አሳዛኙ ታሪክ! ለ6 ጊዜ 6 ውርጃ ይህ የሆነው በማን ነው?

አሳዛኙ ታሪክ! ለ6 ጊዜ 6 ውርጃ ይህ የሆነው በማን ነው?

Пікірлер: 640

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o2 ай бұрын

    የማዮሰማ የለም ፀበል ሂጀ እህቴ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ከርሰቶሰ ተሳኤ ብአል አደረሳቸሁ

  • @SaraHaile-kh4fg

    @SaraHaile-kh4fg

    2 ай бұрын

    Hi selam neha beregremehena eketetelehelena Enea selkehena betasekemetelega esfelegeleha ebekeha

  • @Hundumak
    @Hundumak2 ай бұрын

    በአጭሩ ደም የለመደ የሰይጣን መንፈስ አለባት ። ለዛ ነው አስወርጂ አስወርጂ እያለ የሚገፋፋት መንፈስ ነው የያዛትና በግድ ወደ ፀሎት መሄድ አለባት። ግትር አትሁኚ ራስሽን ቆሚ ብለሽ ገምግሚ።

  • @devorajossi4909

    @devorajossi4909

    2 ай бұрын

    Xebel mehed alebat agagerwa yastawqal menfes alebst

  • @FhcJcg-ie6kx
    @FhcJcg-ie6kx2 ай бұрын

    ፀበለ ውሰዳት ወንድሜ በጤና ኣይመስለኝም😢

  • @user-bp8rs5ue4n

    @user-bp8rs5ue4n

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km2 ай бұрын

    ንስሃ መግባት አለባት ጌታ ሆን ስለስድስት ልጆች ነፍስ ተጠያቂ ነሽ ጌታ😢😢😢

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢😅😅😅

  • @hayatiaha1876
    @hayatiaha18762 ай бұрын

    ጋዜጠኛው እራሱኮ ንግግራቸው እያሳፈረው ነው ያዳመጣቸው ምርጥ ጋዜጠኛ በርታልን አላህ ይጠብቅህ ኢድያውንም ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimilove8942
    @mimilove89422 ай бұрын

    የትዳር ትርጉሙ እኮ ፍሬ ማየት ነው የኔ እህት ፀበል ሂጁ ትድኛለሽ ልጅሽንም አቅፈሽ ትስሚያለሽ

  • @AserTomas
    @AserTomas2 ай бұрын

    ጋዘጠኛው ሰለ ሚወዳው like አድርግ ልውጣ አሰጠላኛ ፀልዩ እግዚአብሔር መሃሪ ነው

  • @user-hq7ky3mr6m

    @user-hq7ky3mr6m

    Ай бұрын

    Origin what is that what is wonderful college today phone number for Alabama airport song lyrics to Elevation guitar

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q2 ай бұрын

    ልጅ የሚፍልጎ ብዙ ሴቶቺ አሉ ብዙ ወዶቺ ልጅ አይወዶም አረገዝን ሲሏቻው ያነጫንጫቸዋል የህስ ውለጅ ብሎ የሚለምን ጀግና ፊታት ፊታት ፊታት ይቺ ጅን❤ ዳቢሎስ

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @Umnayf
    @Umnayf2 ай бұрын

    በጤናዋ አይማስላኝም

  • @ayinalem6227

    @ayinalem6227

    2 ай бұрын

    Awo baenwent bagadm bihon xabel wasdat

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c2 ай бұрын

    ጀግናው ወንድማችን እንኳን በስላም መጣህ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna10862 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ ይህ ጤንነት አይደለም ፀበልም ውሰዳት ከስለልቦና ባለሙየዎችም ጋር አገናኛት ወንድሜ ወዳ አይደለም

  • @NigstFaransoFalta
    @NigstFaransoFalta2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድላችሁ ሴትየዋን ፀበል እንድትጠመቅ አድርጓት እባካችሁ ትምህርት አለ ለዝህ መፍትሔ የምሆን #ገጠመኝ #መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ግቡ

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya16142 ай бұрын

    እቺ ሰይጣን ናት ፍታት ህወት ይቀጥላል

  • @shemima5580

    @shemima5580

    Ай бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው እንዳውም ብዙ ታግሷታል

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o2 ай бұрын

    ልጀቷ የሥነልቦና ቸግር አለት እርደታ ያስፈልጋታል 😢 የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዪቸ ከሆኑ ውሎ ሳያድሩ ወደ ፀበል ይህዱ😢

  • @user-eb2rf2nd4k
    @user-eb2rf2nd4k2 ай бұрын

    በጤናዋ አይማስላኝም ፀበል ውሰዳት

  • @genisaudi8109
    @genisaudi81092 ай бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 6 ነፍስ ማጥፋት 😢😢😢😢😢😢

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem70932 ай бұрын

    ሰትገርም ከሱ ፍቅር የላትም ተጣብቆብኝ ነዉ ትላለች

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l2 ай бұрын

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የማሰማዉ የለም ሰላምህ ይብዛ ጋዜጠኛዉ ❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq2 ай бұрын

    ፀበል ውሰዳት

  • @sarahabas8619

    @sarahabas8619

    2 ай бұрын

    ፀበል ትሂድ

  • @Mita4164
    @Mita41642 ай бұрын

    መልካም የትሳኤ በአል ለተዋህዶ ልጆች🎉

  • @mtcell1450

    @mtcell1450

    2 ай бұрын

    ♥️♥️♥️🤲🤲👉

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb2 ай бұрын

    ሴትየዋ አትወድህም። ብትወድህ ኖሮ ትወልድልህ ነበር። ቀድሞውኑ ስታሶርድ የኖረችው ስለማትወድህ ብቻ ነው። ጊዜህን ከዚህች ሰይጣናም ጋር አትጨርስ። እናት በድባብ ትሂድ እንጂ ሴት ሞልቷል። ፍታት እና ሌላ አግባ።

  • @Bet1771

    @Bet1771

    2 ай бұрын

    የሰይጣን ስራ ነው

  • @selamtubeEht

    @selamtubeEht

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew45962 ай бұрын

    ጸበል ሂጂ ስትባል ቁጣ ቁጣ የሚላት ክፉ መንፈስ አለባት ዘመድ የላትም ያማታል እኮ መውሰድ ነው ጸበል ትሂድ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp2 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣክ

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl2 ай бұрын

    አላህ ፈቅዶና ወዶነው የወሰደው እና ያለፈው ጊዜ አለፈ ታዳለምን ከሱ ጋር ትኖሪአለሽ ምንአይነት ጊዜላይ ነው ያለነው ሴት ልውለድ ትላለች እጂ ላስወርድ ትላለች እዴ ባጣቆየኝሽ ነው የትዳር ማጣፈጫ ልጅ ነው አው የሆነ ሸይጣን ተፀናውቶሻል እህቴ

  • @rahelgetachew4595
    @rahelgetachew45952 ай бұрын

    ደም የምትገብርለት ሴጣን ጋር ውል ያረገች ይመስለኛል ምክንያቱም ካልፈለገች የፅንስ መከላከያ መውሰድ ትችል ነበረ የ5አመት መጠቀም ትችላለች

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    2 ай бұрын

    እኮ እኔም ብያለሁ

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br2 ай бұрын

    እህቴ የ 6 ሰው ነፍስ እንዳጠፋሽ ታውቂያለሽ መ/ቅዱስ በሆድ ውስጥ ያለ ፍሬ የኔ ነው ይላል ፈጣሪ የሰው ነፍስ እንዳጠፋሽ እወቂ

  • @sisayalemu3409
    @sisayalemu34092 ай бұрын

    ወንድሜ ልጅትዋ እየተጫወተችብህ ነው። ቆንጆ ፈልገህ አግባ።

  • @MelatSime
    @MelatSime2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ባታ ሳዝኚው ምን እለበት ግን በኃላ በራስሽ ነው ምታዝኚው ፡ፈጣሪ አሳዝነሽው በኃላ ፈጣሪ ሳይሰይጥ ሲቀር እዳታዝኚ ፈጣሪ መዝጋትም መክፈትም ይችላል ፡የሚያሳዝን ነገር ከፃፍኩኝ ይቅርታ

  • @user-ur8qy1de1i
    @user-ur8qy1de1i2 ай бұрын

    አፈር ብይ ቢወድሽ ነው 6ግዚ ስታሰወርጅ ዝም አይልሽም ነበር ፈጣሪ ይፈርድብሽ

  • @user-bt1ve9uk2b

    @user-bt1ve9uk2b

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan71392 ай бұрын

    የሆነ አምልኮ አለ ከቤተሰቦቿ ጀርባ የህፃናትን ደም የምጠጣ የዘንዶ መንፈስ እንደ ተናገረችው ከሆነ መውለድም እየፈለገች የመጀመሪያውን ያስወረዱባ አሁንም ያ መንፈስ ነው ልጆቿን እየበላባት ያለው እና እሷንም ተቆጣጥሯታል ወንድሜ ወደ ቸርች ወይም ወደ ፀበል ውሰዳት

  • @user-jl9jj6dk3l
    @user-jl9jj6dk3l2 ай бұрын

    መድሀኒአለም ምህረቱን አውርዶልሽ ከአክባሪ ባለቤትሽ ጋ ጤናማ ኑሮ ይስጽሽ ብቻ እኛ ሰዎች ስንባል ከጋብቻ በፊት ያለብንን ችግር ለሀይማኖት አባቶች ወይ ለህክምና ባለሙያ ችግራችንን ነግረን አክመን በንፁህ አእምሮ አዲስ ህይወት መጅመር ሲኖርብን እኛ ግን ከነችግራችን ራሳችንንም ዋሽተን ከፈጣሪም ተጣልተን የሰውን እድሜ ገንዝብ እቅድ እናባክናለን

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h2 ай бұрын

    ሆሆ ወዶ አይስቁም አሉ😂😂 ያማታልዴ😢😢ልጅ መውለድ እማይፈልግ ሰው አለዴ😥ጉድፈላ🤔

  • @user-bp8rs5ue4n
    @user-bp8rs5ue4n2 ай бұрын

    አትፍረዱባት እንደምንም ፀበል ውሰዳት😢😢😢😢😢

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r2 ай бұрын

    እኔ እንደሚመስለኝ ለመፈስ እየገበረች ይሆናል 😊ገዘብ እማያረገው የለም ከጀርባዋ የሆነ ነገር ይኖራል ፀበል ውሰዳት እደምንም ብለህ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq2 ай бұрын

    ወንድማችን ሠላምክ ይብዛ

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye44452 ай бұрын

    ብዙ ጊዜ ማስወረድ የማሕጸን ጠባሳ ስለሚፈጠር የሚቀጥለው እርግዝና ላይቆይ ይችላል በራሱ ጊዜ ይወርዳል አደጋ አለው ሲቀጥል ይህች ልጅ የቀድሞ ባሏን የምታነሳ ከሆነ አሁን ያለውን ባሏን እንደ ጓደኛ ወይም እንደ ወንድም ነውና የምትቆጥረው የሳይኮሎጂ ችግር አለባት ።

  • @Zereto-wq7uq
    @Zereto-wq7uq2 ай бұрын

    አኡዙብለህ ትደር ለህ ልጅ አልፈልግም መለት ዎድ ልጅ ምፈልገው ልጅ ነው 😢😢😢😢ሰው ልጅ አፈር ነው ነ ዎደ አፈር ይመለሰል ነገር ግን ይዎት ይቀጢለል አለህ የሞ ሰብሩን ይስጠን አረ ነው ሴቶች መጀማርየ አለመግበት እጂ ታግብቶ ልጅ አልፈልግም መላትሽ ታገብ አዴለም ከገበሽ ውለጅ ክበጅ ትደር በልጅ ነው ምሀምረው 😢😢😢አረ ምን ጉድ ነው አስቶፉሩለህ ክፉ ከዎረው ወለህ ትደር ኖሮ ልጅ አልፈልግም ከበድ ነው እኔም ሴት ኔኝ አለህ ይቅር በለን ሱበሀን አለ

  • @user-ft2dk8fm5c
    @user-ft2dk8fm5c2 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ይህቺ እውነት ሴት ናት ምን ነበረበት ለኔ እንደዚህ በተባልኩኝ ወንድ ሆኖ እንውለድ ብሎ የሚለምን ጤነኛም አትመስለኝም አላህ ቀልብ ይስጥሽ የሚቆጭሽ ቀን ይመጣል አረመኔነትሽን ተይና ትዳርሽን አሳምረሽ ኑሪ አላህ የተባረከ ሰው ሰጥቶሻል አውቀሽ ኑሪበት

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n2 ай бұрын

    ፍታት

  • @enate34
    @enate342 ай бұрын

    ጀግናው እንኳን ለብረሀን ትንሳኤው አደረሳችሁ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 6 ነብስ ማጥፋት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f2 ай бұрын

    ፀበል ውሰዳት ወድሜ

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l2 ай бұрын

    ወንድሜ አንዴ እንኳን ትዳር ያልሞከረች እድሏን የምትጠብቅ የቤት ልጂ ሞልተዋል ይች አንተ ጋር ሁና የመጀመሪያ ባሏን የምትናፍቅ ሴት ጋር ምን ሙጭጭ አደረገህ ትተሀት ምርጥ ሴት ትዳር ፈላጊዋን አታገባም ወደዛ ፍታት

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse4912 ай бұрын

    ፀበል ፀበል ፀበል ወዳ አይደለም እግዜአብሔር ይርዳችሁ ከባድ ነዉ

  • @terbyamidia7853
    @terbyamidia78532 ай бұрын

    ወንድሜ፡አንኳንከደረሰህ፡የኔትሁት፡በጣምነውምወድህ፡ወንድሜ፡

  • @azebabreham3178
    @azebabreham3178Ай бұрын

    በጤናዋ ኣይደለቺም ጸበል ዉሰዷት በልቧ ኣይደለቺም በእግዚኣብሀር

  • @user-gu4te9pp3f
    @user-gu4te9pp3f2 ай бұрын

    ወንዶችዬ አትሸወዱ የመዳም ቅመሞች አግቡ ከሱስ ከዝሙት የፀዱ 😊

  • @uhhuhh5398

    @uhhuhh5398

    2 ай бұрын

    ❤❤❤😍😍🙏👌

  • @user-by8ro9nl9g

    @user-by8ro9nl9g

    2 ай бұрын

    ሰሕ ወላሕ ❤❤😂😂

  • @user-nq7mc5ch2j

    @user-nq7mc5ch2j

    2 ай бұрын

    ትክክል ነው

  • @user-ww4if2dy9l
    @user-ww4if2dy9l2 ай бұрын

    ሠላም እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AjabMabre
    @AjabMabre2 ай бұрын

    እህቴ ፀበል ተጠቀሚ እኔ የሁልጊዜ ምኞቴ ልጅ ነው

  • @ShiferawAdugna-ib1nj
    @ShiferawAdugna-ib1nj2 ай бұрын

    መፍታት አለበት ምክኒያቱም እሷ የእሱ ፍቅር የላትም

  • @MohdSaidoo

    @MohdSaidoo

    Ай бұрын

    ፍታት

  • @mimiramsey7147

    @mimiramsey7147

    22 күн бұрын

    She is very cruel women, very rude, selfish women. Divorce her, she is not a good person.

  • @user-zq6sg7lu3o
    @user-zq6sg7lu3o2 ай бұрын

    ጀግናው ወንድማችን እንኳን በስላም መጣህ🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦናሺ ይመልስልሺ

  • @Fafi51296
    @Fafi512962 ай бұрын

    ጤነኛ አትመሥለኝም ምናልባት ያመጣበት መተት ተደርጎባትም ይሆናል አትፍረዱ በጤናዋ አይደለም አለመሞቷ አራሡ ይገርማል ።

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv2 ай бұрын

    በሰንሰለትም አስርህ ቢሆን ፀበል ውሰዳት ደም የሚጠጣ መንፈስ ነው ልጇ እንድትገድል እያርጋት ነው

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok2 ай бұрын

    እረ ይች ከጫካ የመጣች እንከፍ ነች እንዴት ስድስት ግዜ ልጅን ያክል ነገር ታሶርዳለች 💔😭

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br2 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ሀበሻዊ ያልከው ያልሰማነው የላየነው ነገር እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ይላል/የዱካ ሾው ጋዜጠኛ ዘላለም የሀበሻዊ አረመኔ ስራ እያልከን ነው ስሙ ከሚታየው ነገር ጋር አይሄድም ስሙን አስተካክል ክፉ ስራ የሚሰሩ እንደበዙ ሁሉ መልካም ስራ የሚሰሩም አሉ

  • @tigisttigist8541
    @tigisttigist85412 ай бұрын

    የሴትየዋ ንግግር ደስ ስላላለኝ ቪድዮ አይቼ መጭረስ አልቻልኩም ታስጠላለች

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e2 ай бұрын

    ምን አይነት ሰው ናት አውሬ ናት ፀበል ትእድ ትድናለች መንፈስ ነው

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    ልጁ እራሱ የሆነ ደነዝ ነው ደግ አደረገችው ስድስት ጊዜ ስታሶርድ ዝም ብሏት እየኖረ ወደዛ ጥሏት አይሄድም ደነዝ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot16462 ай бұрын

    ይቺ ተንከሲስ ሴት ናት እንዴት ይህንንልጅ እየተጫወተችበት ነው በጣም ባለጌ ናት መውለድ እየቻለች የምታስወርደው የሆነ ሚስጢር አለ የትዳር መሰረቱ ልጅ ነው ባለቤትዋ በጣም ታጋሽ ነው አድናቂው ነኝ እራስ ወዳድ ናት

  • @kalkidandeguale304
    @kalkidandeguale3042 ай бұрын

    መምህር ተስፋየ አናግሩት መንፈስ ነው

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi7982 ай бұрын

    አይነጥላ አለባት ሰትየዋ እንድታገባ የማይፈልግ መንፈስ አለባት የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ታዳምጥ ሴትየዋ በደብ መንፈስ በፀጉሯ ሙሉ አለባት ፀበል ውሰዷት እጅ እና እግሯን አስራችሁ

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037Ай бұрын

    በጣም ነው ያናደደችኝ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g2 ай бұрын

    😢😢😢ያማል 6ጊዜ ሰው መግድል

  • @useeeennaa
    @useeeennaa2 ай бұрын

    Yaarabii nuu. Basii 😢☝️☝️

  • @useeeennaa
    @useeeennaa2 ай бұрын

    Waqayoo. Nutii araramii.

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse40252 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ አደረሳችሁ በመንፈስ የተጠልቀለቀች ናት ፀበል ውሰዳት ካልሆነ ግን መለያየት ነው

  • @alhamdulilha6065
    @alhamdulilha60652 ай бұрын

    Subahaan Allah 😢😢😢

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r2 ай бұрын

    አትሆነውም እዳትገለው ይቅርበት

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm2 ай бұрын

    Happy Easter ❤🙏🙏🙏

  • @user-zq1bb1dr8y
    @user-zq1bb1dr8y2 ай бұрын

    ጸበል ወሰዳት❤ ወንድሜ

  • @sukariabdualrahman2519
    @sukariabdualrahman25192 ай бұрын

    Subahana allaha

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_1232 ай бұрын

    Yene wendem yet new yetefahew? Besels. New ? Grta yetebekeh❤❤❤❤❤ I am soooo happy yo see you again.

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o2 ай бұрын

    ❤❤❤ጀግናችን በርታ

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey23152 ай бұрын

    Manfase now yasotalye yambalawe tabale now madatetou😢😢

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n2 ай бұрын

    ኧረስታናዲዲ።ፍታናሌላአግባወዲሜ❤❤❤

  • @romangina5121
    @romangina5121Ай бұрын

    6 ልጅ ማሶረድ ይከብዳል ነገ ፈጣሪ ግፈሸን አይቶ ባይሰጥሸሰ በሰማአምምምምም😢😢😢😢

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu59002 ай бұрын

    አንዱ ይሁን ከዚያ በላይ ይከብዳል ወይመከላከል ነበረባት የሆነ ችግር አለባት ከዚበላይ ባይቀጥሉ ጥሩ ነው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat73832 ай бұрын

    ወዲማችን እከንደናማጠ❤

  • @kenubicha2640
    @kenubicha26402 ай бұрын

    ምስኪና ነሽ እህቴ

  • @user-rg8bh4tp3d
    @user-rg8bh4tp3d2 ай бұрын

    ይች ሠይጣን ናት እሱ የማሳደግ አቅሙ ካለዉ ያች አለመዉለድ ምንይሉታን አች ደደም ባገኘሽ የሚንነበር ቅ መ ሞች ኑ ፈረዱ ትፈታ የምል ላይክ 😂😂😂😂

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep2 ай бұрын

    እንደምንም ብለህ ፀበል ዉሰዳት

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5hАй бұрын

    ፀበል ውሰዳት እንደ ልጅ የሚያስደስት ነገር የለም ።ይሄ ያለፈ ታሪክ ነው እህቴ እመብርሃን አለች ውለጂ ስት ወልጂ ሌላ ህይወት ነው እህቴ ወንድሜ ፀበል ሂዱ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59572 ай бұрын

    እየገበረች ነው ወድሜ እጅ እግሯን አስረክ ፀበል ውሰዳት ወድሜ ለሀብት ብለው የሚገብሩ አሉ

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken5812 ай бұрын

    ወይውርደት ቢቀርብህ ሳትፈለግ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq2 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ሠውረን

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman23992 ай бұрын

    I am so sorry you are nice guy

  • @nefisasemane
    @nefisasemane2 ай бұрын

    ጥቅም ፈላጊ ናት

  • @user-be5hx8yl4h
    @user-be5hx8yl4h2 ай бұрын

    I think her problem is deep is with me every conversation the problem started even before they met there is a serious problem how sad he loves her however he must break up before he hurts even more...

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen32022 ай бұрын

    አብሺር ወድሜ ወላሂ ፍታት እና ሌላ አግባ ወድሜ

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc2 ай бұрын

    Lenchi bota bayinore liji ayifalegim nabare gin tsabale woyim.tsable wusadu 😢😢😢

  • @user-qk2yt6fm1v
    @user-qk2yt6fm1v2 ай бұрын

    በጤናዋአይደለም😢😢😢😢

  • @AlamAlam-fc5hu
    @AlamAlam-fc5hu2 ай бұрын

    ፀበልወሰዳት ወንድሚ አንች ግን ፈጣሪ ይቅርይበልሸ እረግፍነወ ወንዲልጅ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl83852 ай бұрын

    ጨብል ተጣምቅ አግናቴ ነው 🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭😭😭ጨብል መጥምቀ አለበት ንውራ ያመአምሯ ከልጅ ጋር ነው ያህተ አተሳስች 7 በታ ገዝዬ ማለት ነው

  • @user-mc3yc7no5n
    @user-mc3yc7no5nАй бұрын

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፀበል ውሰዳት

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338Ай бұрын

    ፀበል ውሰዳት እግዚአብሔር ይርዳእ ወድሜ

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y2 ай бұрын

    በግድም ቢሆን ፀበል ዉሰድዋት መንፈስ ይሆናል

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen32022 ай бұрын

    አላህ ያሺርሺ😢😢😢😢

  • @user-or4tv1ju3j
    @user-or4tv1ju3jАй бұрын

    Elbat bsalm eydalm

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc2 ай бұрын

    Subahan Allah lasbab new dgagmo mistati sitochu nacho lij yamifalgut 7 gizeshi new liji yasxshi malata new kamotw gar

  • @asterdesta312
    @asterdesta3122 ай бұрын

    Min hone new dimtsih dikimih biluwal wendime?

  • @shibire7870
    @shibire7870Ай бұрын

    Gazetagnaw gobazi bartaa gin Eyesus yedinal yechilal emagn be kirstos ❤

Келесі