Lualawi ሉዓላዊ-የፋኖ ታጣቂዎች ሱዳናዊቷን ገደሉ /የሽብር ክስ የቀረበባቸው አዲስ ተከሳሾች /በኢትዮጵያውያን ግድያ የተጠረጠረው የፕሬዜዳንቱ ልጅ /ሳዑዲ

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZread
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 180

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941525 күн бұрын

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ ሉአላዊን ሚዲያ ላይክ ሼር ኮሜንት በማድረግ እንዲሁም ስብስክራይብ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን ሞት 😢😢ለፀረ ሠላም ሃይሎች ሲሰይ እጅግ አድረገን እናመሠግናለን 🎉🎉ትልቅ ምክር ነው ።

  • @bedryaahmed6896

    @bedryaahmed6896

    24 күн бұрын

    ​@miskuali ክብር ድል ምስጋና ለአንበሳው ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ሞት ለጃውሳ ፋኖ ለዘራፊው ለገዳዩ ለደፋሪው ለሚያግተው ፋኖ

  • @user-fr4bw4kd7c

    @user-fr4bw4kd7c

    24 күн бұрын

    ​@miskuali አንተ ጅል መከላከያችንን በአንተ ጃዊሳ ልደፈር አይችልም።

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede548225 күн бұрын

    ክብር ለሲሳይ

  • @fantasennay
    @fantasennay25 күн бұрын

    ሲሳይ ከልብህ በቅን ልቦና ችግሩን ሊረዳ ለሚፈልግ ሰው ጥሩ ማሳያ ነው ምታቀርበው ። ፈጣሪ ምንወዳትን አገር እና ሕዝባችንን አብዝቶ ይባርክልን ።

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede634525 күн бұрын

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @yesufaberra5408
    @yesufaberra540825 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ እጌና ❤❤❤

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE25 күн бұрын

    ሰላም ላገራችን:: ብርታትና ጥንካሬ ለስራዉታችን!!! ፈጣሪ መልካም ዓእምሮ ለወጣቶቻችን ይስጥልን!!!

  • @abel1682
    @abel168225 күн бұрын

    የሰላም፡ምክርህን፡መቀጠልህ፡በጣም፡ጥሩና፡ተገቢ፡ነዉ።በርታ!

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma125 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ እንኳን ደህና መጣህ በርታ ወንድሚ💚💛❤️💚💛

  • @teshomedegu1484
    @teshomedegu148425 күн бұрын

    The best journalist keep it up

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.25 күн бұрын

    Luwali media, thank you for your truth based information. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye338725 күн бұрын

    ውዱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እንካን ደህና መጣህ በርታልን

  • @makmak4598
    @makmak459825 күн бұрын

    Authentic journalist fair and balanced Thank you

  • @bgebre
    @bgebre25 күн бұрын

    Great analysis sisay! respect!

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe448125 күн бұрын

    Thank you Sisaye! God bless you.❤❤❤❤❤

  • @serafinamelita2355
    @serafinamelita235525 күн бұрын

    True journalist.

  • @user-vi4gb5jg9o
    @user-vi4gb5jg9o25 күн бұрын

    ሰላም ሲሳያችን

  • @derejefanta8445
    @derejefanta844525 күн бұрын

    ሠላም ሢሣይ🎉🎉🎉🎉

  • @astergizaw2854
    @astergizaw285425 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r25 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa291124 күн бұрын

    ክብር ለጀግኖች ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መከላከያሰራዊታችን

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh358924 күн бұрын

    ትክክል ነህ ሢሣይ " ከሲዖል ከጨለማ የመጠውን ጉዞ ከብርሃን እነደ መጠ አርገው የሚተርኩ " ጥቅም የአሳበደቸው እምቡጥ ወይም ጨቅላ ፖላቲካኞች በሌላ አገላላፅ የድል-አጥቢያ ፈኖዎች(ዐርባኞች) እንደ አሸን ፈልተዋል። ኢትዮጵያ ግን እንደ ልማዶ ይህንንም ትረመደውአለች። በርታ ሲሣይ !!!

  • @robairess4147
    @robairess414725 күн бұрын

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s25 күн бұрын

    We'll come, the innocent brother❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed689624 күн бұрын

    ሰላም ሲስ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @AbusulayemanAhemad
    @AbusulayemanAhemad25 күн бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ከና ብስለትህ

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa106724 күн бұрын

    መርህ ላይ የተመሠረተ ድንቅ ትንተና ።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera582224 күн бұрын

    ወንድሜ ሲሣይ የተመጣጠነና በእውነት ላይ የተመሠረተ ዜናና ትንተና ስለምታቀርብልን ከልብ አመሰግናለሁ ።ፅንፈፈኞቹ የኦሮሞና የአማራ ሸኔዎች የሚያደርጉት የሽብር ጥቃት በማንኛውም መሥፈርቶች ተቀባይነት የሌለው ነው።ይህንን አቁመው በዲሞራሲያዊ በሚደረግ ምርጫ ብቻ መንግሥትን መገዳደር እንደሚችሉ አጥብቆ መምከርም ሆነ ማሳስብ ከሁሉም ሠላም ወዳድ የሚጠበቅ ነው።በመሆኑም በማወቅም ይሁን ባ ለእነሱ ሌላ የጦርነት እስትራቴጂና ስልት ምክር በመስጠት መፍትሔ ለመሻት መሞከር በራሱ ጦርነትን ማበረታታት እንዳይሆን መጠንቀቅ ተገቢ ይመስለኛል ። አመሰግናለሁ ።

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo2723 күн бұрын

    ስሣይ እግዚአብሔር ይባርክህ የሕዝባችንን ድምፅ ለማሠማት ግድ የሚል እውነተኛ ጋዜጠኛ በመሆንህ ነው!!! እባክህ ድምፃችን ከተሠማ ያለግዜ የሚፈበረኩ አዳዲስ አጀንዳዎች በህዝብ ጆሮ እየተሠሙ ተስፋ እንዳያስቆርጡንና ቢቻልማ የጎሰኝነትን ፖለቲካን የፅንፈኞች መጠቀሚያ እንዳይሆን ተወካዮች ምክር ቤት ሌሎች አዳዲስ አጃንዳዎች ግዜውን ባያጠፋ ብሎ ለመሪዎቻችን ማን በነገረ!!!!!

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe24 күн бұрын

    እውነተኛ ዘጋቢ ነህ።በርታ!!!

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwal24 күн бұрын

    ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም ሰለመቹህ ይብዘ የሀገሬ ልጆች ሙቀት ሰዑዲ ለይ ጨምሮወል ጥንቃቄ ማድረግ አለበቹህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @african-2000
    @african-200025 күн бұрын

    God bless #PM_ABIY (#ABICHU'YE) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @zd820
    @zd82024 күн бұрын

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ሲሳይ እና መሰግናለን

  • @AdamEbrahim-zp2eu
    @AdamEbrahim-zp2eu25 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @HadasHaile-lc1ek
    @HadasHaile-lc1ek25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Black-2024
    @Black-202425 күн бұрын

    ▫️Thank you #Sissay_Agena | #LUALAWI 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Selam12344
    @Selam1234424 күн бұрын

    Let GOD give us peace, trustworthy politicians and medias . Amen

  • @LidetBiruk
    @LidetBiruk24 күн бұрын

    ሲሳይ ሰላም ላንተ ይሁን እይታህን አቋምህንና ፅናትህን አደንቃለሁ በርታ !!

  • @genetm.6934
    @genetm.693425 күн бұрын

    Hi sisay!

  • @user-dv2df4ni4f
    @user-dv2df4ni4f25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @michel-ik5kj
    @michel-ik5kj25 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegaendale1678
    @tsegaendale167824 күн бұрын

    ሲሳይ የኛ❤

  • @amanabdu
    @amanabdu25 күн бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-yt4gx1fn7s
    @user-yt4gx1fn7s25 күн бұрын

    ❤wow

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r24 күн бұрын

    ፍርዱን ወደሳኡዲ አንጡልን እንዳያዳግ አድርጎ ይቀጣቸዋል።

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna93824 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r24 күн бұрын

    መሳሪያ ነጋዴ ወች ይገደሉ ነጋነጋ ተያዙ አያቆመውም

  • @AhmedAbajihad-mi8et
    @AhmedAbajihad-mi8et25 күн бұрын

    Yooyyaa Gash Siisay

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam34125 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-ry5qt5mj5z
    @user-ry5qt5mj5z24 күн бұрын

    እንኳን

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt24 күн бұрын

    ሲሳይ የኛሃገር ጽንፈኞች በዘረኝነት ሰው እውነት መስሎት ገንዘብ ሰቶቸው ነበርበተቃራኒ ግን ሰላማቸውን ስራቸውንነፍሳቸውን ነጠቀ ከትግራይ ህዝብ ልንማር ይገባል

  • @user-uw8ek9ru5g
    @user-uw8ek9ru5g24 күн бұрын

    አተ ሽት ጨርቅ ከዚህ በላይ እንደት ይገለፅ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so25 күн бұрын

    አረ ሲሱ በህግ አምላክ እነዚህን ዱርዬዎች አትመክራቸው ፈጣሪ እያጠፋቸው ነው ይጨርሳቸው::

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku420324 күн бұрын

    ሲሳይ ምን ያደርጋል ይህን የምትናገረውን እውነት መስማትም መረዳትም የማይችለው ደንቆሮ ብዙ ሆነ

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana696224 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @beebrr3617
    @beebrr361725 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹💪🏻🙏🙏🙏

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa291124 күн бұрын

    ሲሳይ ምርጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዊ

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy25 күн бұрын

    ሲስዬ ምነው አንተ ብቻ የኢትዮጲያን ፖለቲካ ብትተነትን እስቲ እስኪያለቅሱ እንዲህ ንገርልኝ

  • @junefirst500
    @junefirst50025 күн бұрын

    Somili, Mogadishu Leaders will regret to ask Ethiopian Soldiers to go back & I feel sorry for women if Al- Shabaab control government!

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede548225 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meyekasa5478
    @meyekasa547824 күн бұрын

    ፅንፈኞችን ለማጥፋት መፍትሄው የ ሱማሌላንድ እና የ ኢትዮጵያ ን ስምምነት ወደ መሬት ማውረድ ነው

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef426024 күн бұрын

    በዘመን ክፋይ የማይገኝ ለትውልድ ሎተሪ የሆነ መሪ ነው ያለን! ባለበት የሚራመድ ሳይሆን ዛሬን እየኖረ ነገን የሚገነባ ለትውልድ አሳቢ በሳል የሆነ መሪ ስላለን የነገው ትውልድ የበለጸገች ኢትዮጵያን መውረስ ይገባዋል! ዛሬ ላይ ሆነን ለነገ ስንሰራ የነገው ትውልድ ምስጋናን ይቸረናል! በጥላቻና በጎጠኝነት ተጠላልፈን የባከነው ዘመን በነገው ትውልድ ላይ አይደገምም! እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ነገን የሚገነባ ኢትዮጵያን የሚያራምድ ሊሆን ይገባል! ዛሬ ተግተን የምንሰራው ለነገው ትውልድ ከጥላቻ የጸዳች እና የበለጸገች ሀገር ለመገንባት ነው። ለነገው ትውልድ ድህነትን ላለማውረስ በወሬው ወጀብ ሳንናወጥ ስራችንን መስራታችንን ቀጥለናል! በቅርብ ጊዜም ይህ ውጥናችን በተግባር እንደሚገለጥ ጅምራችን ማሳያ ነው! ለሀገራችን ከምንም በላይ የሚጠቅማት የብልጽግና መንገዷ ነውና ባሰብነው ልክ ከመሪያችን ጋራ ወደፊት መጓዛችንን እንቀጥላለን።

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos515324 күн бұрын

    Keber le Mekelakeya Serawitachen.

  • @wondwosenteshome2205
    @wondwosenteshome220524 күн бұрын

    If there is no Ethiopian troops, the other countries cannot keep the peace there. It is hard truth for Mogadishu regim.

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet25 күн бұрын

    መተንፈሻዉ መች የሱ ነዉ በአየር የተሞላ ቅዠት

  • @fatoumata1440
    @fatoumata144024 күн бұрын

    Tkikil tkikil tkikil tkikil tkikil sisay

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa469225 күн бұрын

    Stop the border ክልል

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe946524 күн бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt24 күн бұрын

    ሰባዎቹ የይሩባአል ልጆች ቢገዛችሁ ይሻላል የስጋችሁቁራጭ ያጥንታችሁ ፍላጭ መሆኔን ልብ በሉ ብሎዋቸው ነገዶቹ ብር ሰጠው መጨረሻ ወንድሞቹን ጎሳዎችን ፈጁእንደኛዎቹ መሳፍንት ፱፦፩

  • @woldefantu75
    @woldefantu7525 күн бұрын

    የፕሬዝዳንቱ ልጅ ኢትዮጵያዊያን ማስገደሉን እንዴት ታወቀ

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda848219 күн бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️🙏

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa469225 күн бұрын

    Why is gun legal in USA to protect you

  • @jirunega
    @jirunega24 күн бұрын

    Sis

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy205325 күн бұрын

    Mr Sisay I agree with what you said about the deficiency of tactic and strategy of the Fano movement other than being a bonanza for fake youtubers who were your former friends. One thing that I don't agree with what you said regarding Amharas before and after the reform. Obviously Amharas were suffering during the 27 years stay of tplf they were slaughtered ,thrown in pit alive,, jailed etc but they have not experienced the entire destruction of their cities like Kombolcha, Dese,Weldiya Debretabor.,Shoa Robit Ataye .......all this happened after the reform and unfortunately after the military defeat of Tplf things became worse for Amharas after helping the federal government to defend the Tplf aggressor their reward was to disarm them after Tplf won political win in Pretoria. As you always say looking left and right I advise you to look Gra / Kegn and make a truthful judgment

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck194824 күн бұрын

    🛑 Sisay- WuDaqiw❗️

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba631924 күн бұрын

    ኢትዮጵያን ይቅርታ መጠየቅ አለባት!ቦቅቧቃ ! ቆማ የምትሄደው በልጆቻችን ደም ነው።

  • @teka1528
    @teka152825 күн бұрын

    DINKU, ANTE WUSHA, DENKORO, MAYEM, YEGERED LIG, YEAMARA, TEYAKE YEMETEMLESAW, SEW EYAGETEK ENA 500, 000 ENA BEMILLION EYETEYEKE, ERGUZ SET EYEGEDELK, FANO TELALE, FESAM!!

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe648424 күн бұрын

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አንተ በእውነት እግዚአብሔር የረዳህ ሰው ነህ።ብዙወች ህሊናቸውን ለዩትዩብ ገንዘብ ሽጠው በውሸት ወንድም ከወንድሙ እያጋደሉ ቤታቸውን የሚሰሩ በሞሉበት እንደአንተ እውነትን ይዞ መኖር ብዙ ዋጋ እንዳሰከፈለህ አንተ ምልክት ነህ።ህሊናቸው ይፈርድባቸዋል አንድ ቀን ደግሞ የዘሩትን ያጭዱታል።የነሱን ልጆች በውጭ አገር በቅንጦት እያሳደጉ ድሀውን በውሸት ለሚያስጨርሱ እግዚአብሔር ያያል።

  • @amirmohammed3002
    @amirmohammed300225 күн бұрын

    ሲሳይ ለውሸታሞች የኮሶ መዳኒት ሆነክባቸዋል በርታ ወሸታሞች አለውልሽ የሚላቸው በዝቷል 👍 ለነሱም ይጠቅማቸዋል 🤔

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    25 күн бұрын

    በጣም እንጂ ጌታው አብይም እዉነተኛ ነው 😜😂

  • @BrightHope-HorizonMedia
    @BrightHope-HorizonMedia24 күн бұрын

    How did this guy turned into a traitor

  • @tsegayekassa8663
    @tsegayekassa866325 күн бұрын

    Are you telling us that Amhara's have been treated equally with others?

  • @asresbitew7105
    @asresbitew710524 күн бұрын

    አቶ ሲሳይ በአንደበት ከምታወራው የየዕለት ዘገባ ይልቅ ተረጋግተህ ጽፈህ የምታነበው ዘገባ አድምጡኝ አድምጡኝ የሚል ግሩም ድምፀት አለው፤ በርታበት። ነገር ግን አንድ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የተሰደደች ሴት በአልታወቁ ሰዎች መገደሏ አሳዛኝ ቢኾንም ገዳዩ ተይዞ ሳይረጋገጥ የፋኖ አባል ተደርጎ መለፈፉ አሳፋሪ ነው። ለፖለቲካ ፍጆታ ሲባል በመንግሥት ታጣቂም ተገድላ ሊኾን ይችላል። ፖለቲካ ቁማር ዐይነት ነው። ስደተኛው በማንም ተገደለች ተጠያቂው ለስደተኞች መጠለያ የሰጠው የኛ መንግሥት ነው። ምክንያቱም ደሕንነታቸውን መጠበቅ/ማስጠበቅ ስለሚገባው። በተረፈማ አቶ ሲሳይ ምነው ዕለት ዕለት በአማራ ክልል እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ስለሚገደሉት ደፈር ብለህ ሐቁን እንደ ጋዜጠኛ አታወራም። ወይንስ ያንተ ሐቀኛ ጋዜጠኛነት ኢሕአዴግ ቁጥር አንድን እስከማስወገድ ብቻ ነበረ? ከመንግሥት የወር ደመወዝ የሚከፈላቸው ጋዜጠኞችና አጫፋሪዎች (Political activists) ምንም ርምጃ ይወሰድ ከመንግሥት ጎን ሁነው ማውራት የውዴታ ግዴታቸው ነው። ነገር ግን የግል ጋዜጠኛ የሆነ እና ቀደም ባሉት ዓመታት ሥራዎቹ በሕዝብ የተወደደለት ጋዜጠኛ አቋሙን ቀይሮ እንደ መንግሥት ጋዜጠኞችና አጫፋሪዎች ሁኖ ግግም ሲል ማየት አዬ ሰው ከማለት በቀር ምን ይባላል። ደግነቱ የአገራችን ፖለቲካ እና ጤዛ ዕድሜ የለውም እንጂ።

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa291124 күн бұрын

    rip

  • @00122918
    @0012291824 күн бұрын

    ዜናን መልሸኅ ዘድምጠው ሴትየዋ የተገደለችው ውሀ ልትቀዳ ስተወሄድ ወይስ በሚጓዝ ተሸከርካሪ

  • @00122918
    @0012291824 күн бұрын

    ዜናን ውን መልሰኅ አድምጠው ሴትየዋ የተገደለችው ውሀ ልትቀዳ ስተወሄድ ወይስ በሚጓዝ ተሸከርካሪ

  • @gechogecho3288
    @gechogecho328824 күн бұрын

    😄😃😀 ሲሳያችን በሳቅ ገደልከንሳ፦

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh25 күн бұрын

    ሠላም ነው ምርኮኛው

  • @temsgenkeneny8291

    @temsgenkeneny8291

    25 күн бұрын

    ቅዘናም

  • @abdurazaknasir8699

    @abdurazaknasir8699

    25 күн бұрын

    ጉራ ብቻ😅

  • @deedug1521

    @deedug1521

    25 күн бұрын

    Respect! Ante koshasha

  • @meyekasa5478

    @meyekasa5478

    25 күн бұрын

    ጥፋ ከዚህ

  • @newayworku8920

    @newayworku8920

    24 күн бұрын

    ቅዘናም ለመማረክም እኮ ቦታው ላይ መገኘት ይኖርብሀል 🤔 ከመሸ መፀዳጃ ቤት መሄድ የምትፈራ አተላ 😂ለማያውቅሽ 😅

  • @elsabethabera7782
    @elsabethabera778224 күн бұрын

    ???😊😊?😊😊😊😊😊

  • @BelayneshGenet
    @BelayneshGenet24 күн бұрын

    under expected zero perfection

  • @Gashawu-pt3nt
    @Gashawu-pt3nt25 күн бұрын

    Sale out.

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa469225 күн бұрын

    ከዲሲ ሜሪላንድ አታልፍም ብትባል as an American citizen

  • @deedug1521

    @deedug1521

    25 күн бұрын

    ከወንጅለኛ ውጭ አታልፍም የታበለ የለም

  • @newayworku8920

    @newayworku8920

    24 күн бұрын

    ወንጀለኛ እንደልቡ ሊንቀሳቀስ አይችልም 🤔

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    24 күн бұрын

    Menegesete mereja sinorewe new legizewe malefe yemikelekelewe

  • @yoha1998
    @yoha199824 күн бұрын

    የአፉ ስፋት ሲያስጠላ

  • @user-ny1lj3me1v

    @user-ny1lj3me1v

    23 күн бұрын

    Sagex😂

  • @Black-2024
    @Black-202425 күн бұрын

    ▪️▫️ዕወት ንዞም ፍትህ ደለይቲ … ዕወት ንብርጌድ ንሓመዱ 💪

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun455425 күн бұрын

    አንደ ፡ ሱዳናዊት ፡ ሁለት ፡ አትየጰያዊ ፡ ነዉ ፡ የገደሉት።

  • @agerzg2r
    @agerzg2r24 күн бұрын

    ሲሱ እንዳንተ አንድ አንደበተ ርቱዕ ፣በነፈሰ የማይነፍስ የአቋም እና የመርህ ሰዉ አስደማሚ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ ሀገሬ ኢትዮጵያ ብታገኝ ምን ያህል ትታደል ነበር እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ሰቶህ ላንተም ሆነ ለሀገሬ ቅንቅን እና ነቀርሳ የሆኑትን አንድ በአንድ ሲወድቁ ያሳይህ::

  • @yoha1998
    @yoha199824 күн бұрын

    ጋሎች አማርኛው ስለቸገራቸው እንጂ ብዙ ደጋፊ ታገኝ ነበር። ፋኖ እየለበለበ ነው

  • @AmorawDagne

    @AmorawDagne

    24 күн бұрын

    ፋኖ የሚለበልበው በኮሜንት ነው 😂😂

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    24 күн бұрын

    Yoha beshetegna nehe!

  • @bashodada6515

    @bashodada6515

    24 күн бұрын

    የጋለ ብረት ይግባብህ ፋኖ ላንተው ነው ፈተና የሆነው

  • @nohayonas7510
    @nohayonas751024 күн бұрын

    አይ ሲሳይ አጌና እዛ ቆሻሻ ወሬ ሲያወሩ ሰለቸኝ ስል አንተም እነሱን ለማናደድ ስትል ቆሻሻ ወሬ ማውራት ጀመርክ ።

  • @bashodada6515

    @bashodada6515

    24 күн бұрын

    ምንም ቆሻሻ አላወራም ትክክለኛ ነው

  • @fasilweldemariyamhiyle8801
    @fasilweldemariyamhiyle880124 күн бұрын

    ሲሳይ ለምንድነው መከላከያ ንፁሀንን በጅምላ ሲረሽን አትዘግብመ እነ ቢኦኤ ቢቢሲ ሲዘግቡ በቶክስ ልውውጥ ውስጥ አነዲት ሱዳናዊ ስለሞተች ፋኖ ገደለ ላንተ ሰበር ዜና ነው አንተ ለምን አማራን በጥላቻ ዜና ነው የምትዘግበው

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw483925 күн бұрын

    መማምለጫለኝ አለኝ በለህ በአማራ ደም ቀልደበት fano ስብእና ካለው እምነት ካለው ትንሽ ትልቁን ማህበረሰብ የሚከብር በህግ የሚምን ሰብእናን ለአለም የሳየ ስለጣኔን የአለም ፈር ቀዳጅ የሆነ ክልል አማራ የሚባል ብሄር የወጣ ለህዝብ ነፃነት ጫካ የገባ ወጣት ነው ሰው የመግደል ህሌናው እምነቱም አይቀበልልተም

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    24 күн бұрын

    Kkkkk ahuneme aletenefeseleheme yehe gura menezate? Aye denekurena tolo ayelekeme leka ! Sorry!

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r25 күн бұрын

    ማሰቢያው ከቂጡነው ፋኖ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    25 күн бұрын

    ቂጥህ ይደፈን

Келесі