Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።
ሉዓላዊ ሚዲያን በነዚህ አማራጮች ይከታተሉ / መለእክትና መረጃም በዚሁ ያድርሱን
www.t.me/lualawi2016
www.tiktok.com/@lualawi2016
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Telegram/WhatsApp/Viber
571-531-5892
Email [email protected]


Пікірлер

  • @AfewerkTilahunChernet
    @AfewerkTilahunChernet8 секунд бұрын

    Mr.sisay how I get thewatsup number. I want contact .thanks

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm21 минут бұрын

    🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💐💐💐💐🙏🙏

  • @jomama151
    @jomama151Сағат бұрын

    Haq endih new Bertu Ezema

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461Сағат бұрын

    Real and modern politician with paragon heart for the people wonderful articulation where the politics and good ambition for the people meet !

  • @FasikaAsefaw-zj2yq
    @FasikaAsefaw-zj2yqСағат бұрын

    ዱላ ይዘው በመስሪያ ቦታ ወረፋ ቆመው የሚጠብቁ አዛውንቶች ወረፋ ማስቀደም መፍትኤ ይወናል ብዬ አላምንም ምክንያቱም ወጣቶቹን ጎልማሳወችን ዱላ ሳይዙ ወረፋ ቆመው የሚጠብቁ ሰወች ሰሃታቸውን ጊዜያቸውን ያለ አግባብ በመባከኑ ማስፈፀም የሚፈልጉትን ጉዳይ በሰአቱ በቀኑ ማስፈፀም ባለመቻላቸው በስራቸው ላይ በቤተሰባቸው ላይ ባገራችን ኢትዮጵያ ላይ በኢትዮጵያውያን ላይ በጤናቸው ላይ ትልቅ አግባብ ያልወነ ተፅኖ ያደርግባቸውና ሰወች ያላግባብ በመስተጏጎላቸው ይበሳጫሉ ብስጭት ደሞ በምንም አይነት መልኩ ለሰው ልጆች ጤና ጥሩ አይደለም ለከፋ በሽታም ይዳርጋል :: በርግጥ በማንኛውም መስሪያ ቤት ዱላ የያዙ አዛውንቶች እና የጤና ችግር ያለባቸው ወጣቶች ዱላ ክራንች ይዘው ወረፋ ሲጠብቁ እንዲውም ጋሪ ላይ ቁጭ ያሉ የጤና ችግር ያለባቸው ሰወች ስናይ ወረፋ የመረበሽ የመጨናነቅ በአሪ ይታያል ወረፋም በማስቀደም እና የተለየ ጥሩ እንክብካቤ አርገን ብንይስተናግዳቸው የነሱንም ችግር የኛንም ጭንቀት ያገራችን ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን የማንኛውም አገር ዝኡጎች ችግር በምእስሪያ ቤታችን ድትስተናገዱ ችግራቸውን በቀላሉ የፈታን ሊመስለን ይችላል:: ይህ አይነት ተፅኖ በመስሪያ ቤታችን ለስራው በቂ የወኑ ቁስችን እና ሰራተኞችን ባለማቅረብና አስተዳደጋችን እና ከአይማኖታችን የተጫነብን ተፅኖ ነው:: እንዴት ከዚ ተፅኖ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን እና ተስተናጋጆችን ማላቀቅ ይቻላል በሚለው በግልፅ መወያየት የተሻለ ነው የኔ መብትኤ ይወናል ብዬ የማስበው አሳብ ከአቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ ለየት ያለ ነው:: በማንኛውም መስሪያ ቤት በየትኛውም የጤና እክለት እና የእድሜ ባለፀጋ እንዲውም ለውሉም ደንበኞች መስተናገጃ የሚወን ምቹ የወረፋ መጠበቂያ ቦታ እና ወንበር ማዘጋጀት በቂ ሰራተኛ ማቅረብ:: በቀን በአንድ መስሪያ ቤት ስንት ስወችን ማስተናገድ እንደሚችሉ ማወቅ ካወቁም በዎላ መስሪያ ቤቱ በሚዲያ በቀን ማስተናገድ የሚችሉትን የሰው ቁጥር ብዛት መናገር:: ደንበኞቻቸው አገልግሎት ለማግኘት መስሪያቤታቸው ሲመጡ የመስሪያ ቤቱን እግ በፅሁፍ ወይም በንግግር መረጃ መስጠት በቀን ውስጥ ማስተናገድ የሚችሉት ሰው ብዛት የቀን የደንበኛ መቀበያ አጀንዳቸው ከሞላ እና በቀን ማስተናገድ ከሚችሉት ሰውች በላይ በመስሪያ ቤታቸው ደንበኞቻቸው ለመገልገል ከመጡ በቀን ማገልገል የሚችሉት ሰው ብዛት እንደሞላ በግልፅ ለደንበኞቻቸው መንገር::መስሪያ ቤታቸው የወረፋ ተጠባባቂ አገልግሎት የሚሰጡ ከወነ ለተገልጋይ ደንበኞቻቸው በርግተኝነት ጉዳያቸው ላይፈፀም እንደሚችል ወኖም ግን የተጠባባቂ ወረፋ መጠበቅ እንደሚችሉ በግልፅ መንገር:: የተጠባቂ ወረፋም ለሚጠብቁ በቂ ቦታ እና ወንበር ማዘጋጀት ይህ የግል አስተያየቴ ለተገልጋይ ደንበኞች እና ለአገልጋይ ደንበኞች ችግራቸውን የሚያቀል ይመስለኛል:: ታዲያ ይህንን አሳብ ለማስፈፀም የሚወጡ ወጪወች እና የባለ ሙያ ውይይቶች ይኖራሉ ውጪው ለተሻለ ለውጥ ስለሚወን ወጪው ቢወጣበትም የሚያስደስት ውጤት ይታይበታል የሚል አሳብ አለኝ:: የባለሙያው ውይይቶች እዛውንቶችን እና የጤና ችግር ያለባቸውን ሰወች ወረፋ ማስቀደም በስራው ላይ በሰራተኞች ላይ በተገልጋይ ደንበኞች ላይ በኢትዮጵያ ላይ በኢትዮጵያውያን ላይ ሊፈጥር የሚችለው ችግሮች በግልፅ መወያየት::

  • @muhidinkedir1839
    @muhidinkedir1839Сағат бұрын

    I so enjoyed the free , rational realistic, discussion and I said it training to the audiences especially to those unrealistic politicians and stupid activists .Bravo both Sincere Girm and Sisay. G❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mulugeta-d5g
    @Mulugeta-d5gСағат бұрын

    አቤት የብልፅግና ኮንዶሞች

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6bСағат бұрын

    እንደ፡አቶ፡ግርማና፡ፓርቲያቸው፡አይነት፡ጠንከር፡ያሉ፡ፓርቲዎች፡መንግሥትን፡የሚሞግቱ፡የሚከራከሩ፡ፓርቲዎችና፡በሰላማዊ፡መንገድ፡የሚታገሉ፡ፓርቲዎች፡ ቢኖሩን፡ጥሩ፡ነበር።

  • @AliAhmed-pf7ot
    @AliAhmed-pf7ot2 сағат бұрын

    I wish every ethiopian politicins are as matured and honestly as Girma Seifu

  • @user-uw8ek9ru5g
    @user-uw8ek9ru5g2 сағат бұрын

    እደ ሁዳም

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik2 сағат бұрын

    (ብልፅግናና ኢዜማ ከተመዘገቡ ሌላው እዳው ገብስ ነው) 😂😂😂😂😂

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege19972 сағат бұрын

    ግርማ ሰይፋ ጉድና ጅራት ወደኃላ ይባላል ቀስ ብለው ገዙህ በክብርህ ብትቆይ ጥሩ ነበር ዘቀጥክ ርካሽ

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege19972 сағат бұрын

    ባንዳ ምንደኛ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored70432 сағат бұрын

    ዘመድኩን ለዚህ መልስ ካልሰጠ ሙቷል ማለት ነው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored70432 сағат бұрын

    እንዴት ቢዳፈር ነው ይሄ አሳማ የወለጋው ብሄርተኝነት ሳይታየው የተጨፈጨፈው አማራ ትዝ ሳይለው ባህር ዳር ሰልፍ የወጡት ወጣቶች ከጠላት በላይ ጠላት ሆኑበት

  • @Jonny14445
    @Jonny144453 сағат бұрын

    በእውነቱ በጣም በጣም ነው የገረመኝ አቶ ግርማ ለምን እንደሆን ባላውቅም እንዲህ አይነት ስው አትመስለኝም ነበር እራሴን ወቅሼ ለአንተ ያለኝን አክብሮት ልገልፅልህ እወዳለሁ ብዙ ዝርዝር ውስጥ ባልገባም እውነተኛ ፖለቲከኛ ማለት ግን አንተ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር! 🫶🇪🇹

  • @fromsawako7366
    @fromsawako73663 сағат бұрын

    ይህ ሰው ኢኮኖሚስት ነው?ወይ ጉድ አሳፋሪ ሰው ነው

  • @mulatufekaduzerihun5589
    @mulatufekaduzerihun55893 сағат бұрын

    Seasoned comments and opinions from a seasoned politician and leader - Ato Girma Seyifu. Thanks 🙏🙏🙏

  • @GebruUttura-ng7gv
    @GebruUttura-ng7gv3 сағат бұрын

    What a fantastic response to all the questions raised !

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore17093 сағат бұрын

    Ato Germa how come you talk like ታዬ ደንደአ።

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim65874 сағат бұрын

    በቃ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደዚህ ያለ ቆፍጣናና ወጥ አቋም ያለው እውነተኛ ልጅ ነው።እኔም ፊልዴ economics ሲሆን አቶ ሰይፉ በእውነቱ ኮራሁብህ ተባረክ

  • @bedadachemeda772
    @bedadachemeda7724 сағат бұрын

    DADABI

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma14 сағат бұрын

    እግዚአብሄር እንዳንተ አይነቱን በፓለቲካ የበሰለ ጥሩ አገላለፅ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን ❤ እውነተኛ ኢትዮጲያውያኖች የምንገልገው ህዝባችን በሰላም በመተባበር በአንደረነት የኢትዮጲያ ህዝብ እንዲኖር ነው ሲሳይ በርታ አከብርሀለሁ ወንድመሜ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FSM1975
    @FSM19754 сағат бұрын

    አቶ ግርማ ሰይፉ ጥሩ እይታ ነው። ሀገር ለማፍረስ ከተሰለፉት ጋር አብሮ አለመጮህ ትልቅነት ነው። ኢዜማዎች ቀድማቹ ነቃቹ። ባ/ር ዳ/ር ስትገቡ የነበረው እጅግ አሳፋሪ ምናልባትም ISIS ባ/ር ዳር ከተማ ውስጥ አለ? ያላለ ሰው አልነበረም። ስለዚህ ሀገር ከሚያፈርሱት ጋር ባለመተባበራቹ እናመሰግናለን። በምርጫ ስም፣ በአንድነት ስም፣ በብሄር ስም፣ በቢዝነስ ስም ይገባሉ ።እኛ እውነት ይመስለናል።

  • @MikiyasBirhane-j4s
    @MikiyasBirhane-j4s4 сағат бұрын

    ድል ለ አይበገሬው አማራ ፋኖ ውድቀት ለሁሉም ጠላቶቹ

  • @TheTellingU
    @TheTellingU4 сағат бұрын

    Good job Sisay - your former colleagues are still dreaming about 4killo. They are fake journalists.

  • @efremkiflu5763
    @efremkiflu57634 сағат бұрын

    Can you post your number? I have a question.

  • @bety2338
    @bety23385 сағат бұрын

    አቶ ግርማ👌🙏 ሉአላዊ 🙏 🇪🇹💪

  • @MuhamedAminAhmed-hu1tz
    @MuhamedAminAhmed-hu1tz5 сағат бұрын

    ለዚህ ቻናል አዲስ ነኝ ገና መሥማት እንደጀመርኩ ጣፈጠኝ ኢትዮጵያዊነት ጣዕም ነገር,,በርቱላት ከዘረኝነት ቫይረስ አክሟት,,❤❤❤❤❤

  • @debewhailu7085
    @debewhailu70855 сағат бұрын

    ምነዉ ሲስ ሁሉም በአግባቡ ነገሮችን በዘመናዊ ቢያይ። ኢትዮጵያዊ ካምፕ አንደዉም ኢ- ኢትዮጵያዊ ካምፕ ፀረኢትዮጵያዊ መሆኑን ከፅንፈኞች እንቅስቃ ተገንዝቢያለሁ።

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion5545 сағат бұрын

    ይሄ ማነው ዘረኛውን ሲስዬ ቅርሻታም በልልኝ

  • @abebewolde7632
    @abebewolde76325 сағат бұрын

    ጥያቄው ፣ ምን ያህል ለራስህ ታማኝና ለመርሕ ታዛዥ ነኽ ነው። የዜጋ ፖለቲካ ኣራማጅ ነኝ ብለህ ስታበቃ፤ ዜጋን በዘሩና ብሔሩ ጠርንፎ መላዎሻ የሚያሳጣ ወንበር ላይ ቁጭ ብለህ፣ ኢትዮጵያ ችግሯ የሌላው የሰው ዜጋ የግንዛቤ እጦትና ዕውቀት ማነስ ነው ሰትለን ፤ ብዙም ኣልተዋጠልኝም። አንድ ኣንድ አነኣስተያየትህ ግን እነደ መነጽርህ የተወላገደ አይደለም። ለማንኛውም ቸሩን እመኛለው😊

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l6 сағат бұрын

    The best is yet to come! መልካም ዘመን ይሁንልን

  • @makonenkejela7196
    @makonenkejela71966 сағат бұрын

    ሠላም ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @markoshaile2246
    @markoshaile22466 сағат бұрын

    "የምጣኔ ሀብት ዕውቀት ሳይኖር ለምን ወደ ምርጫ ይኬዳል፤ምን እንደሚሠራለት ያውቅና? "

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu29566 сағат бұрын

    ሲሳይ ለትዕግስትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሀገርር እንድትፀና ሀገር እንድትቀጥል ሀገር እንድታሽንፍ አልመህ ሀሳብን በማንሸራሽርህ እና ሁሉንም ዓይነት አቋም ያለልዩነት በማስተናገድህ ( ሌሎች ቢማሩበት እንደሚያተርፉበት እርግጠኛ ነኝ ):ታላቅ ምስጋናዬ ይድረስህ_____ወንድምዬ በብርታትህ ቀጥልበት _____

  • @wewe5688
    @wewe56886 сағат бұрын

    ከመቶ በላይ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች በመንገድ በአሁኑ ሰዓት አማራ በመሆናቸው በተጠለፉባት በትገደሉበት መጥፎ ጊዜ አልፈዋል ስትሉ አማራ አለምሆናቹ ይሆን ? ይገርማል እነ አማራም ባልሆን በአማራ የደረሰ ያለ ጭፍጨፋ እስር ግፍ ከባለፈ አሁን ይሻላል ክክክክ፨

  • @dawitmulugeta1205
    @dawitmulugeta12056 сағат бұрын

    አሽቃባጭ ነህ እዉነታዉን መች ነዉ የምዘግበዉ የምጠይቃቸዉም ሰዎች ብልጽግና ለማንም ኢትዮጺያ እንደአንተ ያለ ደደብ ይዛ እንዴት ብረሀን ታያለች

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l6 сағат бұрын

    አአን መጥቼ እስከማያት ቸኩያለሁ: እየተቁነጠነጥኩ ነው

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp7 сағат бұрын

    በኢትዮጵያ እንደ አቶ ግርማ ሰይፉ ዓይነት ቅን ልብ ያላቸው አገልጋዮች ያስፈልገናል !!

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu29567 сағат бұрын

    አሜሪካ ሀገር በተሻለ የኢኮኖሚ ምቾት ቀጠና ውስጥ ተቀምጦ *ለውጥ የለም* ብሎ የሚያለቃቅሰውን የምንስማበት ጆሮ የለንም____መኖሩን ማረጋገጥ የፈለገ ሀገር ቤት መጥቶ ነገሮችን ሰከን ብሎ ለማጤን ራሱን ያዘጋጅ

  • @kdrama3248
    @kdrama32487 сағат бұрын

    Very impresing e.nter view I admire Girma seifu very much many people especialy the so called diaspora must learn from Girma seifu.

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l7 сағат бұрын

    ሲሳይ እናመሰግናለን

  • @user-jr4qh3mu2m
    @user-jr4qh3mu2m7 сағат бұрын

    በትክክል ማሰብ የሚችል ፖለቲከኛ

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l7 сағат бұрын

    እንኳንደህና መጣህ ወንድም ግርማ! ያለችግርና ፈተና የሚያድግ ሀገር የለም

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile68157 сағат бұрын

    Thank you gentlemen .... for asking relevant, balanced and fair questions and responding accordingly. I liked the answer " beyesus sim"

  • @GemalmohammedYesuf
    @GemalmohammedYesuf7 сағат бұрын

    በብሔር ስትጨማለቁብን ይቻላል ለናንተ ለተረኞቹ ለአድማጩ ክልክል ትለናለህ የሸርሙጣ ልጅ

  • @samueladdisu9745
    @samueladdisu97457 сағат бұрын

    ከ2010 ጀምሮ የደነቆረው ሲሳይ አጌና ጭንቅላቱ የደረቀ ማሰቢያው ስታክ ያደረገ ሮቦት ነው።

  • @samueladdisu9745
    @samueladdisu97457 сағат бұрын

    ሆዳሙና አድርባዩ ግርማ በአሽከርነቱና ተላላኪነቱ የይስሙላ ስልጣን ተቀብሎ ለአዳነች ሲያሸረግድ ይውላል።ብርሀኑ ቂጡን የበዳው ቡሽቲ የወንድ ገረድ ነው እናቱ ትበዳ የሸርሙጣ ልጅ

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y7 сағат бұрын

    ሲሳይ አጌና የዛሬው እንግዳህ አቶ ግርማ ሠይፉ በጣም ጎበዝ ፖለቲከኛ ነውና በዚህ ቀጥል ።