የጉዋደኛዋን ባል በመተት አፍዝዛ መቃብር ለመቃብር ስታማግጠው እጅ ከፍንጅ ተያዘች | Arada Plus | Addis radar | ዱካ ሾው /duka show

Ойын-сауық

Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#aradaplus#habmedia#kehelot
ልጆቿን አባራ ሽማግሌ ያገባችው አሮጊት ሚስጥሩን ስታውቅ ሽማግሌውን አባረረችው...| Arada Plus | Addis radar | ዱካ ሾው /duka show
አሻንጉሊት
እንደ በፊቱ መንዘላዘልሽን አቁሚ!!! 2 ቱ ልጆች ከማን ወለደቻቸው / አዳኙ / ሃብ ሚዲያ / hab media / adagnu
እንደ በፊቱ መንዘላዘልሽን አቁሚ!!! 2 ቱ ልጆች ከማን ወለደቻቸው / አዳኙ / ሃብ ሚዲያ / hab media / adagnu
የ56 አመቷ አሮጊት ልጆቿን ከቤት አባራ የእድሩን ዳኛ አገባችው |Arada Plus |Addis kememoch |addis radar | ዱካ ሾው /duka show
አክስቱ በመተት እናትና አባቱን ገድላ እሱን ጫካ ውስጥ በሽጉጥ ልትገለው ስትሞክር ድንገት ደረሰንለት |Feta Be Endalk|Endalk Tube
በድብቅ ካሜራ ቀርፃኝ ትዳሬን ልትበትነው ነው...ሚስኪን መስላ ቀርባ አሳስታኝ ነው p2
በድብቅ ካሜራ ቀርፃኝ ትዳሬን ልትበትነው ነው...ሚስኪን መስላ ቀርባ አሳስታኝ ነው።
ሚስት ባልዋን ሞተ ብላ ህዝቡን አሳምናየ16 አመት ልጅዋ በህይወት አለ ትላለች
ለህይወቴ ያሰጋኛለል የልጄ አያት ታስገድለኛለች
የእንጀራ እናቷ ተያዘች|ክሱን ካቆመችው የሀብቱን ግማሽ እሰጣታለሁ part 4|Feta Be Endalk|Endalk Tube

Пікірлер: 128

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn4 ай бұрын

    ቀጥ ብላቹ ፀበል ለማንም ሳትነግሩ እዛው መልስ ታገኚላቹ ትዳራቹ አትርፉ ሰይጣንን አሳፍሩ የጉዋደኛሽ ፍላጎ እነድትለያዩ ስለሆነ መንቃት አለብሽ

  • @melawit-melawit

    @melawit-melawit

    4 ай бұрын

    😍😍

  • @fitztek8119
    @fitztek81194 ай бұрын

    በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ውስጥ ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። እኛ ግን ቅድስና እንመስላለን። ሁላችንም ንስሃ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    4 ай бұрын

    በትክካ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye6784 ай бұрын

    ፀበል ግቡ በመድሀኒት ነው ስለዚህ ፀበል ነው መድሀኒቱ

  • @Adanech1234
    @Adanech12344 ай бұрын

    ያንቺ ብርታት ነው እንጂ ሁሉምነገር ከእግዚሃብሄር በታች ነው

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm4 ай бұрын

    ሀይል የእግዚአብሔር ነውወደፀሎት ቦታ ወሰጂው አንቺም ወደፀሎት ሂጂ

  • @melkamhaddis7553
    @melkamhaddis75534 ай бұрын

    ጸበል ሂዱ መተት ነዉ

  • @ajwa0076
    @ajwa00764 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm4 ай бұрын

    መተትአርጋባታለች

  • @Hamelmal777
    @Hamelmal7774 ай бұрын

    ልጅ ልክ ነው የሚያደረገውን አያውቅም ምክንያቱም ልጅቷ በድግምት አስራው ነወ በአጠቃላይ አያውቅም ወደጸበል ውሰጅው አትፍችው ልጅ በድኑ ነው ከሷጋር የሆነው የጤነኛ አይደለም ጸበል ውሰጂው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50224 ай бұрын

    ባሏንማ ልትቀበለዉ ግድ ነዉ። ይህች ባለጌ ቃል በቃል ያደረገችዉን እየተናገረች ነዉ። በተቻላችሁ መጠን ወደ ፀበል ወስዳችሁ አድኑት።

  • @etetewami9042
    @etetewami90424 ай бұрын

    ልጄ እንዳትሸነፊ ባልሽን ይዘሽ ፀበል ሒጂ።።ፈጣሪ ያድነዋል።።አትተይው።

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie74244 ай бұрын

    በሁሉም ነው የተደረገባቸው በባልም በሚስትም

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 ай бұрын

    እህቴ አፍ አድፍህ አርጋበት ነዉ የመቃብ አፈር ከባድ ነዉ መተት ነዉ አፍዛዉ ነዉ እኮ ልጅ አያቅም እና መፍትሄዉ ፀበል ማስጠመቅ ነዉ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ መምህር ተስፋዬ አበራብለሽ ገጠመኝ ስማ አባግርማ የይቱብ ቻናል እዪ ዉዴ

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l4 ай бұрын

    ፀበል ኢዱ አንችም እሱም ተጠመቁ ንስሃ ግቡ ስፀልዬ ይዋረዳል መንፈስ ነው

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm4 ай бұрын

    ጓደኛሽ ያንቺን እድል ነው መውሰድ የምትፈልገው በቅናት ተነሳ ስታ እቺን ጓደኛሽን አርቀሽ ቅበሪያት

  • @etetewami9042
    @etetewami90424 ай бұрын

    🎉🎉 ልጁ ወዶ አይደለም ፀበል ውሰጂው።።

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma42654 ай бұрын

    መተት አድርጋበት ይሆናል ሚስትየው ከቻልሽ አትርፊው ፀበል ውሰጅው

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፃት

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara4 ай бұрын

    ኧረ ትርሲት የምትባይዉ ልጅ ቆፍጠን በይ ሳምሪ ሳምሪ አትበይ ጥጓን አሲዣት ከመፋታት ይልቅ ፀበል ዉሰጅዉ 🥺

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg4 ай бұрын

    ሚሰትየዋ ዋው በጣም ታጋሺ ነች ባልየው ጥፊት የለበትም ጋደኞሺ እንድትዋረድ መልካን እያሣየሺ ልቀቂው ባለጌ

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59404 ай бұрын

    በመተት ሐይል የምትንቀሳቀስ መተቴታም ነች❗

  • @berryberry2124
    @berryberry21244 ай бұрын

    በፈጣሪ ይች ሴጣን ናት መተት ተብትባ ነው ይች ሴይጣን ቶሎ ብለሽ ጰበል ውሰጅው ይች አንችንም አንድነገር ሳታደርግሽ አይዞሽ ፈጣሪ ካለ አንች ምንም አትሆኝም ፈጣሪ ሴጣንን እንደረገጠ ነው አንች ባልሽን ይዘሽ ጰበል ውሰጅ ልጁ ተደግሞበት ምን እንደሚሰራ አያውቅም ይሄ እኮ ግልጵ ነው አንተ ጋዜጠኛው ደሞ ምን እንደማያውቅ ትሆናለህ ልጁ ምንም አያውቅም ተሰርቶበት ነው እውነቱን ነው እሱምንም እንዳደረገ አይደለም ፈጣሪ ከሴጣን ይጠብቃችሁ ፈጣሪ በጣም ያሳዝናል እሱ ለይደለም ጥፋተኛእባክሽ ትዳርሽን ለሴጣን ብለሽ አታበላሽ ፈጣሪ እሱ ይርዳሽ

  • @kissme1375
    @kissme13754 ай бұрын

    ምንድነው ግራ የገባችሁ ግልጽ ነው እኮ በመጥፎ መንፈስ ነው እንዲህየ ሆነው፡፡ ጸበል እንዲሄድ አድርጉ አባካችሁ፡፡

  • @SMa-mv5xb
    @SMa-mv5xb4 ай бұрын

    ኢሳ መተት አሰርታበት ይሆናል

  • @user-ff9kl5jf5r
    @user-ff9kl5jf5r4 ай бұрын

    ልጅቱእራሶ ደህናአመስለኝም እሶንም ሳታረግባትአትቀርም

  • @user-gu8lx6lc5w
    @user-gu8lx6lc5w4 ай бұрын

    ባልሽ እዚህ ችግር ውስጥ የገባው ባንችው ጋደኛ ምክንያት ነው ልትረጅው ይገባል ።

  • @user-dr3sx7jz6b
    @user-dr3sx7jz6b4 ай бұрын

    Yichin newkehet belay yehonech guadegnaye nat yemeteyat??

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm4 ай бұрын

    ሴጣን ታዲያ ማዋረድ ነውስራውስለዚህ ጓደኛዋ ተሳክቶላታል

  • @hayatahmed7158
    @hayatahmed71584 ай бұрын

    betam yasazenal

  • @user-mj3us5uj3r
    @user-mj3us5uj3r4 ай бұрын

    ትረፍ ያለው ትዳር ነው ዝም ብለሽ ፀበል ሂዱ እህቴ ያቃጥላል ማርያም

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59404 ай бұрын

    አሁን ትዳሬን አቆማለሁ ብዬ የምትይው ነገር ከሐሳብሽ አውጪው❗

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e4 ай бұрын

    ፀበል ይህድ መተት ነው እሱ አያቅም ሰውራውነው በልጁ አትፍርዱ ይህ ሁሉ ባን ፀልይ ወደግዚያብሔር ስለማንጠገ የዳብሎስ መጫውቻ መሆናችን😢😢😢

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe99543 ай бұрын

    ትርስትዬ ለራስሽ ህይወት ተጠንቀቂ፡፡ እቺ አረመኔ ጓደኛሽ የአንቺንም ህይወት ለመንጠቅ ወደኋላ አትልም፡፡ ስለዚህ ጓ ደኛሽን በፍፁም አትቅረቢያት፡፡

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw4 ай бұрын

    አንቸ ጋዜጠኛው ማወቅ ጠፍቶህነው ጤነኛ እንዳልሆነ አሥመትታበትነው ።

  • @user-fi7vn5bp3j
    @user-fi7vn5bp3j4 ай бұрын

    Ahunm samiri samri atbey sman kes ytraw betachun keyru adrashachun atfu selam endatlish mnyza endemtmeta aytefashm berchi

  • @asianilo2894
    @asianilo2894Ай бұрын

    እህቴ ባልሽን አድኝው ወደ ፀበል ውሰጁው ይችን መተተኛ እራቂያት ባልሽ በፀበል ይድናል ከእዝጋብሔር በላይ ማንም የለም ፀልይ በእምነት ቦታ አትለይ አይዞሽ ይድናል

  • @user-fi7vn5bp3j
    @user-fi7vn5bp3j4 ай бұрын

    Yachi yetenkay lij asafriat e/her mels ysetshal wede tsebel hidu tdarshn adigni

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman23994 ай бұрын

    What is going on in Ethiopia it's very scary

  • @user-dr3sx7jz6b
    @user-dr3sx7jz6b4 ай бұрын

    Ante lemin endalawok tehonaleh?

  • @user-bg8oy5po8r
    @user-bg8oy5po8r4 ай бұрын

    ባልሽን ፀበል ውሰጅው ይድናል።

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v4 ай бұрын

    መተት ነው እህቴ ጠንክሪ ትዳርሻን አድኝ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm4 ай бұрын

    በመተ ትነውይህ ሁሉ ነገር ገና ካንቺእለየዋለሁ ብላሻለች

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b3 ай бұрын

    ወደ እምነት ቦታ ኢዱ

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube4 ай бұрын

    እችን ልጅ ይዛችሁ ሀለት አርባ ገርፋችሁ ዳግም በሰው ላይ እንዳታረግ ዋጋ ስጧት

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi73254 ай бұрын

    ይቀጥላል

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l4 ай бұрын

    እሱ አያቅም በመተት ሃይል ነው የምትወስደው

  • @tsionkiber9417
    @tsionkiber94172 ай бұрын

    ፀበል ውሰጅው እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j4 ай бұрын

    ይችን ስይጣን ፅበል ይዛችሁ ግቡ ምቀኛ ጎደኛ ቅናት የስይጣን ቅናት ይዟት ነው ከዚች ሴት እራቁ ወንጀል ነው የምታደርገው ለህግ አቅርቧት

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v4 ай бұрын

    እህቴ እራስ ወዳድ አትሁኝ አንችን ጎዳሁ ብላ ነው እኮ እሱን የተጫወተችበት ከጎኑ ልትሆኝ የገባል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    እረ ጉድ ነዉ ልጅቷ ሀይለኛ መተተኛ ነች ልጁ ወዶ አይመስለኝም ታዉሯል ለጅቷን ግን ለህግ ማቅረብ አለባችሁ ሌሎችንም ስንት ጉድ አርጋለች እንዳትለቋት

  • @almaalma5293
    @almaalma52934 ай бұрын

    ማማይ,ተዳረሸን,አተረፈ,,እባከቪ

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala74704 ай бұрын

    አንተ ጋዜጠኛ አደለህም ቺግሯን ልትረዳት ይገባሐል

  • @sarahabas8619
    @sarahabas86194 ай бұрын

    ሰይጣን ናት ፀበል ውሰዱት 😢

  • @zinabinyam9831
    @zinabinyam98313 ай бұрын

    በመተትና በድግምት ነው

  • @user-dr3sx7jz6b
    @user-dr3sx7jz6b4 ай бұрын

    Baleshin aterefiw. Kefetashiw yesuan felagot amualashilat malet new.

  • @tsegaabtafese8286
    @tsegaabtafese82864 ай бұрын

    Sypu should fight for him it is your love

  • @teklubirru5780
    @teklubirru57807 күн бұрын

    አጋንንትም የሰይጣን ባለሟል መተተኛ እንዴት እንዴት ነው የምታወራው። አትፍሪያት ከሰይጣን የሚበልጥ አምላክ አለሽ በእምነት ፀልዪ።

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan71394 ай бұрын

    ፀበል ውሰዱት

  • @user-uu1kx5db2o
    @user-uu1kx5db2o4 ай бұрын

    Yee emetii botaa wusadutii tenagn ayemaselem

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal45834 ай бұрын

    ችግሩ የባልሽ ነው ጓደኛ ማለት ከኢህት በላይ ናት ቀናተኛ ጓደኛ ከሆነች ማራቅ አለብሽ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50224 ай бұрын

    ለእዚህ ባለጌ የሚገባዉ ቪድዮዉን መልቀቅ ነዉ። በመተት ተተብትባ ሌላዉንም የምትተበትብ ሴት፣ መማር በሚገባት ልክ መማር አለባት። ልጁን ወደ ፀበል ወስዳችሁ አድኑት። ከዛ በኋላ ይህችን ቆሻሻ ስሟንም ደግሞ እንዳይጠራትና ወደ ትዳሩ ሲመለስ እስክታይ ድረስ ይሆናል።

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal45834 ай бұрын

    አሁን ስለትዳር ሳይሆን ስለሰውሂወት ብለሽ ባልሽን ፀበል ውሰጂው ከዳነ በኋላ መፍታት ትችያለሽ አሁን ግ ከጎኑ መቆም አለብሽ እህቴ

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu59004 ай бұрын

    በቁጥጥርዋ ስር አርጋዋለች በመተት ተብትባው አደንዝዛው ነው

  • @sebleberhanu4950
    @sebleberhanu49504 ай бұрын

    balna mestochu sebel gebu mefthew yehe new gaztegnaw tolo lemrdat moker

  • @user-ej7ey6xj6u
    @user-ej7ey6xj6u4 ай бұрын

    ሀይ

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa4 ай бұрын

    Liju tazeyohale tsabale yefeba😢

  • @hayatahmed7158
    @hayatahmed71584 ай бұрын

    sebel wosedut

  • @aberuaberu2092
    @aberuaberu20924 ай бұрын

    እች፡መተታኘ፡እሪኩስ፡መፈስ፡የሆነቺዉ፡የሴጠኒ፡ሴት፡በአደበባይ፡የወረደት፡ጌተ

  • @ueuri3r
    @ueuri3r4 ай бұрын

    ጸበል ውሰዱት ሰውየውን መተ ትተሰርቶበታል

  • @mesfinhaile6179
    @mesfinhaile61794 ай бұрын

    Asyu Ye Meyadrguten

  • @user-rc3wh6ug5p
    @user-rc3wh6ug5p4 ай бұрын

    Wed tedaresh temelesh. Kelal new bekrstos yamen be menfeskedus yetetemeke sew felegi yefetawal.(prophet, apostle, paster, tsebel..

  • @user-dr3sx7jz6b
    @user-dr3sx7jz6b4 ай бұрын

    Gazetegnaw anadedekegn.

  • @user-dr3sx7jz6b
    @user-dr3sx7jz6b4 ай бұрын

    Endetameme awukesh adegniw .

  • @user-pd1tf8or6l
    @user-pd1tf8or6l4 ай бұрын

    😢😢😢

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw4 ай бұрын

    ወደፀሎተትቦታ ውሠድት፣ወደፀበልም እንደዛው

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @mulumassa9214
    @mulumassa92142 ай бұрын

    yheche tedar betbachewn ymaygebat set tolo ermeja ywesdebat lheg tekerb gazetegna lnegr kemsab ytawek new eko ahun lemen tolo tebel wesedut

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu61024 ай бұрын

    ኤጭ ሙድ ይይዙብናል እንዴ😏

  • @ganatmeherat1631
    @ganatmeherat16314 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @crafts8970
    @crafts89704 ай бұрын

    እይባህም እንዴ በዚህ ልክ ሰው እንዴት ይውርዳል ያንተም ጭቅላት ልክ አይደለም

  • @itsurgirlkat5519
    @itsurgirlkat55194 ай бұрын

    ጋዘጤኛ ግራ የሚገባኝኝኝኝኝ የምትለው አይመችም

  • @MohamedAhmed-bw1vd
    @MohamedAhmed-bw1vd4 ай бұрын

    አንተ እንዴት መረዳት የአቅተሃል እየገባኝ አይደለም ላልከው ነው በግልጽ ነው የተናገረችው መተት መተት no

  • @mulumassa9214
    @mulumassa92142 ай бұрын

    yset wan fet meshefen tegeb aydelm

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk4 ай бұрын

    ራስሽአታሞኝ፣ሰውየው፣በመተትስለዘያዘችው፣አሁን፣ወደ፣ፀበል፣ውሰጂው፣ተሎብለሽ፣

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa4 ай бұрын

    Balshe tsabale asgabe

  • @user-xk6ve2bd3c
    @user-xk6ve2bd3c4 ай бұрын

    የሱን ፊት ደብቆ ቪዲዩዋን ዩቱዩብ ላይ መልቀቅ

  • @SmilingRainforestJungle-fj6lx
    @SmilingRainforestJungle-fj6lx4 ай бұрын

    Ba xoqola yehonele

  • @ayalneashteshale1827
    @ayalneashteshale182712 күн бұрын

    ልጁን አፍዝዛው ይሙስለኛል አሰርታበት ነው

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aberuaberu2092
    @aberuaberu20924 ай бұрын

    የነ፡ወንድም፡አንተ፡ለሁነት፡የቆክ፡ከሆነ።ሁለቱንም፡መለት፡በሌነ፡ምሥት፡ወደፀበሊ።ውሰደቸዉ

  • @mulumassa9214
    @mulumassa92142 ай бұрын

    adenzezewt yhonal bemetete

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m2 ай бұрын

    😢😢😢😭😭😭עצוב מזעזע😳😳😳🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @SmilingRainforestJungle-fj6lx
    @SmilingRainforestJungle-fj6lx4 ай бұрын

    Ba mafase new baq

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59404 ай бұрын

    👹 😡 👉 እና አሁን ላይ ይሄ ሁሉ ማስረጃ እያለሽ ወደ ትዳር እመለሳለሁ እንዳትዪን❗ 👉👹 ከዚህ አረመኔ ጋር ተመልሼ ወደ ትዳሬ አገባለሁ ካልሽ ግን በጭራሽ ፍርዱ ባንቺ ላይ ነው የሚሆ ነው❗ ከዚህ አረመኔ መራቅ አለብሽ ❗ ቀጥሎ አንቺን ለማጥፋት ነው የሚሄዱት❗ እሷም እሱም ሊያጠፉሽ ነው የሚሄዱት❗ ስሚ በሠይጣን በመንፈስ ነው የተሳሳትኩት አትመኚው❗❗❗

  • @user-rc3wh6ug5p
    @user-rc3wh6ug5p4 ай бұрын

    Afkratalech, lazbian

  • @user-vj9kd8dk2l
    @user-vj9kd8dk2l4 ай бұрын

    እችን ሸርሙጣ የሸርሙጣ መተተኛ መድፋት ነዉ ልጁን እንደምንም ብላችሁ ፀበል ዉሰዱት አንጠልጥላችሁ ለፓሊስ ስጧት

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc4 ай бұрын

    ይቺን ዐይን አውጣ ለሕግ አቅርቧት በፍፁም ያውም የጓደኛዋን ትዳር ያፈረሰች ርኩስ መንፈስ ያደረባት ሰይጣን ለፍርድ ትቅረብ

  • @mxm8763
    @mxm87634 ай бұрын

    የሄ የሠዪጣን ሥራነው ጸበል ውሠዱት

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h4 ай бұрын

    ጉድጉድ አፈርትብላ ይቺሰይጣንናት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    አንቺ በቃ እስዋን ለህግ እሱን ፀበል አለቀ

Келесі