bermel Georgis እመቤታችን በሲኦል ያሉ ሰዎችን አሳየችኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል (part) 1

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ

Пікірлер: 405

  • @user-vj8or1sk5z
    @user-vj8or1sk5zАй бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክሲያውያን መዳኛችን ብዛቱ ፀበሉ እምነቱ ፀሎቱ አቤት ደስ ሲል ልባችንን እግዚሐብሔር ከተንኮል ያንፃልን።

  • @GIRMA2119

    @GIRMA2119

    Жыл бұрын

    የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው? EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

  • @user-yy6ys8jd5f

    @user-yy6ys8jd5f

    Жыл бұрын

    ማተብያሳረ ሌባ ማተብያሠረ ዝሙተኛ ማተብያሠረ መስቀል ያንጠለጠለ ዘፋኝ የማናይበት ዘመን ይምጣልን ሁሉም በንሠሀ የማሚመለስበትን ቀን በናፍቆት እንጠብቃለን በበረቱ ይሠብስበን አሜን ለክብሩ ያቁመን።

  • @Ethiopia716
    @Ethiopia7169 ай бұрын

    ይህን ልጅ በርሜል አግንቼዋለሁ። ለኔ የነገረኝና እዚህ የመሰከረው በሙሉ ትክክል ነው ። ጎበዝ ተናጋሪም ነው፤ ሪከርድ አርጌው ነበር። ምግብም ለምእመን ይሰራል ፤ ፀጉርም ይቆርጣል። ከፀበልተኞች የሰማውን ምስክርነት ሲነግረን በጣም ተመስጠን ነበር ያዳመጥነው። እግዚአብሔር ሕይወትህን የስኬት ያርግልህ ወንድምአለም ።

  • @GdHd-xc5qt

    @GdHd-xc5qt

    Ай бұрын

    ታድለህ❤

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ወንድም ለአንተ የደረሰች እመቤት ለሀጠተኛ ለእኔም ትደርሰኝ 😢❤

  • @abebagebremedihin2985

    @abebagebremedihin2985

    Жыл бұрын

    Amen amen amen😢😢😢

  • @itsokitsok5210

    @itsokitsok5210

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    አሜን ለኔም ለሀጺተኛዎ

  • @amelumehari2120

    @amelumehari2120

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @kalualedemissie9552

    @kalualedemissie9552

    Жыл бұрын

    አሜን🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Жыл бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @GdHd-xc5qt
    @GdHd-xc5qtАй бұрын

    ኣባቴ ቅዱስ ጊወርግስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ❤❤❤

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshetАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ወንድም የሰማነዉን እንድንተገብር ሰማዐቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳን🤲🙏🙏🙏 የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ አንተም እንኳን ከመአቱ አወጣህ ተመስገን 🙏እኔስ ከንቱ ነኝ ሰማዐቱ ይርዳኝ🙏

  • @mekdes-cq8jw
    @mekdes-cq8jw9 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    😢😢😢ወዮውልሽ ነፍሴ እመብርሃን ነፍሴን አደራ

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gfАй бұрын

    ማርያም እነቴእባክሸን❤❤❤❤ማርያም ተለመኝንለደጅያብቃ

  • @richemitke6557
    @richemitke6557 Жыл бұрын

    ላንተ ለደረሰች ለኔ እና ለቤተሰቦቼ ትድረስ ድንግል ማርያም ለሀጢያተኞቹ ለደጁ ለፀበሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይጥራን አሜን

  • @user-fg7nt9lj7o
    @user-fg7nt9lj7o5 ай бұрын

    ይትባረክ እግዚያብሄ ር አምላከ አበዊነ ስቡ

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes27664 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cx5vd3sl7p
    @user-cx5vd3sl7p Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ😢😢😢

  • @hailahails8365

    @hailahails8365

    Жыл бұрын

    😥😥😥😥😥

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g8 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለቤቱ የያብቃን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae95539 ай бұрын

    አሜን፫👏👏 ለንሥሀሞት ያብቃን

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @user-qh5qr9qr7f
    @user-qh5qr9qr7f5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @smsworld5967
    @smsworld59678 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo9 ай бұрын

    ቅዱስጎርጊስ ለቦታው ያብቃን

  • @Zufan-uu2rm
    @Zufan-uu2rm2 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ወንድም ይድርስል ሰማእቱ ቁድስ ጊዮርግስ

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ ለንስሀ ከስደት መልህ ለሀገሬ አብቃኝ

  • @Haben54
    @Haben543 ай бұрын

    አቤቱ አግዚአብሔር ይማረን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @emerald21576
    @emerald21576 Жыл бұрын

    "ለአንተ መልካም ነገርን ያደረገ እግዚአብሔር አምላክ ለእኔም ተደካማው ደግሞም ለሐጢያተኛው ይድረስልኝ...መልካም ፈቃዱም ሆኖ ለደጁ እንዲያበቃን እግዚአብሔር ይርዳን"

  • @yabsera6872

    @yabsera6872

    Жыл бұрын

    የእርግባ፣ድምዕ፣በጣም፣ደስ፣ይላል ፣ስማቱ፣፣ለደጅ፣አብቃን

  • @GIRMA2119

    @GIRMA2119

    Жыл бұрын

    @@yabsera6872 የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው? EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

  • @savannasav2609

    @savannasav2609

    Жыл бұрын

    @@GIRMA2119 ይሄንን ስማ kzread.info/dash/bejne/p3qis9mGh8KZlqw.html

  • @okbd6659
    @okbd66595 ай бұрын

    አሜን የኔ ወንድም ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለዴጅ ያብቃኝ😢😢😢😢

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Жыл бұрын

    እማምላክ አደራ ነፍስና ስጋዬን ለናንተ የደረሰ ሰማአቱ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ ለደጁ ያብቃን ።

  • @user-cs4pw4be2l
    @user-cs4pw4be2l Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa85172 ай бұрын

    ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ለንሠሀ ሞት አብቃኝ😢😢🤲🤲🤲

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Жыл бұрын

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊሥ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አሜን😭💚

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Жыл бұрын

    ወገኖቼ:ስደተኛዋ:እህታችሁ:ወለተኪዳንነኝ:በፀሎትአስቡኝ:ሰማአቱ:ቅዱስጎርጊስ:ከሥደትመልሰህ:ለደጅህአብቃኝ:አቤቱአምላኬ:ለንሰሀሞትአብቃኝ

  • @bereketalemnew8024
    @bereketalemnew8024 Жыл бұрын

    እሚገርም ልጅ ነው!! ኪዳህነምህረት ትመስገን ❤️❤️

  • @SuhshDjhsu-hu3sx
    @SuhshDjhsu-hu3sx8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th19 күн бұрын

    አሜን አተን የሰማ ሰማእቱለእኛም ይድረስ

  • @user-fe3il8ly4v
    @user-fe3il8ly4v Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ከስደት መልሰህ ለንስሃ ሞት አብቃን!!!😢😢😢😢😢😢😢 ወንድማችን ላንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን!!!💔💔💔😢😢😢

  • @tesgeredakansas8227

    @tesgeredakansas8227

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @adislasti4907

    @adislasti4907

    Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😭😭 አመላከ ቅዱስ ጊወረጊስ ለንስሐ ሞት አብቃኝ😭😭😭

  • @GIRMA2119

    @GIRMA2119

    Жыл бұрын

    @@Elsa_444 የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው? EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

  • @seble6210
    @seble6210 Жыл бұрын

    😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በቸርነቱ ማረክ እኛንም እመብርሐን ለንስሐ ሞት ታብቃን😢ወዮልኝ ለእኔ 😢

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Жыл бұрын

    ወድማችን ላተ የደረሰዉ የድነት ቀን ለሁላችንም ይድረስልን

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ይገርማል እመቤቴ እናቴ እኔንም አማልጅኝ😢😢😢

  • @bilanaberham326
    @bilanaberham326 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ!!

  • @zola370
    @zola370 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤እግዚያብሔር ለኛም ጤናችንን ሰላማችንን ይስጠን ድንግል ሆይ እኛንም አማልጅን

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Жыл бұрын

    እግዚአቤሄር ለንሰሀሞት ያብቃን❤❤❤

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያሰማን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አንተንም ይጠብቅህ!

  • @GIRMA2119

    @GIRMA2119

    Жыл бұрын

    የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው? EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    9 ай бұрын

    ​@@GIRMA2119 አምላክ የለውም ። እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ።

  • @Meme-vw1gd
    @Meme-vw1gd5 ай бұрын

    ተመስገን❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    ወድሜ ለአተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ለአጢያተኞች ትድረስልን 😢አሜን አሜን አሜን

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen egezaber yemazegen

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z2 ай бұрын

    እንዲህ አይነቱን የተባረከ አምላክ ያብዛልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ክብር ለሰማቱ ልቦና ይስጠን ልጁን አይተን እንማር ልጁ በዚህ ትንሽ እድሜዉ ሴኦል ሴናገር ጨነቀኝ እኛ ትልቆች ስንት ሰርተናል አረ ልጆቻች ማራቸዉ ሽማግሌወችም አዉቆ አጥፌ አንሁን ይርዳን

  • @destadesta64
    @destadesta64 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁም ነገር ላተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስልን😢😢

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Жыл бұрын

    ላተ የደረስ የድነት ቀን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን አምላኬ ሆይ የንስሀ እድሜ ይስጠን አሜን

  • @jcostjcost281

    @jcostjcost281

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @agegnehushmola5626

    @agegnehushmola5626

    Жыл бұрын

    ​ Goos

  • @hewikalientertainment5915

    @hewikalientertainment5915

    Жыл бұрын

    amen amen amen

  • @GIRMA2119

    @GIRMA2119

    Жыл бұрын

    @@agegnehushmola5626 የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው? EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

  • @GIRMA2119

    @GIRMA2119

    Жыл бұрын

    የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው? EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

  • @SalamSalama-kn9qo
    @SalamSalama-kn9qo6 ай бұрын

    እመቤቴ ላኣንተ የደረሰችልሽ ለኔ ለሀጥያተኛዋ ትድረስልኝ ኣሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 በረከቱ ይድረሰን 🌿🤲🌿🤲🌿🤲

  • @DawetHaymanot
    @DawetHaymanot3 ай бұрын

    እግዚአብሔር እኔንም ምረጠኝ ከጊወርጊስ ደጃፍ ምራኝ አሜን አሜን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አንተን የረዳህ አምላከ ቅዱሳ ከነእናቱ ለኛም ይድረስልን

  • @yetemeworkmaseresha7066
    @yetemeworkmaseresha7066 Жыл бұрын

    መንፈስን መርምሩ ይላል ቅዱስ ቃሉ ሰይጣን የብርሐን መልአክት እስኪመስል ድረስ ይገለጣል፡፡ እግዚያብሔር ተስፋ አድርጎ የሰጠን ልጁን ነዉ የመስቀሉን ስራ አምኖ የተቀበለ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፍ እግዚያብሄር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ አለምን እንዲሁ ወዷልና ይላል ያ የተቀበልነዉ ኢየሱሰስ ኃጢያትንና ክፉ ምኞቷን ያስክደናል እንጂ.....ወንድም አለም ምክርክ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሰዉ ወዶ ኃጢያትን አይሰራም ዳግመኛ አምነን ከመንፈ ስና ከዉኃ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን ካልተወለድን እዉነት ፥ ህይወት ፥ መንገድ አንድ ነዉ እሱም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ነዉ፡፡ አንተ እራሱ በእግዚአብሔር ቃል ስላልበረታህ ነዉ እንጂ እመነኝ ይሄንን ያሳየህ አጋንት ነዉ ምክንያቱመሸ የእግዚአብሔር መንፈስ ቢሆን ተስፋችን የሆነዉን የእግዚአብሔር መንግስትን ወይንም ገነትን ያሳይህ ነበር ግን ሰይጣን የራሱን አድራሻ ሲኦልን አሳየህ ወንድመሰ ንቃ ንቃ ሰይጣን ድራማ እየሰራብህ ነዉ ፡፡

  • @user-os4oh4gm8z
    @user-os4oh4gm8z Жыл бұрын

    አሜን

  • @GIRMA2119

    @GIRMA2119

    Жыл бұрын

    የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው? EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

  • @sarakonjo9328
    @sarakonjo9328 Жыл бұрын

    ኣምላክ ወደ ንክሃ ሞት ያብቃን😢😢😢😢እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ሃገሬ ከገባው መሄድ እፈልጋለው ኣምላክ ከፈቀደው🙏❤❤😢

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    ያሳብሽን ያሳካልሽ ውዴ

  • @hiwotteferi780

    @hiwotteferi780

    Жыл бұрын

    DENGEL le Hageresh tabekash❤

  • @BirukAraya-ss4fn

    @BirukAraya-ss4fn

    13 күн бұрын

    Ayzosh hulum be seatu yhonal

  • @amanwubaye2272
    @amanwubaye2272 Жыл бұрын

    ክብር ለድንል ማርያም ላንተ የደረሰች እናታችን ለእኛም ትድረስልን ።

  • @GIRMA2119

    @GIRMA2119

    Жыл бұрын

    የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው? EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

  • @binianjulo5312
    @binianjulo5312 Жыл бұрын

    የእግ/ርን ምስጋና ለጊወርጊስ ሰጠከዉ አዝናለዉ 😭😭

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Жыл бұрын

    አቤን ሀጥያቴ አይይይይ እመአምላክ ትድረስልኝ

  • @AlamAlam-lm4cr
    @AlamAlam-lm4cr Жыл бұрын

    ኦአምላኬ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ 🤲🤲

  • @senaitgizaw3942
    @senaitgizaw3942 Жыл бұрын

    አሜንለአንተም እደደረሰልሕ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድአስልን

  • @Nager-rx9to
    @Nager-rx9to9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye6616 ай бұрын

    ተመስገን አምላኬ 😢😢

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Жыл бұрын

    ሁሉ ነገር ሊሆን የሚችለው በእሱ ፈቃድ ነውናእንደአምላክ ቸርነት ይሁንልን

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w13 күн бұрын

    በስማም እግዚአብህር ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢

  • @tube2021
    @tube2021 Жыл бұрын

    ትክክል ነህ ወድሜ እኛ ቁርስ በልተን ምሳ ምን እንደምንበላ እንጨነቃለን ለስው አናስብም ልቦና ይሰጠን እግዚአብሔር አምላክ

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ መጠርያዬን አላቅም እና ለንሰሃ ሞተ አብቃኝ 🤲ሰመሃቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቃን 🙏🙏🙏

  • @hhzfxiadzf7279
    @hhzfxiadzf7279 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ ለሰመአቶ ቅድስ ገወርጊስ ደጅአብቃኒ ቤተሰቦች ንም በጠሎታችሁአስብልኒ

  • @DaniRost-vk7ui
    @DaniRost-vk7uiАй бұрын

    ጊዮርጊስ ከበረከቱ ያሳትፈን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን ልቦና ይስጠን ክብር ለድንግል ማርያም ክብር ለሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁንል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ተአምር አርጎልኛል እስካሁን ግን መስክሬ አላውቅም የገባኝ አሁን ነው። በ1992 አመተምህረት ወደ ትምርት ቤት ልሄድ ብየ ግን የመኪና መሳፈሪያ ብር አልነበረኝም ግን ልሄድ መኪና እየጠበቁ ነው። የገጠር ተማሪዎች በሙሉ እንደኔ ይጠባበቃሉ በኪናው ሁሉ እየሞላ ስለሚያልፉ እየጠበቅነነው ከዛ አንድ የእቃ መጫኛ ተጎታች ነትሪ መጣ ከዛ ሁላችንም ተንጠላጥለን ተሰቀልነ ተሳፈርነ እርዳት መጣና አራት አራት ብር ትከፉላላችሁ አውጡ ማይከፉል ይውረድ ይላል። ተማሪዎች እየከፈሉነው እኔ ግን በውስጤ። ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እርዳኝ አልኩት። እናቴ ቅዱስ ጊወርጊስን ትወደዋለች አንድ ቀን ስሙን ሳትጠራ ውላ አታውቅም። የናቴ ወዳጅ። እንዳታዋርደኝ ጠብቀኝ እያልኩት እረዳቱ መጣና አንቺስ ከፉለሻል አለኝ እየተንተባተብኩ አዎ አልኩት። ከዛ ከአጠገቤ የቆመ አንድ ተማሪ ነበር አላውቀውም። ከፉላሀለች አለው ከዛ ያነ እረዳትም አልፎኝ ሄደ እግዚአብሔር ይመስገን ከአሰብኩት ገብቼ አደርርኩ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    አሜን ለንስሃ ያብቃን በአውነት🤲

  • @GEBRETENSAETsehaye
    @GEBRETENSAETsehaye Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 😭 ሐጥያተኛው ወንድማችሁ ልጃችሁ ገብረትንሳኤን በፀሎት እሰቡኝ😭😭😭

  • @marta-mk5we
    @marta-mk5we Жыл бұрын

    ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ ወንድሜ አቤቱ ሠመአቱ ገወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ ወዪ ለነፍሤ😢😢😢

  • @betielyonas7818
    @betielyonas7818 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏 እግዝአብሄር ስሙ ዝከበረን ዝተመስገነን ይኩን በረከት የቅዱስ ጊዮርጊስ በኔና በናንተ ይደር 🙏🙏🙏

  • @helenberaki6941

    @helenberaki6941

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏

  • @wegahtagedey7294

    @wegahtagedey7294

    Жыл бұрын

    Amen Amen amen amen amen amen amen

  • @hanajebesa7975

    @hanajebesa7975

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @SaraSara-nc9tg
    @SaraSara-nc9tg Жыл бұрын

    😢😢እመብርሀን። አድራ❤

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Жыл бұрын

    እመቤቴ ሆይ ለኔም ለደካማይቱ ልጅሽ ለወለተ ሀዋርያት ድርሽልኝ❤❤❤❤❤

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Жыл бұрын

    እዉነትክን ነዉ ወድሜ እራሱ እዲህ ነዉ የሚለኝ አድኛየን ነዉ የሚኬድ ይለኛን ኧር እግዚኦ ወድሜ ላተ የደረሠልህ ሠማእቱ ጊወርጊስ ይድረስልን አሜን

  • @adiammicheal8453
    @adiammicheal8453 Жыл бұрын

    Amennn

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ ለአነተ፣ለሁላችን ይድርስ🎉❤ ከስደት መልስ ለደጅ አብቃን ሰማዕቱ🎉❤

  • @user-se6sj7ig4x
    @user-se6sj7ig4x Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊርግስ በረከቱ ይሕደረና ናብ ደጅ አፉ የፀውዕና❤

  • @user-kl9pd8po4u
    @user-kl9pd8po4u10 ай бұрын

    ላንተ የደረሰች ለኒም እሰከቤተሰቦቸ ትድረስልኝ ሰማእቷ ከተንኮል መለሽኝ እመቤቴ

  • @user-op7ru2hx1w
    @user-op7ru2hx1w Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ላንተ እንደደረሰች ለኛም ትድረስልን

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia56089 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል አይወት ያስማልን 🙏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Жыл бұрын

    ላንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን ለንስሀ ሞት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @enatearsmaanhetabekij6575
    @enatearsmaanhetabekij6575 Жыл бұрын

    መታደል ነው

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Жыл бұрын

    የኔ ጌታ እዉነት ነዉ በምረቱ ሁላችንም ይጎብኘን

  • @anchineshmelese1759
    @anchineshmelese1759 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Жыл бұрын

    አሜን ወድማችን በረከትህ ይደርብን❤🙏

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @adeladel5396
    @adeladel5396 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይውት ይሰማልን

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea Жыл бұрын

    ለንስሀሞት ያብቃን 😢😢

  • @danielminassie6665
    @danielminassie6665 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከነሀጢያታችን ለታገሰን🙏

  • @ethiopiaethiopia7733
    @ethiopiaethiopia7733 Жыл бұрын

    ቃለሕወት የሰማልን ወንድማችን ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢

  • @filimontesfay7519
    @filimontesfay7519 Жыл бұрын

    Amlaki hoy lenseha mot abekani 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @user-zu5rl9hj4j
    @user-zu5rl9hj4j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ አንተን የማረ መድሀኒያለም ለኛም ቦታውን እረግጠን ከመከራ ስጋከመከራ ነፍስ ያድነን

  • @habitamtakele2491
    @habitamtakele2491 Жыл бұрын

    የሰማዬቱ በረከት ሁላችውም ዬድረሳችው እኔ ለአራት አመት እጀ አዬቀሳቀስም ታምሩን ሰምቸ ሂድኩ በርሚሉ በገባው ባድቀን ሰወረኝ እጀም ተፈታ ስነቃ ተዘርግቶ አገኘውት በጣም ጫህው እሬ አልኩ የትእዳለው ጠፍብኝ ሰማዬቱ ምስጋና ዬግባው እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ታድለሽ እህቴ እኔስ ወየውልኝ የስጋየ ጦስ ለነፍሴ ተርፏታል

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket6400 Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ኤልሻዳይ፡ኣማኒኤል፡ኢየሱስ፣ክርስቶስ፡ጎይታ፣ክብርን ምስጋናን ይብጻሓዮ😢😢😢

Келесі