🔴 መ'ገሰፅ የፈለገ ብቻ ይህንን ይስማ ወደ ጌታ ደስታ መግባት የሚወድ ሰው በየቀኑ ይህን ድንቅ ትምህርት ያድምጥ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

#መምህር_ብርሃኑ_አድማስ

Пікірлер: 217

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Жыл бұрын

    አምላካችን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን ለእኛም ማስተዋሉንይስጠን

  • @fitsumabraham3319
    @fitsumabraham3319 Жыл бұрын

    ይሄን በምግባር በፍቅር በትህትና እና በእውቀት የተከናወነ አንደበት ለትውልዱ ያዘጋጀ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። አንተም ተወዳጁ ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሚ የመልካሙን መምህር ተግሳጽ ስላጋራህን እናመሰግናለን።

  • @edomedom4858
    @edomedom4858 Жыл бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር፣ ሰምተን ለመለወጥ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይርዳን።

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l26 күн бұрын

    እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈልን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 Жыл бұрын

    የኔ አባት ይቅርታ እኔ በበኩሌ ብዙ ነገር ተለውጦብኛል ግራ ገብቶኛል ከበሮ አመታቱ ጭብጨባው እልልታው ሽብሻቦው በተለይ አንዳንድ አድባራትማ በተለይ ማኅሌተ ጵጌ ላይ ብቃት የጎደላቸው እንደ ጭፈራ ነው የሚያስመስሉት ኧረ እንዴት ነው ወደ ቀደመው የምንመለሰው ለምን ከቀደምት ሊቃውንት አንመለከትም የእግር አጣጣላቸውን ውዝዋዜያቸው እኮ ልብን እየመሰጠ የክርስቶስን መከራ እንድናስብ እንጂ የስጋ ውዝዋዜ አለመሆኑን እንዴት አድርገን ነው የምንረዳው ጭፈራ የዲያቢሎስ የዲያብሎስ መሆኑን እንዳንዘነጋ።

  • @helumule6095

    @helumule6095

    5 ай бұрын

    😊

  • @zewdneshasefa6231
    @zewdneshasefa6231 Жыл бұрын

    መምሕራችን ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታችን ኖት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Azahel294

    @Azahel294

    Жыл бұрын

    ልዪ የሚሆኑል እና እነሱን የሚያስደስታቸው ጌታን የሚስደስተን ያስተማሩን መኖር ስንችል ነው 🙏

  • @user-ge5qy3ek9f

    @user-ge5qy3ek9f

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አረረረረረ ፈጣሪ በቸርነቱ ይመልሰን አረረረ አቤቱ አስጨክነን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676Ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጦት።ልክ ኖት ለዝህ ነው መከታ የበዛበት።ገበያ ነው እኮ የሚመስለው ።

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የማይጠገብ ነው ደጋግመን ብንሰማው እንጠቀማለን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ማስተዋልን ያድለን

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 Жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት በውስጤ የሚመላለስ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል በመምህራችን ላይ አድሮ ላስተማረኝ መንፈስ ቅዱስ ክብርና ምስጋና ይግባው

  • @user-th7uw8vx4y
    @user-th7uw8vx4y2 ай бұрын

    ጌታ.ሆይ.እባክህ.ታረቀኝ.

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Жыл бұрын

    ❤❤❤ እረ ልቤን ክፈተው አምላኬ

  • @hirutdigafe2707

    @hirutdigafe2707

    Жыл бұрын

    አምን

  • @Ayinad

    @Ayinad

    7 ай бұрын

    አሜን❤

  • @Andumobile
    @Andumobile2 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ከምንም በላይ እየተማሩኩ ነው 🙏🙏🙏

  • @yamlakneshadeba614
    @yamlakneshadeba614 Жыл бұрын

    በትክል ይቅር ይበለን ቃለህወት ያሠማልን።ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @smegnsmey3754
    @smegnsmey3754 Жыл бұрын

    የጎደለኝን ነው ያሳዩኝ❤ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y6 ай бұрын

    ቃለህይወት ን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዋት ያሰማልን እዴት ደስ ይላል በዉነቱ ብዙ ነገር ተማርኩበት ስለበሀለ አምሳ መምህር ተስፋየን መሰሉኝ ፍትፍት አርገዉ አጎረሱኝ በዉነቱ በዉቀትም በትምህርትም ባባትነትም እደሚበልጡት አዉቃለዉ አባቢዋች እዳታወዳድሩ ትምህርቱን ዉሰዱ እዴት ደስ እደሚሉ እድሜ ይስጦት አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ይህ ትምህርት ለእኔ ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር በትክክል የገሰፅኝ ራሴን እንዳይና ራሴን ያለሁበትን ምንም የማላውቅ መሆኔን የተማርኩበት ነው ተመስገን ይህን ትምህርት በአባ አድረህ ያስተማርከኝ ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ስምህ የተመሰገነ ይሁን ይሁን ይሁን።ውድ አባታችን ኑሩልን አባታችን እናከብርወታለን ።

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Жыл бұрын

    ኦ አምላክ ሆይ ልቤን ክፈተው አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሰናይ ያስማልን በጣም ጉሩም ትምህርት ነው በኡነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይሰጥን የሰማነው በፅላት ልባችን ይፃፍልን ፈሪሃው ያድለን ኣሜን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Жыл бұрын

    አሜን መምህራችን ሁላችንም ወደ ጌታ ደስታ ያግባን 🙏 ቃለ ሕይ ያሰማልን

  • @hanna1342
    @hanna1342 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለእኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @MekonnenSema
    @MekonnenSema Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሚዲያዉም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yngesynges6613
    @yngesynges66133 ай бұрын

    ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Жыл бұрын

    እውነት መምህር የኛ የምዕመናን ጥያቄ የሆነብንን ጉዳይ በማንሳትዎ ደስ ብሎኛል አሁን አሁን የፕሮቴስታንት ልማድ የሚመስል ነገር በቤተክርስቲያናችን ላይ ይስተዋላል ዝማሬው እጅግ ይካለባል ለጭፈራ በሚያመች መልኩ እኔ እንደውም ሆን ብለው ነገሮችን ለማበላሸት ተልዕኮ ይዘው ሁሉ አውደምህረት ላይ የሚመጡ ያሉ ይመስለኛል ይታሰብበት ለጭፈራ እና ለዝላይ ዘፈኑ እና ናይት ክለቡ ይበቃል ቤተክርስቲያናችንን ተዉልን🙏🙏

  • @martasafa7325
    @martasafa73253 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💕🙏💕

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን በጣም ልብን የሚነካ የእግዚአብሔር ቃል ነው የሚያነቃ ተግሳጽ ነው ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሄር ያግዘን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱሳን ጻድቃን ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @nigistmahai1842
    @nigistmahai1842 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን መምህር ብርሃኑ አድማሴ ያገልግሎት ዘመንህን በህይወት በጤና በበረከቴ ይጎብኝልንሙሉ ጤናን እረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !➕💙🕊

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው አንስተካከል ብለናል መድኃኒያለም ይመለስን😢

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo6295 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676Ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @solianatadesse6963
    @solianatadesse6963 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውንም ለመተግበር ያብቃን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Жыл бұрын

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!

  • @bezatolosa
    @bezatolosa4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa19 күн бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @molomole9790
    @molomole9790 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ የማስተዋል ልቦና ያድለን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Жыл бұрын

    እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስትናገረን እውነት የዛሬው ልዮ ነው እውነት በድለናል እህህህህህ እታለልኩህ ልክ ነው

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን ብንሰማው እንጠቀማለን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ማስተዋልን ያድለን !!!

  • @nigistmahai1842
    @nigistmahai1842 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ብርሃኑ አድማሴ ያገልግሎት ዘመንህን በበረአት በፀጋው ከሙሉ ከሙሉ ጤና ጋር እረጅም እድሜን ይስጥልን መልካም የነፍስን ምግብ መገብከን

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu47906 ай бұрын

    እናተ የሐዋሪያት ልጆችሆይ የፈረሰዉን ሥርዓተ ቤተክርስቲን ባካችሁ መልሱልን ብርሃናችሁ እንዲህ ሲበራ ና ድንጋይ የሆነ ልባችን መፈራረስጀምሯልና

  • @tigistaregay7211
    @tigistaregay7211 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን፤ እኛንም አስተዋይ ልቦና ያድለን🙏🏽

  • @AmelmalAmare
    @AmelmalAmare5 ай бұрын

    አሜን አባታችን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚያስተምር የሚገስፅ፣ጭብጥ የሆነ ግንዛቤን የሚያስረዱ ልጆች እያሏት እንደሌላት ሆና ልጆቿ ለምን ይሆን ዕውቀትና ሚሥጥሯን ማወቅ የተሳነን?ደግሞ ደግሞ ሊነገር የሚገባ ትምሕርት ስለሆነ አባታችን ይበርቱልን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Жыл бұрын

    ቃሎት ያሰማልን።

  • @arsemagirmay9185
    @arsemagirmay9185 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህንን የምናስብበት ንፁህ ልቦናን ይስጠን

  • @Haregi849
    @Haregi8496 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    ማስተዋልን ያድለን በእውነት እኔማ ደካማ ነኝ 😢 በእውነት ደጋግሜ እሰማዋለው በገሰፅ የሚገባኝ ነኝ መምህር በእውነት ፀጋዎን ያብዛልን የሚገባንን ትምህርት ነው የሰጡን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 Жыл бұрын

    ድንቅ ትምርት ነው💚💛❤️

  • @Tewahdo2123
    @Tewahdo2123 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን ❤❤

  • @Waneal-ug9ml4wb6u
    @Waneal-ug9ml4wb6u4 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-yh5hg9zb8d
    @user-yh5hg9zb8d Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችን ይክፈትልን

  • @alefesimachew4773
    @alefesimachew4773 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @user-hh1qu7gq7z
    @user-hh1qu7gq7z Жыл бұрын

    ሌሎች ተቋማት ላይ እጃችንን እንጠቁማለን ስለእኛ መጥፋት ግን ማስተዋል አቅቶናል ከእለት ወደ እለትም ሳናውቀው ጠፍተናል ከነፍስ ደስታ ይልቅ ለስጋ ደስታችን አድልተናል አረ እናስተውል ወዴትስ ሄደናል

  • @asegedechanbesso1399

    @asegedechanbesso1399

    Жыл бұрын

    ምን አልባት የተማሩትን አስተውለውት ይሆን ከራሳችን በቀር የተገሰፀ የተጠቆመብትስ ምን አለ አልሰማችሁትም በዚህ ያስታውቃል ልቦና ይስጠን ምክሬ ግን በድጋሚ ደጋግመው ያዳምጡት

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef3 ай бұрын

    🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 🙏እግዝያብሔር አምላክ የባለ አምሳውን ቀን ይዘን ወደ ደሰታው እንግባ ዘንድ ይርዳን 🙏 🙏ወደ ንሰሀ ገብተን ሰማያዊውን ህይወት አንድንኖረው አግዝያብሔር አምላካችን ይርዳን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏 🙏ለነፈሴ የተዘጋጀ ተግሳፀ ነው አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏

  • @ordox9388
    @ordox9388 Жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነበረ ምናለ እስከ 6 ሁሉን ጨርሰውልን ቢሆን 😢 በጣም የክርስቲያኖችን ሕይወት የሚለውጥ ድንቅ ስብከት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋው ያቆይልን የአባቶቻችንን ተክሳፅ በልባችን ይሳልብን አሜን አሜን!

  • @saronyaregal1349
    @saronyaregal1349 Жыл бұрын

    Kale hiwot yasemaln memhrachin 💚💛❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @emahostube
    @emahostube Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Efrata27
    @Efrata27 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር: ያስተማሩን ሁሉ እውነት ነው:: ምእመናን ግን እባካችሁ ወደ ቀልባችን እንመለስ: ይህን ከመሰለ ትምህርት በኃላ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሎ እራስን መመርመር ይገባል እንጂ እልልታና ጭብጨባው ለምንድን ነው?

  • @user-ld8ky8gy2i
    @user-ld8ky8gy2i Жыл бұрын

    😢eshe kal hiwet yasemalen lebona yesten medhane alem

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል🙏 እራሳችንን እንድንመረምር እንድንጠይቅ የሚረዳን ድንቅ ትምህርት ስለሰጡን ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን። ቸሩ አምላክ እውነኛውን ደስታ እንድናገኝ ይርዳን🙏🌻

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በእውነት እኛም በቃሉ ለመለወጥ ልዑል እግዚአብሐር ይርዳን አሜን🤲🙏

  • @tenagebru9465
    @tenagebru946511 ай бұрын

    Kale Hiwoten yasemalen Mamhirachin

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe33506 ай бұрын

    መምሕራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን 🙏 ለእኛም ማስተዋሉንይስጠን🤲🙏

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 😊

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba49863 ай бұрын

    Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen 🙏

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv3 ай бұрын

    እየሱሰ ክርስቶስ እድሜ እና ጤነት ይስጥልን ግልፅ ትምህርት ለኛም ለልጆቻችንም

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Жыл бұрын

    ሁሌም ድንቅ ትምሀርት ነው የምትሰጠን ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-sf3qt1rf2k
    @user-sf3qt1rf2k3 ай бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሰማል እኔ በጣም ከፍቶኛል የለሁት ስደት ነው

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce11 ай бұрын

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ለመምህራችን እረዠም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን👏

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 Жыл бұрын

    እውነት ነው አቤቱ ማረን😭😭😭

  • @atsede7592
    @atsede7592 Жыл бұрын

    Amen🤲 kalehiwot yasemalen memherachin, egizhabher yemsgen berso lay hono yastemaren betam mawek mefeligewen new yesemahut

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ውድ መምህራችን መስተዋሉን ያድለን😢😢😢

  • @woinshetgeze8782
    @woinshetgeze87826 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን የተግባር ሰው ያድርገን

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vq Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜ ይፀብቅልን

  • @user-pj9yi5rp9f
    @user-pj9yi5rp9f3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @user-dh1ew1fs3v
    @user-dh1ew1fs3v6 ай бұрын

    ፈጣሪ ፍቃዱሆኖ ወደበፊቱይመልሠን ይሕን የመጣአስፈሪነገር ያራቅልን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen Memirachin Kale Hiyoten Yasemln ❤❤❤😢

  • @askalehailu360
    @askalehailu360 Жыл бұрын

    ሰሚዎች ብቻ አታድርገን ሰምተን የምንተገብረው አድርግልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዋርስልን

  • @user-fo1lw7ef3d
    @user-fo1lw7ef3d6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅብ

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q Жыл бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ሁሉም ትክክል ነው የሰማሁት ስራየን ነው ይተነገረኝ ማረኝ ይቅርበለኝ

  • @ellenidesta5195
    @ellenidesta51957 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ እናንተ መምህር ይጠብቅልን

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም አይነ ልቦናችን ይግለፅልን ፈጣሪ

  • @aynalemsbhatu2542
    @aynalemsbhatu25427 ай бұрын

    Kale Hywot yasemalin

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Жыл бұрын

    Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Memihir

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Жыл бұрын

    እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው የተሰጠን፣እግዝአብሔር የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን ፣ቃል ሕይወት ይበለን🙏🙏🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын

    Yemigerm timirt new egzabher yi bark qal hiwot yasemalin memirhachin

  • @Ermias23
    @Ermias23 Жыл бұрын

    kale hiwotn Yasemalin abatachin

  • @user-sq2lh3of5g
    @user-sq2lh3of5g11 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ።ረጆም እድሜ ይስጥልኝ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቻን የሰማነውን ለመትግበር ያብቃን

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria28975 ай бұрын

    ይመኑኝ መምህር ስንት ዘመን ሙሉ እንደ እርስዎ ዓይነቶች ሺህ መምራን እግር ስር ተቀምጠን ተምረን ክርስቲያን ያልሆን፣ በዚህ ባለቀ ዘመን ላይ ተምረን እንለወጣለን ማለት ዘበት ነው። ብቻ እናንተ ተስፋ እንዳትቆርጡና ቃሉን ከመናገር ወደኋላ እንዳትሉ አግዚአብሔር ያበርታችሁ!

  • @user-qp4jx3mr8n
    @user-qp4jx3mr8n2 ай бұрын

    ይክፍትልን

  • @bettisolyana628
    @bettisolyana6287 ай бұрын

    ማስተዋልሉን ይስጠን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh11 ай бұрын

    መንበረ ፅላተ መሴ የሆነችውን ቅድስት ኣክሱም የደፈሩ የዲያብልስ ልጆች ከሆኑት ከነ ዳንኤል ክስረትና ግብረኣበሮቻቸው ዘንድ እልቂት እንጂ ምህረት ኣንጠብቅም! የፍርድ ቀን ደርሷል! አሜን!

Келесі