"እውነታን የመካድ መዘዝ ተጠናውቶን ይሆን እላለሁ " ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ //በቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ

Ойын-сауық

የቡና ሰዓት የተማሩና በበጎ ጎን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ምልከታቸው ከፍ ያለ ማህበረሰቡን በተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ ግለሰቦ ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት እውቀታቸውን የሚያንሸራሽሩበት ዝግጅት ነው።
The "Coffee Time" program showcases educated and positive influencers from diverse sectors within the community. It provides a platform for individuals who serve to share their experiences and knowledge with others.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 267

  • @yem870
    @yem8704 күн бұрын

    ዶክተር ወዳጄነህ አንደበቱ የማይጠገብ እውነተኛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @bety2338
    @bety23385 күн бұрын

    መቅዲ ለስራሽ ያለሽ አክብሮት እና በራስ መተማመንሽ ለብዙዎች በተለይ ለሴቶች ኩራት እና ምሳሌ ነሽ። keep it up!

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    3 күн бұрын

    የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu67875 күн бұрын

    ኦ መቅዲ ከባድ ሠው አቀረብሺ ተባረኪ ዶክተር እንወድሀለን እድሜ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️

  • @bisrate_GEBRIAEL
    @bisrate_GEBRIAEL5 күн бұрын

    እኔ ይሄ ሰውየው እኮ ሳከብረው;ስወደው ምን አይነት መታደል እኮ ነው እሱን መስማት ግን አንድ ነገር የገባኝ ነገር አለ ስለ ደክተር ሁሌም ሁሌም የትኛውም ተጋብዞ እሚገኝበት ፕሮግራምየሞች ላይ ፈጣሪውን;አምላኩን የሰራዊት አምላክ አግዚአብሔርን ሳየነሳ የቀረበት አንድም አንድም ቀን የለም ለኔ በግል ሲታይ የሞገሱ ምንጭ;የመሰማት ፀጋው ምንጭ;የአንደበቱ ተህትና ;የመወደድ መንጭ በዙ መንበቡና ዶክተር መሆኑ ወይም መፅሀፋ መፃፋ አደለም! እንደሱ መአረግ ያላቸው አዋቂ ተበየዎች አሉ ግን እንኮን ተናግረው ሊሰሙ ቀርቶ ገና የሆነ ነገር ላይ ሲታዮ ሕዝቡ ይሄን ሰውየ ቀይርልኝ ነው ከሚለው;ግን የደ/ር ወዳጄነህ ይለያል why?? B/c ሁሌም እኔ እንዲሕ ነኝን ትቶ ስለፈጣሪው ሰለሚያወራ; ስለሚመሰክር ፈጣሪውም አሁን የምናየው መገስ;የሰው ፋቅር;ተናግሮ መሰማት ቀባ ቀባ አርጎታል;እረጅም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ DOC.

  • @yodit

    @yodit

    3 күн бұрын

    በሚገርም ሁኔታ ነው የገለፅሽው

  • @user-mh7km8ys6q
    @user-mh7km8ys6q5 күн бұрын

    EBSን በዩቱዩብ የማይበት አንዱ ምክንያቴ መቅዲ ነች።

  • @zed8788
    @zed87885 күн бұрын

    የምር ምድር ላይ ያፈራሁት ምንም የለኝም: ወደስራ ከምሄድባት መኪና በስተቀር ::ግን ደስተኛና ስኬታማ ነኝ :: እግዚአብሔርን ዝምብየ ተመስገን እለዋለሁ :: ተቀጥሬ እየሰራሁ እየኖርኩ ነው:: ዶክትር ወዳጀነህ ካነሳው በአንዱ የስራ ተቀጥሬ እየሰራሁ ሰለሆነ ባይከፈከፈለኝም ለካ ስኬታማ ነኝ ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይህን የፃፉኩት ብዙ የሚታይ ነገሮች እያላችሁ :ደስተኛ ለማትሆኑ ሰወች ትሞህርት ይሁንልኝ :: የደስታ ምንጩ እግዚአብሔር ሰለሆነ የሂወታችን ቁልፉም በእርሱ እጅ ነዎና አመስጋኝ በመሆን ሰንጣንን እናሳፍረው:: ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዶክተር ወደጀነህ:::

  • @misraknegash499

    @misraknegash499

    3 күн бұрын

    ትክክል👍🏾

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne97165 күн бұрын

    ስታወራ ብትውል አትጠገብም ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @AnnoyedCheckers-is4sv
    @AnnoyedCheckers-is4sv5 күн бұрын

    ዶክተር ምክሮች ሁሉ የመንገዶቼ ፣የትምህርቴ፣የስራዬ፣የአላማዬ የማይለኙኝ አብረውኝ የሚጓዙ ብቸኛ ጓደኞቼ ናቸው። በጣም ነው ማከብርህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ!🙏

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha90705 күн бұрын

    ዶክተር ሁሌም አይጠገብ አንደበት ነው ያለክ በእውነት ልዩ መታደል ነው🥰🙏❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew9745 күн бұрын

    ዶ/ር ወዳጅነህ ኡነቱ ነው፣ ሰው ባለው ነገር ደስተኛ ሆኖለመኖር ይችላል። ልዩ ልዩ ቁስ ተጨማሪ እንጂ ዋና የሒወታችን ወሳኝ ነገሮች አይደሉም።

  • @helendegafu9233
    @helendegafu92335 күн бұрын

    ዶክተርዬ በጣም ነው ምወድህ የማከብርህ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤

  • @Aster-yd2hw
    @Aster-yd2hw5 күн бұрын

    ዶክተር በዚች ደቂቃ እንኳን ብዙ ተማርኩ ከተናገርከው ነገር "ራስን ስለመሆን" ዘመንህ ይባረክ

  • @NetsanetAle-zr5jo
    @NetsanetAle-zr5jo4 күн бұрын

    ዶክተርዬ ደጋግሜ ነው የምሰማው መልእክቶችህን ህይወቴ ላይ ተግብሬው አብዛኛው ተጠቅሚያለሁ ጌታ ይባርክህ

  • @asterhagos4325
    @asterhagos43255 күн бұрын

    ዶክተርዬ ኑርልን ትልቅ እድሜና ፀጋ ያድልህ በቃ መድሃንያለም ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @rosekp4304
    @rosekp43042 күн бұрын

    ዶክተርዬ የኔ ንጉስ 1000 አመት ኑርልን

  • @hayatmohammed2255
    @hayatmohammed22552 күн бұрын

    ወላሂ ስወድህ! እረጂም እድሜ ከጤን ጋር አላህ ይስጥህ፡፡

  • @genetzeray7138
    @genetzeray71385 күн бұрын

    Wow thanks 🙏 መቂዬ ስላደረግሽው በጎ እይታና ትምህርት አዘል ጥያቄ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 ዶ/ር ወዳጄነህ ስላቀረብከው ጥፍጥ ያለች እሚጥም ማብራርያ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai52525 күн бұрын

    One of the ስከት to me is living for others!🙏🏿💗🍀

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane31795 күн бұрын

    ስኬት ማለት የነቃ የተማረ ለሃገር የሚበቃ ከዘረኝነት የፀዳ ትውልድ መፍጠርም ነው

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    3 күн бұрын

    የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo63815 күн бұрын

    ከ DR ወዳጄነህ, በትንሹ መልክቶችን, በመስማት ጡሩ ትምህርት እና የሚጠቅሙ መልክቶችን አውቀናል እናመስግናለን!🙏🏾✌🏽👍🏾✌🏽🕊️

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace47934 күн бұрын

    ዶክተር ወዳጄነእ እውነት ብዙ የሚቀዳ ነገር ያለው!!!በሠማዉት ቁጥር አዳዲስ እውነታዎችን የምማርበት ትልቅ ኢትዮጽያዊ ❤❤❤❤❤ebs ሶች ብትችሉ ተከታታይ የኦነ ሀሳብ ላይ ብታቀርቡት በጣም እንጠቀማለን!!!!ለዛሬው በጣም እናመሠግናለን❤❤❤ መቅድዬ❤❤❤❤የተነሳበን የማያውቅ የሚደርስበትንም አያውቅም!!!!ትላንትናችን ለዛሬ ለነገ ለቀጣዩ ትምእርታችን ነው

  • @azebterefe5648
    @azebterefe56485 күн бұрын

    እሰይ፣ እሰይ ዶ/ር ወዳጄነህ ተስማምቶሀል ትንሽ ክብደት መጨመርህ በጣም ገጽታህን ለውጦታል። እንደገናም ይሄን የፀጉርህ ስታይል ለእድሜህ እና ለማንነትህ የሚመጥን ነው። እግዚአብሔር ይመስግን የእግዚአብሔር ን ፍቅር የምታሳይህ ሴት እንዳገኘህ ተሰማኝ። በጣም ነበር እማስብልህ እና የምጸልይልህ ይሄ ሰው አይነጥላ ሳይጥልበት አይቀርም ትዳሮቹ ሁሉ የሚበላሹበት እያልኩ። እግዚአብሔር ይመስገን።🙏🕊❤

  • @wirohode506

    @wirohode506

    5 күн бұрын

    Kkkkk ye were sus😂😂😂

  • @enenegn5719
    @enenegn57192 сағат бұрын

    ዶር ወዳጄነኽ በጣም የልብ የሚያደርስ ነገር ነዉ የተናገርከዉ። ብዙ ጊዜ በማወቅም ባለማወቅም ሰዎች እራስን ለመንከባከብ ስለመጠበቅ እዉነታዉ ሲነገራቸዉ የተመከሩ እየመሰላቸዉ የማይቀበሉ ይበዛሉ ያሾፋሉ እዉነታዉን ዲናይ በማድረግ ችግሮች በማያስታዉቅ ሁኔታ ቀስ በቀስ በማይመለስበት ሁኔታ ደረጃ ይቀየራሉ ይደርሳሉ።

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities234 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰

  • @samsonethio7880
    @samsonethio78805 күн бұрын

    Am always said this,wedageneh comes from different planet,he has an amazing personality,well decipline and the best talker with knowledge, I love him a lot,God bless you!!!

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew34515 күн бұрын

    መቅዲዬ ተባረኪልኝ ፡፡ከዶ/ር የሚወጡት ሀሳቦች በጣም አስፈላጊና አንኳር በመሆናቸው ስዓቱ አጠረ ተጀምሮ የቀረ መሠለኝ ፡፡

  • @Eka-ft7ce
    @Eka-ft7ce5 күн бұрын

    Dr. Wodajeneh I can’t stop listening to your teachings. Thank you ! Keep teaching; don’t listen to some haters/ ignorant people. You are precious 🌅

  • @mennabekele5985
    @mennabekele59855 күн бұрын

    ዶክ ጅግና ኢትዮጵያዊ እንበሳ🎉

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    3 күн бұрын

    የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @DastaBashir
    @DastaBashir4 күн бұрын

    እንኳን ደና መጣህልን ዶክተር ወዳጄነህ አንደበትህ አይጠገብም እኮ ማርያምን

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma15 күн бұрын

    ዶክተር ወዳጄነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ተስማምቶሀል ምክርህ እጅግ ትክክል ነው የኛ ህዝብ አብዛኛውን የመጣበትን መናገር አይፈልግም አንዳንዴ የኛ ሰው በድህነትህ ሊያሸማቅቅህ ስለሚሞክር ይመስለኛል መናገር የምይፈልጉት:አሁን አሁን ግን ብዙ በስኬት ላይ ያሉ ሰዎች የድሮ ማንነታቸውን ሲናገሩ በጣም አከብራቸዋለሁ

  • @user-sl9bh2uh8k
    @user-sl9bh2uh8kКүн бұрын

    ሁሌም የማከብረውና የማደንቀው ዶ.ክ ወዳጄ ነህ ማህረነ እጅግ አስተማሪ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 💖🙏 🙏!

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa91173 күн бұрын

    ወርቅ ሰው ደ/ር ወዳጄነህ ሁሌም የሱን ትምህርት ስሰማ ልቤ በደስታ ትሞላለች

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c5 күн бұрын

    ❤❤❤የኔ ጀገና ኢትዮጵያዊ ነህ❤❤❤

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw5 күн бұрын

    I am orthodox.dr...but your idea governs me.keep it up and never give up.#work on our generation with out considering your opinion with political and religion ideology.b/c if you consider your ideology with religion and politics........

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu5 күн бұрын

    መቅዲ you are talented በተለይ የምትሰሪያቸው ድራማዎች በየሳምንቱ ባይቋረጥ ዝም ብሎ ፊልም ከማየት የናንተ በጣም ይሻላል አድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    3 күн бұрын

    የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon9564 күн бұрын

    My favorite gust ❤

  • @BeriAberash
    @BeriAberash3 күн бұрын

    መቅዲ ተባረኪ እወድሻለሁ ዶ/ር ወዳጄነ በጣም እማደንቅህ ሰው ነህ ዘመንህን ሂወትህን ልጆችህን እ/ር ይባርክልህ ልክ ነው ሰው ባለው ነገር ደስተኛ መሆን ባጠቃላይ ሼርያረከን እውቀትህ እውነት ነው ;;የሚገርም ሐሳብ ነው;; Ebs ተባረኩ

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343Күн бұрын

    የዶክተር ወዳጄነህ ትምህርት ደስ የሚል ነው

  • @BeriAberash
    @BeriAberash3 күн бұрын

    ebs ተባረኩ የብና ሰአታችሁ በጣም እወደዎለሁ በርቱ መቅዲ

  • @solomonzeleke6246
    @solomonzeleke62465 күн бұрын

    ጥሩና በሳል ውይይት ነበር መቅዲ ከእማሆይ ዜና ማርያምና ከዶ/ር ወዳጄ ጋር ያደረኩሽ ፕሮግራም የተዋጣለት ነበር❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae95535 күн бұрын

    ዋዉ ደስየሚል አገላለፅ ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love77774 күн бұрын

    ዋው ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ! ኢቢኤስ ባለቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ! መቅዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @misraknegash499
    @misraknegash4993 күн бұрын

    As usual Dr. Wedajenehe ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @Imfano2122
    @Imfano21225 күн бұрын

    የኔ ውድ ዶር ወዳጄነህ ❤❤❤❤እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ የወለድካቸው ይባረኩልህ ❤❤❤ ሁሌም ነው ማስብህ ዛሬ ራሱ እስታር ባክስ ሳልፍ የዛችን ሴትዮ ምስል ሳይ ደጋግሜ ነው እያነሳውህ የዋልኩት 😂 አንተኮ ከእግዚአብሄር የተሰጠህን ስጦታ ነክ ምን ያልታማርነው ነገር አለ ባንተ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሄር ይቅደምልህ ❤❤❤

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62514 күн бұрын

    እናመሰግናለን መቅድዬ ዶ/ር ወዳጄነህ አንደበቱ ርትዑ❤❤

  • @mennabekele5985
    @mennabekele59855 күн бұрын

    Doctor 🎉 I appreciate you 👏👏👏

  • @zewditu1735
    @zewditu17355 күн бұрын

    ሰላም መቅደስ ስራሽን አክባሪ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ❤🎉❤🎉

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k3 күн бұрын

    እባካችሁ ዶክተር ሁሌ ያስተምረን. ዶክተር አትጥፍብን የኛ ኩራት

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs3 күн бұрын

    Thank you doctor wedagenehe i never compre my life with ohers i iove my single life i don't have to be rich i stay away from judgemental and negative people

  • @FaithHope-x2j
    @FaithHope-x2j3 сағат бұрын

    God bless you Dr ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameyasin-gf5qo
    @mameyasin-gf5qo3 күн бұрын

    ዶ/ር ወዳጄነህ የተወደድክ ድንቅ ሰው ነህ ማርያምን እንዴት እንደምወድህ

  • @Elhame5544
    @Elhame55443 күн бұрын

    Dr wedajeneh siyawera welo biyadr aytegebm ❤❤❤❤

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu60223 күн бұрын

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ አገላለፅ እራሴን እንዳይ አደረከኝ ተባረክ

  • @winniekifle6705
    @winniekifle67053 күн бұрын

    Thank you for sharing Doctor Wedajeneh

  • @yafilms2169
    @yafilms216916 сағат бұрын

    መቅዲ ምርጥ አቅራቢ ዶር ወዳጄ ድንቅ መካሪ 🙌

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59954 күн бұрын

    ዶ/ር በጣም የሚመችኝ ስው ነው በተለይ የእግዚአብሔር ቃል ሲያስተምሪ እግዚአብሔር እርጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ❤❤❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk2 күн бұрын

    ድንቅ ትምህርት❤😊 የስኬት ትርጉም ለህብረተሰቡ መስተማር ማስተማር ግድ ነው❤❤😊😊😊

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu96944 күн бұрын

    D,r መልካም መካሪ በእውነት መልካም ስው

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile44613 күн бұрын

    what a lovely talk was that! thank you Doctor!!

  • @junefirst500
    @junefirst5005 күн бұрын

    መቅዲዬ፡ ቆንጅዬ፡ ተባረኪ፡ ከነቤተሰቦችሽ! ዶ/ር፡ ወዳጄነህ፡ ምርጥ፡ ነህ፡ እኮ! ሰዎችን፡ በፍቅር፡ ልያዝ፡ ብለህ፡ በተሳዳቢዎች???

  • @debrituashagrie5045
    @debrituashagrie50455 күн бұрын

    Thank you Dr wedagne That is True!’

  • @amlesetalemu7708
    @amlesetalemu77085 күн бұрын

    thank you Dr

  • @meftahhelillahmed446
    @meftahhelillahmed4463 күн бұрын

    ❤❤❤❤መቅዲምርጥሰውአቀረብሽ ይመችሽአቦ በቀጣይ ደግሞ እህታችን የትነበርሽን አቅርቢልንበናትሽ

  • @user-lv5ru6zx7h
    @user-lv5ru6zx7h5 күн бұрын

    ዶክተር እናመሠግናለን

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha40324 күн бұрын

    ኢትዮጵያን በዉጭ ሀገር ሳይቀር ኑሮን ቀለል ማድረግን መማር አለበት።

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    3 күн бұрын

    የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @zewduwoldemichael2029
    @zewduwoldemichael20294 күн бұрын

    ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው።በየትኛውም መድረክ ቀርበህ የምትናገረው ሀሳብ ሁልጊዜ በህይወቴ ትምህርት ሆኖ ያስተምረኛል።አመሰግንሀለው።

  • @girmahaile6474
    @girmahaile64744 күн бұрын

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g3 күн бұрын

    Amazing human being!

  • @boontuudabalaabalchaacom2007
    @boontuudabalaabalchaacom200718 сағат бұрын

    Dr Wodajeneh 🙏

  • @iloveessey
    @iloveessey5 күн бұрын

    ዶክተር ወዳጄነህ ማህረነ , በጣም ድንቅ አስተማሪ አነቃቂ ሰዉ ነህ , ስራህ ሁሉ የተሳካ እንዲሆንልህ እመኛለሁ , እባክህን ብቻህን ባዶ ቤት ለምን ትቀመጣለህ ለምን አታገባም ብዙ ሴቶች በንግድ አለም የተሠማሩ ወይንም የተማሩ እዛዉ አጠገብህ አዲስአበባ ዉስጥ ሞልተዋል አንተን የሚመጥኑህ አንድዋን መረጥ አድርገህ ብቻህን ከምትቀመጥ አግባ የሚያምርብህም ሰዉም ደስ የሚለዉም ስታገባ ነዉ

  • @Robel_fisseha
    @Robel_fisseha2 сағат бұрын

    ስኬት ላይ ያስቀመጥከው defnition በጣም ምርጥ ነው

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76985 күн бұрын

    True letesenbeti yaregeni 🎉🎉🎉

  • @genetgebre3041
    @genetgebre30414 күн бұрын

    Thanks Mekdi and Dr. ወዳጄነህ

  • @lilyberhe3244
    @lilyberhe32445 күн бұрын

    Ebs በርቱልን እንወዳችሁአለን

  • @Yosefyefrezaf
    @Yosefyefrezaf5 күн бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @motumad
    @motumad5 күн бұрын

    Dr ❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemkassa4665
    @betelhemkassa46654 күн бұрын

    Dr. Wedajeneh always delivers with his deep and spiritual thoughts! This topic was much needed for me to listen today, stay blessed brother!! I wish I had a fraction of your wisdom!

  • @abebadarege7643
    @abebadarege76435 күн бұрын

    የተባረክ ነህ መቅዲዬ የኔ ጨዋ

  • @yoditewuob

    @yoditewuob

    5 күн бұрын

    ጨዋ 😏😏

  • @user-yv8ue6rq5z
    @user-yv8ue6rq5z3 күн бұрын

    ❤❤❤❤ በማሪያም ❤❤

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa78175 күн бұрын

    Dr wedajeneh Thank you for your constructive thought of life.

  • @wirohode506
    @wirohode5065 күн бұрын

    Doctor wedajenehin alemadenek ayechalim tebarek

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ዊሮሆደ

  • @Dior768
    @Dior7685 күн бұрын

    ❤❤❤ thank you❤❤❤

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    3 күн бұрын

    የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @salome5498
    @salome54985 күн бұрын

    Thank you Dr Wodajeneh! we have to enjoy life in the principle of simplicity!!!!

  • @fifilove2515
    @fifilove25155 күн бұрын

    ዶክተርዬ አደበትሕ አይጠገብም እናመሠግናለን ❤ ወርቃማ ሀሳቦች ለምን ቀረ ግን ከፍቅር ጋር የምታዘጋጀዉ???

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1fКүн бұрын

    We love you 💜💜💜💜💜

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s4 күн бұрын

    ዶ/ር የህውቀት ጥግ አተህ ብዙኡ ስላየኸ ምቾት ምን እደሆነ ታውቀዋለ አኡን እኮ ያስቸገሩ አላህ ትንሽ ዱኒያ የሰጣቸው ሰወች ናቸሁ

  • @senaytkebret5014
    @senaytkebret50143 күн бұрын

    በጣም ጀግና እትየጵያዌ

  • @semerebirru276
    @semerebirru2764 күн бұрын

    What a great advice

  • @user-sx6kx9pe4g
    @user-sx6kx9pe4g4 күн бұрын

    waweeeee amazing

  • @jojolove791
    @jojolove7912 күн бұрын

    Doctor ❤❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright88845 күн бұрын

    Thank you my dear doctor this is the reality that is my nature too I reached the top but now I am decline but I am still OK but my wife is to the reverse wishing for ever.... 2 different nature

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169Сағат бұрын

    Wow amazing ❤❤❤❤❤❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew9745 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ዜጋ መሆን የሚያኮራው ኢትዮጵያ ስለ ተወለደ ብቻ ሳይሆን የሃገሪቱ ታሪክ በደንብ የሚያቅ፣ ሁሉም ክልልና ባሕል ያዬ፣ የበለጠ proud ሆኖ ለሌሎች የውጭ ዜጎችም ለማስረዳት ይችላል። በአሁኑ ጊዜ ከአንዳንድ ኢትዮጵያውያን የውጭ ዜጎች ስለ አገራችን ያውቃሉ።

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera62434 күн бұрын

    ዶ/ር ወዳጄነህ ስወደው

  • @hudhudsabaa5900
    @hudhudsabaa59002 күн бұрын

    Yealem wancha yegebahal doktor wedageneh

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o5 күн бұрын

    thank you dear that is R

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos87684 күн бұрын

    Thank you Dr. Yes who we are working care giving is the best even they didn't pay us I am the one, so I am happy & help my self too.

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega36405 күн бұрын

    ልክ ነው እራሱ ያላወቅ ሰው ጉራ ሳይኖረው አለኝ መናቅ ባሕሪችን የብዞቻችኝ ጥሩ አይደለንም ስቄት በብዙን መንገድ በየነቀኑ። ራሴን መቻለ

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    3 күн бұрын

    የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @hudhudsabaa5900
    @hudhudsabaa59002 күн бұрын

    Grum saw betam batam denk saw doctor wedajeneh

  • @hassetdino7413
    @hassetdino74135 күн бұрын

    እኔ የጠፍብኝ ነው እውነት ይህ ነው!

Келесі