ዲ ን ዶ ር ቴዎድሮስ በለጠ በእግዚአብሔር ፊት ዕራቁትህን አትምጣ ዘዳ16፥16
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን
Пікірлер: 146
ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባሌበት ልሁሉ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ኣሜን❤
የቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎቷ ጥላ ከለላ ይሁንህ፣ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏⛪️☦️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን ለመምህራችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይውት ያሰማልን መምህር በእውነት እንደኛ ሐጢያት ሳይመለከት በቸርነቱ ይማረን🙏😢 ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችኔ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እራሴን ያሳየኝ ድንቅ ስብከት ነዉ! ፀጋዉ ይብዛሎት መምህር🔥❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያልብሰን
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባሌበት ልሁሉ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን፣ ቃለ በረከትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ፊት ራቁት ሆኖ ከመቆም ይሰውረን።
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን መምህር❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያስማልን ክብር ወንድማችኖ ዲያቆን ቶዎዶሮስ አሜን✝️👏🌹
አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በሰማነው ቃል እንድንኖር የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን 😢😢😢በደለኛዋን እኔንን ይማራኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን
የስጦታ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲ.ን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዋርሰልን
የህይወት ቃል ያሰማልን! በርቱ!
Kalehiwet yasemaln wendmachn Diyakon D/r Tewodros Belete.
አሜን፫ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን የሰማነው እግዚአብሄር አምላካችን ብፀላት ልቦናችንን ያሳድርልን👏👏👏
አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💖አሜን 💖💖💓💗💖❤️🙏💓💗💖❤️🙏💓💗💖💖🙏🙏💗❤️🙏💓💓💓💖💖❤️🙏💗💖💖🙏🙏💓💓❤️❤️❤️💓💗💖💖💓💗❤️
ቃለ ህይወትያሰማልን በእውነቱድንቅ ትምህርት ነው የአልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። ❤❤❤
AMEN AMEN 🙏
God bless you 🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
የውነት ቃለ ሂዎት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልክ መምህር
ደስ የሚል ልቦና የሚያረሰርስ ትምህርት ፀጋውን ሞገስ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
Kale hiwot yasemalen memeherachen
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማለን በፀጋ ያቆይልን በተማርነው እምናፈራ ያድርግልን
አሜን በእውነት ቃለ ይህውት ያስማልን መምህር ❤❤❤❤❤
Amen amen
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ና በምሕረቱ ይመልከተን ❤❤
አሜን አሜን አሜን!!!❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የበረከት ፃም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ 🤲🤲🤲
Amen kale hiywetn yasemaln
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህራችን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው እራሴን እንዳይ ነው ያደረገኝ አምላኬ ለሁሉም ነገር ይቅር በለኝ 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲
አሜን ቃለ ህወትን አሜንቃለህወትንያስማልን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
Amennn
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምርችን❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።
Kale hiwot yasemalen
አሜንአሜንአሜን፦ቃለህይወትያሰማልንመምህር፤።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን
Amen... kalehiwet yasemalin Eyesus kurstos.
ተመስገን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
Kale Hiotin Yasemalin Tsgawin Yabzaleh Wendmachin🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን .
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏
Kalhiwot yasemaln mengeste semayaten yawerslen edmana tana yadeleln tsegawen abezto yestehh
ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢😢😢🤲🥺🤲✝️
የተቸገርንበት የየደብራቱ በሽታ ነው። ጸጋውን ያብዛሎት
ቅል ህይወትን ያሰማልን
አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን። ቃለሕይወት ያሰማልን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለሂወት ያሠማልን አሜን ❤❤❤❤❤
የሂዎትን ቃል ያሰማልን ዲያቆን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለሂወት ያሰማልን !
አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህር
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን ፫
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!