ ጆሮን ኩር አድርገህ ትሰማ ነበር ለራሴ የሲሲቲፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ መቼ ሰአት በደረሰ እላለሁ ልክ በደርግ ጊዜ የአለምነህ ዋሴን የሰድስት ሰአት ዜና ለመስማት እንደምንሮጥ ሁሉ የአንተም ዜና ሱሴ ነው!

  • @birukhaile8440
    @birukhaile8440Ай бұрын

    "ፍሬን የበጠሱ ብዙ ስዎች አሉ "

  • @yesufaberra5408
    @yesufaberra5408Ай бұрын

    ሲሳይ ሰላም ሰላም ❤

  • @BaraAsan
    @BaraAsanАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ወድሀለዉ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938Ай бұрын

    ሰላም ሲሳይ አጌና ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812Ай бұрын

    ሲሳያችን ሀቀኛው 🙏🏽🙏🏽👍👍💚💛❤️

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920Ай бұрын

    ሲሳይ ና እባክህ ጎብኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1duАй бұрын

    Our Ethiopian brother, Sisay Agena, thanks a lot for presenting a balanced News. Yilma Wako from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @arrarsodelel
    @arrarsodelelАй бұрын

    Sisay Agena, genuinely you love our beloved Ethiopia. And you are a well grounded journalist and keep up!

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362Ай бұрын

    Thank you Lualawi Media ❤❤❤❤

  • @theodrosbirara3926
    @theodrosbirara3926Ай бұрын

    Ethiopia first

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zsАй бұрын

    አቶ ሲሳይ አጌኔ ጀግና የኢትዬጰያ ልጅ ጀግና ለእውነት የሞት ብርቱ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እግዛብሔር ይጠብቅህ አገሬ ሰላምሺ ይብዛ

  • @meronmazi8145
    @meronmazi8145Ай бұрын

    🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @tezitube1877
    @tezitube1877Ай бұрын

    Building Addis Ababa is building Ethiopia!!!! Thanks to God the country is being blessed.

  • @kalu8560
    @kalu8560Ай бұрын

    እውነት ነፃ ታውጣለች ፣ ለእውነት እንቁም።።።

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868Ай бұрын

    መውደድ ሐገር በተግባር አየን በዶ/ር አቢይ እናመሰግናለን!!! የሕግ የበላይነት ይከበር ሕግ ካልተከበረ የመኖር ዋስትና አይረጋገጥምና ሕግ ይከበር????

  • @Welabu2002
    @Welabu2002Ай бұрын

    We are wasting 27 years, amazing and unbelievable short period of time project accomplishment in Ethiopian history with in internal conflicts

  • @biratuolika574
    @biratuolika574Ай бұрын

    Ke Africa the 10th best university, only South Africa and Egypt's universities are ahead of Ethiopia

  • @saifmohmmed8799
    @saifmohmmed8799Ай бұрын

    Batam das yamel zagaba nawo ❤❤

  • @DemelashGebre-sf9pc
    @DemelashGebre-sf9pc25 күн бұрын

    እውነቱን ለመናገር በርታ እውነት ታሽንፋለች

  • @akaludaka
    @akaludakaАй бұрын

    I only interested your news excellent 👌 👏

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rvАй бұрын

    ትክክል ነህ ሢሣይ ያለፉት 44ዓመታት ምን ያህል ሲቀለድ እና በቡድን ሲዘረፍ የነበረን ጊዜ ያጋለጠ በመሆኑ ዕውቅና ለመሥጠት ፈቃደኛ ያለመሆናቸው አይናችሁን ጨፍናችሁ እናታላችሁ ነው የሚሉን እነዚህ እንቃወማለን የሚሉት ሥልጣንን ለመጠቀምያ እና ለዘረፋ የመጠቀም ፍላጎት ሥላላቸው ነው እንጂ ውደ ሥልጣን ቢመጡ ኢትዮዽያን ከማደህየት በሥተቀር የዚህን መንግሥት ግማሹን የመሥራት ችሎታ የላቸውም ወደዱም ጠሉም ይህ መንግሥት Riforme በማድረግ ለሚቀጥሉት የምርጫ ዘመን ኢትዮዽያን የመምራት ብቃት አላቸው የሚቀረው በየመሥርያ ቤቱ ህወሀት ይመጣል ብለው የሚጠብቁ ምንም የመሥራት ችሎታ የሌላቸው ከአቅማቸው በላይ ደሞዝ የሚከፈላቸው አሉ እስከ ዛሬ የበሉት ይበቃቸዋል እነሱ በሀላፊነት የተቀመጡበትን ቦታ ለሚሰራ እና ሀላፊነት ለሚሰማቸው ሰዎች መሰጠት አለበት

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253Ай бұрын

    እኛ ብልጭልጭ እንፈልጋለን፤ የሌላን ሀገር እየተመኘን ምራቅ ከመዋጥ ይሰራልን ፡፡ እነሱ ደም የለመዱ ስለሆኑ እየገደሉ ይኖራሉ ፤ ልዩነታችን ይሄ ነው ። መሪዎቻችን በርቱልን ከጎናችሁ ነን፡፡

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    Ай бұрын

    Tekekele!

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326Ай бұрын

    ሲሱ . . . አሜሪካ በ2024 የivy league ዩኒቨርስቲዎቿ እና እንደ CALtech Stanford and MIT ያሉት ጥሩ ደረጃ ላይ ቢሆኑም በ PISA score ከOECD(organization for economic cooperation and development) አባል አገሮች 18ኛ ደረጃ ላይ ናት:: ዘንድሮ ከ14ኛ ወደ 18 ወርዳለች:: ፈተናው በ15 አመት እድሜ ላይ ላሉ የሚሰጥ ሲሆን ማንበብን ሂሳብን እና ሳይንስን ያካታል:: መለኪያው በተማሪዎች አቅም መሆን አለበት:: ሀርቫርድ ውስጥ ያሉት አብዛኛዎቹ ተማሪዎችም ሆነ መምህራን ከAsia ናቸው :: የተማረ ሰው ከሌላ አገር ማሸሸት ግን አሜሪካን የሚስተካከላት ያለ አይመስለኝም::

  • @Josan2699
    @Josan2699Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሲስ ዋና

  • @Biniyamhussen-ff2py
    @Biniyamhussen-ff2pyАй бұрын

    የኢትዮ እቁ ነህ በርታ በርታ በልልን

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384Ай бұрын

    ወደድንም ጠላንም የህዝብ ልጅ ታታሪና ፍቅር ዐብይ ማለት ይህ ነው። የምትረዱት እንኳን ደስ አላችሁ። ዘራፊዎች 😮ቻሉት እንግዲህ። አትጠራጠር፤ ለነ ዐብይ እግዚአብሔር ከጎናቸው ነው። ሲሳይ በርታ።

  • @emmy1365
    @emmy1365Ай бұрын

    አአዲስ አበባን አሸብርቃ ሲያዩዋት አስለቃሾች ምን ይሆኑ❗❓🤔🤔🤔 Mama Ethiopia forever!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @canaanabate9354
    @canaanabate9354Ай бұрын

  • @ridwannure4377
    @ridwannure4377Ай бұрын

    💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👌👌

  • @AhmedAbajihad-mi8et
    @AhmedAbajihad-mi8etАй бұрын

    Yooyyaa Gaash sisayi

  • @mimiabu5940
    @mimiabu5940Ай бұрын

    ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440Ай бұрын

    Selam selam selam sisay ambesa

  • @worknehabiyo4467
    @worknehabiyo4467Ай бұрын

    Brave man

  • @Zare325
    @Zare325Ай бұрын

    አሁን ሸኔ እና ፋኖ ዜና ሊሆኑ ከማይችሉበት ደረጃ ላይ ናቸው ። !!!!

  • @ethi362

    @ethi362

    Ай бұрын

    😅😅😅😅 I wish that was true, clueless diaspora.

  • @tarikuzewdu2276
    @tarikuzewdu2276Ай бұрын

    Remarkable information

  • @abebechleta-ht6px
    @abebechleta-ht6pxАй бұрын

    Sisay Ante yewunet Ethiopiawineh. Enamesegnehalen.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1zАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @danielfiker5544
    @danielfiker5544Ай бұрын

    ሲሳይ ይህ ስራ ሲሰራ ለስንት ሰው የስራ እድል እንደከፈተ ብዙ ሰው አያወራም እስቲ ጥናቱ ካለህ ንገረን

  • @HadasHaile-lc1ek
    @HadasHaile-lc1ekАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768Ай бұрын

    የምናየውን ዕውነታ መካድ አይቻልም

  • @AlmueDeselegne-hd1lw
    @AlmueDeselegne-hd1lwАй бұрын

    በርታ ሲስ

  • @samri1215
    @samri1215Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wjАй бұрын

    ሠላም ሲሲ

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760Ай бұрын

    ❤❤❤❤Etihopia tykdam lezalalm 🎉🎉❤🎉❤🎉ke jagynaw merachn Gari wedfiti berta Sisay wedma❤❤❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519Ай бұрын

    ሰላም ሲሳያችን ❤

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325Ай бұрын

    ምን ሆነው ነው እንደዚህ ልሙጥ አይሮፕላን የላኩት? እረ አይደገም!!!

  • @belaykassa6439

    @belaykassa6439

    Ай бұрын

    የህወሃት ደጋፊ የአክሱም አብዛኛው ነዋሪዎችን ለማስደሰት ይሆን?

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655Ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂😂❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😂😂😂ኢትዮጵያ መሳቅ ልትጀምር ነው!!!😂😂😂😂😅😅😅😅❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MerryMerry-ws5wg
    @MerryMerry-ws5wgАй бұрын

    Ye Gazetegnanet wiha liku

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717Ай бұрын

    ሴሳይ በዚህ አይነት በምትሰጠው አስተያየት ነው እኮ

  • @fozyahu265
    @fozyahu265Ай бұрын

    Hi sis bertalen

  • @user-yx5zq6ki9m
    @user-yx5zq6ki9mАй бұрын

    bravo sisay

Келесі