ከፍቅር እስከመቃብር የማይተናነስ የአመቱ ምርጥ የፍቅር ታሪክ || ክፍል-1

Музыка

Best love story of the year. Part-1. የአመቱ ምርጥ የፍቅር ታሪክ። ክፍል-1። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
የመጀመሪያዬ ነሽ የተባለችዋ ልጅ 9ኛ ሆና ራሷን አገኘችዉ።
3ጊዜ ሽማግሌ ተልኮባት ልጅህን ለልጄ ተብላ ያላገባችዋ ልጅ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና Whatsapp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 106

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadikАй бұрын

    የዚህ ታሪክ ሁለተኛዉ ክፍል ሊንክ ነዉ kzread.info/dash/bejne/ZGZ1y7OmYZe8paQ.html

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    20 күн бұрын

    ማርያምን አሥበሺዋን ባሥራአድ አመት አየ ጭቅላት እኒ ሳይማሩ ሢያሥተምሩኝ ሳይጎልብኝ አሥበሺዋን ድቁርናየን ሺትቤት ለማጠብ አልማርምአልኩ አገቢሥባል እብኢአልኩ እጭ ብቻ ፍጣሪ ይመሥገንሞሉጤነኛነኝ ❤❤❤❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097Ай бұрын

    ወላሂ በጣም ብዙ ታሪክ ሰምታለሁ አች ግን ትለያለሽ ጀግና ሴት ነሺ አብዛሀኛው ሴት ግን ህይወት ከበደን ብለው ተስገብግበው ሴተኛ አዳሪ ይመርጣሉ አች ግን ወላሂ ቃል አጣሁልሽ በምን ቃል ልግለፅሽ እህቴ እስኪ ሴቶች ተማሩ ከሰው ህይወት በአብዛሀኛው ሴተኛ አዳሪ አትዘፈቁ

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g2 ай бұрын

    አለምዬ እነደዛሬ አዝናንተህኝ አታውቅም ጨዋታ ታውቃልህ ግማሽ ከንፈር ያልካት ቃል ወደኋላ መለስከኝ ጎበዝ ነህ ሁሉንም መሆን ትችላለህ እንደምታቀርባቸው ሰዎች ማለቴ ነው መልካም ሰው ነህ በርታ

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t2 ай бұрын

    ስም አወጣሁልሽ. አትጠገብ ብዬ በእውነት እግዚአብሔር. መልካሙን ሁሉ. ያድርግልሽ. ውዴ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua2 ай бұрын

    ማርያምን ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ብዙ አርአያ ያደረኳቸዉ ጀግና ሴቶችን አዉቃለሁ አንቺ ግን ከሁሉም ትለያለሽ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ጀግና ነሽ።

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o2 ай бұрын

    ጠንክረን ሒደን ሒደን መሰናክል ሳይበግሩን ሁሉን አልፈን መርጠን አንዳን ተከሲስ ወንዶች ላይ እንወርቃለን ፆፆት ይተርፈናል 😢 መጨረሻዉን እስክሰማ ጓጉቻለሁ

  • @HayahHayah-sp3vz

    @HayahHayah-sp3vz

    25 күн бұрын

    በጣም ልጅ እያለን ጠንክረን አልፈን ትልቅ ሰዎች ስንሆን😢

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    20 күн бұрын

    በጣም ማርያምን ምክኒያቱም ገላችንን ይፍልጎና ገላችሢያገኞ አይፍልጎንምየማንም አሥሙሳይ የማንም ልቅምቅም አያቅም የሠውልክ ❤❤❤❤

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915Күн бұрын

    የሚገርም ጥንካሬ ነው አሁንም ፈጣሬ አሁንም ፈጣሬ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤ መቸ ነው ከስደት ተመልሸ የእኔን ም የማወጋቺሁ ይቀለኚነበር 😢

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i2 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ሴት ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን❤

  • @user-mt1tr1ob8e
    @user-mt1tr1ob8e2 ай бұрын

    መጨርሻውን ክፍል እስኪ ለቀቅ ልቤ ተንጠልጥለዉአል ጌታን አቤት ጥንካር እውይይ 🥹🥹🥹😌😌😌😌

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 ай бұрын

    አቤት በየቤቱ ያለ ጉድ እሚገርም ታሪክ አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🙏🥰

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeruАй бұрын

    አቤት አለምየ ሠወችን እደምሠማ ፈጣሪበምትሻው ሁሉ ይሥማህ

  • @saniya6860
    @saniya6860Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ወላሂ ጀግና ነሽ የሚገርመው ስራ ከጨረስኩ መጥረጊያ ይዘሽ ቁቁሚ ትለኝ ነበረ ስትይ ካፍሽ ሳትጨርሺ እንደ አረብ ሴት ነበር ያልኩት በጣም ያሳዝናል

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse68722 ай бұрын

    ጥረትሽ ጥንካሬ ፅናትሽ ችሎታሽን አለማድነቅ አይቻልም/ጎበዝ ነሽ ግን ምንም ጠንካራና ጥንቁቅ ብንሆንም በሆነ በህይወት በፈተና እንወድቃለን ;ሰዎች ነን አቅማችን ውስን ነው ::ህይወት ይቀጥላል መልካሙን ተመኘን

  • @amentube2416
    @amentube24162 ай бұрын

    ፍቅር በራሱ እኮ ፊዚክስ ነው😂😂😂

  • @gassking6849

    @gassking6849

    Ай бұрын

    ፊዚክስ ይቀላል እንጅ😂😂😂

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem45372 ай бұрын

    እኔኮ እራሴን ባላማ ደረጃ ከሴቶች አደኛ ያረግሁትን እደዚች አይነት ጂግና ሴቶች ሲመጡ ሁለተኛና ሶስተኛ ያደርጉኛል 100/ አድናቂሽ ነይ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigemekuria8370

    @tsigemekuria8370

    Ай бұрын

  • @user-rd7ig1zn5m
    @user-rd7ig1zn5m20 күн бұрын

    ይሄ ታሪክ የኔን ታሪክ ጭምር ነዉ ገጠር ቤተሰቡ ሊድረኝ ነበረ ግን ከዛ ገና በልጅነቴ ነበረ ወደ ስደት የመጣሁት ግን እዚህ ከመጣሁት ከባድ ፈተና ነበረ የገጠመኝ 😢😢😢😢ሂወት እጅግ ከባድ ነዉ የምር

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t2 ай бұрын

    ዋዋ ጠንካራአ ሴት ነሽ እማየ

  • @emebetkebede6188
    @emebetkebede618825 күн бұрын

    She id so special. I like her courage

  • @jesusking3536
    @jesusking3536Ай бұрын

    Betam jegna sat ayzoshe berchi Egzabhar amlak kanchi gar new❤

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s2 ай бұрын

    Good job❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete85832 ай бұрын

    ወይ እንደ እዚ አይነት ስሰማ ለመጀመሪያዬ መጨረሻውን ለመስማት እንድ እኔ የቸኮለ ❤❤❤

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn42 ай бұрын

    እኔ አሁላይ ያለሁበት ስሜት ነው ህህህህ😢😢😢

  • @woineygetachew940
    @woineygetachew940Ай бұрын

    Wow ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v2 ай бұрын

    ጀግና ጀግናነሽ ያሳለፍሽው ዛሬ ያለሽበት ግን በፍቅር ስኬታማ ያሎንሽው ያንቺ ያሎነን ያገባን ሰው እግዚአብሔር ስላልፈቀደ አገባ ሊያውም በተክሊል ነግ በኔ ነው እኮ

  • @YitayshAlamere-jl7fp
    @YitayshAlamere-jl7fpАй бұрын

    Part 2 plsss

  • @user-hira247
    @user-hira2472 ай бұрын

    Er ketay🥰🥰🥰

  • @user-po1uu1ix6l
    @user-po1uu1ix6l2 ай бұрын

    Yetemewazeze tarik new yezarew

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471Ай бұрын

    Ke ehitesh mathije sewu bit genahu beza ewunet aymeselegnm

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik2 ай бұрын

    የመጀመሪያዬ ነሽ የተባለችዋ ልጅ 9ኛ ሆና ራሷን አገኘችዉ። 3ጊዜ ሽማግሌ ተልኮባት ልጅህን ለልጄ ተብላ ያላገባችዋ ልጅ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ።

  • @MmMm90-ok6ob

    @MmMm90-ok6ob

    2 ай бұрын

    ነናይ ኑሮ ነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነና ነ

  • @ZebenayMengistu-wb3nx
    @ZebenayMengistu-wb3nx2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen24962 ай бұрын

    ልብ አንጠልጣይ😢

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo93752 ай бұрын

    በፈጣሪ ልብ አጠልጣይ ታሪክ

  • @clickcell4333
    @clickcell43332 ай бұрын

    በተክሊል ያገባት ሴት እያለች ከእሱ ጋር ማውራት አስፈላጊ አነበረም አጢያትም ነው የአገቡ ወንዶችን እኛ ሴቶች በፊት እወደው ነበር እያልን ምንጃጃለው ነገር ይገርመኛል ለክፍል 2 በሰላም ያድርሰን::

  • @HaymanotMesfin-he1gt
    @HaymanotMesfin-he1gt2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80202 ай бұрын

    ሃሃሃሃ ግማሽ መንገድ

  • @user-dm7li3mq3l
    @user-dm7li3mq3l2 ай бұрын

    እኔም ያንችው ጉድ ደርሶብኛል😢

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80202 ай бұрын

    ያጉዋጉዋል ታሪኩ

  • @marrym8549
    @marrym85492 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @onedaygoodjob3325
    @onedaygoodjob33252 ай бұрын

    ጀግና ሴት በያታለሁ

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu75902 ай бұрын

    vibrate..ኢቫበሬት😅😅

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v2 ай бұрын

    እግዞ🙄😂😂😂😂አንዳንድ ወንዶች

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936Ай бұрын

    የሴትነት እና የውስጥ ጥንካሬ ውሃ ልክ ነሽ❤ አይዞሽ በፍቅር ሕይወትሽ በገጠመሽ ፈተና...ግን እንደለመድሽው በርቺ.. ሕይወት ይቀጥላል- እግዚአብሔር በመልካም ሰው ይካስሽ! በትምህርቷ ጉዳይ÷ ወገን financially እንደግፋትና university ትምህርቷን ምትቀጥልበትን መንገድ ብናመቻችላት ማን ከእኔ ጋር ሚቆም አለ?! ይህችን የመሰለች የጥንካሬ እና የፅናት ምሳሌ ማገዝ÷ ቤተሰብን አገርን ማገዝ ነው❤ please ይህ አሳብ ያላቹ ከዚህ comment በታች ፃፉልኝ...አዘጋጆችም ልጅቷን ባማገናኘት ሆነ በማስተባበር ብታግዙ፣ መልካም ሥራ ለራስ ነው! በተረፈ በርቺ- እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ! መልካም ልብ ያላቸው ሰዎችን ይቀስቅስልሽ ውድ እህት❤

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25612 ай бұрын

    በጣም የሚያጓጓም የሚያሳዝንም ታሪክ ነው የመጨረሻውን ለማወቅ ጓጉቼአለሁ

  • @abichgosa3420
    @abichgosa3420Ай бұрын

    እረ በወላዲቶ ትለያለሸ ጀግና

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr2 ай бұрын

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ መቼ ደርሶ ሳምት

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8xАй бұрын

    ስራ ጨረሸ መጥረጊዉን ይዘሽ ቁሚ አለች ጉድ ይሄኮ የሸይጧን ታምረ የወረደባት ሆናነዉ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu2 ай бұрын

    ትለያለሽ

  • @lidacall256
    @lidacall2562 ай бұрын

    Katyi

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286Ай бұрын

    ሳምንት ማቼ ነው😊😊😊😊 omg

  • @ZebenayMengistu-wb3nx
    @ZebenayMengistu-wb3nx2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂

  • @MahlietTsige
    @MahlietTsigeАй бұрын

    ጀግኒት

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake2 ай бұрын

    ሁለተኛውን ክፍል እባካችው 😢😢😢😢

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m2 ай бұрын

    መጨረሻ ጓጎሁ ልጅቷ ሥርአቷ

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m2 ай бұрын

    መቼ ይሆን ክፍል ሁት የምትለቁልን ድንቅ ሴት ናት

  • @delleorks903
    @delleorks903Ай бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @amentube2416
    @amentube24162 ай бұрын

    የምር የቱርክ ሙቪ እንኳን እንዲ አላጏጏኝም ወቸ ጉድ🤔🤔🤔

  • @Omi3456
    @Omi34562 ай бұрын

    ወደን ነው እዴ የአረብ መዳም ትግደለን የምንል ❤❤❤👈 የሃበሻ መዳሞቺ ተው አላህን ፍሩ

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn42 ай бұрын

    2አመቴ💔💔

  • @user-td6bw1vf9o
    @user-td6bw1vf9o2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @Samitrghh
    @Samitrghh2 ай бұрын

    Hi

  • @user-te1qm1zl9j
    @user-te1qm1zl9j2 ай бұрын

    በጣም ያሰለቻል ታሪኩ በጣም ያስጠላል

  • @likukebede8440
    @likukebede84402 ай бұрын

    ለመሆኑ ፍቅር እስከ መቃብር ከዚህ ጋር ምን አገናኘው????

  • @user-je5ty5jj8x
    @user-je5ty5jj8x2 ай бұрын

    ❤😂😂

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu32882 ай бұрын

    ወድን ያመነ

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    20 күн бұрын

    ሁሉም አደሉም አዳድወዱችን ያመነበቁሞሞተ

  • @user-hu7vt3or6s
    @user-hu7vt3or6sАй бұрын

    ከሐገር ወጥቼ ይህ ፕሮግራም ለረጅም ግዜ እየተከታተልኩ አልነበረም ከፌስቡክ አጭር ቪዲዮ አይቼ ነዉ የመጣሁት

  • @zeharakassie5384
    @zeharakassie53842 ай бұрын

    Yene bite.....

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q2 ай бұрын

    ግማሽ ከንፈር😂😂❤ኣለምሰገድ በሳቅ

  • @fyyd9676

    @fyyd9676

    2 ай бұрын

    😅😅😅

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    2 ай бұрын

    ግንማሽ ከንፈር ይቻላል መሳሳም😂😂😂እኔከተፈጠርኩ አንድ ሠዉስሞኛል እሱም ሳላስበዉ😂😂😂😂ግንየመጀመሪያየስለሆነጣእሙንምአላወኩት😅😅😅😅

  • @user-ur7hp7sl9q

    @user-ur7hp7sl9q

    2 ай бұрын

    @@user-pt1oh2yf6h ድገሚዉና ኣጣጥሚዉ🙈😂😂

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    2 ай бұрын

    @@user-ur7hp7sl9q የትአግኝቸዉ እኔያለሁመዳምቤት ያንንልጅንም በዚያዉተጣልቸዋለሁ ለእረፍትሒጀነበር😅😅😅😅😅

  • @user-ur7hp7sl9q

    @user-ur7hp7sl9q

    2 ай бұрын

    @@user-pt1oh2yf6h በይ ፈልጊ ሆ🙄🙄 እኔም ብሆን ፈሌግልሻለሁ😁😫😜

  • @hani9864
    @hani9864Ай бұрын

    ያስገቡ ብኝ ሰዎች ምን አስገቡብሽ ግልፅ አድርጊው

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s2 ай бұрын

    እኔ የምምኝልሽ ሰባት አመት ሞሎ ያፈቀርሽዉን ነዉ የምምኝልሽ የሚገባሽም ያ ነዉ

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    2 ай бұрын

    በተክሊል ያገባትስ ምንም የማታቀዉ ልቧ ሊሰበር ነዉ እኮ

  • @marudesta4658
    @marudesta46582 ай бұрын

    A very intriguing story. Being a teacher is a respectable job. But,parents send their kids to school so they could support themselves economically. A teacher not only in Ethiopia but also the rest of the world is not a well paying job and that is the only reason why people look down the teaching profession. The challenge this young lady went through is unimaginable from every angle but she overcame it finally.

  • @user-dh9wg7kj4g

    @user-dh9wg7kj4g

    2 ай бұрын

    I agree 💯

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre68272 ай бұрын

    ይሄን የመነንን ሙስና ታሪክ እባካችሁ ለአዳነች እድርሱልን

  • @selamselina1321
    @selamselina1321Ай бұрын

    ግማሽ ከንፈር ኪኪኪኪኪ አይ ድሮ ሀይስኩል አለፈ ገባ ወጣ መወሰን አለመቻል መፍራት ማለት ነው

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy88292 ай бұрын

    😂😂😂😂 yasqal

  • @teluluadgna..
    @teluluadgna..Ай бұрын

    የማታ ተማራ ኢልፍረም አለው

  • @frieyoutube
    @frieyoutube2 ай бұрын

    እኔም ያራተኛ ሆኜ ነው ያገኘሁት 😢

  • @GanaaatSlam

    @GanaaatSlam

    28 күн бұрын

    😅😅😅😅ይገርማሻል እኔማ 10ኛ ከዛ በላይም ያገኝሁት ግንኮ በጣም ምሎልኛል ካንቺ በፋት ሴት አላቅም ብሎ ግን እግዝአብሄር ይመስገን ቆንጆ ልጅ ሶጥኛል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17092 ай бұрын

    አለምስገድ. አልክሴየ እኔ አንተ ለመግነት እጓጓለው ( እንዳልክን አስፍ. እውነት እንባየ ፈሶ አይቀረም. እኔም እንባ ፊቴን ተልጣል

  • @kukuberhane
    @kukuberhane2 ай бұрын

    1.ክፍል 2 መቼ ነው

  • @user-wc4dz8jq6h
    @user-wc4dz8jq6h2 ай бұрын

    ጠንካራ ሴት ልትሆኚ ትችያለሽ ግን በጣም በጣም ቆዳሽን አዋደድሽ

  • @teri6870
    @teri6870Ай бұрын

    በጉጉት እጠብቃለው❤

  • @user-kz9un7du1s
    @user-kz9un7du1s2 ай бұрын

    Aye wondoch Lejeta gin 1ga nat ene dekamawa bihon sint gize bewodeku Ewut kidus bethog berktshi yederbign yesinatu eleshi nbet

  • @ninanina4000
    @ninanina4000Ай бұрын

    ሚቀጥለውን ክፍል ሪኮመንድ አርጉኝ😢

  • @user-cr6lk5ww8s
    @user-cr6lk5ww8s2 ай бұрын

    እረ 69 የደረስ አለ

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu75902 ай бұрын

    የማይመስል የፈጠራ ወሬ..የሌለ ነገር ነው የምታወራው..ደግሞ part 2 አለው እኮ😅

  • @tinaiema5107

    @tinaiema5107

    2 ай бұрын

    ምኑነወ የፈጠራ ወሬ 😮

  • @ADDISETHIOPIA24
    @ADDISETHIOPIA24Ай бұрын

    WHAT ABOUT THE VIDEO

  • @user-wc4dz8jq6h
    @user-wc4dz8jq6h2 ай бұрын

    የእጅሽን ነው ያገኘሽው አጉል መግደርደር ይህን ያመጣል

  • @peacelove5040
    @peacelove50402 ай бұрын

    ግ ማ ሽ ከ ን ፈ ር?

  • @yoha9614
    @yoha96142 ай бұрын

    I'm halfway, but what I understood I'd is that she has a mental disorder called "attention seeker" at the beginning of her story, she asserted as soon as she left her future prearranged husband house, her mother heard the news and collapsed in shock!!!!! Amazing

  • @setefayisa
    @setefayisa2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew75112 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі