ከቅዱስ ቁርባን በፊት በቅዱስ ቁርባን ጊዜ ከቅዱስ ቁርባን በኋላ የሚጸለየው ጸሎት ምንድን ነው? በአቤል ተፈራ

Ойын-сауық

#ቅዱስቁርባን #መምህርአቤልተፈራ #ማህብረፂዮን
#MK #Maheberekidusan #ዲ/ንሄኖክሀይሌ
#መምህርዘበነለማ #አቡነማትያስ #ዲ/ንዳንኤልክብረት
#ዲ/ንዮርዳኖስአበበ #ዲ/ንአባይነህካሴ
#ፅዋtube

Пікірлер: 1 300

  • @igtcvgjutdch6148
    @igtcvgjutdch61482 жыл бұрын

    መህምር እኔ ምስክር አኝ ማርያምን ከእስልምና ወደ ክርስትና ለመመለስ የመጀመርያዉ ዉድ መህምራችን አቤልተፋራና ዲያቆን የዉርዳኖስ አበበ እናመህምር ሳሙኤል አስረስ የሄወቴ መመለስ አስተዋፆ አርጓችሁል ግን እኔን አታቁኝም እኔግን እስከሙሞት ድረስ ሁሊ አስታዉሳችሁ አለሁ 😭😭😭😭በጣም ነዉ የምወዳችሁ የማከቡራችሁ መህምር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Tube-tj9qe

    @Tube-tj9qe

    2 жыл бұрын

    በቤቱ ያፅናሽ

  • @fgbh865

    @fgbh865

    2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳን መጣሽልን

  • @tigest3176

    @tigest3176

    2 жыл бұрын

    Amene egezbehre yimesegne

  • @buziyeayala2243

    @buziyeayala2243

    2 жыл бұрын

    Egzibehre yemsgan Salm Hulu Nagr Babetuu yaxnshaa Ehatechn

  • @kedesaq7521

    @kedesaq7521

    2 жыл бұрын

    መምህር እረዝም የአገልግሎት እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሂሊላ ያሠማልን

  • @user-sj7hc7iv8j
    @user-sj7hc7iv8j2 жыл бұрын

    እውነት ነው የተዋህዶ ልጆች አትቀዝቅዙ ገባ ገባ በሉ እስኪ አለማዊ ነገር የሚአስተላልፍትን እዩአቸው በጣም ብዙ ላይክ አላቸው ስለዚህ ወንድማችን አቤል የዘመኑን ችግሮቻችንን ነው የሚያስተምረው ወጣቱ ሊያዳምጠው ይገባል 👍👍👍👍👍👍👍አትርሱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @zebnabilay5367

    @zebnabilay5367

    2 жыл бұрын

    ቃለህይወትንያሠማልን

  • @beimnet2127
    @beimnet21272 жыл бұрын

    ይህንን ምድራዊ ያይደለ ሰማያዊ ህብስትን እነደሚያስፈልገን መጠን የሰጡን ያስተማሩን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @assefatigist4918

    @assefatigist4918

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @fekedchidessalegne6286

    @fekedchidessalegne6286

    2 жыл бұрын

    Fekademariam

  • @user-ff5ox9mj8h

    @user-ff5ox9mj8h

    3 ай бұрын

    Amin Amin

  • @user-ff5ox9mj8h

    @user-ff5ox9mj8h

    3 ай бұрын

    Amen. Amen. Amen❤

  • @rahelgean5568
    @rahelgean55683 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን አሜን✝️✝️✝️🛐💚💛❤️

  • @use1K629
    @use1K6292 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ጸሎት ኃይል ነው ። ልዑል እግዚአብሔር እዝነ ልቦናን ያድለን የጠፋነውን ወደ እርሱ ይመልሰን🎚 ሼርርርርር 👍👍ላይክ 👍👍ሰብስክራይብን አንርሳ ምዕመናን 🙏 ለመምህራችን ቃ ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር 🙏👍

  • @misraktadele2377

    @misraktadele2377

    2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። እ/ር ልቦናችንን ያብራልን ። አሜን ።

  • @bamyaasrat8442

    @bamyaasrat8442

    2 жыл бұрын

    ቴሊግራም

  • @tsigiekonjo4886

    @tsigiekonjo4886

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen edemena Tena yestelen

  • @brhantekola5480

    @brhantekola5480

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንእውነትነውጸሎትኃይልነውልዑልእግዚአብሔርእዝንልቦንንያድብንየጠፋነውወደእርሱይመልስን፣🤲🤲🤲

  • @jesam-oz5dh

    @jesam-oz5dh

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል መምህራችም✍️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-kz3he8ln9v
    @user-kz3he8ln9v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር👏👏 በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏

  • @tigistlegesse4672
    @tigistlegesse46722 жыл бұрын

    ትግስት ለገሰ አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን፣ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፡፡ በጣም የተማርኩበት ነው፡፡ መድሃኒዓለም ለፍሬ ይበልልኝ

  • @shewaferswalemayehu4364

    @shewaferswalemayehu4364

    Жыл бұрын

    ቃልሄውት ያስማልን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus68082 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከትን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @aynalembetinati4578

    @aynalembetinati4578

    Жыл бұрын

    Amen amen amen kelewtinen yesemalin

  • @tigistawoke2721

    @tigistawoke2721

    Жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሄር ይብዛልህ መምህራችን ይቅርታ ከኢትዬጵያ ከመሄዴ በፊት ዩትቭ እና ቴሌግራም ላይ እከታተል ነበር አሁን እረፍት አድርጌ ስመለስ ስልክ ተበላሼ እና ቴሌግራም ላይ ሊኩ ስለጠፋብኝ እዚህ ላይ አስቀምጥልን

  • @user-pz3ob4rt1p
    @user-pz3ob4rt1p2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርራችን በእደሜና ጤና ይጠብቅልን የሰማነወን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ZahraZahra-hi3rx

    @ZahraZahra-hi3rx

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-ln5tg6mk8y
    @user-ln5tg6mk8y2 жыл бұрын

    _🛑ውድድድድድ መምህሬ መምህር አቤል ተፈራ ዐስበ መምህራንን ያድልልኝ❤❤❤_

  • @wubshetdemissie2933
    @wubshetdemissie29332 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፤ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን ባርኮ ያርዝምልን!

  • @brhantekola5480

    @brhantekola5480

    Жыл бұрын

    ቃለህይወትያስማንልንአሜንአሜንአሜን ማልን

  • @brhantekola5480

    @brhantekola5480

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g14 сағат бұрын

    Egziabher yimesgen

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye10192 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥህ ለኛም ሰሚ ጆሮ ይስጠን በልቦናችንን ጽላት ይጻፍልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @darikbenyam

    @darikbenyam

    2 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @jemaneshsisay9265

    @jemaneshsisay9265

    2 жыл бұрын

    @@darikbenyam kale Hiwot Yasemallin!

  • @misraktadele2377

    @misraktadele2377

    2 жыл бұрын

    በልዋ የሞተባት የቆረበቾ ማግባት ትችላለች ።

  • @liyagessesse718

    @liyagessesse718

    2 жыл бұрын

    @@misraktadele2377 ke Nisha abat bememaker be menazez

  • @liyagessesse718

    @liyagessesse718

    2 жыл бұрын

    @@jemaneshsisay9265 esachew miwesnutin bemesmat

  • @_mekdes
    @_mekdes2 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ባንተ ትምህርት ለብዙ ወጣቶች ጠቅሞናል ወደ ራሴ እንድመለስ ያደረገኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @user-zj9gv5ej4y

    @user-zj9gv5ej4y

    Жыл бұрын

    መቅድዬ🥰

  • @MohdMohd-ef2om
    @MohdMohd-ef2om2 жыл бұрын

    እውነት ምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እ/ር አምላክ ሁላችንን በቸርነቱ ሊዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን ውዱ መምህራችን ሀይለ ገብርኤል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ለእኛም በሰማነው 30, 60,100 ያማረ ፍሬን እንዲናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @user-gy8qn5gs1q
    @user-gy8qn5gs1q2 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርከው በፀሎታችሁ አስቡን ስደተኛችን ከሀገራችን ገብተን ለንስሀ እዲያበቃን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @user-zc3rj4oz2y
    @user-zc3rj4oz2y2 жыл бұрын

    _እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ሞጡልን መምህራችን👏 በእውነት ዓይን ልቦቻችን ይክፈትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልወት በረጅም እድሜና ጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ👏👏👏😘❤_

  • @meceretlimi4253

    @meceretlimi4253

    2 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @ermiasalela6036

    @ermiasalela6036

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikaduagegnehu9438

    @fikaduagegnehu9438

    Жыл бұрын

    ቃለይሆት ያስማልን መንገስተ ሰማይ ያዉርስል።

  • @Asni-pl5ve
    @Asni-pl5ve3 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ምርት አስበኝ ድክመቴን ታውከዋለህ ደካማ ነኝ ልጅህ አይነ ልቦነየን አብረው አሜንአሜንአሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43732 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉት ይሄ የነፍስ ትምህርት ነው ፈገግታ ሳቅ ሳይኖርበት ጠጠር ያለ ትምህርት ስለሆነ እኛ አንፈልግም እውነታው ግን ይህ ትምህርት ነው ለራሳችን ነው የተዋህዶ ልጆች ነፍሳችንን እናድን ሌሎችም ይዳኑበት

  • @alemdamsa9067

    @alemdamsa9067

    Жыл бұрын

    በእዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ምምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat50802 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን በነገሮች ሁሉ የረዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንበረታታ እንተጋገዝ አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ህብረት ይኑረን አንድ እንሁን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @user-qo1ox2vz9u
    @user-qo1ox2vz9u2 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ፫ በእደሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ክብረወን ያብዛልን እኛንም ስልሳ ሰላሳ መቶ ያማሩ ፋሬወችን ለማፋራት ያብቃን❤❤❤

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar32612 жыл бұрын

    እግዜአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምዎት ይባዛ ቃለሒዎት ያስማልን ቃለበረከትን ያውርስልን አሜን ለኛም ለሰሚዎች እዝና ልቦናችንን ከፍቶ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon16042 жыл бұрын

    ውንድም እቤል በእውነት ቃለህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀሎቱን በዋትስፐ ብትልክልኝ ምልክት እድርግልሃለሁ ያግልግሎት ዘመንህን ያብዛልን እሜን 🙏🙏🙏

  • @buziyeayala2243

    @buziyeayala2243

    2 жыл бұрын

    Wasappun endt new maganent yamichalw ???

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 Жыл бұрын

    Amen Abatachn kalehiwet yasemaln Ezgabher edmeyachu yarzmln.

  • @selamassefa4329
    @selamassefa4329Ай бұрын

    አሜን አሜንአሜን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @lidiyatube
    @lidiyatube2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርሜ በጤና ይጠብቅልን👍👍👍💚❤💛

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz2 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ቸሩ መድኃኔዓለም ከስደት መልሶ የዘላለም ሕይወትን ለመቀበል ያብቃን

  • @gff7556

    @gff7556

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወነድማችን

  • @belenchanali2759
    @belenchanali27592 жыл бұрын

    Ameen qali hywotin yasemalin ,lez kiber ybqang,be tsalot asbung welt mareyam belachuu😍😍

  • @almazMengesha-lk7pd
    @almazMengesha-lk7pd2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @abebea5894
    @abebea58942 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። መልካም ትምህርት ከድምጽ ቅላጼ ጋር !!ማብራሪያውን ሰብሰብ አድርገው፣ሥርዓተ ጸሎቱን ቢያከታትሉ ለአድማጬም ለተግባሪውም ያመቻል።ጊዜ(ሰዓት)

  • @seyoumfelleke95

    @seyoumfelleke95

    4 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ❤❤❤

  • @yalemzewdendashaw9489
    @yalemzewdendashaw94892 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አባችን!!!!

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie44653 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ!! በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 😢😢😢

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እኛንም ሰሚ ልቦናችንን ይክፈትልን. አሜን ፫❤❤❤

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur9592 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች !!!!! እንኩአን ለደብረዘይት አደረሳጭሁ !!!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሄርን መፍራት ነው፡፡ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው፡ዘመንህ በእኔ ይበዛልና የህይወትህም እድሜ ይጨመርልሃል ፡፡ ለብርሀነ ትንሳዬው በሰላም ያድርሰን፡፡

  • @mintearaya3853

    @mintearaya3853

    2 жыл бұрын

    አሚን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @atsyayele9643

    @atsyayele9643

    3 ай бұрын

    Amen kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏

  • @Kbkibret99
    @Kbkibret992 жыл бұрын

    እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልኖ አብ ቅዱሥ ዕገዚአብሔር ይክበሮ ወልድ ቅዱሥ ዕግዚአብር ይክበር መንፈስ ቅዱሥ ዕግዚአብሔር ይክበር ከምኖ አሜንን አሜንንን

  • @haregtilahun9752
    @haregtilahun97522 жыл бұрын

    Kale hiyewet yasemaln

  • @demulove6243
    @demulove6243 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሄር ያርዝምልህከዚህ በላይ የምታገለግልበት ይሁንልህ መምህር የሰማነውን በህሌናችን በልቦናችን ይሳልብን

  • @sarauae4140
    @sarauae41402 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ የሰማነውን በልቦናቺን ሰሌዳ ይፃፍልን እግዚአብሄር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን ላስተማሩን መምህር

  • @uuu6182
    @uuu61822 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ውድ እዴት ነክልን ያ አልፎ እዝህ ያደረሰህ እግዚአብሔር ይክበር አሜን አቤልዬ

  • @TameratTades
    @TameratTades2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱ መምህር ሆይ እናመሰግናለን

  • @user-ce1yq7cn7v
    @user-ce1yq7cn7v4 ай бұрын

    Kale hiwet yasemaln

  • @user-zm5cx7mo4o
    @user-zm5cx7mo4o2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት በዓል በሰላም አደረሳችሁ💓✝️🙏

  • @user-tn4lc1gp9s

    @user-tn4lc1gp9s

    2 жыл бұрын

    እንኳንም አብሮ አደርሰን እህታችን💐🙏🙏

  • @zubaydah5837

    @zubaydah5837

    2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታለም

  • @samrawitalemu3069

    @samrawitalemu3069

    2 жыл бұрын

    Enkon aberoa addresen

  • @user-sl1oh7vw7k

    @user-sl1oh7vw7k

    2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🤲🙏❤

  • @uaeuae1833

    @uaeuae1833

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @tube4984
    @tube49842 жыл бұрын

    ለመቁርብ ተዘጋጅቼ ጨርሼ ግን መልሼ ወደኩ አሁን ላይ ህይወት አስጠላኝ የሁለት አለም ሰው ሆንኩኝ ምን እንደማረግም አላቅም ግን በፀሎታችሁ አስብኝ ሀይለ ሩፋኤል ብላች እኔን ሀጢያትኛ ውንድማችሁን

  • @setework3484

    @setework3484

    11 ай бұрын

    ወንድሜ መውደቅ መነሳት የክርስቲያን ህይወት ነው ወድቆ መቅረት ነው ክፉው ነገር። ቅዱስ ስጋውና ቅዱስ ደሙ የሚያስፈልገው ለእኔና ለአንተ ለተዳደፍነው ነው።ይህ ነው ከውድቀታችን የምንንሳበት ብቸኛ መንገድ።ስለዚህ ወንድሜ በንሰሐ ተመለስና ለዚህ ክብር ብቃ።

  • @user-zr9gm4kv5l

    @user-zr9gm4kv5l

    8 ай бұрын

    ወድሜ ፀልይ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሀል ክርስታን ተስፋ አይቆርጥም

  • @zinasha-od7ul

    @zinasha-od7ul

    8 ай бұрын

    እግዚአብሄር የልብህን ያውቃል ስንቴም ብትወድቅ ዋናው መነሳትህ ነው ንሰሀ ግባ ደግመህም ብትወድቅ ደግመህም ንሰሀ ግባ አንድ ሺ ግዜም ቢሆን

  • @NatanemAraya

    @NatanemAraya

    6 ай бұрын

    እግዘብሔር ያስብህ ወንድሜ ሀይለ ሩፋኤልን የሚል ስም ይዘህ ተስፋ አትቁረጥ ተነስ ሁላችንም እየወደቅን እየተነሳን ነው የምነረው የመምህር ተስፋዬ አበራ ወይ ፈተና የሚለው ትምህርት አዳምጥ ትጠነክራለህ

  • @tigistdinbru2249

    @tigistdinbru2249

    5 ай бұрын

    Me to Bro😔😔

  • @user-md1kw4rs7p
    @user-md1kw4rs7pАй бұрын

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @meazamersahidera707
    @meazamersahidera7072 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna Abona.

  • @efratatube286
    @efratatube2862 жыл бұрын

    በትክክል እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል አፕልኬሽኑን ሁሉ ይሙላ ይትረፍረፍ ከዚህ የመጣችሁ ሁላችሁም ሼርርር እናድርግ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele14772 жыл бұрын

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @ZenashZenash-lx5wx
    @ZenashZenash-lx5wx Жыл бұрын

    ቃለህወትያሠማልንመምህራችን

  • @habitam
    @habitam Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏♥♥♥ቃለህወት ያሰማልን 🙏መምራችን እናመሰግናለን 🙏❤❤❤❤

  • @user-jc5xu2vg5x
    @user-jc5xu2vg5x5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew67522 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ንፁውን ልቦና ፍጠርልን ቃለ ህይወት አሰማልን

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele38625 ай бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder44702 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ለዚህ ክብር ያብቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru36632 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አላወቁም ነበር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር!

  • @assefatayachew3687
    @assefatayachew36872 жыл бұрын

    መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን፫

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 👏👏👏💞💞💞

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia772 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ዛሬ ተናገረኝ አመሰግነዋለሁ ክብር ይግባው🙏

  • @mulugetaneh1890
    @mulugetaneh18902 жыл бұрын

    Amen kale hitting yasemalini

  • @burtkansintayehu7576
    @burtkansintayehu7576 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen beEunate kale eiwoten yasemalen tsagahun yabzale mamerachin🙏❤❤

  • @ab_baskett
    @ab_baskett Жыл бұрын

    Kale Hiwet Yasemalen

  • @jdjodidkkd2615
    @jdjodidkkd26153 ай бұрын

    ኣበዩቱ ጌታ ሆይ. ምሕረትሕን ኣብዛልን

  • @meseretayele1348
    @meseretayele13482 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባ እድሜና መና ይድሎት በረከታቸው ይደርብን ላይክ እይረግን ግደታችንም ነዉ ትክክል አባይ ምህራ

  • @user-zc6ix1qx1f
    @user-zc6ix1qx1f Жыл бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለእኛም አይነ ልቦናችነን ያብራልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sparkdon1927
    @sparkdon192711 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንወትን ይባርከዉ

  • @mestawet7976
    @mestawet79764 ай бұрын

    Kale hiwet kalebereket yasemalin

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k4 ай бұрын

    Memhrachin kale hiywot yasemalin!

  • @tsegaabate7389
    @tsegaabate7389 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @genethaile6050
    @genethaile60502 жыл бұрын

    Amen 🙏 Kale hiwet yasemaln egziabher ybarkh

  • @GeniAyele-ej3se
    @GeniAyele-ej3se Жыл бұрын

    በጣም ደስ የምል ትምህሪት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማ

  • @astrastr1281
    @astrastr1281 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @asterwolde6221
    @asterwolde62212 жыл бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay9213 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-kx6hm3zp9d
    @user-kx6hm3zp9d2 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መግሥተ ሠማአት ያውርሥልን⛪️⛪️⛪️ ቅዱሥ ሀያል እግዚአብሔር በጤና በፍቅር በሠላም ይጠብቅልን መምህር ት/ት በልቦናችን ይደ ር❤❤ የቲሊ ግራም ሊካቸውን የምታቁ አሥቀምጡልኝ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @misraktemteme
    @misraktemteme3 ай бұрын

    Kale hiwet yasemalen

  • @user-ik3fn2iq7g
    @user-ik3fn2iq7g Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @user-md1kw4rs7p
    @user-md1kw4rs7p2 ай бұрын

    የምወድህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-rx7li9ib7m
    @user-rx7li9ib7m2 жыл бұрын

    መምህር ቃል-ህይወት ያሰማልን!!! በቤቱ ያኑረን አሜን!!!

  • @user-tk1qi2eo1r
    @user-tk1qi2eo1r2 жыл бұрын

    አሜን ፫ በእዉነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህራችን❤❤👏👏👏

  • @egezabharemlkamenwe9387
    @egezabharemlkamenwe93872 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hweten yasemalne memehrachine bwente ygelglote zemenhen egezabhare yebsrekelhe egezabhare ytebekelne

  • @jannath-un1nl
    @jannath-un1nl3 ай бұрын

    qalee hiwateni yasemalin mimeracheni❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetErhiopia
    @GenetErhiopia3 ай бұрын

    መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae68802 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln ye aegelglot zemenh aebzto ybarkln memihrachn 🙏

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagne5 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእውነቱ ምንም አላቅም ነበር በእርሶ ላይ አድሮ ያሥተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገነ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla54693 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ራችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messyabed8161
    @messyabed8161 Жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @edendesay4091
    @edendesay40912 жыл бұрын

    Amen, Kale Heywat Yasmh

  • @user-tg7ph8ld5c
    @user-tg7ph8ld5c Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን አሜን

  • @merichannel743
    @merichannel743 Жыл бұрын

    ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማልን እንደዚህ ፡ በዝርዝር ፡ ስለ ፡ ሥጋ ፡ ወደሙ ፡ ክብር ፡ እና ፡ ጥንቃቄዎች ፡ በስፋት ፡ በቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ አውደ ፡ ምህረት ፡ ላይ ፡ ሰምቼ ፡ አላውቅም እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ወንድማችን ከቻልክ ፡ ሁሉንም ፡ በአንድ ፡ እንደገና ፡ ወጥ ፡ በሆነ ፡ ብታቀርብልን ፡ ብዙ ፡ ሰዎች ፡ ጥሩ ፡ ግንዛቤ ፡ ይኖራቸዋል ፡ ብዬ ፡ አስባለሁ

  • @mulugezate
    @mulugezate Жыл бұрын

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesretdes-ld3lb
    @mesretdes-ld3lb Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ቃለ ህወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @adisstasafee8597
    @adisstasafee8597 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen Meen qalaa yii watii yasamalin mage sitii sa, aa itii yawirisiileen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💖💖💖💖💖

  • @abigetahun2844
    @abigetahun28442 жыл бұрын

    Kale Heiwot Yasemalen. Amesegenalu

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c6 ай бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን.መምህር.እረጅም.እድሜ.ናፀጋውን.ያብዛልን..ትክክል.ነዎት...ቃለ.እይወት.ያሰማልነ..የሰማነውን.በልቦናችን.ያሳድርብነ...እግዚአብሄር.ሆይ.ልቦናየን.ብርአን.አርግልኝ.👏👏👏💚💛❤

  • @joelteklu5565

    @joelteklu5565

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samsunggrandprime6640
    @samsunggrandprime66402 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አድርጌ ማመስገን እፈልጋለሁ በመጀመርያ ያተ ትምህርት እንዳዳምጥ ያደረገልን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሶ የእርሱ ትምህርት መዳመጥ ከጀመርኩት 3ት አመት ሆኖብኛል በተለይ ስለ ትዳር ስለ ተክልል ስለ ጸሎት በተከተታይ ክፍል ያስተማረን እኔ እንጂ ቃላት አጠረኝ ለመግለፀ ብዙ ባልቀየር ግን ተመስገን ከነበረኩበት ይለያል በትምህርት ተረድቸ የትዳር ጓደኛዬ አብረን እየተማረን ነበረ እሱም በጣም አጅግ አድርጎ ይወደዋል ትምህርት አዳመጥሽ ምን ያዝሽ ከትምህርት እያለ ይካታተለን ነበረ አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ከቅርብ ቀን አይገባኝም እንጂ ወደ ቅርባን ለማቅረብ አስባለሁ በፀሎታቹ አስብኝ የተዋህዶ ልጆች በጣም አረገ የምወዶ ጓደኛዬ በሳውዲ ነው ያለው እስርቤት ከባ 8 ወረ አደረገ 😢 ለሁሉም ቀን አለው ተስፋ አደርገዋለሁ ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን🌱🌱🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @user-tj4eo8xr1e
    @user-tj4eo8xr1e Жыл бұрын

    መህምር በውነት ቃል ህይወት ያሠማልን በርታ ሁሊችንንም ለንሰሀ ሞት አብቃን😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @user-zs6yk9pd8z
    @user-zs6yk9pd8z Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በኡዉነት የሰማነዉንቅዱስ ቃልበልቦናችን ያኑርልን ላባታችንቃለህይወት ያሰማልን በኡዉነት

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 Жыл бұрын

    እግዚሀቤሔር ለኛ ለሀጣተኞች መርጦ የላከልን ልዩ ኣባታች ኣምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @user-hh3cs8db8i
    @user-hh3cs8db8i Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

Келесі