ልታገባው ያሰበቺው ሰው ባለትዳርና የ 2 ሎች አባት ሆኖ ተገኝየ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab media / adagnu

Ойын-сауық

Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#aradaplus#habmedia#kehelot
በ 1 ቀን ውስጥ 3 ወንዶችን አልጋ ላይ ያስተናገደችው አሳፋሪዋ ባለትዳር ሴት / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab media / adagnu
ጉድ ጉድ…የሰፈሩ ሰው አልቅሰሰው የቀበሩት ልጅ በእልልታ ተቀበሉት። አባት ልጃቸውን ሲያዩ ወደቁ ህዝብ ጉድ አለ
ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
ባሏን ለመሰለል ሰራተኛ ቀጥራ ሰራተኛው ከባል ጋር በፍቅር ወደቀች
እርጉዟ ሚስት ባሏ ፊት ከዲሽ ሰሪው ጋር....Arada Plus | addis radar | ዱካ ሾው / duka show
የ3 ወር ፅንስ ወረደ የእርጉዟ ቅሌታም ሚስት መጨረሻ ክፍል 2...| Arada Plus|addis radar|ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch
ልጆቿን አባራ ሽማግሌ ያገባችው አሮጊት ሚስጥሩን ስታውቅ ሽማግሌውን አባረረችው...| Arada Plus | Addis radar | ዱካ ሾው /duka show
አሻንጉሊት
እንደ በፊቱ መንዘላዘልሽን አቁሚ!!! 2 ቱ ልጆች ከማን ወለደቻቸው / አዳኙ / ሃብ ሚዲያ / hab media / adagnu
እንደ በፊቱ መንዘላዘልሽን አቁሚ!!! 2 ቱ ልጆች ከማን ወለደቻቸው / አዳኙ / ሃብ ሚዲያ / hab media / adagnu
የ56 አመቷ አሮጊት ልጆቿን ከቤት አባራ የእድሩን ዳኛ አገባችው |Arada Plus |Addis kememoch |addis radar | ዱካ ሾው /duka show
አክስቱ በመተት እናትና አባቱን ገድላ እሱን ጫካ ውስጥ በሽጉጥ ልትገለው ስትሞክር ድንገት ደረሰንለት |Feta Be Endalk|Endalk Tube
በድብቅ ካሜራ ቀርፃኝ ትዳሬን ልትበትነው ነው...ሚስኪን መስላ ቀርባ አሳስታኝ ነው p2
በድብቅ ካሜራ ቀርፃኝ ትዳሬን ልትበትነው ነው...ሚስኪን መስላ ቀርባ አሳስታኝ ነው።
ሚስት ባልዋን ሞተ ብላ ህዝቡን አሳምናየ16 አመት ልጅዋ በህይወት አለ ትላለች
ለህይወቴ ያሰጋኛለል የልጄ አያት ታስገድለኛለች
የእንጀራ እናቷ ተያዘች|ክሱን ካቆመችው የሀብቱን ግማሽ እሰጣታለሁ part 4|Feta Be Endalk|Endalk Tube

Пікірлер: 37

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437Ай бұрын

    ልጅ ወልደህ የካድክ ብሽቅ ላንቺ የሚሆነውን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-wr6nr4nd8p
    @user-wr6nr4nd8pАй бұрын

    አይይይይይ ማማዬ አብሺሪልኝ እኔም የዝህ ተመሳሳይ ህይወት ገጥሞኝ ነበር ግን አንቺተረጋጊ ህይወት ትቀጠላለች

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    የኔ እህት አንዴ ሆንዋል ግን አንቺ ሂወት ይቀጥላል እንኳንም አላገባሽዉ እንኳንም ልጅ አልወለድሽ የበለጠ ትጎጂ ነበር እና አታልቅሽ በቃ አይዞሽ የበለጠ አሪፍ ባል ይሰጥሻል አላህ ይረዳሻል ❤❤❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119Ай бұрын

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ ከሁሉ የከፋ ነው። ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት ንስሀ መግባት አለብን!!!

  • @mohammedmhd8550

    @mohammedmhd8550

    28 күн бұрын

    ሰው ከአይማኖቱ ስለራቀ ነው

  • @fitztek8119

    @fitztek8119

    27 күн бұрын

    @@mohammedmhd8550 💯%

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    ማወቅሽ በጣም ጥሩ ሆነልሽ እውነቱን ማወቅሽ ወደሌላ ያውም ትዳር ልትገቢ ነበር ይሔን ሰውመንቅረሽ ጣይው ሁሌም የማያገኝሽም ለዚህ ነው❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350Ай бұрын

    አይዞሽ፣እንኳንም፡አልወለድሽ።ጥሩ፡ሰውያጋጥምሻል።ጠሎት፡እያደረግሽ፡የተሻለ፡ሰው፡ያጋጥምሻል።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8jАй бұрын

    ወስላታ እግዚአብሔር እንኳን አጋለጠህ ሽሙተኛ አይዞሽ ጊዜሽን አቃጠለው እይዞሽ የድንግል መልካሙን ስው ይስጥሽ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838Ай бұрын

    እግዚኦ የምን ጉድነው ይሔ ሚዲያ የሚባል ጉድ

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954Ай бұрын

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚያብሕር ከዚህ የበለጠ ትዳር ትይዣለሽ፡፡ እመኚኝ አንቺን የመሰለ ታማኝ ሴት ለወንድ ልጅ እንቁ ነሽ፡፡ በፍፁም ከዚህ ሰውዬ ጋር እንዳትቀጥዪ፡፡ አደራ እህቴ፡፡

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    ድፍረቱ ፈትቼ አገባሻለው ይላል እንዼ ልጆቹስ ተራ እቃ አደረጋቸው እነሱን በትኖስ ትቀበለዋለቕስ

  • @ayalneashteshale1827
    @ayalneashteshale1827Ай бұрын

    አይዞሽ የተሻለ አለ አይዞሽ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    ሕይወት ይቀጥላል ❤❤6 ወር ነው አንድ ወር ለአንድ ሳምንት የቀረው ቢሆንስ።❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350Ай бұрын

    የማይረባ፡ወንድ፡ነው።አግብቶ፡መውለዱን፡ነግሮ፡ልጅቱ፡አማራጯን፡እንድፈልግ፡ቀድሞ፡መንገር፡ነበረበት።

  • @user-ll7ek6vy9n
    @user-ll7ek6vy9n15 күн бұрын

    ማን.ችግር አለ ከሳ በፊት ለነገር.ልጆ በረከት ነው በሽታ ነው የሚሰፈራው

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517Ай бұрын

    አንድ ያልገባኝ ነገር ድንገት በተገናኙበት ሰአት ለተገኝው ፎቶ ማልቀስ መናደድ ለምን አንቺ ከአምስት አመት በሃላ ? አንተስ ሚስትና ልጆች መካድ ምንይሉታል ? ወደዛ

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6vАй бұрын

    የወንድ አለጫ ነው እኮ ልጆቹን የካደ ለአንች ይሆነኛል ብለሽ ዋናው እንኳን አላገባሽው የሴት ህይወት እየዞረ ማበላሸት ነው ሥራው

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6vАй бұрын

    በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ያለው ክፋት ባለ ትዳር ሁኖ የሰውን ግዜ መወሰድ እዳር አለሁ ትዳር አይዝ አለሁ ብላ ቀን እየጠበቀች እንዲህ አይነት በጣም ያስጠላል ግን ሴቶችም በደንብ የማጥናት ግዜችሁ ትንሽ ናት ወደድሁሽ ሞትሁልሽ ከአላንች መኖር አልችልም ሲላችሁ እንደ ጡታችሁ ልባችሁ የተጠለጠለ ነው ተጠንቀቁ በደንብ ሴቶች

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ቆሻሻ ወንድ ነዉ ለምን ለምን ልጅቷን ይጫወትባታል ልክስክስ ትዳር ልጆች እያለዉ ደደብ ነዉ

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    Ай бұрын

    Esewam qedmo yeneberatn tera newu wozgawu yemetashewu

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegayeАй бұрын

    አስመሣይ ወዲ የወድአልጫ

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6vАй бұрын

    አረ አሁን አንተ ሰው ነኝ ብለህ ሰው ልትመክር ታስብ አለህ የረከስክ እርካሽ ነህ እኮ በአንተ አፍ ሰው ልትመክር

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegayeАй бұрын

    የቤት አልጋ የዉስት ቀጋ

  • @sisayshewaye8581
    @sisayshewaye8581Ай бұрын

    አንቺ ሴት ይገባሻል

  • @st5f676
    @st5f676Ай бұрын

    Waneeeeeeeee yarabi wademe 🙏🏿🙏🏿🤲

  • @user-dn8dn1ss8m
    @user-dn8dn1ss8mАй бұрын

    ድራማችሁ አይጠገብም😂😂😂

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6vАй бұрын

    አይ ሥራ ድንቄ ትስራው ከሰው ትዳር ላይ ተጨምረሽ ስራ ነው ትይ አለሽ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2cАй бұрын

    Wesha eko wedajun aykedam tamagne new wesha belesh etesadebi sew new baege kedategna

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4gАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864Ай бұрын

    ባለጌ ዘልዛላ ነው

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegayeАй бұрын

    እሄ ሠገጠ

  • @user-rk9xi3sc5h
    @user-rk9xi3sc5hАй бұрын

    መቀሌ ሲባል ልቤ ድንግጥ ይላል መቀሌ እንዴት እንደናፈቅሺኝ😢😢😢❤

  • @eraaser7696

    @eraaser7696

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebamail3599
    @abebamail3599Ай бұрын

    Anchrm yagawun tetesh newu yemetashewu nn yahel endazne yeniyaqewu erasu bicha newu mnn agegalhu blesh neber wodesu yemetashewu

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3x13 күн бұрын

    😮😮😮😮😭😭😭😭😭

  • @user-vd4hx9kj9e
    @user-vd4hx9kj9eАй бұрын

    😊😩

Келесі