የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን

Пікірлер: 398

  • @tesfayet11
    @tesfayet11 Жыл бұрын

    00:01 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና 05:35 ለውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለው 11:06 አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ 16:47 እንደ ባለማረግ ተመለከትከኝ 23:00 ከደመናት በላይ የሚመላለሰው 28:45 በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በርሱ ሆነ 35:00 ይሰማል እግዚአብሔር 39:30 መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ 45:00 ቃልህና ኑሮዬ አንድ አይደለም ጌታዬ

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын

    ህፃን እያለሁ በቀን በቀን ቤተ ክርስቲያን እሄድ ነበረ እነዚን መዝሙሮት መዝሙር ቤት ይከፈቱ ነበረ አረሳሁትም አሁን በሀጢያት ተጨማልቄ ቆሽሼ ሳሳዝን አባቴ እግዚያብሄር ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁ😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️

  • @maramawityene854
    @maramawityene8542 жыл бұрын

    ባሌ ጎባ መዳኒአለም ሰንበት ት/ቤትን ያስታውሰኛል መዝሙሮችህ ያውም የበልጅነት ዘመኔን ተባረክ

  • @zenagebralgebreegeziabher1245
    @zenagebralgebreegeziabher12456 ай бұрын

    ልጅነቴን : የሰንበት ትምህርት ቤት ጣፋጭ ህይወቴን የሚያስታውሱኝ መዝሙሮች። እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @meskeremabera8709
    @meskeremabera870911 ай бұрын

    ልጅነቴን ነዉ የሚያስታዉስኝ እናቴ በጣም ነዉ የምትወደዉ መዝሙር ነዉ እቤታችን ሁሌ ነዉ የሚከፈተዉ ሁሌ ብስማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላአክትን ያስማል ❤❤❤❤

  • @Universe_tube_21

    @Universe_tube_21

    7 ай бұрын

    Me too😌

  • @hiruttefera1646

    @hiruttefera1646

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын

    ❤ቀሲስ ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከኤርትራም አለን በመዝሙርህ የተጽናናን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷እንኳን ከቤቱ አጸናህ ልባችን ፈርቶ ነበር የጠፋህ መስሎን

  • @betty4950
    @betty4950 Жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙሮች ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን ቅሲስዬ

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 Жыл бұрын

    ልብን የሚማርክ መንፍስን የሚያድስ ነው መምህር መዝሙሮችህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!♥️🙏

  • @insramedea6855
    @insramedea68552 жыл бұрын

    ክብረት ያድድልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መኪናየውስጥ ሁሌ ሉሌ የማደምጠው መዝሙር ነው መረጋጋቱን ስወደው

  • @sofebesu8043
    @sofebesu80432 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ቀሲስ አሽናፊ ዛሬ በጥዋቱ እሰቲ ልስማ መዝሙር ብዩ ስልኬን ስከፍት ይህን የምወደውና የምፈልገው የድሮ መዝሙሮች ስላገኘሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አድሜና ጤና ይስጥልን። ዘማሬያችን በርቱልን

  • @mekditube3707
    @mekditube37073 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ቀሲስ አሸናፊ /የሚያቀርቡልን መዝሙር እና ምክሮትን እጅግ አንጸውኛልና ሕይወቶት ይለምልም

  • @user-dx3yy8uh5e

    @user-dx3yy8uh5e

    2 жыл бұрын

    ewnet New

  • @abeba1
    @abeba13 жыл бұрын

    ቀሲስ የርሶን መዝሙር ስሰማ ያ ደጉ ጊዜ ይናፍቀኛል እናንተ አንድ የነበራችሁበት እኛም በናንተ መዝሙር ነበረኮ አፍ የፈታነው ብቻ ወደ አውደ ምህረቱ ተመልሳችሁ ስታገለግሉ ማየት ነው ናፍቆቴ😢 መበታተናችሁን ሳስብ ልቤ ይቆስላል💔 አይኔ በእንባ😢 ይርሳል ግን አምናለው እግዚአብሔር መልካም ነው ማንም ወጥቶ አይቀርም አንድ ቀን ከእግራችሁ ስር ቁጭ ብለን ዳግም እንዘምራለን😭🙏🏽

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa70223 жыл бұрын

    ድንቅ መዝሙር ነው መላዕክተ ዝማሬ ያሰማልን

  • @milly7878l
    @milly7878l2 жыл бұрын

    ቃልህና ኑሮዬ አንድ አይደለም ጌታዬ አስተካክለኝ እባክህ እንዳሳብህ ሆኜ ይፈፀም እድሜዬ ድንቅ ስንኝ ነው አምላክ ሠላምህን ያብዛል በህይወትህ ሙሉ !!

  • @user-kl5oo1go9g
    @user-kl5oo1go9g10 ай бұрын

    እባይ አይቆምም ስሰማው ❤🙏

  • @romanketema2910
    @romanketema29108 ай бұрын

    አቃቂ መዳኒያለም መተህ ስትዘምር አሁን ድረሥ ከአይምሮዬ አልጠፋም ደስ የሚል ጊዜ ዝማሬ መልአክት ያሠማልን❤

  • @mulugojjam27endalew37
    @mulugojjam27endalew37 Жыл бұрын

    የደሀ አደግ አባት ይክበር ይመስገን ምድራዊ ወገንየሌለኝ ደሀ አደግ ልጅህን እዚህ አደረስከኝ

  • @liyab3730
    @liyab37303 жыл бұрын

    ❣️❤❣️አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏❣️🙏 እልልልልልልልልልል💒❣️💒 👏💒👏እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና👏💒👏

  • @meseretabebe3443
    @meseretabebe34439 ай бұрын

    የተወደደው ስምሽ እናቴ ግርማዬ ነው ። ከመዝሙሮቹ መሀል በጣም የምወደው መዝሙር

  • @meskeremzewde948
    @meskeremzewde948Ай бұрын

    እግዛብሔር ዝማሬ መላእክትን ዬሠማልኝ

  • @tadiadal2102
    @tadiadal21028 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን።

  • @yohanneslemma1323
    @yohanneslemma13232 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu37322 жыл бұрын

    ውንድሜ ዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም እግዚአብሔር በፀጋ በዝማሬ አገልግሎትህን ተባረክ እልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏💚💛❤🙏❤️

  • @mirtalemalemayehu9166
    @mirtalemalemayehu916616 күн бұрын

    ቀሲስ ዘመንህ ይባረክ ።ከሀዋሳ

  • @hhuu7400
    @hhuu740019 күн бұрын

    እልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤ አሜን ❤አሜን ❤

  • @astera766
    @astera7662 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንንንንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danieltesfaye4637
    @danieltesfaye46372 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመንህን ይባረክል

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek15703 жыл бұрын

    ለውዳሴሸ ለትጋ ሰምሽ ገርማ አልው ሁሉም ለጀነቴን ያስታውሱያል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ku6qe6zj3m

    @user-ku6qe6zj3m

    7 ай бұрын

    Bezi mezumer medirek lay wotiche agelgiye nbr yane belijinete yanin gize enafikalehu

  • @user-lm3ep5uh1p
    @user-lm3ep5uh1p Жыл бұрын

    እልልል እግዚአብሄር ይመስገን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @medagebre
    @medagebre8 ай бұрын

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማዓልና ኣቦይ ቀሺ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸጋ ኣብ ልዕል ጸጋ የብዝሓልኩም ብጣዓም ጥዕም መዝሙር ከም እግዚኣብሔር ማንም የለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manayeshaweke7396

    @manayeshaweke7396

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnchineshFantahun-xs1yd
    @AnchineshFantahun-xs1yd6 ай бұрын

    ሻኪሶ ማርያም ትዝ ይለኛል ገና የኢለመንተሪ ተማሪ ነበርኩ ዲቪዲ የለንም ነበር አባቴን ለመዝሙርት ለመንፈሳዊ ትረካ የእንቁጣጣሽ ቀን ነው ያስገዛነው ያ ጊዜ በጣም ልዩ ነበር ሻኪሶ ድረስ ልቦናን ይስጣቸውና እነበጋሻው ሰይቀሩ ይመጡ ነበር በመኪና መዝሙሮችህ ስንሠማ ተሯርጠን እናስገዛለን እናዳምጣለን አብረን እንዘምራለን ግጥሞቹን እንፅፋለን ልዩ ዘመን ብቻ ፈጣሪ ያንን ዘመን ያምጣልን ያሁን ልጆች ዘፈን ነው ሚሸመድዱት በተሠብም ጭምር እግዚአብሔር ይቅር ይበለንና።ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ።ለእኛም ፈጣሪ ልቦናን ይስጠን አሜን

  • @manayeshaweke7396

    @manayeshaweke7396

    5 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bd5qo6lt9g

    @user-bd5qo6lt9g

    4 ай бұрын

    እኔ አሁንም እዛው ነኝ

  • @solomonshemels8986
    @solomonshemels89863 жыл бұрын

    Elelel Amen Amen Amen God bless Ethiopia orthodox Christians 💚💛❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @yemirumeseret8654
    @yemirumeseret8654 Жыл бұрын

    ልብ የሚነካ መዝሙር

  • @user-ri3kc1mu4q
    @user-ri3kc1mu4q3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @astatikachewliyon6234
    @astatikachewliyon62342 жыл бұрын

    ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ ስላሰማህን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tadilazegeye5410
    @tadilazegeye54103 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል

  • @Bereket517
    @Bereket5172 ай бұрын

    ረጅም እድሜ ከጤናጋር !!!

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወዶት አባቴ በድሜ በፀጋው ያኑሮት

  • @dinkneshdabale4478
    @dinkneshdabale44782 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሪው ዘመንህ ይባረክ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hana967
    @hana9673 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ለውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለው /፪/ እመቤቴ ኧኸ እመቤቴ ስልሽ እውላለው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️

  • @chri893
    @chri893 Жыл бұрын

    ዘመን የማይሺረዉ ዝማሬ ነዉ በእዉነት

  • @user-kq7cm4qp1t
    @user-kq7cm4qp1t3 жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-fp7ew8ox5c
    @user-fp7ew8ox5c Жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @erga9077
    @erga9077 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mekdireact431
    @mekdireact4312 жыл бұрын

    yelibe koo neh egziabher yagelglote semenihen yebarek

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw3 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልል እደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለምያ እል በሉ ቁሙ ለምስጋና እልልልልልልልል

  • @AlamAlam-gt7gj
    @AlamAlam-gt7gj11 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-bf1yt1ff1x
    @user-bf1yt1ff1x22 күн бұрын

    ዝማሬመላክትንያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын

    የመውድክ ውድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ውድቤቱ የመለስክ የቅድሳን አምላክ ተመስገን

  • @endeshawtedila-ll4os
    @endeshawtedila-ll4os11 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን ።

  • @promobil5835
    @promobil58352 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes2302 жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላዕክት፣ያስማልን። መቅደስ፣ድንግል፣ታማለችና፣በጸሎታችሁ፣አስባት።

  • @mahrat9369
    @mahrat93693 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልንአሜን

  • @mastewalsewnet3985
    @mastewalsewnet3985 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን.... አግዝአብሔር ዘመንህ ይባርከው

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay43992 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ መምህራችንንንንንንን

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @tube3041
    @tube30413 жыл бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll 👏👏👏❤❤❤

  • @tigya6979
    @tigya69792 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን!!!🙏🙏🙏 ⛪️

  • @Tek198600
    @Tek1986002 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቀን አሜን፫

  • @Hellohello-lt5gc
    @Hellohello-lt5gc3 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን

  • @HubalemiHu
    @HubalemiHu12 сағат бұрын

    Amen3 🙏🙏🤲🤲🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @samersaaa3577
    @samersaaa35777 ай бұрын

    ዝማሬመላእክትያሰማልን።የምወዶትአባቴ።በድሜበፀጋውያኑሮት💕💕

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun78010 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት ቀሲስ

  • @hao90
    @hao90Күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌

  • @Bereket517
    @Bereket5172 ай бұрын

    ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ !!!

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj47748 ай бұрын

    Zmerey melek ysemalen😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 bebeto yenorek

  • @sabla5202
    @sabla52029 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ft9iy2xh7o
    @user-ft9iy2xh7o11 ай бұрын

    እልልልልልል ክበር ተመስገን የኔ አባት በቤቱ ያጽናህ 🙏🙏🙏

  • @WeddyHadera
    @WeddyHadera9 ай бұрын

    Bless you Ashenafi 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zenashmengesha9182
    @zenashmengesha9182 Жыл бұрын

    ዘመን የማይሽረው መዝሙር

  • @banchayehuyamariyamlij9971
    @banchayehuyamariyamlij99713 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አጥንትን ያለመልማል መንፈስን ያድሳል የነፍስ ምግብ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @comberhanneyegetalejicell6546
    @comberhanneyegetalejicell65463 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare malktni yasemsln Abatchni💒💒🙏🙏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቀናብዬ ሄዱኩ ክድ ደግፎኝ!እልልልልልልልልልል

  • @zamzam4778
    @zamzam4778 Жыл бұрын

    ዝማሬመላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏👏💗💗💗

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn32653 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @user-on8tm5xb3r
    @user-on8tm5xb3r3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይሙስገን ከነ እናቱ!!!

  • @Abberhe8768
    @Abberhe87683 жыл бұрын

    እልልልል እንደ እግዚአብሄር ምንም የለም እንጸናልን ብስም ተደግፈን ዝማሬ መልእት ያሰማልን መምህር

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 Жыл бұрын

    Ashia b semahute endeze dese belong alawkem.alkeskugne.

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    አሜን በእውነት በሰማይም በምድርም እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም በጣም የምወደው ዝማሬ ቀሲስ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ተባረክ

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    3 жыл бұрын

    Amen.Amen.Amen

  • @haymanottesfaye9823
    @haymanottesfaye982311 ай бұрын

    ቂሲስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤትህ በስላም መጣህ በጣም ደስ ብሎን

  • @user-us8ss3we1r
    @user-us8ss3we1r2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌻🌻🌼🌼🌻❤️😍🙏🙏🙏

  • @abaymanges619
    @abaymanges6192 жыл бұрын

    እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @mamaethiopia4249
    @mamaethiopia42493 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን, በዉዳሴሸ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለዉ እመቤቴ ስልሽ እውላለው🙏🙏🙏

  • @fikerte8waldemariam344

    @fikerte8waldemariam344

    Жыл бұрын

    በውነት እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ከነቤተሰብሆት ክፍአይንካዎት መድሐንያለም ይጠብቅዎት

  • @cfuudhxicifud8800
    @cfuudhxicifud8800 Жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይይጥልን ቃል የለኝም

  • @sarasabla8574
    @sarasabla85743 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-msaneshe-EThy
    @user-msaneshe-EThy Жыл бұрын

    አባታ እውነት ሑሌ የሚፀፅቱኝ ምምሕሬ ነበሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሑሉም ነገር 👏👏👏👏

  • @yemialem3371
    @yemialem33712 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ብርክ ብርክርክ ያድርግዎት። ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤቤቱ ላፀናህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu37322 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @saragezahg9181
    @saragezahg91813 жыл бұрын

    Elelelele Elelelele zamare malekt yasmalen👏👏👏 Egezabehar thagewun ye bezeln ye agelgelote zemenk ye barke Abatech Ameen 🙏🙏🙏💒

  • @tiruyemuche2613
    @tiruyemuche2613 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mabeetmm80
    @mabeetmm802 жыл бұрын

    አሜን አሜን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ አባቴ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98933 жыл бұрын

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልነ🙏

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ🙏🙏🙏 ፈጣሪ ምናለ እኔንም የልቤን መሻት ቢሞላልኝ ሁሌም ህልምና ምኞቴ ዘማሪ መሆን ነበር ተው አግዙኝ በመአምላክ 😭

  • @user-lw3cb1th4q

    @user-lw3cb1th4q

    6 ай бұрын

    ዝማሬመላእክትያሰማልንተስፋመንግሰተሰማያትንያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletdawit215
    @mahletdawit2152 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @Ze-Arisema
    @Ze-Arisema Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ በጣም የምወደው መዝሙር ነው

  • @SeknkuaMogese

    @SeknkuaMogese

    9 ай бұрын

    ❤🙏🙏🙏♥️yezmare melaektn yasameln

  • @user-vq3bc2us1n
    @user-vq3bc2us1n3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

Келесі