Lualawi ሉዓላዊ-ከፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሰሐቅ ጋር ክፍል 2- "ፍላጎቴ መንግሥት መገልበጥ ሳይሆን ፣መንግሥተ ሰማያት መግባት ነው"

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 142

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d28 күн бұрын

    የእኔህን አባቴን ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ሁለት በጥሞና አዳመጥሁት ከተናገሩት አንድ እንኳን እንከን አላገኘሁባቸውም ።በሳቸው አደበት የዚህን ዘመን ትውልድ የግንዛቤ ልክ ስመዝነው ምንያህል እንደወደቅንና እንደዘቀጥን መገንዘብ ችያለሁ ።በተረፈ ሲሳይ እውነት ለሀገርህና ለሕዝብህ ሠላም ፍቅርና አንድነት እየለፋህ መሆኑን ለመገንዘብ ከዚህ ባላይ ማስረጃ አልሻም ።በጣም እናመሰግናለን ።

  • @user-hp5zd5fg7e
    @user-hp5zd5fg7e29 күн бұрын

    Thank you Ato Sisay. Thank you Professor Ephrem Yishak.

  • @tadessedemessa3390
    @tadessedemessa339021 күн бұрын

    ፕሮፌሰር እጅግ ቅን ሰውና ታለቅ የውቀት ሰውና ሠለም ፈለግ ሰለሆኑ አመሰግናችኋለሁ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነት እመኝላቸዋለሁ ሢሣይ ታለቅ ጋዜጠኛ ስለሆነ ክብር ይገባዋል !!!

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe448122 күн бұрын

    አባቴ እግዚሀብሔር አምላክ ይባርኮት ይጠብቆት ጤና እድሜ ይስጦት። ቅን ወንድሜ ሲሳዬ ተባረከ ጌታ ይጠብቅህ።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse487128 күн бұрын

    እኝህን አይነት የአለም ብርቅዬ ሰው ይዘን ልንጠቀምባቸው ሲገባን ቃላት በመሰንጠቅ በትምህርቱም ብዙ ያልገፋንም ይሁን የገፋን ለወቅታዊ ፖለቲካም ይሁን ለግል ጥቅማችን ስንል ከምንአብጠለጥላቸው ሌላው ቢቀር የድሜ ባለፀጋነታቸውን አክብረን ቀሪ እድሜቸውን እንጠቀምባቸው ኢትዮጵያ በሰው ሃብት የታደለች ነበረች መጠቀም ሳንችል ቀርተን ሌሎች ይጠቀሙባቸዋል ጎበዝ መባላቱን ትተን እንባንን

  • @gezahegngawemo6477
    @gezahegngawemo647729 күн бұрын

    ምርጥ ቆይታ!!

  • @tekalignshiferaw6799
    @tekalignshiferaw679928 күн бұрын

    ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋ እንዲህ ያለ ከጥላቻ የፀዳ አስታራቂ እና በጎ ምግባር ነው ፕሮፌሰር እድሜዎትን ያርዝምልን ለኢትዮጵያ በእጅጉ ያስፈልጓታል ሲሱ እንተ የእውነት ልዩ እና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ መሆንህን ክጥላቻ ውጭ የሆኑ እና ለሀገራቸው ከልብ የሚያስቡ ምሁራንን በመጋበዝና በተመስጦ እንድንከታተለህ በማድረግህ ነው ክበርልን እንቋችን

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt29 күн бұрын

    የቆሸሸ ትዉልድ እኝህን የመሠሉ የሐገር ሽማጊሌ ያለ ማክበር ዉርደት ነዉ ሐገሪቱንም ሰዉ ያልበቀለባት ያሰመስላል እነ ከህደቱም ከሰ ዉ ተቆጥሯል ፕሮፈሰር ረጅሜ ዕድሜ ይስጦት

  • @tigi886
    @tigi88628 күн бұрын

    በንግግር ለዛቸዉ እና በዕዉቀታቸዉ የሚታወቁትን ፕሮፌሰር ኤፍሬምን አክብረህ የጠየክበትን ሁለቱንም ክፍል ጠብቄ ነዉ የሰማሁት እጅግ ደስ የሚል ነበር። ሁለታችሁንም እድሜ ይስጣችሁ።

  • @jemalusman6493
    @jemalusman649324 күн бұрын

    ሲሳይ እናመስግናለን እጅግ በጣም የሚገርመኝ የትዕግስትህና ትህትናህን ነው በዚህ ላይ አንተ ጋ የሚቀርቡ እንግዶች በትህትና የሚስጡት አስተያየት ደስ ይላል አንተንም እንግዶችህን እናመስግናለን::

  • @abushabu8352
    @abushabu835228 күн бұрын

    ሲሳይ ግን የምትገርም ነህ ተረጋግተህ ሁሉንም አይተክ ሀቅን መናገር ተፈጥሮህ የሚገርም ነው በርታልን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941528 күн бұрын

    እናመስግንሃለን ወንድማችን ከነቤተሰቦችህ ስላምህ ይብዛልህ ባለህበት የምታቀርባቸው በሙሉ እናመሱግናቸዋለን ላንተም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo471628 күн бұрын

    ሲሳይ፣ እኚህን ለኢትዮጵያና ለህዝቧ መልካም ምኞት ያላቸውን ታላቅ ሰው ስላቀረብክልን ምስጋና ይገባሃል፣ ስለፕሮፌሰር ይነገሩ የነበሩትን ውዥንብሮች ሁሉ ለማጥራት የረዳን ቃለ መጠይቅ ነው፣ አሁንም በኢትዮጵያ ህዝብ መካከል ሰላም እንዲወርድ ጥረታቸውን እንዲቀጥሉ አበረታታቸው።

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse556029 күн бұрын

    ሱስዬ በርታልን

  • @ephrembekele8003
    @ephrembekele800329 күн бұрын

    We need you as a head of state,I love your charisma,honesty and dedication for Ethiopia.

  • @Askwold2593
    @Askwold259328 күн бұрын

    Thank you 🙏 SIsay for your efforts to clear out the truth I understand professor Ephrem is a library to explain genuine information about himself and most of Ethiopian scholars

  • @sewmehone1736
    @sewmehone173628 күн бұрын

    ሲሳይ ሁሌም ቢሆን ከኢሳት ጀምሮ ፡ለህዝብ የሚጠም ነገር ነው። አሁንም ከኝህ አባት ብዙ እውቀት እንድናገኝ እና ብዥታችን እንዲጠራልን ስላደረክልን እናመሰግናለን።

  • @user-so1iq7ql3j
    @user-so1iq7ql3j27 күн бұрын

    ክቡር ፕሮፌሰር ለሀገር የዋሉት ውለታ ሁሌም በታሪክ ይወሳሉ እድሜና ጤና አብዝቶ እግ/ሔር ይስጥዎት !! የአማረኛ ፊደል በኢትዮጵያ የቀረፁ መሆናቸውን ሠምቸ ነበር። እውነትም የፊደል ሠራዊት የመሠረቱ ባለ ታሪክ አባት !

  • @eliasibrahem4246
    @eliasibrahem424627 күн бұрын

    ፕሮፌሰር እድሜና ጤና ይስጦት! ሲሳይ ደግሞ በጋበዝከው እንግዳ አማካኝነት የመለስን ታላቅነት ስለሰማህ እንኳን ደስ አለህ! በርግጥ ውስጥህ እርር ያለ ቢሆንም!!!

  • @abrish986
    @abrish98629 күн бұрын

    Very interesting interview

  • @AM-yt1sv
    @AM-yt1sv29 күн бұрын

    Excellent interview, Sisay A.

  • @lemmadegefa5456
    @lemmadegefa545617 күн бұрын

    Genuine interview, thank you both.

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha38028 күн бұрын

    ሲሳይ እውነተኛ የሃገር ልጅ👍 በእውነት ትቦንሳቸዋለህ🎉🎉 በርታ👍

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.29 күн бұрын

    Prof. Issac, your answer to the question of the conspiring press conference on "transition government" is more confusing than clarifying your position. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @Askwold2593

    @Askwold2593

    28 күн бұрын

    He say I was the organizer for talking on the issues (stoping of war )at that time the participants raised about transition government as one issue I don’t think that is confusing

  • @DhabaFayissa
    @DhabaFayissa28 күн бұрын

    Celebrities and notable figures of 1950th Haravard students like Professor Eferem Isac are not receiving the respect they deserve in Ethiopia. It's time to start recognizing and honoring such icons!

  • @BeyadelahLulu-wx8pu
    @BeyadelahLulu-wx8pu27 күн бұрын

    አለሀምድልላሕ በተረጋጋ አንደበት እንደዚሕ የጥላቻ የፀዳ የምናገሩ ሽማግሌ በማየቴ የአላሕ ሌሎችንም ደግመሕ ደጋግመሕ አሳየኝ አልኩት ሽማግሌ የሌም ብዬ ሰለነበረ ነው።

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale454628 күн бұрын

    ሲሳይ እግዜር ይስጥህ! በብዙ አጋጣሚዎ ጥርሴን ነክሼባቸው የነበሩ ሰውን በትግስት እንዳዳምጣቸው(ጠያቂው አንተ ስለሆንክ) እና አንዳንድ ነገሮችን እዳጠራ ስላደረክ ክብር ይገባሃል

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q28 күн бұрын

    ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ ሙዚየም ናቸው። ወለጋ እንደዚህ አይነት አባቶችንም ሰጥታናለች።

  • @user-fo5jj8fm7z
    @user-fo5jj8fm7z29 күн бұрын

    ❤❤❤❤ Sisay and Ethiopia

  • @habtamu507
    @habtamu50728 күн бұрын

    እድሜና ጤና ይስጦት

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed689628 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሁለቱንም ክፍል ተከታትየዋለሁ ቆንጆ ውይይት ነበር ተባረኩ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አባታችንም ሲስም በርታ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤

  • @Astawesegn.Godana
    @Astawesegn.Godana28 күн бұрын

    ክብረት ይስጥልን።

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi415228 күн бұрын

    የዛሬው ቃለ ምልልስ ያልጠራ እና እራስን የመከላከል ነው። በክፍል አንድ በጥሩ ጀምረው በክፍል ሁለት አጨራረሱን አደፈረሱት።

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv29 күн бұрын

    ሲሱ አመሰግናለው እኚህ በድሜ የገፉ አዛውንት የሰጡትን ሁለቱንም ክፍል አዳምጫለው ፈጣሪ የምታደርጉትን ጥረት ይባርክላችሁ አሁን አጠያያቂ የሆነው የእናንተን አመለካከት የሚደግፍና የሚያራምድ ትውልድ ማጣት ነው

  • @Amen.564
    @Amen.56429 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @addpuppets9326
    @addpuppets932626 күн бұрын

    👍👍👍

  • @EYED4Kilo
    @EYED4Kilo27 күн бұрын

    This is a great interview Sisay. Thank you! I was hoping you’d ask the professor how he became a Zionist and how he still believes he is a nationalist Ethiopian. That said I have a great respect to both of you!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z29 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @atd605
    @atd60529 күн бұрын

    Even going to heaven idea is stolen from our great leader Abbichu !❤❤❤

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel618428 күн бұрын

    እንነጋገር በትክክል

  • @mehadiabdo4276
    @mehadiabdo427629 күн бұрын

    Hello Sisay I would like to know Professor Isaac's opinion on the current Israeli-Palestin conflicts Thanks

  • @berhanumoreda
    @berhanumoreda29 күн бұрын

    ከእኝህ ታላቅ ሰው የተማርነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ መስመር ለቆ ለሕዝብ መከራ ፣ ለመንግሥት አለመረጋጋትና ለአገር ሰላምና እድገት ፈታና የሆነው እኛው ለውሸታሞችና ለሴራኞች እድል ፈንታችንን እንዲወስኑ ራሳችንን አሰልፈን ማስጠታችን ነው ። ህዝብ ፣ መንግስትና አገር ሊከበሩ ይገባል። በርከታ ክፉ ቡድኖች ተነስተው ህዝቡን ይፈርጃሉ፣ መብቱን ይገፋሉ፣ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ያጠቃሉ፣ በሌላ በኩል ደግሞ በህዝቡ ስም እየነገዱ ከመንግሥት ጋር እንዲጋጭና እንዲያልቅ ያደረጋሉ። ውሸታሞቹ ቡድኖች ለጠባብ አላማና የስልጠን ጥማታቸውን ለማርካት ህዝቦችን መሳሪያ ያደረገሉ። በስሙ ይነግዳሉ። ክፉዎቹ መንግስት ተረጋግቶ አገር እንዳይመራ በጦርነት ያወኩቡታል። የሰራውን መልካም ስራዎችን ዋጋቢስ ያደርጉታል። ሃብትን ይዘርፋሉ ፤ ያወድማሉ። ህዝብ ፣ መንግስትና አገር መከባበር ፣ መረጋጋትና መተባበር አለባቸው። አዋኪ ሴራኞች ፣ ስም አጥፊ ውሸታሞች ፣ ነብሰገዳይ ሌቦች ህዝብንና መንግስት እያጋጩ አገርን በማዋረድ መቀጠል የለባቸውም። እኛም ህዝብንና አገርን የምንወድ ከመንግሥት ጋር መተባበር አለብን። ከክፉዎች ጋር የሚተባበር ግን የህዝብና የአገር ጠላት ነው። ሰላም ይምጣ። ልማት ይስፋፋ። ህዝብ ለህዝብ ይከባበር፤ ፍቅሩ ይጠናከር። እውነት ይነገር።

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504
    @abrahamwoldegiorgisgodbles450429 күн бұрын

  • @hkaraya73
    @hkaraya7320 күн бұрын

    Sissay, great to see you again after so many years. Great interview, though this professor is very good on playing naive or innocent. Meles crying 🤣🤣🤣🤣

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz29 күн бұрын

    ❤🌹❤🌹

  • @sisaykassaw6325
    @sisaykassaw632529 күн бұрын

    እኝህ ሰው ትልቅ ናቸው አከብራቸዋለሁ ግን ለነገሮች ሁሉ ሪስኩን ሁሉ ለምን ለብቻቸዉ ይወስዳሉ ብዙ ትልልቅ አስተዋይ ሰዎች ቢሳተፉበት ብዬ አስባለሁ ና ሁሉም ሽማግሌዎች የችግሩን ጉዳይ ቢገልፁት ለምሳሌ ስለመለስ ሲያወሩ እኔ ግን ሄጄ ሳወራው ፕሮሚስ ገብቶልኝ ይህ ነገር የሳቸው ና የመለስ ብቻ መወያየት ሰዉየዉንም እንዳንረዳ አርጓል ለሌችም ለማይፈልጉት ጉልበት ሆኗል ስለዚህ እኔ የሚመስለኝ ማስታገሻ መስጠት ነው እንጂ መድሀኒቱ አልተሰጠም ስለዚህ አሁንም ቢሆን የችግሩ አካል የሆኑትን በመሰብሰብ መፍትሄ አይመጣም ስለችግሩ የሚያዉቁ አስተዋይ እዉነተኛ ከዳር ሆነው በቅርብ ርቀት ያዩትን የተመለከቱትን በመጨመር ነው ሰላም የሚመጣዉ ብዬ ነው የማስበው

  • @yezemenumedia
    @yezemenumedia28 күн бұрын

    አቶ መለስ በቅንጅት ጉዳይ እንባ አውጥተው አለቀሱ? ይገርማል! ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ ቅን አባት ኖት እናመሰግናለን የተቸገርነው በውስን አወናባጆች ነው!

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du28 күн бұрын

    Using my God-given democratic Rights, I would like to express my true beliefs and feelings that I must call a spade a spade without going around the bush. Hence, Prof. Ephrem Yisihaq seems to be an agent of the Israeli Secret Intelligence Service called MOSSAD. So was Ambassador Kassa Kebede who many Ethiopians call The brother of Mengistu Hailemariam. Pro. Ephrem Yisihaq must tell the truth to the Ethiopian people. Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @AderaChuchu
    @AderaChuchu29 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HadasHaile-lc1ek
    @HadasHaile-lc1ek29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-im1yu6pk5l
    @user-im1yu6pk5l28 күн бұрын

    Sisay bezihu ketil tilalik enigidoch megabezihin berita

  • @AwolMohammed-qs8ol
    @AwolMohammed-qs8ol22 күн бұрын

    ፕሮፌሰሩ አንዳንድ ነገሮች ላይ ይዋሻሉ ወይም ይግዳሉ ።

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun46928 күн бұрын

    ወንድሜ ሲሳይ የጋዜጠኝነት ስራህን በብቃት ተወጥተሃል :: አመሠግናለሁ ! ከውይይቱ እንደተረዳሁት ፕሮፌሰር ኤፍሬም በጣም ቅን ናቸው ወይም ስማርት ናቸው እላለሁ :: በእርግጥ እሳቸው እንዳሉት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ የሚከታተሉ አይመስሉም ስለ ተጀመረው ሃገራዊ ምክክር የሚያውቁ አልመስለኝም ከፌስ ቡክ ስድድብ በስተቀር ያ ደሞ አንድን ህብረተሰብ ሙሉ ለሙሉ የሚወክል አይደለም ::

  • @emabianalyst120
    @emabianalyst12021 күн бұрын

    This guy was and is a TPLF apologist. This has been constantly observed during the TPLF northern command attack and during the TPLF government in Ethiopia.

  • @Africa562
    @Africa56229 күн бұрын

    ፍቅርን ማስገደድ አይቻል።

  • @tamirattarekegn872
    @tamirattarekegn87228 күн бұрын

    አቶ ታምሩ ወንድምአገኝ (የህግ ባለሙያ

  • @eyasugensa
    @eyasugensa29 күн бұрын

    ሲሳይ ዛሬ ታሪካዊ interview ነው ያደረከው እናመሰግናለን ።ትንሽ ስለ መለስ ዜናዊ ድጋሚ እንዳስብ ያደረገኝ ይመስለኛል ።

  • @yedesdeswubetu3081

    @yedesdeswubetu3081

    29 күн бұрын

    ወንድሜ ስለ መለስ እንደገና እንዳስብ አደረገኝ ያልከውን (if it is positively) እንደገና አጢነው ለምን? ሰውየውን በደንብ የሚያውቁት ለምሳሌ ሌንጮ ለታ ሲገልፁት ያመነበትን ነገር ለማስረፅ ስቅስቅ ብሎ አልቅሶ ያሳመነኝ ጊዜ አለ ብለዋል። የኔ ምኞት በድኑ ሬሳ ራሱ ወደ ጥልቁ እንዲወርድ ነው ምክንያቱም ለአንድ ሚሊዮን የሚሆን ወገኖቼ (single handedly) እልቂት በግሉ አስተዋፆ አርጓል ብዬ ስለማምን.

  • @eyasugensa

    @eyasugensa

    29 күн бұрын

    @@yedesdeswubetu3081 እኔም እያመነታው ነው እንጂ ሙሉ ለሙሉ ለማመን ይከብደኛል ።ሰውየው የኢትዮጵያ ታሪካዊ ስህተት የሰራ ስለመሆኑ የሚጠራጠር ያለ አይመስለኝም ።

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    29 күн бұрын

    😊😊

  • @eyasugensa

    @eyasugensa

    29 күн бұрын

    @@abuhaile6517 ገርሞኝ ነውኮ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    28 күн бұрын

    ጓደኞቹን እያረደ ንፁሃንን እየገደለ እየዘረፈ ወደስልጣን የመጣ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ ታየኝ እኮ!

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu18728 күн бұрын

    ፕሮፌሰር ኤፍሬም የኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ነህ። ነገር ግን እኚህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለትግራይ የዘር ማጥፋት ፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ያደረጉ ሰው ቃለ መጠይቅ ቢሰጡ ጥሩ አይመስለኝም።

  • @fasiltadesse9461
    @fasiltadesse946129 күн бұрын

    Dear Sisay, why do you let the professor go astray?

  • @zamn202122
    @zamn20212228 күн бұрын

    Ketafe Aroget......eseset 🤧

  • @anwarjemal7779
    @anwarjemal777928 күн бұрын

    እስከዛሬ ላደረጉት እናመስግናለኔ ። ከዚህ በኋላ ግን ለሽምግልናና ለይቅር መባባል እርሶን አያሳትፉ ። ረጅም እድሜ አና ረጅም ራስን በመገምገም ለራሶት ፍርድን የሚሰጡበት ወይንም ሽልማት የሚሰጡበት ግዜ ያድርጉለት ። እኔ ግን ደበረኝ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee449629 күн бұрын

    Tasadabi man endehone tawuqalleh ayidel ?

  • @Xestra37490
    @Xestra3749028 күн бұрын

    He’s obfuscating intentionally don’t want to answer the question;( what was their interest? Please 🙏🏼 answer

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru412229 күн бұрын

    ተንቀሳቃሽ ቤት መፅሀፍት ናቸው ፕሮፌሰር ይስሀቅ

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe646513 күн бұрын

    ፕሮፌሰር፡ አይበሳጩ፡ ቴክኖሎጂው፡ ለወረኞችና፡ ለመሰሪዎች፡ አመቺ፡ ሁኔታ፡ ስልፈጠረ፡ የዱሮ፡ ጨዋነት፡ ተውጧል፡፡

  • @mekke6544
    @mekke654429 күн бұрын

    ንግግሩ በምን አርስት ላይ?

  • @atd605
    @atd60529 күн бұрын

    Chatter box 📦

  • @user-uc1fy3wm2s
    @user-uc1fy3wm2s28 күн бұрын

    Is this man a journalist?

  • @murad65635
    @murad6563529 күн бұрын

    ሰላም ሲሰ እውነተኛ ሚዲያ

  • @user-uo8sy6ud2n
    @user-uo8sy6ud2n28 күн бұрын

    አሁን ይህ ሙህር ብሎ መጠየቅ አያስፈልግም።በደዚህ አይነት ኦሮሞ ይሰደባል።

  • @user-uo8sy6ud2n
    @user-uo8sy6ud2n28 күн бұрын

    የወያኔ ሰላይ ነበርክ ።ነገር ግን እዳሰብከው አልሆነም ለኦርሞ ስልጣን መስጠት በብርጭቆ ውሀ ለህፃን መስጠት ነው ብሎ አባረረህ።የሜትረባ ድጋሜ ልሸጠን ነበር።

  • @Xestra37490
    @Xestra3749028 күн бұрын

    I’ll have a hard time that monster that put on manifesto to commit genocide against Amharas. That told in south to kill Amharas asked him how can they differentiate who’s Amharas he told them the light skinned one. Later TPLF video taped and blamed Oromo’s committed genocide against Amharas. Not to say they’re better as we see they’re equally evil 👿 I can’t envision that horrible murderer got tears like normal people Naaaaa…I don’t buy that;(

  • @danielnegash6948
    @danielnegash694827 күн бұрын

    Melese Zenawi alekese 😂😂😂😂😂😂 leba wushetam shimagile

  • @user-gd5nr4in1d
    @user-gd5nr4in1d25 күн бұрын

    ሲስ... ከዚህ ቅሌታም ሰውዬ... ምን ደህና ነገር ጠብቀህ እንዳቀርብከው፣ ፈጽሞ አልቀባኝም፤ እስኪ ደግሞ የሚለውን ሰምቼ አስተያየት እሰጣለሁ...! 😫

  • @ethiostar301
    @ethiostar30128 күн бұрын

    ታዲያ መንግስተ ሰማያት መንግስት ገልጠው ለመግባት ነው እንዴ።

  • @sabsibMakbib
    @sabsibMakbib27 күн бұрын

    ሰውዬው ሰላይ ነው

  • @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh
    @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh28 күн бұрын

    አሳ ጎርጓሪ አተ ምርኮኛ አደርባይ ባንዳ ሀቁ ገና ይጠራል ።

  • @gz6800
    @gz680028 күн бұрын

    Wait…he didn’t mention Abichu’s name not even once or did he? Go figure if he didn’t?

  • @abekm4063
    @abekm406329 күн бұрын

    Ethiopian politics is dirty and the professor is in the wrong place. Poor soul.

  • @habetamubond8813
    @habetamubond881329 күн бұрын

    ትንሽ የተዘባረቀ ነገርእያነሱ ነው ምን ማለት ነው እኔ አልፈረኩም ማለት ? አርሶእንዳልፈረሙ እኮ ሊያነሱ አይገባም እኮ !!!

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l22 күн бұрын

    ይሄንን ቅዘናም የትግሬ ሽንት ጨርቅ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ሲሳይ አጌናን መምረጣቸው በራሱ ሲገርመኝ ይኖራል

  • @user-tr4hs9ej2j
    @user-tr4hs9ej2j27 күн бұрын

    ወይ ጉድ ወይ ግሩም

  • @solmimila3780
    @solmimila378028 күн бұрын

    ሽምግልናቸውን እናከብራለን ለኢትዮጵያ ምን ሰሩ ምን አደረጉ 50 አመት የኖሩት አሜሪካ ለሀገር ምናረጉ የወያኔ ተላላኪ ኢትዮጵያዊ አደሉም የመኒ ነው

  • @woldefantu75
    @woldefantu7529 күн бұрын

    ሲሳይን አንተ ይበሉት እንጂ ፕሮፌሰር!!!

  • @junefirst500
    @junefirst50029 күн бұрын

    እኔ፡ ፕ/ር፡ ኤፍሬምን፡ ያወኳቸው፡ አደባባይ፡ ሚዲያ፡ ላይ፡ ነው። በመለስ፡ ግዜ፡ ቅን፡ ሰው፡ ከሆኑ፡ እንዴት፡ በ2023፡ ዓም፡ ሸንጋይ፡ ቃል፡ ከአንደቦቶ፡ ይደጋገም፡ ነበር። ለኔ፡ ኢየሱስ፡ አይሆድችን፡ ውጫችሁ፡ አምሮ፡ ልባችሁ፡ ቀመኛ፡ ናችሁ፡ ያለውን፡ አስታውሰውኛል!

  • @tareyads5906
    @tareyads590629 күн бұрын

    too late, prof need to apologize to Ethiopian people. He has commited treason

  • @onedrop33
    @onedrop3329 күн бұрын

    ዘባራቂ

  • @Usse73
    @Usse7323 күн бұрын

    ይህ ቁሻሸ ሽማግሌ

  • @mikiyasakalu11
    @mikiyasakalu1129 күн бұрын

    በጣም ተሳስተዋል እማር ኦሮሞን አይጠላም

  • @Africa562

    @Africa562

    28 күн бұрын

    አይ ጆሮ!!

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    28 күн бұрын

    አስር ግዜ አማራ ኦሮሞን እየጠላ እያለ የሚደጋግመው ምንድነው አማራ የኦሮሞ ደም የኔም ደም ነው ብሎ ሰልፍ ወጥቶ ተገድለ ታሰረ። ባፀፋው ኦሮሞ የአማራ ነፍሰጡርና ህፃናት በጅምላ ገድሎ በጅምላ ቀበረ! go figure who is the hater.

  • @fasiltadesse9461
    @fasiltadesse946129 күн бұрын

    The Professor is being very evasive.

  • @nurahassanali1551
    @nurahassanali155129 күн бұрын

    እኚ ስው ስለይ. ነቸው

  • @fasiltadesse9461
    @fasiltadesse946129 күн бұрын

    This is Professor is either deliberately ..... or has aged.

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m28 күн бұрын

    ጮካ ሽማግሌ 😂😂😂

  • @user-yw1tf8oh7v
    @user-yw1tf8oh7v29 күн бұрын

    ሁለት ነውኞች ነውራቸውን በአደባባይ ለትውድ ይቀርፃሉ የኢትዮጵያውያን ድም ይፈርዳል።

  • @mekke6544
    @mekke654429 күн бұрын

    ይህን ሁሉ ቋንቋ ያጠኑት ለሚኖሩበት አገር ሌላውን ሞኛሞኝ ባላገር መስለው ለመሰለል ነው።የሞሳድ አባል ሳይሆኑ አይቀሩም።ለዚህ ነው ውስጥ ዉስጡን ሁሉ ቦታ አስታራቂ መሰለው ብቅ የሚሉት።ታምራት ላይኔን ምን ብለው ነበር ያቆላመጡት?ፍላጎቶ ስላሳኩሉት።

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m28 күн бұрын

    ሀቱ ሽማግሌ

  • @Africa562

    @Africa562

    28 күн бұрын

    Maal abbaakee qabda kan hatsmtu, yaa harre?

  • @mekke6544
    @mekke654429 күн бұрын

    አራዳ የመናዊ ፈላሻ።

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    29 күн бұрын

    Interesting mix.

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo57629 күн бұрын

    መለስ ገና እየቆየ ያቃጥላችሃል ምን ያረጋል በአጭር ተቀጨ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    28 күн бұрын

    ይሄዉንም ሰይጣን የሚቀጭ ያምጣልን።

  • @Lemishe
    @Lemishe29 күн бұрын

    ማናባህ ነው ሊያቅህ የምፈልገው ውሎህ አዳርህ ባንዳው መለስ ዜናዊ አስረስ ጋር ተወትፈህ ከኢትዮጵያ መርዘኛው ጥላት ኢሣያስ ጋር እየለቃቀምክ ከባንዳ የወለጋ አራጂ ኦነጋውያን ጋር የበቆሎ ገንፎ በስንጥር የምውጥ ቆሻሻሻ ባንዴ አንተን የሚሠማ ማን አለ የአንተ የመታወቂያ ግዜ ያለፈው የባንዳነት ዘመንህ ነው አንተ አደገኛ ሰው እንደሆንክ እናቃለን ስፈልግ የጫልቱ ወንድም ነኝ እኔ ወለጋ ሰው ነኝ ስፈልግ ጃፓን ነኝ ይሁድ ነኝ እምነቴ ይሁድ ትለናለህ የተምታታብህ እከካም ባንዳ አንተ ለባ ከሃዲ ነህ ንገሩን ከሆነ በደንብ እነግርሃለሁ ዛሬ ትላት አይደለም የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ሙህር ነኝ የሚለውን ሁሉ ፈትሸን አለማየታችን ነው ይህ ሰውን በደንብ በጥልቅ ለሚያቀው እህህህህህህ እኔ ዝም አልልም በማቀው ልክ ልክልኩን እነግረዋለሁ ይህ ባለጌ ወስላታ ልክስክስ ባንዳ ነው ዛሬ ኢትዮጵያን እንዲህ ለማረግ ነው የአንቀፅ 39ኝ አንጠልጥሎ የሚዞር የአቡነ ጳውሎስ የመለስ ዜናዊ ከፕሮፌሰር እስክንድርያስ እሸቴ ጋር ኦነግ አራጆች ጋር ተሠልፎ ብዙ መአት ሲያወርድ የኖረ ሰው ነው 99%ኙ የኢትዮጵያ ህዝብ የማያቀው ይሁዳዊ ነኝ ባይ የጂዑሺ እምነት ተከታይ ነገድ ነኝ ብሎ የሚያወናብድ ባለጌ ወራዳ ሰው ነው ይህ የኔ እይታ ነው ሲሣይ አጌና ትላት የቅንጂት ዋና አጋፋሪ ነበር የኢትዮጵያ ዋና ጨፋሪ ነበር ዛሬ ተሳዳቢዎች የሚላቸው ዛሬ ተፋተው የጣሉትን ኢትዮጵያን ነው አማራውያንን ነው ሲሣይ የብርሃኑ ነጋ አጋፋሪ ነው ብርሃኑ ነጋ እና ጓዶቹ ደሞ በዚህ ሰው ቂሊንጦ ወርደዋል ሲሣይ አጌናም ኤፍሬምም የሚውቅሱት ማንን እንደሆነ ጠንቅቀን እናቃለን

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo745829 күн бұрын

    እኚን አስመሳይ፣ አጭበርባሪ ፕሮፌሰር እንደገና ይሰሃቸው መጣህ?!! በል ቻው!

Келесі