#New

Пікірлер: 155

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን ማስተዋል ይስጠን በዉነት ❤❤❤❤

  • @fanoskasu
    @fanoskasu2 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tadia7796
    @tadia77962 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እመብርሃን ትርዳን ያስተማርከውን በተግባር እንድናደርግ መድሃኒአለም ይርዳን 🙏🏽እናመሰግናለን

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c2 ай бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze2uf5yu5l
    @user-ze2uf5yu5l2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ የሆነችዉን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን በእድሜና በጤና በፀጋ በክብር ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n2 ай бұрын

    አቤቱ እንደቃልህ አኑረን አትጣለን በደላችን ከፍቷል

  • @user-gb8pw7vo2p
    @user-gb8pw7vo2p2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማን መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይርደን በፀጋው ያቆይልን❤

  • @user-vg9eg3jf6h
    @user-vg9eg3jf6hАй бұрын

    እንደአንተ አ ይነት መምህር ያብዛልን ቃለህይወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ንያርዝምልን

  • @user-xn6do8pc4i
    @user-xn6do8pc4i14 күн бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆየሆት ❤🙏

  • @serkalemyosef7288
    @serkalemyosef72882 ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተምረን ለመለወጥ ለመዳን ያብቃን ሀገራችንን ከጥፋት ይጠብቅልን በምህረቱ የይቅርታ ፊቱን ይመልስልን

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c16 күн бұрын

    ቃለ.ህይወት.ያሰማልን...መምራችን...❤👏👏👏💚💛❤አሜን.አሜን.አሜን.....የሰማነውን.በልቦናችን.ይደርብን...🙏🙏🙏💚💛❤

  • @BhZinj
    @BhZinj2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን!

  • @BayushEshetu
    @BayushEshetuАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደፍቃድህ አኑረን🙏🙏🙏🙏

  • @y9gh956
    @y9gh9562 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መምህር እዮብ እድምና ጥና ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም የሰማንዉን በልባናችን ያሳድርብን አሜን ፫❤❤🙏🙏

  • @user-pk2fg8xf6u
    @user-pk2fg8xf6uАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ይህዉት ያሰማልን❤❤

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay12282 ай бұрын

    Kale hiwet yasemalen tsegawen yabzaleh memhrachen ❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uhАй бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምራችን ሆይ አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚያብሄር ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን ወደቅድሞው ማንነቴ እግዚያብሄር ስለመለሰኝ ተመስገን ብያለሁ አሁንም እመቤቴ አማላጂነትሺ አይለየኝ አሜን መምህራችን አስተምሮወት አለየን ብዙ ስብከተዎ ሼር አድርገውልኛል ግን በስራ ምክንያት አላዳመጥኳቼውም አሜን ለተንሳኤው ያብቃን አሜን🙏🙏🙏

  • @fggh6526
    @fggh6526Ай бұрын

    Amen kale hiywet yasemalin abatachn bereketachn😢😢😢

  • @user-jp2ko8pr6t
    @user-jp2ko8pr6tАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰል አሜን አሜን አሜን

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q2 ай бұрын

    አቤቱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትሕ በሕሊናችን ጨምር አሜን ቃለ ሕይወትያ ሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pl7ml8np6t
    @user-pl7ml8np6tАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን

  • @zteshome75
    @zteshome752 ай бұрын

    አቤቱ በቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aahmed6426
    @aahmed64262 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🌾🌿🌿🌾🌿🌾❤

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh9362 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ይስትልን ለተዋህዶ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤ ትግስትን ተስፍን እግዚአህቤርን ሁሉን ነገር ያወቁት በአተ ትምህርት ነው ትምህርትህን ስሠማ የክርስቶስ ፍቅር ቀኔጋ እዳለ ተስፍ አደረጉት በታም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zena4992
    @zena49922 ай бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሠማልን የአገልግሎት ሰመነዎን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ለኛም ለሠሚዎች ንፁህ ልቦና ይ ስጠን የፀፀት እንባ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate212 ай бұрын

    አቤቱ አምላካችን ሆይ በሰማነው ቅዱስ ቃልህ ፍሬ የምናፈራበት አድርገን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ✝️💙🙏

  • @user-yv7ms8wj9o
    @user-yv7ms8wj9oАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤🥰🥰💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahi21671
    @mahi216712 ай бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማል መምህራችን ቀዕድሜ በጤና ይጠብቅል የአገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን ቀጥተኛ የሆነችውን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እመነታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @divoratsegay6947
    @divoratsegay6947Ай бұрын

    Amen Amen Amen kal hiwet yesmolna ❤❤❤

  • @user-jp2ko8pr6t
    @user-jp2ko8pr6tАй бұрын

    ይኸን ዓለም እደገና ልንኖረው ፣ እንደገና ልናቀናው ፣ እንደገና ልንተረጉመውው እና ይህን አዲስ ዕድል ከፊታችን ቆሟል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን ፡፡

  • @user-qd3sw3er6y
    @user-qd3sw3er6y2 ай бұрын

    Amen kaleheywet yasemalen edeme ketena yesetelen❤❤❤

  • @user-ec6uh6fj1i
    @user-ec6uh6fj1i2 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልነሰ የሰማንዉ በልቦናችን ያሳድልን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi56602 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በማስተዋል እዲመራን እኛም እንቃ

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z2 ай бұрын

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤ 🙏🤲🤲🤲🙏 🙏❤❤❤🙏

  • @Laila-fx2he
    @Laila-fx2he2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን😍😍😍😍

  • @almazabebe7185
    @almazabebe71852 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን ❤❤❤

  • @user-vh4hk2qd4g
    @user-vh4hk2qd4g2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ዉድ መምህራችን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2502 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa7612 ай бұрын

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46112 ай бұрын

    እግዛብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa2 ай бұрын

    አአሜ አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አየአገልግሎት ዘመነወት ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate12992 ай бұрын

    Qaleheywet yasemalin memeher Egziabher Becherenetu Yasebenen Amen Amen Amen

  • @mametohem7990
    @mametohem79902 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣፈ ፀጋውን ያብዛለወት አቤቱ አምላኬ አተ ይቅርበለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gs6lu4zv1g
    @user-gs6lu4zv1gАй бұрын

    አሜንአሜንአምን፡ቃለህይወትያሠማለን፡ያገልግሎት፡ዘመንህይባረክልህ፡መምህራችን፡እኛንምየሠማነውን፡በልባችን፡ያሣድረብንአሜን

  • @AlemsegedWoldeyes
    @AlemsegedWoldeyesАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f2 ай бұрын

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ወንድማችን ፈጣሪ ጤና ና እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝምል ቃለህይወት ያሰማልን በእምነታችን ያፅናን

  • @akliloualam9452
    @akliloualam94522 ай бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን መምህር በአገልግሎት ያፅናልን የሰማነውን በልቦናችንን ይክፈትልን🤲🤲🤲

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z2 ай бұрын

    የሚያዳምጥ ካለ ከዚህ በላይ መነገር አያስፈልገንም እግዚአብሔር አይነልቦናችንን በቸርነቱ ያብራልን እንጂ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በእዉነት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7rАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @abyemariam8531
    @abyemariam85312 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @solabebe1283
    @solabebe12832 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት መምህራችን

  • @fkryashenifal8462
    @fkryashenifal84622 ай бұрын

    Kalhiwet Yasemalen Memehirachin 🙏🙏🙏Libona Ena Mesetewal yesiten

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm282 ай бұрын

    አሜን ቃለህወይት ይስጥልን መምህራችን

  • @weleteslase
    @weleteslase2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @lemlemberhe2297
    @lemlemberhe22972 ай бұрын

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen65382 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርኮት ይጠብቆት ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮን ያድለን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ephratanegash4843
    @ephratanegash4843Ай бұрын

    Amazing priching God bless you Brother with your whole life. you are so blessing spiritual teacher .

  • @hiwotananya
    @hiwotananya2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @wubetube9848
    @wubetube98482 ай бұрын

    ቀለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት❤❤❤🙏

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena2 ай бұрын

    ቃለ ህዉት ያሰማልን መምህራችን 🙏💞💐💐 አምላችን በቸርነቱ ይማርን😢 ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳችሁ 🙏💝ሳብስክራይፕ ኣዱሩጉኝ

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit282 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን🙏🥰

  • @user-tv7df8vv9t
    @user-tv7df8vv9t2 ай бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏እዉነትም ጠፍተናል😢

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha90702 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይርዳን በፀጋው ያቆይልን❤🥰🙏

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k2 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን እመአምላክ ትጠብቅልን አሜን

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh46042 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ሰምተን የምንድንበት እና የምንለወጥበት ያድርግልን።

  • @dnglmaryam-cn2ib
    @dnglmaryam-cn2ib2 ай бұрын

    Lememrachin kalehiwetn yasemaln ❤❤❤❤❤

  • @teferiayele3689
    @teferiayele36892 ай бұрын

    እያየን ብዙዎች ሞተዋል እኛ አጥያተኛት እስከ አሁን ግዜ የተሰጠን ለንስሀ ነው፡፡

  • @BakaluBerhanu-ki6kx
    @BakaluBerhanu-ki6kx2 ай бұрын

    Amen Amen Amen kalehewate yasemalin mameracheni 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zy4sq7fp2i
    @user-zy4sq7fp2i2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ክብር መምህረ💐👏

  • @saltanmm7797
    @saltanmm77972 ай бұрын

    amen amen amen kalehywet yasemaln memhrachn❤❤❤

  • @helen2414
    @helen24142 ай бұрын

    አሜን እግዘአቢሂር ይርዳን ቃል ሂወት ያሰማልን ምህራችን።

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida51382 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet39712 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እመብርሃን ትርዳን ያስተማርከውን በተግባር እንድናደርግ መድሃኒአለም ይርዳን እናመሰግናለን

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa69302 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @user-kw6in5ns5h
    @user-kw6in5ns5h2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማል መምህር

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou23772 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl2 ай бұрын

    ቀለ ህይወት የሰመልን መመህረ

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb20012 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @lemlemlemlem3295
    @lemlemlemlem32952 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን🎉🎉🙏🙏

  • @user-mk5qy2xk1r
    @user-mk5qy2xk1rАй бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy51542 ай бұрын

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete67392 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TsedaluWendemneh-ug6cw
    @TsedaluWendemneh-ug6cw2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @uetyyhfsd2410
    @uetyyhfsd24102 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤

  • @user-ll9bj7do2n
    @user-ll9bj7do2n2 ай бұрын

    ቃለ ህውት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤🎉

  • @bilisechifra3359
    @bilisechifra33592 ай бұрын

    Ameen ameen ameen qali hewweti yasamali mamechi yee agalgiloti zemeneki egezaber yee barakilki❤❤❤

  • @user-ig7oq9bi8e
    @user-ig7oq9bi8e2 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤ kela. Hewot yasemalen

  • @tezetafikre6006
    @tezetafikre60062 ай бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን፡፡እድሜከጤና ይስጥህ፡፡

  • @Haregi849
    @Haregi8492 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Tughb65
    @Tughb65Ай бұрын

    kale Hiwet Yasemalin Aebottih

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @adnademoz9955
    @adnademoz99552 ай бұрын

    egzabeher yetebekelen memeher❤

  • @marthachane9777
    @marthachane97772 ай бұрын

    አቤቱ ፈጣሪያችን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gizewuahun3476
    @gizewuahun34762 ай бұрын

    Kale hiwotn yasemaln

Келесі