Habeshawi

Habeshawi

ይህ Habeshawi ነው በማህበራዊ ህይወታችን የሚያጋጥመንን ድብቅ ማንነቶች እውነተኛውን ማንነታቸውን የሚያቁበት ሚዲያ ነው

Пікірлер

  • @user-iw2mz3wk1c
    @user-iw2mz3wk1c2 күн бұрын

    I have watched this video over and over and it seems I can’t get enough of it it is such a joyful love story beautiful hearts met again I so want to see there wedding video It can be made a better movie than Romeo and Juliet I wish them a blessed life May the almighty God protect your marriage give you health, wealth and healthy children in the future

  • @user-tw1ij3pr1u
    @user-tw1ij3pr1u3 күн бұрын

    Paliage

  • @TigistKebede-e8w
    @TigistKebede-e8w4 күн бұрын

    Yemigerm.newu.yefemar.yele

  • @SamiraMm-u8q
    @SamiraMm-u8q4 күн бұрын

    ❤❤❤😂😂😂

  • @user-uh5ck2vg9g
    @user-uh5ck2vg9g4 күн бұрын

    ይሄየበሺታነው

  • @etsegenetayele2412
    @etsegenetayele24127 күн бұрын

    Ekawen mekureti

  • @etsegenetayele2412
    @etsegenetayele24127 күн бұрын

    Kkkkkkkk

  • @Seya-b9h
    @Seya-b9h9 күн бұрын

    ጨው ነው ይቀመሳል😅😅😅😅

  • @Seya-b9h
    @Seya-b9h9 күн бұрын

    እቃው 🐀 ይብላበት የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n11 күн бұрын

    የምር ደም እንባ ነዉ ያለቀስኩት በጣም ተጎድታለችና በቶሎ ተጋቡ መጨረሻቸዉን አሳዉቁን

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n11 күн бұрын

    ለአላማ ነዉ የሔደዉ አሁን አሳክቶ ስለመጣ በደስታ ተቀበይዉ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n11 күн бұрын

    ልጁ እዉነተኛ ፍቅር ስላለዉ ነዉና የመጣዉ እርግጠኛ ነኝ እሷም እዉነተኛ ፍቅር በዉስጧ ካለ ሌላ ባል አታገባም ምክንያቱም ሮቤልና ብሌንን አይተን የሌ? ስለዚህ አገናኛቸዉ ፈጣሪ ይርዳዉ

  • @user-cy6tu6ti9b
    @user-cy6tu6ti9b12 күн бұрын

    መልካምን ሴት ማንሊያኛት ይችላል መፀሐፈ ምሳሊ 31 መልካም ትዳር

  • @NesruDina
    @NesruDina12 күн бұрын

    እረ ጠፋሀብኝ

  • @user-si9rm4fs3q
    @user-si9rm4fs3q13 күн бұрын

    Wow wow wow ❤❤❤💔💔💔💔😢😢😢❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RamahKamal
    @RamahKamal14 күн бұрын

    በጠም፣ደስ፣ይለል፣ሚስኪን🎉❤

  • @user-bl5tb5qs9x
    @user-bl5tb5qs9x14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😢😢😢

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s15 күн бұрын

    ጠፍተኸኝ ጨቆኝ ነበርኮ የት ገብተህ ነው ወድማችን

  • @AminahKader
    @AminahKader15 күн бұрын

    😢😢😢😢😢❤

  • @user-dh9zl4mp5l
    @user-dh9zl4mp5l15 күн бұрын

    Yna abat dmthe yhulu emba abash

  • @AbuAhmed-pl9uj
    @AbuAhmed-pl9uj16 күн бұрын

    “ማሽን ነን ወይ እኛ በዛም በዛም የምንፈለፍለው”

  • @AwahabHulala
    @AwahabHulala19 күн бұрын

    Absolutely Perfect and also My first Time Viewed , and Insipering History Love On Loved personally.

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo158720 күн бұрын

    በቃ ሰውየው አልካደም ምን ትንጣጣለች ??

  • @ZamedZamed-ed7hx
    @ZamedZamed-ed7hx21 күн бұрын

    ወድሜእባክህእህቴንአፍላልገኝ

  • @user-gx4wc3iw4f
    @user-gx4wc3iw4f21 күн бұрын

    ተጣብቆብኝ ነው አለች ሰይጣን አለባት አንተንም ትጎዳአለች

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku506822 күн бұрын

    ግን እኛ ሴቶች ስንቱን መከራ ፈተና ችግር ሰቃይ እድሜችንሁሉ ነው መስዎት ምንከፈለው ግን ለምን 😢😢😢😢እኔ 12 አመት ሙሉ በስው አገር መስዎት እየከፈልኩ እሱ አግብቶ ሁለት ልጆች እንደወለደ ስማ እኔም በመዳም ቤት እድሜዬን እጨረሳለሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku506822 күн бұрын

    ኧረ ዛሬ በለቅሶ አይኔ ሞሞ አሁን ለሶሰተኛ ጊዜ

  • @SintsyehuDejen
    @SintsyehuDejen24 күн бұрын

    Yhe menfes new tsebel tihid

  • @mestawotsimeabdo2011
    @mestawotsimeabdo201124 күн бұрын

    እናንተ ወንዶች ግን ምን ይሻላችዃል የስንቱን ልብ ነው የምትሰብረት?እሷ ግን ስታሳዝን አንተ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ።ይቅርታ እንኳን እንደሚቀድም አያቅም እኼ ፋራ

  • @abdobatser7379
    @abdobatser737925 күн бұрын

    ዋው በዘህ ዘመን ታማኝ ሴት ማአግኘት ይከብዳል በጣም ታማኝ ነች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @wellowello1084
    @wellowello108426 күн бұрын

    ዘሌየ ሁሉጌዜም ደሰ ይበልህ ወንድሜ❤❤❤😊

  • @HanaTesfaye-lm5dd
    @HanaTesfaye-lm5dd26 күн бұрын

    Tameno menore malete betame kebade naw ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oc8fh6mv2d
    @user-oc8fh6mv2d26 күн бұрын

    እሄ ልጅ የት ጣፋ

  • @user-ru1zg7qo4x
    @user-ru1zg7qo4x26 күн бұрын

    Yeti.xafaki

  • @SweetiePeace-pw4ef
    @SweetiePeace-pw4ef26 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qm8rn7pp5w
    @user-qm8rn7pp5w28 күн бұрын

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @HaileabMetkel
    @HaileabMetkel29 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @mimi-lb1zy
    @mimi-lb1zyАй бұрын

    😅😅😅😅😅😅😮😮

  • @Sojoo-yh7ws
    @Sojoo-yh7ws24 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @Sojoo-yh7ws
    @Sojoo-yh7ws24 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705Ай бұрын

    ፊት ለምን ይሸፈናል

  • @user-rz6yo1ns7q
    @user-rz6yo1ns7qАй бұрын

    ድርጊቱ አስከፊ ካልሆነ ፊት አይሸፈን ለምን ፊት ይሸፈናል?

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088Ай бұрын

    የናፍቆትህን እንኳን አላቀፍካትም ከቀለበቱ በፊት ናፍቆትህን ልታሳያት ይገባ ነበር እውነት ከልብህ እሷ ልብ ውስጥ እንዳለህው ከሆነ ግሩም ነው አንተ ናፍቆትህን አላሳየኸም

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088Ай бұрын

    የናፍቆትህን እንኳን አላቀፍካትም ከቀለበቱ በፊት ናፍቆትህን ልታሳያት ይገባ ነበር እውነት ከልብህ እሷ ልብ ውስጥ እንዳለህው ከሆነ ግሩም ነው አንተ ናፍቆትህን አላሳየኸም

  • @lemmabedane2713
    @lemmabedane2713Ай бұрын

    the real surprise

  • @eldostszi6804
    @eldostszi6804Ай бұрын

    የፕሮግራሙ አዘጋጆች ሀይሉን ትጋቱን ይሰጣችሁ።በበኩሌ 100% የተዋጣላችሁ የሚዲያ ሰዎች ናችሁ።

  • @eldostszi6804
    @eldostszi6804Ай бұрын

    እግዚአብሄር በፍቅር ይገኛል ።የወደፊት ህይወታችሁ በፍቅር ይሙላ ከልብ መፋቀር ማለት ይህ ነው ሌላው የህይወት ቆይታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ያፈቀራችሁትን ምንም ይሁን ምን እንደማትረሱት ሁሉ ።ጠብቁት።ወጋ ከላይ አለው።።

  • @user-qe5uk3mp3l
    @user-qe5uk3mp3lАй бұрын

    Setata! Ewunatanya afkari nash❤❤❤

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953Ай бұрын

    ህይወት እጅግ በጣም ጥሩ የፍቅር ሰው ነች አቤል እርግጥ በነበረብህ የቤተሰብ ሀዘን ሊሆን ይችላል ግን አሁን የእሷን ትክክለኛ አፍቃሬነት ተረድተህ አንተም ለእሷ ጥሩ ባል አባት እናት ወንድም መሆን አለብህ አለበለዛ እግዚአብሔር ከፍተኛ ቅጣት ነው የሚቀጣህ በዚህ ዘመን ይህችን ሰው የመሰለ እውነተኛ አፍቃሬ አይገኝም እንኳን አዲስአበባ ከተማ ውስጥ ይቅርና እስር ቤት ታስራ እና ሌላ ወንድ የማግኛ እድል የሌላት ሰው እንኳ ብትሆን እንደዚህ በቆራጥነት እና በታማኝነት የምትገኝ ሴት የለችም እና አስብበት

  • @bkhm6433
    @bkhm6433Ай бұрын

    ሰርጋቸውን ለይቭ እንጠብቃለን

  • @user-rt3yz4uy4q
    @user-rt3yz4uy4qАй бұрын

    ጊዜህን አታባክን እርሷ አትፈልግም። ልጅን የመሰለ ፀጋ በህይወት ላይ የለም። ትግስተኛ ነህ።

  • @rahmathbintislam5685
    @rahmathbintislam5685Ай бұрын

    😭😢😢😢😢