🔴 Bermil Kidus Georgis / (ከቅዱስ ዮሐንስ )መልዕክት አለኝ....በ17ተኛ ቀኔ ክራንቼን ጣልኩ☎️0910101073/0918181867
👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል። እባካችሁ በስመ ተርቢኖስ!! ☎️ 0910101073/0918181867
#LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
👇Subscribe Now it's Free👇
youtube.com/@Terbinos_Media1?...
👉 More Video - youtube.com/@Terbinos_Media1?...
Subscribe to ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 ተርቢኖስ ሚዲያ / Terbinos Media
Пікірлер: 36
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ሆይ ወደ ደጅህ እንድመጣ ፍቀድልኝ
ገባሬ መንክራት ጊዮርጊስ አስተበቁአከ ይእዜኒ ገድልከ ሕይወተ ይኩነኒ መድኃኒተ ይኩነኒ።
ላንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለተቸገርን ሁሉ ይድረስልን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን ደካማ ባርያህን አስበኝ ለደጅህም በተአምርህ ውሰደኝ
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አንተን የፈታ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ልጆቹን ከነብስ እና ከስጋ እስራት ይፍታን ፡፡ ከብር ለቅዱስ ገብርኤልእናለሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ እሰይ
በጣም መልካም ማህበር ናቹ ከሌሎቹ ማህበር አትወዳደሩም በርቱ ጎብዙ እንደ በርሜል ፀበል አለምን ብንዞሮ አናገኝም መግለፅ እኮ አይቻልም በዚ የእግዚአብሔር ስጦታ የሆነ ቦታ ድንቅ በረከት መውሰድ ነው እንጂ።
ወንድሜ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል። ዲያቆን ገብረስላሴ ፀበሉን እየሽኘህልን ስለፈውስህ ስትነግረን እጅግ በጣም ነበር የተደነቅሁት። እውነት ድንቅ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ይግባው እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏
ሰማእእቱ ቅዱስጊዬርጊስ ለደጅሕአብቃኝ
Egziabher eziyaw yadirsen
የልጅነቴ ሰመአት ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ለቦታው ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምስክርነት አብቃን
ሰማዕቱ ቅድሱ ጀወርግሰ ድንቅ ነህ አስበኝ
መለአኩ እኔንም ታሪኬን ቀይርልኝ መከራተቱ በቃሽ በለኝ እባክክ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን
እባክህን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቆርጫለው 5ዓመት ሙሉ ባልታወቀ በሽታ እየተሰቃየው ነው 22አመቴ ነው ለመሄድ አቅሙ የለኝም እባክህን ሰማዕቱ አንተ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏😢🙏😢
@aelamabbg3541
28 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይዳብስሺ
@MenenTesome
26 күн бұрын
ወንድምዬ እንደምንም ብለህ ሂድ ትድናለህ። ተአምሩ ቀላል አደለም።
የኔ ጌታ እንኳን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈታህ እሰይይይ እንዴት ልበ ቀና ሰዉ ነዉ ጊወርጊስ ስልክ ቁጥር አምጣልኝ የየቧህነት ጥግ በዚህ ሰዉ አየሁ በረከትህ ይድረሰን።
Kibir lemedhanialem misgana yigibaw🙏🙏🙏
Selye wendime bertie Egzabher ytebkih ykudusgewergis Amlak yrdan betam des yil neber guzochin yene ehtih baledabo neg betselotih hasiben.
Wendim Alem enqan tefewesik kbri legzabher yhun.
Lante yederese kidus georgis le wendemi weldesamueal yedreselet komo endihed yadergew Amen Amen Amen
Bienvenue mes tguatanches et kale hewttes yessemalnne
ግን ስልክ ለምን አስቅምጣቹት አትምልሱም እኮ 😢. እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን. ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 😢
ሰማይቱ ፡ ይክበር ፡ ይመስገን ፡ ግን ፡ ቪዲዎዎች ፡ ባይደጋገሙ ፡ ጥሩ ፡ ነው።
የሰብስክራይብ ድምፁ ይረብሻል ቀንሱት በተረፈ ስራቹ ደስ ይላል
እባክህ እባክህ እባክህ ተርቢናኖሶች ማዳመጥ አልቻልንም ፣ በየደቂቃው የምታስገቡት የደውል ድምፅ ፣ አብዛኝችን እየሰራን ጆራችን ላይ አርገን ነው የምንሰማው ፣ ምንድነው ያለ ድምፅ ማረግ ትችላለህ ወይም አንዴ እንደሌሎቹ ሚድያ ። ባታጮብንም እንኮ ታምሩን እየሰማ ን ሚድያዉን እደግፍለን ለሌላም እንዲዳረስ እናጥራለን ።ለሁላችንንም እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን
❤❤❤
Ereeeeee keduse giyoregis terage enam dejhen leregete melekam fekadehen setegg amannnn degel mariyam yeza anchine melekam fekadeshin sehiggggg fekadeshin ... lakilegggg le meseker yebekaggggg aman ....
ቁጥራችሁን ላኩልን እስኪ እባካችሁ።
Less men ysanewol
Pls be seme Abe bele.be smam antebel
በስመአብ በል በስመአም አይባልም