bermel Georgis ደብተራ ቤት እሄድ ነበር ፀበል ውስጥ ስገባ ሚገርም ነገር ገጠመኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Ойын-сауық

ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Пікірлер: 26

  • @-ly8jj
    @-ly8jj2 ай бұрын

    እንኳ ደህና መጣችሁ 🎉ዛሬእኮ አቡዬናቸው የኔወዳጅ ስራአጥቸ ስንከራተት አቡዬ ስራከሰጡኝ በየወሩሻማአበራለሁብየተሳልሁ የምፈልገውን ስራ አገኘሁ 🎉አቡዬገብረመንፈስ ቅዱስ በቃልኪዳናቸው ሁላችንንም ያስቡን🎉

  • @dinkuyenenesh2049

    @dinkuyenenesh2049

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @AynalemAbreham-gb8ub

    @AynalemAbreham-gb8ub

    Ай бұрын

    Amen lanit yesemuh legnam b kalikidanachew yegobegnun yederesulin🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh20492 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኛንም በምህረትህ አስበን ያንተ ፈቃድ ይሁን እና ለደጅህ አብቃን ለደጅህ የበቁትን በምህረትህ ዳብሳቸው

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ጊውርጊስ ለደጁ አብቃኝ ስደተኝ ነኝ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa26193 күн бұрын

    እስይ አባቴ እንኳን ምህረት አገኙ ተመስገን ❤

  • @mimiayele3564
    @mimiayele35642 ай бұрын

    Why don't you all unite instead of having your own business? በጋራ ለምን አትሰሩም

  • @ngsti277
    @ngsti2772 ай бұрын

    ለደጁ ኣብቃን ጌታየ

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብኝ ስደተኝ ነኝ 😢

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያምልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ababaab1718
    @ababaab17182 ай бұрын

    በእውነት ድንቅ ስራ ነው ያገልግሎት ዘመናችሁ ያረዝምላችሁ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90632 ай бұрын

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን።

  • @AynalemAbreham-gb8ub
    @AynalemAbreham-gb8ubАй бұрын

    Semaetu kidus Gioregis abate hateyaten yekir asebileh amaledeh ledejih abikagn🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema59392 ай бұрын

    Egziabher Amlak yimesgen kidus Giorgis misgana yigbaw!!!

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto2 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥራኝ ተሠቃይቻለሁ

  • @SileEgna
    @SileEgna2 ай бұрын

    ወንድሜ የምታቀርቡት ፕሮግራም ጥሩ ነው ። ነገር ግን ሰላምታውን እና ወሬውን አታርዝመው እንዳይሰለች ልክ እንደ አላዬ ወደ ምስክርነቱ ብትገባ ሰው በደንብ ያዳምጣል ።

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    Ай бұрын

    እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @selammamo7138
    @selammamo71382 ай бұрын

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ የልቤን ጭንቀት አስወግድልኝ

  • @Israel9563
    @Israel95632 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-mo5mq8rz6q
    @user-mo5mq8rz6q2 ай бұрын

    በማሪያም አትለፋኝ ከጎንደር በርሚሉ ጊኦርጊስ ደርሶ መልስ ይደረሳል ቅርብ ነው እንዴት ስንት ኪሎ ሜትር ይሆናል

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80612 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @flyhigh4201
    @flyhigh42012 ай бұрын

    ከይቅርታ ጋር ጸሀይና ጨለማው 7 እጥፍ እንደሆኑ በምን አወቅህ ? በምን ለካኧው? 6 ወይም 8 እጥፍ ቢሆንስ ?

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l2 ай бұрын

    ቅድሰ ጊወርጊሰ ጥራኝ ተሠቃይቻለሁ

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun50052 ай бұрын

    ጊውርጊስ ለደጁ አብቃኝ

  • @emebetyemane669
    @emebetyemane66915 күн бұрын

    ለምን ዘወትር ትላለህ አሁን ተከልክሏ ል

  • @endaleabayenew

    @endaleabayenew

    15 күн бұрын

    አሜን

Келесі