Lualawi ሉዓላዊ-ሉዓላዊ ከፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ ጋር /“ኢኮኖሚውንም መንግስትንም የሚፈትኑ አሉ”/6 ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሱዳን ጦርነት

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
KZread
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 140

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede634524 күн бұрын

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941524 күн бұрын

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @kidistayalew756
    @kidistayalew75624 күн бұрын

    ሰላምነህ ሲሳይ የኛ አንደኛ ጋዜጠኛ እውነተኛ መረጃ ለማግኘት ሉዓላዊ ሚዲያ ይሁን ምርጫዎ በርታልን ሲስ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @fuadyesuf4365

    @fuadyesuf4365

    23 күн бұрын

    Good Job Sis, thank you

  • @fuadyesuf4365

    @fuadyesuf4365

    23 күн бұрын

    ሚዲያ እንዲህ በመረጃ ሲቀርብ ነው የሚያስደስተው፡ ዝምብለው ባአሉባልታ እየዘገቡን እኮ ተቸገርን

  • @mesfineshete-tj8lb

    @mesfineshete-tj8lb

    23 күн бұрын

    P

  • @mesfineshete-tj8lb

    @mesfineshete-tj8lb

    23 күн бұрын

    😊 😅 Ohpp P P L P P mm p P

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwal24 күн бұрын

    ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም ሰለመቹህ ይብዘ የሀገሬ ልጆች❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome738323 күн бұрын

    ጋዜኛ የሚዘግበዉን በማስረጃ ሲያስደገፍ በጣም ነዉ የሚያስደስተዉ፡፡ ሲያሳያችን በርታልን፡፡ ኢትዯጵያ የሚያስፈልጋት እንዳንተ ዓይነት ሰዉ ነዉ፡፡

  • @user-fi2bm5kr1e
    @user-fi2bm5kr1e24 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሲስ ውድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ እንወድሃለን እናከብርሃለን በርታ አይዞን ከጎንክ ነንን

  • @birukhaile8440
    @birukhaile844024 күн бұрын

    Thank you Beloved Sisaye! You are peacemaker

  • @oumerhamid3469
    @oumerhamid346924 күн бұрын

    ዲያስፖራን ሲያወዛግብ የነበረን ነገር ነው የተብራራው እናመሰግናለን

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q24 күн бұрын

    ሲሳይ አጌና ስለ መልካም ጥረትህ እናመሰግናለን። መንግሥት ሙስናን ሌብነትን እንዴት እንደተፀየፈ ማሳያ ነው። ከመፅደቁ በፊት ሰፊ ውይይትና መሻሻል የሚጠይቅ ነው። በመንግሥትና በዳያስፖራ መካከል ክፍተት እንዳይፈጥር። ዳያስፖራው ገንዘብ ከየትም ያምጣ አገሩ ላይ ይጠቀም ስጋት ካለ ግን ወደ ሌላ አማራጮች ይገባል

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie380024 күн бұрын

    Thanks Sissy for your outstanding truthful journalism as usual. Thank you for solving the confusion from the roots. Thank you to the outstanding professional lawyer for his candid, prompt and clear information. Thanks you to both. Blessing’s .!

  • @saidibrahim6997
    @saidibrahim699724 күн бұрын

    Thank you lualawee midia for clearing confusion ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu786324 күн бұрын

    ሥልጣንን ሽፋን አድርገው፣በጎሣና በቤተሰብ ሠንሠለት ይህቺን ድሃ ሐገር የዘረፉና እራቁቷን ያስቀሩ ካልሆነ በስተቀር ይህ መመሪያ ማንንም አያሳስብም። ሐገሪቱ እኮ አልቃለች ፣ በሰሞኑ እንኳን በፌደራሉ ኦድት ኮሚሽን የቀረበው ሪፖርት አይዘገንንም? አሁንም እየጮኹና አቧራ እያስነሱ ያሉት ችግር ያለባቸው ይመስሉኛል።ስለዚህ መንግሥት መመሪያውን አጠናክሮ አድሎ በለሌበት መንገድ ተግባራዊ ማድረግ አለበት። የበለጠ ማብራሪያ ማግኘት እንድንችል ለጣርክልን ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን።

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    24 күн бұрын

    ትክክል በጎሳ እየተጠራሩ ዘረፉ አሁንም በጎሳ ተጠራረርተው እየዘረፉ ነው! ስለቻ ቀልቀሎ ! ቀልቀሎ ስልቻ!

  • @LukeGeta
    @LukeGeta24 күн бұрын

    የዚህ ህግ መውጣት ያንቦቀቦቀው የኢትዮጵያን ሕዝብ ገንዘብ እየበጠበጡ የዘረፉ ሌቦችና እንጂ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን አያሰጋም። በመሠረቱ ሌሎች ኢትዮጵያውያን በሰልፍ ወጥተን ይሄንን አዋጅ መደገፍ ያስፈልጋል።

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless23 күн бұрын

    I appreciate the hard work you put into delivering the truth, ሲሳይ አጌና. Your accurate reporting is invaluable to us viewers.

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z24 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ ተወዳጁ ኢትዮጵያዊ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien728224 күн бұрын

    ስሳይ በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ስያሳበን የነበረውን ጉዳይ ነው መልስ ያገኘሁት በርታ !!!

  • @juditekle2919
    @juditekle291923 күн бұрын

    ይብላኝ ለወሬኞቹ መረጃው ይሄ ነው ። እናመሰግናለን ወንድማችን ሲሳይ።

  • @MarkosBekele-kd8fv
    @MarkosBekele-kd8fv24 күн бұрын

    ሲሳይ አጌና አንተን የመስለ ጋዜጠኛ ከየትም አይገኝም ንፋስ ወደሚነፍስበት የማትነፍስ አውነተኛ ሰው ንህ በርታ በርታ

  • @nael4849
    @nael484924 күн бұрын

    Welcome! 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb22 күн бұрын

    Thank you for your efforts to expose the truth about the rules.

  • @SeidKelifa-kt9tg
    @SeidKelifa-kt9tg24 күн бұрын

    ሰላም የሉዓላዊ ሚዲያ ቤተሰቦች 💚💛❤️

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid676324 күн бұрын

    ሰላምታ አሰጣጥ እና ትሕትና ሲሳይ አጌና ❤❤❤🎉🙏

  • @denekealembo840
    @denekealembo84024 күн бұрын

    ሲሳይ በጣም ጥሩ ሰው አቅርበህ ስላወያየክ እናመሰግናለን በርታ አጉል ለፖለቲካ ፍጆታ አደረጉት ባንዳዎች ዲያስፖራውን ለማወናበድእና ከአገር እንዲሸሹ

  • @mekibibmengistu6230
    @mekibibmengistu623024 күн бұрын

    Thanks sea

  • @user-vi4gb5jg9o
    @user-vi4gb5jg9o24 күн бұрын

    ሰላም ሲሳያችን

  • @seifuwosen3720
    @seifuwosen372023 күн бұрын

    Betam enamesegnalen

  • @fatoumata1440
    @fatoumata144024 күн бұрын

    Selam selam selam sisay ❤❤❤❤❤❤

  • @MiliiMk
    @MiliiMk21 күн бұрын

    እናመስግናልን ሲስያ🙏🙏🙏

  • @robairess4147
    @robairess414724 күн бұрын

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @eyasugensa
    @eyasugensa23 күн бұрын

    የዴታው ገለፃ ግልፅነት የለውም ።ስለዚህ ዳያስፖራውን ለመጠምዘዝ ይመቻቸዋል ተቃዋሚዎች ።የበለጠ ማብራሪያ የሚጠይቅ ነገር ነው ።

  • @saedgiday1600
    @saedgiday160024 күн бұрын

    በጣም እናመስግናለን ሲሳይ

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw317323 күн бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሲሳይ ለዕውነተኛ መረጃ ምንግዜም ሉዕላዊ ሚዲያን ይከታተሉ !!!

  • @Ali-df1ry
    @Ali-df1ry24 күн бұрын

    ሲስ እናመሰግናለን

  • @tsegaye4444
    @tsegaye444423 күн бұрын

    የህዝብን ጥርጣሬ ለመቅረፍ ማስተባበያ መስጠት ሳይሆን ስጋት የፈጠሩትን ረቂቆች በማያሻማ መልኩ ማሻሻል ነው አሁንም ያሰጋል ነገ አንድ ካድሬ ክፍተቱን ተጠቅሞ መዝረፊያ ሊያደርገው ይችላል አሁንም በጣም ያሰጋል።

  • @tsehayworku9046
    @tsehayworku904623 күн бұрын

    የሁሉ ችግር መፍትሔ የምታሠጠን ድንቅ ባለሚያ ክበርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu146422 күн бұрын

    በርታ

  • @abebakebede6314
    @abebakebede631424 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @iftojanka5825
    @iftojanka582524 күн бұрын

    Thank you Sis 😊 proud of you

  • @fatoumata1440
    @fatoumata144024 күн бұрын

    Good job

  • @murad65635
    @murad6563524 күн бұрын

    ተናቂው ሉአላዊ ሚዲያ ስላም ሲሳይ

  • @tesfayaberhe

    @tesfayaberhe

    23 күн бұрын

    ተናቂው ! 😂😂😂

  • @user-tt1sn4su2s
    @user-tt1sn4su2s24 күн бұрын

    Thanks sisay for the explanation

  • @BerhanuDigo
    @BerhanuDigo23 күн бұрын

    ሠለም ለኢትዮጵያ ይሁን ,

  • @greatgrace9651
    @greatgrace965124 күн бұрын

    Thanks

  • @gethab2306
    @gethab230623 күн бұрын

    Tx

  • @denekealembo840
    @denekealembo84024 күн бұрын

    ሲሳይ እዬ ህግ እዴትነው በደንብ ተጠንቶነው ወይ እያስተጋቡ ያሉት በአገር ውስጥ በስልጣንላይ ኖረው እና አጋጣሚን ጠብቀው ከአገር ላይእና ከደሀው ላይ ዘርፈው በወጀል አብት ያካበቱ ካሉ ፈትሾ ይውረስ ነገር ግን ደሀው በተለያየ መንገድ ወደውጭ ወቶ ሰርቶ ያገኘውን ገንዘብ በተለያየ መንገድ ልከው አገርን እያለሙ ስላሉ ግለሰቦች እንዴትነው ሚወረሰው ሊበረታቱ ይገባል እንጂ

  • @Ffrita2068

    @Ffrita2068

    23 күн бұрын

    Melsun eko bedem aberarulesh

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu826623 күн бұрын

    በርታ ወንድማችን

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne321724 күн бұрын

    እናመሰግናለን ሲስ ነገር ግን ውስብስብ ሆነበኝ ምላሻቸው !በሄጋዊም ሆነ አሌሆነ ደረሰኝ ከየት ይመጣል❓በቻ ይሄ ህግ በደንብ ይታይ ከመጽደቁ በፊት የበለጠ በሃረብ አገር ላለን እና ሌልችም👌👌👌

  • @Ffrita2068

    @Ffrita2068

    23 күн бұрын

    Anchin ayenekam sist,ueyem 20m belay kaleshi, eko keyet amethash? 😅

  • @seblewengaldagne3217

    @seblewengaldagne3217

    23 күн бұрын

    @@Ffrita2068 እሺ🙏20 m እድሜዬን ሁሉ መሰዋት አድርጌ እሱላይ እንኳን ጫፊም አልደረስኩም🤔

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z24 күн бұрын

    ❤❤

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU24 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt24 күн бұрын

    ብዙዎች ወቷል በተባለው ህግ ተሽብረው መንግስትን ያማርሩ ነበር ማብራሪያው የተሽበሩትን ያረጋጋል ማብራሪያውን ቀጥሉበት

  • @SeidKelifa-kt9tg
    @SeidKelifa-kt9tg24 күн бұрын

  • @user-ld4xb6cc1d
    @user-ld4xb6cc1d24 күн бұрын

    Hey siss❤

  • @sosiwon3831
    @sosiwon383123 күн бұрын

    Tebarek sis

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia24 күн бұрын

    የፓኪስታን ብሔራዊ ባንክ ከአየር መንገዳቸው ጋር ገንዘብ ከውጭ ሀገር ለሚልኩ ዜጎች ነጥብ ይይዝላቸዋል፡፡ ወደ ሀገር ቤት መሄድ ሲፈልጉ ከትኬት ዋጋ ይቀነሳል፡፡ ለኛም ዳያስፖራዎች እንዲሁ ቢደረግ ረሚታንስ ይጨምራል፡፡

  • @Ffrita2068

    @Ffrita2068

    23 күн бұрын

    But ethiopian airlines is very expensive firstly😊 to compare with turkish airlines almost 2×

  • @RejoiceEthiopia

    @RejoiceEthiopia

    23 күн бұрын

    @@Ffrita2068 yeah, am talking about having/offering points when someone sends remittance so it will get cheaper when they want to fly home for holidays.

  • @zeynuslih
    @zeynuslih24 күн бұрын

    እንደዚህ ህዝብን የሚያሳስቱና ውዥንብር የሚፈጥርና ከአዋጁ መንፈስ የማይገናኝን መረጃ ያሰራጨው መዲያ በህገ መንግሥቱ ተጠያቂነት የለበትም? ቢያንስ ማብራርያ አልፎም ይቅርታ አይጠይቅም?

  • @aklilumamo1846
    @aklilumamo184623 күн бұрын

    እናመሰግናለን ሲሳይ ነገሮችን እንደዚ ግልፅ ማረግ ጥሩ ነው በአሁኑ ሰዓት መንግስት ከዲያስፖራው ጋ መጣላት የለበትም ዲያስፖራው ላቡን ጠብ አርጎ ነው ንብረት የሚይዘው አሁን አሁን እንደውም እሱም አልተቻለም ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን!!!

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv23 күн бұрын

    ኢትዮዽያ ውስጥ ከወንጀል የፀዳ ሐብት ያላቸው ከ50 ዓመት ወዲህ ያሉት ባለሀብቶች በጣም ጥቂቶች ናቸው ብዙዎቹ በደርግና በኢሀዴግ ዘመን በመንግስት መ/ቤት በተለያዩ ሐላፊነት ቦታ ባለሥልጣን የነበሩና ከባለሥልጣን ጋር በሙሥና የዘረፋ ተግባር በመፈፀም ባለሀብት የሆኑና እነዚህም ሀብታቸውን በተለያዩ ሰዎች ሥምና በቤተሰባቸው ሥም የተያዙ ናቸው

  • @emebetshibeshi3564
    @emebetshibeshi356424 күн бұрын

    🎉🎉🎉❤

  • @mypage8194
    @mypage819423 күн бұрын

    23:18 "አንድ ቤት እና የመሳሰሉትን ያለው ሰው በዚህ ሕግ ይጠየቃል ብዬ አላምንም" ---- ከፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ " አላምንም" ነው መባል ያለበት ወይስ ሕጉ አለማለቱን አንቀጽ ጠቅሶ ማስረዳት ?

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam440222 күн бұрын

    በብላክ ማርኬት ዶላሩን ለውጦ ቤት የገዛ የሰራ ሰው::ይወረሳል ወይ?ወንጀለኛ የሆነ ሰው ማለት ምን ማለት ነው::ምን ነው ወንጀለኛ የሚባለው?

  • @samiabera7894
    @samiabera789424 күн бұрын

    ሰላም ሲሳይ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979924 күн бұрын

    sisaychen selamih bezit bezit yebl

  • @abebealemu-mi9xy
    @abebealemu-mi9xy23 күн бұрын

    ህጉ የሚለውና አቶ በላይሁን የሚሉት ፍፁም የተለያዩ ናቸው። ፍርድ ቤትም ህጉ የሚለውን እንጅ የሚተገብረው የአቶ በላይሁንን ማብራሪያ አይደለም። አሁንም የማይተገበር ህግ አውጥታችሁ ህዝብ ከምታሸብሩ ብታስተካክሉ መልካም ነው።

  • @AhmedAbajihad-mi8et
    @AhmedAbajihad-mi8et24 күн бұрын

    Abroyisxilin Gashi Sosay

  • @mypage8194
    @mypage819423 күн бұрын

    20:40 "ሕጉ ትናንሽ ነገሮች ላይ አንድ ቤት ፣ይህን ያክል ሃብት ምናምን የሚል ነገር ውስጥ አይገባም ።ከፍ ያሉ የኤኮኖሚ ሥርዓቱን ሊያናጉ የሚችሉ ነገሮች ላይ ትኩረት ያደርጋል ።" ይህን ያሉት የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ ናቸው ። ------ ይህ አባባል ሕጉ ላይ አንድም አንቀጽ ላይ ሳይጠቀስ እንደዚህ ማለታቸው ትክክል አይደለም ።

  • @user-to6tr5qw1q
    @user-to6tr5qw1q23 күн бұрын

    Berta sis mizanawi gazetenga neh sile corridor limatu tinsh bel methm saykil nida

  • @mtolla5767
    @mtolla576724 күн бұрын

    Ha ha Abadula Gemeda will lose his hotel..what a joke

  • @junefirst500
    @junefirst50024 күн бұрын

    ዋርካው፡ ጋዜጠኛችን፡ ተባረክ! መንግስትን፡ ለመቃወም፡ ያረገቡ፡ ነበር! ተቸግረው፡ ለፍተው፡ ቤት፡ የሰሩም፡ አሉ፤ ቢሆንም፡ ኢኮኖሚ፡ በጥቁር፡ ገባያ፡ የሚሰሩ ???

  • @Snako-cb1zn

    @Snako-cb1zn

    23 күн бұрын

    ዋርካው ፋኖ ምሬ ወዳጆ ነው የደንቆሮ ልጅ

  • @user-kf6su3hi2g
    @user-kf6su3hi2g24 күн бұрын

    አርብ ሰኔ 16/2016 አመተ ልደት

  • @genetm.6934
    @genetm.693423 күн бұрын

    Hi sisay!

  • @Mencho-Anulo
    @Mencho-Anulo24 күн бұрын

    Sis የህግ ማስከበርን ሠላማዊ ገብቶ መውጣት መቀዛቀዝ፣ የፖሊስና የመረጃ ክፍተትን ለማስወገድ ብልፅግና የሚያሳየው ድክመትን ለማስተካከል ፍትህ ሚ/ር ምን ሰራ፣ ሀላፊነት ወስዶ ያልቻሉትን የቀጣበት ሁኔታ አለ ወይ ብለህ መጠየቅ ነበረብህ፣

  • @fantamaru4530
    @fantamaru453023 күн бұрын

    የወንጀሉ አይነት ዝርዝርም ምንድን ነው? በሙስና በተስበሰበ ገንዘብ የተሰራን ቤትን ንው የሚመለከተው ብለህ ግልፅ እድርገው

  • @zoesmonkeys
    @zoesmonkeys24 күн бұрын

    SisY can you please collect questions and arrange hard talk with leaders please? No if no but need hard talks

  • @ZeWord293
    @ZeWord29323 күн бұрын

    Too much ads in your video disrupt the information.

  • @salimselam9514
    @salimselam951424 күн бұрын

    ሲሳይ በአዋላ ብላክ ማርኬት እኮ ነው የኢትዮጵያ ሀብት እሚሸሸው???በፊት ተመልሶም በእቃ ይገባ ነበር።።።❤❤አሁነ ግን እዚህ ባለ ሪል እስቴት ከኢትዮጵያ ዘርፎ ባመጣው ብር ነው።።

  • @shibrutadese7424

    @shibrutadese7424

    24 күн бұрын

    ወንድሜ በአስተያየትህ ያጋራሄው መሬት ላይ የሚታየውን እውነት ነው ። #ዋነኛ የጥቁር ገበያ ገንዘብ አስተላላፊዎች እና ዘዋሪዎች ፤ እንዲሁም ተገቢ የሆነ የህግ ተጠያቂነት እንዳይኖር የሚሰሩት ፣ 1. ሌባ ባለስልጣናት እና ዘመዶቻቸው ፤ 2. ሌባ ባለስልጣናት እና የሌባ ደላሎች መስተጋብር ፣ 3.ኢትዮጵያ ጠል የሆኑ ታሪካዊ ጠላቶቻችን (የግብፅ ) ተላላኪ የሆኑ ፖለቲከኞች ፣ የካይሮ ተከፋይ አኬትቪስቶች ፣ 4. በ1960 በዋሽንግተን ዲሲ የተመሰረተው ፣ ኢትዮጵያ እንድትበታተን እና የባህር በር እንዳይኖራት ወጥሮ የታገለው ፀረ ኢትዮጵያዊን ኢሕአፓ የሚባል የግሞች ስብስብ ......

  • @getachewm337
    @getachewm33724 күн бұрын

    ዋናው ችግር ያለው የት እንደሆነ መንግስት ገብቶታል ። ዲያስፖራ ተረጋጋ ጭንቅላትህን ለማሰቢያ ተጠቀምበት እንጂ ።

  • @shimbra3518
    @shimbra351824 күн бұрын

    ይሄ ካድሬ ከንግግሩ ምንም አያውቅም። ለኮታ የተቀመጠ ሆዳም አማራ ይመስላል። የህጉን ትክክለኛ ዓላማ የሚያውቁት ጥቂት ኦሮሙማዎች (ተረኞች) ብቻ ናቸው ።

  • @atd605
    @atd60524 күн бұрын

    Sissay bottom line is the failed tplf members will be investigated and will pay the money they stole from Ethiopia!!

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979924 күн бұрын

    hizeben magluaya lela hig new eyawetu yalew keditu wedmatu

  • @dontmiss53787
    @dontmiss5378724 күн бұрын

    247th ❤❤❤

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer24 күн бұрын

    Edegefalehu hegee mewetatun

  • @abebealemu-mi9xy
    @abebealemu-mi9xy23 күн бұрын

    ከምር ከሆነ አቶ በላይነው የሚሉትና ህጉ የሚለው የተለያየ ነው። ህጉ አዋጁ ከፀደቀበት ቀን ጀምሮ አንድ ብር ያስጠረጥራል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19023 күн бұрын

    It's ok ዝም ብዬ ልፃፍ እነኚሕ ሕውሐት ወያኔዎች እኮ ንቀታቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ከልክ ያለፈ ነው በአንድ ወቅት የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፕሬዝዳንት የነበሩት መንግሥቱ ሐይለማሪያም ያሉት ነው ንቀውናል ባን ወገኔ ።

  • @zoesmonkeys
    @zoesmonkeys24 күн бұрын

    If someone build 7 storeys building for my families back home does it mean that it will be confiscated?

  • @abu-hisham
    @abu-hisham24 күн бұрын

    ሲሳይ ትችላለህ❤

  • @dxdemess419
    @dxdemess41924 күн бұрын

    በሱዳን ተያዙ የተባሉት ሴት ኢትዮጳዊያን በአስቸኳይ ተለቀው ወደ ሀገራቸው እዲመለሱ መንግስት ከዲፕሎማሲ እስከ ሀይል እርምጃ በመጠቀም ተገቢውን የሎአላዊነት ኃላፊነቱን መወጣት አለበት።

  • @habetamubond8813

    @habetamubond8813

    24 күн бұрын

    ለምንድነው ሀይል መጠቀም ያለበት ? አየተባለ ያለዉን ለመረዳት ሞክረሀል ?

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979924 күн бұрын

    bedfnaw yetdfedfe lekimgnoch edil yemikfet ejig bezu kedada yalew ejig bezih sebeb bezu meskilkel yemyameta yezgochen habet afreto bentsanet behagerchew yemfrat ena yemnor mebtachewn lemngiset kemagna kadrewoch mechawecha yemiydreg sektach hig new benuro yemigulalaw hizeb cherash lela miskelke weset yemiysgeba ejig ejig ejig kebad hig yemslgnal

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19023 күн бұрын

    ሦስትም አውራ ወያኔ ሕውሐት ነሕ እስቃለሑ 😅

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede634524 күн бұрын

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!

  • @woldefantu75
    @woldefantu7524 күн бұрын

    እነዚህ አረብ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይመስሉም ሴቶቹ

  • @denekealembo840
    @denekealembo84024 күн бұрын

    ሲሳይ የመኪያ አበባ ልማት ተብሎ የአገርንም የከተማንም የህዝብን መሬት ያለካሳ ቀምታ እንዲው ሳታለማ የያዘችውን መሬትላይ መንግስት ትኩረት አድርጎ ለከተማ ልማት ሊያስመልስ ይገባል ይህም በአዎሽ መልካሳ ከተማ ውስጥ ይገኛል በኦሮሚያ አርሲ ዞን ውስጥነው ግብር ለከተማው አስተዳደር አይገባም እስካሁን ድረስ ለብዙ አመት ይህ ህገወጥነው ሲሳይ

  • @denekealembo840
    @denekealembo84024 күн бұрын

    እባክህን ሲሳይ የሚሰማህ የመግስት የህግ አካል ካለህ ጋዜጠኞችን ወስደው ይዘግቡት የመኪያን አበባ ልማት ተብሎ የታጠረውን መሬት ከተማው እዳያድግ ትልቅ ቀንበር ነው የሆነው ምንም የግብር ክፍያ አትከፍልም ለከተማው አስተዳደር የባለስልጣንን ኪስነው ምታወፍረው ለመግስት ከልክላ ይፈተሽ እዬ ቦታ

  • @yoha1998
    @yoha199824 күн бұрын

    ሰውዬው ራሱ አዋጁ አልገባውም

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw421223 күн бұрын

    If they are going after the diasporas, you are making a big mistake. We contribute more than you countries budget.

  • @mtolla5767
    @mtolla576724 күн бұрын

    Well it will not materialize. 1. Woyanes will cause a lot of problems. 2. Balegeze oromuma will cause problems as they are working with TPLF’s. 3 PPP people are highly corrupted and they will cause major problems.

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy24 күн бұрын

    16:02 ዲያፖራው ትክክለኛ ዜና ከመንግስት ከመስማት ከአክቲቪስት ከፖለቲከኛ ከተቃዋሚ ሰወች መስማት ይበልጥ ስለሚያረካቸው ሁሌም ችግር ውስጥ የሚወድቁት ለዚህ ነው ተምሮ ያልተማረ ደናቁርየበዛው የት ነው ያለው ወደዲያስፖራው ጥላቻም የሚረጨው ከዲያስፖራው ሀገር የሚፈርሰው በዲያስፖራው አይደል እንዴ በዚህ አጋጣሚ እጅግ በጣም በሀገራቸውም የማደደራ እንዳሉ የታወቀነው አብዛኛው ግን ተሳዳቢ ፅንፈኛ ጎጠኛ ስለሆነ መስሚያው ተደፍኗል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew19023 күн бұрын

    ተወው ይሔን ግራ የገባው ትግሬ ሲሳይ አጌና ወደ ገደለው ግባ እውነት ነው የምፅፈው ስውየውን አውቀዋለሑ ባለሥልጣን ነው ይመቸው 😅 ይሔ የኔ አስተያየት ነው ኢትዮጽያውያን ወይም ሲሳይ አጌና a Jornelest. Ethiopian.

  • @YehaqBekt
    @YehaqBekt23 күн бұрын

    😂😂😂 ABIY EVIL አብቅቶለታል

  • @mesfinkassaye4356
    @mesfinkassaye435624 күн бұрын

    ምነው ሲሳይ የዶክተር አብይን ፎቶ ለመሸፈን ስትሞክር አበላሸኸው? ማንን ለማስደሰት ነው?

  • @Yettintu
    @Yettintu24 күн бұрын

    ይሄን መንግሥት በተለይ የአዲስ አበባ ሕዝብ ነዉ ጠንክሮ ነፍስ እንዲዘራ አምባገነን እንዲሆን በለሊት ወጥቶ የመረጠዉ ሰለዚህ መንግሥትን እንደሠቀለዉ ራሱ ያዉርድ

Келесі