Lualawi ሉዓላዊ-የአዕምሮ ሳይንሥ ለሰላም -7 ስሜትን መግራት (ቱግ አለማለት)

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZread
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 18

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa815610 күн бұрын

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ለኢትዮጵያና ለህዝቦችዋ ከጥይት ይልቅ የሚጠቅመን እንዲህ ያለዉ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የምለዉ ለዚህ ነዉ አሁንም እድሜህ ይርዘም።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941510 күн бұрын

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Belkenaet
    @Belkenaet10 күн бұрын

    ድምፅ ያስተጋባል❤

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw201210 күн бұрын

    ሰላም ውድ ኢትዮዺያኖች ጋዜጠኛ ሲሳይ ሰጌና ከልብ እናመሰግናለን

  • @danieltadele4233
    @danieltadele423310 күн бұрын

    Thanks🎉

  • @daniel4799
    @daniel479910 күн бұрын

    Best issue

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt10 күн бұрын

    ሲሳይ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SirajBirreabo
    @SirajBirreabo10 күн бұрын

    ሲሳይ ተባረክ ጥሩ ትምህርትም እያገኘ ነው።ጀመመች ከሆነ ዶ/ር አብርሃም አምኃን ብታቀርብልን

  • @roserose-mh3ok
    @roserose-mh3ok10 күн бұрын

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሲሳይ እና መሰግናለን ዘረኝ ነት የካንሰር በሽታ ነው ልናስወግደው ይገባል

  • @gebtezera5822
    @gebtezera582210 күн бұрын

    በሀገራችን ከታወቁት የግጭት መነሻዎች አንዱና በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ከብሔር ጋር የተያያዙ ናቸው።በመሆኑም በዚህ በዛሬው ርዕስ ላይ ሰፋ ያለ ትምህርት ቢሰጥበት በመፍትሔነት ትልቅ አስተዋጽኦ ሊኖረው እንደሚችል ጨርሶ አልጠራጠርም። በመሆኑም ይህ ትምህርት በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ በተለይም በመንግሥታዊ ሚዲያዎች ላይ ክፍለ ጊዜ ተሰጥቶት በሠፊው እንዲሠራበት ተገቢው ጥረት ቢደረግ መልካም ነው። አመሰግናለሁ ።

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn161410 күн бұрын

    🇪🇹 ከእግዚአብሔር የተሰጡን ውድ መሪያችን ። የእግዚአብሔር ክብር ና ሞገስ ጥበቃ አይለያችሁ ። እንካንስ እናንተን መድኃንተችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በነበረበት ግዜ የገዘ ወጋኖቹ አልተቀበሉትም ። ስለዚህ የውስጣኛውን የልቦናችንን ዐይን እግዚአብሔር ያብራልን ። ለህዝባችን የሚላው ቢኖራኝ ! ይህ የተሰጣንን ዕድል ከአጠን ማራፊያችን በጫለማ እንደ ተወረወረ ድንጋይ አይተዋቅም ። ስለዚህ እንንቃ ከ ጣለቶቻችን ሴራ ና ታንኮል እንውጣ ። ከሊቢያ ፣ ከሱማሊያ ፣ ከእራቅ ፣ ከየመን ፣ ከሶሪያ ፦ እንማር እለለሁ ። >> ተደገግፋን መቆሙ ነው የሚበጀን ። ገመድ ጉተተው አይጣቅማንም ። ሁሉም የሚያምራው በሀገር ነው ። የታርካዊ ጣለቶቻችን አገሰስ አንሁን እለለሁ ። > ስደተኛው ፦ 🇪🇹 ደረጀ አበበ 🇪🇹 ኢትዮዽያዊ ነኝ ።

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow110 күн бұрын

    ወሳ ኝ ጉዳይ ነው ፣ አለቅን በማያበቃ ግጭት ። አንድ ችግር አለ

  • @junefirst500
    @junefirst50010 күн бұрын

    በአይምሮዬ፡ ቁጥር፡ ለመቆጠር፡ እለማምዳለሁ!!!

  • @exodus134

    @exodus134

    10 күн бұрын

    🥰🥰🥰

  • @user-bg1yd1lx3k
    @user-bg1yd1lx3k10 күн бұрын

    ሲሲሳሳይይ ሻሎም።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy205310 күн бұрын

    Brother! You can not control criminal behaviors by controlling your left or right chambers of the brain. If humans start to exercise the advice of King Solomon which says " Fear of God is the beginning of wisdom " believe me humans will interact with respect among each other.

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn10 күн бұрын

    የግጭቶች አባት የአረመኔዎች ጥግ አብይ የተባለ አውሬ ማስወገድ ግድ ይላል

Келесі