Lualawi ሉዓላዊ-“ሕወሐት ጽኑ ሕሙማን ክፍል (ICU) ውስጥ ነው” /ኢትዮጵያ ሚሊሺያ 15 ኪ/ሜትር ሱዳን ግዛት ገብቷል/ቦሊቪያ

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZread
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 130

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo17 күн бұрын

    ሲሳይ ፣ አገር ወዳድነትህን በጣም አደንቃለሁ።እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa17 күн бұрын

    እዉነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም የሚለዉ አባባል በአሉላ አንደበት ተገለፀ!!

  • @merrykonjo5115
    @merrykonjo511518 күн бұрын

    ጥቂት አጋሰሥ ባንዳዎች በሰማዪ በደም ዪጠየቃሉ በምድርም ዪዋረዳሉ አገራችን ሁሉንም ታልፍለች አሁንም እየለፈች ነወ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941518 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-gi7ov8hs7u
    @user-gi7ov8hs7u17 күн бұрын

    እውነትን እንደወረደች በመረጃና በማስረጃ አስደግፎ መናገር መቻል መታደል ነው ። ሠላምህ ይብዛ ወንድም ሲሳይ ።

  • @merrykonjo5115
    @merrykonjo511518 күн бұрын

    ሲሳይ የአገር ጀግና እደሌሎቹ በሆድ ሳዪሆ የምታሥበው በሂልና ነው ኑርልን እድሜጤና ዪሥጥልኝ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma118 күн бұрын

    በርታ ሲሳይ ሁሌምእናከብርሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bedassoo
    @Bedassoo18 күн бұрын

    በርታ ሲስ

  • @samiabera7894
    @samiabera789418 күн бұрын

    ሰላም ጀግናው ❤❤❤❤❤

  • @zd820
    @zd82018 күн бұрын

    እና መሰግናለን ሲሳይ

  • @derejefanta8445
    @derejefanta844517 күн бұрын

    ሰላም,,,, ሰላም,,,,🇪🇹🇪🇹🙏🙏👍👍 ወቅታዊና ያልሰማሁት መረጃ ነው በዚሁ ቀጥል እንወድሀለን,,, Sis,,,

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda17 күн бұрын

    እውነት ሲነገር ደስ ይላል በርቱ

  • @Black-2024
    @Black-202418 күн бұрын

    ▫️Thank you #LUALAWI | #ሲሳይ_አጌና ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️ ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @gocowboys4281
    @gocowboys428117 күн бұрын

    Sisay agena the best keep up the good work.

  • @kidistayalew756
    @kidistayalew75618 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ ሰላምህ ይብዛ እንወድሐለን❤❤❤❤

  • @user-rp9rx7ct5u
    @user-rp9rx7ct5u16 күн бұрын

    ሠላም ይሁንልህ❤❤❤

  • @behailutefera8120
    @behailutefera812018 күн бұрын

    Thank u!!!!!!❤❤❤❤

  • @berhanudema8941
    @berhanudema894118 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉sisay Siyoum with dam great

  • @fatoumata1440
    @fatoumata144018 күн бұрын

    Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤❤

  • @kala9090
    @kala909018 күн бұрын

    "Sisometer " the standard unit of measurement for Real journalism !!

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d18 күн бұрын

    ሲስዬ ምርጡ ለምልምልን🎉🎉

  • @belayneshabunie7187
    @belayneshabunie718718 күн бұрын

    Sissy we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawbizaniemaru433
    @asfawbizaniemaru43317 күн бұрын

    ይመችህ ሲስ

  • @kurabachewdesta6031
    @kurabachewdesta603117 күн бұрын

    Respect sisay ❤

  • @yilmayaie787
    @yilmayaie78717 күн бұрын

    Great person

  • @Joshua.basse_
    @Joshua.basse_17 күн бұрын

    Thanks and appreciate ur factfull update

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana696217 күн бұрын

    Thank you agoteeeee

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena699418 күн бұрын

    Welcome back brother

  • @fredjean4506
    @fredjean450618 күн бұрын

    ሰዉ እንዴት በዚህ ደረጃ በቁሙ ሞቶ በድፍረት እቆማል እግዚኦ

  • @Selam12344
    @Selam1234417 күн бұрын

    Peace needs honesty, truth and justice let GOD give us from the current corrupted politicians and their medias.

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana696217 күн бұрын

    Sesayi jagina nurileni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin18 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @BiniYemane
    @BiniYemane18 күн бұрын

    Sis hero

  • @MathewosGirma-ih6hn
    @MathewosGirma-ih6hn17 күн бұрын

    ሲስ በጣም ቆንጆ ነው!

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi939418 күн бұрын

    ስለትንተናው ምስጋና ይገባሃል ፣ አቶ ሲሳይ። የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ ሁሉም እንደየሥራው መከፈሉ አይቀረ ነው ። ክፉና ደጉን ለይቼ መታዘብ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ አራተኛ መንግሥታዊ ሥርዓቶች በኢትዮጵያ የመታዘብ ዕድሜ ባለፀጋ ብሆንም አንዱ ከቀደመው ስህተቶች መማር ባለመቻሉ ለዘለቀታው ችግሮች አልተፈቱም ።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet18 күн бұрын

    አይ ሞራል የት ነሽ እንዲህ መገለባበጥ አይ ወገን ጉድህን ስማ

  • @robairess4147
    @robairess414718 күн бұрын

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @user-zy9ci6le3w
    @user-zy9ci6le3w18 күн бұрын

    አቶ ሲሳይ አንተ የኢትዮጵያ ጀግና የሰው ልጅ ለሀገሩ ለእውነት ቆሞ ከህሊና ወቀሳ መዳን በራሱ ትልቅ መምረጥ ነው :::እድሜና ጤና ይስጥህ::

  • @birukkifle4990
    @birukkifle499018 күн бұрын

    Thanks

  • @zinet3501
    @zinet350117 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll575817 күн бұрын

    ❤Dear Sisay, Please don't trust at least until DDR is fully implemented. We think they're trying to be unpredictable as a result, they are creating dramatic events every day.

  • @derejeguluma5071
    @derejeguluma507118 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r18 күн бұрын

    አሉላ ሰለሞን ወግ ወጣልህ ዛሬ

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du18 күн бұрын

    Those who are men of wisdom talk about the True Solution when they see a problem, while the ignorants or the fools are always complaining and blaming others. This means that we must search and come up with the True Solution for the problems that we see right now in our country, Ethiopia. Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r18 күн бұрын

    የሚገደል ፍርዲ ይውጣ

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh358918 күн бұрын

    ወደ ፊት ..... !

  • @addpuppets9326
    @addpuppets932618 күн бұрын

    👍👍👍👍

  • @tayazersh-oc1hk
    @tayazersh-oc1hk18 күн бұрын

    የዚህ የቤት ኪራይ አዋጅ በግለሰብ ንብረት ላይ መወሰን ስለሆነ ችግር አለበት።

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga883417 күн бұрын

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe380918 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t18 күн бұрын

    ለቢሊዮኖች ዝርፊያ 400 መቶ ሺ ዋስትና እንዴት እንዴት ያለ ቀልድ ነው - በቀጣይስ በሀገርና በህዝብ ላይ በተመሳሳይ ሁኔታ በብዙ ቢሊዮኖች የዘረፉና በሲስተም በመቶዎች ሚሊዮን ዶላር ከሀገር ያሻሹስ እንዴት ባለ መንገድ የህግን ክብደትና ጥንካሬ ተፈሪ ያደርገዎል? ሀገርን እና ህዝብን መዝረፉ እጅግ አስፀያፊ ነውርን እንዴት ባለ ሁኔታ ከባድ ወንጀል መሆኑንና ከፍተኛ ቅጣት የሚያስከትል ነው የሚለውን የህግ ሂደት የሚያዳክም ያደርገዋል .... በአሳዛኝ ሁኔታ ቀድሞም የሌለው የህግ ሂደቱ አሁንም የተልፈሰፈሰ እንዲሆን እየተደረገ ነው.....

  • @danieltadele4233
    @danieltadele423317 күн бұрын

    ህዝቡ ጥቆማ ጀምራል የሌባ መንጋ በሬት ተዘጋጀ ከዚህ በመቀጠል ስቅላት ይቀጥላል ከአለም ይለቀማሉ ባአንዳ መንገዲ🎉🎉🎉

  • @lomihunde3392
    @lomihunde339218 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @eliasayele3088
    @eliasayele308818 күн бұрын

    ዘላለም ስለ ህወሀት አይደብርህም እሱን በእጥፍ ስላስከነዳዉ ብልፅግና

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb18 күн бұрын

    Those who oppose the government and want to confuse innocent people get clear responses for their requests,so don't be a victim of corruption.

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna93818 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam34118 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @DesalegnMuse
    @DesalegnMuse17 күн бұрын

    በርታለን ስሳይያችን ከጎንህ ነን እውነት ለመናገር እኔ በቤኩለ EMS ላይ እያለህ EMSሚከታተለው አንተ ለመስማት ነው

  • @dejenyalawesson
    @dejenyalawesson18 күн бұрын

    possessing something through unlawful means is illegal. What part don't you understand?

  • @seyoumtesema711
    @seyoumtesema71118 күн бұрын

    Still confusing me ጥፋተኛ ማለት Black መላክ ሕጋዊ ነዉ ማለት ነዉ ግልጱ አይደለም

  • @henockmaat9765
    @henockmaat976517 күн бұрын

    Agena borko ...fano and amhara not forget u ...ante doma ...wait

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan18 күн бұрын

    አይሰማም

  • @Black-2024

    @Black-2024

    18 күн бұрын

    🤔▪️▫️በቅርብ ርቀት ወደሚገኝ የጤና ተቋም ሄደህ ተመርመርና ተመልሰህ ሞክር

  • @foodzone-oo5oo
    @foodzone-oo5oo18 күн бұрын

    Big man

  • @senyajemal3290
    @senyajemal329017 күн бұрын

    ጉድ እኮ እነ አሉላ ሰለሞን ወደ እውነት መጡ

  • @eyasugensa
    @eyasugensa18 күн бұрын

    ሲሳይ እናመሰግናለን

  • @nael4849
    @nael484918 күн бұрын

    ሕወሓት ጽኑ ህመም ላይ ከሆነ ውጫዊ ምክንያት ሰጥቶ እንዳያገግም ስለእሱ አለማንሳቱ ጥሩ ይመስለኛል። ምክንያቱም ሕወሓት ሁሌም ከህመሙ አገግሞ የሚነሳው "በየአቅጣጫው ያሉ ጠላቶቼ ተሰባስበው ተነስተውብኛል" እያለ መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው። የሕወሓት መኖርም ሆነ መሞት አጀንዳዬ አይደለም!

  • @profit-zf7dg

    @profit-zf7dg

    17 күн бұрын

    ጽኑ ሁሙማን ክፍል መግባት በደንብ ለመታከም ስለሚረዳው ይድናል ያኔ ሞቱን የተመኙለት ቀድመዉት ይሞታሉ

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian874618 күн бұрын

    11

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun5918 күн бұрын

    አይ ሲሳይ ምርኮኞው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19017 күн бұрын

    We don't forget at that time TPLF OLF Even EPLF ኢትዮጵያ አለች እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት አንረሳውም አንበጣ ሲጠብቅ ውሎ በተኛበት ያረዳችሑትን ጀግና ብቻ ይቅር 😢።

  • @birtukanbelayneh5562

    @birtukanbelayneh5562

    17 күн бұрын

    Tplf eko sele taredut mekelakeya awared wesedewal 😂😂😂😂😊

  • @wewe5688
    @wewe568818 күн бұрын

    ስለ ህወሓት ፕ/ት ኢሰያስ ድሮ ተናግሮታል በጹኑ ህሙማን ክፍል ነው ያለው ብሎ ነበር አሁን ግን ህወሓት ኮማ ውስጥ

  • @sisaykinfemwoldem7700
    @sisaykinfemwoldem770018 күн бұрын

    Hi sisay zare tplf hegawi party lehone new yemil semhu uagritu heg yetateke poletikgna yfekdal wey?

  • @GiGi-xo3kk
    @GiGi-xo3kk18 күн бұрын

    Lair, Banda wolamo

  • @genetyilma7717
    @genetyilma771718 күн бұрын

    ብድሩ የማይመለስ መስሎት ነበር

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow117 күн бұрын

    ሲሳይ የዴንቨሩ ታሪክ እውነት ነው። አንድ ወዳጄ የትግራይ ልጅ ዘመድ መክሮት ጋንቤላ በራሱ ገንዘብ እርሻ ለመስራት ገባ። ሁለት ወር ቆይቶ ወደ $50K ጉዳዩን ለማስፈፀም ካጠፋ በሗላ ። This is a mafia crowd ብሎ ትቶ ተመለሰ። ብዙዎቹ ዘረፋውን በሰፊው ገቡበት።

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f17 күн бұрын

    ሲሳይ አጌና እውነት የፍትህ የነፃነት የእኩልነት ታጋይ ነኝ ብሎ ነበር ትግሬው ፋሺዝም ወርዶ ኦሮሞው ፋሺዝም ከትግሬ ሺህ ጊዜ በከፋ መልኩ ይህን ሥርአት ሲያስኬደው የዚህ ሥርአት ዋና ብድር ሆኖ ቁጭ አለ ይገርማል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19018 күн бұрын

    It's ok ጥቅም እና ሥልጣን የተዘጋባቸው የኢትዮጵያ ቱባቱባ ሌቦች ደንግጠዋል ተሽብረዋል መንግሥት የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለቴ ነው ሕዝብ የመረጠው ባልተሔደበት መንገድ እየሔደ ነው ያም ብልፅግና ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ይሖናል ነው ።እናም ያለአግባብ መበልፀግ ነውር ነው እና የሐገሪቷን ገንዘብ መልሱ ነው ጨዋታው ግልፅ ነው። ha ha ሲሳይ አጌና ።

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri18 күн бұрын

    እናመሱግናለን ሲሳይ፣ የክፋት መጩረሻው ገደል ነው!😅😅

  • @atd605
    @atd60517 күн бұрын

    Why are diasporas involved in my 🇪🇹 matter!

  • @SenaitJira
    @SenaitJira18 күн бұрын

    ሲሳይ ሁለተኛው አይነስውር ርዕዮት ከየት መጣ

  • @tadesseb
    @tadesseb17 күн бұрын

    በአልፋሻ ጉዳይ ላይስ መንግስትም ፋኖን ማመስገን አለበት፤ መንግስት ማስከበር ያልቻለዉን የአገር ዳር ድንበር በማስከበራቸዉ ፋኖን ብራቮ ብያለሁ፡፡ በሌላ ጉደዮች ላይ ግን ?

  • @hekelwendossenasefa7959
    @hekelwendossenasefa795917 күн бұрын

    አቃቢ ህግ ያለማስረጃ መክሰስ ይችላል ወይ?! አዋጁ ላይ ተከሳሽን ነው ማሰረጃ እንዲቀርብ የሚስገደው'እኮ!!

  • @AndatomBeyene
    @AndatomBeyene17 күн бұрын

    አሁንስ ተመልሶ ወደምርጫ እንደገባ ሰማህ አድል ምን ይዋጣቹ እንቁልልጭ ሙርከኛው

  • @ya411
    @ya41117 күн бұрын

    አሁንም አሉላን የሚደግፍ ትግሬ ይኖር ይሆን?

  • @junefirst500
    @junefirst50018 күн бұрын

    የቦሎቪያ፡ ያገር፡ መሪ፡ ደረቱን፡ ነፍቶ፡ ጄነራሉን በመጣመት፡ መንገድ፡ አባሮ፡ ዘብጥያ፡ ጣለው!!!

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt18 күн бұрын

    ገና ትግራይ ብዙ ጉድ እናያለን እግዚአብሔር ያያል አማራም ይጠንቀቅ ይህን የመሠለ መንግስት ላለፉት መቶ ዓመታት ተሹሞ አያወቅም ደግ መሪ ስመጣ ግፍና ጥጋብ ጥሩ አይደለም

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    18 күн бұрын

    ደነዝ ከብት 😎😎

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    18 күн бұрын

    @@Snako-cb1zn; ሌባ ወያነ!ሌብነትን ባህላዊ ጨዋታችሁ ያረጋችሁ ማፍዎች!

  • @azebg328
    @azebg32818 күн бұрын

    ምን ችግር አለ በሙስና የታሰራችሁ የተከሰሳችሁ አብይ ይለቃችኋል አትስጉ እድሜ ለአብያችን ግን አማሮች ካልሆናችሁ ነዉ

  • @eliasayele3088
    @eliasayele308818 күн бұрын

    ምንጩ የማይታወቀዉ የጫካ ቤተመንግስትስ ምን ትላለህ

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere17 күн бұрын

    ህውሀት በጣም ነው የሚያስደነግጣቹህ ህውሀት ጀግናዉ ፈሳም ሁላ

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow117 күн бұрын

    ትግራይ ወደ ሰላም እንድትመጣ ሁሉም ጥረት ማድረግ ይገባል፣ ፌደረ‍ኣል መንግስትም፣ የክልሉ መንግሰት እና ህዝብ ፣ እና መላው የኢትዮዺያ ህዝብ በጋራ መስራት አለበት፣ የባሰ መከራ ሳይመጣ። የትግራይ ህዝብ ላይ ሃይማኖት ትልቅ ቦታ ስላለው፣ የሃይማኖት ተቋማት ህዝቡን አበረታቱ ወደ ሰላም ።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi18218 күн бұрын

    ይሄ መንግሥት እያበዛው ነው ። ወደ ብፁዕ አባቶቻችንንና ወደ ማህበረ ቅዱሳን ወንድሞቻችን ዓይኑን ያዙርና ጉድ ይፈላል። ምዕመናን. ዝም አንልም።

  • @richardmengistab4158

    @richardmengistab4158

    18 күн бұрын

    ወሬኛ ማን ወከለህ

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    18 күн бұрын

    ሀይማኖቱን ለፋኖ ግራ የተጋባ የትግል ማካሄጃ መሞከሪያ ለማረግ መሆኑ ነው? አይ የወሎ አራዳ !😊 አቡኑ ሉቃስ ጀምረውታልና እንቀጥልበት ከሆነ አይስራም! አቡኑ ሉቃስ ለማወቅ አስራአምስት ወደኃላ ሄዶ ማየት በቂ ነው!

  • @girmaabdi182

    @girmaabdi182

    17 күн бұрын

    @@Coffee-do1gm አንተ አድብ። ወሎ የፍቅር. አገር. ነው።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet18 күн бұрын

    ህግ ወጣ ሲባል ማነዉ ሆዱን ባር ባር የሚለዉ አይ ስግብግብነት የማይመለከታችሁ ቅርንጫፎች አታጫጩሁ እዉነቱን ታውቁታላችሁ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19018 күн бұрын

    መለስ ዜናዊ እኮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳይሖን የሌቦች አለቃ የነበረ ነው ያለውን አስታውሳለሑ ሌባ ሲስርቅ ካልተያዘ ሌባ አይደለም ነው ያለው አስቂኝ ዱርዪ የስድስት ኪሎ የሑለተኛ አመት ተማሪ Medson department ደደብ ትግሬ ነበር መለስ ዜናዊ አሑን አብቹ ጋር አይስራም ።ሌባ ሌባ ነው ትመልሳለሕ የዘረፍከውን ።

  • @mekke6544
    @mekke654418 күн бұрын

    ትግራይን ግዛት በሱዳንአቅጣጫ ከወልቃይት ጀምሮ እስከ ጋንቤላ ብመጠቅለል ትግራይ ትግርይ አገር የመፍጠር ዓላማ ነበራቸው፣ብሎም ቢቻል ከኤርትራ ጋር መደባለቅ፣ ካልሆነ መለስ ግመል አጠጡበት ያለውን አሰብን ከኤርትራ ቀምተው ባህር መውጫ ለራሳቸው እባቡ ወያኔዎች ፣ልብ ትግራይ ወያኔዎች በሚስጥር ከምዕራባውያን ጋር ዶልተው የወሰኑት ነበር።ከዚያ ጸረ ፋሽስት አፍሪካዊት ኢትዮጵያን ለመበተን ነበር። ምክንያቱም በጸረ ነጭ ወራሪነት ተግተው ፣ተዋግተው ነጭን ያዋረዱት ኦሮሞና አማራዎች ናቸው ብለው ስላመኑ።

  • @user-tw2mc5iy1v
    @user-tw2mc5iy1v17 күн бұрын

    " ሰው የሚከፍለው የራሱ ደሞዝ አለው የዘራውን ያንኑ መልሶ ሲያጭድ " TPLF crying, የአዞ አንባ ፍጥረት ይስቀባቹዋል ይሳለቅባቹሃል አንጂ አያዝንላቹም በመድፍ የተመታችሁት አጽዋት ፣ ግፍ ፣ በጥይት የደበደባቹሁት አንስሳት ፣ በሚልዮን የገደላቹት አና ያስገደላቹት የትግራይ ሕዝብ ደም ይፋረዳቹዋል ። የሞታቹት አናንተ ናችሁ ያረፈውስ አረፈ ። ጌታ እየሱስ ለወያኔ አንደዚህ ይላል ። ‘የሠርግ ዘፈኖችን ተጫወትንልሽ ነበር አንቺ ግን አልጨፈርሽም, የቀብር አንጉርግሮ ዘመርንልሽ አንቺ ግን አላለቀሽም ። ( ማቴ 11:17)

  • @sisayalemu558
    @sisayalemu55817 күн бұрын

    እንከፍ ወያኔ ያንተን ፍላጉት አይቶነው የተከፍፈለ መስሎ የሜሸውድህ

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu104218 күн бұрын

    ኦቦ ሲሳይ ምነው የቀደመውን ዘረፋ ብቻ ትዝ አለህ ?? በ5 ዓመት የተዘረፈው የትዬለሌ ነው

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    18 күн бұрын

    ምነው ከአዜብ መስፍን ጋር ጉልት ንግድ ዪጋንዳ ውስጥ ጀምረሃል እንዴ? ወያነ አስዳጊዎችህ ኢትዮጵያን ሲይዙ በሶቭየት ህብረት መፍረስና ለእራሺያ እዳ መስረዝን ተከትሎ ; ከዕዳ ነፃ ኢትዮጵያን ተረክበው; ከ28 አመት በኃላ ተገፍተው ሲወጡ ኢትዮጵያ ከአንጎላ ቀጥላ ሁለተኛ በእዳ የተዘፈቀች ሀገር አስረክበዋል! እንኳን በሀገራችሁ ለውጥ በቅርብ ቤተስባችሁ ህይወት መለወጥን የምትቀኑና የምትመቀኙ አሳፋሪዎች!

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    18 күн бұрын

    እሱን ደጎሞ አንተ ንገረና

  • @mimiyany3185
    @mimiyany318518 күн бұрын

    ሲሳይ እስኪ ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ንገር መቼም አላማቸው ቢገባህ ነው ደጋፊም ተደጋጋፊም የሆንከው የሚሰሩት ስራ ለሀገር ከሆነ ሀገሪቱ የደም ምድር ሆናለች ለሕዝቡ ከሆነም ሕዝቡን መንግስታቸው እያንገሸገሸ ነው ታዲያ ምናቸው ነው የሚደገፈው ኧረ ተረጋጉ በላቸው ሕዝቡን ተወውና ሀገሪቱ ራሷ በሳቸው መመራት የደበራት እየመሠለኝ ነው ለምን አይረጋጉም እንዴ እየዘለሉ ከሁሉ ጋር መላተም ምንድነው ሲስ

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    18 күн бұрын

    ምን ሲሳይን አስጠየቀህ እራሳቸውን ጠይቃቸው

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde262718 күн бұрын

    ህወሓት ሞቷል ታሟል ዱቄት ሆኗል ስትሉ አሁን አሁን እሱ ከፍ እያለ እናንተና ሀሳባችሁ እየሞታችሁ እየታየ ነው። የእግዚአብሔር ፍርድ።

  • @Black-2024

    @Black-2024

    18 күн бұрын

    እዚ ትምክሕቲ እዚ ሚሊዮናት ዋጋ ኣኽፊሉ …ኣብ ደገ ኮፍ ኢልካ ሀጠውቀጠው ኣይትዛረብ

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    18 күн бұрын

    እረባክሽ የት ነው ህወኃት የበላይ የሆነው ደነዝ ምኞትሽን ነው የምትነግሪኝ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn18 күн бұрын

    ኬኒያ 👍 ኢትዮጵያ 10 ዓመት ወደ ኃላ ተመልሰን እንዘርፍሀለን ሲባር አ/አበባ ለሽሽሽሽሽ ይገርማል❤ አማራዬ ወጥር ❤አንሰማም ክረምትን በድርድር በጋን በድሮን ብሎአል ጥቁሩ ናዚ አብይ አውሬ

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    18 күн бұрын

    የኤርትራ ስድተኛ በኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ በኢትዮጵያ የመንግስት ግልበጣ ላይ ያለው የኬንያ ሽብርን ወደ ኢትዮጵያ መመኘት!😅😅

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    18 күн бұрын

    @@Coffee-do1gm 😎😎😎ከብት

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    18 күн бұрын

    @@Snako-cb1zn አማሓራ ማለት ምንማለት ነው? አማራ ተብሎ ነው ዩሚፃፈው! በእናንተ ቋንቋ “ ሐ-ሓ-ሖ" ትጠቀማላችሁ ዙመዶቻችሁ ወያነ እንደዚሁ! አባታችሁ ሽማግሌው ኢሳያስ አፈወርቂ; ይምትታለብ ኢትዮጵያ በመጠበቅ ሀገራችሁን ለአራተ አስርተ አመታት ባዶ አረጋት! አንተ እዚህ ስምምነት የለም ወደፊት ትላለህ:: አባቶችህ ከጣሊያን የወረሱትና ለአንተ ያስተላለፋት ምቀኝነት ቅናት ተንኳል ሀገርህን ይዞ ገድል እየጉተታት ነው! ከተቻለ መብራት እንኳን ለአስመራ ህዝብ አቅርቡ!😊

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    18 күн бұрын

    @@Coffee-do1gm 😎😎😎የደደብ መልስ እውቀት የለ 😏😏😏ጀዥባ

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    18 күн бұрын

    @@Snako-cb1zn : ስድብ ከጌቶችህ ጣሊያኖች የወረስከው የአንተነትህ መለያ ስለሆነ እፈቅድልሀለሁ:: መሪያችሁም አጋመ ተብያለሁ ብሎ በጠርሙስ ስው ይፈነክት የለ? ዳይ ለስድቡ!ሐማሴን ከሆንክ ደደብ ነህ ምክንያቱ እነሱ በተንኳል ዶክተሪት ይዘዋል ! አካለ ጎዛይ ወይም ሰራሄ ከሆንክ ምንም አይደል!

Келесі