ዲያቆን ዘላለም ታዬ የሙታንን መነሣት ተስፋ እናደርጋለን

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 44

  • @user-ho1ic8wq1r
    @user-ho1ic8wq1r14 күн бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤️🥰🥰🥰እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @meneberefikru1247
    @meneberefikru12478 күн бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ መድኀኒዓለም ይርዳን

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia2 ай бұрын

    ወንድሜ ሳየው "ክርስቶስ ነበረ" የሚል ነገር ትዝ ይለኛል😢 "ክርስቶስ ነበረ" የዕለት ተዕለት ትምህርት ነው። ሁሉን የሚችል አምላክ እስከ እድሜህ ፍፃሜ በቤቱ ያኑርህ ዲያቆን ኑርልን❤ "በጉብዝና ወራት ከእግዚአብሔር ጋር መሆን በጎ እድል ነው። ብቻውን የባህሪ አምላክ የሆነ ክርስቶስን ማምለክ⛪ " እርሱ ብቻ የማይሞት ነው። ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል አንድ ሰው እንኳ አላየውም። ሊያይም አይቻለውም ለርሱ ክብርና የዘለዓለም ኃይል ይሁን። ፩ኛ ጢሞቴዎስ ፮:፩፮

  • @dghthhu3910
    @dghthhu391010 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን መምህራችን❤❤

  • @user-fg2mi5pr6p
    @user-fg2mi5pr6pКүн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክልንድንቅ መልዕክት ነው የሰማነውን በልቦናችን አድሮ ለመተግበር ያድርሰን ። ለንሰሀ ሞት ያብቃን ። አሜን ;፫) ይቆየን ፫ ❤❤❤

  • @kalkidanabay526
    @kalkidanabay52611 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu488229 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fggh6526
    @fggh6526Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን በእዉነት ❤❤❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @SadeeYwsx
    @SadeeYwsxАй бұрын

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ማምህርነ❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat9382 ай бұрын

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ቃል ሕይወት ያሰማልን የሚጣፍጥ ትምህርት ነው

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje47772 ай бұрын

    Kalehiwot yasemalen erejem edmi ketenagar yadlelne memhrachen ❤❤❤❤❤❤

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa87462 ай бұрын

    Qalhiwot yasemalen dakoni tsewan yabazalki fetari❤❤❤❤❤

  • @senaitkidane8811
    @senaitkidane881126 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያስመኣለን ❤🇪🇷

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y2 ай бұрын

    የሕይወት ቃለን ያሰማልን

  • @MerrySelemon
    @MerrySelemon2 ай бұрын

    Kalehiwot yassemallen

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን✝️

  • @ashenafiwondyifraw4792
    @ashenafiwondyifraw47922 ай бұрын

    Egzabher mastewalunena tebebune yesten kale hiwot yasemalene mengeste semayaten yawersen Egzabher yebarkh!!!

  • @GenetYosef-il4kw
    @GenetYosef-il4kw2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን መምህራን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን. ለመንግስት ሰማይ የተዘጋጀን ያድርገን

  • @emuyesimegnew4818
    @emuyesimegnew48182 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @newhorizon3007
    @newhorizon30072 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን: በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏

  • @user-iw7ue2lb3m
    @user-iw7ue2lb3m2 ай бұрын

    Kal hewot yasemalen

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g2 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችንና መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu92652 ай бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼በድሜ በፀጋ ይጠብቀን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Forgiven369
    @Forgiven3692 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን። ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @tgstetgstewdu7265
    @tgstetgstewdu72652 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል ደስ የሚል ስብከት ነበር ግን ለኔ ብቻነው ከዳቆን ሔኖክ ሀይሌ ጋር የተመሳሰለብኝ ጸጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም ❤❤❤❤

  • @user-cr1sq9xt2x

    @user-cr1sq9xt2x

    21 күн бұрын

    እኔም እያልኩነበር

  • @belstylashith4159
    @belstylashith41592 ай бұрын

    😍

  • @Hiwet3589
    @Hiwet35892 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል ትምህርት❤

  • @SaraahSaraa-qb1ms
    @SaraahSaraa-qb1ms2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana45752 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu79212 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን🙏

  • @babymt1678
    @babymt16782 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን

  • @emuyesimegnew4818
    @emuyesimegnew48182 ай бұрын

    Kalehiwoit yasemalin 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @zedzed-nz3po
    @zedzed-nz3po2 ай бұрын

    Kalehiwt yasemalen❤❤

  • @user-iy9mi6xs5g
    @user-iy9mi6xs5g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉👏👏👏👏👏👏

  • @mimiwelde1539
    @mimiwelde15392 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye2 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤

  • @user-er3ev5ox6c
    @user-er3ev5ox6c2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10592 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі