🔴 " በማለዳ የሚያደምጧቸው ዝማሬዎች " ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ | New Ethiopian Orthodox
#new_መዝሙር
#አዲስ_መዝሙር
#ZemariDnNebiy_Samuel
ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
ተሰምተው የማይጠገቡ ዝማሬዎች ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ዝማሬውን ያድምጡ👇👇👇
• 🔴 አዲስ ዝማሬ “ ዘግይተህ አይደለ...
#new_መዝሙር
#አዲስ_መዝሙር
#ZemariDnNebiy_Samuel
ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
ተሰምተው የማይጠገቡ ዝማሬዎች ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ዝማሬውን ያድምጡ👇👇👇
• 🔴 አዲስ ዝማሬ “ ዘግይተህ አይደለ...
Пікірлер: 397
እንዴት ናችሁ ውድ የነቢዩ ሳሙኤል ቤተሰቦች አገልግሎቱ ለሌሎች እንዲደርስ እንዲሰፋ ላይክ ማድረጎን አይዘንጉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ!
@Mimi-ll3tx
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mesi5999
4 ай бұрын
Amen amen
@meazagebeyehu9294
4 ай бұрын
1
@user-nx2xh2ys5d
Ай бұрын
❤❤❤❤
@tirhasasefa640
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ዘግይተህ ኣይደለም እኔ ቸኩየ ነው በነጋ በጣባ ስምክን ማማርረው የሚያስፈልገኝን ኣንተ ቀድመህ ኣውቀህ ሁሉን በግዝየ ታድርግልኛለህ ኣምላኬ መመክያ ክብሬ ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ዲአቆን ውድ ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉
በእውነት😮እንዴት ያለ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬህን ስሰማ በእውነት ልቤ እዝን ብላ ነው የምሰማው እድሜና ጤና ይስጥልኝ የበለጠውን ዝማሬ ለመስራት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ ዝሜሬ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በተዋህዶ ሀይማኖታችን ያፅናን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን!!!
ትውልድ ነው የሚያከብርሽ ብፅእት የሚልሽ ስላንቺ እንዴት ዝም እንላለን ማርያም እንዘምርልሻለን❤❤❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@user-vq1vp8fn5s
5 ай бұрын
AMEEEEEEEEEEEE
እውነት ነው እግዚአብሔር ቢወገይም የሚቀድመው የለም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የሚያምረን ሳይሆን የሚያምርብንን ይሰጠን እርሱ ተመሰገን ነው 🙏✝️💓😊
@emiyeethiopia7130
8 ай бұрын
አሜን እውነት ነው
❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ የምና ደርጋትን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን
እኔ በጭንቅ ላይ ሁኘ ነው ይሀ መዝሙር የሰማሁት እና እውነት እግዛቢሀር መልሰ ኣለው ኣፅናናኝ ተሰፋ ሰጠኝ እናመሰግናለን ለብዙሰዎች ሸር ኣድርጌዋሎው
በዕውነት አደበትህን እስከመጨረሻው ይባርክልህ ይህ ጥኡም ዝማሬ እድታሰማ የፈቀደልህ ያባቶቻችን አምላ ክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ዘይግተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው እውነት ነው
እውነት ነው ፈጣሪ አይዘገይም ግና ሳይገባኝ ቀርቶ ላማረርኩት እና ላሳዘንኩት ዘመን ሁሉ አንደምን ይቅር ይለኝ ይሆን ወንድሜ ሆይ ዝማሬ ምላእክትን ያሰማልን። አሜን ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን እግዚኣብሄር ይመስገን
አሜን ይሕ ወድማችን የሚዘምራቸው ዝማሬ 😢😢😢ምስጥ የሚረጉ😢😢😢 መዝሙር😢😢😢ናቸው😢😢አሜን❤❤❤በኡነት❤❤❤ዝማሬ❤❤መላአክት❤❤❤ያሰማልን😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መዝሙሮችሕ😊😊😊😊😊
እልልልልልልልልልልልልል አሜን 💕 አሜን 💕 አሜን 💕 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙርህን ስሰማው ምንያህል ልቤ እርግት ብሎነው የምሰማው በዛላይ ሁሌም አዲስ ባጠቃላይ ወንድሜ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤
እግዚአብሔር + ይመስገን አባታችን በእወነት አባታችን ድንቅነው ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️⛪️⛪️⛪️✝️
ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከፍ ይበል !!! እንደኛ ስራ ሳይሆን እንደሱ ምህረትና ይቅርታው ነውና የምንድነው ዓሜን 😅!!!
ዘማሪ መለአክ ያሰማልን። በውነት ለኔ ያደረገው ከመዝሙሩ በላይ ነው ያደረገልኝ ምን ብዬ እነደምገልፀው እጅግ ይከብደኛልና እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይህ ሰላሙን ሁሉ ያብዛልህ።❤❤❤
ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯
የልቢ፣መዝሙርነው፣ወንድማች፣ዘመንህ፣ይባርክ፣ሰለኔሂወትነው፣እመብርለን፣በቤቷ፣ታፀነህ፣ሊቀ፣ዳያቁን
እልልልልልልልልልልልልል ል ዝማሬ መዕክትን ያሠማል አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜህን በፀጋ ያኑርልህ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መላይክት ያሰማለን❤❤❤❤❤በየአገልግሎት ዘመንዎት ያስረዝምልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርሥልን
ዚማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤ በቤቱ ያፅናክ እግዚኣብሔር
የነብዩን መዝሙር ብስማው በስማው አልጠግበውም ዝማር መላክት ይስማልን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ጥዑም ዝማሬ እልልልልል ልልልልልልልልልልልል ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሠማህ ወንድም በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤
Bewunet abatachen Ameen Ameen Ameen zemare melakten yasemalen egzaber yaglgelot zamanhin yebarko🙏🙏😢😔
ተወዳጅ እመቤቴ ትባርክሀ እግዚአብሔር ይቀድስህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ፈጣሪ የበለጠውን ፀጋ ያብዛል ወንድሜ ሁሌም ይመስገን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ::
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
Nagan mana kanaf isiniif haa ta uu Bagaa nagahaan dhufte Aemn Aemn Aemn Aemn ❤❤❤
ከነበርኩበት ጨለማ አውጥቶ ዛሬ ላይ የቤቱ አገልጋይ አድርጎኛል ሳይገባኝ ላንተም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእወነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናል
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ዝማሬዎቹ በጣም ደስ ይላሉ ምናለ ሁሉም መምሕራን እንደዚ ቢያስተምሩ
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያሰፈፅምልን በእውነት ልብን የሚያሣርፍ ዝማሬ ነው እናመሠግናለን።
የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፣ህይወቴን በደንብ እንድያይ የሚያሳይ ዝማሬ ነውና ዕድሜህ ይባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን ፣❤❤❤🎉🎉🎉ዝማሬ መለአክ ያስማልን፣❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውኑ የአገልግሎት ዘመነን ይባርክ የድንግል ማርያም ልጅ ነባዬ ❤❤🥰🥰🥰
አሁን ምን ይበላል ምንም ቀላት የለም ብቻ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን የብዛልህ❤❤❤
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን አሜን እእእእእእልልልልልል
ዝማሬ መላእት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ልብን የሚያረሰርስ የዝማሬ ምሥጋና ነው ።
ተባረክ የበለጠ እንድትዘምርልን እግዚአብሔር ይርዳሕ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሰላምን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
እልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ያብዛልሕ ወንድማችን
አሜን፫ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🌿
Qale Heyewat yasamalen Tasegawen Yabezalke Gerum Zemaree👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን!
ላንተ ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛልክ በአንተ መዝሙር ሁሌም በለቅሶ ነው ምጨርሰው❤ መድሀኒአለም ይጠብቅህ ዝማሪ መላክት ያሰማልን🙏
ዝማሬመ መላዕክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስየሚሊ መዝሙር ነው😢
ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ይበርክልኝ ከቤቱ አያውጣህ ጠባቂመላዕከትህን ያትጋልህ ተባረክ
በኡውነት ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚኣብሔር ኣምላክ ብቤቱ ያቆይህ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላዕክት ን ያሰማል እልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢 ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ነው
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን ወንድማችን
የዝማሪ መላአክት❤ ያስማልን ❤❤እልልልል እልልልልልልልልልእልልልልልልልል
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ግሩም ጥዑም ያለው መዝሙር ነፍስን የሚያረሰርስ ብሰማው የማይሠለቼኝ❤❤❤❤❤
@fggtgufy6606
11 ай бұрын
❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሄር አምላኬ እባክህ አንተ ሁሉን ታውቅ የለ እባክህ በቃሽ በለኝ በቃሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏ኣሜንንንን(3)🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤መላእክተ መዝሙር ያሰማልን ወድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልንበእድሜ በፀጋ ያኑርልን
Amen.amen.amen.zemar.malakty.yasamalen.mangestasmayat.yawareselen
ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ተመሰገን እግዚብአሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክ ያሠማልን ፀገውን ያብዛልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን አምላኬ ሆይ ለኔ ለሀጣያተኛዋ ልጅህ ምን ያላደረክልኝ አለ አባቴ አመሰገንአለሁ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያንተ መዝሙር ሲሰማ ልቤ ይደክመኝል ይመሰጣ የሆነ ወደ ውስጥ ሚገባ ምስጢር አለው እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ ዝማሬ መላአክቲ ያሰማልኝ ወንድሜ🌹🙏✝️🌹😊
አሜን. አሜን. አሜን. ዝማሪ. ቃለ ህይወት. ያሠማልን. ወድማችን. በረከት. ይደርብን❤❤❤❤
ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን
❤❤❤zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤ . .
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaymiYitgas
Сағат бұрын
❤❤
Zemare melaekten yasmalen. Dessss ymel zemare nw❤❤❤
አባቴሆይ. ዝማሬ. መላዕክትንያስማልኝ. ያገልልግሎቶንዘመንያርዝምልኝ❤❤
በዉነት ዝማሬ ማለእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
ልብ የሚያረሰርስ ዝማሪ ነው እድሜ ዘመንህ ይባረክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በርታ
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን!
እግዚዓብሔር የአገልግሎት ዘምንክ ይባርክል ከእድሜና ጤና ጋር
Zegeyeteh aydelem Ene chekuye new!!! Zemare melak yasemalen amen ❤❤
Elllllllll zemari melak yasemalin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በእውነት የብዙዎቻችንን መንፈሳዊ ወጣት ህይወት የሚቃኝ ድንቅ መዝሙር ነው.ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መንፈስ ያድሳል ❤ብሰማዉ የማልጠግበው ዝማሬ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😊❤💒🙏
ዘማሪ መለአክ ያሰማልን።
እጅግ ልብየሚነካ መዝሙር ነው ❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤ene chekuye new❤❤❤❤❤❤❤
Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen
ዝማሬመላክንያሰማል❤❤❤❤😢😢😢😢እውነትነው
❤Temesgen Amlake bezemene hulu sle hulum neger Kber Ena Mesgana yhun lante❤❤❤ZMARE Melakit Yasemalin Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 👏