ማንም የላትም ብላ የሰው ሰው ስታሰቃይ ደረስንባት||የቤት ሰራተኛዋን የምትደበድበው አሰሪ

ማንም የላትም ብላ የሰው ሰው ስታሰቃይ ደረስንባት||የቤት ሰራተኛዋን የምትደበድበው አሰሪ#addischewata
#shegerdigital
#rohe
#unique eyeta
#unique taem
#ethiopian mezenagna
#addiskimemeoch
#zenajokers

Пікірлер: 1 000

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael3 ай бұрын

    የዝች ሤትዮ ግፉ የገረማችሁ 10k አሥገቡኝ

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh11853 ай бұрын

    የስዑዲ ዓረብ መዳም ሺ ግዜ ያኑልን❤❤❤❤

  • @user-rg4tx7jz3w

    @user-rg4tx7jz3w

    3 ай бұрын

    በጣም ሊመሰገኑ ይገባል። ስራ ሲበዛ ወይ አፅድተን ያለ አግባብ ካቆሸሹ በጣም ነውኮ እምንጮህባቸው

  • @user-rg4tx7jz3w

    @user-rg4tx7jz3w

    3 ай бұрын

    አብዛሃኛው ተከባብረን ነው እምንኖረው መልካሞች ናቸው

  • @haymishiferaw9427

    @haymishiferaw9427

    3 ай бұрын

    ይኑልን ሺመት❤❤❤

  • @haymishiferaw9427

    @haymishiferaw9427

    3 ай бұрын

    ሰውዲ ህይወታችን ናቸው❤❤❤❤

  • @haymishiferaw9427

    @haymishiferaw9427

    3 ай бұрын

    እኔ እኮ ያምታስቀኝ የሰራተኛይቱ ወሬዋ ነው ገጠር ሰው

  • @susuchanal9540
    @susuchanal95403 ай бұрын

    የዚህ ጀግና ጋዜጠኛ አድናቂወች አላችሁ

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui3 ай бұрын

    ልጂቱ ደግሞ የገጠር ንግግር በጣም ደስ የምትል ልጂ ናት

  • @AsgaTqshu

    @AsgaTqshu

    3 ай бұрын

    አንተ ጀገና ጋዜጠኛ የደሀ ደራሺ ያገሪ ልጂ

  • @user-zp2pf9pu8q
    @user-zp2pf9pu8q3 ай бұрын

    የአረብ አገር መዳሞች ሺ አመት ኑርልን😢😢😢

  • @user-ip1xm6kx2t

    @user-ip1xm6kx2t

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-xr2wl8nw5s
    @user-xr2wl8nw5s3 ай бұрын

    የዚህ ጀግና አድናቂወች ላይክ ሳታደርጉት አትለፉት ጀግናነው አላህ ይጠብቅህ❤❤👍👍

  • @fikrybeltal9578

    @fikrybeltal9578

    3 ай бұрын

    ጀግና ለማለት ትንሽ ይቀረዋል ? እኔና አንተ ብቻችንን እናውራ እንዳለችው ዞወር ብሎ በውሸት በገንዘብ ተደራድሮ ቢያውጣጣት ኖሮ እውነቱን ያገኝ ነበር ? ይሄንን ጉዳይ ራስታው እንዳልክ ቲዩብ ቢይዘው ኖሮ ይቺን አረመኔ ድባቅ ይከታት ነበር ?

  • @user-xr2wl8nw5s

    @user-xr2wl8nw5s

    3 ай бұрын

    @@fikrybeltal9578 እና እውነቱን ነገረችው አይደል ልጅቱ 😁ልጁማ ጀግናነው👍

  • @fikrybeltal9578

    @fikrybeltal9578

    3 ай бұрын

    @@user-xr2wl8nw5s ፖሊስ እኮ የልጅቷ ብቻ በቂ አይደለም ብሎ መረጃ አምጡ ስለሚል ነው ?

  • @sadaahmedahmedin6373

    @sadaahmedahmedin6373

    3 ай бұрын

    ምን ትቀባጥራለች ሁሉንም ነገር ታደርግልኛለች አላለችም? አሁን ደሞ ምን እያለች ነው ኮንፊውዝ አረገችኝ

  • @Enat2721
    @Enat27213 ай бұрын

    የሳኡዲ መዳም ሺ አመት ትኑርልኝ❤❤በዛ ላይ ስጦታቸው እንደልጅ ቅብርር እያልንባቸው ሲከፋን እንኳን ፊታችንን አይተው ነው የሚረዱን❤❤❤

  • @user-jm4rh7to8l

    @user-jm4rh7to8l

    3 ай бұрын

    በጣም❤❤

  • @zamzam372

    @zamzam372

    3 ай бұрын

    በትክክል❤

  • @Yerutawedag-f4i

    @Yerutawedag-f4i

    3 ай бұрын

    እድልሽን አመስግኚ እንጂ ጌታ የረገማቸው እንዳሉም መረዳት አለብሽ ግን ስላላጋጠመሽ እድልሽን አመስግኝ

  • @zinp1234
    @zinp12343 ай бұрын

    የልጂቷን እምባ እግዚአብሔር ተመልክቷል መዳም ይቅር በይኝ የአርብ መዳሞችኮ እናት ናቸው

  • @hawasamanin1762

    @hawasamanin1762

    3 ай бұрын

    ሣህ

  • @maram1757

    @maram1757

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ni2ru6xy4e

    @user-ni2ru6xy4e

    3 ай бұрын

    ሳህ ❤❤❤

  • @medinaseidm.d5605

    @medinaseidm.d5605

    3 ай бұрын

    በጣም ወላሂ ይች መረዝ ናት

  • @user-jb3lz2xd3c

    @user-jb3lz2xd3c

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @Amhara251
    @Amhara2513 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ለሙስሊም ወገኖቼ መልካም ኢድ ኢድሙባረክ

  • @sofya9565

    @sofya9565

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37533 ай бұрын

    ጎሮቤቱን ❤❤በጣም ነዉ ያመሰገንኳት እሷ በትጠቁም ትገላት ነበር አላህ ይንቀልሽ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37533 ай бұрын

    ጀግናዉ እንዴት የማወጣጣት ስልትህን ሁሌ ያስገርመኛል አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs3 ай бұрын

    የኢትዮጵያ አሰሪ እኮ ሲወል ናቸው ይሁዳ ነች

  • @sikosilo1727

    @sikosilo1727

    3 ай бұрын

    ውነት ሲኦል 😢😢😢

  • @asefashabebe2933

    @asefashabebe2933

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa89673 ай бұрын

    ጀግና ነህ እንደዚህ ዓይነት አሰርዎች ለፍርድ መቅረብ አለባቸዉ

  • @user-zo8bu2id3p
    @user-zo8bu2id3p3 ай бұрын

    ሳውዲ ክበርልን. ተከብረን ነው ያለነው አልኽምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d3 ай бұрын

    በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው በርታ የተጎዳን ሠው የሚረዳ ተባረክ ልጅቷን ትቷት ይሄዳል ብየ ፈርቼ ነበር አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ 👍

  • @AlemAlem-pj8wf
    @AlemAlem-pj8wf3 ай бұрын

    እኔ በጣም የማደንቀው ነገር ቢኖር አጠያየቁ እወድለታለው በጣም ጠንካራና ጀግና ጋዜጠኛ ነው❤❤❤❤❤❤በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66593 ай бұрын

    ዛሬ አድኝ ነኝ ላይክ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰👍😂

  • @user-sl7jk6ez9m
    @user-sl7jk6ez9m3 ай бұрын

    እኔንም እንደዚህ አሰቃይተወኝ ነው ያደኩት የኢትዮጵያ አሰሪዎች ጌታ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @user-ww4of2kg4w

    @user-ww4of2kg4w

    3 ай бұрын

    ሚስክን አብሽሪ አችም ማደም ሁነሽ አገተቸዉ ተስደፈለሽ

  • @godisgoodallthetime3681

    @godisgoodallthetime3681

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    3 ай бұрын

    ጋዘጠኛው ትግስትህ ይገርማል ርእኔ ብሆን በጥፊ ነበር የምላት ይች ስካራም

  • @yoditwgorgis9197

    @yoditwgorgis9197

    3 ай бұрын

    አሰሪዎች ሁሉ እንደዚህ አደሉም ስንት የተባረከም አለ የሚያስመሰግን ቁም ነገር የሚያደርስ

  • @hodyeyilma6183

    @hodyeyilma6183

    3 ай бұрын

    ወይ ኢትዮጵያ ስርተሽ ነበርዴ አይይይይ አረቦችኮ መቶ ነጥብ ይሻላሉ የኛውች እማ በጣም ቀፋፊ ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ይስራቸውን ይስጣችው በሚዲያ እንደማይው ከሆነ የኛ ሴቶች ከባደ ነው

  • @sishaia6875
    @sishaia68753 ай бұрын

    አረ የኔ ውድዋየ አነጋገራ ደስ ሲል ሰረታኛቱ ረጋ ያለች የገጠር ንግግራ ተይ ተይ እትየ በመድሐኒአለም አለች ስታሳዝን እባክህ የሶስት አመትም ብራን አሳስበህ አሰጣት እባክህ😢😢😢 እዳትለቃት

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t3 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞችዬ መዳምን አመስግኑ ከአበሻ መዳሞች መዳም ትግደለኝ ሙስሊሞች እንካን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ከክርስቲያን እህታችሁ❤

  • @wyimam9103

    @wyimam9103

    3 ай бұрын

  • @medlinahussen

    @medlinahussen

    3 ай бұрын

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    3 ай бұрын

    የኔ ውድ በጣም እንኩዋን አብሮ አደረሰን እኔ ወላሂ 13 አመቴ አንድም መዳም ጋ ተጣልቸ አላውቅም አበሻ መዳም እኮ አኡዙቢላ ድሮም ይታወቃሉ ደመወዝ አይሰጡ ውጭ ላይ ልብስ ሲያሳጥቡ የሚውሉ ትራፊ የሚሰጥዋቸው

  • @sarataieb687

    @sarataieb687

    3 ай бұрын

    Tack t5 6​@@medlinahussen

  • @aaisha6429

    @aaisha6429

    3 ай бұрын

    ወላሂ አወ እኔንም መዳም ትግደለኝ

  • @user-vg7kg8si9m
    @user-vg7kg8si9m3 ай бұрын

    ያገራችን አሰሪወች የተርገሙ የሚበላ እጂራ ያሳዝናችዋል ሀበሻ ቤት ከምስራ የሰው ሀገር አሰሪወች ይግደሉኝ

  • @allahwokil5777
    @allahwokil57773 ай бұрын

    ጀግና ወንድማችን በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-yy8qn8pv9u
    @user-yy8qn8pv9u3 ай бұрын

    አችም ብሎ ቅድስት አፈር ብይ ጭቃ እበት አሜሪካ ልጂ ኑሮሽ ከኩሽና ማይሻል ቤት ውስጥ ምኖሪ ሲቀጥል አሜሪካ ከሆኑ ልጆችሽ እዴት ተሰቃይተው ብር እደሚመጡ ታቂለሽ ግን ለነገሩ ልጆችሽም እዳች ሰው እያሰቃዩ ይሆናል ብር ሚገኙት አች አውሬ ውይ የመዳም ቅመሞች እኳን አደርሳቹ ኢድ ሙባረክ ❤❤

  • @user-sn7fn7kr5r
    @user-sn7fn7kr5r3 ай бұрын

    ሰዉ ባገሩም እድህ ይሰቃያል ያአላህ ወድሜ በርታልን 👍👍👍

  • @aaisha6429
    @aaisha64293 ай бұрын

    እኔ በጣም ስራ በዝቶብኝ ገና አየሁት በርታልን ጀግናችን 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏💜💜💜💜💜

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya16593 ай бұрын

    በርታ ወድማችን እንወድሀለን አራሥህን እየጠበክ ❤❤❤❤❤

  • @user-pk7ts3sf5z
    @user-pk7ts3sf5z3 ай бұрын

    ውይ የአረብ ሀገር መዳሞች እግዚአብሔር ይስጣችው እኔ እኮ ከሴትዮየ እኩል ነው ልብስ እንኳን የምለብሰው መዳሜ የኔ ውድ ብትጮህብኝ አብሬ ጩሄባት ነው የኔ መዳም እወድሻለው ስልሽ በምክንያት ነው

  • @bettyboo7783
    @bettyboo77833 ай бұрын

    ኣንበሳ ጋዜጠኛ ኣምላክ በሄድክበት ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 ай бұрын

    ብትችል ከመወጣጣትህ በፊት ድብቅ ካሜራ አስቀምጠህ መሄድ ነበረብህ።

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድማችን

  • @user-br2gy2tr7h
    @user-br2gy2tr7h3 ай бұрын

    ዬኔ ጀግና ጥለሀት የምትወጣ መስሎኝ ፈርቼ ነበር እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal3 ай бұрын

    ልጅቶ ስታሳዝን ኦፍ😢😢😢 አይ የኢትዮጵያ አስሪ አውሬ ሁነዎል

  • @kingphone1253
    @kingphone12533 ай бұрын

    አፈር መሪት ያስበላሽ የዝች ልጅ አምላክ ከልጆችሽ አግኝው ጋዘጠኘኛው በርታ ወድም እግዛቤር ይጠብቅህ❤

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    2 ай бұрын

    ልጆች ምን አረጉ ለራስዋ ያርግላት ግፉ

  • @romangina5121
    @romangina51213 ай бұрын

    ልጅቶን ይዘሀት ውጣ ትእተሀት እዳትወጣ ትገላታለችችችች😢

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo3 ай бұрын

    ይችባለጌ ስካራም ጌታበልጆችሽ ያሳይሽ

  • @user-ph2sv6xx8f

    @user-ph2sv6xx8f

    3 ай бұрын

    የሷልጆችሽንትቤትአጥበውበሚልኩላትየሷመጨቆንበልጆችሽያሣይሽደደብ የአበሻመዳምአይይይ😢😢😢

  • @user-ph2sv6xx8f

    @user-ph2sv6xx8f

    3 ай бұрын

    ሚሥኪንናትልጅቱ😢😢

  • @user-ph2sv6xx8f

    @user-ph2sv6xx8f

    3 ай бұрын

    ጥለሀትእንዳትወጣተገላታለችትተሀትእንዳትሄድ😢😢

  • @user-ph2sv6xx8f

    @user-ph2sv6xx8f

    3 ай бұрын

    ወገቧእራሱይመሰክራልየደበደበቻት😢😢

  • @user-ph2sv6xx8f

    @user-ph2sv6xx8f

    3 ай бұрын

    ቅለታምሴትዮአንችንብሎአሠሪ😢😢😢

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu48013 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ጀግናነህ ብልሀተኛ ነክበርታ❤❤ ሴትየዋ ግፈኛነች😢

  • @dddd1717

    @dddd1717

    2 ай бұрын

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @ueuri3r
    @ueuri3r3 ай бұрын

    የ3 አመት ደመወዟን አሰጧት ሀፍትሽየ

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah777343 ай бұрын

    እሰይ ጀግናችን ክፉ አይንካህ እሷን ብሎ ባለ አሜሪካ ሰካራም

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v3 ай бұрын

    ሀብታሙ በጣም ነወ የምንወድህ አደራህን ውሸት እንዳትጨምር ሌሎች ለገንዘብ ብለው እየዋሹ ነው ውሸት ስናይባቸው ደግመን አናያቸውም እስለዚህ አደራህን ሀሰት እንዳትጨምር።

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ትክክል እደዝህ አይነት ክፉሰወች አላህ ይጠብቀን

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh3 ай бұрын

    እዳች አግቶ ሰዉን ከማሰቃየት ንፁህ ድሀ መሆን ፈጣሪዉን ፈርቶ መኖር ጡሩነዉ አች ብስብስ አሮጊት ወንድሜ የኔ አንድ ልባ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናየ

  • @FacebokMobile-kv2dv
    @FacebokMobile-kv2dv3 ай бұрын

    ሀብቲሽ መረጃስትይዝ በጣምነውየተመቸኸኝ ሴትየዋመታሠር አለባት ክፍልሁለትን እጠብቃለን

  • @user-dz3cg4ph5p
    @user-dz3cg4ph5p3 ай бұрын

    ወንድሜ በብዙ ስራዎችህ አድናቂ ነኝ። ነገር ግን በዚህ ስራህ ግን በቂ መረጃ ይዘሃል ብዬ አላምንም። ይልቁኑ ሴትየዋን ከማናገርህ በፊት በደላላው አማካኝነት ድብቅ ካሜራ ልትይዝ ይገባ ነበር። ሌላው እርጋታህን ብወደውም በዚህ ልክ በጣም ጉትት ያለ ንግግር ለተመልካች ወርቃማ ጊዜ በማሰብ ነጥብ በነጥብ በጥሩ ስልት ተልኮህን ልትፈፅም እንዲገባህ እመክርሃለሁ። ከዚህ በፊት ከሰራሃቸው ያውም ከበድ ያሉ ጉዳዮች የዛሬው በሚጠበቅብህ ለውጥና ዕድገት ሳይሆን ወርዶብኛል ስለዚህ አሻሽል ወንድሜ።

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin3 ай бұрын

    ❤❤ሃብትሽ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናዉ እቺ ነገሮችን ለማዉጣጣት ያለ ግርግር በዘዴ ስለምትሆን ትመቸኛለች በጣም ጎበዝ ክፍ ኣይንካህ ተባረክ ወንድሜ❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube70893 ай бұрын

    አቤት የኢትዮጵያ አሰሪዎች እግዚአብሔር ፍርዳችሁን ይስጣችሁ ሽ ጊዜ የአረብ አሀር መዳሞች ይግደሉኝ ሰው በሀገሩ እንደዚ አይነት ጭቆና በጣም ያሳዝናል አይዞሽ የኔ እህት ይሄ ጀግና እና ብልሀተኛ ጋዜጠኛ ደርሶልሻል ሀብትሽ በርታ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ👍👌👌👍😘🤔🤔🤔

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w3 ай бұрын

    በኔ በኩል ደላላው ጥሩ ሰው ነውወይ እህቴ አይዞሽ ነገ ያልፋል ብቻ አትርሺ እቺ ሴት ለጆቿን ለማደጎ ሰጥታ ያሳደገች ናት

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw94273 ай бұрын

    ሲያምርሽ ይቀራል አላለም ደግ አደርካት ይች መጥፎ አሮጊት

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d3 ай бұрын

    ሀብትሽ የኔጀግና ስወድህ ወድሜ

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu82733 ай бұрын

    እቺ በለጌ ደሀ ብላ ትሰድባታለች እንዴ ለሷ እየሰራችላት ባገለገለቻት ሰካራም አረቄያም ትሰባታለች እንዳትለቃት ወደህግ አቅርባት ደሞዟንና ሞባይሏን ሳትሰጣት እንዳትለቃት ለአደረሰችባ ጉዳ ሁሉ ዋጋዋን ማግኘት አለባት በርታ አንተ አድናቂህ ነኝ👋👍💐

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin8103 ай бұрын

    አሁን ይች እናት ናት ይህ ነው ገፍ ደግሞ ልጆችዋ ስደት የሰው አገር ነው ያሉት ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሔር ወገን

  • @Tges872
    @Tges8723 ай бұрын

    ጎበዝ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቀህ ❤❤❤❤ የኢትዮጵያ አሰሪዎች የማታ ስቃይ ያሳያችሁ. ምን አይነት ሸይጣን ናችሁ የመጨረሻ እንጀራ እያሳጣችሁ ፈጣሪ

  • @user-cx2hq5gv6y
    @user-cx2hq5gv6y3 ай бұрын

    ሴትዪይቱ ሲጀመር ይች የድሀ ልጅ እያለች ተሳደባለች አሷ መላጣ ድሀ ስለሆነች መሰለኝ ልጆችዋ የተሰደ ዱት ማፈሪያ ነሽ ሰካራም አግዚአብሄር የስራሽን ይስጥሽ ኑሮሽ ሁሉ በልቅሶ የታጀበ ይሁን ጋዜጠኛው ምከፍ ከፍ የድርግህ በርታ የዘወትር አድናቂህ ነኝ ተባረክ ልጅቱንም ደህና ቦታ አስገቧት የኔ ምስኪን አይዞሽ❤❤❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek81192 ай бұрын

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በጣም የተበላሸ እና ክፉ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልኝ ለኢትዮጰያ።

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon97823 ай бұрын

    እኔ ማዳሜን አንድ ቀን በሚዲያ ባመሰግናት ደስ ይለኛል በጣም መልካምና ልዩ ማዳም ነው ያለኝ ♥️♥️♥️♥️♥️ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-nu1kk3nt6v
    @user-nu1kk3nt6v3 ай бұрын

    ሀብትዬ አሏህ ይጠብቃችሁ የድሀ እንባ አባሽ ያድርጋችሁ

  • @tigistbazina

    @tigistbazina

    3 ай бұрын

    Amen ❤

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p3 ай бұрын

    የኔ ናት ልጅቷ ስታሳዝን ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢💔😢😢😢 የስራሽን. ሲትዬዋ ስታስጠላ😢😢😢😢

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg3 ай бұрын

    ሀቤታሙ ወንድሜ በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ሺ አመት

  • @user-ux4wj5qr4u
    @user-ux4wj5qr4u3 ай бұрын

    ጀግናው ያገሬ ልጅ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @melatmelat1376
    @melatmelat13763 ай бұрын

    እሄ ጅግና ወንድማችን 100ሺ ሳብሰክራይብ እናሰገባዉ ገባ ገባ በሉ ኣይጎዳንም የሰዉ ሂወት እያተረፈ ነዉ በርታ ወንድም ዶሞ እሰክንድር ጓደኛህ የት ጠፉ በሰላም ነዉ

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw94273 ай бұрын

    ጠባሳ አስቀምጣልኛለች አላለችም እግዚአብሔር ይስጣት አላለችም የእኔ ሚስኪን ❤❤አይዛሽ የእኔ ናት

  • @BurtokanBurtokqn-ij1rc
    @BurtokanBurtokqn-ij1rc2 ай бұрын

    እንደናተ ያሉ ጀግኖችን እግዚያብሄር ያብልን ወንድማለም❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44423 ай бұрын

    እቺ ኡርኩስ መንፈስ ዳብሎስ እግዚአብሔር ባምድር እና ባሰማይ ቤቱ ይታይቃት 😭😭😭😭ዬ ደሃ ዓምላክ ይፍራድ መደናሌም ለማኝ ያርግሽ ደሃ ብላሽ ላታሳዳብሹ የምትመክባት ሀብትሽ እግዚአብሔር እሱ ባማቅ አንቺ ባማታቂ መንገድ ካእጅሽ ይናትቂሽ አንቺ ሳትናሐል 👹👹☝️☝️☝️☝️እህቴ ነጌ ሌላ ቄን አይዞሽ ላበጎ ነው 😍😍😍😍

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw94273 ай бұрын

    እንዳገቢ ይች ግማታም ሀበሻ ቤት ከምሰራ ሞቴን እመርጣለሁ የሰውዲ ማዳም የእኔ ውዶች ❤❤❤ይመቻቸው

  • @user-ip1xm6kx2t

    @user-ip1xm6kx2t

    3 ай бұрын

    ወላሂ በጣም ሲያስጠላ

  • @tesjij8484
    @tesjij84843 ай бұрын

    ሌላ ምንም ባታረግ የተቀረስችው በቂ ነው እስር ቤት ለማስገባት የ3 አመትደሞዝ ጭምር ቀፋፊ በጥፊ ልክ ማስገባት ነበር

  • @user-se8zu2cb1m
    @user-se8zu2cb1m2 ай бұрын

    ለምንድነው ጎበዝ አረቦችን ክፉ ናቸው እያልን እምንወቅሳቸው ለምንድነው ምክንያቱም የኛው ኢትዮጵያዊ በራሳችን ወገኖች እንዲህ ስም ማጥፋትና ክህደት ደሞዝ መቀማት መደብደብ ማንገላታት በራስ ወገን እንዲህ መንገላታት ያሳዝናል ሀብቴ ግን ጎበዝና ለወገንህ እምትቆረቆር ጀግና ሰው ነህ ተባረክ

  • @miram-ed4dr
    @miram-ed4dr3 ай бұрын

    ቀጥልበት ጀግና ጋዘጤኛ እዲህ ያልወጣ ቡዙ ይኖራል ያልወጣ እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taz3739
    @taz37393 ай бұрын

    ድሓ ማለት ነውር ነወ አይባልም ሰው ፊት እንዲህ ካለች ብቻዋን ምን ታደርጋለች😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp3 ай бұрын

    ወንድማችን ማስክ ኮፍያም ሁሉንም ተጠቀም እባክህን ጀግኖቻችን ኑሩልን

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo3 ай бұрын

    ሃብታሙየ አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር እናም ሤትየዋ እኮን ለልጅቱ ልታለብስ እሶ እራሶ ያላታ አመስልም ልጆቾ ከሠው አገር ከሆኑ የሠው ቤትን ስለሜውቁት ሌልኩላት ይችላሉ ሤትቱ ታስታውቃለች❤❤❤

  • @user-kf7ot9ow6h
    @user-kf7ot9ow6h3 ай бұрын

    ሱብሃነሏህ የሰዉ ልጅ ጭካኒ ሀቂቃ አረቦች ክፉዎቹ የተባሉ እራሱ እንደዚህ አይጨክኑም አረቦች ለካ ወርቅናቸዉ እህቴ አንቺ አሏህ በረካ ያርግሽ እኔም ሴት ነኝ ብለሽ ለሴት ተቆርቁረሽ ይህ በማድረግሽ አሏህ ኽይር ጀዛሽን ይክፈልሽ ከጥፎ ነገር ሁሉ አንቺም ቤተሰቦችሽንም አሏህ ይጠብቅልሽ❤❤❤❤ የግፈኞች ፊት ግን ባይሸፈን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j3 ай бұрын

    ይች ጨካኝ አስመሳይ ሴት ስታሳዝን ልጂቱ

  • @hayatsonson9165
    @hayatsonson91653 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e3 ай бұрын

    ይወለድ ወንድ ማሪያምን ጀግና በርታልን ወንድማችን ሴትየዋ ለፍርድ ትቅረብ በጣም ከባድ ሴትዮ ናት

  • @jonyjoner9340
    @jonyjoner93402 ай бұрын

    ውውውውው🥰😘 እናድዝ አያናት ጅግና💪🏽💪🏽 ወንድሜ ውውውውውው በጣም በጥም በጥም ነው ደስ አላኮ የኔ ወንድሜ 100/100 ሺ ጊዜ ሳብስክራይብ እናደራገ በእውነት አይቆጭንም እናስገባው አይቆጭነም ውይም አያጎዳንም ገባ ገባ በሉ እውነት እወነት እለል ተባረኪ💫🤩 የሰው ሐይውት ከእግዝአብሐር ብታች እያስተራፈከ ነው በእውነት በርተ ብርተ ኢሺዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💌🌹👍🏽🍵🫖💪🏽✅ ኢፈፈፈፈፈፈፈ

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t3 ай бұрын

    ሀብትሽ በጣም ነዉየምንወድህ ድራማ የሆነ ነገር እንዳትለቅልን እሺ❤❤❤❤

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw94273 ай бұрын

    መጥፎ ሴትዩ ናት አፈር ብይ ይችም ሰው ሁና ማዳም መባሉዋ ይች አመዳም ሮጊት

  • @JsjsjBssbb

    @JsjsjBssbb

    2 ай бұрын

    መሻአላ

  • @uehheh7006
    @uehheh70063 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku50683 ай бұрын

    እኔ እኮ ጥጋቤ የኔውድ መዳም ሺአመት ኑሩልኝ በእውነት ደግሞ ለምን ተናገረችኝ ብዬ ማኮረፈው ነገር አቤት ይቅር በለኝ ጌታዬ አንዱን ካአላዩ አያመሰግኑም አይ ኢትዮጵያ ሕዝብ አይውጣልሽ ተብለሽ ተረገምሽ ሆይ

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f3 ай бұрын

    በርታ ወንድማች የድሀ አባት

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    3 ай бұрын

    ስትየዋ ዱርየ ባሌጌ ስካራም ነች

  • @user-jf7om3sd2j
    @user-jf7om3sd2j3 ай бұрын

    የኘ ጀጎኖች በርቱልን❤❤❤ ጊን ክህሎት አስክደር ይትነው በክህን ጠፈ ስትሉ የስፈረል ሚክነቱም ህዮተቹ አደገ ለይነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jf7om3sd2j

    @user-jf7om3sd2j

    3 ай бұрын

    📚📚📚🎓🎓🎓

  • @FatumaAebebe
    @FatumaAebebe3 ай бұрын

    መዳምየ ይቅር በይኝ እንካን መመታት ቀና ብላ አታየኝም ❤የኢቶ አሰሪወች የተረገሙ ናቸው ልብ ይሥጣችሁ ቢያሥ ውጪ ሀገር ልጂ አለሽ ነገ በኔ አትይም

  • @user-fk6tr5he3b
    @user-fk6tr5he3b3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ላንተ ወንድም አለም

  • @ZehabaSeid
    @ZehabaSeid3 ай бұрын

    አረቦች ❤ኑሩልን እንዴት ሰው ባገሩ ላይ😢

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste46333 ай бұрын

    ሽልማት ሲያምርሽ ይቅር ኪኪኪኪኪ😂😂😂😂😂

  • @user-jm4rh7to8l

    @user-jm4rh7to8l

    3 ай бұрын

    እኮ😅😅😅

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie2593 ай бұрын

    እርጋታህ ማሻ አሏህ ግን አሠሪ ተብዬዋ አኡ ዝብላህ መዳሜ ሽኩረን 🙏🙏❤❤🥰🥰🥰

  • @masialemu
    @masialemu3 ай бұрын

    ጀግናው ወንድሜ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50223 ай бұрын

    አሜሪካ የሚኖሩት ልጆችሽ እንዴት ያፍሩብሽ😥 እነሱም በአንች እናት ተብየዋ ይሸማቃሉ። እግዚአብሔር ይይልሽ😭

  • @tesjij8484

    @tesjij8484

    3 ай бұрын

    እነሱም ዋጋ በተዘዋዋሪ ይከፍላሉ አይቀርም

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    3 ай бұрын

    ይህ ሁሉ ግፍ አሜሪካን ባሉት ልጆችሽ ይደርሳል የማይድርስ መስሎሽ ነው አሜሪካን ነው የምንኖርው የእሜራካን ውጣ ውርድ ኑሮ እናውቃለን አንቺ ባሌጌ እሳፍሪ እናት ነሽ

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    3 ай бұрын

    ባሌጌ እናት ነሽ መድሀንያለም ይድፍሽ

  • @user-ku7cn2sb5e
    @user-ku7cn2sb5e3 ай бұрын

    ስካራም ልጆችንምእኔ እቃችዎለሁ እንድ ነግር እርጊያትና እኔም እዚህ ልጃችን ምን እንደምድርግ ቃላት ያንስኛል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 ай бұрын

    እኔ እሚገርመኝኮ የራሳቸው ዜጋ እንዲህ እያሳቃዩ ነውኮ አረቦችኮ ጨካኖች ናቸው ይላሉ ሆሆ ሀበሻ ከሚገዛኝ አረብ ይግዛኝ እንደ አረብ የዋህ የለም። እንደኛ ሀበሾች ጨካኝ የለም

  • @ShitayeDasta
    @ShitayeDasta3 ай бұрын

    Habatata baggaa nagaa dhuftee ❤

  • @fetlewerkDesalegn
    @fetlewerkDesalegn3 ай бұрын

    ወንድሜ በርታ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c3 ай бұрын

    ከኢትዩጵያ መዳም አረቦቹ ይግደሉኝ የኔ እናት እህህህህ ችግር አይኑ ይጥፋ💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed3 ай бұрын

    ሀብት የኔ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ በርታልኝ ❤❤❤😘😘

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie89322 ай бұрын

    የኢትዮጵያ አሰሪዎች ስትሉ ሁሉም አንድ አይደለም እርግጥ ብዙ ጨካኞች አሉ ሴትዮ እባክሽ አትዋሺ

  • @user-bb5tf4pi9s
    @user-bb5tf4pi9s3 ай бұрын

    ምርጥ ደላላ ነዉ

  • @user-dy4fu2kr2n
    @user-dy4fu2kr2n3 ай бұрын

    የሶስት አመቱን ቆጥራ ትስጣትና ትዉጣት

  • @ghirmaywoldu9728
    @ghirmaywoldu97283 ай бұрын

    ወንድም ፣ እግዛብሄር እድሜ ጤና ይስጥ !!! ይቺን ምስኪን ልጅ በመታደግህ !!!

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t2 ай бұрын

    ሀብቴ ሲስተምህ በጣም ይመቸኛል ደላላውን አነጋገርህ ❤

  • @user-hu8vk8zp7n
    @user-hu8vk8zp7n3 ай бұрын

    ቅመሞችየ አላችሁ ወይ😂😂 ኢድኩም ሙባረክ ሙሥሊም ሙሥሊማት🥰🥰

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    አለን አልሀምዱልላ 🎉🎉 አሚንን

  • @hdjjjd1593

    @hdjjjd1593

    3 ай бұрын

    ተቀቐለሏህ ሚነዋሚኩም ሷሊሀን አእማ

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    3 ай бұрын

    ይህቺ ባሌጌ ዱርየ እናት ነሽ

  • @zuzubintbaba69

    @zuzubintbaba69

    3 ай бұрын

    አለን አለይና ወአለይኩም ተቀበለላህ ሚናወሚንኩም ሶሊሀል አእማ

  • @jemalmohamed-wj8is
    @jemalmohamed-wj8is3 ай бұрын

    የአረብ ሀገር አሰሪ ይሻላል የሀበሻ አሰሪወች አላህ የስራችሁ የእጃችሁን ይስጣችሁ

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5j3 ай бұрын

    አገር ጃግና በርታ እግዚአብሔር አክብርክ 💞💞

  • @user-hi1ln2vw7u
    @user-hi1ln2vw7u3 ай бұрын

    tebarek wendim geta yexebeki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sewu bageru yesededali ende bakachu bakachu yagerachin madamochi gefi atisiru egizaberi yemefirati libi gezu esiki 😢😢😢😢😢

Келесі