Lualawi ሉዓላዊ-ከፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ ጋር-ከነጆ እስከ ኒውጀርሲ -ትናንት፣ዝሬ እና ነገ

Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZread
/ @lualawi-2016
ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 150

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d29 күн бұрын

    በእውነት በአባታች ቃለምልልስ ብዙ የማላውቀውን እንዳውቅ እረድቶኛል በኢትዮጵያዊነቴም እንድኮራ አድርገውኛል ።በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @yonascherkos2634
    @yonascherkos2634Ай бұрын

    ሲሳይ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። መለስ ዜናዊም ቢሆን ከመቃብር ቃለምልልስ መስጠት ከቻለ በሉአላዊ ሚዲያ ቢቀርብ እፈልጋለሁ ። ጋዜጠኝነት ማለት ሁሉን መርምሮ እውነትን ማቅረብ ነው። ሌላው ፕሮፓጋንዳ ነው። ለዚህ ነው ሉዐላዊን በትጋት የምንደግፈው። ሲሳይ በርታልን ሉአላዊን እንደ እይናችን ብሌን እንጠብቃታለን።

  • @behailuteshale-ni1cf
    @behailuteshale-ni1cfАй бұрын

    ስሳይ ከምንም በላይ እትዮጵያዊ ስርዓትክ ይገርሜኛል

  • @Lemishe
    @LemisheАй бұрын

    አቶ ኤፍሪም ኢሳቅ ይሁዲ ነኝ ቋንቋየም ይሁድ ነው ብለውናል በጣም ጥሩ ነው ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩም አናከብራለን ኢትዮጵያዊያን የሚፈልጉት ጨዋ ሊቅ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አጥብቆ የሚጠላው የሚጠየፈው ባንዳነት ነው አቶ ኤፍሬም ይስሃቅ ከባንዳ ከኢትዮጵያ ጥላቶች ጋር ተሠልፈው ኢትዮጵያን አልጎዱም ማለት አይደለም የእነሰድራያስ የቅርብ ወዳጂ ሆነው ጤና አለውት ብየ አላምንም የመለስ የአብነ ጳውሎስ የቅርብ ሰው ነቀሩ ይህንን የማያቅ ኢትዮጵያዊ የለም ብለው ካሰቡ ተሣስተዋል የእርስዎ ገበና እውነታው ከፊደል ስብስብ እስከ አድዋ ባንዳ ስብስብ ትስስር የነበርዎት ሰው ነበሩ አንረሳም አቶ ኤፍሬም ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ሙህር ባለባት ትልቅ አገር ውስጥ በውሸት መደበቅ አይቻልም ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415Ай бұрын

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም ፀባየሰናይ የምንልህ በምክንያት ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tadebir

    @tadebir

    Ай бұрын

    ሲሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ ሀቀኛ ጋዜጠኛ በጣም ነው የማከብርህ በዚሁ ቀጥል።❤❤❤❤

  • @Muleone1
    @Muleone1Ай бұрын

    ኢትዮጵያ ትባረክ

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800Ай бұрын

    What a fantastic- fully educational well elaborated- history based factual analytical interview. I’m impressed. God bless you Sissay and Many blessings professor. Tabareku

  • @wondwosenarareme650
    @wondwosenarareme65028 күн бұрын

    እጅግ የተደሰትኩበት ታሪክ ነው !

  • @abushabu8352
    @abushabu835229 күн бұрын

    የገረመኝ አለመርሳታቸው ነው።ብዙ እውቀት ታሪክ ያላቸው ናቸው

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524Ай бұрын

    ሲስ ድንቅ ስራ ሰራህ thank u,!!!

  • @emmy1365
    @emmy136529 күн бұрын

    Thenk you Sis እኝህን Controversial ሰውዬ ማቅረብህ!! Mama Ethiopia forever!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🙏

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa392729 күн бұрын

    ሲሱ በጣም ጥሩ ውይይት ነው በርታ ዛሬ ለደረስንበት ችግር በንጉሱ ጊዜ በቤተክህነት ውስጥ እና ስልጣን ላይ የነበሩ ዘረኞች እድሜልካቸውን አዶንቁረው ለመግዛት የነበራቸው ፍላጎት እራሳቸውንም በልቶ አገርንም ብዙ ዋጋ አስከፈለ በጣም ያሳዝናል

  • @DB-ci9lp

    @DB-ci9lp

    28 күн бұрын

    እድሜ ልክ የናዚ ተላላኪ ነጮቹ ሚስጥር ሳይዘረግፍ ከመግደላቸው በፊት ማናዘዝ ጥሩ ትምህርት ይሰጣል።

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812Ай бұрын

    ሲሳያችን 🙋‍♀️ቤተሰብ 🙋‍♀️😍

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo471629 күн бұрын

    ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ የኢትዮጵያ ምጡቅ ምሁርና የዕውቀት ክምችት በአጭሩ ኢትዮጵያዊ ኢንሳይክሎፒዲያ ስላገኘህ እንዳትለቃቸው፣ ደጋግመህ ብታቀርባቸው ብዙ ዕውቀት ይገበይባቸዋል እላለሁ።

  • @user-lx4qt8te6o

    @user-lx4qt8te6o

    29 күн бұрын

    ኢትዬጲያን ካፈረሷት ቀይባህር ካስገነጠሉት አገር ችጋሯ እንዲራዘም እጃቸው ከጨቀዩት አንዱ ኤፍሬም ነው ።የህውሀት ሲከሽፍ የፋኖ የቀጠለው አይሁድ ጦርነት ረሀብ የእርስ በርስ ጦርነት መነሻው የማይታወቅ ተላላፊ በሽታ አይሁዶች አከፋፋዬቹ ናቸው ።ሽምግልና ጋሞ እያለ ሲጫወት ምስኪኑ ህዝባችን ቀላል ያላግጥበታል።

  • @Askwold2593

    @Askwold2593

    28 күн бұрын

    It is very true I am sharing your opinion

  • @murad65635
    @murad65635Ай бұрын

    ሰላም ሲሰ ተናፋቂ ሚድያ

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe702929 күн бұрын

    አይ ይስሐቅ አልሆን ሲልዎት ነው እንጂ ኢትዮጵያን እማ እነደማይወዱ አየንዎት እኮ 😂😂😂😂😂ምን መቀባጠር ያስፈልጋል

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede634519 күн бұрын

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አግጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome738329 күн бұрын

    ሉአላዊ ሚዲያ የሁሉም ሚዲያ ነዉ፡፡

  • @Co_equal
    @Co_equalАй бұрын

    Professor Issac is an intellectual prrson, he has a broad perspective about history, politics snd culture. It is ok to dissgree eith his analysis but in a respectful and fact based argument. Afterall, prof. is a senior man so respect is a must, Ethiopians do not insult elders.

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979Ай бұрын

    አንድ ሰው ከሚያቀርበው ሀሳብ ጋር መስማማት ወይንም አለመስማማት መብት ነው:: አንድ ሰው ያለበት ወቅት የሚጠይቀውን ያደርጋል ይህ ደግሞ ከዘመናት በህዋላ ሊያስመሰግነው ወይንም ሊያስወቅሰው ይችላል:: ፕሮፌሰሩ ታሪክን ከመተንተን አንፃር እንዲሁም ከተለያዩ የፖለቲካ ስርዕቶች ጋር ስለሰሩ ብዙ የሚያካፍሉት ነገር አላቸው:: People like professor Ephrem Yishak are like a moving library who deserves respect even if one doesn’t agree with what he is saying. Let respect each other and disagree respectfully. Insulting a person doesn’t make anyone better instead the opposite is true. Sisay thank you for inviting Professor Ephrem Yishak. Please keep up the good work.

  • @DB-ci9lp

    @DB-ci9lp

    28 күн бұрын

    የእድሜ ልክ የናዚ ተላላኪን ነጮቹ ሚስጥር ሳይዘረግፍ ከማስወገዳቸው በፊት ማናዘዝ ጥሩ ትምህርት ነው ለመጪው የኢትዮጵያ ትውልድ ። የባንዳ ሳይኮሎጂ በለው።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew710529 күн бұрын

    Very interesting historical information from Professor Ephraim Yishaq. Many thanks Ato Sisay and Professor.

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979Ай бұрын

    Fascinating. Thank you Sisay for inviting Professor Ephrem Yishak

  • @Anjulo959

    @Anjulo959

    Ай бұрын

    Yeah, Thanks Sis exposing the pretentious guy who impressed many under the cover of that prestigious uni Harvard. I can't see any intellect gained from there or from life itself. There is no correlation with the way he talks

  • @user-gi7ov8hs7u
    @user-gi7ov8hs7u29 күн бұрын

    ታሪካቸውን በመጽሐፍ ቢሰነድ በጣም መልካም ነው ።

  • @meharetugedele
    @meharetugedeleАй бұрын

    ኘሮፌሰር የሃይላሴ በረከት ለሁሉም ኢትዬጽያ ብቻ ሳይሆንለአፍሪካም ለአለምም ትልቅ በረከት ነበሩ ነገር ግን ሳያውቁ በኢትዬጽያ ጠላት የተጠለፈ ሙሁራን ባዬች በሀገራጅን ችግር ይዘውብን መጡ ያሳዝናል

  • @user-lx4qt8te6o

    @user-lx4qt8te6o

    29 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @agas1974
    @agas197429 күн бұрын

    I love you man for being loyal to Ethiopianness!!! Person Ethiopia!!

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zvАй бұрын

    አያ በወያኔ ጊዜ ባንድ ነበሩ

  • @wakohuka6053
    @wakohuka605328 күн бұрын

    Thanks!

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qtАй бұрын

    የዝያ ዘመን መንግስት አማራና አማርኛ አምላካቸዉ ነበር ታዲያ የዛሬዉ ትወልድ ይህን ሳያውቅ ዘራፍ እያለ ያቅራራል

  • @dawitkifle6213
    @dawitkifle6213Ай бұрын

    That backward, rotten, and killer system never ever come. Good job sis and prof.

  • @Amir_529
    @Amir_529Ай бұрын

    Enriching and fascinating conversation Prof depth of knowledge is something to be treasurer. Thank you Sissy

  • @yb8765
    @yb876529 күн бұрын

    Thank you so much Sis! ❤

  • @yadolij8239
    @yadolij823929 күн бұрын

    ሲሳይ ፕሮፌሰሩ ብዙ ታሪክ ያላቸውና የሚያውቁ ይመስላሉ። ኢንተርቪውን ጥያቄዎቹ ኦርጋናይዝድ በሆነ መንገድ አዘጋጅተህ በተለያዩ ክፍሎች ብታቀርበው ብዙ ታሪክ ዶክመንት ይደረግበታል። እንዳልከው በፐርሰን ተገናኝታችሁ ብዙ ከፕሮፌሰሩ እንደምትወስድ ተስፋ አለኝ።

  • @user-eq4gn6dy3q
    @user-eq4gn6dy3q29 күн бұрын

    ጎበዝዬ ምንድን ነው መላው፣?? አይቶ ነው ጊዜ ወደ ሚያደላው፤ አለ የሃገሬ ሰው 😜💚💛❤️ ለማንኛውም ምንጊዜም መልካም መጥፎን ድል ይነሳል

  • @fatoumata1440
    @fatoumata144029 күн бұрын

    Thank you sisay

  • @user-im1yu6pk5l
    @user-im1yu6pk5lАй бұрын

    ❤❤❤❤❤ sisay dayinamic person

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale454629 күн бұрын

    Thank u Sisay

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo677829 күн бұрын

    Very interesting discussion 👍

  • @abekm4063
    @abekm406329 күн бұрын

    Fascinating.

  • @rahelasfaw2233
    @rahelasfaw2233Ай бұрын

    God bless you sis

  • @Ethioreal1
    @Ethioreal1Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @thesimefa
    @thesimefaАй бұрын

    I once heard a remark regarding Professor Ephrem-when he speaks, the world listens in hushed attention. Yes, I also confirmed that today.

  • @mathiashaile4479
    @mathiashaile447929 күн бұрын

    God bless you both 🙏🙏🙏 KEEP it up

  • @Jiiltuuoromomusic
    @Jiiltuuoromomusic28 күн бұрын

    Please interview him in person

  • @MuradSeid-qg7hf
    @MuradSeid-qg7hfАй бұрын

    አገርበውይይት፣ትዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከአረቅጥ

  • @AkalMAMO
    @AkalMAMO28 күн бұрын

    Sisay thank you very much. It is one of the most thrilling, informative, historic, much affection, cultural and filled with knowledge interview. Hope millions will learn a lot from this close to a century journey of great man. Akal M Negewo. Addis Ababa

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618Ай бұрын

    ነጆ ብቻ አንደኛ ነው ከሌላው ቦታ የተማረ ያለው ሌላው ኦሮምያ ክልል ሳይጨምር ዩንቨርስቲ ወለጋ ይከፈትልን በወቅቱ አዲስ አበባ እና አስመራ ዩንቨርቲ ብቻ ነበር ባሕርዳር የለ ጎደር የለ የሚገርመው ወለጋ ባላባቶች የነበሩት እራሳቸው ኦሮሞች ግን አማራ በድሎናል እያሉ ስንት ደሀ አማራ ጨረሳቹ እግዝሐብሔር የስራችሁን ይስጣቹ

  • @DejeneDeriba-kj2he
    @DejeneDeriba-kj2heАй бұрын

    “ከመንግስት ለውጥ መንግስተ ሰማያት” nice say but too late.

  • @gemechubitima2782
    @gemechubitima278228 күн бұрын

    የባሮ ቱምሳ ታሪክ በኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄና በኢጭአት ውስጥ የነበረው ሚና አይወራም። ከኦነግ አመሰራረት ጋር ያለው ግን በዶ(Badhoo) ደቻሳ ና ባሮ ስለ ተገደሉ በአጭር የተቀጨ ነው። በኔ ግምት ባሮ ቱምሳና ሃይሌ ፍዳ "በእኩልነት ላይ የተመሰረተ አንድነት" ነው እንጂ የመገንጠል የሚል ሃሳብ አልነበራቸውም።

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha38028 күн бұрын

    የሲሳይ ደጋፊ በመሆኔ ኮራሁ✌️ @Sisay ከባድ ሚዛን👍

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws25 күн бұрын

    Eseset yehone Sheba

  • @gutemadunfa1000
    @gutemadunfa100029 күн бұрын

    Siis amazing

  • @zelalemlemesa8582
    @zelalemlemesa858229 күн бұрын

    L hanks!

  • @Black-2024
    @Black-202429 күн бұрын

    ▫️Thank you #Sisay_Agena | #Lualawi 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @eyasugensa
    @eyasugensaАй бұрын

    ሲሳይ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ

  • @beebrr3617
    @beebrr361729 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z29 күн бұрын

    ❤ Are u going to post part 2 ?

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572Ай бұрын

    ሠላም ሲሳይ

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924Ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168Ай бұрын

    ሚዶቆ ነው

  • @addpuppets9326
    @addpuppets932628 күн бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6b29 күн бұрын

    ፕሮፊሰር፡ይስሐቅ፡ከነ፡እሌን፡ገብረ፡መድኽን፡ጋር፡አሲረውት፡የነበረውን፡ሴራና፡አሁን፡አንተ፡ቃለ፡ምልልስ፡እያረካቸው፡የሚሰጡትን፡መልስ፡ሳነፃፅረውና፡ስመዝነው፡በጣም፡ይቃረንብኛል።

  • @emaleyjored7043

    @emaleyjored7043

    19 күн бұрын

    ኤልያስ እንደገና ቢጠይቃቸው የሚቀበጣጥሩትን ያጠራ ነበር። አለባበሳቸው የአባገዳ አይነት ነው ልበል?

  • @user-im1yu6pk5l
    @user-im1yu6pk5l29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7spАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @LemmaBShufi
    @LemmaBShufi26 күн бұрын

    🎉

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma182129 күн бұрын

    Long life fot the proffesor

  • @azebtefera9561
    @azebtefera956129 күн бұрын

    ቸርችር ጎዳና አለ የለም🤪🤪

  • @junefirst500
    @junefirst500Ай бұрын

    ጌታ፡ ኢየሱስና፡ ሐዋርያቱ፡ ያስተማሩትን፡ ቃል፡ ሕዝቡ፡ እንዳያውቅ፡ ሰውና፡ ሰይጣን፡ ሆነው፡ ግዕዝ፡ ብቻ! መ፡ ቅዱስ፡ የያዙ፡ ኢየሱስን፡ ወንጌል፡ የሰበኩ፤ ታስረው፡ ተገርፈዋል!!!

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458Ай бұрын

    አይ ሲሳይ እኚን ፕሮፌሰር በወያኔ ስርዐት ጌዜ ሲያሾፉብን የነበሩትን እንደገና ይዘህብን ትመጣለህ!?😮

  • @SaraShewa-dl3zv

    @SaraShewa-dl3zv

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @user-lx4qt8te6o

    @user-lx4qt8te6o

    29 күн бұрын

    በህየወት እስካለ ይቀጥላል

  • @sabsibMakbib
    @sabsibMakbib27 күн бұрын

    እኝህ ሴረኛ የሲአኤ ሰላይ እጆትን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ

  • @HannaFekadu-vw4ip
    @HannaFekadu-vw4ip29 күн бұрын

    Kes Gudina and Baro and Tumsa were from Boji Dirmaji,not Najo ,they went there for education.

  • @damtewleta6359
    @damtewleta635929 күн бұрын

    Baga Wallaggaatti dhalataan Piroofeesar Efirem. Waan Oromoodhaaf gootaan hundumaaf galatoomaa.

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew619329 күн бұрын

    በክፋትና በተንኮል የወያኔው ቡድን አገልጋይ የነበረ ሰው መንግሥት ሰማያት ለመግባት መሞከር ያስቃል።

  • @AwolMohammed-qs8ol
    @AwolMohammed-qs8olАй бұрын

    Lubi

  • @tilahundafurso7186
    @tilahundafurso718629 күн бұрын

    Qes Gidada yibalalu

  • @LemmaBShufi
    @LemmaBShufi29 күн бұрын

    Midaqo

  • @yezemenumedia
    @yezemenumedia29 күн бұрын

    Kuruphee ጥንቸል

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589Ай бұрын

    ዲር= ድኩላ/ ቡኋር

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617Ай бұрын

    "Not in Latin language..."but in latin letters .

  • @BegashawAyele
    @BegashawAyele29 күн бұрын

    Ask him why he sued Harvard University and for how much money he settled. I hope he won't will tell because settled matter in American law is confidential.

  • @tilahundafurso7186
    @tilahundafurso718629 күн бұрын

    Qes Gidada Ye Ethiopia Wongelawit betekristia Mekane Yesus Qes naxhew.

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709Ай бұрын

    እኚህ ሰው በኢትዮጵያ ላይ ሲያሴሩ የነበሩ ናቸው ከእነ ዶ/ር እሌኒ፣ አምባሳደር ገ/ክርስቶስ ጋር

  • @007eakonchu3

    @007eakonchu3

    11 сағат бұрын

    Olf.

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde343129 күн бұрын

    ሚገርሙ ሽማግሌ

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma182129 күн бұрын

    እከለ ከእከ ጋር ተገናኝቶ ኑበር ብሎ መተቸት ተገቢ ኡይመሰለኝም አንዳንድ ቢቆጠቢ ለምን ቢባል ቀርቦ የሌላውን ሀሳብ መጌራት እንደ ሀጣያት ባይወሰድ ጥሩ ነው

  • @user-lx4qt8te6o

    @user-lx4qt8te6o

    29 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @aberashiferaw5976
    @aberashiferaw597629 күн бұрын

    Midako..

  • @dagmawitekeba7635
    @dagmawitekeba7635Ай бұрын

    ሲስ ይሄን ባንዳ ተወው ባክህ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele134529 күн бұрын

    እንቆቅልሽ :- ልብሱ የአይሁድ - ልቡ ኦህዲድ - ምላሱ ውህድ ምንድነው ?

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse38628 күн бұрын

    This,is,,sissay ,,fascist,medias,,the,genocider,,trying,to,be,,nice,,you,never,changed,,

  • @Anjulo959
    @Anjulo959Ай бұрын

    1956 በአውሮፖዊን አቆጣጠር ወደ አሜሪካ ከመጡ ያ ማለት በኛ አቆጣጠር 1948 ማለት ነው። ያ ደሞ ከገርማሜ ግርግር 1955 በፈት ነው። ትንሸ አይጋጨም? something fishy. ..and he's all over the place, not as such in an orderly manner .. ሲስ፡ በሥርዐት ለመጠየቅ እንደተቸገርክ ገብቶናል😃😀

  • @derestesfaye9240

    @derestesfaye9240

    28 күн бұрын

    ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተቋቁሞ ንብረት በዚያን ጊዜ ። ከመፈንቅለ መንግስቱ በኋላ የተቋቋመው ሃይለስላሴ ዩኒቨርሲቲ ነው። ቤቱንም ለዩኒቨርሲቲው የለቀቁት ከዛ በኋላ ነው።

  • @Anjulo959

    @Anjulo959

    28 күн бұрын

    @@derestesfaye9240 I know that...አሜሪካ ገባሁ ያሉበት ዓ.ም (The Gregorian) አባባለቸው ነው ..in question ?..

  • @meazaabreha
    @meazaabreha29 күн бұрын

    መዘጋት ያለበት ሚድያ።

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141Ай бұрын

    በዚህ በቋንቋ ጉዳይ ፕሮፌሰር እንዳሉት ዋና የችግሩ ባለቤት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ናት ምክንያቱም ሲሶ መንግሥት ስለሆነች አንዳንድ ነገሮች ከህልውናዋ ጋር ይቃረናል ብላ የገመተችውን አቅም እንዳይኖረው ማድረግ አለብኝ ከማለት ይመስለኛል ።

  • @Danadama123

    @Danadama123

    Ай бұрын

    አይደለም ድሮ አሁንም አንድ ሃገራዋ መግባብያ ቋንቋ አስፈላጊ ነው፥ ከዛ ባለፈ ደሞ ሁሉም የየራሱን ቋንቋ መናገጥ ጥሩ ነው ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያን ቋንቋ እና ሰውን ብትጨቁን ኖሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ 85 በላይ ቋንቋና ብሄሮች ባልቆዩ። ታሾፋለህ እንዴ

  • @mulualemgirma6618

    @mulualemgirma6618

    Ай бұрын

    ድሮ አደለም አሁን የታባክ ያለክን ፊደል ነው ቤተክርስትያን የምትቃወምክ ጅል ፔጤ ዘይትክን ጠጣ ዝም ብለክ

  • @dogopamalaro
    @dogopamalaroАй бұрын

    Dear brother Sis, please don't invite a double faced personality persons to this great media

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1duАй бұрын

    Even though I respect and believe in his democratic Rights to express his ideas freely without any kind of fear, I was disappointed when Prof. Ephrem Yisihaq became the best friend of Meles Zenawi who was a banda and True Enemy of Ethiopia. Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @mekke6544

    @mekke6544

    Ай бұрын

    አሻግሬ አያትህ ጎጃሜ ናቸው ወይስ መንዜ?ያው እንደ ፕሮፌሰር ዲቃላ ነህ እኮ።

  • @emaleyjored7043

    @emaleyjored7043

    19 күн бұрын

    እኝህ ሰው የሚሉትን ማመን ይከብዳል የሚሉት ሁሉ ይጣረሳል ነገሩ የእድሜ ይሁን የሀሳብ ጥራት ተንኮል ወይስ የውጭ ተልእኮ እግዜር ይወቅ። ትላልቅ የኢትዮጵያ ከተሞች ውስጥ ዩኒቨርስቲ ሳይኖር ነክ ውስጥ ዩኒቨርስቲ አልተሰራም ብለው የነበረውን መንግስት ይወቅሳሉ።

  • @mussiemulatu8615
    @mussiemulatu861527 күн бұрын

    አይነ ስዉር ቄሰ ከደምቢዶሎ? ግዳዳ ናቸዉ? የደ/ር ነጋሶ አባት?

  • @yoha1998
    @yoha199829 күн бұрын

    አንተም ጥንብ ስለሆንክ ይህን ጥንብ ሽማግሌ እንግዳ ታደርጋለህ። ጥንብ ጥንብ ታወራላችሁ። የማናውቀው ቢሆንና አንተም ድሮ ምን ትለው እንደነበር ባናውቅ ጥሩ። ወይ ሲሣይ እንዲህ ገምተህ ቀረህ?

  • @almazali4784
    @almazali4784Ай бұрын

    ስድብ ጥሩ አይደለም በሳቸው ዘመን ብዙ ሙስሊሞች ተገድለዋል አላህ ይጠይቃቸው🤔🤔🤔

  • @emaleyjored7043

    @emaleyjored7043

    19 күн бұрын

    ብዙ ሙስሊም ተገድሏል ወይስ ገድሏል?

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7mАй бұрын

    አዝናለሁ እንዲህ ያለ ወሮበላ ሽማግሌ እንድሪያስን እሸቴን ጨምሮ፡፡

  • @almazali4784

    @almazali4784

    Ай бұрын

    ስድብ ቢቀር🤔🤔

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    Ай бұрын

    ስድብህ እራሱ የአንተን ትንሽነትና ባዶነት የሚገልፅ ነው:: መቃወም ስዎችን ይቻላል ; መሳደብ ግን ትንሽነትን ማረጋገጫ ነው! የፓሮፋየል ስም; ከአፍ የሚወጡት ከቃላቶቹ ጋር ግን ይሄዳል!😊

  • @mightyg8545
    @mightyg8545Ай бұрын

    ይሄ ሰውዬ ያለውን እውቅና ተጠቆሞ ኢትዮጵያን ጀርባዋን ደጋግሞ የወጋ እርጉም ነው።

  • @dameekebede497
    @dameekebede49729 күн бұрын

    ፕሮፈሰር ረጅም እድሜ ይስጦት። 1.የወለጋ አካባቢ ኦሮሞ እንዴት ሰው አክባሪ እንደሆነ ከየመናዊ አባታቸው ጋር በማያያዝ ምስክርነት ሰጥቷል። 2. የኦሮሞ ህዝብ የእኩልነት ጥያቄ ሀቀኛ ትግል የነበረ ስለመሆኑ በደንብ አብራርተዋል። 3. ኦሮሞ አፍቃሪ እንጅ ገዳይ እንዳልሆነ አቃፊ እንጂ አፈናቃል እንዳልሆነ በቂ ምስክርነት ሰጥቷል። ጥያቄ፡ ይሄ እንግዳ ተቀባይ፣ ሰው አክባሪና አቃፊ ህዝብ እንዴት የዘመኑ የአማራ ኤሊት የፖለቲካ አፍ ማሟሻ ሆነ?

  • @emaleyjored7043

    @emaleyjored7043

    19 күн бұрын

    ከከከከ አቀፈ? ቀልደኛ

  • @gemechubitima2782
    @gemechubitima278228 күн бұрын

    ለጄ/ታደሰ ብሩ ቅራኔ ውስጥ መግባት ትልቁን ሚና የተጫወቱት ጳጳሱና ጠቅላይ ምንስትሩ እንደነበሩ ሎውሬት ጸጋዬ ገ/መድህን አጫውቶኝ ነበር።

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon614129 күн бұрын

    0:02 ወንድሜ ኦርቶዶክስ ስድብ እንዳላስተማረችህ የማንንም ምስክር አንጠይቅም ሁሌ አንብበህ ከተረዳህ ጭብጥ ይዘህ ተከራከር እንጂ ስድብ የበሽተኝነት ና የበታችነት ምልክት ነዉ ። መልስም አይደለም እንደ ኦርቶዶክስ አማኝም ብዙ ጎዶሎ እንዳለህ ያሳያል ብትማር ሃሣቦቼን በሃሣብ ሞግተህ ትማርከኛለህ አንባቢዎችንም ታስተምራለህ የቤተ ክርስቲያኒቱን አቋማንም በትክክል ታሣያለህ ስድቡ የአንተ እንጂ የኦርቶዶክስ እንዳልሆነ አንተ አትነግረኝም እኔ አውቃለሁና። የሚሞግት የተሻለ መከላከያ ካመጣህ ልስማህ ዝግጁ ነኝ ወንድሜ ስላም ሁን።

Келесі