😯👉[በቅዳሴ ጊዜ ይሄን እንዳታደርጉ]🟢🟢👉ተጠንቀቁ ስህተት ናቸው ዶክተር መጋቤ ሐዲስ ቴዎድሮስ በለጠ

#gizemedia #ጊዜሚዲያ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize_media
#gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
#gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...

Пікірлер: 321

  • @samuelsinta5440
    @samuelsinta54407 ай бұрын

    መምህር እመብርሃን ጸጋህን ታብዛልህ ለዚህ ስላበቃህ እጅግ ደስ በሎኛል ማለቴ ቅዱስ ዮሃንስ አለማዊ ትምህርትን በሰላም አስጨርሶህ በመንፈሳዊውም አበረትቶህ እዚህ ስለደረስክ ነገሩ ከፍሬህ ታስታውቅ ነብር የዮሃንሷ ማሪያም ፍጻሜህን ታሳምርልህ እውነተኛ አገልጋይ ታድርግ

  • @enatteshale

    @enatteshale

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @emano5974

    @emano5974

    5 ай бұрын

    ያብዛልን እግዚአብሔር መምህሮቻችንን❤❤❤

  • @zenebetruneh6674

    @zenebetruneh6674

    5 ай бұрын

    11A​@@enatteshale

  • @Elsa-rz7ph
    @Elsa-rz7ph7 ай бұрын

    እንደ አነተ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን በተለይ ስርአተ ሀይማኖት ሰለ ቁርባን ስለቅዳሴ ሌሎችንም አሰተምረን አባቴ አባቴ አባቴ

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube79287 ай бұрын

    እመብርሃን ጸጋውን ታብዛልህ ወንድማችን🤲 ቃለ ህወት ያስማልን

  • @saraabata4886
    @saraabata48867 ай бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦታችን ያሳድርልን የሰማነውን ለበረከት እና ለመዳኛ ያድርግልን ጥኡም ስብከት❤❤❤❤❤

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit7 ай бұрын

    ባለማወቅ እና በልማድ የምንፈፅማቸው ብዙ ልክ ያልሆኑ ድርጊቶች አሉ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @user-nt6ol1bg3l
    @user-nt6ol1bg3l7 ай бұрын

    መምህር ዶ/ቴዎድሮስ በለጠ ወሳኝና በአሁን ሰዓት የተቸገርነው በሰው ሀገር ያለን በጣም ፀጋውን ያብዛልን

  • @almazbati2519
    @almazbati25197 ай бұрын

    ክብር ይስጥልን ወንድሜ ዛሬ ይህንን መማር እና ማደመጥም ከብዶናል በመፍርድም ተጠምደናል ቃለ ህይወትን ያስማልን የመንግስቱም ወራሽ ያድርግልን እኛም ስምተን ህይወታችን የምት ታደስበት ያድርግልን ቃለ ህይወትን ያስማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🛐🛐🛐

  • @abelaklilu-uc4lh
    @abelaklilu-uc4lh7 ай бұрын

    ፍትህ ለሻሸመኔ ምዕመን ለምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ገዳዮቹ ለተሾሙበት ፍትህ ፍትህ ✊✊✊

  • @WubeBaysa

    @WubeBaysa

    Ай бұрын

    ሻሻመኔን አሞላክያስብልን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem49897 ай бұрын

    መጋቢ ሐዲስ ቴዎድሮስ ( ዶ/ር) ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ፀጋውን ያብዛልህ እማምላክ ትጠብቅህ የሚገርም የሚደንቅ ትምህርት ነው 🙏🏼

  • @user-kk9fs4hb4h
    @user-kk9fs4hb4h6 ай бұрын

    መምህራችን ፀሀጋዉን ያብዛሎት። ጧፍን ለቤተ ክርስቲያን መብአ መስጠት እንደሚገባ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ብቻ ማብራት እንደሚገባቸዉ አባቶች በአዉደ ምህረቱ በስፋት ትምህርት ቢሰጡ መልካም ነዉ። እነዚህ ጧፉን ለራሳቸዉ የሚያበሩት ከቤተ ክርስቲያን ስርአት ዉጪ ከመሆኑም በላይ የመእመኑን ልብስ ማቃጠልና በበረከት ፈንታ መርገምትን ተቀብሎ መመለስ ስለሆነ እንደ ቀላል መታየት እንደሌለበት ለመግለፅ እወዳለሁ።

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni58007 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏

  • @shewakesete1167
    @shewakesete11677 ай бұрын

    Kalehiwet yasemaln kubur Dyakon D/r Teudros Ezgabher Agelglotachu ybark. Amennn

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede8937 ай бұрын

    መምህራችን የምታገልበትን እድሜ ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ።በልምድ ስለምንመላለስ እባክህ እንዲህ አይነት ትምህርቶች ሁሌ ብትሰጠን።

  • @meseleeshetu1978
    @meseleeshetu19787 ай бұрын

    መምህራችን በእውነት እንደማር ጣፋጭ በሆነ አንደበት የሚጣፍጠውን የቤተ ክርስቲያናችንን አስተምህሮ በሚገባ እና ለሁሉም ሰው ግልፅ በሆነ የትምህርት አሰጣጥ አስተምረውናል በእውነት የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ክህነትዎን ይባርክ ቃለህይወት ያሰማዎት ቤተ ክርስቲያንን የሚያገለግሉበት ረጅም እድሜ ይስጥልን፡፡

  • @user-cs5qu8iv6y
    @user-cs5qu8iv6y2 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት እድሜና ፀጋ መምህርቃለህይወትንያሠማልንያገልግሎትዘመንዎይባረክከዚህበላይየምታገለግሉበትእድሜናፀጋይሥጥዎት❤❤❤❤❤

  • @kidusanabebe4303
    @kidusanabebe43037 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለሁሉም ሰው የጥያቄ መልስ ነው።በቤቱ ያፅናህ🙏

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናልን ምመህርነ !✝️

  • @sableqatar673
    @sableqatar6737 ай бұрын

    መሕራችን ቃለሕይወትያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን በድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha99727 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ዶክተር መጋቢ ሀዲስ ድንቅ ትምሕርት የተዋሕዶ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p7 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @erkabalex4209
    @erkabalex42097 ай бұрын

    እንደ አነተ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን በተለይ ስርአተ ሀይማኖት ሰለ ቁርባን ስለቅዳሴ ሌሎችንም አሰተምረን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms7 ай бұрын

    ፣🇪🇷🙏🇪🇷🇪🇹🙏🇪🇹ሰላም ይስጠን እግዚአብሔር

  • @balager21
    @balager217 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij7 ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆየለን ♥️♥️♥️♥️

  • @menengetahun4963
    @menengetahun49637 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ጠቃሚ መልህክት ነው ለሚተገብረው ልቦና ይስጠንና በተግባር ለማዋል ያብቃን ይቆየን

  • @user-jm6nb6wd9t
    @user-jm6nb6wd9t6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maktg3342
    @maktg33427 ай бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን በስስት ነው አዳምጬ የጨረስኩት ድንቅ ስብከት ደጋግመን መስማት አለብን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🏾

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz4 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን በውነቱ ፀጋ በረከት እደሜውን ያብዛልን

  • @user-lr3iw8vl8r
    @user-lr3iw8vl8r7 ай бұрын

    እንዳጽአይነት ወንድም ያብዛል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @kokab597
    @kokab5977 ай бұрын

    ቃለሂዉት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs43407 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤

  • @asegedechbayu3815
    @asegedechbayu38157 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ፅጋውን ያብዝልህ መምህራችን፣አስተማሪያችን እኛም በትምህርቱ ከልባችን ፣ተረድተን ፣ስላስ፣ስልሳ፣መቶ ፍሬ እንድናፈራ ያድርግልን !!!***ህዝብ ልቡና ማስተዋልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ይስጠን !!!!***በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!! የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!****❤❤❤❤❤❤❤

  • @kitessemakit
    @kitessemakit7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን::

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene89817 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን የተግባር ሰዎች ያድርግልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf7 ай бұрын

    ደጋግመን ልንማረው የሚገባ ነገር ቢኖር ስርአተ ቤተክርስትያን ነው ህዝቡ ባለማወቅ እየዳፈረ ነው ያለው ቃለህይወት ያሰማልን አሜን!

  • @woubayehuseifu7158
    @woubayehuseifu71587 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98935 ай бұрын

    ሳናውቅ ባለማወቅ የምናደርገውን ይቅር ይበለን አሜን🙏

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn7 ай бұрын

    ወንድማችን እንዲህ ያለ ትምህርት (ሥርዓተ ቤተ-ክርስቲያን)በእጅጉ ያስፈልገናል። ቃለ-ህይወት ያሰማልን። አሜን! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤

  • @sasm231
    @sasm2316 ай бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል። በሠላም ግቡ የሚለው ታላቅ ሚስጥር መሆኑን ተረደሰቻለሁ።

  • @aduabdu1362
    @aduabdu13627 ай бұрын

    ተባረክ ብሩክ ሁን እኛም ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን እድሜ ይስጥልን

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤነደ ይጠብቅልን።

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe5887 ай бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu88437 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ በጣም ድንቅ ትምህርት ራሴን ያየሁበት ፈጣሪ ይስጥልኝ

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage25195 ай бұрын

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እማምላክን ይበል ነው እጹብ ድንቅ አገላለጽ ጸጋውን ያብዛለዎት !!!

  • @kidistdawit2379
    @kidistdawit23797 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን። አንተም ባስተማርከው እኛም በተማርነው ጸንተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች የክብሩ ቀዳሾች ያድርገን። እስከመጨረሻው የጸና እርሱ ይድናል። እኛንም እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናን አሜን።

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew53037 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።

  • @user-bk6jq9tg3v
    @user-bk6jq9tg3v7 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መልካም ትምህርት ነው ግን በጣም ከባድ ነው እስከዛሬ ይህንን ባለሜወቄ አዝናለሁ ግን እንዴት ነው የምናስቀድሰው የማንቆርብበት የራሳችን ምክንያቶች አሉንኮ እስኪ መፍትሄ ይሠጠን

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር

  • @user-rl4dp9ld7q
    @user-rl4dp9ld7q3 ай бұрын

    እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልክ ትልቅ የማናውቀውን እድናውቅ አደረገን ተባረክ

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta53766 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማንውን ለሕይወት ያድርግልን❤

  • @fekrtewoldasnbet4727
    @fekrtewoldasnbet47277 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🏾

  • @Tsionyemaryam1216
    @Tsionyemaryam12167 ай бұрын

    እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @temesgenbelew4682
    @temesgenbelew46824 ай бұрын

    አዚ ጋር ግራ የገባኝ ነገር አለ እግዜያብሔር አርግ ብሌት አላረግም የሚል መላክ አምላክን የሚያክል ጌታ የሚሟገት የትኛው መላክነው ደግሞስ መለከታን ከፈጣሪ በላይ እሩሩ ሆኖ ነው ልጁንአልቀስፍ ያለው እባካችሁ ሰባኪወች የሰፈር ተረታችሁን ወደ ተዋህዶ አትዝሩ ትውልዱን አታ 4:18 ደናግሩ ተጨባጭነትያለውን ስብከት አስተምሩ

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu48437 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ሠላም ያሳደረን አምላክ ሠላም ያውለን በያለበት ቦታ

  • @fekrtimarymemary7557
    @fekrtimarymemary75576 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i7 ай бұрын

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @user-cg5et3bh1v
    @user-cg5et3bh1v7 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያን የምታገለግልበት ዕድሜ ከጤናጋ ያድልልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @MidxMid-wm2vt
    @MidxMid-wm2vt7 ай бұрын

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልኝ እኛም የሰማነውን በተግባር ለማዋል እግዞያብሔር ያብቃን

  • @michich1490
    @michich14902 ай бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ አንተ በ ሰራህ አትሳሳተም አውቃለው 🙏🙏🙏 ኤኔ ባርያሀን አስበኝ አደራ.

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet18437 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን፤ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም ያደመጥነውን በልቡናችን ይጻፍብን፤ የሚደነቅ እና የሚጸጸት ልቡና ያድለን መድኃኔዓለም ❤

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot23177 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን ዘመንሕን ይባርከው መምሕር እግዛብሔር❤❤

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን እመብርሃን እርጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ከልጇ ከቸሩ መድሃኒያለም ታሰጥልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @janetkassay2555
    @janetkassay25555 ай бұрын

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sofiyaedward3979
    @sofiyaedward39795 ай бұрын

    ዶ/ር አንተ የሐዋርያው ልጀሰ በድሜ በጤና ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76485 ай бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያላወቅነው ነገር ዛሬ የስማሁት የስማነውን በልቦነችን ያሳድርብን ፀጋውን ያብዛሎት❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela7597 ай бұрын

    Amen amen ሕይወትዎን በሚያስደንቅ በረከቶች፣ ማለቂያ በሌለው ሞገስ፣ ገደብ በሌለው ደስታ እና ልዩ በሆነ ጸጋ እንዲሞላ እመኛለሁ።

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k6 ай бұрын

    ስለ ድምፅ አለመስተካከል ከቆይታ በሁዋላ በመስተካከሉ በጥሩ ሁኔታ ተከታትያለሁ: ብዙም ተምሬበታለሁ:: ቃለ- ህይዎት ያሰማልን!

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam41706 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም ያደመጥነውን በልቡናችን ይጻፍብን

  • @etenateheyesus2241
    @etenateheyesus22417 ай бұрын

    ተባረክ ሁሌ ቃልህን ወይንም ትምህርትህ አዳምጠዋለሁ የኔ ልጅ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta81467 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን መምህር የከብዳል ያስፈራል ስጋ ደሙን ተቀብለው መፀለይ በሚቻልበት ሰዓት ማልቀስ ስት ነገር አገራችንንና ህዝባችንን ባስጨነቀበት ጊዜ ቃና ልባችንን የሰረቀ አለን ምክንያቱም የጌታ ክቡር ስጋው ክብር ደሙ መቀበል በራሱ መመረጥ ነው ስረአቱን እድንከተል ኪዳነ ምህረት የምናስተውልበት ልቦና ታድለን አሜን!!

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44217 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው አምላከ አስራኤል በቸርነቱ ያሰበን።

  • @terrilegese3012
    @terrilegese30125 ай бұрын

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን🙏

  • @fikrereta636
    @fikrereta6367 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ጌታ ይባርክልን❤❤❤

  • @user-hp5gr3cb3n
    @user-hp5gr3cb3n7 ай бұрын

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የመልአክን ድምጽ ያሰማልኝ ይህንን የመሰለ የህይወትን ምግብ ነው የመገብከን ከህተታችንን እንድንማር ስላደረክ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi61326 ай бұрын

    መምህር በጣምደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ጊዜ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በልምድ ነው እንጂ ሚስጣራትን ለምን እንደ ምንድሄድ አናቅም ቤተክርስቲያን እና ፀጋውን ያብዛልን ያ አገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን💚💛❤️

  • @-zedye
    @-zedye5 ай бұрын

    ምመምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልልን 🎉🎉🎉🎉

  • @user-cd6ur6jf5w
    @user-cd6ur6jf5w6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርነ። ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube5877 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe35516 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንቅ የሆነ ምስጢር ነው የመገቡን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen30197 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne59917 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራንን ስለሰጠን ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @degudane5020
    @degudane50205 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ፀጋውን ያብዛልህ እማምላክ ትጠብቅህ የሚገርም የሚደንቅ ትምህርት ነው 🙏🏼

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k6 ай бұрын

    ቃለ-ህይዎት ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን: ይቀድስልን:: አሜን!

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese74125 ай бұрын

    የማይጠገብ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ በሰማነው ፡ ተጠቃሚ ፡ ያድገን ፡

  • @natinatnaeltilahu
    @natinatnaeltilahu7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @danielgmuluneh1457
    @danielgmuluneh14575 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማን እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76485 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እነመስግነልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu23297 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ሚስጥር ናት እና እንደ አንተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን በርታ እግዚአብሔር ደሞ ይርዳህ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v7 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በእውነት

  • @weyni2816
    @weyni28167 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ss2kp1nr8v
    @user-ss2kp1nr8v7 ай бұрын

    ቃሉን ስምተን ከልብ አስተዉለን ቀራኒዉን የሚናይ ያድሪገን

  • @Mulu16
    @Mulu165 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን አሜን

  • @aregashhabtu-bc5dw
    @aregashhabtu-bc5dw7 ай бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwotin Yasemalin !!!

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh45485 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚያብሔር ያክብርልን

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw15917 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit7 ай бұрын

    እፉፉፉፉፉ ድንቅ ሰብከት ይች ናት ተዋህዶ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @selestmedia
    @selestmedia7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariouset142
    @mariouset1427 ай бұрын

    ፀጋ ውን ያብዛልህ መምህር ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mychild5210
    @mychild52106 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-zp6fz9nc3m
    @user-zp6fz9nc3m18 күн бұрын

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።

Келесі