በተክሊል ሊጋብ ቀናት ሲቀራቸው መቃብር ያስቆፈረው ፍቅር!!Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 504

  • @asdpeh3842
    @asdpeh384217 күн бұрын

    ስትቀበር ካላየ ይቺ ልጅ አልሞተችም ይሆናል እባካቹ አጣሩ 🙆‍♀️😢😢😢😢😢😢

  • @ATSEDETSEGAY-ks3hx

    @ATSEDETSEGAY-ks3hx

    16 күн бұрын

    ❤ 😅

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    15 күн бұрын

    ሞታ ነዉደ ኡፉፉፉ

  • @user-ll6th7jc1h

    @user-ll6th7jc1h

    14 күн бұрын

    እኮ እማይፈልጉሰዎች እድህ ላደርኩ ይችላሉ😢😢😢

  • @ikramket3528
    @ikramket352817 күн бұрын

    በእውነት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት በጣም ነው ያሳዘነኝ ያማል አላህ ያፅናህ

  • @abebamebratu7054
    @abebamebratu705417 күн бұрын

    ያማል 😢😢😢😢😢አይዞህ ወይኔ የስው ልጂ ፈተና ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p17 күн бұрын

    እረ እባካችሁ ወደፀበል ወሰዶት. የኔአባት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

  • @roseissa7483
    @roseissa748317 күн бұрын

    ወድሜ እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልክ ፀበል እደምንም ውሰዱት ይድናል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @user-kj8hw1jn7w
    @user-kj8hw1jn7w17 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላኬ ምህረት ያውርድሊ ወይኔ ምን አይነት ጭካነ ነው ፈጣረ ሆይ ኣይዞህ ወንድም የሰጣን መንፈስ ነው እና ፀበል ውዱው ቅዱስ ሚካኤል አለ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @zewudealemayehu6330

    @zewudealemayehu6330

    10 күн бұрын

    በርሜል ቅዱስ ጊወርጊሥ ዉሠጅዉ ይድናል❤❤❤ በጣም ያሣዝናል

  • @zewudealemayehu6330

    @zewudealemayehu6330

    10 күн бұрын

    ቦታዉጨላይ ጸበል እርጩት አይመጣም መፈሡነዉ የሚያሥቀምጠዉ

  • @SinduBeharu
    @SinduBeharu17 күн бұрын

    ኡፉ የፍቅርን ሀይል ያየ ያውቃ አጥንትን ሰብሮ ይገባል እውነተኛው እንደዚህ ግን ጌታ ይጠብቅህ ወደራስህ ይመልስህ

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht14 күн бұрын

    ሀገራችን እንደዚህ እየታፈኑ የስንት ሰው ህይወት ጠፋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma426517 күн бұрын

    የሙት መንፈስ እየመጣበት ነው ፀበል ውሰዱት ምህረቱን ያውርድልህ

  • @adanechabera7139

    @adanechabera7139

    13 күн бұрын

    ወዩ ርቀረ😢😢😢

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd17 күн бұрын

    እባክህ ወንድሜ ወደ ፀበል ዉሰዱት እግዚአብሔር ያፅናህ 😥🙏

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    17 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf17 күн бұрын

    ከሴት ማህጽን ወታችሁ ሴትን የምትበድሉ ጥቃት የምታደርሱ ወንዶች በአጭሩ አላህ ያስቀራችሁ አቦ 😢😢😢😢 ምን አይነት ጫኬ ነው ፉፉፉፉፉ 😢😢😢😢

  • @user-nt1re7jt8z

    @user-nt1re7jt8z

    14 күн бұрын

    አስራቹህ ፀበል ዉሰዱት

  • @selamlove6129
    @selamlove612917 күн бұрын

    የኔ እባት እፍፍፍፍ እንደዉ ጤናህን ፈጣሪ ይመልስልህ ከባድ ነው😢😢😢

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu16 күн бұрын

    እውነት ያማል በእውነት ያማል እግዚአብሔር ፈርድን ይስጣችሁ ወንድሜ አይዞን በእውነት ያሳብዳል እግዚአብሔር መፂናናቱን ይስጠክ

  • @iicyoutube
    @iicyoutube17 күн бұрын

    ፍቅር የለም ለምትሉ ሰውች ፍቅር እሄ ነው

  • @HanaHana-io3bq

    @HanaHana-io3bq

    17 күн бұрын

    ከ መቶ 2% እማ አለ

  • @sebleyic7667

    @sebleyic7667

    16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አዎ እኔም ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነው እላለሁ ከዛ እንደምንም ብሎ ሲኖር ደግሞ በቃ እንደዚህ ታሪክ ሆኖ አየዋለሁ በጣም አለቅሣለሁ የምር ሂወት ከባድ ናት በጣም የሣዝናል ከባድ ነው ቅዱስ ሚካኤል ይድረስለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የፍቅር አምላክ ይድረስለት

  • @Idhidyshdjhd

    @Idhidyshdjhd

    16 күн бұрын

    እሄ እኮ ፍቅር አደለም አሞት ነው ከራሱ ጋ አደለም ሚስኪክን ጤናውን ይመልስለት 💔

  • @osratgold7930

    @osratgold7930

    14 күн бұрын

    ​@@HanaHana-io3bq🇪🇹🇪🇹💔💔❤

  • @remla_8503

    @remla_8503

    12 күн бұрын

    ፍቅርማ አለ ማፍቀር የሚያፈቅር ልብ አልታደሉምጂ

  • @eett1683
    @eett168314 күн бұрын

    ፀበል ና ፀበል ብቻ ነው መዳኑቱ ዉሰዱት

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u17 күн бұрын

    ውይይ የኔ ጌታ ፈጣሪ ሆይ እሷንም ነብሷ በገነት ትረፍ , አንተንም ጨርሶ ይማርህ የኔ ጌታ አይዞህ ምህረት ይመጣልኋል

  • @HaniHanigs3yl
    @HaniHanigs3yl16 күн бұрын

    ጸበል ወሰዱት እባካችሁ ወደራሱ ይመለሳል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይ ፍቅር እውነተኛ ፍቅር እስከመቃብር ወላዲ አምላክ ሰላምህን ይመልስልህ

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e17 күн бұрын

    አይ ይቺ ልጂ አልሞተች ይሆናል አፈላልጓት 😢ፈጣሪ ያገናኛቸው

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml16 күн бұрын

    አላህ ወደራሥህ ይመልሥህ ያረብ የልጂቶ ቤተሠብን አግኛቸው እና መቃብሩን ሢያይ አድሥ ነገር ሊፈጠር ይችላል😭😭😭😭😭

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed452717 күн бұрын

    ያአላህ አላህየ በምወዱ ነገር አትፈትነኝ ኡፈፈፈፈፈ አላህየ ሰብሩን ይሰጥህ ወድም አፈፈፈፈ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k16 күн бұрын

    ኣይ ወንድሜ ስቃዩ ከባድ ነው😭💔 ፀበል ውሰዱት ይድናል የመቃብር መንፈስ ነው እመብርሃን እናቴ ትዳብስህ😭😢

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    14 күн бұрын

    AMYN

  • @hanakebede282
    @hanakebede28217 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ ጌታን ፍሩ አታሥለቅሡን በሥንቱ የተጎዳነን

  • @fevenayale5593
    @fevenayale559314 күн бұрын

    እሄ የሰጣን ስራ ነዉ ሁሉ የጌታ ፍቃድ ነዉ እዝጋሓበር ሰጠ እዝጋሓበር ወሰደ ስሙ ይባረክ ይላል ፍቃዱ ይሁን ይባላል እንጂ እንደዚ መሆን ልክ ኣደለም ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @fatiyehamid
    @fatiyehamid17 күн бұрын

    ህርግጠኛ ሁኑ ላትሞትም ትችላላች ያቤታሰብ ሴራ ልሆን ይችላል ቤተቦቹዋ ቃርቦ ማልስ ይስጡ

  • @TigistDegu-yl6ym

    @TigistDegu-yl6ym

    17 күн бұрын

    ኧረ ውነትሽን ነው እማ ለመሞቷ አሳም የሆነ መረጃ የለውም ይጣራልን😮

  • @salamsalama9591
    @salamsalama959117 күн бұрын

    ማርያም በጣም ነው ልቤን የነካኝ😢😢😢 እግዚአብሔር በጥበቡ ይዳብስህ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c16 күн бұрын

    የኛ ሰው ወደሀ ሴጣንነት ተቀይሯል ፈጣሪ ያንተን ጤና ይመልስልክ የሷንም ነብስ ይማር

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n17 күн бұрын

    ወይኔ የሠው ልጂ ፈተና😭😭😭😭

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku50687 күн бұрын

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አንተ ድረስለት 😢😢😢😢😢😢 በእንባ ነው የጨረሰኩት ኡፍፍፍፍፍ ደግሞ አሰተሳሰቡ አገላለፁ መምህር እሰኪመሰለኝ ድረስ ነው ከልቤ ያአዳመጥኩት 😢😢😢😢😢

  • @user-xr2zf5sz8k
    @user-xr2zf5sz8k14 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድም ይህንን መከራ የደረሱባችሁን ዲያብሎሶች ፈጣሪ ያጥፋቸው !!!

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    14 күн бұрын

    AMYN.YDFCHWE.EWNT.YKBDAL.BGERCEN.NATNET.ATNE

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo13 күн бұрын

    ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ፀበል ውሰዱት ይድናል።

  • @abedaberhan
    @abedaberhan16 күн бұрын

    ለካ አውነትኛ ፍቅር አለ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢💔💔💔💔💔እግዚአብሔር ምህረቱኑ ያውርዶልህ ወንድሜ ለፍቅኛውም ነብሰ ይማር ልብ የሚሰብር ግዜ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera17 күн бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዝአብሕርካተ ጋርይሁን ፀበልውሰድት የሜወደውነው እግዝአብሕር የሜፈትነው

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    17 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-bv4lt
    @SaraSara-bv4lt13 күн бұрын

    ፋቅር እንደ ሞት የበረታች ናትና መኋልየ መኋልይ ዘሰሎሞን ምዕራፍ 8:6

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz16 күн бұрын

    በጣም ያማል ጌታ ምርቱን መፃናናቱን ይሥጥህ❤❤❤❤

  • @MemeMeme-jl6rx
    @MemeMeme-jl6rx17 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል አይዞህ ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu492015 күн бұрын

    የእጃቹን አታጡም እዲህ ለራስ ስሜት እዲህ የሰውን ህይወት መቅጠፍ ማመሰቃቀል በእውነት አስለቀሰኝ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed127916 күн бұрын

    በጣም ያሳዝንል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm17 күн бұрын

    😢😢😢ወይኔ ምንአይነት አገርነው አይዞህ ወድሜ ፀበል ውሰዱት እግዚሀብሄር ያድናል😢😢😢

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha699117 күн бұрын

    ፈጣሪ ይማርህ እሶንምፈጣሪ ይማራት

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk14 күн бұрын

    የኔ ወንድም በጣም ያሳዝናል ፅናት ይስጥህ ለእህታችም ነብስ ይማር የኔ ምስክን 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞ ወንድሜ😭😭😭

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye68717 күн бұрын

    አሁን ቤተሰብ ሆነ ጓደኛ በጣም አስከፊ ጊዜ ላይ ደርሰናል በደንብ አጣሩ ላትሞትም ትችላለህ 😭

  • @user-so5li9yd1w

    @user-so5li9yd1w

    15 күн бұрын

    ካልሞተች መቃብሩ ከየት መጣ😢

  • @user-ig8tl9rw5j
    @user-ig8tl9rw5j17 күн бұрын

    ያማል በእውነት 😢😢😢😢

  • @saddawly7503
    @saddawly750317 күн бұрын

    ያአላህ አረምን እየሰማን ያለነው አረ ወገኖቸ ወዴት እየሄድን ነው ያአላህ አረ እምየ ኢቶጵያ የተረገመ ሸይጧን መጣብሽ አረወገኖቸ ተው ለሚያልፍ ግዜ የማያልፍ ጠባሳ አት ጣሉብን ሰው እዴት በወገኑ በወድሞቹ ላይ እደዝህ አይነት የተረገመ ሸይጧን መጣብን ያአላህ ዝሙቱ ወድም ወድሙን መግደል ማፈናቀል ያአላህ አረ አላህዋ ማረን አረ ይቅር በለን ምህረትህን አውርድልን እደኛ ሀጢያት ሳይሆን እዳተ እራህመት እዝነትእዘንልን ያአላህ አረየኔወድም አላህ ወደ ጤናህ ይመልስህ

  • @meccam2106
    @meccam210614 күн бұрын

    8:45 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን እደምል አላቅም ወላሂ ብቻ አላህ ወደራስህ ይመልስህ ወዲም😢😢

  • @user-qc6sv6xz4m
    @user-qc6sv6xz4m16 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል እህቱም ታሳዝናለች እኔ ያልገባኝ ነገር ግን የበተክርስያን አገልጋይ ከነበረ የሀይማኖት አባቶች ሂደውለምን አይፀልይሉትም ወደፀበል አይወስዱትም ስላልገባኝ ነው ይቅርታ ከተሳሳትክወንድሜ እግዚአብሔርጨርሶ ይማርህ

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    14 күн бұрын

    ALTSASTKM.EWNT.BLHUL..SANBTYBYT.YHONALU

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk17 күн бұрын

    ወየኔ የሰው ልጀ ፈተና ብዛቱ😢😢😢😢😢

  • @YouTubemollashyoutube
    @YouTubemollashyoutube15 күн бұрын

    የነሡን ህይወት ያበላሻችሁ አትጠቀሙ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b17 күн бұрын

    እግዚአብሔር.ያፅናህ.ወድማችን.ፀበል.ዉሠዱት..ከዛ.እደገና.ሀኪም.አስገቡት

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f17 күн бұрын

    በጣም ያማል 😢😢😢የጭካኔ ጥግ 😢😢😢ነብስይማር 😢😢😢ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ እባካችሁ ወደ ፅበል ወስድት 😢😢😢

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr95229 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢የኔ አባት ፈጣሪ ይማርህ በጣምነው ያዘንኩት ፅበል ውሰዱት ይድናልልልል😢😢😢 የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms17 күн бұрын

    በጣም ያማል😢😢አይዞህ😢😢

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j16 күн бұрын

    እፎይይይይ ልብ እሚሰብር በስማም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dk7ml1fg9w
    @user-dk7ml1fg9w17 күн бұрын

    ፈጣሪይማርህ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse471717 күн бұрын

    የኔ አባት ለምን አያብድ ምሰኪን ወይኔ እዴት ያሳዝናል ወደ ፀበል አሰገባዉ የሙት መንፈስ ነዉ የሚያሰቃየዉ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-838714 күн бұрын

    ይሄ ፉቅር ነው ሰዉ የምጨወት

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv17 күн бұрын

    ጸበል ውሰድት ይድናል ይህ እኮ የ መቃብር ሰይጣን ከልከልውስ ነው እድህ እማርገው ሰይጣን ነው በጸበል ነው እምድነው ውሰዱት ለሞተቺም እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳን ይማር ው

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet865514 күн бұрын

    ይገርማል መድሃኔአለም እባክህ ምህረትህ ብዙ ሰላምህ ብዙ ለዚህ ልጅ ምህረቱን ስጠው። እባካቹሁ አስራቹሁ ጸበል ጸበል ውሰዱት ውሰዱት ሙሉ ለምሉ ይድናል ይድናል እመብርሃን ትጎብኘው አንቺ ራስሽ በወንድምሽ ሱባኤ እየገባሽ በጸሎት ብስግደት በርቺ እናግዚሻለን

  • @user-if9rx8mh7e
    @user-if9rx8mh7e17 күн бұрын

    ቦታው ግን መቃብር ቦታ አይመስልም

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef12 күн бұрын

    እምብርህንንን ትርድህህ ውድምምይይይ አይዝክክ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr16 күн бұрын

    ኡፌፌ ምክዬ place place check አድርጉ አልሞተችም😮😮😮❤❤❤ ሚክዬ ውዴ ጀግና ነህ በርታ❤❤❤😢😢😮😮

  • @dttsige4234
    @dttsige42349 күн бұрын

    ውይይይይ ይይ እግዚአብሄር አምላኬ እባክህ ፈጥነህ እርዳው ምክንያት እንድትሆኑት እግዚአብሄር ይርዳቹ እባካቹ ከተቻለ ከመቃብር ቦታ ወጥቶ ፀበል ቢወሰድ ይድናል እህቴ እግዚአብሄር ብርታቱን ይሰጥሽ

  • @user-op7wp5mz7j
    @user-op7wp5mz7j17 күн бұрын

    አላህ ወደእራሱ ይመልሰው በሀይመኖቱ ፀበል ውሠዱት

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....500414 күн бұрын

    ሲያሳዝን አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢

  • @user-xw9fv8ej1t
    @user-xw9fv8ej1t14 күн бұрын

    የአላህ😢😢😢😢😢😢

  • @baletbasket9356
    @baletbasket935617 күн бұрын

    ፈጣሪ😢😢😢😢

  • @Hareg.
    @Hareg.10 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf17 күн бұрын

    ያአላህ. ያሳዝናል 😢😢😢😢😢 አላህ. ጽናቱን ይስጥህ 😢😢😢

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4v17 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል ፣

  • @user-vz4wd4ix3g
    @user-vz4wd4ix3g17 күн бұрын

    እግዛብሔር ይማርህ

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og13 күн бұрын

    ወላሂ ያሳዝናል አላህ ያሽርህ ላችም አላህ ያሽርልሽ እኛኮ በስደት ተከብረን እን ኖራለን ስደት የማንም መብት ተደፍሮ አያውቅም

  • @user-hi9ng5lp1l
    @user-hi9ng5lp1l14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DfXvf-pp5lo
    @DfXvf-pp5lo3 күн бұрын

    😢😢😢

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og13 күн бұрын

    አላህ ያፅናህ ወላሂ በጣም ያሳዝናል 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5j17 күн бұрын

    ያማል 😭😭😭😭😭

  • @user-js8mq5rf8k

    @user-js8mq5rf8k

    16 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ለመልካም ነው ፀበል ውሰዱት እሳም እሱ እንዳሰበው ላይሆን ይችል ላትሞትም ትችላለች አይዞህ

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy92117 күн бұрын

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @CellCell-yk6zn
    @CellCell-yk6zn11 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @masinader4838
    @masinader483814 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @rubyrabel5427
    @rubyrabel542714 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat865717 күн бұрын

    ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p17 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375313 күн бұрын

    ግን ለመቀበሯ ይጣራ የምትሉ

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael920317 күн бұрын

    Egzabhier yakbrachihu

  • @Saida-j8u
    @Saida-j8u14 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-kp1tz5xh4w
    @user-kp1tz5xh4w13 күн бұрын

    😭😭😭😭😭💔💔

  • @user-ky1hl8vi9d
    @user-ky1hl8vi9d15 күн бұрын

    እግዚአብሔር ምርቱ ይላክልህ ልብ ሚነካ ታረክ ነው

  • @masaratmasarat7886
    @masaratmasarat788616 күн бұрын

    😥😥

  • @user-hi9ng5lp1l
    @user-hi9ng5lp1l14 күн бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-mz9si1rg4q
    @user-mz9si1rg4q17 күн бұрын

    😢😢😢💔

  • @alhamdulilha6065
    @alhamdulilha606517 күн бұрын

    😢😢😢💔💔

  • @lalaphati5982
    @lalaphati59827 күн бұрын

    😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @GanatiTaqaba
    @GanatiTaqaba14 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AzmeraDimtsu
    @AzmeraDimtsu13 күн бұрын

    የኔ ወንድም😢😢😢 ያማል በጣም እግዚኣብሄር ምህረቱን ይላክልህ😢😢😢 ከልብ ኣፍቃሪ የምርም ተጎጂ ነው ፀበል ቢታጠብ እሷን ባይረሳትም ግን በርግጠኝነት ይሻለዋል ካለው ቅዠት

  • @sukariabdualrahman2519
    @sukariabdualrahman251914 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RomajanRomajan-xv5xo
    @RomajanRomajan-xv5xo16 күн бұрын

    በጣምያማን😭😭😭😭😭😢

  • @sifen5
    @sifen513 күн бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa26617 күн бұрын

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @user-dx1qd4if5n
    @user-dx1qd4if5n17 күн бұрын

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen320213 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ፍቅርን የደረሠበት ያቀዋል አላህ ያሺርህ ወድሜ

  • @gullala4624
    @gullala462413 күн бұрын

    በረዳት ይላል ኡፍፍፍፍ 😭😭

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c7 күн бұрын

    እግዚኦ 😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

Келесі