ድርሳነ ቅዱስ ሚካኤል ዘወርሀ ሰኔ 12

Пікірлер: 23

  • @itsmeageri
    @itsmeageri8 күн бұрын

    Enkuan abro adersachiwu aderesen ewuneti betam desi yemele koyeta neber enameseginaleni 🙏

  • @kfjrjejr5508
    @kfjrjejr55084 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos15096 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-rj9tj7yx3k
    @user-rj9tj7yx3k8 күн бұрын

    አሜንንንንንን ቃለ ህይወት ይስማልን❤❤❤❤❤

  • @chattiasami
    @chattiasami6 күн бұрын

    ❤❤በረከታቸው ዪደርብን❤❤❤❤❤ቃለሕወትን ያሠማልን አሜን ❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cz1gn6ff9n
    @user-cz1gn6ff9n8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ረድዔቱ በረከተ ይደርብን❤❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @user-nk1sf4tj4f
    @user-nk1sf4tj4f8 күн бұрын

    Selam enkuan dana metashi ehiti selameshi bezeti yeble ewuneti betam desi yemele koyeta neber Amen Amen Amen lasetmaruni kal heyiwotine yasamaleni ❤🙏❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia8 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በምልጃው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🙏

  • @adanchyoutube8950
    @adanchyoutube89508 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ሚካኢል ይጠብቃቹህ በያላቹህበት ❤❤❤❤

  • @HanaMulugeta-cn8wt
    @HanaMulugeta-cn8wt6 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @memimime5701
    @memimime57013 күн бұрын

    Kal Hewot Ysema

  • @famous-tl1fw
    @famous-tl1fw8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰኔ ሚካኤል በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ አደረሳችሁ አደረሰን ቅድስት ሚካኤል አገራችን ሰላም ያድርግልን አንድነታችን ፍቅራችን መተሳሰባችን መከባበራችን ያምጣልኝ ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገናችን ቅድስ ሚካኤል አገራችን ሰላም❤❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube448 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ጵወንየ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን እኔመሰግናለን ሀሪፍ ትረካ ነው ዋውው

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr8 күн бұрын

    Selam selam weda selames yebza weda bexam arif naw mara ethiopan selam yarg3lene amin amin weda ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube8 күн бұрын

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏 አደረሰን አሜን

  • @emukal
    @emukal8 күн бұрын

    ጽዮን እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ መልካም አንደበቶችን ያብዛልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን ለህዝባችን ክፉውን ያርቅልን ደጉን ያቅርብልን🙏

  • @zdwtube44

    @zdwtube44

    8 күн бұрын

    ❤😢 ሴት ናትደ 😂😂

  • @emukal

    @emukal

    8 күн бұрын

    @@zdwtube44 😂😂😂እኔ አላቅም ጽዮን ካለ የሴት ነው እኔ የለውበትም 😂😂😂😂

  • @Mas-bn2by

    @Mas-bn2by

    8 күн бұрын

    ​@@zdwtube44ፅዮን የሷ ስም እይደለም የይቱይብ እንጅ😂😂

  • @hayattegest5382
    @hayattegest53828 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድና የተከበራቹ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰኔ ሚካኤል በሰላም ያደረሳችሁ አደረሰን መልካም ለአገራችን ሰላሙን ሁሉ ያምጣልን ቅድስት ሚካኤል አገራችን ይጠብቅልን ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገናችን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አገራችን ሰላም ያድርግልን አንድነታችን ፍቅራችን መተሳሰባችን መከባበርችን ያብዛልን ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤

Келесі