Lualawi ሉዓላዊ-የባሕርዳሩ የአቋም መግለጫ እና ወቅታዊው ሁኔታ/ለሕዝብ ጥቅም ሲባል . . .አዋጅ ምን ይዟል?“ ኬንያ. . .

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZread
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 132

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye338719 күн бұрын

    ሲሳይ አንተ ለሃገር የዋልከው ውለታ ማንም ሳይሆን ያስተላለፍካቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ስለሚቀመጡ አይደለም ወዳጆችህ ለጠላቶችህ እውነታውን ያሳያል።በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    18 күн бұрын

    አይ ሆድአደር ካድሬ! እርስበርስ ተሞጋገሱ ፣ ሰውማ ጠልቷችኋል።

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    18 күн бұрын

    አይ ሆድአደር ካድሬ! እርስበርስ ተሞጋገሱ ፣ ሰውማ ጠልቷችኋል።

  • @androidhs5860
    @androidhs586019 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሲስ የ ኢትዮጵያ ልጅ 🌹🌹🌹

  • @Emeb246
    @Emeb24619 күн бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያውያን 🙏🌹

  • @robairess4147
    @robairess414719 күн бұрын

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z19 күн бұрын

    Great reporting. Thanks.

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon179819 күн бұрын

    🍁🌿🍁 Welcome Sisay!🍁🌿🍁

  • @user-lw8fr6fy9t
    @user-lw8fr6fy9t19 күн бұрын

    Welcome sisaye thank you

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena699419 күн бұрын

    Welcome back my dear brother 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹💪💪

  • @hannahashagrie2070
    @hannahashagrie207019 күн бұрын

    Sisaye thank you 🙏🏽

  • @african-2000
    @african-200019 күн бұрын

    GOD bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... GOD bless #ETHIOPIA'YE

  • @user-hq5dk7rn7y
    @user-hq5dk7rn7y19 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo745819 күн бұрын

    እንዴት ነው እንደዚህ አይነትን ነገር ማቆምና ማፅናት ይቻላል የሚለውን ምሁራን ጋብዘህ ብታነጋገር ሕዝቡን የሚያስተምርና ወደፈሐግንበት ሰላም እንደርሳለን ብዬ አምናለሁ። ነገር ገን በሕዝቡ በኩል መደረግ ያለበትን ማስገንዘብ ማዘጋጀት...

  • @Sele22-xe7pz
    @Sele22-xe7pz19 күн бұрын

    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh19 күн бұрын

    My Dear brother, President William Ruto of Kenya, Please accept my sincere respect and loving greetings from Copenhagen City, the Capital of Denmark-a truly democratic country of the happiest people in the world. As a citizen of Ethiopia, (a loving neighbor of the Kenyan people) who was disturbed about the popular unrest in Kenya, I was relieved when I read your decisive memorandum addressed to the speaker of the Kenyan Parliament concerning the infamous "Finance Bill." As the old Ethiopian adage goes: “You cannot fall asleep if your neighbor is in stress with sleepless nights." So, Mr. President, 𝗖𝗢𝗡𝗚𝗥𝗔𝗧𝗨𝗟𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡𝗦 𝗙𝗢𝗥 𝗬𝗢𝗨𝗥 𝗪𝗜𝗦𝗗𝗢𝗠 𝗔𝗡𝗗 𝗕𝗥𝗜𝗟𝗟𝗜𝗔𝗡𝗧 𝗟𝗘𝗔𝗗𝗘𝗥𝗦𝗛𝗜𝗣! May the Almighty God bless the people of Kenya and their leaders! Amen!

  • @belayrebi8415
    @belayrebi841519 күн бұрын

    From Mableton

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg19 күн бұрын

    selam ❤❤❤

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw127919 күн бұрын

    ሲሳይዬ በጣም ታመሻለህ። በገነር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi801719 күн бұрын

    በርታ ሲሳይ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno2319 күн бұрын

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 selamuwa yimelesal

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna93819 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin19 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና

  • @BedadaTeshomeYami
    @BedadaTeshomeYami18 күн бұрын

    Rational personality and approach. Keep it up dear brother.

  • @user-un7dw3qw6e
    @user-un7dw3qw6e19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt19 күн бұрын

    ዝህ❤❤❤❤❤❤

  • @kalidali
    @kalidali18 күн бұрын

    ከብሔርተኝነት አስተሳሰብ ነፃ ሁነህ ለኢትዮጲያ ሰላም ቀን ከሌት ለሰራኸዉ መልካም ስራ ሰላም ፈላጊ ኢትዮጲያዊያን ከልብ ያመሰግኑኻል ሲሳይ ጀግናችን በርታልን

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam34119 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs18 күн бұрын

    ሲስ እናመሰግናለን🎉❤

  • @molo0
    @molo019 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marthamamo9171
    @marthamamo917118 күн бұрын

    በርታ አገር እንዳትፈርስ የምታገል ጋዜጠኛ

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll575818 күн бұрын

    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 , THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941518 күн бұрын

    Well come ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f19 күн бұрын

    የሲሳይን ሚዲያ የማዳረስ አቅምን ሳይመዝኑ የሱን የጋዜጠኝነት ብቃትና እምነት አይተው ቃለመጠይቁን ተቀብለው ጥቂትም ብንሆን በሱ በሳል ጠያቂነት በነሱም ጥያቄን ሳያድበሰብሱ በመመለሳቸው ለሁለታቸውም አክብሮት አለን

  • @emebetshibeshi3564
    @emebetshibeshi356419 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @abdurezakkedir3649
    @abdurezakkedir364919 күн бұрын

    የመግለጫው ጥሪ ችግር የለውም።

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno2319 күн бұрын

    Sisay ewunetegna gazetegna tebarek❤❤❤

  • @derejefanta8445
    @derejefanta844519 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-cn5yt6lo7p
    @user-cn5yt6lo7p18 күн бұрын

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሲሳይ ወንድማችን እድሜህ ይባረክ የራያ ህዝብ የምፈልገው ራሴ ልሁን ማንነት አለኝ እሱም ''ራያ ኢትዮጵያ '' ነው እያልን ያለነው

  • @fikiruagelgile2783
    @fikiruagelgile278318 күн бұрын

    ሲሳይ እግዚአብሔር ይባረክ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ሁሉም እንደተ መልካም እወነት ቢናገር ምን አለበት ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yohannes.alem123
    @Yohannes.alem12319 күн бұрын

    ሲሳይ አዋጁ ህዝብ የማይወደው ከሆነ አዋጁ አላፀድቅም አልፈርምም ብለው ፕረዝደንቱ ወደ ፖርላማ መልሰውታል

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-881518 күн бұрын

    ጠብቅ የ ናይሮቢው አመፅ ወደ አዲስ አበባ አየመጣ ነው ምን አለ በለኝ ቀጣይ ወር ላይ ይጀመራል 2017 ካለ ብልፅግና ነው ምንቀበለው

  • @solomonworku4772
    @solomonworku477218 күн бұрын

    እባክኽ ወንድም ሲሳይ የ 2016 የፋርማሲ exit እና COC ፋተናን በሚመለከት የሚመለከተውን ክፍል አነጋግርልን ፥ ተሰርቆ በተማሪው መካከል ሲዘዋወር ሰለነበረ ልጆቻችን ተረባብሸዋል ።

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse556019 күн бұрын

    ሲሱ ምርጡ ጋዜጠኛችንን ኑርልን ❤

  • @FikruAyano-lf1vc
    @FikruAyano-lf1vc19 күн бұрын

    ኢትዬጲያዊው የቁርጥ ልጅ

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh32618 күн бұрын

    ያሳዝናል የጀግናዋ ትእግስት እልፈት፣ ትክክል መሆኑን ከሌሎች ሚዲያ እናጣራለን

  • @SintayewTessma
    @SintayewTessma18 күн бұрын

    መልካም ዜና በዚ ሳምንት እንሰማለን ብዬ ተስፋ አደርጋለው ከወደ ጫካ ካሉት

  • @younesabdullah6564
    @younesabdullah656419 күн бұрын

    ወይ ተደመር ወይ ተመርመር ሲሉን የነበሩት ግን ከተመረመሩ ቡሀላ የታመሙትስ ነገር የሚናቅ ነው🤦😂😂😜

  • @metroimo6045
    @metroimo604518 күн бұрын

    እልልልልልልል አብቹ በርታለን!!! ስራህ ሁሉ የተባረከ ነው!

  • @shemseiashemseia

    @shemseiashemseia

    18 күн бұрын

    ከይዞታችን ስላፈናቀለን ነው በርታ የምትለው

  • @teka1528
    @teka152819 күн бұрын

    YEH SHINTAM FANO/FESAM, 4KILO YEGEBA YEMESELAW!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet18 күн бұрын

    በእዉነት የህዝብ ሰቆቃ የሚሰሰማችሁ ከሆነ መግለጫዉ ሰላምን እንዲሰፍን የሁሉም ሀላፊነት ይጠይቃል በተለይ የሚዲያ ሰዎች

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f19 күн бұрын

    አይ ሲሳይ አጌና ስክን እርግት ያልክ ምራቅ የዋጥክ እውነተኛ የትንታኔ ጋዜጠኛ ፅንፍ የሌለህ አክቲቪስት ሆነህ የማታራግብ የጋዜጠኛ ልክ አይዞህ እንደሌሎቹ ቅራቅንቦ ባይኖርህም የህሊና ነፃነትህ አንተንና በዙሪያህ ያሉ ቤተሰቦችህን የሙያ አጋሮችህን (ሀቀኞቹን ማለቴ ነው) እኛም ከጋዜጣህ ጀምሮ ላኮራኸን ተከታዮችህን በትንታኔህ በእርጋታ ያላንዳችወገንተኝነት ለሀገራችን ጋዜጠኞች ምሳሌ የሆንክ ከመንግስትም ሆነ ከተቋዋሚ ያልወገንክ የጋዜጠኛ ልክ

  • @user-qv4oq2un6w
    @user-qv4oq2un6w18 күн бұрын

    ፈጠሪ ይጠቢቅሂ በሪተ

  • @OusmanMohammed-q7m
    @OusmanMohammed-q7m18 күн бұрын

    ሲሳይ ኣጌና ልጅ ይዉጣልህ ሰል ራያ የዘገብከዉ አዉነት ነዉ አኛ ራያዎች ነን ከፍ ስንል ኢትዮጲያዊ ነን ኣበቃ አኛ ራያዎች ኣማራም ትግሪም ኣይድርለንም ኣንፈልግም ህዝበዉሳኔ ሪፈረደም ይድረግልን የኢትዮጲያዊያን ከራያ ህዝብ ጎን ቁሙ ሁለቱ ክልሎች ለራያ ህዝብ ጠላቶች ናቸዉ መንገስት ማይኖሪቲ ይሆነን ህዝብ ኣድን መንግስት ከሆንች

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f19 күн бұрын

    ወገን ሉአላዊ ሚድያን የምትከታተሉ በተቻላችሁ መጠን ሉአላዊ ሚድያን አጋሩ የሱ ትንታኔ ሁሉም ለሁሌም በሁሉም ነው እንደ ...አቢቹ አይል.እ..ሀቅ ህቅ አይል .እ መሀል መረጃ ደረሸኝ አይል እሱ ብቻ ነው ተኝታኝ በዜና ተነስቶ ስዩም እኮ ከእከሌ መረጃ ደረሰኝ ይላል እንደፈለገ ያወራል

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    19 күн бұрын

    የአብይ አህዮች ጋሎች 🤣🤣🤣

  • @MSs-kp3he

    @MSs-kp3he

    18 күн бұрын

    @@Snako-cb1znaheya yedekekaheweok 😅😅😅😅

  • @MerryMerry-ws5wg
    @MerryMerry-ws5wg18 күн бұрын

    Ye Gazetegnanet Wiha liku

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f19 күн бұрын

    በሲሳይ ጋዜጠኝነት ለመተማመን የቀረቡትን ጉምቱ ሰዎች ማየት አለብን ምክንያቱም ሲሳይ ታማኝ ጋዜጠኛ መሆኑን አምነው እነ ፕሮ ይስሀቅ እንኳን ቀርበዋል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19019 күн бұрын

    Hey ወገኔ አንድ ሕዝብ በአለማችን ላይ ኢትዮጽያም የአለማችን አካል ነች አንጋፋ ውብ ሐገር እናም ማለት የፈለኩት እያንዳንዱ የሐገሪቱ ዜጋ መብቱን ለማስከበር ግዴታውን መወጣት አለበት መንግስት እስካለ ድረስ ።

  • @genetm.6934
    @genetm.693418 күн бұрын

    Hi sisay!

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer18 күн бұрын

    Sememenet yebaleyezotawen be mitke yezotana ena ye nebret kassa ye bale yezota wen semmenet ena yehunta yasefelegal

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer18 күн бұрын

    Yesew yezota ena nibret ya le balebetu fekad meusede ayechalem

  • @user-gm1if9bf8w
    @user-gm1if9bf8w18 күн бұрын

    Aante dedeb anmut bewgiya new yetegedelew ere ebakih mereja enurik

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer18 күн бұрын

    Sememenet lelemat yenoral

  • @getachewnigus9621
    @getachewnigus962119 күн бұрын

    አቶ ሲሳይ contested area በተባሉት ላይ ያቀረበከው የመፍትሄ ሃሳብ መንግስት ቢተገብረው ዘላቂ መፍትሄ ይሆናል የሚል እምነት አለኝና በዚሁ ቀጥልበት።

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer18 күн бұрын

    Hulunem metkem yechalal

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh18 күн бұрын

    ሲሳይ ምርጡ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by19 күн бұрын

    ፍረጠው ቁረጠው ወይ ወደዳት ወደደችው ግምት ጽላቻ ስድብ መጥፎ ቅስቀሳ ቢሆ ሚሊወን ይመለከት ነበር ሲሳይ❤አጌና የሰላም የኡነት ጀግና

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    19 күн бұрын

    😎😎😎 ከብት 😏😏😏

  • @HhHhh-jr3by

    @HhHhh-jr3by

    19 күн бұрын

    @@Snako-cb1zn ሀሀሀሀሀሀ ከብት እማ ዘረኛ ነው

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    18 күн бұрын

    @@HhHhh-jr3by አዎ አብይ ዘረኛ ስለሆነ አማራን በማጥፋት ወደፊት ብሉአል ነቀምት አትሰሙም ሆዳም ካድሬ የአረመኔው የአብይ ዘር

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer18 күн бұрын

    Megudat ayechalem bale yezota

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon286519 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy205319 күн бұрын

    Mr Sisay unless Dr Abiy postpones End Times by his super human mind I don't think any human being can stop lawlessness since it is foretold by the creator in Mathew 24.

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f19 күн бұрын

    ሲሱ አድሚን አለው አለው እንዴ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979918 күн бұрын

    weyne yemibale yedureye sebseb Ethiopian matkiya mesareya endzih yechin kusil hono endiketil mengiset tilkun mina techawetual matfat sichel eshururu belo ezih adersotal

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer18 күн бұрын

    Mitke meret yemesetet gedeta alebet

  • @junefirst500
    @junefirst50019 күн бұрын

    ዋርካው፡ ጋዜጠኛችን፡ ተቢረክ! ባለፈው፡ አንድ፡ ወንድም፡ ደውሎ፤ አንዲት፡ ተመረጫ፡ ከቤታቸው፡ አባረ፤ ወንድ፡ ልጅ፡ በደሉን፡ እየተንቀጠቀጠ፡ ሲናገር፡ አንተ፡ እረዳኸው!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19019 күн бұрын

    ይቅርታ ኢትዮጽያውያን እና ሲሳይ እኔ የምለው ልምዱም እውቀቱም ስለአለኝ ኦነግ ሽኔን ተወው እራሱ ሕውሐት ወያኔ or TPLF ነው ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ ነው እናም በተለይ የስሜኑ ስሜኑ ስል ኤርትራንም ጨምሬ ነው በድፍረት ነው የምፅፈው እናም ዱላ ብቻ ነው የሚገዛቸው ጉልበት ብቻ ነው የሚያንበረክካቸው ስላምን አያውቋትም አያውቁም ዘልአለም ከመጥረግ የሽረሪትን ድር ሽረሪቷን ገድለሕ እፎይ ብለሕ እደር ይሉ ነበር አበው ።

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte405218 күн бұрын

    ሲሳይ ለምን etv ወይ ለፋና አትቀጠርም

  • @user-xb3zo1jx4w

    @user-xb3zo1jx4w

    18 күн бұрын

    ያዝን ተቆጣጠርን አጨድነው ፈጀነው የሚለውን ዜና ከፈለክ እነአንኩሩጋ 360 ሒድና ስማ የንተ የሰላም ጥል ነኽና።

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo745819 күн бұрын

    ወቸው እንደገና ዘደ ጫካ እንዲገቡ ነው ልለቋቸው የምትለው? በሕጉ መሰረት ተቀትተው ነው ከእስር መፈታት ያለባቸው?

  • @newayworku8920
    @newayworku892018 күн бұрын

    በጉጉት ከምጠብቃቸው ዝግጅቶች የመጀመሪያው ያንተ መሆኑን ታውቃለህ ግን ???

  • @Only-true91
    @Only-true9119 күн бұрын

    Cheap propagandist 😂😂😂😂

  • @user-le5ux7rq8f
    @user-le5ux7rq8f18 күн бұрын

    Try to find a job 😀😀more than 25 years look for your pension

  • @nael4849
    @nael484919 күн бұрын

    እጅግ የምናከብርህ ሲስ እባክህ የዶ/ር ዳኛቸውን አመለካከት አትጋራ። አንተ ሁሉንም እኩል የምትመለከት ለኢትዮጵያዊነት እንጂ ለመንደር አታደላም። ራያን በጥልቀት አውቀዋለሁ። ትግራይ፣ አማራ፣ ራያ፣ ኦሮሞና አፋር እኩል የሚኖሩበት ትንሿ ኢትዮጵያ ራያ። ወልቃይትን በተመለከተ ወልቃይቴዎች ናቸው የሚመለከታቸው። በመሆኑም ከወልቃይትና ራያ አንፃር ትግራይ ብቻ አይደለም ችግር ያለበት። በተጨማሪም ባለፉት 6 አመታት ለወልቃይትና ራያ ተብሎ የተከፈለ ደምና አጥንት የለም። የሚያወሩት ውሸት ነው።

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay709417 күн бұрын

    ሲሳይ እባክህን ያለ አግባብ ከ ካሳ እና ቦታ ሳይሰጡ ሁለቴ በልማት የተነሱ ሰዎች ለ3ኛ ጊዜ የሰሩትንም ጭምር ቤት እያፈረሱብን ነዉ እሪ በከንቱ ደብረዘይት ዱከም ግፍ እየተሰራ ነዉ አጣርተህ እዉነቱን ትደርስበታለህ አራዳ ክ/ ከተማ ግፍ በዝቷል ድምፅ ሁነን

  • @TesfayeAynalem-li3km
    @TesfayeAynalem-li3km19 күн бұрын

    ሲሳይ ዘ ግሬት በናትህ አንድ ነገር አርግ ችግር ከመፈጠሩ በፌት አስተያየት ስጥበት 6ኪሎ የኦሮሚያ ፍርድ ቤት ተሰርቷል ችግር የለብኝም ነገር ግን አደባባይ ላይ የሌለ አውልት እየሰሩ ነው አንድ ግሩፕ አለ የማይታወቅ ፀብ ያለሽ በዳቦ የሚሉ ቦታው ወጣቶች ለጥምቀት መስቀል የተለያዩ የቤተ ክርስቲያን እምነት የሚሰቅሉበት ቦታ ነው በናትህ አንድ ነገረ በል ችግር ከመፈጠሩ በፌት ወጣቶቹ ለጥምቀት እየዛቱ ነው PLZ

  • @shemseiashemseia

    @shemseiashemseia

    18 күн бұрын

    ምን ያመጣሉ ኦሮሞ በመሬቱ የፈለገውን ያደርጋል

  • @user-xb3zo1jx4w

    @user-xb3zo1jx4w

    18 күн бұрын

    እዛ ጋር ታቦት አይቆም ተሸፍኖ ነው የሚሰራው ገና ሳታየው ጸብ የለሽ በዳቦ ሆንክሳ ቀስመአብ

  • @teka1528
    @teka152819 күн бұрын

    HADUSH, (fake) , ante temb , gem, sele kenya presiden min tel neber! Yegered lig!

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f19 күн бұрын

    ይቅርታ ሚዲያ ያለው እውነተኛ ጋዜጠኛ ሲሳይ ብቻ ነው ለህሊናው ያደረ አጨብጫቢ አዘጥዛጭ የሌለው ሀቀኛ

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    19 күн бұрын

    ጥንብ ጋላ🤧🤧🤧🤧

  • @user-og4zj4ik6f

    @user-og4zj4ik6f

    18 күн бұрын

    @@Snako-cb1zn ቆሻሻ ስትታይ ሰው ተመስላለህ የትውልድ አተላ

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh19 күн бұрын

    ገንዘብ አግንተሃል

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg18 күн бұрын

    ሙርከኛው ሲሳይ ኤጌና የትግራይን ህዝብ ጥላቻህ መች ይሆን የሚለቅህ

  • @hm9029
    @hm902919 күн бұрын

    ሲሳይ ለምን ውሸት ያስፈልጋል? የፌደራል መንግስቱ አና ህወሃት አብረው አየሰሩ ነው! አይደለም ህወሃት የአማራ ብልፅግና ራሱ ህዝቡን ክዶ ከህወሃት ጋር ተስማምቷል! ራያ አላማጣ ላይ የሚታይ ጉድ ሁላችሁንም ታዝበናል!የአማራ ህዝብ ወክል የለውም !ወኪል ማለት አንደ ትግራይ ፖለቲከኞች የሚቆምላቸው የለም

  • @doen1040
    @doen104019 күн бұрын

    ሲሳይ ሆይ :- ይቅርብህ ፋኖን ለማስጠቆር ብለህ ከመቀባጠር አለፈህ እየተላላጥክ ነህ ። መግለጫውን የሰረኞቹ የስብሀት ነጋ ግርፍ ለሆነው ለአብይ አህመድ ተወው አራሱ ከሽመልስ ጋር እንደጀመረው ይወጣው ። የቁማርተኞች ፊሽካ ነፊ ሆንክብን ። ተው ይቅርብህ !

  • @teka1528
    @teka152819 күн бұрын

    ANTE KEMALAM, FESAM! , ANTE FESAM, DENKORO! SELE KENYA PRESIDENT MIN STEKEBATER NEBER! LEMAGN!

  • @davehm1825

    @davehm1825

    18 күн бұрын

    ወያኔ! ጥፋ ከዚህምን አመጣህ?

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn19 күн бұрын

    ተነስ አዲስ አበባ ከኬንያ ተማር ይህን የሰው በላው ስብስብ ከፋኖ ጎን ሆነናችሁ በመታገል የአብይን መቃብር እናፋጥን 🙏🙏🙏ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

  • @PeaceToAll5758

    @PeaceToAll5758

    18 күн бұрын

    Shabia -:go away

  • @shemseiashemseia

    @shemseiashemseia

    18 күн бұрын

    ል ል ኦሮሞ ስራውት ፋንዶ እዛው ድምበጫ ላይ ይንዝባዝብ ኦሮሚያ ክዚህ ቦሓላ ለነፍጥኛ ቦታ የላትም ኦሮሚያ ለኦሮሞ ናት

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    18 күн бұрын

    መጀመሪያ በየጉረቤት ሀገር ህዝቦቻችሁን ከማስደድና ሌላ ሀገር እንዲይዝላችሁ ከማረግ ; እናንተው ብትይዙ አይሻልም::ትናንት ነፃነቱዋን የወጀችው ደቡብ ስዳን ሳትቀር የእናንተን ህዝብ እየረዳች ነው:: አንተ የወደቀች ሀገር ይዘህ እባካችሁ እንደ ኬንያ በጥብጡና እኛም የተመኘናትን የምትታለብ ኢትዮጵያ እንዝረፍ እያልክ ነው? ሽማግሌ ወዲ አፎም ሲሄድ ; አብረሀም አፈወርቂን ተክቶ ; ምቀኞችና ቀናተኞች ስለሆናችሁ ስደታችሁን ቢያበዛ ጥሩ ነው::

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    18 күн бұрын

    @@shemseiashemseia ; ኤርትራዊ ነው! ፎቶ ስለለጠፈ ነው?

  • @tewodrosbeyene8423
    @tewodrosbeyene842319 күн бұрын

    ሆዳም ሲስይ

  • @shemseiashemseia

    @shemseiashemseia

    18 күн бұрын

    ኣንተ ከርሳም

  • @newayworku8920

    @newayworku8920

    18 күн бұрын

    የድሀ ልጅ እያስጨረሰ በየእስቴቱ እየዞሩ ገንዘብ ለሚሰበስቡት ንገራቸው !!! ጥንብ ዘረኛ ሲሳይ የመርህ ሰው ነው ሸኔ ሆነ ወያኔ ፋኖ ሆነ ዘርማ መሳሪያ አንሰትህ የመንግስትን ስልጣን በሀይል ለመንጠቅ ስትሞክር አይሰማህም አለቀ !!!!

  • @doen1040
    @doen104019 күн бұрын

    ይህን የብአዴን (የአብይ የብልጽግና) ማምታቻ ጉባኤ (የሰላም ጉባኤ ውሳኔዎች ናቸው ብለህ) ስታነብ እፈርበት :: ኸረ ሲሳይ በቃህ አትዘባርቅ ይቅርብህ ::

  • @dadatadesse

    @dadatadesse

    19 күн бұрын

    አንተ ገገማ ዝጋ!!

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    19 күн бұрын

    ​@@dadatadesseጥብ ሆዳደር ካድሬ ጡረተኛ ልሳንህ ይዘጋ

  • @MSs-kp3he

    @MSs-kp3he

    18 күн бұрын

    @@Snako-cb1znbeyekomenetu eyegeba sewene mezelefe shetata shabeya mene agebahewe lemanete🤫🤫🤫

  • @doen1040
    @doen104019 күн бұрын

    ሲሳይ አጌና ሆይ :- መንግስትን ተቀበሉ ጅንጄና ውስጥ ገባህኮ:: ከንቱ የሆንክ ፊጡር ነህ።

  • @marthamamo9171
    @marthamamo917118 күн бұрын

    በርታ አገር እንዳትፈርስ የምታገል ጋዜጠኛ

  • @belayrebi8415
    @belayrebi841519 күн бұрын

    From Mableton

  • @belayrebi8415
    @belayrebi841519 күн бұрын

    From Mableton

  • @belayrebi8415
    @belayrebi841519 күн бұрын

    From Mableton

Келесі