//ዙረት// ሼፍ መክብብ አዲስ የከፈተው ብዙ የተባለለት ዘአል -ኬሚስት ሬስቶራንት //እሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 235

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir5 күн бұрын

    እኔ በሃገሬ በኢትዮጵያ ተስፍ የማደርገው በኢቢኤስ ቲቫ ሳያት ብቻ ነው😢❤

  • @hailuyoftahe6236

    @hailuyoftahe6236

    3 күн бұрын

    የህዝቡን 10% አይሆንም እነሱ እየቀረፁ የሚያሳዩን የቅንጦት ህይወት አትሸወጂ ሲስተር

  • @michaelm1440

    @michaelm1440

    3 күн бұрын

    @@hailuyoftahe6236በጣም ትክክል ብለሀል የህዝቡ ኑሮ ምን ያህል እንደተራራቀ ያሳያል አሁን middle class ጠፍቷል ሁለት ጫፍ እና ጫፍ ነው ያለው!

  • @user-kg8ft7mz7w

    @user-kg8ft7mz7w

    Күн бұрын

    ቅንጡ ቅንጡዉን አዎ😂😂

  • @MekdesTaye-777a
    @MekdesTaye-777a5 күн бұрын

    ተደነኩ ተደመምኩ WOW ሼፍ መክብቤ በጣም ነው የምታኮራው🙏እንዳንተ አይነት ታታሪ ኢትዮጲያዊ ወንድም ስላለን ኮርተናል! ልጆችህም እንዳንተ አይነት አባት ስላላቸው መኩራት አለባቸው❤ እምዬ ኢትዮጵያም እንዳንተ አይነት ጀግና ልጅ ስላላት ኮርታለች ❤ አሁንም ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @genettamirat1795
    @genettamirat17955 күн бұрын

    መክብቤ ወዳጄ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይሁንለት ከዚህ በላይ ዳርቻህ ይስፋ 😍🙌🤗

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema69445 күн бұрын

    ሸፍ መክብብ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ድሆችንም የምትደግፍ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መቅድየ ፍልቅልቕ እንጆይ ፣

  • @sisaylemma3894
    @sisaylemma38944 күн бұрын

    ሼፍ መክብብ ሃገሬ እንዳንተ አይነቱን ጀግና ነው የምትፈልገው።ለካስ ሃገሬ እኛ ነን የአለም ምርጦች ብለው የሚመጻደቁትን ነጮች እንደ መክብቤ አንቀጥቅጥ ጀግኖች አሏት ። ምንም እንኳን ፕሮፌሽኔም ውሎዬም ከምግብ ስራ ጋ ባይገናኝም አስደምመህኛል ኮርቼብሃለው።የሃገሬ ምርጥ ልጅ ነሕ።

  • @SelamMeaza
    @SelamMeaza5 күн бұрын

    እጂግ በጣም ግሩም ነው ፍዝዬ ነው ያየኃችሁ ግን በዚሁ አጋጣሚ ሼፍ መክብብ pls ብታስተምረኝ በዚያውም የፅዳት ስራዎችን እየሰራውልህ

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w4 күн бұрын

    ሌላ መስማት ማየት አልፈልግም የታየኝ የመቅዲ መስቀል ነው ዋው ውበት 🙏

  • @MmMm-uu8dr
    @MmMm-uu8dr3 күн бұрын

    ኡ አላህ ይጨምርልኸ ሰው ተምሮ በተማረው አገሩን ከሌላው አለም ጋ እኩል ማድረግኸ በጣም እናመሰግንሀለን እዲሁም ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች እንግዲ እኔ ሰመጣ አጉበኘዋለው ዘመዶቼ እዛ ስለመጡ እጋብዛቸዋለው ኢንሻአላህ በመስተንግዶ እደምታስደስቱ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ሼኸ መክብብ በውጭ የምናየውን ባገሬ ስላየው በጣም አመሰግንሀለው ኢቢኤስች በደብ አስተዋውቁለት አላህ ገቢያኸን ይክፈትልኸ

  • @user-fg4mv5ou6o
    @user-fg4mv5ou6o5 күн бұрын

    በእውነት ይለያል ህዝባችን ኑሮው ተለውጦ ለመዝናናት ያብቃን

  • @NahomBirhane-ot8to

    @NahomBirhane-ot8to

    3 күн бұрын

    😂😂

  • @user-sw9vv5xq2m
    @user-sw9vv5xq2m5 күн бұрын

    ሼፍ መክብብ እጅግ የማደንቅህ ኮንፊደንስ ያለህ ባለሞያ ይህ

  • @GZbelong
    @GZbelong5 күн бұрын

    Wow I'm impressed to see this restaurant in back home. The price, the house keeping, the way they serve the food I can't wait to visit this restaurant with my family when I travel ethiopia

  • @bipbip941
    @bipbip9413 күн бұрын

    የመክብብ አድናቂወች ወላሂ እኔ በጣም ነው እምውደም እምየ ኢትዮጵያ እድህ አይነት ሬስቶራት መክፈትክ ኩራት ተሰምቶኛል ብር እኳን ባይኖረኝ አይኔ ጡሩ ነገር አይቸ እወጣለሁ መክብብየ አገሬ ስመጣ የመጀመሪያ ያተ ሬስቶራት መምጣት ነው እምፈልገው እሄን የመሰለ ሬስቶራት እምየ ኢትዮጵያ❤ላይ ስለከፈትክ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe80725 күн бұрын

    ሼፍ መክብብ እጅግ የማደንቅህ ኮንፊደንስ ያለህ ባለሞያ ነህ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Dagi464
    @Dagi4645 күн бұрын

    That’s an upscale 👏👏👏 my Goodness…can’t wait!

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n2 күн бұрын

    ደስ ሲል እንድህ ያማር ነገር ሲታይ ደስ ይላል ለዛውም በሀገራችን ላይ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye37925 күн бұрын

    እግዚያብሔር ሥራህን ይባርከው ኢትዮጵያን ውብ አደርገህ ማሠየትህ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba69245 күн бұрын

    Congratulations Mekibeb.

  • @a.z9309
    @a.z93095 күн бұрын

    I wish Ethiopia is in peace This is excellent place to be I wish I am in Ethiopia in this time.

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus77205 күн бұрын

    Wow shef mekbeb congratulations 🎉 nothing impossible for God

  • @a.z9309
    @a.z93095 күн бұрын

    Very humble and hard working person that is why God's blessing is on you. May God protect you from all kinds of evil people.

  • @bety2338
    @bety23384 күн бұрын

    ጠንክሮ የሚሰራ እነደዚህ ምሳሌ ይሆናል። እናመሰግናለን ሼፍ መክብብ🎉🙏 በጣም ወድጄዋለሁ 🥰👌

  • @simegebrielwoger8309
    @simegebrielwoger83092 күн бұрын

    Amazing but the maximum price 3000 birr must be cheaper for this fancy restaurant. We will check it out when we visit back home for sure.

  • @user-wk2fe1fn9r
    @user-wk2fe1fn9r3 күн бұрын

    በጣም ጀግና ነክ እድሜ ከጤና ይስጥ መቅድዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtelema5175
    @burtelema51755 күн бұрын

    Betame dese yemile newu congregation🎉🎉🎉

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ቡርቴለማ፶፩፻፸፭

  • @KidusEndale-b6b
    @KidusEndale-b6b5 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል🎉🎉

  • @fisehamisganaw424
    @fisehamisganaw4245 күн бұрын

    Wow ,My dear Mekbibe I proud of you as always .It is the restaurant that we can serve at end level of culinary in our country. I wish peace and stability for our beloved country Ethiopia and continue your effort to be Exemplary talented Chef of our country .Excellent May God bless your effort. 👋👋👋congratulations !!!

  • @tewodroscherenet6655
    @tewodroscherenet66555 күн бұрын

    Wow amazing, gud job Mekebeb

  • @fevenashenafi5919
    @fevenashenafi59192 күн бұрын

    GOD BLESS YOU SHEF MEKIBEB

  • @betelhemkassa4665
    @betelhemkassa46654 күн бұрын

    It’s weird and very creative at the same time that he is using labware for the drinks 😅 As someone who worked in the lab, I like it & can’t wait to visit this restaurant 🤩

  • @seblem8882
    @seblem88825 күн бұрын

    I am impressed to the next level

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hlКүн бұрын

    ሼፍ መክብብ እግዛብሔር ይርዳህ በርታ ጀግና ነህ ዋው በጣም ልዩ ነው

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest755 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ነው መልሴ በጣም ደስ ስላለኝ 🤣❤️

  • @merrylissanework5226

    @merrylissanework5226

    5 күн бұрын

    Amennn

  • @zewditu1735

    @zewditu1735

    5 күн бұрын

    አሜን

  • @tigisttemesgen9293

    @tigisttemesgen9293

    5 күн бұрын

    Amen.❤

  • @mulatniguse9588
    @mulatniguse95885 күн бұрын

    ዋው ሼፍ መክብን ከልብ እናመሰግናለን መቅዲ ግን ለምን ብቻሽን ሄድሽ እንደነ የወናስ ሁለት ሆናችሁ ብትሄዱ ኖሮ በጣም ጥሩ ይሆን ነበር።

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 күн бұрын

    ዮናስ ✅ የወናስ ❌

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke19 сағат бұрын

    ማሻአሏህ አላህ ይጨምርላችሁበጣም ያምራል እኛንም እድላችንንያሳምርልን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b3 күн бұрын

    ዋውውው ሸፍ መክብብ እጂህን ቁርጥማን አይካው 🥰🥰👍እኔ ካገሬ ስገባ እጓመኝህ አለሁ ኢሻአላህ በተረፈ በርታልን

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel85185 күн бұрын

    Absolutely Amazing 👏 😍 ❤️ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle91745 күн бұрын

    I never seen romantic food even I'm from Vegas. So amazing and interesting I'll recommend for my clients when they go to Addis. Professionalism is a passion. Thanks

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey84635 күн бұрын

    Realy it is very classy i like it a lot GOD BLESS YOU sir🙏🙏🙏

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa89675 күн бұрын

    እሰይ በጣም ያምራል ❤❤❤

  • @user-hv2tm7jt5o
    @user-hv2tm7jt5o4 күн бұрын

    በጣም የሚደንቅ ፈጠራ እና አቀራረብ ነው በየምግቡ ላይ የምትሰጠው ማብራሪያ ደግሞ ምን ያህል ምግብን በእውቀት እንደምትሰራ እንድገነዘብ አድርጎኛል ገና ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo27775 күн бұрын

    ebs አብዛኛውን ፕሮግራም ባልከታተለውም የቤተሰብ ማገናኘት: አዲስ ምእራፍ እና የሼፎቹን ፕሮግራም እከታተላለሁ:: ፕሮግራሙ ላይያየሆቸውን ኢትዬጲያውያን ሼፎቹን በጣም አደንቃቸዋለሁ የሚገርም ችሎታ ነው ያላቸው:: ሼፍ መክብብ እንኳን ደስ ያለህ ...Amazing Restaurant....ይህን አይነት ሜኑዎች ባገራችን ማየት በጣም ደስ ይላል ...እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ሃገራችን ስመጣ ከነ ቤተሰቤ የምጎበኘው ሬስቶራንት ነው Boston, MA

  • @wungel
    @wungel30 минут бұрын

    እኛም ኮራን በናንተ የተባለውን ላንተም ብለናል ጀግና ነክ🙏 ሳይ እራሱ ውጪ ያለ ሆቴል እየመሰየኝ እኮ ነው

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd4 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህይባርክልህ ሸፍ መክበብ ባአማረኛ ብትናገርጥሩነበር አንዱን ሳላቀው ቪድዩው አለቀ

  • @chuchubanjaw3312
    @chuchubanjaw33125 күн бұрын

    Wow amazing good job Mekebeb Thanks

  • @selamfessha3136
    @selamfessha31365 күн бұрын

    Absolutely amazing

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa94 күн бұрын

    Wow this is so nice and wonderful 👍👍👍 shefi Mekbib I am proud of you. Be blessed keep it up.

  • @DechasaLeta
    @DechasaLeta2 күн бұрын

    #እኔ_ከልቤ_በሐገሬ_ሰው_በኢትዮጵያዊ_ጀግና_ይህ_ሲከፈት_ደስ_ብሎኛል_መክብብዬ_እወድሃለሁ ።❤❤❤

  • @adonyasendeshaw9911
    @adonyasendeshaw99112 күн бұрын

    ደስ ሲል እንድህ ያማር ነገር ሲታይ ደስ ይላል ለዛውም በሀገራችን ላይ

  • @Libanos
    @LibanosКүн бұрын

    I love firfir end of story !

  • @niyatm.3938
    @niyatm.39383 күн бұрын

    ሼፍ መክብብ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @leulmillion
    @leulmillion5 күн бұрын

    “Chef Mekbeb, you are amazing. I will come and eat at your restaurant when I visit Ethiopia in December. It is a nice fine dining restaurant.”

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities234 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰

  • @bigd1857

    @bigd1857

    4 күн бұрын

    ፓስተር መሆንህ ነው? ሁሌ አትርሱኝ ምንድነው? Everything has time, place & condition!!

  • @user-pk1xg2tt5h

    @user-pk1xg2tt5h

    9 сағат бұрын

    አሚንንንንን

  • @FetyaHassen-zl1zc
    @FetyaHassen-zl1zc5 күн бұрын

    Allah yichemrilh chef mekbib good job good luck

  • @selamawitzewdie120
    @selamawitzewdie1205 күн бұрын

    Chef mekibib congratulations! We are happy to see you in this level It’s beautiful restaurant and wonderful service! We will come and eat this food! God bless you more!!!!! We love you❤

  • @tigisisay
    @tigisisay5 күн бұрын

    just wow its amazing i am proud of you 🙏

  • @melodihabeshastyle8153
    @melodihabeshastyle81535 күн бұрын

    Betam mewdew chef ❤❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @መሎዲሀበሻስታይል

  • @relaxatiomusica
    @relaxatiomusica5 күн бұрын

    What a beautiful place to be!? Can't wait to visit you Mek.

  • @betselotbetsi2803
    @betselotbetsi28035 күн бұрын

    He Is My Favorite Chef I follow Him❤❤❤

  • @pola271
    @pola2713 күн бұрын

    This is the next level. I remember that cartoon character who is passionate about food. It's true THE ALCHEMIST.

  • @sophiamedhaniemaekele3391
    @sophiamedhaniemaekele339120 сағат бұрын

    So Amaizing i will comme oneday in your Restorant 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍

  • @Shalome235
    @Shalome2355 күн бұрын

    ሼፍ መክብብ ዋው ይሳካልህ

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas89804 күн бұрын

    God bless Amazing chef

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa3 күн бұрын

    Wooow woooooooow Unkani geta redake shef mekbeb❤❤❤❤❤❤

  • @liduofficial6305
    @liduofficial63054 күн бұрын

    Wow ሼፍ መክብብ am proud of u Congratulations❤❤

  • @selamlove7d
    @selamlove7d5 күн бұрын

    ዋው ሸፍ መክብብ ተለያለህ መቅዲ ግን ይህን ሁለ በልተሽ እንዳፈነጂ ሀገረ ስመጣ ብታስተምረይ ደስ ይለኛል

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy20535 күн бұрын

    By the way does the cameraman get some food to eat or just capture your video and engage with his Shiro home.

  • @yohanesabate1219

    @yohanesabate1219

    5 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @sarasetegn6433
    @sarasetegn64334 күн бұрын

    Wow betam ነው ያስገረምከኝ bertaaa

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj86565 күн бұрын

    Is it franchise restaurant or??? Because I know the name another country. Please ሼፍ መክክብብ tell us about your restaurant

  • @titiyababe9490
    @titiyababe94902 күн бұрын

    Wow wow wow i can't wait to try it 😻🙏

  • @ZekAlem
    @ZekAlem5 күн бұрын

    ዋው ዋው እድግ በሉ

  • @seli1719
    @seli17192 күн бұрын

    thats really great

  • @ritahenry3013
    @ritahenry30134 күн бұрын

    Chef Mekbebe I am very amazed of your restaurant its very nice , high quality , and shows how much effort and time you have given. I would like to give you recommendations regarding the tapes on the spice jars , there are stickers on Amazon with different spice tag name which would be better for display . Wish you the best .

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi94565 күн бұрын

    Chef 👨‍🍳 mekbeba you are a Amazing Blessed 🙌 Chef God bless your life forever 🙌🛐🔥

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu31925 күн бұрын

    I just want to know and excitedly is it affordable? Looking forward to see it ❤

  • @Teddyyiz
    @Teddyyiz5 күн бұрын

    Amazing!!!

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f5 күн бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዎጋ ሁሉን ሰው ሚያካትት ቢሆን ለምን አገራችን ምርት አለ ማምረትም አቅርቡት አገርንም ህብረተሰብንም መጥቀም ቢሆን ዋናው ዋጋ ለማንኛውም በርቱ ዎጋሁሉንሚያካትትቢሆንሰውለምንአገራችንምርትአለማምረትምአቅርቡትአገርንምህብረተሰብንምመጥቀምቢሆንዋናውዋጋለማንኛውምበርቱቤተሰብ

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 күн бұрын

    ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel84825 күн бұрын

    WOW ደስ ይላል

  • @hailuamsalework8997
    @hailuamsalework89975 күн бұрын

    great!

  • @user-lb3it4po5g
    @user-lb3it4po5g4 күн бұрын

    በቃ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤❤ congra

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb5 күн бұрын

    Congratulation chef’❤ እንደምታሰለጥነኝ ተስፋ አደርጋለሁ ትምህርት ቤት አለህ?

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework52265 күн бұрын

    What about the booking I don't understand but mekbeba good job keppit up bro❤❤❤

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt96905 күн бұрын

    Amazing chef

  • @abenezerolana9044
    @abenezerolana904422 сағат бұрын

    Wow!!!! Wow🫢🤔👌👌👌no words chef Mekbib

  • @neonomad1939
    @neonomad19394 күн бұрын

    Great addition to the Addis dining scene. Very innovative indeed. I reckon it could use a bit more lighting though. Gl chef!!

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael48145 күн бұрын

    CHEF MEKIBIB IS APPLYING KITCHEN CHEMISTRY. WONDERFUL CHEF.

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere39825 күн бұрын

    Sooo great❤❤

  • @hailudesha5803
    @hailudesha58035 күн бұрын

    Well done 🎉

  • @user-wc4my4zi2q
    @user-wc4my4zi2q3 күн бұрын

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @Bellazekichen
    @Bellazekichen5 күн бұрын

    ያገራችን ጐረደን ራምሴዬ ❤🎉

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay75333 күн бұрын

    Wow it’s amazing

  • @asiyalenty2248
    @asiyalenty22485 күн бұрын

    Congratulations 🎉

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y5 күн бұрын

    Wow, so beautiful❤

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa16324 күн бұрын

    በዘመኔ እስከ አስከ አሁን በምግብ መጠበብ በዚህ ልክ በአለም ላይ አላየሁም::

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu83895 күн бұрын

    ያምራል❤❤❤

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt96905 күн бұрын

    Amazing chef like ያንሰዋል wow 🎉❤

  • @emantube19
    @emantube194 күн бұрын

    ሚገርም ናዉ አገረችን ዉስጥ ኢናደዚህ የለ ሼፍ ሮመንቲክ ናዉ ሼፍ መክበብ በጠም የመደንቃዉ በርታ ጎቦዝ

  • @winniekifle6705
    @winniekifle67055 күн бұрын

    My favorite Chef

  • @kedir.3068
    @kedir.30685 күн бұрын

    Wow🎉🎉

  • @BisratTsegaye-to3tj
    @BisratTsegaye-to3tj4 күн бұрын

    WaaaaaAaw.ameyzing ...

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv4 күн бұрын

    Amazing

Келесі