ንስሓ በየቀኑ ለመግባት ይህንን ተማሩ || መምህር ዘበነ ለማ

ንስሓ በየቀኑ ለመግባት ይህንን ተማሩ || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 1 200

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian9 ай бұрын

    አሜን!!! ብዙዎቹን መዝሙራት እወዳቸዋለሁ እናም ሙሉውን መዝ 50ን አብሬዎት ብያለሁ ግን ግእዙ እና አማርኛው ይህን ያክል ይራራቃል ማለት ነው ይገርማል! እኔ በአማርኛ ነው የያዝኩት ትርጓሜውም ቀጥታ መስሎኝ ነበረ እናመሰግናለን አባታችን!!! ስለ መዝሙር 50 ባለፈውም ቃል አስገብተውን ነበረ እና ከዚያ ጀምሬ ሻወር ስወስድ ሙሉን ፊቴን ስታጠብ ደግሞ "በሂሶጵ ርጨኝ እነጻማለኹ ዕጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እኾናለኹ።" ስል ደስ ይለኛል! ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!!!

  • @meseretasfaw4363
    @meseretasfaw43639 ай бұрын

    አሁን ነው የገባሁት በዚህትምህርት ብዙ ተማርኩ ተፅናናው በየቀኑ እንድፀልይ እመቤታችን ትርዳን የኔም ችግር ይህነው ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @melattesfaye5559
    @melattesfaye55599 ай бұрын

    እንኳን ታላላቆቹ ቅዱሳን አባቶቻችን አቡነ ሀቡተ ማርየምአመታዊዉ በአል አደረሰን❤❤❤

  • @user-me4tv1oe1z
    @user-me4tv1oe1z3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እዴሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሄር አምላክ ያድልልን❤❤❤

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles5479 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በጸሎትዎ አስቡን ❤❤❤

  • @user-wg9cn6zs5v

    @user-wg9cn6zs5v

    7 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙇🙇🙇👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨

  • @abebasisaylakew8611

    @abebasisaylakew8611

    6 ай бұрын

    😊😊

  • @user-wq8ii8zt5d

    @user-wq8ii8zt5d

    Ай бұрын

    Egziabher, yikr,belen

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu30659 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ኩሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @maralemazmeraw4837
    @maralemazmeraw48374 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን

  • @user-ws3by8jh5q
    @user-ws3by8jh5q5 ай бұрын

    መምህር ዘበነ ለማ ዶክተር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልወት እድሜና ጤና ይስጥወትአሜን። በጣም እንወድዎታለን .....

  • @weynshetshibru5545
    @weynshetshibru55459 ай бұрын

    በዚህ ትምህርት ብዙ ተማርኩ እናም ተፅናናው :: በየቀኑ እንድፀልየው እመቤታችን ትርዳን::ቃል ህይወት ያሠማልን::

  • @user-yj5yc4ph3r

    @user-yj5yc4ph3r

    8 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @EdjigayehuMitiku

    @EdjigayehuMitiku

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ 1:05:38

  • @Tigist22

    @Tigist22

    5 ай бұрын

    🤲❤🤲

  • @Viva-Ethio.1016

    @Viva-Ethio.1016

    4 ай бұрын

    Amen Amen Amen!!!🙏🏽

  • @LetushWeldu

    @LetushWeldu

    3 ай бұрын

    Kale hiwet yasemaln bebyetum yatsnaln yatsnan

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86029 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልኝ ትምህርቱ አረዘመም በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 ቃሉን ለሚመግበን ሁሉ 🙏በእርሱ ፈቃዱ የሚሆን ነው እግዚአብሔር ግሩም ድንቅ ነው ቸርነቱም ወሰን የለውም ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል💖✝️ ማርያም ልህልቲቱ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት✝️🙏 ይገባታል አሜን✝️አሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏💖🙏ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልንፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልንአሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @SalamSalama-kn9qo
    @SalamSalama-kn9qo6 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤ ጌታችን መድሃኒትችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘለኣለም ስሙ የተመሰገ ነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤ ገፀምህረቱ ይላክልን እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟን የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ኣባታችን ም ቃለህይወት ያሰማልን ኣሜን

  • @user-mf4xm9te2h
    @user-mf4xm9te2h9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቸው ይብዛልን ቅዱስ አባታችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥል የቅዱስ ዳዊት አምላክ ለሁላችን ልባችን ይክፈትልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን አሜን ምርቃችሁም አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ይቅር ይበለን

  • @tikuret123
    @tikuret1239 ай бұрын

    የመድሃኒቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ከደም አድነኝ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u9 ай бұрын

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @zelalemnigatu-4068
    @zelalemnigatu-40684 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃልህይወት ያሰማልን!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፤ የቅዱሳን፣የፃድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለየን!!!አሜን!!!

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele38629 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱኘ ይባርኩኝ መድሐኒአለም ሐገራችንን ይጠብቅልን ለወገኖቻችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን።

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo939 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ሃብተማሪያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ!!! አባታችን በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን!!!

  • @eyosyasbekel5690
    @eyosyasbekel56905 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን።

  • @user-kz1eh3yn5s
    @user-kz1eh3yn5s4 ай бұрын

    አሜን አሜን አባቴ በፀሎቶት ያስቡን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎን ያብዛልን አቤቱ ሃጥያቴ የበዛነውና ትምህርቱ ልቤንነካው እደኔ ሳይሆን እደሱ ቸርነት ይቅርይበለኝ

  • @ua21s24
    @ua21s249 ай бұрын

    ኦ እምላ እስር ይል ይቅር ብሎናል የድንግል ማርያም ልጅ የምላህክት የፃድቃን የስማህታ አምላክ ይቅር ብሎናል አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube19309 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዉነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አባታችን ለኛም አስተአይ ልቦና ያድለን የስማንማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-dl2el4kt8d
    @user-dl2el4kt8d24 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን መካሪ አያሳጣን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለን አቤቱ አቤቱ ስንብህ ስማን

  • @tikuret123
    @tikuret1239 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @saramusa1288

    @saramusa1288

    7 ай бұрын

    😊⁰⁰00

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36129 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤

  • @user-hz8pv3vo6n
    @user-hz8pv3vo6n4 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታች ቃለህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመንዎን ይባርክልን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka8779 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🤲🤲🤲 በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤ እናቴን እና እህቴን በጸሎት አስብልኝ ከአጋንንት አምልኮ እንዲወጡልኝ 🤲🤲🤲 ሚስጥረ ስላሴ እና እህተ ማሪያም ብለው ያስብልኝ መምህሬ.

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane91509 ай бұрын

    አሜን አሜን መዝሙር ሐምሳን ፀሎት በየቀኑእናደርጋለን ዳዊትን የፈወሰ አምላክ ለሁላችን ይፈዉሰን ቃሊሂወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን❤🎉❤🎉❤🎉🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @NARDOSBIRHANU-wm1ed

    @NARDOSBIRHANU-wm1ed

    8 ай бұрын

    ሰላም የኔ እህት መምህራችን ያስተማሩትን መዝሞር ሀምሳን እንድናነብ አዘዉን ነበር እና አጠገቤ ፡ መፀሀፍ ፡ ቅድስ ፡ ስለስሌለ download አድርጌ ለመጠቀም ነበር ትክክለኛውን ካወቅሽ ንገሪኝ (የሚያቅሰውካለ)ከትህትና ጋር🙏🏽

  • @solianatekl
    @solianatekl7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንደ ቸርነቱ ብዛት ይማረን ይቅርም ይቀለን እኔም እጅግ በጣም የምወደዉ የመጻፍ ቅዱሰ ክፍል ነዉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-yu7yl9fg2t
    @user-yu7yl9fg2t6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ✝️💖🙏 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም ትምህቱን በውስጣችን እዳንረሳው እግዚአብሔር ያድርግልን።

  • @aahmed6426
    @aahmed64269 ай бұрын

    በአዛኝቷ ማርያም አባታችን እንስማዉ💒💒🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay9 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማን አባታችን ፀጋው ይብዛሎት በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ከዘላለ እስከ ዘላአለም ስሙ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏😇😇😇

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ftАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ እንደ ይቅር ታህ ብዛት ገናናት ይቅር በለኝ ይበለን እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን ከሀጢያቴ ፈፅመህ ንፁህ አርገኝ ❤❤❤

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw26095 ай бұрын

    ይህን ትምህርት ካዳመጥንና የተባለውን ሁሉ ከፈጸምን ፈጣሪያችንመሀሪ ይቅር ባይ ስለ ሆነ እንደሚምረን ካለምንም ጥርጥር አምናለሁ ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንገሥተ ሰማይን ያውርስልን እላለሁ

  • @amanuaela2370
    @amanuaela23709 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የዳዊት አምላክ እግዚብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ። ሁላችንንም እግዚብሔር ይቅር ይበለን።

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu18679 ай бұрын

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን፤የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን፤ረጅም ዕድሜና ጤና፣ጥበብና ጸጋ ያድልልን።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen56849 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን መምህሪችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር🙏🏽ይፍቱን ይባርኩን አባታችን✝️🙏🏽

  • @nadykasse3301
    @nadykasse33019 ай бұрын

    ቃለህ ህይወት ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይፍታን

  • @bizualememiru7017
    @bizualememiru70179 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን እንካ ለፃ ዲቁ አቡነ ሃብተማርያም አመታዊ በአል በስላም አደረሶ. ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛሎት እድሜ ጤና ይሰጥልን.

  • @selam8161
    @selam81619 ай бұрын

    አባታችን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @sosinamunaye8996
    @sosinamunaye89969 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @dagnu9089
    @dagnu90898 ай бұрын

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ተሰፈየ ለመለመ አምላክ የመስገን እርስዎን የሰጠን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @addisaddis8701
    @addisaddis87019 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኔያልም እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን

  • @user-ki7sd9bx7u
    @user-ki7sd9bx7u9 ай бұрын

    አሜን ይፍቱኝ አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በፀጋ እድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ነፍስን የሚያስደስት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ስለሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @salme469
    @salme4693 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን እኛንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን 30//60//100//ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን🙏🙏🙏 የሰማነው በልቦናችን ሰለዳ ያሳድርልን🤲🤲🤲✝️

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን በረከትኦ ይድረሰን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን እንድኖረው በፀሎቶት አስቡን እኛን ቤተሰቦቾትን እግዝእብሔር ይርዳን አሜን::

  • @Setna1312
    @Setna13129 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር በማይዘነጋ ቃሉ ያስብዎ እኔን ደካማዋን ፀዳለ ማርያምን አስቡኝ 🙏

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam61959 ай бұрын

    Memhr Kal hiwet yesmealna bxelotkum zekruna admen tana yhabelna fetari amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @aydaissac1295
    @aydaissac12959 ай бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክልሁ

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa62639 ай бұрын

    መምህር እንክዋን ደህና መጡ :: ሁላችንንም ባርኩን ይፍቱን:: አገራችንን በቃ ይበል:: እኛንም ምህረቱን ያውርድልን❤❤❤ 🙏🙏🙏🌻🌻🌻

  • @mazayeshitilamaza6554
    @mazayeshitilamaza65549 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ እንደቸርነትት እኔባሪያህ ልጅህን ይቅርበለኝ

  • @user-bo4wv8yn8d
    @user-bo4wv8yn8d2 ай бұрын

    የዮሴፍ ህይወትየኔምህይወትነው ቃለህይወት ያሰማልን እድሜከጤና ይስጥልን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku26396 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዛሪ ለሁለተኛ ጊዜ ነው የሰማሁት በእውነት እድሜ እና ጤናውን ያድልልን በፀሎት ያስቡን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu74409 ай бұрын

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የእመቤታችን ምልጃ ጸሎት በረከት ዛሬም ዘወትርም ከእኛ ጋር ይሁን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tikuret123
    @tikuret1239 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን። በጣም ልብን የሚነካ ትምህርት እያስተማሩን ነው

  • @genetalem8059
    @genetalem80594 ай бұрын

    አሜን (3) ቃለሂወት ያሰማልን እድማና ጤና ላባታችን 🎉🎉🎉አሜን(3)

  • @TrunehBifa
    @TrunehBifaАй бұрын

    ቃለህወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዜአብሄር የርዝምልን።

  • @tigtig6559
    @tigtig65599 ай бұрын

    በአማርኛ እዳሉን ሁል ጊዜ. እንጸልያለን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32869 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ትምህርት ሁሉ ለምንስማ ቃለህይወት ያስማልን አባታችንንም እመቤቴ ትከተልልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @GebruTemanu

    @GebruTemanu

    8 ай бұрын

    5

  • @senaittilahun9493

    @senaittilahun9493

    7 ай бұрын

    ​@@GebruTemanu5🎉6

  • @user-ey3fr2uy1o
    @user-ey3fr2uy1o7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንቃለህወትያሠማልን አባታችን ያገልግሎት እድሜእናጤና አብዝቶአብዝቶአብዘዝቶ ይሥልነ አባታችን እኔየቆሸሽኩትን የእግዚአብሄርባራ ይፍቱኝ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66419 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን ይፍቱን❤❤❤❤❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq9 ай бұрын

    እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያርግልን ባርኩን ይፍቱኝ አሜን

  • @Omosuger3838
    @Omosuger38389 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን አሜን 🙏🙏🙏

  • @abebazeru1023

    @abebazeru1023

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን ይፍቱኚ እኔሐጢአተኛነኚ አባቴ

  • @sarairga1195
    @sarairga11955 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ ኑሩልን የማቱሳላ እድሜ,ያድልልን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes92249 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተስፋ የሚሰጥ ደሰ የሚል ትምህርት እንደውም አጠረብን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር እናመሰግናለን አባታችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu45309 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ይፍቱን

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele85249 ай бұрын

    ይፍቱኝ አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛሎ🌷🌻🌺🥀🌹🏵

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96028 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር የማይጠገበዉ ቃል በቸርነቱ አይነት ልቦናችንን ያብራልን የአመቤታችን አማላጅነታ አይለየን 😢😢😢 የመላአከት ጥበቃ የፃድቃን ሰማአታት ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ አይለየን አቤቱ በምህረትህ ይቅር በለኝ አድሜ ጤናዉን ይስጥልን

  • @user-kb9bg8nr2k
    @user-kb9bg8nr2k7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃል ሕይወት ያሰማል

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu74409 ай бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🙏

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe7 ай бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለሂወት፡ያሠማልን፡አባታችን፡በፀሉትሁ፡አሥቡኝ፡ወለተ፡ሂወት፡ብለሁ፡አቤቱ፡ማረን፡ይቅር፡በለን፡፡፡ልቦናችንን፡መልሥልን፡ጌታዪሆይ❤❤❤❤

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l2 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በቤቱ ያፄናዎት የጠፉትንም በምህረቱ ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f9 ай бұрын

    ምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛንም ይቅር ይበለን ይማረን ምህረቱ ያስፈልገናልና ።

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh33999 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የገልግሎት ዘመንወን ይባረክልወ እኝንም የሠማነወን በልባችን ይፃፍልን ፀጋዉን ያብዛልወ❤❤❤

  • @user-xf1ix6nf1q
    @user-xf1ix6nf1q7 ай бұрын

    አሜን፫ በእውነት አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እረጀም አድሚ ያቆይልን

  • @aahmed6426
    @aahmed64269 ай бұрын

    አባተታች ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💒🌿🌿🌿

  • @hannybegna2192
    @hannybegna21929 ай бұрын

    አቤተ እንደይቅታህና ገናናነት ብዛት ይቅር በለኝ ከሀጢያቴ ፈጽመህ ንጽ አድረገኘ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye9 ай бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን !!! ቃሉ ልቤን ነብሴን ነው ያረስረስኝ ተመስገን እለዋለሁ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው !!! አሜን ሀጣተኛዋን ልቤን ፈውሶ የቅዱስ ዩሴፍን ትሹን ወንበር ያድርግልኝ !አሜን ! አሜን ! አሜን !

  • @user-ot7co4vp7t
    @user-ot7co4vp7t4 ай бұрын

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እመቤታችን አትለይወት በፆለት ያስቡን

  • @aster8918
    @aster89189 ай бұрын

    አሜንአሜንአባታችንእድሜይሰጥልን🙏🙏❤️❤️

  • @habitam
    @habitam9 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏እጅግ እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @alambalay1176
    @alambalay11768 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa94379 ай бұрын

    እንኳን ደና መጡልን መምህር እንቁችን መምህር ቃለ ሂወት የሰማልን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን መምህር ❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h9 ай бұрын

    ይፍቱን አባታችን ይባርኩን እድሜ ጤና ይስጥልን❤

  • @user-ml5ly4bi2r
    @user-ml5ly4bi2rАй бұрын

    አባቴ ቃለ ሂወት ያሠማልኝ እድሜ ጤና አምላክ ይስጥልኝ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p8 ай бұрын

    መምህረ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አጥንት የምያለመልም ትምህርት ነው❤

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre58529 ай бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን ይፍቱኝ

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu74409 ай бұрын

    ገጸ ምሕረትን ላክልን አሜን🙏🙏🙏

  • @kaltilahun-oq5to
    @kaltilahun-oq5to2 ай бұрын

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎቶት ያስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @semunesharega5773
    @semunesharega57735 ай бұрын

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ስለማይነገር ስጦታው ይህን ቃል ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽

  • @sofiaibrahim5075
    @sofiaibrahim50759 ай бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤🤲

  • @meseretkebede1418
    @meseretkebede14189 ай бұрын

    አቤቱ ይቅር በለኝ ምህረትህን ላክልኝ

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    9 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዋ ይድረሰን

  • @game-world467
    @game-world4676 ай бұрын

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ

  • @eyerusalemkassa937
    @eyerusalemkassa9376 күн бұрын

    Memiyre Egizabher rgim edimena tena yistwot ❤❤❤

  • @sharonfritz5146
    @sharonfritz51469 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ! በእውነት የዛሬው ትምህርት ለኔ ለሀጣተኛዋ ነው.

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46119 ай бұрын

    Amen amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw8 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለግሰን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እባግሕ አምላኬ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ሞቴን በሐገሬ አድርግልኝ እግዚአብሔር ሖይ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea4719 ай бұрын

    መምህር ዘበነ ቃለህይወትን ያስማልን ፅጋውን ያብዛልን 😀😀😀🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷

Келесі