ጉድ ሊጋቡ 7 ቀን ሲቀረው እንደሚሞት ተነገረው Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 361

  • @shetajordan7141
    @shetajordan71416 күн бұрын

    እኔ እምለው ከእግዚያብሔር ማን በልጦ ነውየሞት አዋጅ የሚያውጁት የፈጠረን አምላክ እያለ ከፈጣሪ ማንም አይበልጥም ንሰሀ ገብተህ አግባ ወንድሜ እሱ ታሪክ ቀያሪ ነው እግዚያብሔርን እመኑ

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v6 күн бұрын

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሞት አዋጅ የተሻራ ይሁን ይሁንልህ 😢😢ደግሞም በሀክሞችህ አትመኑ ፀሎት ቤት ውሰድት ይድናል

  • @Meron824

    @Meron824

    6 күн бұрын

    አሜን 🙏

  • @Bedriya-ky7ph

    @Bedriya-ky7ph

    6 күн бұрын

    💔😢አራ አሜን

  • @genetbelete9303

    @genetbelete9303

    6 күн бұрын

    ኤሄ ታሪክ ብዙ ሰዎች አሉ ውዴ ቸሪች ህዱ ትድናለህ 😢😢

  • @jesusislord2664

    @jesusislord2664

    6 күн бұрын

    Amen amen

  • @jesusislord2664

    @jesusislord2664

    6 күн бұрын

    Be kristos eyesus dem yeteshefene yihun Egziabher be esat kitru yiterih kifu hayl yelewm

  • @user-dy4fu2kr2n
    @user-dy4fu2kr2n6 күн бұрын

    ሰይጣን ክፉ ነዉ ወደ ሃይማኖታችሁ ተመልሳችሁ በፆም በፀሎት በረትታችሁ እግዚብሄረን ይዛችሁ ተጋቡ ተረጋጉና እግዛብሄረን ያዙ

  • @zerfecheru3089
    @zerfecheru30893 күн бұрын

    ጎበዝ በፈጣሪ መታመን ነው ለማንኛውም ጊዜው እስኪ ደርስ ፀበል ተጠመቅ የሰይጣንን ሥራ እንደማይችል በፀበል መዳን እንደሚቻል አሳየው ከባዕድ አምልኮ ቤተሰብህ እንዲፈታ ፈጣሪ በአንተ ላይ አድሮ ሊፈውሳቸው ፈልጎ ነውና በፈጣሪ ፅና በእሱ ሁሉም ይቻላል

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma42656 күн бұрын

    በኣድ አምልኮን በንስሀ በፀሎት በስግደት ፀበል በመሄድ መዳን ትችላላቹ ወንድምየው አትፍራ የእምነት አባት አማክሩ

  • @user-xs6lo9di4k
    @user-xs6lo9di4k3 күн бұрын

    በቅዱሰ ቁርባ ተጋቡ ሰውየው ባለው አይድለም እግዜብሔር ብቻ ነው ገዳይም አዳኝም እግዜብሔር ብቻ ነው ውደ እግዜብሔር ቅርቡ ሰገዱ ጥዋዋት ማታ ፀልዮ ፀሙ ንሰሀ ግቡ ምንም አትሆኑም መቁጠሪያ አሰባርካችሁ ሰል አድኖ አሰባርካችሁ ፀልዮ ይሔ የሰይጣን ሰራ ነው ሳይዳር ፀበል ይግባ ቅዱሰ ቁርባን ይግባ ምንም አይሆንም ይሔ ካደርገ ምንም አይነካውም እግዜብሔርን ብቻ እመን

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf6 күн бұрын

    በጠንቃይ ነው እንዴ የምታምኑት ወይ ጉድ 😅😅😅 የሚያድነውም የሚገለውም የሚያኖረውም አላህ ብቻ ነው. ሰው እንዴት በጠንቃይ ያምናል ያሳዝናል በጣም 😢😢😢😢 ይሄ የሸይጣን ስራ ነው አትጃጃሉ በስ 😢😢😢

  • @user-ud4tv3yb5p

    @user-ud4tv3yb5p

    5 күн бұрын

    አላህ ከሸይጣን ፊትና ይጠብቀን❤

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p4 күн бұрын

    አትሞትም እግዚአብሔር አለ እመቤቴ አለች ጸበል ቅዱስ ሚካኤል የባራን የሞቱት ደብዳቤ የቀየረው😢

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen36512 күн бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ ትክክል ብለሃል በእግዚአብሔር እመኑ እሱ ታላቅ ነው እሱ ነው ሁሉንም የሚያደርግ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l6 күн бұрын

    አረ በስመአብ ባህል ገደል ይግባ በእግዚአብሔር እመን በፀበል በምንም አይነት በባህል እዳትሔድ ሰይጣን ማምለክነው ፀበልና ፀበል ብቻ 👍👍

  • @user-bp3br6ou3k

    @user-bp3br6ou3k

    6 күн бұрын

    በትክክል❤❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l

    @user-lo7rc1pm1l

    6 күн бұрын

    @@user-bp3br6ou3k አመሰግናሉ 🙏🙏ያመነና የተጠመቀ የሰፈወሳል ❤️❤️

  • @user-bp3br6ou3k

    @user-bp3br6ou3k

    6 күн бұрын

    @@user-lo7rc1pm1l አዎ ማሬ እስሞ አልቦ ነገር ዘይሳአኖ ለእግዚአብሔር አምላክ አቦዊነ ካመንክ እግዚአብሔር አምላክ የሚመስል እኮ የለም በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል እኮነው 🙏💜♥️✝️

  • @user-lo7rc1pm1l

    @user-lo7rc1pm1l

    6 күн бұрын

    @@user-bp3br6ou3k እውነትው። የምር በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @user-bp3br6ou3k

    @user-bp3br6ou3k

    6 күн бұрын

    @@user-lo7rc1pm1l ምስጋናሽን ለእግዚአብሔር ይሁንልኝ ማሬ♥️

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm4 күн бұрын

    ከባድ የሚባለ፣ል ነገር የለም ከባዱ እግዚአብሔር ነው የሚበልጠው

  • @musamehamed5582
    @musamehamed55826 күн бұрын

    እረ ወይኔ የመግደልም የማዳንም. ስልጣንኮ የአላህ በቻነው እረ የምን ሀይማኖት ተከታይ ብትሆኑም. በፈጣሪያችሁ ብቻ እመኑ ምንም አይሞትም ተውት ያግባ እባካችሁ

  • @user-qg5gk6xb5g

    @user-qg5gk6xb5g

    6 күн бұрын

    አወ

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube21124 күн бұрын

    ድንግል ማርያምን ለምናት ተድናለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8q6 күн бұрын

    እሳትም ሚያወጣ ሚያተርፍ አንድ የእግዚአብሔር ብቻ ነው በዓሎች ሁሉም በጸሎት ነው ፀሎት አንተ እግዚአብሔርን አልተከተልክም ጠንቋይ እየተከተልክ ነው እንጂ ለጠንቃኝ ብለህ ትዳራቸውን መፋታት የለባቸውም ይሄ ነገር ነገር ነው 😢

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan33464 күн бұрын

    ጎበዝ አትመን ፀበል ይድ ወድሜ ሰይጣን ባተለይ ስልጣን የለውም አትፍቀድልት የፈጠረህን ልውል እግዜብሔር አለ አይዞህ እመን አትፍራ አትጠራጠር 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @AlvidaCloet-on3tx
    @AlvidaCloet-on3tx6 күн бұрын

    ምንድነው በክርስቶስ ተማን ሴይጠን ምን ሀይል አለው ቤተክርስትያን ሄደችሁ ተገቡ የምገልና የምያድን እግዚአብሔር ነው ጠኦት በኢየሱስ ይገልበጥ መልከም ገብቻ ይሁንለች በጌታ ስም❤

  • @destata7749
    @destata77496 күн бұрын

    በጌታ በእየሱስ ስም የጧንቆላ ስራ ይፍርስ እግዚአብሔር ኢሳት ይብላው በእየሱስ ስም

  • @medgghhEehhfgjhbkekrjfvkk
    @medgghhEehhfgjhbkekrjfvkk6 күн бұрын

    ጀግና ወንድም በርታ 🎉

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k6 күн бұрын

    ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ አለህ እዳተ ሁለት ቀን ቀረሽ ልትሞችነዉ ብለዋት ሌላ ቦታ ሂዳ ስትመረመር አራት ወር ሙሉ ቀኗን እየቆጠረች ነበር አሁን አትሞችም ተባለች ቀኑም አለፈ ከተባለዉ ቀንእና አትመን አትሞትም አይዞህ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 күн бұрын

    ደሚርኝማ 2:28 2:28 2:29 2:29

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr6 күн бұрын

    በክርስቶስ እየሱስ ስም አትሞችም እግዚአብሔር ለራሽ ብሎ ሞቷልና ሞት አይሆንም የባአዳ አምልኮም እግዚአብሔር ከምድራችን ይበተናል ❤❤❤❤😂

  • @user-lr6fl3ye1v

    @user-lr6fl3ye1v

    6 күн бұрын

    @@SalamSalam-vw1nr አሜን 🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-38386 күн бұрын

    እኔ የምለው ከጌታ የበለጠ ምን አለ ወንድሜ ጌታን እመን

  • @Bedriya-ky7ph

    @Bedriya-ky7ph

    6 күн бұрын

    በትክክል

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx5 күн бұрын

    በጌታ በእየሱስ ስም የሞት አዋጂ የታሸረ ይሁን እሄ መርገም ነው ስረው ይፍራስ ፀሎት መድረግ አለበችሁ😢😢😢😢😢

  • @user-ud5cy2dz6e
    @user-ud5cy2dz6e3 күн бұрын

    እመኑ እንጂ አትፍሩ ተጠመቁ እግዚአብሔር አዳኝ አምላክ ነው አንተም ወንድምዬዉ አንተም ተጠመቅ እንዲ ማለት የለብህም እግዝዮ ማረነ ክርስቶስ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko98186 күн бұрын

    ሰው እዳለ ሳይሆን ፈጣሪ እዳለ ነው አይዞህ ምንም አትሆንም በምታምነው እምነት ዱአ አድርግ አይዞህ

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm6 күн бұрын

    Please please 🙏 brother take him to church ⛪️ 🙏 he will be OK 😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22116 күн бұрын

    ይህ ተውልድ በቃ እንድህ ሆኖ ቀራ ያዛዝናል... እንደት ሰው ይህ ሃል ከእግዚአብሔር ተስፋ ያጣል?? ወደ ጸበል ዉስጁ, ጸሎት አድርጉ, ምንም ሴጣን ከእግዚአብሔር በላይ አይድልም, ንሰሃ ግቡ ጸበል ተጠምቁ, በቃ ይህ አይበልጥም. እግዚአብሔር ሆይ ይህ ተውልድ እምነት ጨመርልን... የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው, የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ስጡት ገጠመኝ, ይህ ልጆች መንፈሳዊ መክር ያስፍልጋችዋል ኤባካች ወደ አባቶች ዉስዱት 🥲

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c6 күн бұрын

    በጌታ ስም ኧረ የሃይማኖት ቦታ ህዱ ወደ ገዳም ትፈውሳለህ ይህ ሩኩስ ምንፈስ ነው እግዚአብሔር ከነዚህ ሩኩስ መንፈስ ገስፀን🙏❤😭😭

  • @beruyyegetaliji5844
    @beruyyegetaliji58445 күн бұрын

    በጌታ በእየሱስ ስም የሞት አዋጅ አይሳራም እስርኤል ላይ ድጊት አስማት አይሳረም ተብለው ታፅፎሃል በእግዚአብሔር እመኑ 🙏🙏❤️

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall796 күн бұрын

    በጌታ በየሡሥ ሥም ሞት ተሻረ መንፈሡ ተመታ እምነት ቦታ ይኼድ ቸረች ይኼድ

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor63526 күн бұрын

    አዞ ጌታ የሱስ አለ አቴምትም የሱ ጌታ ይበልጣል አትሞተም ካን ጋር ያለ የሱስ ይበልጣል ጌታ አያሰፍርም አዞ ትኖራለህ በየሱስ ስም ቤታቹ ይባረክ ዘመናቹ ይባረክ ጌታ አለ አትሞተም

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11576 күн бұрын

    ያሣዝናሉ ልጆቹ ማን ይፈልጋል ብቸኛ ያንቺ ቤተሠብ እነሡን አያገባ አንቺን እንጂ የሚያሣዝን ልጅ እሡ ወጣት አይዟችሁ የኔጌታ አጀት ይበላሉ አይዟችሁ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11576 күн бұрын

    ውይ ትንሽ ነው ሚሥት አደራ ለንብረት ብለሽ እንዳትጎጅው ፈጣሪ ይጠይቅሻል አሁንም ተጠንቀቅ ጥርጣሬ ካለሕ አሁንም አታግባት ጠንካራ ሁን ብዙ ተፈትነሐል አሁንም ለሤት ብለሕ እጅሕን ለችግር አትሥጥ ጠርጥር ጎረቤት ሤት አይታመንም አሁንም ለንብረት ብለሽ እንዳይሆን አንተም ንብረታችሁን ላንተም ለወንድምሕም ሥም አርግ ሚሥትም የበፊት ንብረት ላይ አታሥገቡ

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen52626 күн бұрын

    የኔ ወንድም የወንድም መንገድ መልካም ነው የሚያድን ጌታ ብቻ ነው አትፍራ አንተም ወደ ፈጣሪህ ሂድ ሁሉንም ታያለህ ነፃ ትወጣላችሁ አትፍራ ካላመነ ምንም አይሆንም የፈጠረው አምላክ ይጠብቀዋል

  • @SaraSara-bv4lt
    @SaraSara-bv4lt5 күн бұрын

    ኢየሱስ ሁሉም ይችላል👆

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv6 күн бұрын

    እግዝአብሄር ያድነዘዋል ቅዱስ ሚካኤል የሞትደብዳቤ ወደሽረት የቀየረ አምላክ ያድነው ጠንቋይ እደአሰበው ሣይሆን የእግዝአብሔር ፍቃድነው አትፍሩ ሥጋውን ሊያበላሽ ይችላልነብሱን ግን የእግዝአብሔርነው ሰለዚህ ወደፀበል ሂድ 19:52

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h6 күн бұрын

    ሁለየም ሁለቀን ቀራት ሳምት እረወዳ የሜቀው አላህ ነው

  • @user-zf3uf1pk9d
    @user-zf3uf1pk9d6 күн бұрын

    በስማም ይዞሕ ወንድሜ ለሰዉ የማይቻለዉሁሉ እግዚአብሔርግን ይቻለዋል ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ ፀበል ገቡ ፀልዩ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o6 күн бұрын

    በየሱስም መንፈሰ የሚያመልኩ ሰወች እግዚአብሔር ይገጽጻችሁ

  • @Himanottekle-qn4hl
    @Himanottekle-qn4hl6 күн бұрын

    ለወንድሙ የመሳሳቱ ጉዳይ ነው እንጂይ ማግባቱን ጠልቶ አይደለም ግን ወንድሜ እመን እንጂይ አትፍራ ፀበል ሒድ የአጋንንት ስራ ይከሽፋል

  • @فضيله-ب5ف
    @فضيله-ب5ف6 күн бұрын

    አለሀ ይጨምራቹ

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy6 күн бұрын

    ላተብሎ ነው ንስሀግቡ ፀበል ተጠመቁ 🙏🙏🙏

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor63526 күн бұрын

    አዞ እምነት ታድናለሽ እምነት ጎበዝ ያንተ ፈጣሪ ይበለሰጣል ወንድሜ ያመነ ይድናል ዳንከ ተስፉ አትቁረጥ ሰይጣን ተስፉ ማቁረጥ ይመጣል ያንተ ያለ ጌታ ይበልጣል ሁላቹ ጸልዪ እባካቹ ትዳርካ ይባረክ ቤትህ ይባረክ ተባረክ ወንድሜ

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c6 күн бұрын

    አራ እግዘአብጤር ይችለል ፀበል የድናል😢😢😢

  • @user-jf7xd7rj2k
    @user-jf7xd7rj2k3 күн бұрын

    የኔጌታ ትንሹ ወድሙ አአጀቴን በላው በስስት ነው የሚያዪው ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሄር ሆይ ሁሉን ነገር አተ አስተካክልላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove50286 күн бұрын

    በኢየሱስ ስም የስልጣን ስራ የፈራሳ ይሁን በኢየሱስ ስም

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js6 күн бұрын

    ፀበል ህዱ❤❤❤ እዉነቴን ነዉ ትድኑ አላቺሁ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq6 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ ወደ ፀበል ሒዱ ተፀበሉ ትፈወሳላችሁ ወንድምየው ይህን ያህል ካሳሰበህ በፍቅር ለብዙ አመት ሲቆዩ ለምን ወደ ፀበል አልሔዳችሁም ለማንኛው መድሀኒያለም ይፈውሳችሁ❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq

    @Bojaethiopia-rk8tq

    6 күн бұрын

    ጦኦት አምላኬዎች ናቸው ጦኦት አምላኬ የኦርቶዶክስ እንዴትይሆና ባይሆን ወደእዉነቱ እዲመራቸው እንፀልይ በምነት አበርትተናቸው የጠመቃሉ

  • @user-ei6ph4lh7p
    @user-ei6ph4lh7p6 күн бұрын

    ከፈጣ ሪተስ ፋአይ ቆረጥ ምአዛ ቹ❤❤❤

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v6 күн бұрын

    ደሞ ለሴጠን ምን ስልጣን አለው እዝጋ እምነት ነው ሚወስነው ቤተሰቡም እዛ ያለውን ትተው ወደ እምነታቸው ቢመለሱ ጡሩ ነው ሀይል የእግዚአብሔር ነው

  • @Hareg.
    @Hareg.6 күн бұрын

    በሥላሴ ስም በወላዲቷ በአማላጂቱ በድንግል ማርያም ልጂ የሰይጣን ስራ ይፋረስ እግዚአብሔር ይገድላል እግዚአብሔር ያድናን ይህን የሰይጣን ስራ ትታችሁ ወደ እወነቶ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ህዱ መፋትሄው እዛነው የሰይጣን ስራ ይፈርሳል❤

  • @ismaelahmed5048
    @ismaelahmed50486 күн бұрын

    ፀበል ሄድ ከጋብቻው በፊት ምንም አትሆንም በፈጣሬ እመን

  • @user-tl1xn6tl8c
    @user-tl1xn6tl8c4 күн бұрын

    አዬዟችሁ ጠንካራ ሁኑ ፀበል ሂዱ እግዚአብሄርን እመኑ ፈጣሪን አምኖ ያፈረ የለም ፀበል ፀበል መፍትሄ ነው

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge90716 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስን ተቀበል

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg6 күн бұрын

    በፈጣሪ እመኑ ፈጣሪ እንጅ ሰዉ አይሰጥም ለዛዉም ሰይጣን አምላኪ አይዞህ አትሞትም

  • @tinateare6235
    @tinateare62354 күн бұрын

    ሲጀመር ከጌታ በላይ ማን አለ አግዛቢሄር ብቻ እመን እዳትጠራጠር ባምላክህ ምንም አትሆንም እየሱስ ጌታ ነዉ ወድሜ እመን እንጂ አትፍራ እኔ ኦርቶዶክስ ነይ ከሱ በላይ ማንም የለም

  • @beliyumuleta1924
    @beliyumuleta19246 күн бұрын

    ኧራ በዳ ፀበል ይሄድ የአማችሳ መንፈሰ ይወዳም

  • @zebibtesfaye9639
    @zebibtesfaye96396 күн бұрын

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ያሸንፋል እመኑ Amen 🙏❤️

  • @user-xz2eu1wo2g
    @user-xz2eu1wo2g6 күн бұрын

    ፀበል ተጠመቅ

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet1256 күн бұрын

    እግዚአብሔር በፍፁም እመኑ

  • @Fatma-ib8pi
    @Fatma-ib8pi5 күн бұрын

    ኣላህ ይቀደረው ኣይቀርም በኣላህ ተመኩ ይእ ስራ ለርሱ ሓራም ነው ኣይዞዋቹ ተጋቡ በዚ ምክኒያት በተማት ራሱ የጀነት ነህ እሺ ወንደም ኣይዞህ

  • @davidtesfoye
    @davidtesfoye6 күн бұрын

    ፀበል.ሒዱእግዛብህረ.አለ

  • @alganeskihishen4306
    @alganeskihishen43066 күн бұрын

    ከኢግዝዩብሔር በላይ የለም. ለምን ለራሳቸወ ከመሞት ኣይቀርሙ ወንደሜ ኣይዞህ.

  • @user-tp9uy9rl8s
    @user-tp9uy9rl8s6 күн бұрын

    የሴይጣን ስራ ይሰበር። የእግዚኣብሀር ስራ ይበልጣል።

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w6 күн бұрын

    የመንፈስ ሞት የጠብቃሉ ሰዉ እደት ከእግዚአብሔር ጋር መታርቅ ያቅተዋል ከሴጣን ጋር የሞትን ቀን ይጠብቃል

  • @mebrateful
    @mebrateful6 күн бұрын

    Whats next drama? With 3 days left?

  • @fevenayale5593
    @fevenayale55936 күн бұрын

    ጌታ እየሱስ ካመነ የጦንቖላ ስራ ይፈርሳል ኣይዞኣቹ ቸርች ሂዱ ካላመንክ ኣይሰራም ኣይዞሃቹ

  • @user-ce9tr3bc3p
    @user-ce9tr3bc3p6 күн бұрын

    በጌታ በእየሱሥሥም ሠይጣን አይችልም አትፍራ አይችልም ህይወትህ በጌታ እጅ ነው

  • @kebebedirbaba3817
    @kebebedirbaba38176 күн бұрын

    በዱሮ ጊዜ የለፈ ነው። አትጨነቅ። በጌታ እየሱስ እመን።

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye6786 күн бұрын

    እረ በእግዛብሄር ጋዜጠኛው ምን ነካህ እንደዚህ አይነት ስው ይዘህ የምትመጣው ።ራሱ እያመለከ ይቀመጥ ወንድሙ ካላመነበት ህይወቱን ይኑርበት ልቦና ይስጣችሁ ወደ ጠበል ውስዱት ልቦናውን ይመልስለት ፈጣሪ ።እግዛብሄር ይማርህ ።ጋዜጠኛ ተብየው ትገርማለህ😢

  • @AschuHailu
    @AschuHailu5 күн бұрын

    በጌታ በእየሱስ አሚናችሁ አምልጡ ሴጣን ሌላ የሚፈራው ነፃም ልወጣ የሚችል ምንም ማንም የሌም ጌታ ይረዳችሁ

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye5 күн бұрын

    በፈጣሪ እመን ምንም አትሆንም ፀበል ሂዱ የሚገለው የሚያድን የፈጠረን አምላክ ብቻና ብቻ ነው አትሽወዱ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste61086 күн бұрын

    ሴጣንን አትፍሩ ፀልዩ ❤❤ ካላመነበት አይሰራበትም❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen39366 күн бұрын

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን አይነት ምን አይነት ጉድ ነው ምን አይነት ጉድ ነው ሚሰማ ምን አይነት ጉድ ነው ይሄ ቀረ የድሮ ባህልን እየተገበረ የግብር ልጅ መሆንኩ ነው ዛሬ አገር ላይ ሰላም የሚያሳጣ ሃይማኖትን ከእግዚአብሔር የሚያርቅ በደም የተገባ ፉጡር እረ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከንደዚ አይነት ስላሴ ገጹ ሁለተኛ ዳሞ አንተስ ወጣት ነህ ቤተሰብን እናትን የበላው አጋንንትን ደማችሁን ገብሩ ተገርዛ ደም ተገበራችሁ እንደገና አሁንም እዛው በልጅነት ውጣትነት ከዚህ መውጣት ሲገባ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ሲገባ እንደገና ተመልሰው እንደምን ታስፈራራለ ገዳም ፈጣሪ ነው። እግዚአብሄር አለው ጸበሉ ሂድና ንስሀ ገብቶ ክፉ አጋንንት ግብር ያጠፋዋል ስለዚህ ይወቱንና የወደፊት የትዳምን ይበላሻል እግዚአብሔር አለው እግዚአብሄርን አምኖ ይኖራል ገዳይ እግዚአብሔር ነው። በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስላሴዎች ክፉ መንፈስ

  • @user-ki4fq9nr6y
    @user-ki4fq9nr6y5 күн бұрын

    በጌታ በኢየሱስ

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss48136 күн бұрын

    ገጠመኝ አዳምጡ አመችሳ መንፈሥ ነው የምታቃወመው እግዚአብሔርን ይዛችሁ ነው መንፈሥ ነው ፀበል ተጠመቁ ትድናለችሁ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste61086 күн бұрын

    እረ ወደ ቤተክርስቲያን ይሂዱ ወይም ፀሎት ቦታ❤❤ ሴጣን ስራው ይፍረስ😂 ልጆች የ እግዚያብሔር ስጦታዎች ናቸው መዝሙር 127:3

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv6 күн бұрын

    ጉድ እኳ ነው ከፈጣራቹ ፈጣሪ አስበልጣቹ ለሰይጣን ትሰግዳላቹ. ፀበል ሁዱ ንስሀ ግቡ በሰለጠነ ዘመን ያልሰለጠነ ማሀበርሰብ ምን ጉድ ነው ቱቱ ከዚህ ያድናቹ

  • @user-zq5uf5np7t
    @user-zq5uf5np7t5 күн бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው በጌታ እመን አጋንንት ምንም ስልጣን የለውም ወንድሜ ኢየሱስን ሰይዙ ደግሞ ክፉ መጥላት የለም

  • @user-oq5wh1hk5o
    @user-oq5wh1hk5o5 күн бұрын

    ከመጋባታቸው በፊት ፀበል ቦታ መሄድ የሰይጣንን መንፈስ ይወገደል በፆሎት መበርታት ከፀሎት ቤት አለመዬት ነው

  • @hadasmeles7808
    @hadasmeles7808Күн бұрын

    እባክሕ ጸበል ሂደሕ ተጠመቅ እግዛብሄር እመኑ

  • @EteneshTeshome-ng5dt
    @EteneshTeshome-ng5dt6 күн бұрын

    Wode egziabiher bet hifu

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye49006 күн бұрын

    ፀበል ተፀበሉ እንዳፈራ ይህ የተዋረደ ነው ለጠንቋይ ቦታ አትስጡ ወጣት አይደለህ ለምን አታነብም በእናትህ እንዳፈራ ሁላችሁም ፀበል ተፀበሉ። በዚህ ጊዚ አንተእራስህ በእግዚአብሔር እመን ። መፍትሂው እመን ፀበል ወንድምዬው አክስትየው እባካችሁ ፀበል ግቡ አታፍርም

  • @almaztesema6229
    @almaztesema62296 күн бұрын

    አባክህን ፀበልህን ተጠመቅይሄ ባእድ አምልኮ ነው ሠይጣን በእምነት ጣለው እሱንም ወደ ፀበል ውሰደው በእምነትህ ፅና

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema6 күн бұрын

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን ፍሩ የሰይጣንን ስራ አትፍሩ ነገር ግን ካላመናችሁ እውነት ነው ሰይጣን ይጎዳችኋል ቀልድ አይደለም ሕይወት ነው ።

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha3306 күн бұрын

    መድሃኒአለም እያለ ምንም አይመጣም እግዚአብሔር አለ ምንም ነገር አይመጣም አንተ እግዚአብሔርን እመን ብቻ❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe6 күн бұрын

    ታናሽይው ለወንድሙ ያለው ስስትነት ያስቀናል ነገር ግን ላጆቻቹ ወድ ጠቋዩ እየሄዱ ነው ሂወታቸውን ያለፍው እንድ ገባኝ ስለዚህ ያ መናጢ ጠቋይ የወላጆቻቹ ድም የጠጣ ነው ወይንም በእግዚአብሔር ቁጣ ወድ ማይቀርበት ሂድዋል እነሱ ስለዚህ እናንተ ለሱ መገዛትና መገበር የለባችውም እምቢ በሉት የፍጠራችውን እግዚአብሔርን ብቻ አምልኩ ወንድምህ ምንም አይሆንም አይዞህ እሺ?🤔🤨🙄

  • @WorldLightTube
    @WorldLightTube6 күн бұрын

    ምን ዓይነት ጋዘጠኛ ነህ? እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ🙏

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v3 күн бұрын

    እረ የሄ ኮ የመናፍት ስራ ነው ጸበል ታጠቡ ንሓ ግቡ ችግር የለም ❤❤❤

  • @MoeMoe-ch8br
    @MoeMoe-ch8br6 күн бұрын

    😢😢😢

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11576 күн бұрын

    እና እድሜልክ መች ይለቃል ያሣዝናል አባግርማጋ ወይ ፀበል ተጠመቁ እሥከ መቼ እናተ ትገብራላችሁ አንድ ቀን ከቀረ አከተመ ምን አታምንም ብዙ ቤተሠብ አለው አብሦ አፍሪካዎች

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w6 күн бұрын

    ኧረ እግዚአብሔር ሆይ ምን ጉድ ነዉ ዘድሮ ምጉድ ነዉ ፀበል ግቡ ምነዉ ሸዋ

  • @user-tl1xn6tl8c
    @user-tl1xn6tl8c4 күн бұрын

    ሞት እነደሆነ ለአዳም ልጅ ያለ ነው ሁላችንም እንሞታለን እነሄዳለን ወንድሜ አትጨነቅ እግዚአብሄር አለ

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco3 күн бұрын

    😢😢😢😮💔💔💔😮

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59405 күн бұрын

    🙈(አስፈላጊ ውይይት) አና በሌሎች ባህል😳 የተለመደ ነገር አለ እሱም ወንድም ከሞተ ታናሽ ወይም ታላቅ ወንድሞች ካሉት ፤ ከእነሱ መካከል🙊 ወንድማቸው ከአረፈ በኃላ በምትኩ ከወንድማቸው መካከል አንዱ ወንድም እንዲያገባት በግዴታ ሳይሆን ግን በልጅነቷ አግብታ ባል ስለሞተባት በሱ ምትክ በወጣትነቷ በቶሎ ወንድሙን አግብታ ህይወት ይቀጥላል❗ ሰለዚህ በተለያዩ ባህሎች ወንድም ከሞተ በኃላ የወንድምን ሚስት ማግባት ለኢኮኖሚም ተብሎ የሚያደርጉትም አሉ እና እኔም ይህንን ሐሳብ ለህብረተሰቡም ሆነ ለቤተሰቦችም በግልፅ ህዝበ እንዲወያይበትና ጥቅሙንና ጉዳቱን በጠረጴዛ ዙሪያ እንወያይበት ባይ ነኝ❗❗❗

  • @Dibora658
    @Dibora6585 күн бұрын

    Egzabre melkame nwe

  • @Fikr-k2l
    @Fikr-k2l6 күн бұрын

    ረቢ ቶኪቻ ሆማ ሂን ታኡ 😢😢❤😊

  • @user-mb1ul5dw7i
    @user-mb1ul5dw7i6 күн бұрын

    Eyu church wusadute yefawosale plz guy

  • @user-xm1ef1xq9h
    @user-xm1ef1xq9h6 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu6 күн бұрын

    ጉድ በፈጣሪ እመን

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall796 күн бұрын

    በጥንቆላ የታሠረ ኸዝብ ፈጣሪ ይድረስላቹሁ የቤተሠብ የሚያደረጉት እኛ ምንከፈለዉ

Келесі