Lualawi ሉዓላዊ-የአማራ ካውንስል ጥሪ- ዕገታ፣ግድያ፣ዘረፋ ያብቃ /ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ በአንካራ/የትግራይ ተፈናቃዮች ጠለምት ተመለሱ/የመቀሌ ፖሊስ

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZread
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 192

  • @emmy1365
    @emmy136514 күн бұрын

    ለታማኝ ዜና ሲሳይ አጌና ማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🙏

  • @zd820
    @zd82014 күн бұрын

    እና መሰግናለን ጀግናው ሲሳይ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe421714 күн бұрын

    ሲስ እንወድሀለን

  • @kidistayalew756
    @kidistayalew75614 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ ሰላምህ ይብዛልን በጣም እነወድሐለን ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    14 күн бұрын

    ተላላኪዎች ተሞጋገሱ

  • @naolamenu5615

    @naolamenu5615

    13 күн бұрын

    እንደናንተ ባንዳ ከመሆን ለብልፅግና መላላክ ክብር ነዉ ምድረ ባንዳ​@@yenesewzegeye1922

  • @Emeb246
    @Emeb24614 күн бұрын

    ሰላም ኢትዮጵያውያን 🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941514 күн бұрын

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም ፀባየሰናይ የምንልህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @naliru6096

    @naliru6096

    14 күн бұрын

    ባህር ሃይላችን ክክክክ ኣሳዘንከኝ ምስኪኑ ወንዝ ሃይላችን ማለት ይሻልሃል ፍልፍሉየ !

  • @hybirdgenetic7096

    @hybirdgenetic7096

    14 күн бұрын

    ኣየ ኢትዮጵያ የባሕር ህልም ሃይላችን

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    13 күн бұрын

    @@wardewarde9415 ሽዋ እንደጨው የሞሞው ባህር ሀይል ባለ ቀይ ቦኔት 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @naolamenu5615

    @naolamenu5615

    13 күн бұрын

    ​@@naliru6096አይዞህ ባንዳዉ 😂😂😂

  • @workineshteka3269
    @workineshteka326914 күн бұрын

    ሰላም ወንደማችን ሲሰይ እንደሁም ቤተሰብ❤️🇪🇹❤️🎉🎉🎉

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu765514 күн бұрын

    አቤት በሐቀኝነቱ የፀና ትክክለኛ ጋዜጠኛ ልብ ሲያሳርፍ!! Thank you Sisay❤❤❤

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    14 күн бұрын

    ተላላኪዎች ተሞጋገሱ።

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    14 күн бұрын

    😂ግም ለግም አብረህ አዝግም

  • @gakitdebubu7655

    @gakitdebubu7655

    14 күн бұрын

    @@yenesewzegeye1922 ይህ ሚዲያ እኮ የአዕምሮ ዘገምተኝነት ላጠቃቸው አይሆንም! ስማችሁ ደግሞ ሲገልጻችሁ!! "የኔ ሰው ዘገየ"?? መዘገየት አይደለም፣ "የለም" በይው።

  • @gakitdebubu7655

    @gakitdebubu7655

    14 күн бұрын

    @@abuhaile6517 ልታሸተን ኖሯል የመጣኸው? ነው ወይስ የሠፈራችሁ ግማት ብሶብህ?

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    14 күн бұрын

    @@gakitdebubu7655 ቂቂቂ ግማቱ አንተ ጋ አይበስምእበታም ደም ጠጪ🩸🩸🩸

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul14 күн бұрын

    ሠላም ሠላም ሲሱና የሉዓላዊ ሚዲያ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole510613 күн бұрын

    እናመሰግናለን በርቱልን!!!

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte581314 күн бұрын

    You are a gentleman God bless you. The parents who brought you up are blessed. Thank you you are a great pride for Ethiopia.

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna93813 күн бұрын

    ሰለም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam34114 күн бұрын

    Sis Ethiopia 🇪🇹 loves you Berta❤🎉❤❤😢❤

  • @BERHANUish
    @BERHANUish13 күн бұрын

    ጋዜጠኘነት ትልቅ ስእብና የሚጠይቅ የተከበረ ሙያ መሆኑን አስመስክረሀል። thank you 🙏

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s14 күн бұрын

    ስላም ይሁን

  • @SamuelAlemayehu-tx1io
    @SamuelAlemayehu-tx1io14 күн бұрын

    Dear Brother Sisay, I appreciate all what you are contributing to put an effort that our people will have a clear understanding about what really is going in our country Ethiopia !... please keep what u are doing...hope you will make great difference...in this time which every body is in the line of spreading hates gossip, .I found u as a genuine hero of our time...keep strong in your stand bro ..we are besides you..may God almighty bless u in All what you are doing for our country dear Sisay. Hi to go😊❤

  • @alemalemye4812
    @alemalemye481214 күн бұрын

    ሲሳያችን 👍👍👍🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @robairess4147
    @robairess414713 күн бұрын

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @sennyb-ie9wy
    @sennyb-ie9wy14 күн бұрын

    Selam selam Sesaye Ethiopiayawi

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet14 күн бұрын

    ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra433813 күн бұрын

    ምስራቅ ምእራብ ሰሜን ደቡብ በማለት ክልሎች ቢዋቀሩና በየባህሉና በየቋነቋዉ እየተማረ ዋና ዋና ቋንቋወችን ኢንግሊዝኛን ጨምሮ የብሄራዊ ቋንቋ አርገን በሰላም መኖር ነዉ።

  • @user-fv5nz2yu7i
    @user-fv5nz2yu7i14 күн бұрын

    Welcome

  • @fatoumata1440
    @fatoumata144014 күн бұрын

    Thank you sisay ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic14 күн бұрын

    ሲሳይ አጌና ጀግና ።የባንዳና ያድርባይ ጋዜጠኛ ማፍረሻ ደማሚት።

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    14 күн бұрын

    🤣😂አብደላ ! እነሃጎስን አስናቃችሁ እኮ!

  • @ace.500

    @ace.500

    14 күн бұрын

    በጣም

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    13 күн бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የአብይ ሆዳደሮች እርስ በርስ ሙገሳ

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi939414 күн бұрын

    አቶ ሲሳይ በዕለቱ ዘገባህ መጨረሻ ላይ ዘወትር እንደሚነገረው ሁሉ እውነትን ስለምትዘግብ ምስጋና ይገባሃል ። ተባረክ ። ዘርህም ይባረክ ። በተለይም በዛሬው ዘገባህ፣ ፋኖ ገና ከመነሻው እጅግ በጣም የወረደ ዘር ተኮር የሆነ የስድብ ውርጅብኝ ከመርጨቱም ባለፈ የአባቶቹን በላይነትና ግዛት አስመልሳለሁ ብሎ ከመደንፋቱ የተነሣ የዘር ጥላች ተስፋፍቶ የአማራ ማህበረሰብ በሌሎች ክልሎች ወስጥ ለብዙ ዘመናት በፍቅርና በአምቻ ጋብቻ ሲኖሩ በነበሩት ላይ አሳዛኝ አደጋና ችግር ሊደርስ ቻለ ። ታሪኩና ትውልድ አንድ ቀን እውነታውን ፈልፍሎ ያወጠዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @user-fy6gp5el1r
    @user-fy6gp5el1r13 күн бұрын

    ስላም ስሌም ወድም ሲሳይ

  • @fatoumata1440
    @fatoumata144014 күн бұрын

    Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤

  • @donyabereket5010
    @donyabereket501014 күн бұрын

    ማንም አይጃጃል ይበቃል ሰልጣን በሳል አሸተዋይ ትግሰተኞቾ ይዘዉታሎ ጀግና መሪ አለን መደገፍ ይቻላል አይካላችሁ ዝምበሉ በቅናት አትብከንከኑ ሰዉየዉ ሰራላይነዉ

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    14 күн бұрын

    ምድረ ሸቀጥ ሰው በኑሮ ውድነት ይሰቃያል አንተ ስራ ተሰራ ትላለህ። ምኑ ብስባሽ ነህ በናትህ?

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    14 күн бұрын

    🤣ህዝብ በጠላው ዲክታተር የት ሃገር ነው የሚቀናው?

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    14 күн бұрын

    @@abuhaile6517 ዝም አትለውም፣ እሱ የሚኖረው ለሆዱ ስለሆነ አይፈረድበትም።

  • @ace.500

    @ace.500

    14 күн бұрын

    ​@@abuhaile6517ጽንፈኛው በሚል ይስተካከል ህዝብንማ አየን እንዴት ፍቅሩን እንደሚያሳየው ሰውየውን አትችሉትም እራሳችሁን አታሳምሙ 😂😂

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    13 күн бұрын

    @@ace.500 ህዝቡማ ጦርነት ከፍቶበት 80% የሃገሪቷን ክፍል መቆጣጠር አልቻለም! ይህ ያንተ ብጤ ከተማ ዉስጥ ብልጭልጭ እያየ የሚያሽቃብጠዉን ደንዝ ተወው!

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena699414 күн бұрын

    Welcome back brother

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r13 күн бұрын

    ወላሂ የደነዘዙ ትክክል

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede634514 күн бұрын

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !

  • @ethiopiantube1014
    @ethiopiantube101414 күн бұрын

    Well come sis

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo22513 күн бұрын

    Sisay, for now, Abiy and his policy is the best hope for Ethiopia and Ethiopians. We know intimately what and who the TPLE was and is. All inclusive peace and reconciliation is the one and only responsible path forward.

  • @junefirst500
    @junefirst50014 күн бұрын

    I wish Ethiopia will be like Canada! We are celebrating 157 years of unity & Freedom! All immigrants are happy & joyful in this Big Canada!!

  • @woldefantu75
    @woldefantu7514 күн бұрын

    ጥሩ ነው የተፈናቀሉት መመለስ

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe421714 күн бұрын

    ሲሳይ አጌና ሀይ ።

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse939013 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979914 күн бұрын

    ውዱ የጋዜጠኛነት ተምሳሌት ሲሳይ አጌና

  • @MandeShawel
    @MandeShawel14 күн бұрын

    Berta jeginachin ewnetegna ethiopiawi nk

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe946514 күн бұрын

    Well came yene ❤❤❤❤

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie862413 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ፓስፖርት ይዛ ወጥታ ኢት ማንነት የለም የምትል ደናቁርት

  • @getahunabdisa3927

    @getahunabdisa3927

    13 күн бұрын

    አሜሪካ እየኖረች የአሜሪካ ማነትን ይዛ ኢትዮጵያ የሚባል ማነት የለም ማለቷ የተጠረበ ቆርቆሮ ራስ መሆንዋን ነውየነገረችን

  • @user-bn6vo1jc3s
    @user-bn6vo1jc3s13 күн бұрын

    በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam34114 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AyshaRak
    @AyshaRak14 күн бұрын

    Abro yisxiln Gashi siisay

  • @ShiferawSeifu-um7tz
    @ShiferawSeifu-um7tz14 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emeb246
    @Emeb24614 күн бұрын

    💚💛❤️

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa758614 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @zemzemlumati2878
    @zemzemlumati287814 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf13 күн бұрын

    USAID

  • @Ali-df1ry
    @Ali-df1ry14 күн бұрын

    ሲሳይ እናመሰግናለን

  • @genetm.6934
    @genetm.693414 күн бұрын

    Hi sisay!

  • @junefirst500
    @junefirst50014 күн бұрын

    ወገኖቼ፤ July 1st፡ ለመጀመሪያ፡ ጊዜ፡ አባቶች፡ ተሰባስበው፡ እስከ፡ መቼ፡ ክፍፍል፡ ፈረንሳይኛ፡ ተናጋሪ፡ እንግሊዝኛ፡ ተናጋሪ፡ ላይኛው፡ ታችኛው፡ አትላንቲክ፥ ፓስፊክ፡ ከማለት፡ ካናዳን፡ አንድ፡ ለማድረግ፡ የተፈራረሙበት፡ 157ኛውን፡ ዓመት፡ የነፃነት፡ በዓል፡ ከዓለም፡ ሁሉ፡ የመጣን፡ ስደተኞች፡ በደስታ፡ በሰላም፡ እያከበርን፡ ነው! አገሬስ??

  • @naolamenu5615
    @naolamenu561513 күн бұрын

    ማን ነዉ የፋኖ ተወካይ ? በማን ሊወከሉ ነዉ ?

  • @tedhs2282
    @tedhs228213 күн бұрын

    I in person hadn’t like to make no comments on all whatsoever , but: now, I’m obliged to do, Sisay Agena: I’m obliged to take/accept you truly have Ethiopian premonitions🫸🏿

  • @tedhs2282

    @tedhs2282

    13 күн бұрын

    Sisay Agena 🫸🏿 what do u tnk do I’ve divulge ⁉️

  • @geneneoda7920
    @geneneoda792013 күн бұрын

    "ለታማኝ ዜና እናዳምጥ ከሲሳይ አጌና❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @Bahadnsani
    @Bahadnsani14 күн бұрын

    የወያኔ ታጣቂዎች ከራያ ዓዘቦ ኣላማጣ ካልወጡልን ሰላም የለም አረ መኖር አስጠላን

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie986513 күн бұрын

    ነፍሰ በላውን አቢይ አህመድ አሊን እንደ ኢራኑ መሪ ብን ያድርገው!!

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    13 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @addis8247

    @addis8247

    13 күн бұрын

    ለምን ? ለምን ?? ለምን ??? ሕወሓትን፣ ኦነግን እና ፋኖ አይነት የሆኑ ፅንፌኛ ሃይላትን ስላርበደበዴ ብቻ መወገዝ አለበት እንዴ?? በህዝብ የተመረጠዉን መሪ በማንቋሸሽ ምንም በህዝብ ያልተመረጠዉን ስብስብ ማወደስ ከማሰብ ችግር የሚመጣ ስብዕና ነዉ፡፡

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie280614 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin14 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @iftojanka5825
    @iftojanka582514 күн бұрын

    Sis ❤❤❤

  • @esayasmamo
    @esayasmamo14 күн бұрын

    ጀግና ኢትዮጵያዊ የእውነት ሠው ሢሥ ውድድድድድድ ❤❤❤

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we14 күн бұрын

    እዉነተኛ ስስ አጌና

  • @geneneoda7920
    @geneneoda792013 күн бұрын

    "ጭንቅላታቸው ውስጥ "አረንጓዴዋ ካርታ😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉የእርሻ የኃይል የማዕድን የባሕር በርያለው😂😂😂😂

  • @user-uo8sy6ud2n
    @user-uo8sy6ud2n14 күн бұрын

    ከነሱ ጥሩ ነኀር አጠብቅ ።እኔ ብቻ ስማኝ የሚል ቡድን ነው። አፈር ልሰን እነሳለሁ የሚል ቡድን ነው።

  • @zuzuenana7688
    @zuzuenana768814 күн бұрын

    ሁላችሁም ቀልዱ ጥያቄዎችን በማጠልሸት የት እንደሚያደርሳችሁ አበረን እናያለን።

  • @mah0124

    @mah0124

    14 күн бұрын

    ምንድን ነው መሠረታዊ ጥያቄ የሚባለው?!...ይሄን ባልዘረዘርክበት ሁኔታ ሰዎቹን ገለመሌ ልትል አትችልም?!...መጀመሪያ ጥያቄ የምትለውን በአግባቡ ለመሰደርና ለማስረዳት ሞክር አባቴ...ያለዚያ አንተም እነርሱም ስትደናቆሩ መኖራችሁ ነው...😊

  • @zd820

    @zd820

    14 күн бұрын

    ጦርነት እና ጉራ ሰልችት ብሎ ናል

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    14 күн бұрын

    ​@@zd820ፋኖ አርህን እያበላህ ነው።

  • @zuzuenana7688

    @zuzuenana7688

    14 күн бұрын

    @@mah0124 ጥያቄዎቹንማ አነበበልህ እኮ ልጁ እየመረጥክ ነው እምትሰማው ?

  • @Ali-df1ry

    @Ali-df1ry

    14 күн бұрын

    ጤያቄውን ለኛም አሳውቀን ምናልባት አልገባንም ከሆነ

  • @fatoumata1440
    @fatoumata144014 күн бұрын

    Tkikil tkikil tkikil tkikil tkikil tkikil sisay

  • @user-nv5tv1jp5t
    @user-nv5tv1jp5t13 күн бұрын

    ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t14 күн бұрын

    እነዚህ ሰዎች በምንም አይነት ፋኖዎችን ለማናገር ወደ ጫካ መሄድ የለባቸውም፣ ይታገታሉ! ከተሳሳትኩ ከምላሴ ጠጉር ይነቀል።

  • @user-uo8sy6ud2n

    @user-uo8sy6ud2n

    14 күн бұрын

    ወያኔ ነገረህ።

  • @YohannesOda
    @YohannesOda14 күн бұрын

    ተከሰትን

  • @adydani2046
    @adydani204614 күн бұрын

    Sisay how do you think the Amhara core problems be solved in your opinion.genocide,the constitution and the right to live ???

  • @tarikudemas3207
    @tarikudemas320712 күн бұрын

    እነሱ '"በባዶ ሜዳ" አንደራደርም ማለታቸው ይህን ያህል መረዳት ከተሳነህ "ባዶ ሜዳ" ወይም "ከሌሉ ሰወች" ጋር እደራደራለሁ/አደራድሩኝ የሚለው 'Poweful' መንግስት እንዴት ተረዳህው ? አዋቂ ሰው ብሎ እንዲህ ያጃጃለህበትን ሚስጥር ነው ለኔ ልረዳው ያልቻልኩት

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv13 күн бұрын

    እንድ ጉራጌ ወይም ወላይታ ወልቃይት ሄዶ ቢኖር ያ እካባቢ ታሪካዊነቱ እንደ ማይቀየር ሁሉ ወልቃይት የበጌምድር ጎንደር ብቻ ነው ጣልያን ኢትዮዽያን በቋንቋ ለአምስት በከፈለበት ወቅት ድቡብና ሰሜን ትግራይ ባልበት ወቅት ከተማዋ እስመራ ቋንቋውው ትግርኛ እንዳለው ሁሉ ወልቃይትንም በትግራይ ሣይሆን በበጌምድር ጎንደር በአማራነቱ ነው የሚታወቀው ክ1934ጀምሮ የመስፋፋት የታላቅዋ ትግራይ እሣቤ ለማስፈፀምያ ዓላማው መሆን የለበትም

  • @NetsantNgash
    @NetsantNgash13 күн бұрын

    በአንድ አላማ ፅኚ አትወላብጂ

  • @busyline3882
    @busyline388212 күн бұрын

    አንበሳ መቼም ለሚገባው ፈትፍተሕ ነው የምታጎርሰው እድሜና ጤና ይጨምርልሕ ሲሳይ እውነትም ሲሳይ

  • @busyline3882
    @busyline388212 күн бұрын

    ወንድም ሲሳይ ኢትዮጵያ የሚባል ማንነት የለም ያለችው ልጅ ቡና ቤት ተወልዳ የቡና ቤት ስራ እያየች ያደገች ነች አጋጣሚ ሆኖ በዛው ጭንቅላቷ አሜሪካ ገባች አሁንም ያደገችበትን ባሕሪ ይዛ ስለሄደች አለቀቃትም ለዚሕ ነው

  • @GirmayBalcha
    @GirmayBalcha14 күн бұрын

    ሲሳይ ለፋኖ እ/ር ነው የመጨረሻ እድል የሰጣቸው እነሱ በእብሪት ተወጥረዋል የሚገርመው እንዴት እንደጠፉ ሳናውቅ የትደረሱ ተባብለን በዛ ይዘጋል በ3ወር በማይሞላ ጊዜ እነሰማለን...!!!

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    13 күн бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse487113 күн бұрын

    እች ልጅ እኮ አሜሪካን ሃገር ኖረችም ተማረችም ጭንቅላንትዋ ከፍ ሲ በእፁም በምናምኑ ዝቅም ሲል በሰፈርትኘት የታመመች ናት ትልልቆቹ እንደመሳሪያ ይጠቀሙባታል እንጂ እሶ ስለተንጣጣች ምንም ፋይዳ የለውም እንደ ተራ የታመመ ዘባራቂ አይቶ ማለፍ ነው መጥኔ ለውላጅ ልጅ አለን ለሚሉትየቤተሰብን ግንባር ያስደፋች ጉዲት ነች

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979914 күн бұрын

    ያሳደጓት ጉጠቶች የሚያቀረሽቱን ነው ያቀረሸችው ሲሳያችን አትፍረድባት ነውረኞች ኰተቶች መርዘው አሳደጓት ያንኑ መልሳ ያወቀች መስሏት አቀረሸች ጠለቅ ብላ ብትጠይቅ እሳ ያደገችበት እና የምትመካበት የ200 ምናምን እድሜ ካላት እንጭጭ ሀገር ኢትዬዺያ ምን ያህል እሩቅ እሩቅ እሩቅ በጥበ ብም ሆነ በማንነት ለአለም ባበረከተችውም አስጠዋፅኦ ባወቀቻት ነበር!!!!!!!!

  • @ElnatanWmichael
    @ElnatanWmichael14 күн бұрын

    ጦርነት ፈላጊ አንተ ና የአማራ እሊት ነው

  • @user-tt2id7ow9m
    @user-tt2id7ow9m13 күн бұрын

    ሲሳይ አጌና፥አሥራሁለት አይናነትህ በእጅጉ ይመቻል፤ልበ ስውራን ግን እሄ እውነት በቁም ያቃዣቸዋል።

  • @jemalabate9705
    @jemalabate970514 күн бұрын

    ተላላኪ

  • @ethiodude9886
    @ethiodude988614 күн бұрын

    የፋኖ ጥያቄ ሙሉ የኢትዮጵያን መንግስት ተቆጣጥሬ የባሪያ አሳዳሪ ስርአት ልዘርጋ ነው ተነቃቃን ፋኖዬ

  • @user-ye8rp2og8w
    @user-ye8rp2og8w14 күн бұрын

    😝😛😝😛አንት,,ውሸትም👿😈👿😈

  • @newayworku8920
    @newayworku892014 күн бұрын

    አንተን ግለሰብ ማለት ተላላነት ነው አንተ ተቋም ነህ !!!!!!!🙏🙏🙏

  • @tigrayhumor
    @tigrayhumor14 күн бұрын

    ማን ያምናሃል አድር ባይ

  • @naliru6096
    @naliru609614 күн бұрын

    በ ዝነኛው Tour de france ኤርትራዊው ብስክሊተኛ ወጣት ቢኒያም ግርማይ ኣንደኛ በመውጣት ለመጀመርያ ግዜ ጥቁር ኣፍሪካዊው tour de france በማሸነፍ ታሪክ ሰርቷል ።እናንተ ስለ ብጥብጥ ስታወሩ እኛ ስለ ስፖርት ። ተረኛ ማለት እንደዚህ ነው

  • @PeaceToAll5758

    @PeaceToAll5758

    13 күн бұрын

    The last slave! Go away. You are so little to compare yourself with Tiger ETHIOPIA!

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim136714 күн бұрын

    Snako ante Jezba

  • @genetm.6934
    @genetm.693414 күн бұрын

    All this mess created by those who believe weapons could be a solution for the region which is craziness they better sit down and discuss all the issue

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde262714 күн бұрын

    ምንም አላችሁ ምንም እግዚአብሔር ነገሮችን እየገለባበጠ እንደ እናንተ ሀሳብ ሳይሆን የሱን ታምራት እያሳየን ነው። ትግራይ በተጨነቀች ጊዜ ተዋቸው ከአሁን በሗላ ውጊያው ከኔ ጋር ነው አለ። አሁን ውጊያው ከትግራይ ጋር ሳይሆን ከአምላክ ጋር ነው። ይቅር ይበላችሁ።

  • @mrussom15
    @mrussom1511 күн бұрын

    Your so selfish corrupt

  • @NetsantNgash
    @NetsantNgash13 күн бұрын

    አይ አንቺ ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ ሆንሽ አይደል ወያኔ ዱቄት ሆነ ስትዪ ቆይተሽ አሀን ደግሞ ክርብት አይ ሲስ አንቺን ብሎ ጋዜጠኛ ቱልቱላ

  • @avihaile372
    @avihaile37214 күн бұрын

    በጣም ጠማማ ጨካኝ ነውረኛ ሰው ነህ ፈጣሪ ደስታህን ይንሳህ

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @zd820

    @zd820

    14 күн бұрын

    ቆሻሻ ወች እናንተ አረቂ ና ዘረኝነት ናላችሁን አዞረው

  • @Ali-df1ry

    @Ali-df1ry

    14 күн бұрын

    አትድከም ፈጣሪ እውነቱንም ውሸቱንም ያውቃል አንተ ስለተራገምክ ምንም ጠብ አይልም መጀመሪያ እውነትና ውሸቱን ተረዳ ከዛ.....,

  • @ElnatanWmichael
    @ElnatanWmichael14 күн бұрын

    ገና ከትግራይ ካልተስማማህ ሌላ ይቀጥላል

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica547214 күн бұрын

    ሲስ ቢበራብሽ ይሻላል አማራ እያረዱ መጨፈር ጊዜው አልፏል

  • @AmanuTaye-io6wd
    @AmanuTaye-io6wd14 күн бұрын

    ሲሳይ አማራው በደንብ አውቆሀል እሱን ሂድና ለምርኮኛው ጁላ ንገረው

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-lj7jv3ye4t

    @user-lj7jv3ye4t

    14 күн бұрын

    ምርኮኛ ይብ*ህ

  • @PeaceToAll5758

    @PeaceToAll5758

    13 күн бұрын

    Shabia, we know know you go away from Ethiopians KZread channel. The last slave with a little house is so jealous

  • @hanabalcha4593
    @hanabalcha459314 күн бұрын

    በየዕለቱ ጦሩን እያስገባ ንፁሐንን በድሮን እየጨፈጨፈ እየዘረፈ የመከላከያ ቁመና የሌለው የግለሰብ ሥልጣን ጠባቂ ዘረኛ ነውረኛ አገዛዝ መወገድ ብቻ ነው ያለበት

  • @user-lq6fx5hf1g

    @user-lq6fx5hf1g

    14 күн бұрын

    In your dreem

  • @yonaskemsi3906

    @yonaskemsi3906

    14 күн бұрын

    ወያኔን እን ኦነግን ሲወጋ ጀግናው መከላከያ ከፋኖ ሲዋጋ የብራኑ ጁላ ጦር ትንሽ አይምታታም

  • @Ali-df1ry

    @Ali-df1ry

    14 күн бұрын

    ከዛስ ?????ቀልድ አታውቅም

  • @anteneh1995
    @anteneh199514 күн бұрын

    ይህንን ህፃን አሁን ሺማግሌ በአማራ ጠፍቶ ይሆን? ብቻ ጊዜ ይፈታዋል እንጅ ሁሉም ነገር ቀልድ ነው። እነ ሲሳይም ሚዛናቸውን ሳቱ ይህም ያሳዝናል። ሰው አጣሺ ሀገሬ!!!!

  • @addis8247

    @addis8247

    13 күн бұрын

    ስጀመር እዚህ ለምን መጣህ? ለአንቴ ፍላጎት የሚዘግቡት አሉልህ፡፡ እኔ 360 ዲግሪ ሚዲያ፣አንከር፣ዜና ቲዩብ፣ሮሃ፣ኢኤሚ ኤስ እና የኔ አበበ ገላዉ ሚዲያን ጋ ለምን አትሄድም?

  • @Dinee-zs2jd
    @Dinee-zs2jd14 күн бұрын

    Abey yeshenabe

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye192214 күн бұрын

    የሲሳይ አድናቂዎች ሁላችሁም የሱ አይነት ሆድአደሮች እና ተከፋይ ተላላኪዎች ናችሁ።

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye192214 күн бұрын

    ሲሳይ አንተ ሆድአደር፣ ያንተ ቀለብ ሰፋሪዎች ናቸው እገታና ግድያ የሚፈጽሙት። አንተ ተላላኪ ቀንህን ጠብቅ።

  • @oneethio4665

    @oneethio4665

    14 күн бұрын

    Omg …. Sick

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    14 күн бұрын

    @@oneethio4665 Yes!!! you are sick!!!!!

  • @oneethio4665

    @oneethio4665

    13 күн бұрын

    @@yenesewzegeye1922 I can’t be sick. I am real Ethiopian 🍏🍋🍎

  • @yenesewzegeye1922

    @yenesewzegeye1922

    13 күн бұрын

    @@oneethio4665 You are fake Ethiopianist.

Келесі