ከ 3 አመት በፊት ሞተች ተብሎ ህዝብ ያለቀሰላት ሴት ከየት መጣች?? ከ 5 ሚሊየን ብሩ እና ከጋብቻው ጀርባ ያለው ሚስጥር። ክፍል2

ከ 3 አመት በፊት ሞተች ተብሎ ህዝብ ያለቀሰላት ሴት ከየት መጣች?? ከ 5 ሚሊየን ብሩ እና ከጋብቻው ጀርባ ያለው ሚስጥር። ከብዙ ፍለጋ በኋላ ተገኘች።

Пікірлер: 3 500

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch3 ай бұрын

    ቪዲዬ ላይ ማመስገን ያለብንን ሰው ሳናመሰግን አልፈናል። የሜሮን የቀድሞ አከራይ የአክስትዋን ቤት በመጠቆም ስለተባበርሽን እናመሰግናለን። ክፍል አንድ kzread.info/dash/bejne/iYaTuMGtaKeop9I.htmlsi=F74RwdQRfTyr_UYK

  • @user-ok4vr7tg8x

    @user-ok4vr7tg8x

    3 ай бұрын

    የኔ ውድ ውድ ወድም ተባረክ ገሮሮዋን አቀህ ለህግ አቅርባት

  • @user-dr1ck3df3m

    @user-dr1ck3df3m

    3 ай бұрын

    እውነት አተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ምክንያቱም የድሆች ወንድም የተሰበረ ልብ ጠጋኝ ጀግና ነክ

  • @user-ok4vr7tg8x

    @user-ok4vr7tg8x

    3 ай бұрын

    በናትክ በቀላል እንዳትፋታት ከእናቱ በላይ ነቀርሳ የሆነች ልጅ ጣለበት ወይኔ ሴት መሆኔን እወደው ነበር በዚች ጠላሁት እራሴን እኔም በባሌ ተበድየ እድሜ ልኬን አለቅሳለሁ እንደዚች ያለም ነቀርሳ አለ አደራህን ለልጅ ድረስለት

  • @tsegaelias4373

    @tsegaelias4373

    3 ай бұрын

    Afer tebela .Temleselet 5 miliyen .hon bela New Altamemechim neber . Hon Leber bela new yekerebechiw . Llam habte Nebereto be Hege endi melsolet yederego . Eso tamo Esachew beso habt endizenano yasazenal .

  • @mulumassa9214

    @mulumassa9214

    3 ай бұрын

    ygremal gen ewnten menagre tetstseto bemetefo seraw kehon ysemesegenal egzabhern yker belgn malt new gen ebakchu legenzeb belen egzabhwr ymaywedewen anaderg tengna sera aydelm ena ebakachu wedelbonachen enmelse yfeterenen egzabhern enfera bzhe aynt ymeta genzeb atefeto tefee newena ebakachu wedelbonachen enmelse yfeterenen amelak enfera hulu besu newenan ebakachu hebertesebachenen anabelashe elalu 😂😂😂

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay69693 ай бұрын

    1.ሲጀመር አልታመመችም 2.የመጡት ሃኪሞች እውነተኛ ሃኪሞች አይደሉም 3. ከአገር አልወጣችም 4. አጭበርባሪ ነች 5.በህግ መጠዬቅ አለባት 6. እሷም ሆነ ግብረአበሮቿ የሚገባቸውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው:: 7. የእነዚህ ሰዎች ፎቶ መደበቅ የለበትም::

  • @user-uf6fz9uv9v

    @user-uf6fz9uv9v

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    3 ай бұрын

    የታከመችበት ፋይል ፣ ሆስፒታል ፣ መቼ እንደበረረች ፣ የት ሀገር ፣እሱ ሁሉ መረጃ የላትም

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    3 ай бұрын

    መጨረሻው መልሱ አለ

  • @jesusislord2367

    @jesusislord2367

    3 ай бұрын

    Yenem Hasab lik endanchi new

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    3 ай бұрын

    @@nefisasemane ሌባ ሌባ ነው ዘረገፈው እኮ።ሌባ ሲካፈል ይጣላል ነው ሚባል ተረቱ

  • @serkserk1091
    @serkserk10913 ай бұрын

    የዚህን ጀግና ጋዜጠኛ ስራዎች ላይክ አድርጉለት

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    3 ай бұрын

    👍👌

  • @toba1854

    @toba1854

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍😍👈

  • @wudiemekuria5386

    @wudiemekuria5386

    3 ай бұрын

    አጅግ አርገን አናመሰግናለን ተባረክ ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @NureyaTemam

    @NureyaTemam

    3 ай бұрын

    ወገኔ አላህ ጤናህ እና ዕድሜ የስጥህ የውነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @meazasibhatu8849

    @meazasibhatu8849

    3 ай бұрын

    ያአንቺ ግፍ ለልጆችሽ እንዳይ ትርፍ ተምበርከሽ ወንድማችን ይቅርታ ጠይቅ ግፍ ነው የሰራሽበት የጠራሽውን ህመም እንዳይመጣብሽ የልጁ ላብ መልሺ

  • @user-ru5us9vf7m
    @user-ru5us9vf7m3 ай бұрын

    ቤት ካላት ቤቷ ይሸጥእና. ይከፈለዉ የምትሉ

  • @Umnayf
    @Umnayf3 ай бұрын

    እንዳኔ ማነው ለዚህ ገዜጠኛ ቃል ያጣለት❤ ሺህ አማት ኑሪልን

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq3 ай бұрын

    በቃ ይሄን ጀግና ወንድማችን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ

  • @dubaidubai1718
    @dubaidubai17183 ай бұрын

    5000ሺ ሰዉ እያየዉ ነዉ ግን ላይክ የለዉም እስኪ አበረታቱት ይህንን ወድማችንን ሂወቱን ሰቶ ነዉ የሜሰራዉ ሁሉ ለተበዳይች የቆመ ጀግና ነዉ ፋጣሬ ይጠብቅህ በሂድክበት ሁሉ

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    3 ай бұрын

    👍👌

  • @awlaw6688

    @awlaw6688

    3 ай бұрын

    አዋን ይጋባዋል

  • @Bobo-hs6ps

    @Bobo-hs6ps

    3 ай бұрын

    እኔም ይገርመኛል ፣ ከኪሳቸው የሚያወጡ ይመስላቸዋል

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k3 ай бұрын

    የኔ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልክ ሳይህ የእናቴ ልጅ እኮነው የሚትመስለኝ❤💗 ከኩፉ ሁሉ እመብርሃን እናቴ ትጠብቅህ 1000000)አመት ንሩልኝ♥️ ህልና ነኝ ከ💊ይ

  • @alemasefa1372
    @alemasefa13723 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ይህንን ያህል ክፋት!!!! እግዚአብሔር ይፈርዳል። ካንሰር ታምሜአለሁ ብላ እንደዋሸች ሁሉ አሁንም የተመኘችውን አታጣውም። ተጎጂውን ግን እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት አዲስ ነገር ይምጣለት። የፕሮግራሙ አስተባባሪ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ። በርታ

  • @SemiraSusu1997
    @SemiraSusu19973 ай бұрын

    ነገ ኒካዬ ነው መብሩክ በሉኝ ከ 6 አመት ፍቅር መከራ ቡሀላ 😢

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    3 ай бұрын

    ያመረ ያደረግልሽ😢

  • @user-nx3mr3df4q

    @user-nx3mr3df4q

    3 ай бұрын

    መብሩቅ እህቴ

  • @user-us3pf2bs2v

    @user-us3pf2bs2v

    3 ай бұрын

    እንካን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @erahema-yk8kx

    @erahema-yk8kx

    3 ай бұрын

    መብሩክ ቸኔ ውድ ያመረ የሰመረ ያርግልሽ❤❤❤❤❤❤ እኔም 5 አመቴን ይዛለሁ

  • @user-tl8jk5pd1s

    @user-tl8jk5pd1s

    3 ай бұрын

    መብሩክ አላህ ሀይረኛዉን ባል ይወፍቅሺ ቦል ሚሆን ብቻ ሳይሆን የልጆቹ አባት ሚሆን ያረግልሺ

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo3 ай бұрын

    ውጭ የሄደችበት ሄዳ ታክማ የመጣችበትን ፕሮሰስ ታቅርብልህ አልታመመችም አልሄደችም።ጀግናው እንዳትለቃቸው ንብረቱ ይመልሱ።እግዚአብሔር የተመኘሽውን ካንሰር ይስጥሽ አንቺ አረመኔ።

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    3 ай бұрын

    ውሽት ነው አልታመም

  • @fuvj5466

    @fuvj5466

    3 ай бұрын

    ሳህ

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    3 ай бұрын

    አሚንን አጀቴን እዳቃጠለችው ውይይይ ይሄን ያክል ጭካኔ😢😢

  • @semret859

    @semret859

    3 ай бұрын

    እኔም እንደሱ ነዉ የምስክር ይቺ እርኩስ

  • @user-dy5tz9py5q

    @user-dy5tz9py5q

    3 ай бұрын

    ሲጃማሪ ከንሰር ታማሚ አይዲኒም 98ፖርስት

  • @zewditewolde4087
    @zewditewolde40873 ай бұрын

    እሷ እና ባሏ ተማሻጥሮ ነው የበሉት ውጪ ኣል ሄደችም ኣልታመመችም😢😢 እቺ ሌባ ለፍርዲ ትቅረብ ሼር ላይክ እናድርግ

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase3 ай бұрын

    የልብ ጋዘጠኛ ብየካለዉ ዙሪያክ በእየሱስ ክቡሪ ደሙ ይሸፈን ግሪማ መጎስ አቅም ኃይል ጥበብ ይሁንልህ ዳዊት ለልጁ ሰለሞን ሰዉ ሁን ነዉ ያለዉ ዛሬ እኔ በዝህ መንፈስ ልባሪክህ በእየሱስ ስም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i love u somuch🎉🎉

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye18443 ай бұрын

    ይች ባለጌ ሙልጭ ያለች ለባ ነች እንዳትለቃት የወሰደችውን ትመልስ ወ ንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን 🙏🙏🙏❤️

  • @user-xl7ls3zl8l

    @user-xl7ls3zl8l

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg3 ай бұрын

    ይቺ ውሻ የእጇን ማግኘት አለባት የኛ ጀግና ቢንኒ ብር እንደምታስመልስለት ተስፋ እናደርጋለን ❤❤❤

  • @friyeamen9579

    @friyeamen9579

    3 ай бұрын

    🐕ውሻ ብለሽማ ማዕረግ አትስጫት እቺን ጋለሞታ!!! ውሻ ኮ' ያበላውን እጅ አይክድም::🤷🏽‍♀️

  • @yededyalikeleh3175

    @yededyalikeleh3175

    3 ай бұрын

    ልጅቶ ረአጭበርባሪ ናት ሲጀመር አልታመችም ቤት ዶክተሩ ነውብላ ያመጣች ልጅ አእምሮ ጭንቅንቅ እንዲል ቤቱ ያሸጠችው ( ምና ባት ውጭ ሃገር ሄዳ ለመሄድ ስትል ነበር ታሞ

  • @yededyalikeleh3175

    @yededyalikeleh3175

    3 ай бұрын

    ልጅቶ ልጅ ቀና መስላ ቤት እዳለ ንብረት እንዳ ስታውቅ እንዴት አድርጎ እጆ እንደሚገባና ቶሎ አግብታ ካንስር ያዘኝ ብላ ቤቱ ያስጠችው ሆን ብላ ነው( ያቺ ሌባ ፎቶ ማጋለጥ ያለበት

  • @yededyalikeleh3175

    @yededyalikeleh3175

    3 ай бұрын

    ልጅቶ አልታመመች ውሽቶ ነው

  • @MartaMekoninn
    @MartaMekoninnАй бұрын

    እኔ ለአንተ የምልህ እግዚአብሔር በአንተ ላይ የሰጠህ ስጦታ የሚገርም ነው ጥበብ እውቀት ሞገስ ወዘተ ተሰቶሀል የብዙዎች እንባ ሰለምታብስ ፈጣሪ ይርዳህ አሁንም ሞገስ ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @beetbeti4602
    @beetbeti46023 ай бұрын

    የአመቱ ምርጥ ደግና ጋዜጤኛ ነህ ከምር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn3 ай бұрын

    ሰው ጨካኝ ነው የሰራሸን ይሰጥሸ የጅሸን ታገኛለሸ ሰው የዘራውን ያጭዳል ከንቱ ነሸ ሲጀመር አልቀረብሸም ከዚ የበለጠ በምን ልትጎጂው ፈለግሸ የኔ ጀግና ምን ላድርግህ አንተ ልጀ ተባረክ አን ፈጣሪ የጅሸን ይክፈልሸ

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma9193 ай бұрын

    ወንድ የወንድ አውራ አንተን የወለደች እናት ክፉ አይንካት ትክበር ። ወንድሜ የድሃ እንባ አባሽ ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ሃይል ይሁንክ ተባረክ።

  • @Emily66905

    @Emily66905

    3 ай бұрын

    ይሄነገር እውነት ነው ድራማ ?

  • @jameilayimer7106

    @jameilayimer7106

    3 ай бұрын

    ​@@Emily66905እኔም ግራ ገብቶኛል

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f3 ай бұрын

    በመጀመርያ ጀግናው ወድማችን ፈጣሪ ይርዳክ ❤ሁሉም የጃቸውን ማግኘት አለባቸው

  • @verotsega
    @verotsega3 ай бұрын

    ጋዜጤኛው ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏 ስንቱን አጋለጥክ ❤❤

  • @hirut7396
    @hirut73963 ай бұрын

    አንተን የወለደች እናት ምንኛ እድለኛ ናት ጀግና ነህ አይገልፀውም ስንቱ ብስቃይና በመከራ ከተቀበሩበት ፈንቅለህ እምታወጣ እንቁ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @Tbrf-yq3po

    @Tbrf-yq3po

    3 ай бұрын

    በጣም እጁ ማር ምሀፀነ ነው❤❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq3 ай бұрын

    መቼም አንተ የጀመርከው ፋይል ተፈልፍሎ መውጣቱ አይቀርም የተባረክ ጀግናው የህዝብ ልጅ እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደም❤❤❤

  • @AbduMan-fh5cl
    @AbduMan-fh5cl3 ай бұрын

    በሞኝነቶ ተጠቀመች አናደደችኝ ጌታ ይፍረድባት ወንድሜ በቀላሉ አትልቀቃት ጀግናነህ አድናቀህ ነኝ ተባረክ

  • @user-op7gi7hn4o
    @user-op7gi7hn4o3 ай бұрын

    እንዳንተ የንስር ዓይን ይብዙ ወንድሜ. ከምልህ በላይ ጀግና ነህ. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @zewdituteferi438
    @zewdituteferi4383 ай бұрын

    ሀኪሙም የገባውን ቃል ስለ ካደ ሶስቱም ስለ ተባበሩ ሜሮንም ዋና ተዋናይ ስለሆኑ ማስተማሪያ የህግ ፍርድ ይሰጣቸው ሜሮን ደግሞ የተመኘችውን ክፉ በሽታ ሰጥቶት ለልጆቾዋ ታሪኴን ትተርክ ጌታ የዘራችውን ያሳጭዳት

  • @ggghhh-cr5jt

    @ggghhh-cr5jt

    3 ай бұрын

    ምን ህግአለ ህግ ሥለለለአይደል የዶክተር ሌባ የበዛው የነዝህደሞ የተለየነው አምሮ የሚባልነገር የላቸውምእጀ

  • @saronnahom6427
    @saronnahom64273 ай бұрын

    እንዳንተ ምርጥ ጋዜጠኛ አላየሁም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu43133 ай бұрын

    አንተ ጀግና ምን አይነት ቃል ይገልፅሀል እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ እኔ ቃል የለኝም!

  • @Shewa2219
    @Shewa22192 ай бұрын

    ጀግናይኛ አበሳ ፍጣሬ ይጠብህህ እናቴ ድንግል ማርያም ከቀኝ ከግራህ ሁና ትጠብቅህ እኛ ተመልካቾች እንውድሀልን እናከብርሀለን ለዘላለም በጤና ኑርህልን ይድሆችን እንባ ዳብስ ቃላት አላልሀለሁ ምትስራው ስራህ ሁሎም ነገርህ ቀኝ ነው ይኔ ውድም ኑርልን በድጋሚ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d3 ай бұрын

    የተመኘሽው በሽታ ከፊትሽ የምታጭጂው መከራ ይጠብቅሻል ማፈሪያ ይልቅ ንስሃ ግቢ እግዚአብሔር ይቅር ካለሽ የልጁንም ብር መልሺለት የራሱን ህይወት ይኑርበት😢😢

  • @freywoldu9901

    @freywoldu9901

    3 ай бұрын

    ኣሜን

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    3 ай бұрын

    አሚንንንን ያረብ ድገት አትሙት ሒዮት ልውጣ ልውጣየሚል ነፍስይስጣት

  • @user-tf2kx4dc6d

    @user-tf2kx4dc6d

    3 ай бұрын

    @@nefisasemane እንደነዚህ አይነት ሰዎችኮ ብዙ ጊዜ ምንም አይሆኑም ልጆቻቸው መራራ ሃዘን ያጭዳሉ ለራሷ ያርግላት

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    3 ай бұрын

    @@user-tf2kx4dc6d አሚንንንን ያረብብብብ

  • @MssMedina
    @MssMedina3 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ ወንድማችን ተባረክ 💞እቺ ጨካኝ እርኩስ ጥቅመኛ ደሞ ፈጣሪ የእጅዋን ይስጣት 🤲🤲🤲

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    3 ай бұрын

    🤲🤲🤲

  • @user-mi1ts1on3o
    @user-mi1ts1on3o3 ай бұрын

    እኔ ለአንተ እፈራለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ አምላኬ በደሙ ይሸፍን 🙏🙏🙏የኢትዮጵያ ሕዝብ ለፀልየለት የምገባው ሰው ብኖር አንተ ነህ የእውነት አምላክ ይርዳህ 🙏🙏😰ሰው በጣም ጨክኑሃል

  • @lamrotweldemichael7777

    @lamrotweldemichael7777

    2 ай бұрын

    እኔ ራሴ ለጋዜጠኛው አሰብኩ ጌታ በደሙ ይሸፍነው

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo3 ай бұрын

    አተልይ ወላሂ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ ጡሩስራም ሆነ መጥፎ ስራ ለፈጣሪ ነው ግን እነዚህ ግዘጠኞች ሁሉም ክርስቴን ናቸው ደግሞ ከመጥፎ ቦታ ካስነዋሪ ቦታ የምትገኙትም ለቅጣችሁ ክርስቴን ናችሁ ደግሞ እደነዚህም ጀግና ልጆች አሉ ያውም ሸባብ ❤❤❤❤ አረባካችሁ ፈጣሬችሁን ፍሩ

  • @user-ms7nk2uj3r
    @user-ms7nk2uj3r3 ай бұрын

    በጣም ይገሪማል ልጁ የደከመበት ሀብት ትመልስለት ፊታቸዉ ባይሸፈን ጥሩ ነበሪ ለሌላ ሰዉ ትምህሪት ይሆናል ጀግናዉ በሪታ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay92363 ай бұрын

    የእውነትም የንስር ኣይን የሱ ንብረት ነው ተንደላቕቃ ምትነሮው ኣረሜኔ በእውነት ጅግና ነህ❤❤❤❤

  • @habibsirba6014
    @habibsirba60143 ай бұрын

    ምንም ከፕሮግራሙ ጋር የማይገናኝ ነገር እዚህ እያመጣችሁ የተመልካቹን አቅጣጫ ባታስቀይሩ መልካም ይመስለኛል፣ ይልቁንስ ይህንን ጀግና ወንድማችንን ማበረታታት እና ከጎኑ ልንቆም ይገባል።

  • @user-tj5oe4zc6r

    @user-tj5oe4zc6r

    2 ай бұрын

    የአስተያየት ትርጉም የጠፋባቸው ስዎች የራሳቸውን ነገር በዚህ ይጻፋሉ ይሄ ምን ይባላል ያለማወቅ እንጂ

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye34713 ай бұрын

    እች አውሬ ናት ሰው አደለችም 😢በሽታውን የእውነት ያድርግላት ያረብ እች ክፉ

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh7253 ай бұрын

    ለሴቷ ፈጣሪ የተመኘችውን በሽታ ይስጣት።

  • @netsanetabera1936

    @netsanetabera1936

    3 ай бұрын

    አሜን ይስጣት

  • @HyatEbrahem-jb7ji

    @HyatEbrahem-jb7ji

    3 ай бұрын

    አሜንይስጣት

  • @shemelesWorku

    @shemelesWorku

    3 ай бұрын

    Amen Amen Amen yebasewen yestat

  • @selamselam805

    @selamselam805

    3 ай бұрын

    amen yestat

  • @TigestNigussie-dc4oj

    @TigestNigussie-dc4oj

    3 ай бұрын

    Amen yisexat

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye6873 ай бұрын

    ንብረቱን ሸጦ ወደ ዉጪ ልኮ አሳክሞሽ 💔💔💔 እረ በፈጣሪ ይህ ነገር ሲጀመርም አልታመምሽም🙄🙄🙄 እግዚአብሔር አምላክህ የስራሽን ይስጥሽ😔

  • @user-dy4bm8re6h

    @user-dy4bm8re6h

    3 ай бұрын

    አሚን የሲረወን ይስጥት

  • @mastallbisset9682

    @mastallbisset9682

    3 ай бұрын

    አሜንንን ይስጣትትትት

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    3 ай бұрын

    ያደጋ ያብቃት ያረብብ ተቃጠልኩኩኩኩ ኡኡኡኡ ምሥማር አለመዝነቡ ግሩም ነው አላህ

  • @user-nz2cu6kl6r

    @user-nz2cu6kl6r

    3 ай бұрын

    ኧረ አሚንንንንን የተመኛችውን ካሰርይስጣት

  • @user-nz2cu6kl6r

    @user-nz2cu6kl6r

    3 ай бұрын

    @@nefisasemane በጣም ማሬ እኔምእዳች ነው የተቃጠልኩት ከነሂወትዋነበር መቅበር

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw53742 ай бұрын

    የዚህን ጀግና ጋዜጠኛ ሰራውች ላይክ አድርጉት 🥰🥰🥰🥰

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya16143 ай бұрын

    ወንድሜ የነዝህ ጉዳይ ከባድ ነውና ለድህኒነትህ ተጠንቀቅ የልጅቷ አነጋገር ራሱ በጣም የሚገርም ነው።እና ጋዜጤኛው እራስህ ጠብቅ

  • @user-uv6lq2tp9d
    @user-uv6lq2tp9d3 ай бұрын

    ወልደሺ አትሳሚ ፈጣሪ ያልጋ ቁራኛ ያድርግሺ ህይወትሺ ይበላሺ እዉር ሁኝ ጭንቅላትሺ ይበላሺ አፈር ብይ ልጁ ግን ፈጣሪ ይማረዉ

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    3 ай бұрын

    እውነት ነወ 😢😢😢😢

  • @HariraAbadafis-de9tx

    @HariraAbadafis-de9tx

    3 ай бұрын

    Ere aaaaaaaamin aaaaamiiin aaamiin insha Allah

  • @user-ti5xm1nq1g

    @user-ti5xm1nq1g

    3 ай бұрын

    Ame amen😢😢

  • @semirabeshir2365

    @semirabeshir2365

    3 ай бұрын

    Amen

  • @user-ys3bi4ki6l

    @user-ys3bi4ki6l

    3 ай бұрын

    እግዚሔበር ይፈርዳል

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin8103 ай бұрын

    በእውነት ይች ሴት ጡሩ ሰው አይደለችም የምታወራው ውሸት ነው በህግ ትቅረብ ወገን❤

  • @yenebecha7099
    @yenebecha70993 ай бұрын

    ድራማ ካልሆነ የእውነት ከሆነ ይቺ ሰው ከሰው ብቻም ሳይሆን ከፈጣሪም ተጣልታለች የእውነት ፈጣሪ ምህረት ያድርግልሽ ትልቅ በደልነው በእርግጥ ጥቂት ወንዶች ያላነሰ በደል በሴቶች ላይ የሚያደርሱ እንዳሉ ቢሆንም

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye76573 ай бұрын

    እንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት ጅግና በእውነት እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያማረህ ያርግለህ በርታልን ❤💪🇪🇹✅🙏🥰🥰🥰

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi3 ай бұрын

    አንተ የደረስክበት ሁሉ የሚገርም የሚያሥደንቅ ታሪክየምታቀርብልን ግን ነገሮች ሁሉ የምታጠናበት መንገድ በጣም የሚገርምና የሚያሥደንቅ ሰው ጀግ ና ብቻ ላንተ ቃላት የለኝምእግዚአብሔር ባለህበት ከክፉ ይጠብቅክህ

  • @RomamDesta
    @RomamDesta3 ай бұрын

    ዘላለምየ እግዛብሔር የተመቻ ቸንሮ ይስጥህ ይህን ጉድ የምታጋልጠዉ እድሜና ጤና ይስጥህ አድናቂህ ነኝ ከአሮፓ አይዞህ በርታ እግዛብሔር ከጎንህ ይሁን ወንድማችን ነገርግ ጠንቀቅ በል ብቻህን አትግባ የአንተና የእስክንድር አድናቅያቹ ነኝ ከኢሮፕ

  • @etetewami9042
    @etetewami90422 ай бұрын

    ።።።።። ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ።። እባክህ ዋናዋ ሜሮን ስለሆነች እሷም ቢንያም ሜዳ እንደወደቀ እሷም ።። እንዳትጠፋብህ እሷም በእስር ቤት ትኑር።።። ቀጣዩንም ልቀቅልን ።።ሜሮን የገዛችው ቤት ካላት ተሸጦ ለቢንያም ቢሰጠው።።።።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f3 ай бұрын

    አንተ መልካም ጋዜጠኛ ተባረክ እግዚአብሔር በመንገድህ ቅድም ልጅቷ ታስታውቃለች አጭበርባሪ ናት በርታ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg3 ай бұрын

    የኞ ጀግና ዘመንህ በብዙ ይባረክ በርታ አንቺ ሜሮና የተመኘሺው በሺታ ይከተልሺ ከነዘር ማንዘርሺ ባለጌ የሰው ባለጌ ዘርሺ አይባረክ በናትህ ወንጀለኞችን ፊታቸውን አሣየን እባክህ ወንድሜ አትባረኪካንሰር ብቻ ሣይሆን ካንሠሮች አይለዩሺ የሴት ልጅ

  • @frusye6380
    @frusye63803 ай бұрын

    ጀግናው እግዚያብሄር ይርዳህ ብሩን አስመለሥለት የተመኘሽው በሽታ እማይደርስብሽ መስሎሽ ከሆነ የልጁ እና የእናቱ እምባ ያደርስብሻል

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh7253 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ጀግና እውነትን ይዘህ የምትፋለም ድንግል ማርያም ከነልጇ ይጠብቁህ በርታ!!

  • @ayinalem6227

    @ayinalem6227

    3 ай бұрын

    Amen Hulem ataleyew

  • @asimaru5913
    @asimaru59133 ай бұрын

    የኔ ደመላሽ አንደኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya63003 ай бұрын

    ሠረሠርህ ይዉለቅ እና ሌብነት ስራ ነዉ ይላል ደግሞ በሀጢአት የሠበሠብከዉን ገንዘብ እና ሀብት ለልጆችህ ታበላለህ በኋላ ልጆችህ በአንተ ሀጢአት ምድር ላይ ዋጋ ይከፍላሉ አሣዛኝ ትዉልድ

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n3 ай бұрын

    You are amazing young man please keep digging the truth will come out no matter what? Keep it up the great work 👍 👏 💪 👌 🙌

  • @damoursarah6
    @damoursarah63 ай бұрын

    አተኮ ጀግና ነህ መድሀንያለም ከፊት ከሁዋላ ሆኖ ይጠብቅህ ይች ሴት አረመኔ ነች የወንድ ልጅ አምላክ ይፍረድብሽ ወንድም የለሽም እንዴት በዚ ደረጃ ጭካኔ እኔ የምለው ነገር የለኝም መድሀንያለም የስራሽን ይስጥሽ

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele97023 ай бұрын

    አቦ ጋዜጠኛው በየሄድክበት እግዚአብሔር አይለይህ የወገንን እንባ አባሸ ነህና ለመጪውም ትውልድ ተሰፋና መልካሙን መንገድ የሚያሰተምረውን ነውርን ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ የምትጥር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህና እድሜ ከጤና ይሰጠህ

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu43133 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመኘሽውን ከፍተኛ ደረጃ የካንሰር በሸታ ይስጥሽ አንቺ ክፉ ሴት፡፡

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g3 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን እንደ ደረስን ጀግናየ በርታ አንተን የወለደች እናት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq3 ай бұрын

    ቀጥ ብለሽ ብሩን መልሺ በጭራሽ አልታመምሽም የነገሩትን የማይረሳ የለመኑትን የማይነሳ የተመኘሽውን በሽታ ይስጥሽ አሜን በይ

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    3 ай бұрын

    ያርግላት እንዴት እንዳቃጠለችኝ 😢

  • @jesusislord2367

    @jesusislord2367

    3 ай бұрын

    Egziabher yesrawan yistat. Yezerachiwun beshita yasachidat

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    3 ай бұрын

    አሚንንን

  • @hirut7396
    @hirut73963 ай бұрын

    በጣም ጨካኝ ነሽ ማርያምን ህይወትሽን ለታደገልሽ ሰው ምላሽሽ ክህደት ሲሆን በጣም ያማል ቢያንስ ወንድምሽ ላይ ይሄ ድርጊት ቢፈፀም ምን ይሰማሽ ይሆን ባልየው ሁለት ነገር ያጣሁ ንብረቱንና የነገ ተስፍውን ሚስቴ ህይወቴ ብሎ በተስፍ እሚኖረውን ህልም ነጥቀሽዋል ፈጣሪ ይፍረድብሽ በጣም ነው ያበሳጨሺ ስንት አይነት ከሀዲ አለ በፈጣሪ 😢😢😢😢😢

  • @shewitefrem744
    @shewitefrem7443 ай бұрын

    Amazing job 👏🏽 May God be with you 🙏🏾 I can’t wait to hear 👂🏾 the next one

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16462 ай бұрын

    አገራችን ምን እምነት ወጣት ማፍያ ትውልድ እንዳፈራን የሚያዛን ነው በእውነቱ እንደ ትውልድም እንደ አገርም ወድቀናል ሁሉንም በህግ ቁጥጥር አድርጎ ንብረት ካላቸው ሽጦ ለተበደሉት መመለስ አለበት ይሄ በጣም ትልቅ ወንጀል ነው እናንተ ሚዲያዋች በእውነት ፈጣሪ ነው ያመጣችሁ ገና ብቱ ጉድ እንሰማለን ሚዲያም በርቱርልን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d3 ай бұрын

    የአዱን ህይወት እያጨለሙ ህይወት ጀምሬያለሁ ? 😮 ኧረ ተቃጠልኩ ምን እንደምል ጠፋብኝ የእናትዬዋ የልጁ ልቅሶ እእእፍፍፍፍ 😢😢😢 እግዚአብሔር ከእንደዚህ መርዝ ሰዎች ይጠብቀን

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed65273 ай бұрын

    የድሆች አባት ነህ ወላሂ ፈጣሪ ባለህበት በየሄድክበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ

  • @AlmazTadesse-ge3pl
    @AlmazTadesse-ge3pl3 ай бұрын

    አቦ በጣም በጣም ጀግና ነህ በእውነት እግዚያብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @fatumakalil2231
    @fatumakalil22313 ай бұрын

    የተምኘችውን ካንሰር ፈጣሪ ይስጣት አውሬ ናት እንዳትለቃት ለፍርድ ትቅርብ

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k3 ай бұрын

    ጉዞ 3000 ሰብሰክራይብ እያደረጋችሁ ይህን ጀግና ይለያል እኮ ጀምሮ እሰከሚጨርሰ እሚታገል ጀግና ቃል የለኝም ላተ❤❤❤❤❤❤ እች ካሀዲ እሴት ፈጣሪ የጅሸን ይሰጥሸ ሸይጣን😢😢😢😢😢😢

  • @ter2065
    @ter20653 ай бұрын

    እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ በቃ እህህህህ ሌላዉ ሁሉ ቀርቶ ለወድሞቸ መልካም ሚስት ይስጥልሽ በሉኝ

  • @Meme-iw4nm

    @Meme-iw4nm

    3 ай бұрын

    ለሴቶቺም መልካም ባል

  • @genetyehune9745
    @genetyehune974521 күн бұрын

    በርታ ወዴሜ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አምላክ

  • @lee-8500
    @lee-85003 ай бұрын

    This journalist is so so amazing person - appreciated

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37533 ай бұрын

    ጀግና እንቁ ❤❤እንደምታገኛት እርግጠኛ ነበርኩ❤ የኔ ጀግና እኔ ላንተ ምንም ቃላት የለኝም አላህ ከመላዉ ቤተሰብህ ጋ እድሜ ና ጤና ወንድሜ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m3 ай бұрын

    ምነዉ:እናትህ:እንደ:አንተ:አይነቱን:ጀግና:ጋዜጠኛ:ሺዉን:ብትወልድ:ተመኘዉ:ግን:ፈጣሪ:እድሜ:ጤናዉን:ይስጥህ:ነዉ:የምለዉ:ያንተን:ጀግንነት:መናገር:ቃላት:ያንሰኛል:❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @misganawayele
    @misganawayele3 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፤ብዙ እየለፈህ እንደሆነ እያየን ነው። አንድ ሃሳብ በካፍል ደስ ይለኛል፣ እንደዚህ ዓይነት እውነተኛ ትውልድን ከወንበዴዎች የሚያተርፍ ገረሚ ታሪክ የትኛውም የኢትዮጵያ ፊልም ደራሲ ስደርስ አለያሁም። ስለዚህ በሥራ ጎን ለጎን እስካዛሬ ከቀረብክ ቪድዮች አዘጋጅና ምርጥ ማፊያ ፊልም ያወጣዋል ፣ሙሉ ታሪኩን video ከመሥራት ባለፈ ድርሰቱንም ለመድረስ ሞክር ምክንያቱም የሆነ ሲትኮም ላይ አይቸሀለሁ ፤ትወና ላይ

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j2 ай бұрын

    ምን አይነት አዝግ አጭበርባሪ ነች አቤት ሰዉ ስት አይነት ሰዉ አለ ጋዜጠኛዉ ጀግና ዉዉዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤

  • @user-ee2iu1uj1j
    @user-ee2iu1uj1j3 ай бұрын

    ለጭቁን የቆምክ የተባረክ ሰው አንተን በአካል አግኝቸ ለማመስገን ስለምፈልግ አምላኬ ይርዳኝ አሜን

  • @fatmah1744
    @fatmah17443 ай бұрын

    አተ እኮ ጀግና ደስ የምትለኝ ነገር ክስተር የምትላት በርታ ወድማችን ከጎንህነን👍👍

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil3 ай бұрын

    ያለ ፀሎት አትውጣ ሰውና ጊዜው ከፍቷል ወንድሜ አስተውል ወንጀልን ማጋለጥ ብቻ ሳይሆን መጀመሪያ ጠዋትም ማታ በፀሎት መሆን አለበት ሙሉ ቀንሕን እግዚአብሔር እንዲጠብቅሕ ማድረግ አለብሕ። ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ የለም እግዚአብሔር ካልጠበቀኸ በስተቀር ነገሬሀለው በሗላ ተጠንቀቅ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx3 ай бұрын

    Fetari Yebarkek Echi Erkus Yetemegnechewen Besheta Fetari Yestat Ante Jegna Leg Kal Atahulek Tebarekelegn❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @user-dp2ve3fz5d
    @user-dp2ve3fz5d3 ай бұрын

    የጀግኖች ጀግናጋዜጠኛ ኑርልን ወድማችን

  • @toba1854

    @toba1854

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-cd2sr1fq9f
    @user-cd2sr1fq9f3 ай бұрын

    ፍቅር ያለውም መስተፋቅ አርጋበት ነው ምስኪን ፀበል ይፀበል የሴት ጨካኝ አረመኔ

  • @Lemlem-dr9mj

    @Lemlem-dr9mj

    3 ай бұрын

    አዎ የኔም አሳብ ነው ይች መተተኛ ኮተታም

  • @user-bk5vs4rw5w
    @user-bk5vs4rw5wАй бұрын

    ይገርማል አንተግን ተባረክ

  • @memejohar3263
    @memejohar32632 ай бұрын

    ጀገና ነኽ እራስኽን ጠብቅ ጌታ ይጠብቅኽ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66593 ай бұрын

    የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤👍👍👍

  • @adgi5072

    @adgi5072

    3 ай бұрын

    አሜንንን❤❤❤😢

  • @AzizaMedia-ol2vx

    @AzizaMedia-ol2vx

    3 ай бұрын

    Ameeeen

  • @RobelYigzw

    @RobelYigzw

    3 ай бұрын

    የሰው ቤት ምርር አትበይ አስሬ ለቀሽ ውጪያ እየየ ነገር ነሽ

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    3 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @beranamagarsa9437

    @beranamagarsa9437

    3 ай бұрын

    አሜን❤❤❤😢😢

  • @user-mr5hp9wk3l
    @user-mr5hp9wk3l3 ай бұрын

    አረ ላይክ እናድርግ ውዶችዬ ለሱ በጣም ይጠቅመዋል ለኛ ግን ቀላል ነው እባካችሁ ላይክ................... ወንድማችን እድሜና ጠና ይስጥህ ተባረኽ እመብርሃንዬ ጥላ ከለላ ትሁንልህ🥰🥰🥰 አንች ማትረቢ ስለወደደሽ ስላፈቀረሽ ንብረቱን ሽጦ ስላሳከመሽ ህይወቱን ምስቅልቅል እስኪል ድረስ ስላሰበልሽ ክሕደት አገዘምሽው😭 ምንዋ ገገማ ናት ንግግርዋ ራሱ ሲያናድድ ህይወቱን እንዳበላሸሽው ያንችን ህይወት ከንቱ ይሁን የተመኝሽው ህመም ይድረስብሽ 🙏 ግን ለምን ይሄ ሁሉ ጭካኔ ለምን😭

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢እውነት ነወ

  • @seraworkarega
    @seraworkarega3 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @tayefeyisa2173
    @tayefeyisa21733 ай бұрын

    Excellent job❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia80983 ай бұрын

    አንተ ጀግና ወጣት ጋዜኛ እመብርሃን ትጠብቅህ ❤❤🙏🙏

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria21153 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ የንፁሀን ደም አባሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @yaseennoor9549
    @yaseennoor95493 ай бұрын

    Thanks Brother I want to know the final please

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z3 ай бұрын

    በርታልኝ ጀግናዬ!

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k3 ай бұрын

    ጀግናው ጋዜጠኛ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም እራስህን ጠብቅ የህግ ከለላ ያስፈልግሃል የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti17983 ай бұрын

    እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልሽ ልጄ ደረስልኝ ብለው የተደስቱ እናትን ሜዳ እንዲወድቁ አረግሽ መጨረሻሽ የከፋ ይሁን ስርቶ እንዳይበላ በመስተፋቅር ተበተብሽው ይናትና ልጅ እንባ እሳት ይሁንብሽ የተመኘሽው በሽታ አያስቀርብሽ ክፉ

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    3 ай бұрын

    አሚንንን

  • @demozzeru
    @demozzeru2 ай бұрын

    You are appreciate don't give up go on.

  • @kalkidanmasresha6793
    @kalkidanmasresha67933 ай бұрын

    ይገርማል

  • @Wasela-jx3yv
    @Wasela-jx3yv3 ай бұрын

    እቺ ክፉ አትልቀቃት አንተንም አላህ ይጠብቅህ የኔ አንደኛ ጎበዝ እኮ ነህ ትለያለህ

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m3 ай бұрын

    የኔ ጀግና አንተ የስንቱን እንባ አበስከው ያረቢ አሏህ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminaidriss3222
    @aminaidriss32222 ай бұрын

    Gazeteyawe betam gobeze newe

  • @mehrtesfamicheal318
    @mehrtesfamicheal3182 ай бұрын

    Good bless you, my brother

  • @user-ww7qb1st5f
    @user-ww7qb1st5f3 ай бұрын

    ይቺ ልጂ እደኔ ታማ ሳይሆን ብሩን ልትበላ ሰለፈለገቺ የመስለኛል

  • @tube-nw3og

    @tube-nw3og

    2 ай бұрын

    ሢጀመርኮ ሜሮን በጣም ብዙልጆችነው ያታለለችው ሁለት መኪናም የበላችውልጅ አለ አላህ የሥራዋን ይሥጣተ እያሥመሠለችነው አልታመመችም ገዘብ ያላቸውን እያገባች በውሸት ዶክተሮች ታማለች እየተባለች ትዘርፋለች

Келесі