እመቤታችን የምትወደዉ ጸሎት || ርዕሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን

Пікірлер: 23

  • @HimanotGonder
    @HimanotGonder14 күн бұрын

    አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን❤❤❤❤

  • @ZeruAklilu-fz6xf
    @ZeruAklilu-fz6xf14 күн бұрын

    አባታችን እግዝአብሔር ይጠብቅልን እኔ እንደሚመስለኝ አሁን ያለነውን የዋህ ህዝብ ቀን ከሌት በመትጋት በሀይማኖት የመቅረፅ ሙሉ ችሎታ አላችሁ በርስዎ ትምህርት ብዙዎች እየተለወጥን ነው ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma608814 күн бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የእገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @user-lt7vi2xg3e
    @user-lt7vi2xg3e7 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🙏🙏🙏

  • @Lama-kz4tz
    @Lama-kz4tz18 күн бұрын

    ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን 🤲🏻🤲🏻✝️

  • @user-pj8so6gy2s
    @user-pj8so6gy2s17 күн бұрын

    አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን።

  • @AXIMAROS
    @AXIMAROSАй бұрын

    🙏ሰብክራይብ, ላይክ, ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።

  • @user-yz4qg1js8i

    @user-yz4qg1js8i

    17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yaredasmare4589
    @yaredasmare458913 күн бұрын

    Enmsgnaln😮😢😊

  • @Lama-kz4tz
    @Lama-kz4tz18 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ያስመዐልና ጸጋኡ ያብዘሐልኽም እግዚእብሔር እምላክ ክብራት አቦታችን አሜን ፫ አደና ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎታ በረከታ አይፍለየና አሜን ፫ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @weyneshetyonas9105
    @weyneshetyonas910516 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Lama-kz4tz
    @Lama-kz4tz18 күн бұрын

    አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ያስመዐልና ጸጋኡ ያብዘሐልኽም እግዚእብሔር እምላክ ክብራት አቦታችን በረከትኹም ይሕደረኑ እሜን 🤲🏻🤲🏻✝️

  • @AsterGebayo
    @AsterGebayo17 күн бұрын

    Denegele Hoye deseyebelesh🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Lama-kz4tz
    @Lama-kz4tz18 күн бұрын

    ቅድስት ሆይ ለምኝልን

  • @astergebrehiwot1150
    @astergebrehiwot115016 күн бұрын

    kejerba yale mezmur yikir mesmat yeminfeligew kalun new hulem mezmur atasgebu

  • @Absalatqal
    @Absalatqal16 күн бұрын

    kidest hoy leminyilen

  • @user-wp6tb1ij2x
    @user-wp6tb1ij2x17 күн бұрын

    ፀሀ እርኩስ መንፈስ ዉ ጉዝ ከመ አርዮስ ነውረኛ የተረት አባት ያልከው ንፍጥ አንጎል

  • @eleni311
    @eleni31111 күн бұрын

    የናተ እመቤት መዝሙር ትመርጣለች ያች ኢትዮጵያዊቷ🤣🤣🤣🤣

  • @user-on5nb4hi1b
    @user-on5nb4hi1b16 күн бұрын

    የተረት አባት ላልከዉ አንተ ምን አገባህ ካልተስማማክ መዝለል ነዉ ምን ያስወርፈሐል ብቅቅናም የእርጎ ዝንብ

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese20 күн бұрын

    አይ የተረት አባት እኔ የሚገርመኝ አንተን ሰባኪ ብለው የሚሰሙክ ሰዎች ያሳዝኑኛል

  • @AnguachMulie

    @AnguachMulie

    14 күн бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በቸርነት አይንህ እየን አንተ ለመሆኑ ክርስቲያን ካልሆንክ ማን ስማው አለህ እረ ተው ሁለ በሎች እንደ ጠፍው በግ መንገዳችሁ ጠፍቶባችሁአል

  • @lizagebreselasi8135

    @lizagebreselasi8135

    12 күн бұрын

    ተርት የሚናገር እና ተርት ገብቶት የሚያዳምጥ እኮ ሚስጥር የተገለጠለት ነው። በእዩ ጩፋ እና በእስራኤል ዳንሳ ካራቴ ለሚያመልክ ሰው ሚስጥር እንኳን መገለጥ በአጠገቡም አያልፍም። እመቤታችን ሆይ ደስ ይበልሽ ፍጡር አንቺን ቢጠላ አይደንቀኝም ምክናያቱም ፈጣሪውን እንኳነ የሰቀለው ፍጡር ነው እና።

  • @Lama-kz4tz
    @Lama-kz4tz18 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі