Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን።
ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።

ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡-
Memeher Dr Zebene Lemma በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡-

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል
ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል
የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል
እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል።

በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:-

መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ
ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ
አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ።

ስለዚህ
ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን

በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።

የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።

Memeher Dr Zebene Lemma የሚለውን የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ።
የፌስቡክ ገጻችንንም ይጎብኙ ፎልሎውም ያድርጉን፡- facebook.com/MemeherDrZebeneLemma

ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!

Пікірлер

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297Сағат бұрын

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @mes-oe4uf
    @mes-oe4ufСағат бұрын

    መምህሬ

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y2 сағат бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns26713 сағат бұрын

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @yordanostesfahiwet7079
    @yordanostesfahiwet70793 сағат бұрын

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln abatashin bexelotashu asubn

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa95253 сағат бұрын

    Kale hiyiweti yasemalin memihirachin egiziyabeher amilaki yitebikilin

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g3 сағат бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @liltya3613
    @liltya36133 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hannazeary6492
    @hannazeary64924 сағат бұрын

    Amen memher kale hewoit yasemalen

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd4 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom74634 сағат бұрын

    Memhrachn enkan leemebatachn werhe ldeta maryam aderesot yftu betselotwen yasbun amen amen 🙏

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e5 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ መምህር❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad24215 сағат бұрын

    አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq5 сағат бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe75276 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y6 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m6 сағат бұрын

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወስልጣን ወአሰሮ ለሰይጣን ወአግአዞ ለአዳም ሰላም🙏 እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም 🙏⛪️🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r6 сағат бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተስማያት ያውርስልን !!

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr7 сағат бұрын

    Amen 🙏

  • @user-of3fd8kp6n
    @user-of3fd8kp6n7 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @education_trening_chanal
    @education_trening_chanal7 сағат бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ የፈጠርከን አምላክ ሆይ ዐይነ ልቦናችንን አብራልን። አንድ እምነት አንድ ሀይማኖት!

  • @tewodrodabebaw1856
    @tewodrodabebaw18567 сағат бұрын

    Amen

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore18997 сағат бұрын

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @askaleworku8717
    @askaleworku87178 сағат бұрын

    Ameen Ameen Ameen qala hiwoti yasmalin Mamrichin magisita samayati yawrisilin❤❤❤

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r8 сағат бұрын

    አሜን3

  • @MeseretBest
    @MeseretBest9 сағат бұрын

    አሜን አሜን የኔ አባቴ እግዚአብሔር አመለኪ ፀጋው ያባዛሉተ 😢💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg99399 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen98539 сағат бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-ml5ly4bi2r
    @user-ml5ly4bi2r9 сағат бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልኝ አባቴ

  • @kekebaby618
    @kekebaby6189 сағат бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d9 сағат бұрын

    እምነቱ በእርዳታ ነው የተመሠረተው አልፈርድባቸውም

  • @Bnnbvj
    @Bnnbvj10 сағат бұрын

    🙏🙏🙏❤️

  • @AyfokruChalnew
    @AyfokruChalnew10 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mk5gf9wu3u
    @user-mk5gf9wu3u10 сағат бұрын

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zp3zz3yz9n
    @user-zp3zz3yz9n10 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-oh6mi2mm5m
    @user-oh6mi2mm5m10 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት የወርስልን 😊

  • @almetubez237
    @almetubez23710 сағат бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu989310 сағат бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 "እናንተ የማታስተውሉ ነቢያትም የተናገሩትን ሁሉ ልባቸው ከማመን የዘገየ ክርስቶስ ይህን መከራ ይቀበል ዘንድና ወደ ክብሩ ይገባ ዘንድ ይገባዋል የለምን? አላቸው።" "ከሙሴና ከነቢያት ሁሉ ጀምሮ ስለ እርሱ በመጻሕፍት ሁሉየተጻፈውን ተረጎመላቸው" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto604510 сағат бұрын

    አሜንአሜንመምህርቃልህይወትያስማልን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane10110 сағат бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-qc6ot7zq1s
    @user-qc6ot7zq1s10 сағат бұрын

    አንኳንለአናታችንልደታማርያምወርሃዊመታሰቢያና❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu989310 сағат бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h10 сағат бұрын

    ኣሜንአሜንአሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu989310 сағат бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer23710 сағат бұрын

    እባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን። ለእኞም ልቦና ይስጠን ።

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu10 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel519011 сағат бұрын

    Enamesgnotalen aba.

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza428311 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ ይኑሩልን🙏❤️✝️⛪️

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t11 сағат бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @didididi4870
    @didididi487011 сағат бұрын

    Amennn Amennn Amennn