ደብተራ ማለት አባ ገብረ ኪዳን ተሰምቶ የማይጠገብ ስብከት ታቦተ ጽዮን ታቦት ሁሉንም በአንድ aba gebrekidan sebket

#aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ስብከት

Пікірлер: 69

  • @shumetgessesse
    @shumetgessesse7 күн бұрын

    አባቴ የእርስወን ስብከት ለአለም ያስተዋቀች ያችን ህጻን በጸሎትም ሆነ በሌላ ነገር አይርሷት

  • @EnanuAsres
    @EnanuAsres4 күн бұрын

    የመቤታችን ድንል ማርያም ምልጅዋ አይለየን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis890212 күн бұрын

    አቤት ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ እኝህን አባት ዕድሜ ስጥልን

  • @user-cz8nj2lm3z

    @user-cz8nj2lm3z

    9 күн бұрын

    Kool Moe bandy 88v. Mm o. ...m. . ......llkkk ........ .. mm. 9😅

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z4 күн бұрын

    አሜን፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤😢

  • @AdualemBrihan
    @AdualemBrihan17 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በእርስዎ ትምህርት ለንሰሀ በቃሁ ያበርታል አባታችን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene15 күн бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MikiRobi-wu5db
    @MikiRobi-wu5db4 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎቶት ያስቡን አባታችን።

  • @tktyemariam
    @tktyemariam8 күн бұрын

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ከስር ያለው ምስል ህሊናን ይሰርቃል ለወደፈቱ ባይኖሮ !!!

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie8877 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን😢😢😢

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir824213 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋው ያብዛሎት ያቆይልን❤❤❤❤

  • @y.n5309
    @y.n53097 күн бұрын

    ከስር ያለው ይረብሻል ብትተውት......በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv11 күн бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችንየመቤታች የፂወን ማሪያም ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @rahelmsrahel1880

    @rahelmsrahel1880

    10 күн бұрын

    Yesachew page aydelm

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr11 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የነ ፍስ ምግብ እያጠገቡን ስለ ሆኑ አባታችን

  • @AdamuTadese

    @AdamuTadese

    9 күн бұрын

    ጅላጅል ከረፈፍ አንድ ህይወትና መንፈስ ያለበት ስብከስት ሳይሰበክ ተረተረት ስላወራ ቃለህይውት ያሰማት ትላልክ ከብት

  • @weyniwasihun3256
    @weyniwasihun32562 күн бұрын

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @liltya3613
    @liltya361316 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @asteryilima840
    @asteryilima84014 күн бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጀም እድሜ ይስጥልን፤፤

  • @Hgfgjj-tz5pp
    @Hgfgjj-tz5pp3 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልን✝️✝️✝️👏👏⛪️⛪️

  • @almazb5306
    @almazb530615 күн бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜንአሜን

  • @lakewlakew4093
    @lakewlakew409310 күн бұрын

    አባታችን ዕርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። በዕድሜ በጤና በክብር በማገስ በፍጹምነት ያቆይዎት ይጠብቅዎት ከቅዱሳን ይደምርዎት በረከትዎት ይደርብን እንደእርስዎ ያሉ በዕውቀት የበለጸጉ ሊቃውንትን ያብዛልን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh14 күн бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @yemanuwereta7220
    @yemanuwereta722015 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps9 күн бұрын

    amen amen amen kalehyoet yasemalen abatacen ❤❤❤

  • @Samsunga03s-il1jo
    @Samsunga03s-il1jo13 күн бұрын

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @yosefkebede4676
    @yosefkebede467611 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። እንደአስተያየት ደግሞ ፣ በስብከቱ መሃል የሌላ / በወክቱ ያልነበረ ቪድዮ መጠቀም ይረብሻል/ ሃሳብ ይሰርቃል ። በወቅቱ የነበረውን ምስል መጠቀም ይሻላል ።

  • @user-jj3tg5iq9g
    @user-jj3tg5iq9g12 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን።

  • @GezahegnTarekegn
    @GezahegnTarekegn10 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እድሜ ዘመናቸውን ባርክልን

  • @grge7732
    @grge773212 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ kal hiwet yasemaln abatachn

  • @user-xr9tc3tj6b
    @user-xr9tc3tj6b16 күн бұрын

    AMEN Amen

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp11 күн бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @rozirozi3911
    @rozirozi39116 күн бұрын

    አቤቱ አምላክ አተው ጠብቀን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel92298 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @Gechmesenko
    @Gechmesenko16 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kelemoamerga4627
    @kelemoamerga46279 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @meronabay5782
    @meronabay578216 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @amarechyitayih3677
    @amarechyitayih367713 күн бұрын

    amen

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS15 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @hdhd7958
    @hdhd795817 күн бұрын

    ❤❤

  • @SarLucky
    @SarLucky6 күн бұрын

    😢😢😢😢if Denzel to free 😢😢😢 the only southing tell truth 😢😢😢😢 Ethiopia people 😢😢😢 deserve truth 😢😢😢😢

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw10313 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MintamirKasaw
    @MintamirKasaw10 күн бұрын

    Abatachin edmenatena ystln

  • @tesfayhagos6450
    @tesfayhagos64509 күн бұрын

    ኣባ እድሜና ጤና ይስጥልን በሉጂ ሲሉ የሚሰማኝ ደስታ ልገልጸው ኣልችልም የሚያስተምሩን በልባችን ያሳድርልን ኣሜን

  • @user-ct9vf1jx4w
    @user-ct9vf1jx4w4 күн бұрын

    ደብተራ የተከበሩ ስም ነው ባለቅኔ የተማሩ ጀግና አዋቂ ማለት ነው😍😍❤❤❤❤

  • @BanchMinichil
    @BanchMinichil5 күн бұрын

    አባን ማግኘት ከቻለችሁ ጥያቄ ጠይቁልኝ

  • @AdisTasew
    @AdisTasew10 күн бұрын

    Kali hiywetn yasmaln

  • @zerfneshagzew2006
    @zerfneshagzew200614 күн бұрын

    Aba bezemenu yetelaku Tiume Lissan E/R biritatun yadilo Besew wist yemegibat Tsega Alot endayaquartu Adlera.

  • @user-lm4fk2qk1o
    @user-lm4fk2qk1o3 күн бұрын

    Egiziabiri yageligiloti edewon yarizimilin

  • @ramycell5698
    @ramycell56984 күн бұрын

    አባታችን ቃልህውት ያስማልኚ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 😇😇😇🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we2 күн бұрын

    Wandeme semo mach tafane serachawo matate bech hona enege

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy809113 күн бұрын

    ❤😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😂😂🎉🎉😢😢❤🎉🎉😢😢😮

  • @SarLucky
    @SarLucky6 күн бұрын

    😢😢😢😢we😢 ortdox 😢 not allowed for this conversation 😢 only 😢 tell truth 😢 for ortdox church 😢 first 😢 Ethiopia people 😢😢than 😢 all African American people 😢😢 tell truth 😢lied over me and Michael Jackson Obama wanted to eat 😢😢

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt4 күн бұрын

    የጌጃ ውሾች አገር የሁከት ቦታ ሆነ

  • @berryfamily2846
    @berryfamily284615 күн бұрын

    ወደ አኩሱም መጣች አኩሱም ተወለደ ፅዮን ወደ አኩሱም አመጣት አትፋሩ አባታችን ትግራይ በሉ አንጅ

  • @achameleshseyoum1074

    @achameleshseyoum1074

    14 күн бұрын

    አባታችን ቃለህወት ያሠማልኝ

  • @user-ct9vf1jx4w

    @user-ct9vf1jx4w

    4 күн бұрын

    ትግራይ አሁን የመጣ ስም ነው ጥንታዊ አደለም አንብብ

  • @dawitteklay2993
    @dawitteklay299312 күн бұрын

    ከታች የምታሳየን ፊልም ይረብሻል!

  • @haderakelati1160
    @haderakelati116014 күн бұрын

    በሃይማኖት ሳይቀር ናችሁ ታሪክ ምትጠመዝዙት እንዴ ቄሶችና መኖኮሶች ሳይቀሩ ይዋሻሉ አለእ ትንሽ ፈሪሃ እግዛቢሔር ፉሩ። በመጀመሪያ እኮ በባሕር ኤርትራ ማርሳ ተኽላይ ራስ ቄሳር ነች ወደ ኤርትራ ደብረ ሲና የተባለውን ገዳም ነች የገባች። ከዛ ነች የትግራይ መሳፍንት ሳይወዱ በግድ ኣብራሃ ወኣጽባሃ ወደ ኣክሱም ከሁለት ዓመት የወሰዱዋት። ታሪክ በትክክል መናገር ኣለባችሁ። በሕዳር 20 ቤተ መቅደሱዋን ኣነጠች ብሕዳር 21 ደግሞ ስርዓተ ቅዳሴ ተካሄደ እኖቱ ይክ ነውና እባካችሁ ለህዝብ የውሸት ቃል ኣታሰሙዋቸዎ። ❤🎉❤🎉❤🎉!!!

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus84927 күн бұрын

    አንተ ተረተኛ ሰዉዬ ስጀመር ታቦተ ጽዮን የምባል አለ እንዴ ?እስት ተረታ ተረቱን ትተክ ወንገል ስበክ

  • @ramycell5698

    @ramycell5698

    4 күн бұрын

    🤐🤐🤐🤫

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese9 күн бұрын

    ደብተራ ማለት እርኩስ መናስት ጠሪ ማለት ነው አንተ ሐይማኖተኛው እባብ ግልገሉ ደብተራ አንተ ውሽጥ የተሸሸገ እርኩስ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን

  • @shambelkifle8148

    @shambelkifle8148

    8 күн бұрын

    denkoro mehayim

  • @ramycell5698

    @ramycell5698

    4 күн бұрын

    መናፋቃን 🤐🤐🤐🤫

  • @user-ct9vf1jx4w

    @user-ct9vf1jx4w

    4 күн бұрын

    መናፍቃን አህዛብ ቆሻሻ ውጡ

  • @AdamuTadese

    @AdamuTadese

    4 күн бұрын

    @@user-ct9vf1jx4w እውነተኛ መናፍቃንም ኦርቶዶክስና አማኞቿ ናቸው እስቲ ቆም ብላቹ አስቡ የፕሮቴንታስ አማኝ 99 ፐርሰንት የፈለሰው ከኦርቶዶክስ ነው ለምን የጣዎታት መናኸረመያ ስለሆናቹ አንተም ትመጣለክ

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j6 күн бұрын

    Kalehiwetn yasemalin ❤

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek92928 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @AshinafiAbireAbire
    @AshinafiAbireAbire17 күн бұрын

    ❤❤❤

Келесі