Lualawi ሉዓላዊ-ኤርትራ የአዲስ አበባው ኤምባሲ አለመዘጋቱን ገለጸች /የፋኖ ታጣቂዎች ባንክ ዘረፉ እና ዕገታ /“በሳተላይት መረጃ እያዩንን ነው”

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 129

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415Ай бұрын

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-tr2gr7bk7z
    @user-tr2gr7bk7zАй бұрын

    መልካም ዜና

  • @KaKe-eu3hg
    @KaKe-eu3hgАй бұрын

    ፋኖ አይዘርፍም አይደፍርም ሲል የነበረ ምድረ ዱርዬ ጋዜጠኛ እና የአይማኖት መሪ የሚባል የዱርዬ ደጋፊ ለዚህ መልስ ይሰጣሉ ግን

  • @damentesdemntes9602

    @damentesdemntes9602

    Ай бұрын

    Sijemere Hulum Aseqaqi Negere Yejemerew Be Lewexu Mageset Amara Kelele newZare Sayehone Yane Selexan Laye Yeneberut Meri Zare Tagaye Honew Wetewal Yane Mefetehe Xebeqe Yale Eremeja Selaletewesede Zare Le Hagere Mekera Amexetewal

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440Ай бұрын

    Thank you sisay

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139Ай бұрын

    ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367Ай бұрын

    Thank you sesay🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651Ай бұрын

    Thanks

  • @SirajBirreabo
    @SirajBirreabo28 күн бұрын

    ይህ አስተያዬት የተጻፈው ከዱራሜ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነው። ትክክለኛ መረጃ የምናገኘው ካንተ ነወ።ለዚህች አገር ሰላም ስለምተደርገው በሳል አስተዋፅኦ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @robairess4147
    @robairess4147Ай бұрын

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @zd820
    @zd820Ай бұрын

    ሰላም ፍቅር ለለው ዘር በሙሉ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938Ай бұрын

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmaamen
    @girmaamenАй бұрын

    ጾታቸው ካልታወቀ ማንነታቸው እንዴት ታውቆ ተሰለቡ ይባላል ?🤔🤔

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1dАй бұрын

    ሲሳያችን ክብርይገባሀል❤❤❤

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049Ай бұрын

    SiS bravo!!❤❤❤❤❤❤🎉

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736Ай бұрын

    እናመሰግናለን ሲሳይ።

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    Ай бұрын

    Thanks our bro. professional journalist organic news God bless undefeted Ethiopian Army's & our visionary unstoppable prime minister Dr.Abbey may the presence of God be with you where ever you go what ever you do Amen 🙏

  • @samiabera7894
    @samiabera7894Ай бұрын

    ሰላም ሲሳይ

  • @samri1215
    @samri1215Ай бұрын

    በጣም የሚሳዝነው ይሄው ነው 😢😢

  • @MuradSeid-qg7hf
    @MuradSeid-qg7hfАй бұрын

    ከአረቅጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunetАй бұрын

    ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን

  • @tigisttsfaya5768
    @tigisttsfaya5768Ай бұрын

    ሰላም ሲስ

  • @murad65635
    @murad65635Ай бұрын

    ሰላም ሲስ_

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506Ай бұрын

    Great job sisay 🎉🎉❤❤

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-wz8or3xq9j
    @user-wz8or3xq9jАй бұрын

    ክብር ለጀግናዉ መከላከያ ክብር ለጀግናው ጋዜጠኛ ምርጡ ሲሳይ አጌና❤❤❤❤❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024Ай бұрын

    ▫️Thank you #Sissay_Agena | #Lualawi 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440Ай бұрын

    Tkikil tkikil tkikil tkikil tkikil ❤❤❤

  • @Markanberihun
    @MarkanberihunАй бұрын

    ሰላም ሲስ ሰላም ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647Ай бұрын

    እውነተኛ ፋኖ ሲሳይ አጌና

  • @samri1215
    @samri1215Ай бұрын

    ሰላም ❤🙏

  • @nael4849
    @nael4849Ай бұрын

    🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845Ай бұрын

    ይህ ጥናት በጽንፈኛ የተጠና ነው የሚመስለው።። ህወሀት፣ ሸኔና ፅንፈኛውን በጣም ይደግፉል። ኢትዬጵያን ይጫናል።።

  • @profit-zf7dg

    @profit-zf7dg

    Ай бұрын

    ድንጋይ ይጫንህ በሰዎቹ የደረሰ መከራ ባንተ ዘመዶች ይድረስ አሜን

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139Ай бұрын

    Sisay God bless you

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097Ай бұрын

    Sisay the great.🎉❤🎉❤🎉❤

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475Ай бұрын

    🎉🎉Berta wedaje 🎉🎉

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554Ай бұрын

    እነዚ ፡ ማፈረየዎች ፡ የአማራነ ፡ ሕዝብ ፡ ወደ ፡ ኋሏ ፡ የሚጎትቱ ፡ ትምህርት ፡ ቤት ፡ የሚየዘጉ ፡ መምህር ፡ የሚያጉላሉ ፡ የሚገድሉ ፡ የመሀይምነት ፡ ጥግ ፡ ዲግሪ ፡ ያላቸዉ ፡ አሰፋሪዎች ፡ በመደራደር ፡ በመወያየት ፡ አየምኑም ፡ Stone Age mentality understand only violence.

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341Ай бұрын

    ❤🎉❤🎉🎉

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440Ай бұрын

    Selam selam selam sisay ambesa

  • @junefirst500
    @junefirst500Ай бұрын

    እውቀት፡ ባዶ፡ በክፉ፡ መንፈስ፡ የተያዙ፡ ሰዎች፡ የድሃ፡ ወገናቸውን፡ ደም፡ ያፈሳሉ!

  • @lemlemdema567
    @lemlemdema567Ай бұрын

    Sesay🙏🏻👍

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8dАй бұрын

    የተባበሩት መነሰግስታት ነጻ አይደለም ኮራፕት ድርጅት ነው

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    Ай бұрын

    አብይ በቅርብ ወህኒ ቤት ይገባል ምድረ ደናቁርት 🤣🤣🤣🤣

  • @user-jc4sr7pg6f
    @user-jc4sr7pg6fАй бұрын

    ebetu sisay agena

  • @tjdemmissie3163
    @tjdemmissie3163Ай бұрын

    Great interview with Dr Ambachew yesterday Great to see him spill the beans once cornered ❤️✌🏽🙏🏽

  • @sewmehone1736

    @sewmehone1736

    Ай бұрын

    ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

  • @atd605
    @atd605Ай бұрын

    Please tell us how many people were murdered in the Unied States, Gaza and England?

  • @YilmaWako-cd1du

    @YilmaWako-cd1du

    Ай бұрын

    The renowned scholar, Noam Chomisky, explicated in one of his numerous lectures and said that The US government is The only True terrorist Organization in the whole world. The American whistleblower, Edward Snowden, also exposed that The CIA, FBI, NSA are committing acts of terrorism around the world. Please listen to the Full interview of Edward Snowden. Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwalАй бұрын

    ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም የሀገሬ ልጆች🎉🎉🎉❤❤❤

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990Ай бұрын

    True journalism 👏

  • @getachewhabtemichael485
    @getachewhabtemichael485Ай бұрын

    We love you sisay from Virginia sky line

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zzАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannahashagrie2070
    @hannahashagrie2070Ай бұрын

    Sissy thank you 🙏🏽 ❤❤❤❤❤❤

  • @begashawlesanu1672
    @begashawlesanu1672Ай бұрын

    ይመስለኛል ብሎ ትንታኔ

  • @jimmyteddy6983
    @jimmyteddy6983Ай бұрын

    ለእውነት የቆምክ እውነተኛ ጋዜጠኛ ሲሳይ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @genetm.6934
    @genetm.6934Ай бұрын

    Hi sisay!

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7mАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190Ай бұрын

    ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ስው ነሕ ወንድሜ ይፃፉ የትም አይደርሱም አሑነም ቢሖን መንግሥት መንግሥት ነው እናም እያንዳንዱ የወረዳ ወይም የክልል አስተዳዳሪዎች ማን ምን ነደሚያደግ ያውቃሉ ከነሱ የሚደበቅ ነገር የለም ያውቃሉ ዘረፋውንም ሑሉኑም ።ግን በዚሕ ሑኔታ አይቀጥሉም ልብ በል መንግሥት መንግሥት ነው ።

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULUАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hadashaile8943
    @hadashaile8943Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696Ай бұрын

    የተመ ሰበአዊ መብት ኮሚሽን አመታዊ ዘገባ የተጋነነ ይመስላል።

  • @genetm.6934
    @genetm.6934Ай бұрын

    አሁንስ ልቤን ድክም አለኝ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopiaАй бұрын

    2:22 ጾታቸው ለምንድነው የማይታወቀው?! Are they 'they'?😂

  • @getahuntadesse5807
    @getahuntadesse5807Ай бұрын

    Hi Sisay

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962Ай бұрын

    በዚህግርግር አጋጣሚ ለመንግስትን የማይደግፉ የዞንና የወረዳ አመራሮች የመንግስተት ሠራተኞችን ደመወዝ ባለመክፈል ቤተሠቦቻችው እንዲራቡ እንዲሠቃያ። እያደረጉነው የሦሥትና የአራት ወርደመወዝ አልተከፈላቸውም ለምሳሌ አዊዞን መንግስት ክትትል ማድረግ አለበት

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506Ай бұрын

    👏👏👏👏👏

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1duАй бұрын

    Our Ethiopian brother, Sisay Agena, I thank you for your logical analysis and a balanced News report on your channel. Regarding the so-called Oneg-Shenie, and Fanno, it seems to be explicitly clear that these groups are not really struggling for their own people. For example, few years ago, Oneg-Shenie was killing so many innocent Amharas who were living in Wollega by saying, "These Amharas are the enemies of our Oromo people " This year, since they could not find any Amhara person to be killed in Wollega, Oneg-Shenie, started to kidnapp the rich Oromo businessmen asking millions of dollars as a ransom to be release. In the Amhara region, Fanno is killing its own Amhara people according to the News report by Messay Mekonnen about three weeks ago on his Anchor Media. Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524Ай бұрын

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @daniel4799
    @daniel4799Ай бұрын

    ፋኖ ባንክ መዝረፉ አይደንቀኝም!!! እኔ እንኳን በቅርብ የማውቃቸው በውጭ የሚኖሩ የፋኖ ደጋፊዎች በትግሉ ተስፋ ስለቆረጡ ገንዘብ መላክ አቁመዋል!!! ለዛ ነው ፋኖ ወደ ሙሉ ዘረፋ የገባው!!!!

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    Ай бұрын

    መረጃህ ከኪስህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣👎👎👎👎

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2rАй бұрын

    ለምንዲንነው ተማክረው የጪ ሚዳወች በኢትዩ ላይአድማ

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8dАй бұрын

    ዳንኤል በቀለ ያቀበላቸው ሪፓርት አንቀበልም

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    Ай бұрын

    ተዘቅዘቁ 🤣🤣🤣🤣🤣👎👎👎

  • @mekidimdashen1499
    @mekidimdashen1499Ай бұрын

    Atedenaber

  • @jamesblack6324
    @jamesblack6324Ай бұрын

    ሲሱ ዜናና ትንተናው አጠር አጠር ቢል እንዳይሰለች

  • @junefirst500
    @junefirst500Ай бұрын

    ኢትዮጵያዬ፡ በተላያየ፡ ምክንያት፡ ቅር፡ ያላቸው፡ ልጆችሽ፡ አልቆላት፡ ወድቃለች፡ ቢሉሽም፡ በአየር፡ መንገዳችን፡ ከፍ፡ አልሽልን!

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900Ай бұрын

    ይሄ ፅንፈኛ ቡድን እየዘረፈ እሰከመቸ ይቀጥላል!!!

  • @ferebintu5617
    @ferebintu561729 күн бұрын

    ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎት ይሄን ቤት ሰብስክራይቭ ያድርጉ❤

  • @MeYou-kw1hj
    @MeYou-kw1hj29 күн бұрын

    Can you put ur make up artist contact # on comment p/s they make you look great….

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813Ай бұрын

    I don't know what fano is doing there is no problem to stand for the right of your people but now you are harming your Amhara people. They can't move around freely, the children are not going to school, the farmer is not farming, what is going on with fano??

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326Ай бұрын

    ድርጅቱ የግብረሰዶማዊያን ስለሆነ ፆታቸው ያልታወቀ ይላል:: እንዴት ነው የሞተውን ሰው ቁጥር እያወቁ ፆታውን ያልታወቀ የሚሉት? እነሱ በተፈጥሮ ወንድ የሆነ ሰው ወንድ ነኝ ካላለ ሴት ወይም transgender ሊሆን ይችላል ስለዚህ ወንድ ነህ ካልነው ፆታዊ ቅጣት ነው ብለው የሚያስቡ ሰዎች ያቋቋሙት ድርጅት መሆን አለበት

  • @hananati-bq2gr
    @hananati-bq2grАй бұрын

    Ye UN report ye Ethiopian government lemechan yeweta newuu. Ayinachewuns libonachewu yetawere tataki tebiyewoch balebet mengisitin teteyakii madireg tegebii ayidelem. Bicha lehagerachin linitseliyi mengisitachinini linidegif yigebal. Egiziabiher yiridan.

  • @SirajBirreabo
    @SirajBirreabo28 күн бұрын

    ሲሳይ ብርታት ከላይ ነው ።ሰው በኃይሉ አይበረታምና።በርታ ። በፅናትህ ቀጥል።

  • @mtolla5767
    @mtolla5767Ай бұрын

    Dr. Dagnachew you are right.. There is 0 budget for hospital, academic institution in your PP government for the coming year. Yes life will be nasty and rubbish as you assumed all over the nation. I thank you for your Irony in public

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053Ай бұрын

    Mr Sisay there was 18456 killings in 2023 in the country that you are living in. " Ye Ethiopia Aberetach Naw "

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    Ай бұрын

    Sisay is reporting what “neutral U. N.” 😊 mumbling!. There is no doubt, there is some truth on this report!. But, U. N. Itself involved with western countries on recent Tigray war. How reliable and neutral is U. N. report, that is questionable!.

  • @menelikjanhoy2053

    @menelikjanhoy2053

    Ай бұрын

    @@Coffee-do1gm UN is simply the incubator of deception I never trusted the organization. Anyways to find a remedy for the suffering of humans is a timely thing

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377Ай бұрын

    While counting to know the numbers of death it was impossible not different the sex as the same time,so reject report

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394Ай бұрын

    ወጣቱ ትውልድ ከትምህርት ገበታ መለየት በእጅጉ አሳዛኝ መሆኑ ባያጠያይቅም ፣ ከሌሎች ሕዝቦች ጋር በሰላምና አኩልነት ላለመኖር በየፈርጁ አገሪቷን የማፍረስ አሳዛኝ ድርጊቶች ላይ ተሰመርተው ያሉት ጨለምተኞች፣ ምንም እንኳ ዘመናዊ ትምህርት ቢማሩም፣ ዕውቀታቸው በወላጆቻቸው ጓዋሮ ከቀሰሙት የደብተራ አስተምሮ አልዘለለም ።

  • @atd605
    @atd605Ай бұрын

    GOOGLE MAP MUST BE SUED

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100Ай бұрын

    Fano zem seletebale new telalek?? Mengst aydel aderajto yastateqachew ye Negusaw sere'at enmelesalen teblo 😅😅 ye Atsewoch kefletor teblo yetewaqerut lemen yemeslehal 😅😅😅

  • @zionzion7109
    @zionzion710928 күн бұрын

    ውሽት እስኪ አንድ ስው አቅርብ የታገት አንት ባንዳ ። ፋኖ በዚህ አይታማም

  • @Auiopui
    @Auiopui29 күн бұрын

    ፅታ የለለው ሰውአለዴ ደንቆሮ ነህ😂😂

  • @atd605
    @atd605Ай бұрын

    Oh over the last 6 months 29,000 palestinians were killed most of them Children and 69,000 people were permanently disabled due to injury !! Ok therefore they need to live my Ethiopia alone!! USA gave 16 million to my Ethiopia and 60 billion to Ukraine!!😂😢😂😢😂😂😂

  • @mtolla5767
    @mtolla5767Ай бұрын

    So do you think you are balancing information or being a government propaganda media? Dude I think you are confused and your format is totally government media wtf with you dude?

  • @user-qf2lq9gj1q
    @user-qf2lq9gj1q29 күн бұрын

    ሆዳም

  • @AmenabTare
    @AmenabTareАй бұрын

    ኤረ ሲሳይ ምን ሆነሃል ዛሬም አታቂም

  • @user-gm7qu9my5b
    @user-gm7qu9my5b29 күн бұрын

    አተ ግም ሽማግሌ በቁም የሞሆትክ ሒወት ያለው እሬሳ ቡሽቲ የቀን ጉዳይ ነው እዳተረሳት

  • @BayaDemessie-kh2fu
    @BayaDemessie-kh2fuАй бұрын

    Ante balagay fano eyemetalehe new

  • @abdikemalbusserbabi

    @abdikemalbusserbabi

    Ай бұрын

    አረቄያም

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    Ай бұрын

    Megno emenegede enedatekere enede gewadegnahe!

  • @wondwossenshiferaw4795
    @wondwossenshiferaw4795Ай бұрын

    አንተ የ ዌስተርኑን ውሸት አትንገረን እነሱ መቼም እውነት አያወሩም

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190Ай бұрын

    It's ok ዶክተር ዳኛቸው አንተ መስሪ ምሑር ነሕ የተንኮል ጭንቅላት አለሕ ልክ እንደ መለስ ዜናዊ ነፍሱን አይማረው እና ዳኛቸው ማለት ባንድ ወቅት ያለውን አስታውሳለሑ እስክንድ ነጋን አብይ አሕመድ ከበሻሻ መጥቶ ሥልጣን ሲይዝ እናነተ የአዲስ አበባ ልጆች ደንዝዛችሗል ነው ያልከው መስሪው Shem on you ታነባለሕ የምንፅፈውን ።

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    Ай бұрын

    Meseriwochuma alu! Dr Dagnachewe is a true intellectual. Think twice before you judge!

  • @Xestra37490
    @Xestra37490Ай бұрын

    The only solution is the Oromo’s extremists regime must be overthrown. A true Ethiopian unifying government needed It’s disgusting to listen to your biases and a total cover up. Abyi must be removed by all means!

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    Ай бұрын

    The mind which are prevented from changing their opinions , they cease to be mind. My brother you are still in a dark age.

  • @sultanucheckole338
    @sultanucheckole338Ай бұрын

    What evidence you have to conclude that FANO DID IT???? YOU JUST BRODCAST pure propaganda of ethiopian oromuma policy

  • @anteneh-zs5jp
    @anteneh-zs5jpАй бұрын

    የሰው ዝቃጭ ቆሻሻ ዶርዜ።

  • @dawitzewdie8624

    @dawitzewdie8624

    Ай бұрын

    ሂድና እነመሣይን አዳምጥ የምትመኘውን ይነግሩሀል

  • @dawitzewdie8624

    @dawitzewdie8624

    Ай бұрын

    ሂድና እነመሣይን አዳምጥ የምትመኘውን ይነግሩሀል

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    Ай бұрын

    Mene letarege methane ezihe? Kotete!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415Ай бұрын

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @YirgaBeyene

    @YirgaBeyene

    Ай бұрын

    ጥቅም፡የሰዉን ልጅ በዝህ ልክ ሲገለብጠው አይቼ አላውቅም። ወይ ሲሳይ፡ ነፍስ ይናር!

  • @user-gm7qu9my5b

    @user-gm7qu9my5b

    29 күн бұрын

    ሆዳም ድሮም ሂዳም ነው

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554Ай бұрын

    እነዚ ፡ ማፈረየዎች ፡ የአማራነ ፡ ሕዝብ ፡ ወደ ፡ ኋሏ ፡ የሚጎትቱ ፡ ትምህርት ፡ ቤት ፡ የሚየዘጉ ፡ መምህር ፡ የሚያጉላሉ ፡ የሚገድሉ ፡ የመሀይምነት ፡ ጥግ ፡ ዲግሪ ፡ ያላቸዉ ፡ አሰፋሪዎች ፡ በመደራደር ፡ በመወያየት ፡ አየምኑም ፡ Stone Age mentality understand only violence.

  • @dawitzewdie8624

    @dawitzewdie8624

    Ай бұрын

    ደርድር ከተደረገ ገቢ ይቆማል በዚህ ጦርነት አዛዥ ነን ባዮች ከብረውበታል ምስኪን ደግሞ ትምህርቱን ሥራውን አጥቷል

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    Ай бұрын

    Exactly 👌👌​@@dawitzewdie8624

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696Ай бұрын

    የተመ ሰበአዊ መብት ኮሚሽን አመታዊ ዘገባ የተጋነነ ይመስላል።

Келесі