ባል ይሆነኛል ብዬ ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝና ጉድ ተዉት አይነገር ||
Музыка
The man I loved with all my heart broke my heart. ከልቤ ያፈቀርኩት ወንድ ልቤን ሰበረዉ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
አለሜን ያሳየኝ የፍቅርን ሀሁ ያስተማረኝ እሱ ነበር።
ባሌ ይሆናል ብዬ ተማምኜበት ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝ ይህ ነዉ የማይባል ነዉ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
Пікірлер: 327
አለሜን ያሳየኝ የፍቅርን ሀሁ ያስተማረኝ እሱ ነበር። ባሌ ይሆናል ብዬ ተማምኜበት ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝ ይህ ነዉ የማይባል ነዉ።
@workenshkidanmariam1643
18 күн бұрын
ሰላም አለም ሰገድ እኔም ላወራህ እፈልጋለው
@user-ev7vt3ln2s
17 күн бұрын
Your are right❤ysltnweyemselachwale
@user-of3nh3et2q
17 күн бұрын
😅😊😊😊😊😊😅ሽ😊😊
@user-ud1pw1tx1u
16 күн бұрын
ኢሄ እውነት የኔ ታሪክነው የመሠለኝ ብቻ ተመሥገን
@YeromSelsei-qz9uh
14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@user-ev7vt3ln2s
በጣም ጠካራ ልጅ ነች በወንድ ስንቱ ተሰበረ እንደዚች ያለች ትግስተኛ ሴት ግን ለሌላው ትምህርት ይሆናል የሷ ስብራት ግን ከባድ ነበር ቢሆንም አሸንፋለች አሁንም ኪዲዬ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ❤❤❤ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ በሬድዮን በኩል ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
በእውነት ከሴቶች የተለየሽ ሴት ነሽ አገላለጽሽ በራሱ ይማርካል ያንቺ ባል መሆን መታደል ነው
"ማርያም "ዛሬም ሁሌም ከክፉ ነገር በቀሚሳ ትሽፍንሽ!!! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አንደበቷ ድምፅዋ ደስ ሲል ጉበዝ በርቺ ኪዳነምህረት የሁላችንም እናት እንኳን ስማችሽ
በጣም የተረጋጋሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ አስተዋይ በእምነትሽ ካለሽ የማይሆን ነገር የለም ።አለም ሰገድ በእውነት የሰው ችገሮች የምትረዳበት መንገድ ልዩ ነው በጣም ጎበዝ በርታ።
ሴት ልጅ መጀመሪያ ትምህርቶን መማር እና እራሷን መቻል አለባት ! አለበለዚያ በገዛ እጆ ህይወቶን ታበላሻለች:: እራሳችሁን አክብሩ ,,,,,
እኔ ግን ሴቶች ምንድነው የሚያንቀለቅላችሁ ቢያንሰ ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ ራሳችሁን ችላችሁ የምትኖሩበት ሁኔታ ሲመቻች አይሻልም ነበር አለበለዚያ የልጅ አሳዳጊና የወንድ ጠባቂ ነው የምትሆኑት
@rutafruh6588
18 күн бұрын
😂😂😂😂👏🏽👏🏽
@user-kz9un7du1s
18 күн бұрын
Enat nacha. Atasikomu atasikmitu Kalama emitasititut
@user-yy4ps5cg1x
18 күн бұрын
እኮ
@user-ce3kq6fz8e
18 күн бұрын
በትክክል በተለይ ፎቶ እንነሳ ብላችሁት እቢ ካለ ችግር አለ ሠዉየዉ ጋር
@FantawDeribe-yp8ul
17 күн бұрын
ትምርት ካለ መርጋጋት ያሥፈልጋል እኔ 14 ት አመቴ ነዉ ያገባዉት እናቴ 16 ት አመቷ ወልዳለች የገጠር ልጆች 17 ት በላይ ከቆየች ቁሞ ቀር የሚባል ሥደብ አለ😂😂❤
ድምጿ ደስ ይላል ። ጠንካራ ቆራጥ ለውሳኔ የማትቸኩል ከወሰነች ወደሁዋላ የማትመለስ በጣም ጠንካራ ልጅ ነች ። ልጁ እንኳን የቀረብሽ
የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ሁሌም ሰሚ ነች ክብር ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤❤❤
@genethabte2328
16 күн бұрын
Egzabeher be kerestose eyesus bekule becha nw yemesemash lela sene yelem
@fikerfiker7922
16 күн бұрын
መደን በ እየሱስ ብቸ ነዉ ።
@tgethio6945
16 күн бұрын
አሜንንን
@yenayena8676
14 күн бұрын
የጃቲዋ ናት ቴሎ የምትመልሰው ብላሻለች
@user-kp1tm4fy5x
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ። የበሰለ ንግግር፣ ጨዋ አንደበት፣። ከስህተቱ መማር የሚችል ሰው ትልቅ ሰው ነውና በስራሽም ሆነ በሃይማኖትሽ እየበሰልሽ በመምጣትሽ የተሻለ ነገር እንደምታገኝ በእግዚአብሔር እርግጠኛ ነኝ።
የኪድዬን ታምር ስትናገሪ ቆሜ ሰማሁሽ እልልልል እኔ ተደርጎልኛል 😭😭😭😭😭
@Bayeshkasa-zo1di
17 күн бұрын
አሜን
@Helenabebe-fu5sl
12 күн бұрын
አሜን ❤❤🎉🎉
ድንቅ ምስክርነት ነው በጣም ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አንደበቷ እንዴት ደስ ይላል
@hhuu7379
17 күн бұрын
?. LM moo klio m MPP
በአጣም አሰተማሪ የሚገርም ልቦና አለምሰገድ እመብርሀን ትባርክህ💖💖💖🌷🌷🌷🌷
@kefyalewaynadis7191
15 күн бұрын
ት እግስቱ ይገርማል
ዉይ ጃቲ ኪዳነምህረት የኔም ባለዉለታየ ናት ልመናየን ሰዓታት እንኳን አልፈጀባትም አሁን በሰዉ ሀገር ብኖርም ስለቴን ይዠ ለመግባት የብቃኝ❤❤❤❤❤ ኪዲየየየየየየየየየየየየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bayeshkasa-zo1di
17 күн бұрын
አሜን
@user-ix5rf9el5s
13 күн бұрын
እኔም ማኩረፊያዬ መሸሸጊያየናት የጃቲዋ ኪዳነምህረት
@reyuyenu340
8 күн бұрын
ከምንም የፈጠራችሁ ላይ መጠጋት ይቀላል በተፈጠረ ላይ መጠጋት ማሪያም በልታ ጠጥታ ሸንታ ካካ ብላ ምትኖር ነበረች አንቺን የፈጠረሸ ጌታ ግን ከዚ ሁሉ የጠራ ነዉ ያለሸን የሰጠሸ የሌለሸን ሚሰጥሸ የፈጠረሸ ጌታ እንጂ ሌላ አይደለም ። እባካችሁ አሰተንትኑ ከአንድ አምላክ ዉጭ ማንም ሰጪ ማንም አዳኝ የለም። 😢
በጣም ጒበዝ ቆራጥ ለᎅዙ ሰዉ መማሪያ ሆነሸል ሰረአትሽ በጣም ደስ ይ ላል መልካም ህይወት አመኝልሻለሁ❤❤
በጣም ጀግና በጣም ጠንካራ ሴት ነሽመጨረሻሽንያሳምረው❤❤
@senisisay1317
17 күн бұрын
Amen
ሰላም ለኢትዮጵያ መቸ ነው ግን ሰላም የምንሰማው😮😢😢? 😣🤔
እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን ተስፋ ሰጥቶ ከሚቀማ ከሴሰኛ ሰው ይሰውረን እኔም እንዳች ልቤ ተሰብሯን እራሴን በአረብ ሀገር ደብቄ እየኖርኩ ነው ብቻ ጤናችንን ይስጠን
@tewabechtessoduresso9796
17 күн бұрын
LBSHN TEBIQI LEBEGO NEW AGBTESH BHON KEBAD NEW YA SEW YANCHI SLALHONE NEW DES YBELSH !
በጣም ጀግና በጣም ጠንካራ ሴትነሽ መጨረሻሽን ያሳምረው
አለየ ሠላምህ ይብዛ ባለታሪኳ ጠንካራ ነሸ ትግሥትሸ ተመችቶኛል
ኪዳን ምህረት እናቴ ሁላችንም ትጠብቅን ለሁላችንም ትደረስልን አሜን፫
@tesjij8484
17 күн бұрын
አይ ኪዳነ
@Bayeshkasa-zo1di
17 күн бұрын
አሜን
ዋና ይዞ በትርፍ ከወንድም አለ ከሴትም ልብ ይስጠን
ይች ልጅ ሰላደነቃት አላልፍም በተለይ ይቅርታ ማለትዋ ሴት ልጅ ስታፈቀር ገደብ የለውም እኛ ወንዶች ከዚች ልጅ እንማር
@sarafaris5018
18 күн бұрын
ግን እኔ የሚገርመኝ የወንዶች እናት አንድ ናት እንዴ ሁላችውም አንዳይነት
@Tefetawit.12.21
17 күн бұрын
@@sarafaris5018ሳይሆን አይቀርም😂😂😂
@Tayiba-oq4cx
9 күн бұрын
እኔ ተበቅየዉም አልበቃኝ በጣም ጀግና ሤት ነሽ ባገኝሽደሥይለኛል
You have an amazing voice.
አንች ወደ ፍቅር የገባሽበት እድሜ እኔ ወደ አረብ ሀገር የተሰደድኩበት እድሜዬ ነው😢😢 ይሁን ለበጎ ነው
@user-sk1vp2wd6r
17 күн бұрын
እስኪ ስራ ተባበሪኝ ሳኡዲ ከሆንሽ?
@fgty4821
17 күн бұрын
እኔም
እህቴ ትልቅ ትምህርት ነው በአንቺ ያለው ጽናት እንዴት እንደምገልፀው አቅቶኛል ግን ድንቅ ሴት አስተማሪ ነሽ ያመንሻት ኪዳምህረት የሚገባሽ ቦታ ታድርስሽ ድንቅ ተናጋሪ ነሽ አቦ ተባረኪ እህቴ በፅናትሽ ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት ዋው ❤❤❤❤❤❤❤
አስተዳደግሽ ነው የጠቀመሽ በጣም ተፈልገሽ እንዲያውም ተስለው ስለወለዱሽ በፍቅር ስለእደግሽ ጠንካራ ሴት ሆንሽ ግሩም ምሳሌ ነሽ በርች አይዞሽ ድል እድራጊ ነሽ!!!!
Amazing girl!
Wow! She is an incredible girl. God bless her. Kidanmehret is our perpetual mother.
Educator and nice way of explanation 👌 she is decent 👌 she is queen 👸 god bless you my dear
ዋውውው ልጅትዋ እርጋታዋ ደስ ይላል አነጋገርዋ እራሱ ግን እባክህ እህቶች ልብ ግዙ ሁሉም በግዜው ውብ (ደስ)ይላል ፍቅር የጀመረችበት እድሜ ልክ አልነበረም
ስብራቱ ከባድ ነው እንኳን አካል ያልሽው ሲከዳ ዝም ብሎ የራቀ ሰውም ሲከዳ ይከብዳል ያማል ግን በጣም ጠንካራ ነሽ በርች እናትየ ገና ነሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ
የምር በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በማን ገኀዘብ ነዉ አለምሽን ያየሽው በዱባይዋ ልጂ ነው
የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ልብ አለሽ አፍቃሪ ታማኝ ታገሽ ድስ ትያልሽ እግዚአብሔር እነደልብሽ ድስ የሚል ትዳር ይስጥሽ ግን ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔርን ጠይቂ
ጎበዝ ነሽ ጠንካራ
ማሻአላህ እርግት ያለች ደስ የሚል አደበትና ትእግስት ያላት ልጅ ነች ።አላህ የልብሽን አይቶ ይርዳሽ
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ህይወቴ
አተ ወንድሜ እምታቀረባቸው ሑሉ ትምርት ሠጭ ናቸው እናመሠግናለን🙏🙏
You need deliverance my dear sister ❤
ጌታ ይርዳሽ
ጠንካራ ነሽ በርቺ እመብርሀን አሁንም ትርዳሽ
ድምጽዋ የምር ያምራል
Alemeya yena mekary batesebehen yebarekelh
እውነትም የተረጋጋሽ ነሽ እህቴ መልካም እድል
She is so tough and great decision and great believer
She is full of patients
አንቺም ብትተይው አሱ አመል ካለበት አያርፍም ሌላ ጋር ይሄዳል አግብቶም ሊጠብቃት ይችላል ሰውየው ለሁለታችሁም አይሆንም ዱርዬ ነው ግን እናንተም አትረቡም
👋እጅግ በጣም መደነቅ የሚገባሽ ግሩም ምሳሌ ነሽ ለሴቶች
በትክክል የኔ ታሪክ ነው
በጣም አስተዋይ እና ጠንካራሴትነሽ
ያንተ ማብራሪያና አስተያየት እንግዶችህ ሐሳባቸዉን ከጨረሱ በኋለ ቢሆን ጥሩ። አለዚያ ዉይይቱን እያጨናገፍከዉና አድማጩንም አትኩሮት እያቋረት ነዉ። ልጅቷ መጀመሪያ ተምራ እራሷን በእዉቀት ብታበለጽግ ኖሮ ከተፈጥሮ አመለካከቷ ጋር በጣም ለአገርም ለሕይወቷም የበለጠ ዉጤታማ ትሆን ነበር። አሁንም ጠንካራና አስተዋይ ስለሆነች ጥሩና እዉነተኛ ትዳር ይገጥማታል። በርቺ አዞሽ።
@aynalemgeletu46
17 күн бұрын
Please YSWe Hager yasalchen yha ba Sera meknyat Bazawame Barasach Balhuona.mene Alla Bafker baseru
እግዛቤር ይመስገን
ዋው ደስ የምትል አንደበትዋ ፣ስርአትዋ፣ብስለትዋ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
በትክክል
አላህ የባረከውን የተቀደሰውን አላህን የሚፈራ አንቺን የሚያከብር የሚይፈቅር ያምጣለሽ❤❤
እመብርሃንን እንባዬ ሊቆም አልቻለው ኪዳነምረት ሰሚነች አምናለው የኔንንም ሕይወት እንደዚ ታቅናው
betam gobez asteway site nesh berechi.
በጣም ይገርማል ❗️ ከመጀመሪያው ማድመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ስለድምጿ ጉዳይ ኮመንት አረጋለሁ ብየ ሳለ ውይይታችሁ ላይ ጠቅሳችሁታል ። ድምጿ ለሚዲያ የሚሆን ነው ፥ በዛ ላይ የተረጋጋ አነጋገር ና ' coherence' ያለው ረጅም ንግግር በጥሩ ሁኔታ ማቅረብ ትችላለች ። አቅሟን ካጎለበተች የሚዲያ 'ፕሮግራም' አቅራቢ ወይም የ'film industry ' ውስጥ ትወና ብትገባ ያዋጣታል ባይ ነኝ ። የምሬን ነው ❗️
Good job👍👍👍👍 ❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene mar abet tehtena gen waw egzabihr yasbshiw yargleshi ❤🙏❤
ኡራኤ የእውነት ሲሚ ነው እኔምስክርነኝ
ዝም ብሎ ማመን ፈጣሪ ነው እህቴ ዝም ብሎ ማመን ነው ሰላልሸ ነወ ደግሞ በዚህ ዘመን ማጭበርበር እንደፋሸ የሚጠቀሙ ወንዶች ብዛታቸው እያየን ባለንበት ዘመን
ትግስትሽ በጣም ደስ ይላል
አሜን ኪድዬ እናቴ አለም ይመስክርልሽ
ስታምሪ የኔ ቆንጆየተደገፍሽውየማይጥል መሰላል ነው እናትናልጁ በርቺ እህቴ
ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትደረስልን❤️🙏
The words of God
ጀግና ሴት❤
ኣንደበተ ርቱእ ነሽ ኣነጋገርሽ ደስ ይላል
የኔ እህት ተባረኪልኝ:: ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ:: ትዕግስትን: ይቅር ባይነትን: ፅናትን: ታታሪነትን: አማኝነትን ጥንካሬን ተምሬበታለሁ:: እመኚኝ የኔ እህት በጄላይ ብዙ ሃብት እያለኝ - ሃብቴ በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ሆኖ በኪራይም ምንም አያመጣ ኖሮኝ እንደሌለኝ ሆኜ ከ 2008 ዓ.ም ጀምሮ ሲያዩኝ የደላው ብመስልም ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ እኖራለሁ - ላንቺ መልስ የሰጠ ፈጣሪ ለኔም መልስ ስጥቶኝ ለመመስከር ያብቃኝ - በቃ ዛሬ ተስፋ አግኝቻለሁ ተባረኪ/ አለምዬም ተባረክልኝ
አገላለፀሽ ደስይላል አይዘሽ ወንዶች እንደዚህ ናቸው የተረገሙ
ደስ ትላለች
አባቴ እንኳን 17ላፈቅር ይሄው ወደ 40ልንጠጋ ነው ቤተሰብ እናሻሽል እንስራ እያልን ወደ ጛላ የቀረነው ፍቅር ትላለች ይሄ መጋኛ ነው እኔን ስራ ያድርገኝ 2000 ይከፈላችሁ እና ስራዬን ትያለሽ ልጅ ታንጠለጥያለሽ ከዛ ለማኝ ትሆናላችሁ ይበላችው ውይ ሴት መሆን የክርስቶስን ፍቅር ያክል አላለችም አለምሽን ያሳየሽ ምኑ እግርሽን ማሳቀሉ 😂😂😂😂😂😂 እፈሪ የክርስቶስ ፍቅር የገባቸው ፍቅርንም የሚያውቁትን ፍልገሽ ተረጂ የእና አለመኛ
@user-jj5it9qp3k
17 күн бұрын
ቅናት ነው አብርጅው
@werkeayalew9459
12 күн бұрын
የኔእህት የክረስቶሰ ፍቅር የገባው እንዲህ አይነት ንግግር አይመልሰም አለም ውሰጥ ሆና ይህ ሆነባት በቃ አንችግን የክረሰቶስ ፍቅ ር ከገባሽ ማሳወቅነው ጌታ ይረዳሽ አለም ቀርሪነት ወደጌታ ተመለሽ ነው የሚባለው ትህትናን ተማራው ከቅናት ይልቅ
@asegedechanbesso1399
11 күн бұрын
@@user-jj5it9qp3k ቅናትስ በያዘኝ በማን ባጋኝክ እንደምቀና አሳይክ ነበር 17 አመት እግር መስቀል ካስቀናስ ሞትን እመርጣለሁ ወይ ሰው
@asegedechanbesso1399
11 күн бұрын
@@werkeayalew9459 እውነትም ትህትናን አስተማሪ መሆንሽን ያየሁት የሰውን ሳታውቂ ቅናት በማለትሽ ትህትናን ተማሪ ቀድመሽ ሰው ከመምከር ማን ጠራችጉ እናንተን ሚዲያው ለእኔ ለአንቺም ለንተም መብት ሰቱዋል እዛው በፀበላችሁ
Goog ❤
Mn aynet smart nat wow 😊
ወይ ኔ ምን አልምጥ የሆነ ሰውዬ ነው በጣም እየቀለደ ይቀልዳል እናንተ ሴቶች ስትባሉም አትረብም
Dimtsush siyamir Addisalem artistuan yimeselal yetegagash nesh edmeshin bakakem le alemye tenegbwush
እህት ይበቃሻል እንኮን አቆምሽ! ይህ ወንድ ሲስኛ ሁሉን የሚፈልግ ነዉ በሴቶች ህይወት የሚጫወት በሽታ ሳያሲዝሽ እንኮን ተለየሽዉ !!! ፀልይ🙏🏽የ አንቼ ቡቻ የሆነ ልዑል እግዚኣብሔር እንዲስጥሽ ዱባይ ላለችዉ የምትደዉልልሽ ሌሎች ስቶች እንዳሉት ቡትነግሪያ ጥሩ ነበር እሳም እድት ወስን!
ይገርማል እምነትዋን ወደራሴ ቀየርኩት እመቤቴ እንዲሲገለጽላት ልቤ በሀሴት ትሞላለች። የህይወትሽን ጣፋጭ አሁን አሷ ትስጥሽ!!!!!
Betam tenkara set nesh
ፍቅር ይቆርጣል ፍቅር ማለት የውሳኔ ሰው ያረጋል ፍቅር ይቆርጣል ትክክለኛውንፍቅር ነው እዝች እህቴ ላይ ያያወት ልቧም ልክ እንደኔ ነው እኔም ስሄድ ሄጃለው , ፍቅር ይታገሳል ምትሉ ሰዎች ካላችው አትሳሳቱ ፍቅር ቀዝቃዛ ጦርነት ነው ስትማረክ ትጥቅ ትፈታለህ ትጥቅ ፈተሃል ማለት ግን የህዳር አህዬ ሁኚ ማለት አይደለም እናም ምን ልላችው ነው እንደ ፍቅር ጦረኛ የለም በሁለቱም የተሳለ ነው ሲወስን ይቆርጣል‼️‼️‼️ እናም ሄዋኖች ፍቅር እኮ ነው እያላችው በላይሽ ልይ ሄዶ ይቅር ብለሽው ከተመለሰ በዋላ ድጋሚ ልጅ ወልዶ እስኪያመጣልሽ አትጠብቂው በቃ ያንቺ አልነበረም ቀድሞውኑ 🤷🏽♀️🤷🏽♀️✍️
@jemelajemela6978
11 күн бұрын
በትክክል እውነተኛ ፍቅር ስቃይ ነው
ይኸ ሰዉዬ የልጄ አባት እንዳይሆን 🤔🤔🤔
@zehara53o
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@buzunashdadhi4143
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂photon yilkakulen😂
@Temir-ky7dk
18 күн бұрын
የባሰአለ😂😂😂
@user-ce3kq6fz8e
18 күн бұрын
በዝሙት የተወለዱ ትዉልዶች አገር አጥፈ ናቸዉ
@alemdeborah2226
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂ayetal
በግልፅ መነጋገር በጣም አስፈላጊ ነው እኔ ብሆን ያ ሁላ እየነገረቻት እየተቃጠልኩ እንዴት በምን አቅሜ እኔ ዝም አልልም ይሀ ራስን መግደል ነው ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ከዚህ በላይ መጥፎ ንቀት እሱ ያላፈረ በላይሽ ላይ መጥፎ እየስራ እኔ ብሆን ጊዜየ አላባክንም በቁሜ እንደገደለኝ ነው እኔ ብሆን አይኑ አላየውም የዋህ መሆንሽ አውቆ ነው እግዚአብሔር የስራው ይስጠው እህት የለዉም ከይቅርታ በሀላ ።
ታምረ ብዙዋ እናቴ ኪዳነማርያም ታምረሽ ይነገይነገር በፍጥረታት አንደበት ❤
@henostesfay2128
16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
alexo yanet megerem enanm asegermenge alemen asayitongal yalechew agelaletse temechetohal abate
❤❤❤❤ኪድዬ ትጠብቅሽ አለሜ ኑርልን❤
ላንቺ የሰማች እናታችን ኪዳነ ምህረት በስቃይ በመከራ በህመም ላለነው ትድረስልን አሜንንን😭
ያንቸ ያህል ትግሰት ይሰጠኝ እኔ ብሆን አንድጀው ነበረ ወይ አንድዶኝ😢😢😢
ከህግም ከጤናም፣ከትምህርት ከኢኮኖሚ የሚያመጣውን ችግር ለማስረዳት ሞክር በግሌ አላበረታታም ምናምን አትበል።
እንዳልክዬ እኔንም አለሜን ያሳየኝ ሰው አበሳዬን አሳይቶኝ ትቼው የሰላም ህይወቴን እያጣጣምኩ ነው እንዴት ደስ ይላል ይሄ ሂወት ግን አቦ አትጨናነቂ ይመችሽ ጠንካራ ነሽ✍️❤️
Yena konjo emberhan mesegana yederesat..mechereshashen egziyabher yasamerelesh!!! Ye ewenet yewededekut tarik niw..
የዝች ልጅ ባህሪ የኔን ባህሪ ይመስላል። ብቻ ያስጠቃል።
እኔ በጣም ተናድጃለሁ በሰማሁት እኔ የ20 አመት ልጅ አለችኝ አሁን የኮሌጅ ተማሪ ናት ፍሬንድ የላትም አሁን ትምህርቷን ብቻ ነው እምታስበው ነገዬን አሁን ነው መስራት ያለብኝ ትላለች ብዙ ነገር በግልጽ እናወራለን ለሁሉም ነገር እኮ ይደረስበታል ብቻ ምን እንደምልሽ አላውቅም
Selam lante yihun alemseged wendmachin❤
betam tenzazash
Tegoda malete Ayechalem yetegodashew anche neshi Esu yelmed Balegi nw
አይይይይይይ ወንዶች መቼ ነው ከወቀሳ እምትድኑት ሁሌ ትርፍ መጫን አይሰለቻችሁም። ኪዳነ ምህረ የኔንም ቤት ታንኩዋኩዋልኝ እኔም ልጅዋ ነበርኩ ስንቴ። እየለመኑዋት 😢😢😢😢 እህቴ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ