ህዝቡን ጉድ ያስባለው ትዳር በተክሊል ሊጋብ ቀናት ሲቀራቸው ሞተች የተባለችው ሙሽራ መጨረሻArada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show |

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 498

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r7 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደልነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል❤ እደዚህ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 😢 ፈጣሪ ያበርታህ ከሚወዱት ሰው መለየትከባድነው😢😢😢😢😢

  • @Helen-Tube2112

    @Helen-Tube2112

    7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lixmony9570

    @lixmony9570

    7 күн бұрын

    ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🌹🌹🌹

  • @Helen-Tube2112

    @Helen-Tube2112

    7 күн бұрын

    @@lixmony9570 በጣም💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @Murshida.KadirShukre

    @Murshida.KadirShukre

    6 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @SemiraAdem-hh6il

    @SemiraAdem-hh6il

    5 күн бұрын

    ሳትጠመቂ ምን ነበርሺ

  • @marchm
    @marchm7 күн бұрын

    ነቢዩ መሀመድ 55" አመታቸው አደለም በ63አመታቸውነውየሞቱት ፊዳከአቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ አቱ ያአዛኖች አዛኝ

  • @hdud6767

    @hdud6767

    7 күн бұрын

    S.a.w

  • @user-mh2nr7ow3e

    @user-mh2nr7ow3e

    7 күн бұрын

    ሱለላሕአለሒወሰለም

  • @FATUMAALI-gl8wj

    @FATUMAALI-gl8wj

    7 күн бұрын

    ትክክል ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @fgedthguv95

    @fgedthguv95

    7 күн бұрын

    አሁናእዛህ ምነአፅፈሻ የኝነብይ እደዛህ አያነት እያየየሻ ምናአሳኩመተሻ ቱቱቱ

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    7 күн бұрын

    ሀቢቡና ሙሀመዲ ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @MartagetachewMekasha
    @MartagetachewMekasha7 күн бұрын

    ለምንድነው ግን እውነተኛ ፍቅር አይበረክትም ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እህቱ ጀግና ነሽ ❤

  • @salamsalama9591
    @salamsalama95917 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንደዚህ ሁነህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi14 күн бұрын

    አጀቴን የበላዉ ታሪክ እወነተኛ ፍቅር ተሽሎህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር ያበርታህ እህት የናት ምትክ ናት አምላክ ለሷ የተሻለዉን ይስጣት ምርጥ እህት

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e4 күн бұрын

    በአሁን ሰዓት እንዲህ አይነት አፍቃሪ አይገኝም ሴቱም ወንድም ጥቅመኞ ብቻ ።ለማንኞውምእንዳንተ አይነቱን አፍቃሪ ያብዛልን።❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq7 күн бұрын

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃ ፍቅረኛህንም ነፍሷን ባፀደ ገነት ያኑረው መልካም እህት ነሽ ተባረኪ ትርታ ሚዲያዎች ተባረኩ በርቱ❤❤❤

  • @Helenutub
    @Helenutub7 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ ኧረ ያንተስ ልዩነው የኔጌታ ኡሁሁሁሁሁ እዳተ አይነት ሰው የሆነ ሰው ነው የናፈቀን ያብዛልን😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @lovemom5013

    @lovemom5013

    4 күн бұрын

    አቺ ቀሺም አቺ አለሺ አደል የማርክን ሂወት ያጨለምሺወ ደግሞ ታወሪለሺ

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu76967 күн бұрын

    ይሄንን ጀግና እባካችሁን 10ሺ እናስገባዉ አመሰግናለሁ::

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37536 күн бұрын

    እኔ እንደዚህ ልጅ አፍቃሪ ከልብ ነዉ የገረመኝ ፊልምም ላይ የትም አላየሁም ዋዉ❤❤❤❤አላህ ፅናቱን ይስጥህ በቃ ወንድሜ ከሞት ማንም አይቀርም እና ጠንካራ ሁን አይዞህ ሁሉም ላይ ይከሰታል ሂወት ይቀጥላል በርታ በናትህ ቢከብድም ጠንካራ ሁን ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @madinaandris775
    @madinaandris7757 күн бұрын

    ወድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ የበቀደሙ እደዛሁነህ ማየት አልቻልኩም ነበር እያለቀስኩ አይዞህ ሂወት ይቀጥላል የነብዩ ሙሀመድ እድሜቸው በ63 አመታቸው ነው የሞቱት አልሀምዱሊላ እ ለዝህ አበቃህ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv7 күн бұрын

    እንደዚህ አይነት ፍቅር እና መዋደድ ያድለን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr95227 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢ተመስገን አምላኬ አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ጀግና ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ

  • @meccam2106
    @meccam21064 күн бұрын

    አልሀምዲልላ እደዚህ ሁነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አይዞህ ህይወት ይቀጥላል አተ ጀገናነህ

  • @user-yl2zv3gv3z
    @user-yl2zv3gv3z7 күн бұрын

    ወንድሜ ምንአይነት ስብእና ነው እግዛብሄር አድሎሃል ያንተ የሚመስል ታሪክ ያለኝ ነኝ ቁስሌን ነው የነካሀው በጣም አልቅሻለሁ እንዳንተ አይነት አፍቃሪ በእጅ የሚቆጠሩ ናቸው እና እግዛብሄር ሙሉ ጤና እንዲሰጥህ እመኛለሁ እህትህን ደግ እግዛብሄር ውለታዋን ይክፋላት አይለያያችሁ የእህትህ ውለታ እንዳትረሳ በዙ ነገር አርጋለች የእህትህ ነገር አዳራ

  • @user-kv7gn5wo1h

    @user-kv7gn5wo1h

    3 күн бұрын

    በጣም

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s7 күн бұрын

    ነብዩ በ 63 አመታቸው ነው ያለፉት ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue5227 күн бұрын

    😢😢😢ወላድት አምላክ ምህረት ትላክልህ ወድሜ እህቴ ጀግናነኝ ፈጠረ ያሠብሺውን ያሳካልሺ እህቴ ሥውሯማርያም ውሠጅው ፀበል እሷ በልቡ የሆነነገር ታሥቀምጥለታለች በርች እሺ የውሥጥሺን ንገራት ወላድትአምላክ ሥራ በየቦታው ድቅነው ውሠጅው እማየ❤❤❤

  • @Romaflorist
    @Romaflorist7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተፈውሰህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ እየሱስ የአንተና የእህትህን ዘመን ይባርክ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢዎችም ተባረኩ አሜን 🙏🥰

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv7 күн бұрын

    ዋው ከነበረበት ተነስቶ ዛሬ ላይ ተለውጦ ለዚህ በቅቶ ማየቴ ፈጣሪ ይመስገን ።ዋው ለፍቅር ለሴት ልጅ ያለው ክብር የሚገርም እና የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ። ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ፈጣሪ ሁሉን ነገር በምክንያት ነው የሚያደርገው እና ለአንተ ያለው መቼም አይቀርም ። እህትየውም እውነት ትልቅ ሰው ነሽ ለአንቺም ቢሆን ያን ጥሎሽ የሄደውን ፍቅረኛ ተብየው ተይው መቼም ወዶሽ አያውቅምና ምከንያቱም ማፍቀርን ተይው እና ቢወድሽ ኖሮ ሁሉን ነገር ትቶ ከአንቺ ጋር የአለም ጥግ ድረስ ይጓዝ ነበር። ፈጣሪ ወንድምሽን ምክንያት አድርጎ ይሄንን ሊያሳይሽ ፈልጎ ነው ። በዚህም ባይሆን በሌላ ምክንያት መለየቱ አይቀርምና በዚህም መቋጨቱ ተመስገን በይ ፈጣሪ ባላሰብሽው ሰአት በመልካም ሰው ይክስሻል አታስቢ። አሁንም የወንድምና የእህት ፍቅራችሁን አያጉድልባችሁ በምንም አይቀይርባችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @saida4736
    @saida47367 күн бұрын

    ሥለ ክርስቶሥ አላውቅም ሥለ እረሡል ሡለላሁ አለይሂ ወሠላም ግን አውቃለሁ 55አመታቸው አይደለም

  • @user-qg8wr4rx7g

    @user-qg8wr4rx7g

    7 күн бұрын

    እደዚህ ሁነክ በማየቴ. ደስስስ ብሎኛል. ጨርሶ. ይማርክ. ግን. በ63 አመታቸው ነው ያለፉት ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይ ወሰለም.

  • @Hareg.

    @Hareg.

    7 күн бұрын

    እኛ እናወቃለን ሰለ እምነታችን ልጁ ህመም ላይነው እኛም ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይማርህ እንበል አንችም የምታመልኪወን ይማርህ ብለሺ እለፊ

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr7 күн бұрын

    ተመስገን ይህ ልጅ ዳህና እግዚአብሔር ይመስገን ሲል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ ወንድም

  • @user-jm6nb6wd9t
    @user-jm6nb6wd9t7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተፀበል ስገድ ፀልይ ንስሀ ግባ አይዞህ ያጋጥማል እራስህን በእግዚአብሔር ቃል አጽናና እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም እና ወንድሜ ተጽናና አይዞህ

  • @user-kf5ed3nj9d
    @user-kf5ed3nj9d7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ አበቃህ እፍፍ የኒ አባት በእግዚአብሔር ፍቃድ ማንም መግባት አይችልም ሁላችን ወደዛው ነው እምንኸደው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-rl8wb3lb9l
    @user-rl8wb3lb9l7 күн бұрын

    ወዲም በዉዲ አይቀየርም እኔ ወላሂ ሥዴት ነዉ ያለሁት እምኖረዉ ለዉዲሞቸነዉ ባገባ አታርጊ ለዉዲሞች ይለኝ እየመሰለኝ አላገባሁ በእነሡ ታጂቤ ማግባት ነዉ የምፈልገዉ❤❤❤❤❤❤3 ናቸዉ በጣም ነዉ የምንዋዴዴዉ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    4 күн бұрын

    ደሚርኝማ

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer40197 күн бұрын

    እልልልልልልልልል😂እግዚአብሄርይመስገን ወንድማችንየኢትዪጲያህዝብ እህትዬውን ሁሉአመሰግናለሁኝ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o7 күн бұрын

    ፍቅር ማለት እደዚህ ነዉ ተሺሎህ ሠለ አየሁኘ ደሠ ነዉ ያለኘ ተመሠገን🙏🙏🙏😥

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j7 күн бұрын

    የድንግል ልጂ ክብርና ምስጋና ለእሱ ይሁን ወንድሜ ስይጣኖች መንፈሳዊውን ለማጥፉት ነው ስራው ይህ ላንተ ፈተናውን እግዚአብሔር አትርፎሃል ለምስክርነት

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv7 күн бұрын

    እግዚቤሂእር ይመስገን❤ እኳን ወደራሱ ተመለሰ ❤የናተንም ልፋት❤ እኳን❤ ቆጠረላቹ❤❤❤

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera7 күн бұрын

    ወንድማችንእግዝአ ብሕርበጣም ደስብሎናል አይዞህጎበዝሁን በርታ

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv6 күн бұрын

    የሞተቹ ፍቅረኛ ነብሷን በአጸደገነት ያኑራት እህትግን በጣም የልብ እህትነች እስከ እድሜያቹ መጨረሻ እግዝአብሄርፍቅራቹ ያብዛው ተደጋግፋቹ አንደምትኖሩ አምናለሁ 24:57

  • @Maariyamtube
    @Maariyamtube7 күн бұрын

    ታማስገን 😢😢😢😢ይከበዳል በጣም አይዞክ ዋንዲማችን ብርታቱን ይስጥክ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j7 күн бұрын

    ወድሜ እኳን ተሻለክ አልሃምዱሊላህ

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet86557 күн бұрын

    ተመስገን መድሃኔአለም እስከ እናትህ ክብርምስጋና ይድረሳቹ ልጂ እንኳን እንደዚህ ብለን አየንህ ለእህትህም እንኳን ደስ ያለሽ ልጂ በርታ በጸሎት መጠመቁን ያለፈው ሁሉ ነገር ይቀየራል

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi7 күн бұрын

    ተመሰግን ዉንደም አንካን ምህረክህ አግዝብሔር ልእል አግዝብሔር ተመሰግግ ተመሰግን ቸመሰግን አህተየ አይዝሻ😢❤❤❤👏

  • @alemyoso2807
    @alemyoso28077 күн бұрын

    እኔዴ ጓደኛዋ ግን አያስብም እንዴ ወኔድሟ እንዲህ ያለ አደጋ ደርሶበት እንዴት አረጋ ነው ለሱ ጊዜ አልሰጠችኝም ብሎ የመለየት ።ልብ ይስጥህ እንደዚች ያለች ሴት አታገኝም ይሄ የእሷስብእና ነው። አስብበት በጛላ ዋጋ ያስከፍልሀል። እህቴ ተባረኪ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    3 күн бұрын

    Tikkil biLshaL

  • @dastaatube8371
    @dastaatube83717 күн бұрын

    Ayiiiiiii Abbaa koo waaqayyoo laphee madahee kana sif haa fayyiisuuu 😢😢😢😢😢😢 bayyee nama dhukkaba jalaala dhugaa 💔💔💔💔💔

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k7 күн бұрын

    ሰለ ሁለ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እመብርሃን እናቴ ክበርልኝ🙏✝️♥️💜 ወንድማችን እንኳን ለዚ ደረስክ እግዚአብሔር አምላክ ፅንአቱ ይስጥህ ኣይዞህ♥️💜

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b7 күн бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን.ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴ.የዘላለምቤቴ.ኦርቶዶክስተዋህዶለዘላለምትኑርርርርርር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💘💚💛❤

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza99217 күн бұрын

    አቤት ፈጣሪሆይ ።።ማረው የኔናትይከብዳል😢

  • @fatmaussn
    @fatmaussn7 күн бұрын

    የሷየሆኑነገሮችን ለሚሥኪን ይሥጥ ይጣል ከዛ እየረሣት ይመጣል ምክር ሥጡት የሷየሆኑ እቃወችን ከሱ ያሥወግድ

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju7 күн бұрын

    አይአንተልጅከባድነው፡ከሚወዱትጋር፡መለየት,ደሞ፡እስልምናን፡አላህይወፍቅህ፡ሁሉምነፍስሞትን፡ቀማሽናት፡አንዱበአንዱ፡መፈተን፡የአላህውሳኔነው፡😭😭😭

  • @user-df1qz3ef7r

    @user-df1qz3ef7r

    4 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂ተይ እንጂ

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃክ

  • @user-uv7gb5fu2g
    @user-uv7gb5fu2g7 күн бұрын

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ❤❤❤❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h3 күн бұрын

    የእኔ ማር ምርጥ እህት ነሽ ባልየው ቀርቦ ትሪት ማድረግ ነበረበት እንጅ እንደዝች አይነት ሴት የትም አትገኝም እንዳታጣት

  • @kingphone1253
    @kingphone12534 күн бұрын

    እረ አስለቀሳችሁኝ ወደስደፊት ይወታችው ያማረ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DggChgy
    @DggChgy7 күн бұрын

    ተመሰገን ጌታየ ምን ይሳነዋል ድነህ በዚህ ሁኔታ ስያለአይንህ ደስ ብኖናል❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf7 күн бұрын

    እንካን ለዚህ አበቃህ ወንድም ❤❤❤❤❤.

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed12797 күн бұрын

    በጣም ያሳዝንኝቢኑረ ይህልጅንዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yj5ry6qy2v
    @user-yj5ry6qy2v7 күн бұрын

    እንኳን ደስአለሽ እህታችንእልልልልል

  • @heroudaddawiit
    @heroudaddawiit7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዚ አበቃህ እኔ እስከ ሁለቱ ቀን ነው ራሴን ያመመኝ ያለቀስኩበት በቃ እኔን ሁነህ ነው የታየኸኝ የእውነት የማላቀው ሰው አደለም የመሰልከኝ እሷንም ነብሷን ከደጋጎች ያኑርልን የእውነት 😢😭😭😭😭😭😭

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s7 күн бұрын

    የእውነት ጀግና እህት ነሽ ዋው እንድህ አይነት ወንድም እህት አማቾች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37536 күн бұрын

    እንደዚህ ጤነኛ ሆነው ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ አይዞህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እደዚህ ሁነህ ሰላየነህ🙏

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel84907 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አዝኘ ነበር የኔ አባት እንኳን ተሻለል❤

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የምትሰሩት ስራ በጣም የሚያስመሰግን ነው ....ብድራታችሁን ከእግዚአብሔር አግኙት !!!

  • @hayat8769
    @hayat87697 күн бұрын

    ኡፎፎ የኔ ወደም አይዞህ አሰለቅሰኝ😢😢

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l7 күн бұрын

    ተመስገን ኪዳነምህረት የልብህን ትሙላልህ እህቱም እንኳን ደስ አለሽ ለወንድምሽ የከፈልሽው መስዋትነት ቀላል እይደለምና ፈጣሬ ይካስሽ እውቀዋለሁ የወንድምን መከፍትና መጨነቅ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    3 күн бұрын

    Who is KidanMherit? Her name is not even mention in the bible. The Lord God is the one only suppose to be worship not other people.

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w4 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ሁነህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏❤️🇪🇷

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu6 күн бұрын

    ወንድሜ ባለፉው በጣም ያዝንኩት አብሪ ነበረ የለቀሰኩት ዛሬ እንደዘህ ሆነነህ ሰላየሁህ በጣም ደሰብሎኛ ፈጣሪ አምላክ ይመሰገነ የተዋህዶ ልጆች

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena69097 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል ❤❤❤

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya7 күн бұрын

    እውነት ነው ወድሜ ድነክ በማየትክ ደስ ብሎኛል

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c7 күн бұрын

    እግዝይቢሒራ ይመስገን እንካን ለዝህ አበቃክ ጀግነእህት ነሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @mulatetube2197
    @mulatetube21977 күн бұрын

    የኔአባቴ🥺♥️♥️♥️

  • @dttsige4234
    @dttsige42347 күн бұрын

    ኡ እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤት አ3ህቴ በችግር ጊዜ የሸሸሽ ጓደኛ ምን የሚሉት ነው ይህ መመዘኛ እኮ ነው

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n7 күн бұрын

    ማሻአላህዲነህስላየንህወገናችን❤❤❤

  • @user-vg8cp8rq5e
    @user-vg8cp8rq5e4 күн бұрын

    የኔ አባት እኳን ወደልቦናው ተመለስህ 😢😢😢😢 እህቱም ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @Masarat-yy1do
    @Masarat-yy1do7 күн бұрын

    ተመሰገን ውይ ወንድሜ አይዙህ 😢😢😢😢😢

  • @tgze2435
    @tgze24357 күн бұрын

    ተመስገን ፈጠሪ ብርታቱን ይስጥህ እህህህህ

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by49 минут бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለኝ በዝህ ልጅ መፈወስ የፍቅርን ጥግ የዬሁብ እንቁ አፍቃር ነህ የኔ ውድ አይዞህ ለሟቿም ነፍሷ በቅዱሳን እቅፍ ትረፍልህ አንተን እሜብርሀን ከእኔ ልጇ ትጎብኝህ ታጽናናህ።

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p4 күн бұрын

    የኔ ወንድም በእውነት በጣም ነበር ያዘንኩት እሷ ወደማይቀረው ሂዳለች እግዚአብሔር በገነት ከአባቶቻችን ጋር ያኑራት አንተ ተሰቃየህ እህትህ ተሰቃየች የኔ እህት እግዚአብሔር ይመሰገን ምን ይከፈለዋል እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏😓

  • @user-sz3wf7wn5n
    @user-sz3wf7wn5n7 күн бұрын

    ማሻአሏህ እደናተአይነት. ይኑሩልን.

  • @fatimaa9853
    @fatimaa98537 күн бұрын

    አያችው ግን ሰው ስንባል ስት አይነት ሰው እዳለ ይህ በህይወት አጥቶት እድህ ስሆን ያህቴቱ ባል ግን ወንድሞንኮ እስምታስታምመ ግዜ ያጣው ያላህ ከታጋሾች አድርገኘ ልቦናየን አስፋልኙ ያረብ

  • @girmabogale5335

    @girmabogale5335

    4 күн бұрын

    ትርታ ሚዲያ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ::እህቱም የዓለም ሁሉ እውነተኛ እህቶችን በሙሉ ትተኪያለሽ::እናመሰግንሻለን❤❤❤❤😂😂

  • @user-ql1rr9oj9v
    @user-ql1rr9oj9v7 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው

  • @alemgebra6041
    @alemgebra60416 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የሷንም ነብስ በአፀደገነት ያኑርልን

  • @user-up7fy4bo6d
    @user-up7fy4bo6d6 күн бұрын

    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ወንድምሽ ስለተሻለው ደስ ብሎኛል። ፍቅረኛሸ ግን እራሱ ይቅርታ የጠይቅሽ ምክኒያቱም ችግርሽን ካልተካፈለሽ ምንያደርጋል።

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine99084 күн бұрын

    አሁንም ተከታተሉት ፀበል አስጠምቂው በአባቶች ምክር ያስፈልገዋል እግዚአብሄር ሰጠ እግዚአብሄር ምሳ ወንድም እመቤቴ ፅናቱን ይስጥህ

  • @hananetaye7027
    @hananetaye70277 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከንኳን ሰላም ሆክ ለእህታችንም ነቅሷን ቀአፀደ ገን ያሳርፍልን

  • @AzmeraDimtsu
    @AzmeraDimtsu2 күн бұрын

    የኔ እናት እህቱ ግን በጣም ወደድኳት ድንቅ ሴት ከፍቅሬ የወደቀው ወንድሜ ላንሳ ያለች ጠንካራ ሴት የወደፊቱ ምታስብ ሴት ልጅ❤❤❤

  • @user-pj3pw4hy6g
    @user-pj3pw4hy6g7 күн бұрын

    አሁንም በፀበል በርታ ፆለት ስግደት ወሳኝ ነዉ

  • @user-kv7gn5wo1h

    @user-kv7gn5wo1h

    3 күн бұрын

    በትክክል

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz4 күн бұрын

    ተመስገን ጀግና. እህት ነሽ ጋዜጠኞች. እግዚአብሔር ይስጣችሁ የማይረዳ. ፍቅረኛ ፍቅርአላዋቂ ነውና ብዙአትጨነቂ

  • @zalanzalan7081
    @zalanzalan70817 күн бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ባሻም ነው ሚ አዛዛናል ፋሻር ትዕግስት ህፃናናችሁ 🥺🥺😭😭🙏🙏🙏

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl7 күн бұрын

    ሁለት ባል ያላትዋ ሴት ልጅ ድኤንኤ እንዴት ሆነወንድሜ እባክህ አሳውቀን

  • @emyspiller7059
    @emyspiller70597 күн бұрын

    ውይይይ እንካንየተሻለው ተመስገን እዳይለከፋመቃብርቦታላይ ተመስገን እኔ እዳስልቀስኝ እሄልጅ እህቱምእግዝእብሄርእንካንእረዳሽ ተሻልውወድምሽ ተመስገንብይሁሌምእሺ ጎበዝ እህት ነሽ

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq7 күн бұрын

    Egziabhere ymsgen 🙏🤲❤️

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y7 күн бұрын

    አይዞህ ወደዐበል ጠክርእ

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken84617 күн бұрын

    Wwwww baaga waaqayoo karaa kee tahee😢😢😢❤❤❤

  • @kailadan48652
    @kailadan486524 күн бұрын

    የኔ ፡ አባት ፡ አንተን ፡ ለማፅናናት ፡ ቃል ፡ አይበቃም ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጠንክርህ ፡ እመቤቴ ፡ ታጠንክርህ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c7 күн бұрын

    ኡፍፍፍ ኧረ ያንተስ ልዩ ነው የኔ ጌታ እህ እንዳት አይነት ስው የሆነ ስው ንፁህ ልብ ያብዛልን ተመስገን እንኳን ወደ ራስህ ተመልስክ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia91704 күн бұрын

    ልጁ ወደ ራሱ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል የሆነ ነገር ሲል ሰማሁት አምላክ በሴት ልጅ ማሀፀን ስለመጣ ሲል ገረመኝ በነገራችን ላይ ፈጣሪ በጭራሽ ሊወለድ የማይችል ሊወልድም የማይችል ብቸኛ ፈጣሪጅ ተፈጣሪ እዳላደለ እመኑ ይሄም እስልምናን ስትረዱ ብቻ ነው የኛ ሀያል ጌታ አሏህ ሱበሀነወተአላ አይወልድም አይወለድም ብቻኛ የሆነ ለሱ አጋር የሌለፈ የአለማት ጌተ/ ፈጣሪ እሱ ብቻ ነው ከሱ ውጭ ሁሉም ተፈጣሪ ነው እየሱስ ክርስቶስም ከሂዋን ማሀፀን የወጣ ወንድ ልጅ ነውጅ በጭራሽ ፈጣሪ አይደለም

  • @fekadufeyisa2733

    @fekadufeyisa2733

    4 күн бұрын

    ኢየሱስን ለማለት ነው።ኢየሱስ ከሴት መወለዱ ለሰው ልጅ ሃጢአት ዋጋ ለመክፈል መወለዱን መሞቱን በሶስተኛ ቀን ከሞት መነሳቱን ማረጉን ተመልሶ እንደሚመጣ ማመን ይጠበቅብናል።

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv6 күн бұрын

    እኳን ደስአላቹ መጨረሻው አላህ ያሳምረው ትርታ ሚድያ በርታልን ❤❤❤

  • @user-rk6cp5bl4w
    @user-rk6cp5bl4w5 күн бұрын

    በጣም ደስስስ ይላል እንክዋንም ጤናክን ተመለሰ ልክ በርታ እሽ ጎብዝ ምንም ማድረግ አይቻልም ነብስዋን በገነት ያኑራት

  • @user-ky1hl8vi9d
    @user-ky1hl8vi9d6 күн бұрын

    እግዚአብሒር ይመስገን

  • @user-us2dg8ln5x
    @user-us2dg8ln5x7 күн бұрын

    😢😢😢😢😢እንኳን ተሻለህ

  • @user-ui4ft2qo4g
    @user-ui4ft2qo4g7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ 0:41

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    7 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @uaesharjah
    @uaesharjah7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane24266 күн бұрын

    ሁሌ፡፡ዉጤታማ፡እንደሆናቹ፡ነዉ፡የዚህ፡ፐሮግራም፡አዘጋጆች፡ቀጥሉ፡መድሃኒዓለም፡ከእናቱ ሁሌ፡፡ዉጤታማ፡እንደሆናቹ፡ነዉ፡የዚህ፡ፐሮግራም፡አዘጋጆች፡ቀጥሉ፡መድሃኒዓለም፡ከእናቱ፡ጋር፡ከናንተ፡ይሁኑ፡አሜን፡፡

  • @ZufanLijalem
    @ZufanLijalem7 күн бұрын

    ተመስገን

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu55767 күн бұрын

    እሰይ።እንኳን፣እግዚአብሔር፣ማረህ፣ወንድሜ፣በርታ፣ፈተና።ለክርስቲያን፣ነው፣ምርጥ፣እህት፣አለህ፣ያኑራችሁ፣በርቱ።።።

  • @Basamat-gq5uf
    @Basamat-gq5uf7 күн бұрын

    Sorry 😔😔😔 bro be strong 😢

  • @GenetManaga
    @GenetManaga7 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

Келесі