በተቀነባበረ ሰርግ ሌባ ሴት ያገባው ባል።ለሶስት አመታት ሞተች ብሎ ሲያለቅስ ከርሞ ሌላ ሰው አግብታ የተደላደለ ኑሮ ስትኖር አገኛት። ፊት ለፊት ተፋጠጡ

በተቀነባበረ ሰርግ ሌባ ሴት ያገባው ባል።
ለሶስት አመታት ሞተች ብሎ ሲያለቅስ ከርሞ ሌላ ሰው አግብታ የተደላደለ ኑሮ ስትኖር አገኛት። ፊት ለፊት ተፋጠጡ

Пікірлер: 3 200

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch2 ай бұрын

    ዉድ ተመልካቾቻችን ጉዳዩን ህግ ይዞታል። ወንጀለኞቹም ክስ ተመስርቶባቸው በምርመራ ላይ ይገኛሉ።ማንም ሰው ከሰራው ወንጀል ተደብቆ አይቀርም ሁላችንም በመልካም ስራችን ነጋችንን የተሻለ እናድርገው።

  • @seblegoitom3719

    @seblegoitom3719

    2 ай бұрын

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @user-je6uu2ij3n

    @user-je6uu2ij3n

    2 ай бұрын

    ይገባቸዋል

  • @user-fn1tc3ib5w

    @user-fn1tc3ib5w

    2 ай бұрын

    ጅግና ነክ ጅግና ብቻ ኣይገልጽክም ኩራታችን 💪💪💪🙏

  • @tamanechtafese2694

    @tamanechtafese2694

    2 ай бұрын

    ራስህክን ጠብቀው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-je6uu2ij3n

    @user-je6uu2ij3n

    2 ай бұрын

    እስር እራሡ ሢያንሳቸው ነው

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu2 ай бұрын

    ሁሉም ተያይዘው ለህግ ቀርበው ንብረታቸውም ቢሆን ተሸጦ የልጁ ንብረት ይመለሥለት የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @user-xw4uo5yv1r

    @user-xw4uo5yv1r

    2 ай бұрын

    😢yesss

  • @Hundumak

    @Hundumak

    2 ай бұрын

    በትክክል ። በተለይ ሴቷ በማታለልና የባሏን የእምነት ክህደት በደንብ ትቀጣ።

  • @user-rk5gv4nj7z

    @user-rk5gv4nj7z

    2 ай бұрын

    በጣምምምምምም

  • @ahmntoabye6337

    @ahmntoabye6337

    2 ай бұрын

    እረ የዚህን ልጅ ቁጥር እንዴት ላግኘው😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-me2uu1oj8v

    @user-me2uu1oj8v

    2 ай бұрын

    Yesss

  • @user-mq7wt1fj2w
    @user-mq7wt1fj2w2 ай бұрын

    አንተን የወለደች እናት መሃፀና ይለምልም በእውነት እነዚህ ማፊያዎች ተደራጅተው የሰው ሕይወት እያጨለሙ ነው ወደ እስርቤት ይውረድ ❤❤❤❤

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m2 ай бұрын

    የኔ ጀግና ልጆቷ ለህግ አቅርባት የምትሉ 👍

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t2 ай бұрын

    የዚህ የሚስኪን ንብረት መመለስ አለበት በርታ የኛ ጀግና

  • @merongirma8950
    @merongirma89502 ай бұрын

    እቺ ሌባ ናት ትገደል የምትሉ ላይክ አድረጉኝ

  • @munirahassen3760

    @munirahassen3760

    2 ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @user-th2pz5lc9v

    @user-th2pz5lc9v

    2 ай бұрын

    መሞትማ ጥሩ ነው እስር ቤት ነው መማቀቅ ያለባት ቆሻሻ ናት

  • @asterbekele9478

    @asterbekele9478

    2 ай бұрын

    የዘንድሮን ትውልድ የምታስረግም ባለጌ ሞትእርስት ለሷ አይገባም: በቁም አይቀጡ ትቀጣ ትቀጣ ሠይጣን😈

  • @addisderasa5985

    @addisderasa5985

    2 ай бұрын

    ትገደል ለሌላው ትምህርት ትሆናለች😢

  • @user-xd1tn9jm6y

    @user-xd1tn9jm6y

    2 ай бұрын

    😂

  • @Msganawu
    @Msganawu2 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጎበዝ እና ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ለብዙ ተጎጅዎች ደርሳሀል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናም ቀጥልበት ስለዚህ ይህን ጎበዝ ልጅ እኛ ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ እናበረታተው።

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta8232 ай бұрын

    ይሄ ጅግና ጋዜጤ ኡሱ የገባበት ቦታ ሳይቆጭ አይቀርም የኔ አንበሳ ❤❤❤

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q2 ай бұрын

    ይቺ ክፉ ሴት የተረገመች 😢😢😢 ...ልጁ ግን አንጀት ይበላል እመቤቴ ትርዳክ !!!

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    2 ай бұрын

    ደምሪኝ እህቴ

  • @awlaw6688

    @awlaw6688

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-le1oq4qd3x

    @user-le1oq4qd3x

    2 ай бұрын

    አንተ በጥፊ በላት

  • @CarstinKoko-kj1pf
    @CarstinKoko-kj1pf2 ай бұрын

    አተ ጀግና ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ የማዳም ቅመ ሞች ይህን ሰው 4000 እናስገባውላይክ እናድርግ❤❤❤❤

  • @haythayat6345

    @haythayat6345

    2 ай бұрын

    እውነት እውነት እናስገባው

  • @samiyasaid7499

    @samiyasaid7499

    2 ай бұрын

    ይቼ ትታስር

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu92342 ай бұрын

    የምድሩ ፍርድ ያልፋል እ|ር ይፍረድብሽ የሱ ቅጣት ይበልጣል እህቴ ጌታ ይፍረድብሽ

  • @user-um6cm8er6k

    @user-um6cm8er6k

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mastfentahun5580
    @mastfentahun55802 ай бұрын

    ወንድሜ በጣም አመሰግንሃለሁ ከልቤ በጣም እከብርሃለሁ ብዙ ትምህርትን ከዩንቨርሲቲ ካገኘሁት መደበኛ ትምህርት በላይ ከቃላት በላይ መልካምን ነገር አሳዉቀህኛል ፡፡

  • @user-ix9dz9gs4h
    @user-ix9dz9gs4h2 ай бұрын

    የወንድማችን ንብረት ይመለስለት የምትሉ? ማርያምን አነጋገሯ ደሜነው ያፈላችው ወንድሜ ባንተ እጅ መግባቱ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ጀግና ነህና❤

  • @cut2fun

    @cut2fun

    2 ай бұрын

    አዎ ደም ያፈላል በጣም አደገኛ ሴት ናት፡፡ 5 ሚሊየን ቅርጥፍ አርጋ በልታ የግል ሚስጢሬ ነው ትላለች፡፡ ርጋታዋ መብቴ አይነት ስትጫወት ልምድ ያላት ሌባ መሆኗን ያስታውቃል፡፡

  • @workeerkalo5971

    @workeerkalo5971

    2 ай бұрын

    ,,በጣም አደገኛ ሴት ናት ሚስጢሬ ነዉ ትላለች በነፍሱ ስትጫወት ቆይታ ልምድ ያላት ሌባ መሆኗን።😊😂

  • @workeerkalo5971

    @workeerkalo5971

    2 ай бұрын

    ጋዜጣኛዉ እግ/ር አቅም ጉልበት ይሁንልህ ።በንተ እጅ መግባቱ ደስ ነዉ ያለኝ ምክንያቱም እግዚአቤሔር ከንተ ጋር ስለሆና።።።።❤🎉❤🎉

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    የ እውነት ወልደሺ አትሳሚ የተመኘሺውን ካንሰር ፈጣሪ ይስጥሺ ሞትን እየተመኘሺ አታግኚው ሂወትሺ ሁሉ ጣር ብቻ ይሁን አንቺ ክፉ የምቶልጂው አይደግ ብርሀንሺን እጪ ወዮ ምን ገጉድ ነች በፈጣሪ አንተ ጀግና ነህ የሰው በደል የሚያምህ የዚህን ልጂ ሀቅ አስመልስለት አደራህን ይችን ጋጠወጥ ደሞ እስር ቤት እንድትበሰብስ አድርግ የልጁ በደል ለነሱ መታሰር በቂ ምስክር ነው

  • @NatnaelBele
    @NatnaelBele2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ረድቶህ የነዚህን የአውሬዎች ፍርድ አሰማን የወንድ ልጅ እንባ የእናቱ እንባ ይፋረዳቸው አንተ ግን አሁንም በርታልን ጀግና ብያለሁ

  • @user-hw9bw8xz6w
    @user-hw9bw8xz6w2 ай бұрын

    ይሄ፣ለተከበረው፣ጋዜጠኞ፣ክብር፣ነው እድሜኔና፣ጤናህን፣ይስጥህ፣ጨምሮ ጨማምሮ፣ወንድሜ፣❤❤❤❤❤

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid74992 ай бұрын

    ምርጥ ቆራጥ ጋዘጠኛ ኢትዮጵያ ትፈልገሀለች 👏👏👏👏👏

  • @addisw1713
    @addisw17132 ай бұрын

    አንተ የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር የጀመርከውን ሳጨርስ የማትለቅ የጀግኖች ጀግና 💪ፈጣሪ ከፊት ከዃላ ጥበቃው ያብዛልህ ወንድሜ 😘😘😘❤️❤️❤️

  • @user-nd3wp1dw1f

    @user-nd3wp1dw1f

    2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Hana-nb4ul

    @Hana-nb4ul

    2 ай бұрын

    ልፅፈው ስል ቀደምሽኝ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub2 ай бұрын

    ይሄ ልጅ ጀግና ነው እሱ የገባበት ቦታ ሳይቛጭ አይቀርም ፈጣሪ ይጠብቅ ወድሜ ይቺ ሀረመኔ የጁዋን ማግኘት አለባት

  • @toba1854

    @toba1854

    2 ай бұрын

    👍👍👍👍💔😭😭😭😭😭

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn2 ай бұрын

    እኔ ይሄንን ታሪክ ሰምቼ ሰውን ማመን አልችልም። ሄኖክዬ አንተ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ። አይዞህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው። ይቺ እርኩስን ፈጣሪ ይበቀልልሀል። ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ። ለሄኖክ እንደደረስክለት ፈጣሪ ለአንተም ይድረስልህ❤

  • @kamela951

    @kamela951

    Ай бұрын

    ምንተመስላለቺ ልፈዲዲ አላህይይልሺ አቦ

  • @tebaa6146
    @tebaa61462 ай бұрын

    ወንድሜ አላህ ቅንኑን መንገድ ይምራህ ያረብ አላህ ወደ እስሱስምና ይመልስህ ያረብ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ለመጠበቅ ሞክር

  • @user-um6cm8er6k

    @user-um6cm8er6k

    Ай бұрын

    ወደ እስልምና? እናንተም እንደ መናፍቃን? 😂😂😂😂😂😂

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos43082 ай бұрын

    በእውነት ስንት ቀጣፊ ሰዎች አይቻለሁኝ የዝች ዘግናኝ እና ቀጣፊ ጨካኝ ደረቅ አረሜኔ ዋጋዋን ማግኘት አለባት እቺ ስድ መቀመቅ መውረድ አለባት ጀግናው ጋዜጠኛ ውስብስብ የሆኑ ጉዳዮች የሚፈታ በርታ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሜን ❤❤❤

  • @FtuuSelamawitAberra
    @FtuuSelamawitAberra2 ай бұрын

    ይህንን ጅግናችን እንደ እኔ የምወድ 👍 አድርጉ እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድማችን

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t2 ай бұрын

    በእግዚአብሔር ይሄ ልጂ ንብረቱ ተመልሶለት ሂወቱ ተስተካክሎ እናቱም እምባቸው ታብሶ ማየት እንፈልጋለን። ተባረክ ጋዜጠኛው።

  • @user-ju5kq6zd7y
    @user-ju5kq6zd7y2 ай бұрын

    ጀግና ነክ ጋዜጠኛው የበለጠ ጉብዝናክን የማደንቀው በትእግስት ነገሮችን እስከመጨረሻው ትሄዳለክ ምንም ያክል ከባድ ቢሆንችግሩ እውነታውን ትደርስበታለክ ጀግና በርታልኝ ጌታ ይጠብቅህ ያበርታክ

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k2 ай бұрын

    ጀግና አበሳ የሆንክ ጋዜጤኛ እባካችሁ 3000 እናሰገባዉ ይህንጀግና ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susubintmussa7017

    @susubintmussa7017

    2 ай бұрын

    300 ሳይገባ 3000🙄

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    2 ай бұрын

    ደምሩኝ እህቶቼ

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    2 ай бұрын

    @@user-zh5lj4ex3k እሺ በርቻ❤❤

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    2 ай бұрын

    @@user-zh5lj4ex3k አደረግሁሸ ❤❤

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    2 ай бұрын

    @@user-xn7ub1mn9k አመሰግናለው እህቴ

  • @haythayat6345
    @haythayat63452 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ስትወጣ ስገባ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alemasefa1372
    @alemasefa13722 ай бұрын

    አቤት እግዚኦ ይህን ያህል ክፋት ብቻዋን አይደለችም አጋንንት ስፍሮባታል። እግዚአብሔር እንደሰው አይቸኩልም የእጇን ታገኛለች። አይዞህ ወንድሜ ነገ አዲስ ቀን ነው እግዚአብሔር ይክስሃል በርታ፡ አዘጋጁ እውነትን በማውጣትህ ተደስተናል ተባረክ እናመስግናለን።

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa55862 ай бұрын

    ምን እንደምል ቃላት አጣሁ የክፍት ጥግ የሰው ህይወት አመሰቃቅሎ ህይወቴ ያምራል ማለት ፈጣሪ የለም እንደማለት ነው ወንድሜ የኔ ጀግና የዚህን ልጅ እንባ ታብሶ እንደማይ ተስፍ አደርጋለሁ በርታ እግዝአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ny6qz2bf8x
    @user-ny6qz2bf8x2 ай бұрын

    የሄ ጋዜጠኛ የወለደች እናት ዋዉ አንተተ ጅግና ሰዉ እመ ብርሃን ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @Panadol292
    @Panadol2922 ай бұрын

    ይች ምን አይነት ክፉ ሴት ናት አንችም ጓደኞችሽም እግዚአብሔር እንደስራችሁ ይክፈላችሁ ልጁ ግን አሳዘነኝ አንጀት ይበላል የምር አረመኔ ናት እሷ ጀግና ወንድማችን እራስህን ጠብቅ አደራ❤️🥰

  • @BilateOyatoBombe
    @BilateOyatoBombe2 ай бұрын

    በምታቀርባቸው ወንጀሎች ላይ የፍርዱ ን ሂደት ብታቀርብልን በጣም ጥሩ ይመስለኛል ። ብዙ ሰው ብሮግራሞቹ ድራማ ወይም ውሸት ነው ስለሚል ነው ።እኔ ግን ሁሉም አድናቂህ ነኝ ።

  • @fitztek8119
    @fitztek81192 ай бұрын

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሀ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስተካከል አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።

  • @user-um6cm8er6k

    @user-um6cm8er6k

    Ай бұрын

    በፍፁም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሊምራት አይችልም። የቀድሞዋ ኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠፋችና እየደበዘዘች ነዉ ያለችዉ። እንዲህ አይነት እርኩሰትና መተተኞችና መታቾች የሰዉ ደም ጠጪዎች እየበዙባት ባለችበት ሀገር ዉስጥ ከእግዚአብሔር ምህረትን መጠበቅ በፍፁም ሞኝነት ነዉ። ገና እሳት ከሰማይ ይወርድብናል። ይሄ ትዉልድ በአብዛኛዉ ስራዉ ጠዋት ቤተ ክርስቲያን ማታ ጠንቛይና ደብተራ ቤት ሌብነት አጭበርባሪነት ገዳይነት ኧረ ስንቱ ይቆጠራል።

  • @fitztek8119

    @fitztek8119

    Ай бұрын

    @@user-um6cm8er6k ይህ በእውነት አሳዛኝ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya2 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ የዚ ጀግና አድናቂዎች የት ናቹ የትላንትናዋስ ልጅ መጨረሻ አሳውቀን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @toba1854

    @toba1854

    2 ай бұрын

    👍👍👍👍💔😭😭😭😭👈

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i2 ай бұрын

    እንዴት አባቷ ነው የምትመፃደቀው😢😢😢ይህቺ ሞላጫ ሌባ ጀግናው ጋዜጠኛውዬ❤❤❤የእጄን እንደምትሰጣትብእርግጠኛ ነኝ ይህቺ ፈጣጣ ቤለጌ

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    2 ай бұрын

    ስታናድድ እዚህ ስትመፃደቅ

  • @user-do6wz8ge6i

    @user-do6wz8ge6i

    2 ай бұрын

    @@user-fozeya የት አባቷ አሁን ትቀፈደዳታለች

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    2 ай бұрын

    @@user-do6wz8ge6i ያው የኢትዮጵያ ህግ ዝም ብሎ ነው ነገ ያለቀቃሉ

  • @user-do6wz8ge6i

    @user-do6wz8ge6i

    2 ай бұрын

    @@user-fozeya በትክክል ግን ቢያንስ የልጅን ንብረት እንኳን ቢያስመልሰለት እነዚህ አውሬዌች ቡተለይ

  • @rozateshome1941

    @rozateshome1941

    2 ай бұрын

    እግዛብሄር የተመኛችውን በሽታ ያስጣት

  • @YohansKile
    @YohansKileАй бұрын

    ጅግና ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ ራስህ ጠብ ቅ የሰው ምስክር አድርግበት ደረጃ ምስክር ይባላል

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2e2 ай бұрын

    ዘሎዬ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም አላህ የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ ሄኖክ ብዙን ጊዜ የዋሀነት ሰውን ገደል ይከታል አይዞህ ነገ ንብረትህ በእጅህ ገብቶ የምናይ ሰው አላህ ያድርገን ብታጣጣጣም ብትቆሽሽም ብትታመም በንም የማትቀይርህ እናትህ ብቻ ነች አደራ እናትህን ❤❤❤

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s2 ай бұрын

    እረግጦ እረግጦ ነበር መጣል ውይ አይዞህ ወንድሜ ለዚህ ጀግና ወንድምህ አይዞህ ያልፋል ሀቅህን ገንዘብህን በጅህ ያርግልህ ተረጋጋ አይዞህ አተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ምርጥ የዘመኑ ጀግና ጋዜጠኛ እራሥህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤

  • @KellyStore-hd4cf
    @KellyStore-hd4cf2 ай бұрын

    በጣም የሚወደድ ጋዜጠኛ ግብ ሳይደርስ የማይተኛ ለወገኖች የሚረዳ እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ይህን በጣም ጀግና ከምልህ በላይ እንዳተ አይነቶች ይብዙልን ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ በደሙ ይሽግንክ

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal89152 ай бұрын

    ውድ ወንድማችን ጋዜጤኛው ልፋትህን ድካምህን በፈጣሪ ዘንድ ታገኘዋለህ በናትህ በኢትዮጵያ አምላክ እንጠይቅሀልን የነዚህን ሙጅሪሞች በባንክ ያስቀመጡትን ገንዘብ ታግዶ በግፍ ከስበሰቡት ገንዘብ ውስጥ በህግ አግባብ ለሄኖክ ሊመለስለት ይገባል የዚህን የትቀነባበረ ሴራ መጨረሻውን እንድታሳውቀን በእክብሮት እንጠይቅሀለን አደራ አደራ አደራ በናትህ

  • @user-ri1uq9bn1m
    @user-ri1uq9bn1m2 ай бұрын

    በእውነት በእውነት!!! ለእውነት ትልቅ ዋጋ የከፈልክ ጀግና ነህ ሌላ ምንም አልልም ዋጋህን መድኀኔዓለም ይክፈልህ። ተባረክ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @alemhaile625
    @alemhaile6252 ай бұрын

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ የስንቱን ችግር ፈታህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ውንድማለም ❤❤❤

  • @user-vg2sw9xh2x

    @user-vg2sw9xh2x

    2 ай бұрын

    ​@user-rs3cs6by5q🎉

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa18142 ай бұрын

    ምርጫሽ ዝርፊያ ነበር የሰው ሕይወት ማበላሸት በልጆሽ እይው አትባረኪ ዘርሽ አይባረክ።

  • @user-on7go3pc2m

    @user-on7go3pc2m

    2 ай бұрын

    ዘሯ ይድረቅ ይች ምን ዘር አላት ዘረ ቢስ ቆሻሻ ቢስሚላሂ ማህጸኗ ይድረቅ በቁማቸ በሳት እያቃጠሉ በአደባባይ ይዝብ ፊት ነበር መገደል የነበረባቸው ግን ምን ያረጋል ፍትህ የለ እማይገባኝ እስር ቤት እሚባል ፈሊጥ ምንም ሊገባኝ እማይችል ነገር ነው አስረው ይቀልቧቸዋል ከዛ ይፈቷቸዋል አጂብ

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    2 ай бұрын

    እኔ ጨነቀኝ እኮ በርቀት ሆኜ​@@user-on7go3pc2m

  • @romangina5121
    @romangina51212 ай бұрын

    የኔጌታ ልጅ አጀቴነው የበላኛ እባክህ ለናትህ ሰትል ጠክር ወድሜ እናትየልጆን ሰቃይ ማየት ያማታል ለናትህሰትል ንብረት ይመጣል አተብቻደናሁን ወድሜ ወደራሰህተመለሰሰሰሰ❤❤❤

  • @selamjesus2740
    @selamjesus2740Ай бұрын

    ጋዜጠኛው እባከህ እራሰህን ጠብቅ ሁሌም ላንተ ነው ምሳሳልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Mesi971
    @Mesi9712 ай бұрын

    አንገቷን ብሎ ቢያንስ የልጁ ሀብት ይመለስለት ከነ ወለዱ የምትሉ 👍🏿

  • @dehabmohammed7308

    @dehabmohammed7308

    2 ай бұрын

    አራጣ ይፈቀዳል እንዴ

  • @user-uh3tb6le3q
    @user-uh3tb6le3q2 ай бұрын

    ወንድማችን የተበዳይ እምባ ምታብስ ዘርህ ይባረክ ኩፉ አይንካህ በሄድክበት ቅዱስ ሚካኤል ይቅደም ከፊትህ❤

  • @KumalMohamed
    @KumalMohamed2 ай бұрын

    ግን ምን አይነት ጀግና ወጣት ነህ የምር የምር ጋዜጠኛ ነኝ ባዮች ከአንተ ብዙ ሊማሩ ይገባቸዋል😊

  • @user-gf9ly1ck4n
    @user-gf9ly1ck4n2 ай бұрын

    ሄንዬ አይዞህ አንተ ደህና ሁንጂ ብር ይተካል እነሱም የጃቸውን ያገኛሉ ላንተ መገፋት ጥሩ ነው የተሻለና የበለጠውን ነገር እግዚያብሔር ይሰጥሀል ለበጎም ነው አይዞህ ወንድሜ ግን ደሞ ተረጋጋ እሺ

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki18942 ай бұрын

    አንተን የወለደች እናት ትባረክ ለህግ ትቅረብ ፍት ለሄኖክ😢😢😢

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube82622 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን❤ ለእውነት ብቻ የቆመ ጋዜጠኛ መታደላችን የእውነት ❤ ንብረቷ ሁሉ ተሸጦ ብሩ ተመለሰለት የሚለውን ዜና የናፈቀው ✋

  • @user-bw3oy2oi5m
    @user-bw3oy2oi5mАй бұрын

    እይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ ጋዜጠኛው ሞስጋና ይድስህ❤ በርታ በስራህ

  • @YeshieGirma
    @YeshieGirma2 ай бұрын

    አንተ ጀግና ነሕ ግን አንድ ሐሳብ ልጠቁምህ እወዳለው እንደዚህ በቡድን የተደራጁ ወንጀለኞች ጉዳይ ስትይዝ ጉዳዮን ቶሎ አትልቀቀው መጀመሪያ ለህይወትሕ ሁለቸኛ ወንጀለኞቹን ለማግኘት ያለበለዚያ ብዙ ትደክማለህ ጉዳዩን ሳያውቁ ሳይሰሙ በቀላሉ ታገኛቸዋለህ አምላክ ይጠብቅህ እነሱ በፍጹም ማወቅ የለባቸውም

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz2 ай бұрын

    እንርዳው ቤቱንም እንገዛለታለን አይዛክ የኔ ወንድም እነሱም በሕግ ይጠየቁ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin2 ай бұрын

    ጅግናዉ ጋዜጠኛ እንኳን ደህና መጣህ ለተበደሉ ደራሽ እዝጋብሔር በሄድክበት ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤🎉🎉🎉

  • @negistberhane3022
    @negistberhane30222 ай бұрын

    ጀግናው ጋዜጠኛ ወንድማችን እራስክን እየጠበክ ስራ እሺ ተባረክ።😊

  • @user-sc5pn7wb8p
    @user-sc5pn7wb8p2 ай бұрын

    yene jegna tebarek BIrun timelisilet ebakachuu asmelisulete

  • @zuzu7018
    @zuzu70182 ай бұрын

    አንተ ልጅ ግን ፓሊስ ነው መሆን ያለብህ ።በጣም ጎበዝ ነህ።እግአብሄር ይጠብቅህ ።

  • @malkmalk9514
    @malkmalk95142 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ጀግንነቱን የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ በስስትነው የምናይክ ከፈጣሪ ጋር እራስህን ጠብቅ እንቁ ወድማችን

  • @rabiya2020
    @rabiya20202 ай бұрын

    ይህ ልጅ በጤናው አይመስለኝም እንጅ አንዴት የሆን ነገር ሊገምትና ሊጠርጥር አይችልም ደህንንቱው ያዘራጥርኛለ ቤተሰብ ወደ ፀበል ሊወሰድት የግድ ነው

  • @hawamohammed2571

    @hawamohammed2571

    2 ай бұрын

    ዝብለው እማ አልተጠጋችውም አደዝዛው ነው

  • @user-ge2ul6ks9r
    @user-ge2ul6ks9r2 ай бұрын

    በጣም ጠካራ ነህ የሉጁ ንብረት ይመለስ

  • @good8574
    @good85742 ай бұрын

    ኣንተ ጅግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ በደሙ ይጠብቅህ ፍጣሪ ከፊትህ ይቅደም

  • @habibazodiw7589
    @habibazodiw75892 ай бұрын

    ሳታመልጥ ያዛት ግዜ ከሰጠሀት ትደበቅባሀለች እባክህ አሁኑኑ አሲዛት እባክህ ጀግና መባል ያንሳሀል ፊት አወራሪ ብያሀለወ አንተን የወለደች እናት መፀና ይባረክ ሺ አመት ትኑርልህ 🙏🙏🙏

  • @toba1854

    @toba1854

    2 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭💔💔👈

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw2 ай бұрын

    እውነት ሳዮሆ ድራማ ይመስላል ሴቶን ሁሉ በሷ አይን እዳታይ አደራ ምርጥ ሴቶችም ስላሉ ።❤❤❤

  • @Alazar_q12dt3ht8u

    @Alazar_q12dt3ht8u

    2 ай бұрын

    ምን ማለት ነው

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6seАй бұрын

    ተረጋጋ ወድሜ ቃልህን ስጥ ፈጣሪ ይርዳህ😢😢😢😢😢

  • @rahelestif2112
    @rahelestif21122 ай бұрын

    ኤረ አንተ ልጅ ትንሽ ደስ እንዲለን በጥፊ አጠናግራት እቺ ሰይጣን።

  • @user-wy5pl6gc9y

    @user-wy5pl6gc9y

    2 ай бұрын

    አግባብአይደለማ ልጁየገባውነው ሲጀመር እውነትንለማውጣትእጅ ለመበቀል አይደለም

  • @Zufannigatu-ii1wf

    @Zufannigatu-ii1wf

    2 ай бұрын

    እያየሁ ተቃጠልኩ ማርያምን ይቺ ልፍድድ ከግርግዳዉ ጋር ቢናጋጫት ምነበር

  • @user-od8ml8de6i

    @user-od8ml8de6i

    Ай бұрын

    ፈጣሪ ይፍረድብሽ

  • @rahelestif2112

    @rahelestif2112

    Ай бұрын

    @@user-od8ml8de6i በፈጣሪ ፊት ፈጣሪ ይፈርዳታል እዚህ ደሞ ፍርድዋ ማግኘት አለባት የሰው ህይወት እያበላሸች ጥፊ ለዚች እርኩስ minor ነገር ነው። ጨዋ ጨዋ እምትጫወቱ ግን ታስቅኛላቹ።

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas74192 ай бұрын

    አንተ ጀግና ልጅ❤❤❤የእውነት ኩራታችን ነክ በናትክ አትልቀቃት

  • @tilayeneshyohalashet5878
    @tilayeneshyohalashet58782 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ራስህ ን ጠብቅ

  • @belaybiru1615
    @belaybiru16152 ай бұрын

    I loved this media so much. I subscribed it but it is not enough for this medis. Thanks a lot

  • @astertube8195
    @astertube81952 ай бұрын

    የአመቱ ምርጥና ጀግና ጋዘጠኛ ማርያምን መሸለም አለበት የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes9502 ай бұрын

    5 ሚሊየን ብቻ ሳይሆን 3 አመት ሙሉ ያልሰራበትን ለህክምና የከፈለውን በአይምሮ ሁሉ ላይ ለደረሰበት ቀውስ ካሳ ተደምር ይሄ ታታሪ ጎበዝ ወንድማችን መከፈል አለበት ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ!!

  • @haythayat6345

    @haythayat6345

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093Ай бұрын

    ዋዉ ዉድ ጋዜጠኛችን ጀግና ነህ ለፍርድ ይቅረቡ ለህግ ይቅረቡ ዋዉ የሰዉ ልጅ ማታለል

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw45322 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ወንድሜ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እጥፍ ድርብ ዋጋህን ይክፈልህ ፈጣሪ!!!!

  • @maxdz9446
    @maxdz94462 ай бұрын

    እንተ ልጅ ግን ሳላደንቅ አላልፍም እውነት ጀግና ይህ👍👍👍👍👍👍👍👌 እግዚአብሔር አምላክ በየሄድክበት ይጠብቅህ ወንድሜ🙏👏

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj2 ай бұрын

    ጅግና በርታ ወንድማችን ይህችን ለህግ ማቅረብ ነው

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria86982 ай бұрын

    Wonderful e/r yestachew good iob bro appreciated

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay69692 ай бұрын

    እቺ ሴት እና ተባባሪዎቿ በተመኙት ህመም ይመቱ ይሰቃዪ። ልጁ ግን በዚህ ልክ ደካማ መሆኑ የሚገርም ነው። ከልክ ያለፈ ነው የሚያናድደው። ሴትዮዋ በጣም ደረቅ ናት።

  • @BettyBettelhym
    @BettyBettelhym2 ай бұрын

    ይህንን ጀግና ቃል የለኝም የምገልፀበት ግን እናቴ ኪዳንምህረት ጥላ ከለላ ትሁንህ ❤❤❤

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i2 ай бұрын

    አካውንታቸውን አዘጉባቸው ቤታቸው ይሸጥና😢😢የዚህ የምስኩኑ ንብረት አስመልሱለት እናተ ጀግኖች

  • @user-ip1xm6kx2t

    @user-ip1xm6kx2t

    2 ай бұрын

    ትክክል አዎ

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw2 ай бұрын

    እቺ ሰነፎ ሴት ነች በጎብቻ ላይ እዲህ አይደረጎም በርታ ከህዮወትህ አውጣት ተልኰ አላት እናትህን አስብ ።

  • @FrehiwotHailemariam-ij3uf
    @FrehiwotHailemariam-ij3uf2 ай бұрын

    ከአፍህ የማትጠፋው እመቤቴ ማርያም የፍቅር አምላክ ይፍረድብሸ የተመኘሽውን በሽታ ይስጥሽ ሴት አሰዳቢ

  • @gingin6217
    @gingin62172 ай бұрын

    አንተን አለማድነቅ ንፍገት ነው የእኛ ጀግና ወንድም ✊♥️✊♥️✊♥️

  • @user-tv2er6co4x
    @user-tv2er6co4x2 ай бұрын

    ሄኖክ ትጋጋ ለናትህ ስትል ጋዜጠኛው ሁሌ ፈፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው

  • @user-sf5gp6mn5v
    @user-sf5gp6mn5v2 ай бұрын

    እመአምላክ ትፍረድብሽ አንቺ አውሬ ልጁን አበርቱት ለእናቱ ሲል ይቆይላቸው

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c2 ай бұрын

    መተት አርጋበት ነው አሁንም እንኳን ስለንብረቱ ሳይሆን ስለፍቅር ነው የሚያስበው ፀበል ውሰዱት ቤተሰቦቹ

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z2 ай бұрын

    ሁለቱም ለህግ ይቅረቡ ያሉበት ቤት የነሱ ከሆን ልጁ ኢግባበት ወይም ይሽጠዉ ጋዜጠኛዉ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ እራስህን ጠብቅ

  • @accacc5974

    @accacc5974

    2 ай бұрын

    ቤቱ የነሱ ነው ማሽጥና የልጁን ብሩንና ካሳ መከፈል አለበት

  • @user-ts7kf5zb3b
    @user-ts7kf5zb3b2 ай бұрын

    የኔ ውድ ለሱ 300 ሳይሆን አድ ሚልየን እናስገባው ቢያንስበትነው እጂ አይበዛበትም የኔ መልካም ጀግና❤❤❤❤❤

  • @enuhilemariam8109
    @enuhilemariam8109Ай бұрын

    እንባህን. ፈጣሪ. ያብስልህ. አይዞህ. በተራቸዉ. እነሱ. ያለቅሳሉ.

  • @enemewonde
    @enemewonde2 ай бұрын

    አንተ ልጅ ግን እንዳው እግዜአብሄር ይስጥህ እናትዩዋም በጣም በጣም ጀግና ናት

  • @eyerusjemal
    @eyerusjemal2 ай бұрын

    በገብርኤል ስም ምን አይነት ጊዜ መጣብን ችራሽ እኮ መርፌ የጠፋት እንኳን አትመስልም እች እስስት የጇን ማግኘት አለባት ወንድማችን እመብርሀን ትርዳህ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera66102 ай бұрын

    ዶክተር ተብየዉም እሷም ለህግ መቅረብ አለባቸዉ የወሰዱበትም ንብረት ይመለስለት

  • @kakigirum1653
    @kakigirum16532 ай бұрын

    በእውነቱ ብዙ ጊዜ እከታተልካለው ጀግና ነህ በራታ እራስህን እየጠበክ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37332 ай бұрын

    ልጁ በጣም ያሳዝናል አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥንካሬውን ይስጥህ ጉልበት ይሁንህ ይጠብቅህ

  • @damoursarah6
    @damoursarah62 ай бұрын

    ይች አረመኔ በእውነት ለህግ መቅረብ አለባቸው ብሩንም መመለስ አለባት

  • @DfsDf-kz5sg

    @DfsDf-kz5sg

    2 ай бұрын

    ህግእለደ

  • @selamawitgebregiorgis4901

    @selamawitgebregiorgis4901

    2 ай бұрын

    Min hig hig tilalachihu min hig ale

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka36052 ай бұрын

    ምን አይነት ጨራቅ ናት አረመኔ ባለጌ ያሎበት ቤት ተሸጦ ገንዘቡ ቢያንሰ ይመለሰለት ሁላቸውም የሚገባቸውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው ።ፈጣሪ ያርጋጋህ ።ጋዜኛው አንበሳ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AbiNati794
    @AbiNati7942 ай бұрын

    Ante jegna anten yeweledech enat tebarke anete teleyaleh maryamen ❤❤❤❤❤

  • @teshalewape8331
    @teshalewape83312 ай бұрын

    ወንድሜ ሥራህክ መልካም ነውና የኔ ጀግና እራስክን ጠብቅ

  • @sishaia6875
    @sishaia68752 ай бұрын

    የኔ ጀግና ምርጥ ወድማችን ሺ አመት ያኑሩህ ጥዱስ ገብርኤል በሄድክበት ይጠብቅህ የሚስክኖች እባ አባሽነህ ተባረክ❤❤ይቺ ባሌጌ የጃን ታግኝ ያመነቺው ይክዳት እደከዳቺው😢

  • @ekrW
    @ekrW2 ай бұрын

    አንተን አለማድነቅ አይችልም በርታ ጀግና ነህ አዲናቄወች እስኪልያችሁ

  • @yeromewnetu4565
    @yeromewnetu45652 ай бұрын

    የህዝብ ዐይንና ጆሮ እናንተ ውድ ዕንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yemanealtaseb8595
    @yemanealtaseb85952 ай бұрын

    እኔ ሁል ግዜ የኔ ጀግና ነህ አፌን በእጄ አስጫንከኝ ወንድሜ ኑርልኝ ሰማዕቱ ይቅደምልህ

Келесі