ህዝቡን ጉድ ያስባለው ፍቅር!!ወንድም እና እህት ተፈጠጡ!!Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 437

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l16 күн бұрын

    ወድሜ እባክህ ይህን ወጣት ፀበል ወሰድልን በቅርብ ቀን ይፈወሳል ፀበል 😢

  • @selamlove6129
    @selamlove612916 күн бұрын

    ፍቅር እስከ መቃብር የሚባለዉ ለካ እዉነትም አስከ መቃብር ወንድሜ ፈጣሪ ወደ ራስህ ይመልስህ ከባድ ነው😢😢😢

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u16 күн бұрын

    ያንቺ ፍቅረኛ ሲጀመር አይወድሽም ቢወድሽ ግን ከነመከራሽ ረድቶሽ ከጎንሽ ቆሞ ደስታና ሃዘንን አብሮሽ ይወጣ ነበር እንኳንም ሄደ ይሄ ሲጀመር ህይወት አይሆንሽም ሲጀመር እባክሽ ወንድምሽን መላ ፈልጊ መጀመርያ ከዛ ያንቺም ህይወት ይስተካከላል እሱ ሲድን መንፈስሽም ያርፋል አይዞሽ እህቴ ለሄደው አትጨነቂ አምላክ ላንቺ ያለውን ያስብልሻልና።

  • @osratgold7930

    @osratgold7930

    13 күн бұрын

    💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹❤

  • @sarahabas8619
    @sarahabas861916 күн бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ወደቀልቡ ተመልሶ አሳየን ፀበል ዉሰዱት

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f16 күн бұрын

    😢 😢😢😢ያማል እባካችሁ ፅበል ውስዶት 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ፅናቱን ስጠው 😢😢😢😢

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha862916 күн бұрын

    እህቴ ወዷ አይዴለም የምነግርሽነገር ቢኖር በችግርሽ ግዜ ከጎንሽያልሆነ ፍቅርኛ ወዴፍትም ምንም አይሆንሽም የእውነት ባል የሚሆሽከሆነ ሲጨቅሽ ከጎንሽ መሆንነበርበት እህታለም ይልቅ ወዲምሽን እዴምንምብለሽ አዲኝው

  • @fozy514
    @fozy51416 күн бұрын

    ጮኛሸ እሕቴ በችግረሸ ጊዜ ከጎንሸ ካለሖነ አይሖንሸም

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c16 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባት እባክህ ድርስለት አንጀቴን በላኝ አይ ፍቅር የለም የምትሉ ስውች እንዲህ ነው ፍቅር 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsionkiber9417
    @tsionkiber941716 күн бұрын

    ፀበል ውሰጂው የኔወንድም እግዚአብሔር ይማርህ

  • @Genet398
    @Genet39816 күн бұрын

    የኔ ውንድም እመብራሃን ትድረስልህ 😢 እረእህቴ ተረጁው ኣስራቹ ቢሆንም ፀበል ወስዳት 😢

  • @muluwayessa3168
    @muluwayessa316816 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ ፈጥነህ ድረሰለት

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5j16 күн бұрын

    አራ ምነው ፈጣሪ ግን ልቤ ም ሰበር ነገር ነው ያሳዝናል ያማል 😢😢እስክ አያዉት ቅን ጀምሮ እንባይ ማቆጣጠር አልቻልኩም 😢😢😢😢😢ዎድ ፃባል ዉሰዱ ይምትል ላይክ

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu543916 күн бұрын

    እመቤታችን ሆይ ድረሽላት እናቴ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias941316 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳው በእውነት ያሳዝናል። ድምጹ ደግሞ ደስ ሲል። ብዙ ጸሎት ያስፈልገዋል። ሁላችንም በጸሎት እንርዳው። ጌታ ይችላል።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c16 күн бұрын

    ኪዳነ ምህረት እናቴ አንቺ ተመልከቺው ጤናውን መልሽለት በጣም ነው አንጀት የሚበላው

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam712716 күн бұрын

    የደረሰበትብቻነውየሚያቀውእፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4v16 күн бұрын

    ኪዳነምህረት፣ትማርህ

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j16 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍእውነት በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlmazHaile-fl1oj
    @AlmazHaile-fl1oj16 күн бұрын

    እውነት ነው ግን በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር!!

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b16 күн бұрын

    እባክህ.ወድማችን.ፀበል.ዉሰደዉዉለታህን.ፈጣሪ.ይክፈልህ.ወድማችንም.እግዚአብሔር.ይማርህ.መፅናናትን.ይስጥህ..😢😢😢😢

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv16 күн бұрын

    ፀበል ውሰዱት እባካችሁ

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr16 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም ኡፍፍፍ በጣም ከባድ ነው 🥺🥺🥺💔💔💔ፈታና ለበጎነው 💔😢

  • @haythayat6345
    @haythayat634516 күн бұрын

    እንደቸርነትህ ማረው ፈጣሪ ምንም አይሳንህም😭😭😭

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed127916 күн бұрын

    የህልጀ በጣምንዉ ያሳዘንኝ😭😭😭😭💔💔💔ደሰታዉንንዉየንጠቁት አላህ ያጠፋቸሁ አደወች 😭😭😭😭😭😭

  • @user-bv7im7ws3u

    @user-bv7im7ws3u

    16 күн бұрын

    ሞታበትኮነዉ

  • @hayatsaed1279

    @hayatsaed1279

    16 күн бұрын

    ገልዉበትአይደልያማል😢😥

  • @user-gj6ue8qs1j
    @user-gj6ue8qs1j16 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍ ምን አለ ምድር ለይ እነት ብቻ በትሞት አይይይ💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @heyat3635
    @heyat363516 күн бұрын

    የኔ ወድ እህት ፈጣሪ የርዳችሁ ሲያሣዝን

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e16 күн бұрын

    ኡፉፉፉ አይዞሽ የኔ እህት 😢አላህ ያሺረው

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu70114 күн бұрын

    የሱን መጨረሻ መች አወቀና ነው በሽተኛ ወንድምሽ የሚለው እራሱ በሽተኛ ነው የአስተሳሰብ ደሀ ነው አይዞሽ ሊነጋ ሲል የጨልማል አምላክ ያውቅልሻል ጦስሽን ይዞ ይሂድ ።

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b16 күн бұрын

    አላህ የቀደር ነዉ የህም አለ ከባደ ነዉ🎉

  • @user-vw9gf1yr6q

    @user-vw9gf1yr6q

    15 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-mf9ko7jf6g
    @user-mf9ko7jf6g15 күн бұрын

    እረ ተይ የማይባል ቃል አትበይ ወድምሺ ብዙ ነገርሺ ነዉ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ብዙ ወዶች አሉ እና ፀበል ወሰጂዉ

  • @salamsalama9591
    @salamsalama959116 күн бұрын

    ቅድስ ኪዳነምህረት እናቴ እባክሽ ድርሽለት አንጀቴን በላኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @asnakechzewge9071

    @asnakechzewge9071

    13 күн бұрын

    ከየት?መቼም ፈጣሪን አታውቂ😮

  • @salamsalama9591

    @salamsalama9591

    13 күн бұрын

    @@asnakechzewge9071 ማለት አልገባኝ

  • @tgyegna5636

    @tgyegna5636

    13 күн бұрын

    ​@@asnakechzewge9071 mn agebash yanchi fetari man new werena😂😂😂😂

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u16 күн бұрын

    የኔ ጌታ እኔም ታመምኩ ባንተ ቦታ ውይ ያሳዝናል የኔ ጌታ መላ በሉት አስራችሁም ቢሆን ወይም በመርፌም ቢሆን ወደ ፀበል እባክኅ አደራ ውይ ታመምኩ በዚህ ልጅ ሰበብ , ምክር ብቻ ሳይሆን ፀበል ፀበል ውሰጂው ክርስቲያኖች ሁላችሁም የምታምኑበት ቦታ እነሱም የሚያምኑበት ቦታ ስለሆነ እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy575316 күн бұрын

    አላህ አፊያውን ይመልስለት የኔወድም

  • @sarahabas8619
    @sarahabas861916 күн бұрын

    ፈጣሪ ይማርህ

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e13 күн бұрын

    በጣም ልብ የሚነካ ቤተሰብ እመቤቴ ማርያም ከነልጁዋ ከጎናችሁ ይሁኑ ።አይዞሽ እህቴ ለወንድ ምሽ ዋጋ ከፍለሻል እግዚአብሔር መፍትሔውን ያድላችሁ።

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty969014 күн бұрын

    ፀበል ይጠመቅ የብትሉ😢

  • @user-jf7xd7rj2k
    @user-jf7xd7rj2k13 күн бұрын

    ማሪ ያምን ዘላለም ቢሆን ያውቅበት ነበር ሁሉን ነገር ማሳመን እረ ዘላለምን ጥሩልኝ ልጁ ይድናል ፃርቃኔ ማሪያም ውሰዱት አይዞሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጭ በርቺልኝ እመብርሀን ታግዝሽ ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p14 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላኪ አንተ ላታስችል አትሰጥም እባክህ ልቡን ድንጋይ አድርግለት በጣም ታሳዝኛለሽ እህቴን አይዞሽ እመብርሃን አለች ጸልይ እኛ የማናቀው እግዚአብሔር የሚያቀው የተሻለ ነገር አለ እግዚአብሔር እኮ ያያል አይዞሽ ወደ ነበረበት ይመልሰዋል 😢

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena16 күн бұрын

    ወይኔ ክዳና ምህረት ትድረስክ 😢

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi111 күн бұрын

    ምስኪን እዴት ያማል ስትወድ እስተመቃብር ሚወዳትን ሲያጣ መቀበል አቃተዉ መሞቷን ያማል ምን አለ ተርፉለት ቢሆን😢😢😢😢😢እህቱ አሳዘነችኝ የናት ምትክ እኮናት እህት😢😢

  • @aduadu3685
    @aduadu368515 күн бұрын

    አንድን ነገር በጣም አብዝታችሁ አትውደዱ ለናንተ መጥፎ ቢሆን እንጂ አንድን ነገር በጣም አብዝታችሁ አትጥሉ ለናንተ መልካም ቢሆን እንጂ ይላል አሏህ በቁርዐኑ ራስንም መበደል በጣን ሃጢአት ነው

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h13 күн бұрын

    ወንድሜ የደረሰበት ሰው ነው የሚያውቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፀበል መውስድ ነው ይድናል የዘብር ገብርኤል ይማረው ፅም ፀሎት ስግደት ያስፈልጋል ይድናል 😢😢😢😢😢😢ወንድሜን እኔን እህቴ አንቺም እግዚአብሄር ያበርታሽ። የዘብር ገብርኤል ይማርህ።

  • @alhamdulilha6065
    @alhamdulilha606516 күн бұрын

    Yaa Allah 😢😢😢😢

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya16 күн бұрын

    ኡፍፍፍ ያማል 😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375310 күн бұрын

    እረ አላህዬ ላንተ ምንም አይቸግርህ❤ማረዉ ድረስለት ያረቢ ❤❤ እኔ በዚህ ልጅ ከምለዉ በላይ ነዉ ያዘንኩት አላህዬ አድነህዉ አሳየኝ አንተ አዛኝ ጌታችን ማረዉ ማረዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-id2bb9jg4z
    @user-id2bb9jg4z16 күн бұрын

    እህቴ እጮኛሸ አይሆንሽም ለምን ብትይኝ በችግርሽ ግዜ ከአጠገብሽ ካልሆነ ምን አጋር ነው

  • @mahbubamohamed3767
    @mahbubamohamed376712 күн бұрын

    So sad😢

  • @alemgebra6041
    @alemgebra604111 күн бұрын

    የኔ እናት አንች ሰልችቶሽ ሳይሆን ግራ ስለገባሽ ነው ተረጋጊ ።ሲቀጥል ፍቅረኛ ያልሽው ሰው አሁን እንዲህ መሆኑን አትይ ።በፍቅር እየኖርሽ የእውነት ብትታመሚ ዘወር ብሎ አያይሽም ።አሁን አንችና ወንድምሽ ላይ ነው መስራት ያለብሽ አንች ሰለቸኝ ካልሽ ሌላው ሰው ምን ሊለው ነው እሜዬ አይዞሽ እመቤቴ ጨርሳ ትማረው ወንድማችንን ለሁላችም ምህረቱን ይላክልን እግዚአብሔር

  • @user-up7fy4bo6d
    @user-up7fy4bo6d14 күн бұрын

    ፍቅረኛሽን ተይው ምክንያቱም አያፈቅርሽም ቢያፈቅርሽ አብሮ ያግዝሽ ነበር በችግርሽ ጊዜ አብሮሽ ካልሆነ ምን ያረግልሻል። እህቴ አይዞሽ በርቺ ታስሮም ቢሆን ፀበል ይሂድ ይድናል። ፈጣሪ ከንቺ ጋር ይሁን።

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr95229 күн бұрын

    😢😢😢😢አረ በጣም ነው ያዘንኩት አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ😢😢😢 ፈጣሪ ይማርህ ፅበል ውሶዱት ይማራል

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma426516 күн бұрын

    የሰው ሀይል ጨምራቹ በጉልበት አስራቹ ወደ ፀበል ውሰዱት

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya16 күн бұрын

    አይዞሽ እህት አለም እግዚአብሔር ምክንያት አለው!!❤❤❤

  • @Meron824
    @Meron82416 күн бұрын

    ምህረቱ ይላክለት😭😭😭😭🙏🙏

  • @AZtt-bj2fo
    @AZtt-bj2fo16 күн бұрын

    በብዛት ሰዉ አድርጋችሁ ፀበል ዉሰዱት

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy575316 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢ወይኔ በአላህ ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zindzind3952
    @zindzind395215 күн бұрын

    አላህ ያሽረው ያረብ

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m13 күн бұрын

    እውነትኛ ፍቅር ከባድ ነው እና ወደ ፀበል ውሰዱት 🙏👍😢

  • @sebleyic7667
    @sebleyic766716 күн бұрын

    ሂወት ግን ከባድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በዚህ በውሸት ዘመን እንደዚህ አይነት ፍቅር በጣም ከባድ ነው የኔ ወንድም ፈጣሪ መቼም አይሣሣትም እና ለበጎ ነው ግን እናት ካለችው በጣም አሪፍ ነበር ለነገሩ እመቤቴ አለችልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በፈጣሪ ፀበል ውሰዱት እንዴት እንዳስለቀሰኝ አታቁም እና ሁላችንም እንፀልያለን አይዞህ ግን የምር እህቱ ናት ይገርማል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብቻ ፈጣሪ ይርዳው

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde106710 күн бұрын

    ፍቅር ብቻ አይደለም ክፉመንፈስ ይዞት ነው። ስለዚህ እነዛ ጴንጤዎች ጋር ብዙ ሰው ይፈወሳልና እዩጩፉ ቸርች ውሰዱት ይፀለይለት።

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa26616 күн бұрын

    Uuuuufffffiiiii waaqayyoo sammuu kee siif haa deebisuu haadhoo koo 😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r11 күн бұрын

    ጌታ ሆይ ድረስለት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375310 күн бұрын

    አንቺ ምን ሆነሽ ነዉ ይሄ ልጅ ወዶ ነዉ ገዝቶ ያመጣዉ አይደለም ተረጅዉ በርግጥ ይከብዳል ብቻሽን አይዞሽ❤❤❤ይድናል❤ግን በእምነታችሁ ለምን ፀበል ተቀምጦ ቢመለስ አላህ ይድረስለት እናተ በሆነ ነገር ተጠቅማችሁ በግድ እንድሄድ አርጉት ቀጥታ ወደ ፀበል ❤❤አላህ ይርዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-xb1wy3mq7f
    @user-xb1wy3mq7f12 күн бұрын

    Ayyiii 😭😭😭

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f16 күн бұрын

    😢😢😢😢😢እግዚአብሄር ይርዳህ ወድሜ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h13 күн бұрын

    አይዞሽ እህቴ😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔😭😭😭💔💔😭😭😭ፍቅረኛሽም ከወደደሽ ከነምናምንሽ አብሮሽ ይሆን ነበር ለዛዉም ወንድምሽን ይህድፍቅርኛሽ ከወንድምሽ አይበልጥም😭😭😭😭💔💔💔አይዞሽ እህቴ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta82312 күн бұрын

    ምሕረት የወሪደልካ ሐዉይ😢😢😢😢

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia583616 күн бұрын

    እፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ልብህን ይመልስልህ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-go6uv6xl5h
    @user-go6uv6xl5h13 күн бұрын

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ድረሽለት😢❤❤

  • @user-st5qs5nj4z
    @user-st5qs5nj4z16 күн бұрын

    እግዚአብሔርሆይፅናቱንዪሰጠዉ😢😢😢😢

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd9 күн бұрын

    ወይነ፡ግጌታ፡ሆይ፡ጤናው፡መልስለት፡በጣም፡አሳዝኖኛል፡እባካቹ፡በጸሎት፡እናግዘው፡

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi16 күн бұрын

    አግዝብሔር ምሰካ ይክን ዝሓዉይ😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375310 күн бұрын

    ግን ጋዜጠኛ መጨረሻዉን አሳየን ድኖ እንደሚመጣ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v13 күн бұрын

    አይይይየ አሳዘነችኚ የምርርርር አላህ ያሽረው ያረብ ላንችም ለሱም ሲልል ያረህማን

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp16 күн бұрын

    ኣይይይ እመ ብርሃን ጤንነትህን ትመልስልህ ወድማለም🙏😥

  • @MeetiiTube-ux1ce
    @MeetiiTube-ux1ce16 күн бұрын

    😢😢

  • @hmkl2789
    @hmkl278916 күн бұрын

    😢😢😢

  • @Ekr331
    @Ekr33116 күн бұрын

    😭😭😭💔💔

  • @AhmadAhmad-vo7ym
    @AhmadAhmad-vo7ym16 күн бұрын

    💔💔💔😭😭😭

  • @Beety-bg3kb
    @Beety-bg3kb16 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-hv7nv5cs4w
    @user-hv7nv5cs4w12 күн бұрын

    እረ ገደል ይግባ በዝህ ሠአት ከጎንሸ ከለለገደል ይግባ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiBelay-g8g
    @YeshiBelay-g8g14 күн бұрын

    ያረቢ ❤❤❤

  • @user-vm8sg5bd5q
    @user-vm8sg5bd5q13 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @roseissa7483
    @roseissa748316 күн бұрын

    የኔ እኽት አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ በርቺ ተስፋ አትቁረጪ ሀኪም አትውሰጂው ፀበል አስረሽ ውሰጂው እግዚአብሔር መልከም ነው እሱ የድናል እመብረሀን ትርዳሽ አይዞሽ ይድናል ምንም አይሆንም ፀበል ብቻ ተስ እዳትቆርጪ ሰይጣን ጉዳታችንን እያሳየ የሱ መጫወቻ ሊያረገን ነው በርቺ እድች ብለሽ እዳታማርሪ እግዚአብሔር መሀሪ ነው የኔ እኽት በርቺ አቺም ይጠብቅሽ ፈጣሪ ካቺጋ ይሁን

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch13 күн бұрын

    ፈጣሪይማርህወድሜ😢😢😢

  • @user-we4po3ph6p
    @user-we4po3ph6p14 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @user-ho9ky3ms5i
    @user-ho9ky3ms5i16 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @suadzein5081
    @suadzein508116 күн бұрын

    😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m16 күн бұрын

    מסכנה כואב הלב 😢😢😢😢❤️❤️❤️💔💔

  • @sifanisifani4407
    @sifanisifani440715 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-ky1xl9sw5u
    @user-ky1xl9sw5u15 күн бұрын

    😢😢😢❤

  • @AAa-pb8id
    @AAa-pb8id10 күн бұрын

    ምን ለማለት ፈልገሽ ነዉ ፀበል ዉሰጅዉ ቀላሉን ነገር ወደእግዚአብሔር ቤት ይሂድ ይድናል😢

  • @user-cz7if8sj1b
    @user-cz7if8sj1b10 күн бұрын

    💔💔💔💔😭😭

  • @Abraham-ly6oh
    @Abraham-ly6oh12 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fozy514
    @fozy51416 күн бұрын

    ወደ ፀበል ዉሠዱት ዉይ በጣም ነዉ የሚሠዝነዉ😢😢😢

  • @hadhd2653
    @hadhd265316 күн бұрын

    😢😢😢😢💔😢😢😢

  • @Biranashi-tb6hx
    @Biranashi-tb6hx15 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yh5ym1hf3d
    @user-yh5ym1hf3d13 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigabugebre5599
    @tigabugebre559916 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 😢👏

  • @Sifaan-love
    @Sifaan-love16 күн бұрын

    Uuuufffeeee 😭😭😭😭

  • @EidaEida-gh1ky
    @EidaEida-gh1ky15 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Келесі