bermel Georgis የመኪና ተከፍሎልኝ ነበር ወደ በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ..
Ойын-сауық
ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Пікірлер: 25
አባቴ አባ ኪዳነ ማርያም ገብረ ሚካኤል ብለው ይባርኩኝ ። እውነተኛ አባት ከደጋግ የተዋህዶ አባቶች እውነተኛ አባት ያስቀረልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፡
በእውነት እህቴ እንኮን እግዚአብሔር ማረሽ ሰማዕቱ እንኮን ለደጁ አበቃሽ አይዞሽ እህቴ በእውነት ሰማዕቱ ጨርሶ ይማርሽ ላንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አይዞሽ እህቴ🙏🙏🙏
ኣይዞሽ ኣታልቅሽ ቅዲስግወርጊስ ታሪክ ቀያሪ ነው ደሞ ጠቁሬ ከስቸ ብለሽ ሰለስጋ ኣትሰቢ ኣፈር የምበላው ገላ ይዘን ነው ምንጋቸው ኣንቺ የሰማዩ ኣምላክ ኣግኝተሻል ወለተምካኤል
እግዛብሄር የእጁ ይስጠው ይሄ ነገር ኣቀው ኣለው ሕመሙ እመቤቴ ትጠብቅሽ
አንዳንዴ ግን የሰው ክፋቱ ያሳዝናል😢😢😢😢😢 በጣም በጣም አይ😢😢😢 ብቻ ሥላሴ ይርዱሽ እህቴ እኛንም አስቡን በስደት ያለነውን😢
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል❤❤❤❤
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅሽ
ኦፍጡነ ረደት ቅዱስ ጊዮርጊስ
,AMEN amen amen ❤❤❤
ወለተህይወት ብላቹ በጾለት ኣስቡኝ ከሆላን ወደ ደጁ እንድርስ በጾለት ኣስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን።
Amen Amen Amen🤲🙏
Ye ayimiro chinket betam metifo new awukewalehu fetari enkan ledeju abekash ayzosh tarik yikeyeral esun gin yejun yagegnal besew lay tenkol yemiseru fetari libona yistachewu yikirm yibelachewu
😢😢😢😢Azeshi yalefalall😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ስጋ ፈራሽም ታዳሽም ነዉ ጊዮርጊስ ይደርስልሻል
እባክህ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
Ayizosh ehute yanichim hewot enegam ale adiayinet new yigerimal 😢😢😢
Ok 🙏🙏🙏
ejesh layi yalewun mequxeria ebetesh wusx bicha texeqemi. mequxeria eju layi yemiyiz menekuse naw.
Danke!
@endaleabayenew
Ай бұрын
Tanks amsgnalew
Egzihaber yemaresh qeddus giyorgis egnanem yedreselen
❤❤❤😂😂😂😂
ይሄ እጮኛየ ያልሽው እስከ መፈጠሩ መርሳት ኣለብሽ ከዛ ሙሉ ጤናሽ ታገኛለሽ ከሱ የበከጠ ይስጥሻል ኣግቢ ትወልጃለሽ
ኣይዞሽ ኣታልቅሽ ቅዲስግወርጊስ ታሪክ ቀያሪ ነው ደሞ ጠቁሬ ከስቸ ብለሽ ሰለስጋ ኣትሰቢ ኣፈር የምበላው ገላ ይዘን ነው ምንጋቸው ኣንቺ የሰማዩ ኣምላክ ኣግኝተሻል ወለተምካኤል